እህትዋ ታማ ቤት ውስጥ ከቀረች በሁላ ታናሽ እህትዋ ባልዋን ቀማቻ... የአባትዋ ልጅ ናት።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • እህትዋ ታማ ቤት ውስጥ ከቀረች በሁላ ታናሽ እህትዋ በድብቅ ከታማሚ እህትዋ ባል ጋር ፍቅር ጀመሩ በድብቅ ይማግጣሉ።
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #habmidea #ardaplaus #Endalktube2

Комментарии • 826

  • @EndalkTube2
    @EndalkTube2  Год назад +225

    ስልካችን ለማስታወስ ያህል 0941563055

    • @maroamaroa8963
      @maroamaroa8963 Год назад +4

      Selama Endalk bemarima irdagn bexam cinqet wesxi negn silikihen bexam sifegi neber ibaki melisilign

    • @Serwat-qp1wo
      @Serwat-qp1wo Год назад

      እናመሰግናለን❤❤❤

    • @hayemanotayenew7083
      @hayemanotayenew7083 Год назад +4

      እናመስግናለን እዳልክየ ስፈልገው ነበር ቁጥርህን❤

    • @babiethiopya1216
      @babiethiopya1216 Год назад

      ውድ ወንድሜ እንደልክዬ እነመሰግነለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

    • @almazh7068
      @almazh7068 Год назад

      Esh ena meseginaleni

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia2725 Год назад +44

    ለኔ ብቻ የሆነ ዘመን አምላክየ ሆይ ልቦና ስጠን😢😢😢

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Год назад +27

    ይቺ ደረቅ ናት ድርቅናዋ የሚጀምረው የእህቷን ባል ስትቀማ ነው😢😢😢 አምላኬ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😢😢😢

  • @ሂክማአህሉልኸይርቻናል

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የእንዳልክ አድናቂዎች ኑኑኑኑ የሰው ውርደት እንይ እኛንም አላህ ይጠብቀን ሰላም ለኢትዮ ሀገራችን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Год назад +50

    ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም ፈጣሪ ታረቀን ሀጢአታችን በዛ😢😢😢😢 ዝሙት የምትሰሩት ልብ ይስጥሽ😢😢😢

    • @martaabraha1305
      @martaabraha1305 Год назад

      እኒ ግርም ይሚልኝ ስህተታቾው ብኣልኣመኑ ኖው
      ይቅርታ ማለተ እኮ ሽግር ይልውም
      ድፍርታቾወ ብጣም ኖው ይሚግርምኝ😢😢😢

  • @ዘምዘምወንድሞንናፍቂ

    እንዳልካች እንደነህ ዘንድሮ የማንሰማው የለም አላህ ይጠብቀን

  • @yetnaythiruy1594
    @yetnaythiruy1594 Год назад +23

    እንዳልክ ወኖድሜ መቼም ያንተ ፕሮግራም ጉድ ነው የምንሰማው መቼም አምላክ አንተን ይጠብቅልን

  • @adanchgirma5940
    @adanchgirma5940 Год назад +12

    ዕድሜ ጤና ይስጥህ እንዳልክ ቃል የለኝም አንተን ለመግለጽ ❤❤❤❤❤

  • @abdi9388
    @abdi9388 Год назад +23

    ኧረ በስመአብ!! ከአለም 1ኛ ጨካኝ ሴት ነች። ከሠራችባት ግፍ በላይ የእህቷን ሞት መመኘቷ በጣም ታስፈራለች። የእህትሽን ትዳሯንም ጤናዋንም ስለነጠቅሻት ፈጠሪ ዕድሜሽን ያሣጥረዉ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Год назад +15

    እንዳልክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የምታውጣጣበትን ሲስተም በጣም ነው የምወደው በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ❤

  • @yetnaythiruy1594
    @yetnaythiruy1594 Год назад +8

    ወላዲተ አምላክ እመቤቴ የታመመችውን ትዳብሳት ዳግም ቆማ ለመመስከር ያብቃት

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Год назад +34

    እንዲ የምታረጉ ሠዎች እግዛቤር የጃችሁን ይሥጣቹ እውነት ግፍ ነወ😭

    • @hayattube3185
      @hayattube3185 Год назад

      አሜን አሜን ከባድ ነው 😢😢😢

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Год назад +9

    እንኳን ደህና መጣእ ከባድ ነዉ ጨካኝ ስድብ ነዉ ላንቺ እሷን እግዝአብሔር ይማራት አንተን የወለደች እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን እንዳልክ👍

  • @ዑሙአነስነኝየልጄእናት

    አላህ ከሰይጣን እና ሰይጣን መሰል ከሆኑ ሰዎች ይጠብቀን

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Год назад +14

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን😢 የእህት ባል 😢

  • @Sead647
    @Sead647 Год назад +17

    ያረቢ ጉድ ዘንድሮ የማይሠማ የለም 😭😭😭😭😭

  • @sadiabebeabebe3653
    @sadiabebeabebe3653 Год назад +9

    እንኳን ደህና መጣህልን እዳልክዬ ኢቶጲያ ላይ ጡሩ ነገር ላይሠማ በሥደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ያልታሠበ እጀራ ይሥጣችሁ በደሥታ ለናት ሀገራችን ያብቃን ❤❤ 🙏🙏

  • @mahiasalfew3524
    @mahiasalfew3524 Год назад +8

    እግዚኦ ፈጣሪዬ ምን አይነት ክፋት ነው በገዛ እህት ላይ እንዲ መሆን በጣም ያሳዝናል😭😭

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад +6

    😢😢😢😢😢ወይኔ እዴት እህታን ትጫወትባት አለች ባላንም ቀምታ መተትም አርጋ እዝጎ መሃረነክርስቶስ መጨረሻየን አሳምርልኝ ፈጣሪ ሆይምን አይነት ግዜ ደረስን😢😢😢😢😢

  • @seadaborenatube1189
    @seadaborenatube1189 Год назад +27

    ዛሬ አደኛ ነኝ 👍አድርጉኝ እስኪ የዛሬው ጀንጀና ነው እዳልክ😂😂አቤት ጨካኒ ደሞ አታፍርም እወደዋለሁ ስትል😢😢😢😢

  • @SlamTesfaye
    @SlamTesfaye Год назад +3

    ወይኔ 😭😭😭 እጅግ በጣም ያማል እንዳልክ እቺን የ እህቷን ባል የቀማችውን ማሳሰር አለብህ በእግዚአብሔር ቅጣቷን ታግኝ

  • @zadetube5759
    @zadetube5759 Год назад +3

    እንደልክ ጎበዝ አንቴን አለህ ይጠብቅህ ከማጥፍ ነገሪ ይጠብቅህ

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Год назад +2

    ወለሂ ሰለደቃክ አለልፍም ኢንደለከን ይምወድ በለይክ👍👍👍 ያኛ ጀግና

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Год назад +5

    አቤት እንዳልክዬ ስወድክህ የኛ ጠበቃ ብዬሃለው።❤❤❤❤

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Год назад +3

    ኢንደልክ አለህ ኢድሜ ከጤና ይሰጠክ ኢንደይነት አይነት ያብዘለን🌹🌹🌹🌹🌹

  • @moviegallery4757
    @moviegallery4757 8 месяцев назад

    እዳልክዬ ኸረ በእግዚያብሔር እራስህን ጠብቅ ሚስትና ልጆቹን የሚክድ ባለጌ አንተንም እዳይጎዳህ እራስህን ጠብቅ ከእግዚያብሔር ጋር

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 Год назад

    እንዳልክይ አላህ ይጠብቅህ የምታወጣጣበት መንገድ እጀግ እረቂቅ ነዉ አላህ ይጠብቅህ የኔ ዉድ ወንድም

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ደረስን የእህትን ባል ደግሞ አፏን ሞልታ ልንጋባ እንችላለን ትላለች በስመ አብ
    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት ለታመመችው ሌላ ምን እንላለን
    በርታ ወንድማችን አንተ ጀግና ነህ

  • @shalomshalom5978
    @shalomshalom5978 Год назад +3

    አንዳል በጣም ግበዝ የሠውን እንባ አባሽ ነህ ግን አንድ አስተያየት ልስጥህ ከቻልክ እዛው መኪና ውስጥ ሆነህ ረጋ ብለህ እያዋዛህ አውጣጣቸው የዛሬዋን ትንሽ አፈጠንክባት ❤❤❤

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Год назад

    ጀግና እኮ ነህ እንዳልክ አንበሳ አጠያያቅህ ምርጥ ነው !!!

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg Год назад +9

    አፋን ሞልታ ልንጋባም እንችላለን አላለችም ይቺ የተረገመች ልጅቷን ፀበል ቤተሰቦቿ ቢወስዷት አሪፍ ነበር ይቺማ ውሸቷን ነው መቼም ፀበል አትወስዳትም

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw Год назад

    አቤት ዝቅጠት ምንለራሧ ክብር የሌላት የእህቷን የምትመኝ ለራሷ ክብር የልላት ፣የማትትተማመን በምላ ወንድ የእህቷን ባል

  • @AbeniMathewo
    @AbeniMathewo Год назад

    betam arif sira nw gin video miketil khone part2 bilke leyiten indinay bitaregen

  • @EphremkasuAbebe-kg5eu
    @EphremkasuAbebe-kg5eu Год назад

    በጣም ጎበዝ የማወጣጣት ስራ ነበር ስሰራ የማውቅህ በዚህ ቪዲዮ ግን ተናድጄብሀለው በጣም ቀሽም ማወጣጣት ነበር ስኬማ ያልሆነ ለልጅቶዋ ስታስደርግ በቪድዮ መረጃ እንደተያዘባት አልነገርካትም ሰለዚህ ምንም የእውነት መረጃ ልታገኝባት አልቻልክም

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Год назад +6

    እዳልካችን እንክዋን ደና መጣክ 👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍

  • @HadiaMohammad
    @HadiaMohammad Год назад +9

    ሱበሀን አላህ ሰው ከፋ😭😭😭😭😭😭

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Год назад +2

    እህትዋን ፀበል አስጠምቅዋት እባካችሁ 😥😥😥😭😭

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 Год назад +5

    አቤት ጭካኔ ወይ ጉድ 😢😢😢 ምን አይነት ጊዜ ነው አላህ እንደሠው ጥፋት ሳይሆን እንደሡ እዝነት ደህና አርጎ ይዞናል ከምር😢😢😢

  • @ጋልማርያምኪሓ
    @ጋልማርያምኪሓ Год назад +2

    well come እንዳልክ ወንድማችን አቤት የሰው ልጅ ክፋት አይይይ ፈጣሪ ሆይ 😢😢😢😢😢

  • @ኢክሩለጋቦሸ-ጨ5ዐ
    @ኢክሩለጋቦሸ-ጨ5ዐ Год назад +11

    ግንኮ የአባት ልጅ ጨካኝ ነው አላህ የእጅሽን ይስጥሽ አንች ከሀድ

  • @sadahussen4426
    @sadahussen4426 Год назад +6

    ዛሬአንደኛነኝ እንዳልክን የምትወዱ ላይክ አርጉ

  • @loyidgirma8504
    @loyidgirma8504 Год назад +2

    እንዳልኬ የኔ ምርጥ በርታልኝ እራስክን እየጠበክ

  • @asdqwe9814
    @asdqwe9814 Год назад +2

    ወይ ፈጣሪ ስንቱ ነው ምታሳየኝ😢😢😢😢😢😢እህት እንደዚ ክጨክነች. ወላሂ ጨነቀኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Год назад +2

    አለህ ከግድ ያዋድሽ ያርብ አላህየ ቶሎ ግደለኘ ይችን መዘልዘል ነበር ሊላ ወድ አጣሽ እደ 😢😢😢

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Год назад +5

    በየቀን የምትጠይቅበት ሲስተም በጣም ነው የምወደው ክበርልኝ አቦ

  • @YAbsiraKemal-g1k
    @YAbsiraKemal-g1k Год назад +3

    የመታት ይሴጠን ሰረ በኢየሱስ ሰም ይፊረስ አሜንንንን

  • @rebkselshi264
    @rebkselshi264 Год назад +2

    እንዳልክ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣ

  • @senaaadam3075
    @senaaadam3075 Год назад +2

    ፍጣሪ ሆይ ታማኝ እና ቃልህን አክባሪ አንተን እምፍራ አርገኝ❤

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Год назад

    እግዚአብሔር ይማረን ከባድ ግዜ ላይ ነው ያለነው ሁሌም በስራህ አድናቄህ ነኝ እንዳልክ ወንድሜ ጠንካራ ነህ እውነት ቃል የለኝም በርታ

  • @tigistsendek5760
    @tigistsendek5760 Год назад +2

    በሰማም የክፈት ጥግ የሷን ህመም ላንች ያድረገው
    ምን አይነት ዘመን ደረሰን ኦ አምላኬ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭

  • @XaliimaMaxamed-q7c
    @XaliimaMaxamed-q7c 8 месяцев назад

    እዳልክማለትአደኛሠዉወላሒአላህይጠብቅህ

  • @JameilaKader
    @JameilaKader Год назад +4

    የዛሬዋ የደረቀች ሰለምወደው ትላለች 😭😭😭😭😭😥😥😥

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Год назад +6

    የባሰ አለ የህትን ባል መቀማት ውይይ አረ ሴቶች ጌታ አደራህን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Год назад

    ተባረክ እዳትፋታት ይመስለኛል ይይዟታል ውጭላይ ያሉት

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +5

    ጌታ ፍርዱን ይስጥሽ አቦ ባልጠፋ ወንድ የ እህቷን ባል ወደዋለው አላለች ም

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ Год назад +4

    ይቺ ጭራቅ የሆነች ሴት እነዴት እህቷን ታሳብዳለች አፈር አላህ ያስበላሽ ያረቢ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад +4

    እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭 ይቅር በለን

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Год назад +1

    ሰላም እንዳልክዬ እንኳን ደህና መጣህ አድናቂህ ነኝ በርታ 😍😍

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 Год назад +2

    እንዳልክ ወንድማችን በርታ የማታመጣው ጉድ የለም

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Год назад

    እነዚሕ በሕግ መጠየቅ አድራጊው መጠየቅ አለበት በርቱ ለሌላው ትምሕርት

  • @kalkal4822
    @kalkal4822 Год назад

    Endalk betam efelglahu bem lagnhe

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 Год назад

    በጣም ጨካኝ ነሽ እግዚአብሔር ይፍረድብሽ አንዳልክ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ብራቮ!

  • @hiyath
    @hiyath Год назад +6

    ፈጣርየ ይቅር በለን ያሳፍራል 😢😢

  • @Worout136
    @Worout136 Год назад

    አፈነዳህው እኮ 😂 ትክክል ነህ እንደዚህ ፍርጥ አድርጎ መናገር kepp up good joob!

  • @hirut7396
    @hirut7396 Год назад +4

    ምን አይነት ዘመን ነው እህት እንዲህ ከጨከነች ማነው እሚታመነው ይቺ ከይሲ ናት ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Год назад

    እንዳልክየ የኔ መልካም ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +1

    የእመብርሐን ጥበቃዋ አይለይህ እዳልክዬ የኛ ጀግና ልጅቱ ታሥታወቃለች እሷ እዳሰራችባት አነጋገሯ እራሱ

  • @T915ty
    @T915ty Год назад +4

    Endalk you are truly gifted 💜

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 Год назад

    ዘደህ ግን ሳላደቅህ አላልፍም አቦ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ

  • @weynu2895
    @weynu2895 Год назад +1

    ዛሬ እንዳልክዬ አንደኛ ነኝ ይመችህ 👍👍👍👍

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 Год назад +2

    Welcome Endalk keep doing great 💪

  • @mahlet7925
    @mahlet7925 Год назад

    Andalk anten sew maggiet metadel new fetari yabertah amebetie tla kelelu thunh❤❤❤❤

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ

    እዳልክ በናትህ ቢደወ አጥፋልኝ ብላ ካጠፋችው በዋላ የተሳደበችው ልጅ ሁለተኛውን አቅርብልን የስድብ ድግሪ የጫነች ናት ?????? እግዚያብሄር ይጠብቅህ በኪና ውስጥ አንድ ጎረምሳ አብሮህ ይቀመጥ አንድ አንድ ሰው ሊማታ የፈልጋል እጅን ሱያነሳ አናቱን ይለዋል

    • @Rafiysultan
      @Rafiysultan Год назад

      እኔም መጨረሽው ምንእንደሆነ መያት ይፈልጋው ሰያጠፋው እሱዋ አወቅ ያቀረፃትን ሰው ጂል አርጋነው 😅

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 Год назад +2

    ያርቢ.ፈጣሪ.ምህርቱን.አውርድልን😢😢😢😢😢😢ያሳዝና..ጭራሽ.አይናን.በጨው.ያጠበች.ፈጣጣ.አርመኔ.ጨካኝ.በጣም.እራስ.ወዳድ.ስግጥ.ያለች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amreamre-fw1qt
    @amreamre-fw1qt Год назад +5

    ፈጣሪ፡ይጠብቅ፡ወንድሜ

  • @yemariyamlij4988
    @yemariyamlij4988 Год назад

    egzihaber ybarkh wedmachn nurlen 👍👍👍

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад

    እዳልክዬ ዘመንህ ጌታየሡሥ ይባርክ ምን ክፉኛ ዘሐን ላይነን ለህግ መቅረብ አለባት የእጅዋ ታገኘዋለች

  • @GenetTefera-u9y
    @GenetTefera-u9y Год назад +1

    የቀጣፉ ሴቶች መልሳቸው ሁሉ ንግግራቸዉ አንድ ነዉ ፍጣሪ የስራቸሁን ይስጣችሁ ለህቷ እመብርሀን ልቦና ይስጥሽ

  • @mimial5319
    @mimial5319 Год назад

    እንዳል ልዩ ስው በርታ

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Год назад +3

    አቤት ያጭከኔ ጥግ ያረቢቢ ቱቱቱቲ አሁን ኢህት ትጨክነለች😭😭😭😭😭😭☝☝

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንዳልክ ስንቱን እርኩስ ነገር ታያለክ ምን ጉድ ነው ይዘገንናል

  • @ላምሮት1221
    @ላምሮት1221 Год назад +1

    እንዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህእውነት አይጊዜ😢😢😢😢

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад

    እንዳልክየ ስላም ለአንተ ይሁን እባክህ በምን ላገኘህ

  • @nehemiah6931
    @nehemiah6931 Год назад

    Kkk ጽጉርህን ገምደህ የጸበል አስተዳደር ነኝ ትላለህ እንዴ ምን ነካህ kkkkk

  • @hayatassenhayatassen6515
    @hayatassenhayatassen6515 Год назад +2

    የኔ ውድ ወንድም አላህ ይጠብቅህ

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo Год назад

    ታማሚዋን ፀበል ውሰዷት

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Год назад +1

    እግዚኦ በእህት ላይ ጭካኔ እረ ጉድ የእህቷን ባል አቤት ስለምወደው እግዚአብሔር መልስ ይስጥሽ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Год назад

    አይይይ እንደው ምን ይሻለናል ያራቢ አደራህን ምህረትህን አውርድልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ግፈኞች በዙሳ

  • @FireGetahew
    @FireGetahew Год назад

    Wedime edew milagih zerik yibarek midir metegn hula yesirashin yistish

  • @Mekebafirdosh7627
    @Mekebafirdosh7627 Год назад +2

    የመጨረሻው ዘመን
    ምን ልበል ቱ መጨረሻይ አሳምርልኝ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 9 месяцев назад +1

    አሁንስ ይሄ ዘመን በህልሜ እየመሰለኝ ነው ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😢😢😢

  • @mesii6226
    @mesii6226 Год назад +5

    የልጅ ማኛ መጣህልን ስወድህ❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ይኛንምባሎችበፈትክልንበሰልክበአካልኳአያዋሮም

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Год назад +1

    ቡልግናዋር እንዋደዳለን የእህቷን ባል በስማም ምናይነት ዘመን ነው።ይድፉሽ 😢😢😢😢😢በስማም

  • @qatarrayyan8772
    @qatarrayyan8772 Год назад

    Endalkye endet neh wendme swedh ❤❤

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Год назад

    ጀግናችንበርታልን አሁን እችን ልጅ ብትገደል ምን ታጎድላለች በፈጣሪ ሰይጣንናት

  • @MastewalDessie
    @MastewalDessie 10 месяцев назад

    እግዞኦ ማረነ ክርስቶስ እህት እንዲህ ታረጋለች😢😢😢😢

  • @muntahakadir9509
    @muntahakadir9509 Год назад

    Thanks!

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 Год назад

    እግዚአብሔር ሆይ መጨርሻየን አሰምርልኝ ምን ኣይንት ግዚ ድርሰን የማንሰማው የማንይው ነገር የልም ውይኒ ጀሮየ

  • @rozasamuel4455
    @rozasamuel4455 Год назад

    መተቱ ወዳቺ ይመለስ ከመኪናው አትውረጂ ሽባሁኝ ግን ደግሞ መኪናውን ይፈልገዋል እዳልክ መሬት ከወረድሽ ቡሀላ ሽባሁኝ አቤት ልቦና

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 Год назад

    Thax alott my dear 👍