ዩፎ ወዳለበት ከተማ ሄጄ እውነታውን አወኩ | Abel Birhanu roswell new mexico

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 141

  • @zeynyamelkamu2265
    @zeynyamelkamu2265 2 года назад +34

    የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም ነው የምወዳቸው በጉጉት ነው የምንጠብቅህ በርታ ግን እራስህን ጠብቅ

  • @girmelala4615
    @girmelala4615 2 года назад +21

    “ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤ እግዚአብሔርም ከጥንት ጀምሮ እስከ ፍጻሜ ድረስ የሠራውን ሥራ ሰው መርምሮ እንዳያገኝ ዘላለምነትን በልቡ ሰጠው።”
    - መክብብ 3፥11

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 года назад +21

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቤላችን እንወድኃለን። ዩፎቹ እራሱ ብያዩ ሚስቁ ይመስለኛል።😅😅😅😅እግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው። እኛን ስውሮን እንጅ ብዙ ፍጥርታት በአጠገባችን አሉ። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።😍😍😍

  • @meryemibrahim2415
    @meryemibrahim2415 2 года назад +14

    አቤሉ ከዜናው ይልቅ ይሄ ፕሮግራም ህ በፍቅር ነው የምወደው ጎበዝ በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @likeehabbesha8597
    @likeehabbesha8597 2 года назад +10

    አክብረኸን ቦታው ድረስ ሄደህ video ስለምትሰራልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @meseretregasa5122
    @meseretregasa5122 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ አሪፍ ናቸው በርታ

  • @danboy2425
    @danboy2425 2 года назад +2

    ኣቤሎ የምትገርም ሰው ነህ
    በጣም ነው የማደንቅህ
    የምታቀርባቸው ሁሉም ዘይትገርም ነውና
    ኣቦ ይመችህ

  • @nepale8425
    @nepale8425 2 года назад +2

    አንተን ሳላደንቅ አላልፍም እራስህን ጠብቅ 💪 እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @melakuadane-r8j
    @melakuadane-r8j Месяц назад +1

    abelo amezing this vido

  • @erkentehabtamu9667
    @erkentehabtamu9667 2 года назад +5

    አቤሎ!በ 1983ዓ ም በግንቦት ወር ኢሉባቦር ክ/ሀገር ወደጋምቤላ ስሄድ ቡሬ ወረዳ ስደርስ የባሮ ቀላን ቁልቁለት መውረድ ስንጀምር በ ስ ተ ምእራብ አቅጣጫ ሰው ከማይኖርበት በርሀ ከተራሮች መ ሃል (ሚኬሌ land )ከሚባል ቦታ በተከታታይ 3ሀይለcha ብርሀን ያላቸው ነገሮች ወደህዋው ሲወነጨፉ አይቻለሁ ሰአቱም ከምሽቱ 1:ሰአት ነው

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 года назад

      እሚገርም ነዉ በእዉነት

  • @AhmedMohammed-mt4dh
    @AhmedMohammed-mt4dh 2 года назад

    በጣም አመሠግናለሁ ልዩ ሠዉ ነህ ❤️🙏🙏

  • @ethiogreecekitchen
    @ethiogreecekitchen 2 года назад +2

    Amazing Abel I love watching ur videos well explained keep it up thank you brother 🙏 🙌 ❤️

  • @Yojokatube
    @Yojokatube 2 года назад +4

    ማጂላን አለምን ዞራል ይባላል በወረቀት ነው የምናቀው አቤል ብርሀኑ ግን በአይናችን እያየን በተግባር እያየን ነው የቀረህ ህዋ ነው ይመችህ (አንድ ቀን ከኔ ጋር መሄዳችን አይቀርም

  • @edomalex7297
    @edomalex7297 2 года назад

    ሁላቹም ኢትዮጵያውያን አቤልን more እንድታበረታቱ እጠይቃለሁ he is really amazing i proud of him.

  • @yabutube3046
    @yabutube3046 2 года назад +5

    respect for you Abelo 🙏🙏👌😍

  • @abenu37
    @abenu37 2 года назад

    Abela በጣም ጎበዝ ነህ Videoዎችህም በጣም አሪፍ ናቸው በርታ👏👏👏👏👏

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 Год назад

    Thank you for sharing your adventures travel all over the world and your choices to present unusual things ✨️

  • @abaynehtilahun7490
    @abaynehtilahun7490 2 года назад

    አቤሎ ጥሩ ፕሮግራም ነው ያሳየከን በርታ

  • @wamanuel5741
    @wamanuel5741 2 года назад

    አቤል በርታልን you are amazing person.keep it up👍

  • @jermaine1572
    @jermaine1572 2 года назад

    አቤሎ በጣም ማየት የምፈልገው ቦታ ነው እስከዛ አንተ ስላሳየኸን አመሰግናለሁ

  • @kahsayftsum6952
    @kahsayftsum6952 2 года назад +1

    አስተማሪ ነው።

  • @barakbm5776
    @barakbm5776 Год назад

    አቤል እባክህ ደረቀ ስለተባለው ስለ ኤፍራጥስ ወንዝ እና ስለ አስፈሪው ነገር ስራልን!

  • @ahmedinlapiso3065
    @ahmedinlapiso3065 2 года назад +1

    አቤል ያትም travelበናድርግም በንተ ብዙ uniqueቦታወችን እያየን ነው ቀጥልበት🔎🔍

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 2 года назад

    Thanks Abella 🙏

  • @huluyemediye5868
    @huluyemediye5868 2 года назад +1

    በርታ ምርጣችን ። 👌👌

  • @SimienTech
    @SimienTech 2 года назад +1

    ስለ Area 51 ስራልን አቤላ

  • @gedamawitgirma4531
    @gedamawitgirma4531 2 года назад

    Thanks abela gn koy endezi ayinet neger ateferam?

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 года назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኢትዮ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገር ወገናችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ!! አቢል ብረሀኑ የምታቀርብልን ነገሮች በሙሉ በጣም ሀሪፍ ናቸዉ ይመቻሉ!! ግን ስትራክ አንሳልኝ ብየህ አላየኸዉም ቻናሌ ችግር ላይ ነዉ

  • @tolerakasa6612
    @tolerakasa6612 2 года назад

    I apperciate your effoert

  • @gemetake6125
    @gemetake6125 2 года назад

    Grami nh Abel!

  • @Yejutube4381
    @Yejutube4381 2 года назад +1

    ወላሒ የምትለው ነገር ግን 😂
    እናመሰግናለን አቤሎ🙏

  • @jemalomer8614
    @jemalomer8614 2 года назад

    ይመችህ አቦ

  • @hananhasen1138
    @hananhasen1138 2 года назад

    Ene gn ayit erasu betam efara naber Abel ante yemitaqerbachewun asferi nager say diftete yibelt chemara era ayitim gedalkuegn 😘

  • @propheticembassyinternatio7819
    @propheticembassyinternatio7819 2 года назад +1

    wow amazing video

  • @nahomhussan9761
    @nahomhussan9761 2 года назад

    ታቃለ ፕሮግራምህን ሳላይ ማደር ይከብደኛል በርታልኝ አቤላ

  • @yeabsra4305
    @yeabsra4305 2 года назад

    አቤሎ በርታ

  • @SaraSara-rh7eq
    @SaraSara-rh7eq 2 года назад +2

    የኖህ መርከብ ክፍል ሁለት ቢቀርበልን

  • @digitalhabesha11
    @digitalhabesha11 2 года назад

    Wow that is really awesome abela

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 2 года назад +1

    አቤሎ የመኖር ትርጉሙ ማወቅ ብቻ ነው ማወቅ የሚፈልግ ሰው ስለሆንክ እራስህን አድንቅ

  • @gamerdudestube838
    @gamerdudestube838 2 года назад +1

    gerami new yimechi

  • @lynx_8bf
    @lynx_8bf 2 года назад

    Ur the best👌👌👌

  • @amsalemamo8298
    @amsalemamo8298 2 года назад +1

    አቤል የኔ ልጅ የእንግሊዝዋን ሴትዮ ብታቀርብ

  • @mulutereftv3202
    @mulutereftv3202 2 года назад +1

    ጀግና ነህ መርጥጥጥጥጥጥ !!!!!!

  • @akelilu5117
    @akelilu5117 2 года назад

    ጎበዝ ነሕ

  • @kiduselias1968
    @kiduselias1968 2 года назад +1

    Berta abela ketlbet

  • @ሰውመሆን-ሠ2ወ
    @ሰውመሆን-ሠ2ወ 2 года назад

    አቤል አንተ በጣም ትለይለህ ጅግና በረታ

  • @ashenafibelay5965
    @ashenafibelay5965 2 года назад

    ራስህን ጠብቅ አባቴ

  • @fuyestar1289
    @fuyestar1289 2 года назад +1

    Abela great👍👍👍🤙

  • @BAYU-o8f
    @BAYU-o8f 7 месяцев назад

    keep it up

  • @fenettesema
    @fenettesema 2 года назад

    Min ametaw sele menfes mayet ...yehe kesew lay erasu lefelefo yemilek kefu menfes new..memeher girma wondimu video temelketu

  • @sumayyabhamdashaggerfinfin8652
    @sumayyabhamdashaggerfinfin8652 2 года назад

    Berta arif new

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od 2 года назад +1

    ብቻንንን እደማንኖር እዚህ ኣለምላይ ኣምናለሁ ኣቤሎ

  • @Yojokatube
    @Yojokatube 2 года назад +1

    አቤላ እኔ ምንም ተስፍ ያለኝ አይመስለኝም እኔ መቼ ነው ከሀገር ውጭ የማየው አይሆንም ከማንስ በምኔ እሄዳለሁ ‼️‼️‼️ 0.0000001% [ይመችህ ወንድሜ ማጂላን ብየሀለሁ

  • @abebamesfin8710
    @abebamesfin8710 2 года назад

    እባክህ ስለ area 51ስራልን

  • @makistudio13
    @makistudio13 2 года назад

    Come to grand canyon arizona

  • @werkneshgetanehwerknesh5389
    @werkneshgetanehwerknesh5389 2 года назад

    Abelye enkwan be.selam metak

  • @alamashalamash6685
    @alamashalamash6685 2 года назад

    አቤሎ ኸረ ቻይና የለቀቀችውስ የት ደረሰ

  • @Sami_131g
    @Sami_131g 2 года назад +3

    1000amtate nuriling🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @abela_tutorial
    @abela_tutorial 2 года назад

    Abela mirt sew 🙏🙏🙏 bertaln

  • @Ethiopia_4me
    @Ethiopia_4me 2 года назад +1

    እንዳንተ ነው እማስበው በሰፊው ምህዋር ላይ በቻችንን አይደለንም

  • @wonishetandarge2895
    @wonishetandarge2895 2 года назад

    Super

  • @kokikokiki5945
    @kokikokiki5945 2 года назад

    ለምን፡ሌላሀገር፡፡አልታዩም

  • @rbeq
    @rbeq 2 года назад

    አቤል ካንተ መሥማት የምፈልገው ነገር አለ አቤል ለችግረኞች እረዳ የሚል ነገር መሥማት እፈልጋለሁ

  • @abenezerteka7073
    @abenezerteka7073 2 года назад +3

    abelo አንተ ትለያለክ ምንለው በምክንያት ነው🙏

  • @kingdomRevelations.
    @kingdomRevelations. 2 года назад

    Yimechih abela

  • @sofoniasbelete8766
    @sofoniasbelete8766 2 года назад

    አቤላ እስቲ ቲክቶክ ላይ 2027 አመት ላይ ሆኖ ቲክቶክ ስለየሚሰራውን ሰው የሆነ ነገር በለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @acwaf7302
    @acwaf7302 2 года назад

    አንተ የምትሰራውን ስራ መስራት በጣም ፈልጋለው በርታ 😍

  • @mahederbrook9156
    @mahederbrook9156 2 года назад

    አቤሎ አንድ በግል ስልክ (?) የተቀረፀ የመርሜይድ ተንቀሳቃሽ ምስል አየሁ። ይኼ ነገር ምን ያህል እውነት ነው? በዚህ ዙሪያ አንድ ነገር ስራልን🥰

  • @binishiguteagizew7460
    @binishiguteagizew7460 2 года назад

    1947 UFO crash site Abel mirx sew🤗

  • @melakuEthiopian
    @melakuEthiopian 2 года назад

    የት ሀገር ነው Abel

  • @teda899
    @teda899 2 года назад

    I love you abel🥰😘😍

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 2 года назад

    ወይ ጉድ ታስገርመናለህ

  • @Kidusfn21
    @Kidusfn21 2 года назад +1

    Go to area 51 plzzz

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 года назад +1

    ትመቸኛለህ አንተ ልጅ

  • @nahom1888
    @nahom1888 2 года назад

    Abaleya betam dese yelale

  • @Mindmasters1816
    @Mindmasters1816 2 года назад +1

    abela yimechih enwedihalen

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 2 года назад

    አደንቅሃለሁ ሁል ጊዜ

  • @kidusfekadu5433
    @kidusfekadu5433 2 года назад

    mert nesh abela

  • @ETL_Tube
    @ETL_Tube 2 года назад

    Good

  • @susudejenea5694
    @susudejenea5694 2 года назад +1

    ትለያለክ አቤላ

  • @meseretsemaw
    @meseretsemaw 2 года назад

    Wow❤️❤️❤️

  • @tegegnmulugetamukura9180
    @tegegnmulugetamukura9180 2 года назад

    Yemigerm info nw Berta

  • @zufanmamo5539
    @zufanmamo5539 2 года назад

    ግምት ተሰጥቶታል ማለት ነዉ ጊዜዉን ይጠብቃል ይህን ያህል ሙዚየም አይሰራለትም ነበረ

  • @amanupop
    @amanupop 2 года назад +1

    እ ወላሄ ነው

  • @liorbellay446
    @liorbellay446 2 года назад

    ቦብ ላዛር የተባለው ፊዚስት ናቫዳ ውስጥ ሲሰራ እንደነበርና ስለ ዩኤፍኦ ዎች እንደሚያውቅ ቢናገርም መንግሥት ሲያጣጥለው ቆይቷል ስለእሱ ማጣራት ይቻልህ ይሆን?

  • @yirgatesfaye3936
    @yirgatesfaye3936 2 года назад +1

    Yufo wede mdr yewedekut rkusan menafst nachew !!! Memhir tesfaye abera blachu RUclips lay melsun tagegnalachu !!! Baed amlko yemiyamelku ethiopiawyan hule new yemiyayuwachew !!!

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  2 года назад

      🤔

    • @yirgatesfaye3936
      @yirgatesfaye3936 2 года назад

      @@abelbirhanu1
      Abel ewnetaw ya new
      “ memhir tesfaye yufo “ bleh RUclips wst gba ena adamtew

  • @anondes1099
    @anondes1099 2 года назад

    ለምን መዋሸት ፈለጉ እነዚህን ባለሕር ውስጥ አብረው ሲሰሩ ውለው ያድራሉ።

  • @wubeshif8356
    @wubeshif8356 2 года назад

    Butrf sijemir ufo malet lela ante yemitqabatirew lela UFO new IFO aydelem aba

  • @hananhasen1138
    @hananhasen1138 2 года назад

    Ehen difretkn gn alodedkutm bocha eraskin tebik

  • @massyoph
    @massyoph 2 года назад +2

    በቃ ስራህ ይህ ነው መሆን ያለበት ያኝውን ቻናል ቀይረው

  • @brkti_tube
    @brkti_tube Год назад

    😃😃😃😃😃 ኣቤል ዩፎዋ መጣች ከኅላ

  • @tigistsisay9420
    @tigistsisay9420 2 года назад

    Abela Yemteserachewen seraweche hulu adenkalhu

  • @yetmworkkebede4551
    @yetmworkkebede4551 2 года назад +1

    እኔ የምልክ የኢትዮጵያ መጸሐፍትን ብታጣቅስ በጣም ጥሩ ነበረ ወንድሜ

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  2 года назад

      ለምሳሌ ምን የሚለውን መፅሀፍ?

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 2 года назад

      @@abelbirhanu1 ዜና እስክንድር

  • @abdulsemedabdullah2039
    @abdulsemedabdullah2039 2 года назад +1

    ፓ አቀራረ🥰ብ ። ትለያለህ😎

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 2 года назад

    አይ አቤሎ

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 Год назад

    የስምነን መጠሀፈ ጠይቀም

  • @eliasyosuf2696
    @eliasyosuf2696 2 года назад

    ጥሩ ነው ያቀረብከው። ነገር ግን ዩፎ ወዳለበት ከተማ መሄድና የዩፎ ጥናት መአከል መሄድ አንድ አይመስሉኝም።
    አቤል ካልተላለፍኩኝ ያየኸው ነገር ኢምንት እና አሜሪካ ውሸትዋን የምትነዛበት ሙዝየም ነው።
    ስለዚህ ለማጣቀሻ ያክል ምናልባት ካላየኸው Ancient alliance የሚል ተከታታይ ዶክመንተሪ ጋብዤሀለው። የምታወራው እውነት የሚመስል ነገር እንዴት ፊልሙ ላይ በነጻ (Independet scientists) ተመራማሪዎች እንደተጠና እየው። እውነት ነው ብቻችንን አይደለንም።

  • @wedialem1634
    @wedialem1634 2 года назад

    የሰራሆው ቪዲዮ ኣሪፍ ነው ግን ተመልሰ ስማው ቤያንስ 70% ኢንግሊዘኛ ነው ምታዋራው በኣማርኛ ኣርገው እንጂ ኣመሰግናለው

  • @tesheebiretu2356
    @tesheebiretu2356 2 года назад

    Andegna neh🤜🤛

  • @abdelahahmed7300
    @abdelahahmed7300 Год назад

    የዲስክ ኮፊያ አርገህ ነው!