Dr Desta, I wish I expressed my appreciation to you in Amharic, but my Amharic fonts don’t work yet on my new device. You are one of the very few doctors who understood the modern outlook on diabetes while many are still struggling with the old fashioned method of treatment. Bravo Dr!!👏🏾👏🏾👏🏾 Even for me who is reading a lot on this topic, your lessons in Amharic helped me clearing a lot of questions. Through practicing a low carb diet I’ve managed to reduce my HbA1C from 6.1 to 5.8. Kindly share your knowledge on Hb1AC as I’m a strong believer of it being the cause for many diseases. Where do you practice? It’d be good to know in case your direct consultation is needed while visiting home. With sincere thanks and appreciation for your free service 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍🏾👍🏾👍🏾
ሰላም ዶክተር I watch you from America, it’s amazing just got Diagnosed with fatty liver 🤦♀️ so, you came on time for me, and very helpful thank you so much 🙏🙌🏽
I personally ❤love you❤ with respect Thank you so so much❤ I am from USA. 🇺🇸 Atlanta ❤🎉 GOD BLESS AMERICA 🇺🇸💪🎈🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎉💖💖💖💖💯💯💯🙏 For Ever and Ever Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Dr waan gaarii nu barsiisaa jirta... rakkoon kun namoota baayyee bira rakkoo jiruudha kanaafuu barnoota kana itti fufinsaan barsiisa. Ani alcohol hin dhugu garu sukara shaayii keessatti hedduun fayyadama kanaaf mana haakima dhaqe qibaati tiru miner tahe qabda naan ja'an waan taheef miner fatty kana of irraa dhabmsiisuuf maal na gorsitaa....???
አመሰግናለሁ ዶር ይህ ትምህርት ቀደም ባለጊዜ አግኝቼው አውቄው ቢሆን ኖሮ እንዴት መልካም ይሆንልን ነበር። ዛሬም ቢሆን በተማርነው ከኖርን ብዙ እንቀንሰዋለንና እንጠቀምበት እላለሁ እንደኔየችግሩ ተጎጂዎቾች ለሆናችሁ።
እደሜና ጤና ይስጥልን
ዶክተር የሰጠኸን ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ
ዶክተዬ የሐሞት ከረጢት ማስወጣት የጉበት ስብን ይጨምራል ወይ? ትምህርትህ ትልቅ ጉልበት ነዉ የሆነን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ
አመጣም አላመጣም ጣጣው ብዙ ስለሆነ ሕመም ከተሠማህ ማስወጣት ግድ ነው።
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር
በጣም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን ስለምታዘጋጅልን በጣም እናመሰግናለን።
እኔ የምከታተለው ከሆላንድ ነው።
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም አስተማሪ የሆንክ ዶክተር ነህ ከልብ አመሰግናለሁ።
በጣም ናይስ ት/ት እና ገለጻ እጅግ እናመሰግናለን ቀጥልበት ከአጉል ታጋዮችን ፓለቲከኞች ትበልጣለህ!
ፈጣሪ ዘመነህን ይባርከው!!!
አንት የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጅ ብዬሀለው ፈጣሪ መክሊትህ እንዲበዛ ከፀሎት እንዳትለይ ወንድሜ እግዚያብሄር ካንተጋር ይሁን አሜን።
ዶ/ር ያቀረብከው ገለፃ ለእኔ እጅግ በጣም ጥሩ ግልፅና ፕሮፌሽናል ነው:: ደግሞም ማጠቃለያህን ወድጄዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ::
ከአሜሪካ ሆኜ ነው ዘወትር የምከታተልህ::
ክብረት ይስጥልን ዶክተር
በጣም ጥሩ ምክር ነው ፡ ከምስጋና ጋር
እናመሠግናለን ዶክተርዬ በዚሁ ቀጥልበት
እግዛቤር ጤናህኘን ይስጥህ
አመስግናለሁዶክተር😢😢😢😢😢❤❤❤
Dr Desta, I wish I expressed my appreciation to you in Amharic, but my Amharic fonts don’t work yet on my new device. You are one of the very few doctors who understood the modern outlook on diabetes while many are still struggling with the old fashioned method of treatment. Bravo Dr!!👏🏾👏🏾👏🏾 Even for me who is reading a lot on this topic, your lessons in Amharic helped me clearing a lot of questions. Through practicing a low carb diet I’ve managed to reduce my HbA1C from 6.1 to 5.8. Kindly share your knowledge on Hb1AC as I’m a strong believer of it being the cause for many diseases. Where do you practice? It’d be good to know in case your direct consultation is needed while visiting home. With sincere thanks and appreciation for your free service 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍🏾👍🏾👍🏾
ተባረክ
ሰላም ዶክተር I watch you from America, it’s amazing just got Diagnosed with fatty liver 🤦♀️ so, you came on time for me, and very helpful thank you so much 🙏🙌🏽
Tnx Dr blessed
በጣም አመሰግናለሁ አስተማሪ ነው
ተባረክ ዶር አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
ዶ/ር አመሰግንሀለሁ:: ተባረክ!
በጣም ጥሩ ትምሀርት ነው አመሰግናለሁ ከአዲስአበባ ።
ዘመነህ ይባረክ tankyou
ዘመንህ ይ
በጣም እናመሰግናለን
Thank You D.r
God bless you, bro
Thank you so much Doc .
በጣም የምፈልገው የችግሩ ባለቤት ነኝ
Enamesegnalen❤❤❤❤❤❤❤❤
Important information with a clear and concise explanation.
God bless you 🙏
ከአዳማ
እናመሰግናለን ፡
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ
thankyou DR
Brilliant lecturer
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Thank you, Doctor
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር
በጣም አመሰግናለሁ
Tebarek bebezu Doctor
Thank you Dr
Doc. Bayyee bayyee galatoomi!
Thank you d/r
ዶክተር ሰላምህ ይብዛ እኔ ሁሌም እከታተላለው የምከታተልህ ከሳውዲ ነው አመሰግናለው
from Canada
ዶ/ር አመሠግናለሁ የምፈልገውን ስለጉበት ለ 18:48 ሠጠኸኝ በቂ ግንዛቤ አመሠግናለሁ
❤❤❤❤❤❤
እስክዛሬ ድረስ እንደዚህ አይነት የገባኝ ትምህርት አላገኘሁም ለማንም ስው እንደሚገባው አድርገህ በመግለጽህ አመስግንሀለሁ
Thank you God bless you
ዶክተር ተባረክልን!!
Biwent docter betam amsegnalwe ebakih ande teyak lityek kidem sekware mermera 3adirga sekuwar alibeshe tebyaliwe ena ygubte ena taseyashe tkotetowal tebyalwe men laderg ebakihen mekirkin igseg befasbuk melikte lakilig ebak
God bess you 🙏🏽
Thank you 🙏
From Addis abeba
ማድረግ ያለብኝ በዝርዝርና በፅሁፍ ብታስቀምጥልኝ የተከበርከው ዶክተር
D.rAmsegnalhu
You're so special ❤🎉❤🎉
Thank
ሀይ ዶክተር ስል አንጀት ቁስለት ulcerative colitis ሰፋ ያለ ቪድዮ ብትሰራልን እናመሰግናለን❤️
እናመሰግናለን ከድሬ ደዎ ነው
תודה רבה
ዶ/ር ለሠጠን ት/ት በጠም አናመሰግናለን !! ነገር ግን ጉበቱ ቅበት ይዞ ከአለ አሁን ለነበሩ መጥፍየው ምን ይሁን?
I personally ❤love you❤ with respect Thank you so so much❤ I am from USA. 🇺🇸 Atlanta ❤🎉 GOD BLESS AMERICA 🇺🇸💪🎈🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎉💖💖💖💖💯💯💯🙏 For Ever and Ever Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
From Ethiopia Addis Ababa
🎉❤
USA
አዎ ተብያለሁ ዶክ አሁን ለማስተካከል እየሞከርኩነው
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
What abut injera and beribere
እኒህ የዘረዘርካቸውን ምግቦች ስበላ ቸው ወይም ስጠጣቸው ሰውነቴ ሁሉ ያብጣ ምበልው ነገር ሁሉ ምንም አይመቸኝ አመሰግናለሁ ዶክተ ፍሩት ሁሉ ምንም አይመቸኝም
How about sauna
የሀሞት. ጠጠር ማስወጣቱ ለዚህ ፋቲ ሊቨር ለሚባለው ምክንያት ነው ወይ? እባክህ ዶ/ር መልስልኝ እኔ አለብሽተብዬ ይሄው ሰውነቴን በጣም ቀነስኩኝ ምግብም አልበላም ምናልባት የሀሞት ከረጢት ስለ ወጣ ይሆን እላለሁ
Hi DOCTOR
How about taking coffee with suger will it bring liver problem?
ጤና ይስጥልን ዶክተር ደህናኖት እኔ እከታተላለሁ የ እርስዎ ቪድዮ ስለዚ እርስዎ ጋ መጥቸ መታየት እፈልጋለሁ ሰለዚ ኣድራሻዎትን ይጻፍሉኝ
What about teff? Carb index?
ዶ/ር እኔ ሀፒታተስ ቢ አለብህ ተብያለሁ አሁን ከምትገልፀው የጉበት ቅባት ጋር ግንኙነት አለው
ሙቅ ውሀ ነው ወይስ ቀዝቀዛ ውሀ ነው የሚጠጣው
What's the Cimthom of liver problem?
ዶ/ር እንዴት ነህ። እኔ ሞደሬት ፋቲ ሊቨር አለብህ ከተባልክ ከሃያ አመት በላይ ሆኖኛል። አሁን ከተናገርካቸው ውጭ ማድረግ የሚገባኝ ነገር ካለ ምን ትመክረኛለህ።
How about if I chew chat it's danger to use chat 5 month of ago A Dr told me that I have fatty liver
እኔ የጉበት ቅባት ታይቶብኛል ማር መጠቀም ይከለከል ይሆን?
አው ማር ጥሩ አይደለም። ነገር ግን ለሎች ጣፋጭ ነገሮን በመጠንቀቅ እና መጠኑን በመቀነስ መጠቀም ይቻላል።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dr waan gaarii nu barsiisaa jirta... rakkoon kun namoota baayyee bira rakkoo jiruudha kanaafuu barnoota kana itti fufinsaan barsiisa. Ani alcohol hin dhugu garu sukara shaayii keessatti hedduun fayyadama kanaaf mana haakima dhaqe qibaati tiru miner tahe qabda naan ja'an waan taheef miner fatty kana of irraa dhabmsiisuuf maal na gorsitaa....???
Anni affan oromo guddo hindandauu... kannafu gaffi yomqadde,Amariffa yokin affan engilizzi godhii... 👊
እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ ር ከአንተ ብዙ ተምሪያለሁ
Can you write your questions English or Amaharic, please, the way you write, no one understand it. Thanks
እኔየሆርሞንብዛትአለብኝ ምንላርግ
ድምጽ ስለሚያስተጋባ መልእክቱ በደንብ አይሰማም በቴሌግራም ወይም በዚሁ ቺናል በጽሑፍ ዝርዘር
ቢቀርብ በደንብ ለመረዳት ይቻላል።
ከምስጋና ጋር ።
የሀሞት ጠጠር በቤት ውስጥ ማከም ይቻላል ወይ ዶክተርዪ
🙏🙏🙏❤️🇪🇹
መጠነኛ አነስተኛ ቅባት እንዳለብኝ የተነገረኝ በሀኪም
ዶ/ሪ አንድ ጥያቄ ጠይቄ ነበረ እሱም ስኳረ ሀይ ስል ዬ ወኑድ ቢልት በጠም የቀጥለል
Omega -3 beye kenu new mewsed yalebign
Dear Dr. How can I get you.
ወተት ብንጠቀምስ
እንዴነህ ዶክተር ንዉተን በናትህ ከእህቴ ልጅ ጋር ላስተዎዉቅህ ወይም ፎቶዉን ልላክልህ
Batam batam amassginalahu
የት ሀኪም ቤት ነው የምትሰራው በአካል ብንመጣ
እኔ ሞደሬት የሚባለዉ አለብኝ።
ሱማሊያ ሞቃዲሾ
🙏🏾👍🏾👍🏾✌🏽🕊️🫶🏽