Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አባ😢 ለካ ባንተ መሸነፍ ማሸነፍ ነው አንተን ይዞ መዘግየት ቀድሞ ከመውጣት በላይ ነው የኔ ድል ያለኝ ነገር የምትሰጠኝ የሰጥከኝ አይደለም የኔ ድል እጄን ላንተ አንስቼ ስሸነፍ ነክተከኝ ስለወጥ ብቻ ነው 😢😢❤❤❤❤❤ ያባቴ ብሩክ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ለበረከት ይሁን ከዚህ በላይ ፀጋ እና መገስ ይፍሰስልህ ባንተ ጉልበት ሳይሆን በፀጋው ጉልበት በመንፈሱ ቅባት መቀጠል ይሁንልህ በእየሱስ ስም
Tebarki konijo aw yemiri
Amen tebareki
amen wisdom new yha
ተባረኪ❤❤❤
Lemanew yetsafishew geta youtube aytekememko
ይሄ ዝማሬ እንዴት ልብን ህይወትን እንደሚቀይር እግዚአብሄርን ትኩረት እንድናደርግ ያደርጋል ።
ኢየሱስ❤
ሳይቆረቁረኝ ትከሻው ሳይታክት እጄን ሲይዘኝ ብዙም አልታዘዝኩም ከአመታት አመት ሳልሰማው ኖርኩኝልቤማ ጠጣር ነው ለመርታት እንጂ መሸነፍ መች አውቆከያቦቅ ማዶ ብቻዬን አስቀረኝ ሊያሸንፈኝ ወዶ ብዙ ባክኛለሁ እርካታን ፍለጋ ደሞዜን ቀይረው ሲያስከፍሉኝ ዋጋብቻዬን ስሞግት ሊነጋ ሲያቅላላአንዴ ንካኝና ጎዶሎዬን ሙላ ላንተ ተሸንፌ ሌላውን አሸንፌ በድሌ መዝገብ ላይ ልፃፍህ አድምቄአንዴ ነክተኸኝ ስሜን ከለወጥከውእያነከስኩም ቢሆን ሁሉንም ቀድማለሁ ቀድሜ ደርሳለሁ ..... ያቦቅን ስሻገር ተሸንፌ ነውአንተ ግን ያልከኝ አሸንፈህ ነውአርፍጄ ስሻገር ተሸንፌ ነው አንተ ግን ያልከኝ አንተ ቀድመህ ነው *2አሁን አልዋሽህም ስሜን ነግርሃለው ሰብስቤ ሲበተን ስባክን ኖረያለሁይሻግር ደሞዜም የልፋቴም ዋጋ ብቻዬን ቀርቼ ልሞግት ካንተ ጋርንካው ሹላዳዬን ቀደም ቀደም አልበልአንተን አስቀድሜ ከኋላ ልሻገርእያነከስኩ ብመጣም ፈጥኜ ባልኸድምካንተ ጋር ዘግይቶ ያረፈደ የለም የከሰረ የለምያቦቅን ስሻገር ተሸንፌ ነውአንተ ግን ያልከኝ አሸንፈህ ነውአርፍጄ ስሻገር ተሸንፌ ነው አንተ ግን ያልከኝ አንተ ቀድመህ ነው *2ያልቀደመኝ የለም ያላለፈኝ እኔንበምህረት ደጅ ስጠብቅ ዘመዴንመቀደም ተምሬ መረታት ሰው ከሌለህመጠበቂያው ስፍራው ሆኖኝ መኖርያዬ እድሜዬን ከስሬ ለማላተርፍበትከሰው ተገልዬ ተገናኘን ድንገትልሸከም ችላለሁ የተሸከመኝን አንዴ ንካኝና ስሜን ለውጥልኝ ስፍራ ለውጥልኝ ሰው የለኝም ስልህ ተቀድሜ ነውአንተ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው ምሬቴን ስነግርህ ተሸንፌ ነውአባ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው
Aaaaaaaaa
ይሄ መዝሙር ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ በእቤት እና መንገድ ስልኬ ላይ እሰማዋለሁ ከቢሮ ስወጣ እንኳን ቪፒኤን ከፍቼ መዝሙሩ ለሊቱን እንዲዘምር ሉፕ አድርጌ ነው ምወጣው ብትችሉ ቪፒኤን ከፍታቹ ብትሰሙ ለዘማሪው ይጠቅመዋል። እኔ ግን ሁሌ ጠዋት ስነሳ ይሄን መዝሙር ስንት ሰው ሰምቶት ይሆን እያልኩ ቪው ቁጥር አያለሁደግሞ እንዴት ተረድተው ይሆን እያልኩ ሁሌ ኮሜንት አነባለሁ ግን በየቀኑ ብዙ ሰውጋ እየደረሰ ነው ጌታ ይባረክ።ቤኪ ለምትዘምራቸው ጥልቅ መዝሙሮች አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ያጀበችህ በሻንም ጌታ ይባርካት 4:40 4:44
እሄን መዝሙር ከሰማሁ ሌልት ጀምሮ የስጨነቄኝ ሁሉ ለቆኝ ሆዶል ሰምቼው አልጠግብም ስራ ጨርሼ እከምማለስ ይናፊቄኛል ቤክ ጌታ እዬሱስ ይበርክህ❤❤❤❤❤
❤❤
😢😢😢😢😢 Hallelujah እኔ ላለሁበት ሁኔታ የተዘመረ መዝሙር የጊዜው መልአክቴ ነው ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ተባረክልኝ በረከታችን በረከት ለማ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ፀጋ ይብዛልህ አሁንም የዘማረ ዝናብ ጎርፍ ያግኚህ ያረስርስህ
ይሄ ዝማሬ በDevotion songs ተለቆ ከሰማሁት ጊዜ ጀምሮ ውስጤን እንዳረካው ቀረ🥹😭ህይወቴን ነው የዘመርከው ወንድሜ😭የረፈደብኝ እና ኋላ የቀረው እግዚአብሔር በእኔ ሊሰራው ካየልኝ እጅግ የዘገየው እንደሆንኩ ሲሰማኝ ሳነባ ብዙ ሌሊቶች አልፈዋል ሰው እንደሌለው ተሰምቶኝም ያውቃል።😭🥹ለካ ማርፈድም ከጌታ እግር ስር ሲሆን መቅደም ነው።ለካ መሸነፍ ለጌታ ነገር ሲሆን ማሸነፍ ነው😭🙌🏽የተቀደምኩ የመሰለኝ እኔ ጥርሴን ነክሼ እጁን ይዤ ያለቀስኩበት ያ ለካ መቅደም የጀመርኩበት ቦታ ነው።ከመሸም ከእርሱ ጋር ይምሽብን ስማችን ሳይለወጥ ሳይነካን ሕዝብ ሳያደርገን አይነጋብንም😭😭❤️🙌🏽
አሜን! ልክ ነህ ወንድሜ።
Tebarek
yeeeeessssss tariku yegarachinewwberiyee may God Bless You More With Additional Spritual Song Uffffffc
በእውነት እኔ መዝሙር አዳመጥኩ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ ለውስጤ ተናገረኝ ነው ያልኩት ተባረክ
የፀሎቴ መልስ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ገባኝ ። በዚህ ሰሞን ከእግዚአብሔር ክርክር ነበረኝ የእዉነት ነው የምላችዉ ሁሌ ማሸነፍ ለምጄ መሸነፍ ከበደኝ ለካ በመሸነፍም ማሸነፍ አለ ጌታ ሆይ ለፍቃድህ መሸነፍ ይሁንልኝ!ብዙ ባክኛለሁ እርካታን ፍለጋደሞዜን ቀይረዉ ሲያስከፍሉኝ ዋጋ ብቻዬን ስሞግት ሊነጋ ሲያቀላላአንዴ ንካኝና ጎዶሌዬን ሙላ ላንተ ተሸንፌ ሌላውን አሸንፌበድሌ መዝገብ ላይ ልጻፍህ አድሜቄአንዴ ነክተከኝ ስሜን ከለወጥከዉ እያነከስኩም ቢሆን ሁሉንም ቀድማለሁ ቀድሜ ደርሳለሁ ያቦቅን ስሻገር ተሸንፌ ነው/2 አንተ ግን ያልከኝ አሸንፈህ ነው አርፍጄ ስሻገር ተሸንፌ ነው አንተ ግን ያልከኝ አንተ ቀድመህ ነው
Me too😢😢
Me too
me too❤
ይሄንንን መዝሙር በሰማ ቁጥር አልቅሼም አይወጣልኝም ምን ያህል እግዚአብሔር ቢረዳህ ነው ግን ብቻ ተባረክልን። ያከበርከው ያክብርህ ። ክብሩን ይውሰድ
በእውነት የዝማሬው ባለቤት እግዚአብሔር ይክበር ይህ ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ ስጦታ እንጂ ከስጋ እና ደም የሚወጣ አይደለም በጣም ነው ልብን የሚነካው እግዚአብሔር ፀጋ ይጨምርልህ!!❤❤❤
ከዚህ ዝማሬ ከፍታ መቼም ቢሆን እንዳትወርድ መንፈስ ቅዱስ ይርዳህ ወነድሜ ተባረክ እየሠማሁ ከመፀለይ ውጭ መሆን አልቻልኩም ይህነነ ዝማሬ የሠጠህ እ/ር ይባረክ
የኔ ጌታ አንተ ከፊታችን ቀድመህ የወጋን ያቆሰለን ጦር የለም በብዙ ፍርሃትና መሸነፍ የተጓዝናቸው መንገዶቻችን አንተ ከፊታችን ቀድመህ ተዋግተህ አሸንፈናቸዋልና፡፡ ከዃላ ያስቀረኽን ደብቀኽን እንጂ እስረፍደኽን አይደለም፡፡ተባረክ Bekiye
እግዚአብሔር ከያዕቆብ ውስጥ እስራኤልን ለማውጣት የሰራው እንዲህ ነው♦...እግዚአብሔር እኛንም ከነአሁኑ ማንነታችን ወስዶ መሆን እንደሚገባን አድርጎ የሚሰራን እንዲህ ነው።ቤኪዬ ተባረክልን♦💚🙏
በኢየሱስ መሸነፍ ማሸነፍ ነው ለካ
✨ስብከት በዜማ " በዚያች ሌሊትም ተነሣ፥ ሁለቱን ሚስቶቹንና ሁለቱን ባሪያዎቹን አሥራ አንዱንም ልጆቹን ወስዶ የያቦቅን ወንዝ ተሻገረ።"(ኦሪት ዘፍጥረት 32:22) ✨🙌bless you 🙌🙏
ሠው የለኝም ስልህ ተቀድሜ ነው አንተ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነውምሬቴን ስነግርህ ተሸንፌ ነው አባ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኢየሱስ ይመጣል
ገንዘቡ ለሚሆነው ትውልድ የእውነት በረከት አድረጎ የባረከህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏የልኡሉ ቅሬታ❤ ነህና አይወሰድብህ!
ይሔ ዝማሬ ካምላኬ ለኔ የመጣ መልስ😲😥😥😥😥እኔ አልቻልኩም😭😭😭😭...ቃል አሳጣኝ ጌታ😭...ዘመንህ ይለምልም🙏🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ላንተ እሽ ብሎ በፍቀዱ የሚሸነፍ ልብ ስጠኝ
Sew yelegnm silh tekedme new ante gn mitlegn ene eskimeta new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Beki getan betam new mwedh zemenh yibarek ke arbaminch university
ያቦቆቼን አስወደድከኝ!ለፀጋው ክብር ይሁን!
ባንተ ውስጥ ስላለው ፀጋ ጌታ ይባረክድንበርህ ይስፋ
ዘመንህ ይባርክ ከጌታ ጋር ማርፈድ : መቆየት ..... የእውነት መቅደም ነው!! የዓለም መመዘኛ እኛን ምንም ቢለን ከርሱ ጋር መቆየት ለኛ መቅደም ነውና :: በመቆየት መቅደም ይሁንልን!የመቆየት ህይወት ይብዛላህ ተባረክ❤❤
እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን ስጦት አድርጎ የሰጠን በረከታችን ነህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ድምፅ ያድርግህ❤❤
ኤረ ይሄ መዝሙር ብቻ አይደለም ከመዝሙርም በላይ ነው ❤❤❤
ለአብርሃም ቤተሰብ ያለህ ፍቅር ይገርመኛል ❤በፀጋ እንደ ጨው ምጣፍጥ መዝሙር ነዉ 😢you're bless ❤❤❤
ሰው የለኝም ስልህ ተቀድሜ ነው አንተ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው. ምሬቴን ስነግርህ ተሸንፌ ነው አባ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው . እየሱስ
እንዲህ አይነት ዝማሬ ከጠበቀ ህብረትና ጥሞና እንጂ እንዲያው ሊዘመሩ እንደማይቹሉ ተረድተናል። በህልውናው ቀርቦ፡ መልዕክትን በመነካት መቀበል የቻለ፡ ሌላውን ነክቶ መስጠት ይችላልና። በህልውናው ውስጥ መነካትን እንዲያበዛልህ እጸልያለሁ፤ እኛም ከመነካትህ እየተቋደስን መሆኑ እርግጥ ነው። እንዲህ የተወደደ መዝሙር ማድመጥ የጌታችንን ፍቅር በልባችን ውስጥ በብርቱ ያንቀለቅለዋል። እየዘመርን ጸለይን፤ እየጸለይንም ዘመርን! ብሩክ ነህ 🙏🥰
አቦ ምን አይነት ልጂ አስነሳልን ጌታ በዘመናት ውስጥ ቅሪቶች አሉት ይህ ነው እንዴት እንደወደድኩህ አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ከመንፈሱ ጠል የፀጋው ብርታት ይገለጥብህ ተባረክ
ከሌሊት እስከ ንጋት ብቻዬን የቀረሁበት ስፍራዬን በስሙ ጲንኤል ብዬ የጠራሁበት ስሜን በስሙ እስራኤል ብሎ የቀየረበት....ከያቦቅ ወንዝ ባሻገር🙏ወንድሜ ለምልምልኝ
ዘመን ይባረክ በእግዚአብሄር መንፈስ የታጀ ቅኔ ነው የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ምንአይነት ዝማሬ ነው ተደምሜአለሁ አይ እ/ር ህዝቡን ለማፅናናት የማይሠጠን ዝማሬ የለም ሰሙ ይባረክ ወንድሜ ተባረክ እያለቀስኩ ነው የሠማሁት ተፅናናሁበት
😢የምር ይህ መዝሙር ለኔ ነው ።ከሰማሁት ገና 2ተኛ ቀኔ ነው ።ወደ 8 ጊዜ ያለማቋረጥ ሰማሁት ግን አልቻልኩም በቃ 😢😢😢 ።አንተን የወለደ ማህፀን ብሩክ ነው ።ፀጋው ይብዛልህ ኡኡኡፍፍፍ
አርፍጄ ስሻገር ተሸንፌ ነው አንተ ግን አንተ ቀድመህ ነው😂😂በጣም ነው የገረመኝ ጌታን🙌 ምን አይነት መንፈሳዊ በሳል ነህ😢😢😢🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢😢😢😢😢አዎ እሱ እስኪመጣ ነው❤❤❤❤
አስተውሎ ህዝብ ጋር የጌታን ሙላት ማድረስ ራሱ አንድ ራሱን የቻለ ፀጋ ነው እግዚኣብሔር ለትውልድ ክርስቶስን ገላጭ ትሁት አድርጎ የሾመህን ጌታን አክብረው ገና ብዙ ድል አለ ስትሻገር ሽንፈትን በማሸነፍ በሚለው ሂሳብ!
የመንፈሳዊ ነገራችን ሁሉ መመዘኛ ከሆነው ቅዱስ ቃሉ የወጣውን ይህንን መዝሙር በአንተ የገለጠው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ቤኪ የተወደድክ ነህ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን የምስጋና ያድርገው 🤲🤲🤲
ኢየሱስ በህይወቴ ዉስጥ ያለህ ቆንጆዉ ነገሬ አመሰግንሃለሁ እወድሃለሁ 😢❤❤
ያቺ ያቦቅ መንደር ከሰውም ከእግዚአብሔርም ተሸንፎ ያሸነፈበት ሚገርመኝ ቃል ነው ሁሌ ሳነበው😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ይባርክህ በሪ😊
ራሴን በመስታወት የማየት ያህል ሂወቴን አየሁ😢 ምን ይባላል ሰጪው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ እንጅ 🙏 አንተም ጸጋዉ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነብስ እንድት እንደበረከችህ በመዝሙሮች ሪስሪስ ብላ ✝️🛐🔥🔥 ቃል ዬለኝም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ በእየሱስም ከዚህ በምባልጥ በረከት ተበርክ እንደ ስም ነህ መዝሙሮች መንፍስ ቅዱስ አለበቹው ልብን እየረስሪሱ አጥንትን የምነኩ ናቸው ❤❤❤✝️🙏🙏
ቤኪ ምን አይነት መንፈስ ነው ያለብህ በስስት ነው መዝሙሮችህን የምሰማው አሁንም ፀጋ ይጨመርልህ ❤❤❤❤
አንዳንዴ ነብስ ስትባረክ ቃል ያጥራል የትኛውም ቃል አይገልፅላትም ነብሴ እጅግ ተባርካለች በአንተ አልፎ የባረከን ልኡል አምላክ ይባረክ በቃ አንተም በብዙ እጥፍ ተባረክ ሌላ ልል የምችለው የለም❤❤❤❤
😭😭😭😭 በቃ ዝማሬውን እየሰማሁትእንባዬ አይቆምምም 😭 ጌታ ሆይ ስሜን ቀይርልኝ 🙏 ካንተ ጋር ዘግይቼ ማንም አይቀድመኝም 🙏
Amen. amen. Yena geta. Temesga. Temesn. Temsgan. Anteni bolo fit inj woe alyelmi. Kibri lasimi yihuni. Zamre berket geta segawun yabzlih
ሰዉ የለኝም ስልህ ተቀድሜ ነዉ አንተ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነዉ 😭😭😭😭😭
ታግሶ ለቁም ነገር የሚያበቃውን አምላኬን አባቴን እንድወደው ልቤን አጸናው....ቤክዬ ተከናወን።
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤አሜን ጌታ ሆይ ና
በቅዱስ ቃሉ በጥበብ የተሞላ መልዕክት ነው። ወደ መስቀሉ ጌታ ወደ ኢየሱስ የሚያቀርብ ልዩ ጥልቅ መዝሙር ✝️💯 ብሩክ ዘማሪ ነህ በጣም
የጭኔ ሹሉዳ ለኔ የመሰለኝ የተነካው ድንገት በመረጋጋት ውስጥ በቀስታ እርምጃ ሊቀይር ነው ህይወት ጌታ ዘመንህን ሁሉ የእውነተኛ በረከት ያድርግልህ ቤኪዬ ያዕቆብ የሁለት ክፍል ሰራዊት ነበር እጅግ ባለጠጋ ነገር ግን እውነተኛውን በረከት የሙጥኝ ብሎ ካልባረከኝ አልለቅህም ብሎ እንደተባረከ የሙጥኝ ያልከው ጌታህ ነክቶ ያስቀርህ ተባርከሀል እንወድሀለን።
አንተን ባየ አይኔ በሚለው መዝሙር ተገርመን ሳናበቃ .ምን.. አይነት መዝሙር ነው በእውነት ጌታ በጣም እየባረከኝ ነው በዚህ መዝሙር ተባረክ ቤኪ ይሄ መገለጥ ይብዛልህ
ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስካሁን ድረስ መስማት ማቆም አልቻልኩም ❤❤❤❤❤ከርሱ ጋር ዘግይቶ ያረፈደ የለም………….ደግሞ ለእርሱ መሸነፍ ሌላዉን የማሸነፍ ጅማሬ ነው ። ደስሲል 😊 😊😊😊ተባረክልን ቤኪ 👏👏👏👏👏👏👏
Beki bless you...😢😢
Barye እግዚአብሔር አምላክ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም በብዙ ፀጋ ይባርክ የብዛልህ ❤❤🙏🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢😢 Hallelujah እኔ ላለሁበት ሁኔታ የተዘመረ መዝሙር የጊዜው መልአክቴ ነው ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ተባረክልኝ በረከታችን በረከት ለማ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ፀጋ ይብዛልህ አሁንም የዘማረ ዝናብ ጎርፍ ያግኚህ ያረስርስህ
“በዚያች ሌሊትም ተነሣ፥ ሁለቱን ሚስቶቹንና ሁለቱን ባሪያዎቹን አሥራ አንዱንም ልጆቹን ወስዶ የያቦቅን ወንዝ ተሻገረ።” ዘፍጥረት 32፥22በኪዬ መዝሙርህን አስክትለቅ ድረስ RUclips ላይ ሌሎቹን አየሰማሁ አየተበኩህ ነበር ተባርኬበታለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ድራሺህ ይባረክ🥰🥰
ቤርዬ ይሄ ቅባት አይቀንስ አይወሰድ ይጨመርብህ በክፉ ዘመን ያሻግርህ ያስመልጥህ አንተ የትውልድ ዕንቁ ነህ ጌታ በምሰራበት ዘመን ገንዘቡ ያደረገህ አምላክ ዘመንህን ድባርከው ተባረክ ቀጥል ኢየሱሴ ይቅደምህ ኡኡፍፍ ቃላት አጠረኝ
ኧረ ሰዎች ይሄ ምን አይነት መዝሙር ነው እኔ ማድመጥም አለማድመጥም አልቻልኩም ማልቀስ ብቻ እንዲያው ጌታ በዘመን ሁሉ ሰው አለው ዘማሪው ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ የሁሉ ባለቤት ጌታ ይመስገን
ንካው ሹሉዳዬን ቀደም ቀደም አልበል!!!!!
Be yesusi sim tebarki zemen yibariki yemiri Lelaka.kesuga metagel metadel NW😭😭😭 eshi abate ❤❤❤🤲🤲🤲📖
ቤኪዬ የእውነት እግዚአብሔር በረከት አድርጐ ለቤተክርስቲያን ሰጥቶሀል።
አይ ቤኪ ምን ዓይነት መዝሙር ነው ጌታ የሰጠህ.. ክብር ሁሉ ለጸጋው ባለቤት ይሁን 🙏🙏❤️❤️ ካንተ ጋር ዘግይቶ ያረፈደ የለም የከሰረ የለም ..የተባረክ ነህ 🙏🙏❤️❤️
tebarek maganu elto batidhohe
ምን ይባላል ንጉሣችን ይባረክ ❤❤
ጌታ እግዚአብሔር የሰማውን ፣ የገመገመውን ፣ያሸተተውን ደግሞም የሰጠውን መስማት ምነኛ ደስ ያሰኛል !! እየታዘዝከው እድሜህ ይለቅ ቤኪዬ ..
ስብከት በዜማ ሲደመጥ ደስ ይላል። በርታ🙏
እውነት ታደላለህ የኔ አምላክ የቀደሙኝ ሁሉ ቆመዋል አንተ አሸንፈህልኛል
ምን እንደምል አላዉቅም ከተባረክ ዉጪ ዘፍ 32 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ ለዚህ መዝሙር ረዳህ ያገዘ አምላክ ይባረክ የዉስጤን መግለጽ አልቻልኩም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 13 ትራኮችም
እግዚአብሔር ቅሬታዎች አሉት!እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ!
I can't get enough of it 😢😢😢 may God bless you exceedingly and abundantly dear brother 🙏 ❤️
መስማት ማቆም አልቻልኩም!!! አንተ ብላቴና ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት!!!
ሁሁሁሁሁሁ አባ በየሱስ ስም ምን አይነት ዝማሬ ነዉ መስማት ማቆም አልቻልኩም ጌታ በመንፈሱ ያትረፍርፍክ ብዛልን ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ❤❤❤❤ ቃል የለኝም
ምን አይነት መብሰል ነው ተባረክ ወንድሜ ጌታ ክብሩን ይወሰድ ሌላ ቤት ለክርክር ከምትቀመጡ እዚህ ቤት እውነት ይሸታል እባካችሁ ስሙት ጌታን ❤❤❤
ስደትን የውጣውት ተሽንፍ ነው አንት ግን አግኝተህኝ የልክኝ አሽንፍሽ ነው። አበቲ 😢😢 ያባቅን ስሽገር ተሽንፍ ነው አንት ግን የልከኝ አሽንፍሽ ነው። አንዴ ንከኝነ እና ጉዱሎዬን ሞለው ረሀቤ አንት ነህነ ብዙ የከበትኩት ሀብት ብኖርኝም ነብስን ግን አየረክውምእነ በረከቲ እየሱስ በረስ ደግመህ ደግ መህ በረከን አሜንን ውንድሜ እወድሀለሁ ዘመንህ ሁሉ የተበረከ ይሁንልህ❤❤🔥🔥🙏
Beyesusem men ayent menfes nwe almenkat alchalkume zemen berke yebelelegne
ጌታኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹሁ ተባረኩልኝ።
ላንተ ተሸንፌ ሌላዉን አሸንፌበድሌ መዝገብ ላይ ልጻፍህ አድምቄአንዴ ነክተኻኝ ስሜን ከለወጥከዉእያነከስኩም ብሆን ሁሉንም ቀድማለሁቀድሜ ደርሳለሁ 😭 ያቦቅን ስሻገር ተሸንፌ ነዉ አንተ ግን ያልከኝ አሸንፈሽ ነዉ 😭ቤካዬ የኛ በረከት ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዘርህ ይባረክ አምላኬ እግዚአብሔር እንደባለጠግነቱ መጠን የምያስፈልግህን ሁሉ ይሙላብህ ከፊት መሪ ከኋለ ደጀን ሆኖ ይጨብቅህ 🙏🙏🙏
ዘፍ 32 በጣም ይገርማል ያዕቆብ ልጅ ሆኖ የጠየቀውን በረከት ከዚህ ሁሉ ዘመን በኋላ ካልባረከኝ አለቅህም አለ ዘመኑን በሙሉ የፈለገውን በረከት አገኘ ተባረክ ወንድሜ ዝማሬውን ሠምቼ ማቆም አልቻልኩምሌላም ጠል ይውረድልህ
ያብዛልን እንደ አንተ ያሉትን የሰማይ አምላክ ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔር ፀጋ እስከ መጨረሻው ይስራብህ 🙌❤️🙏
ኢየሱስ ዬዬዬዬዬዬዬ😭😇😇
You are blessed
ቤኪዬ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ,ትህትናህ ,ጨዋነትህ እንዴት ደስ እንደሚል ለዚ ዘመን ወጣት ዘማሪዎች ምሳሌ ነህ😍ስወድህ ያባቴ ልጅ
God bless you brother.
እያለቀስኩ ነዉ የሰማዉት...ብቻ ምን ልበል, ተባረክልኝ,ዘመንህ ይለምልም!!!
ይኼን መዝሙር ያ'ኔ በማለዳ ስትዘምረው ጀምሮ ሁሌ ስሰማው 😭 ጌታ ይባርክህ በረከት 🙌❤
በጌታ ምን አይነት መንፈስ ነው ያለበት የእውነት ጌታ ተናግሮኛል ተባረክ ቤኪዬ❤
ኡፍፍፍፍ ጌታን ምን ልበለውኢየሱስ በውስጡ ይሸሽግክ ❤
የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋዉን ያብዛልህ
ላንተ ተሸንፌ ሌላውን አሸንፌ በድሌ መዝገብ ላይ ልፃፍህ አድምቄ❤❤ bless u beki 😢❤
ሰው የለኝም ስልህ ተቀድሜ ነው አንተ ግን የምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው😢😢😢
ይሄ መዝሙር ጌታ የነገራችው ስጠቡቁ ለተቀደማችው ማበርቻ ይሁናችው እሱ እስኪመጣ ነው ቀና ትላላችው 🙏🙏🙏🙏
ቤክዬ መዝሙሮችህን ስሰማ ፀልይ ፀልይ ይለኛል።ተባረክልኝ።
የምገርም ፀጋ አለብህ ብዝት በል በረከትህ ይሰፋ❤❤❤❤
እንዴት ያለ መንፈስ ነው ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ስሰማ ስሰማ አልጠግብ አልኩ በቃ እኔ ስነካ እባዬ አያቆምም ብሩኩ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ❤❤
ካንተጋ ዘግይቶ ያረፈደ የለም❤❤❤
እግዝአብሔር አሁንም ትዉልድ አለው። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!!❤❤❤
Tebark bebuzu🥰🥰🥰🥰🥰
Amen 🙌🙌
በጣም ብዙ ወዳጆቼ ቀድመውኝ ሲሄዱ እኔ ወደ ኋላ የቀረው መስሎኝ ነበር ለካ . . . 😭😭😭''. . ከአንተ ጋር ቆይቶ ያረፈደ የለም. . 😭😭😭
ከያቦቅ ብቻዬን አስቀረኝ ሊያሸንፈኝ ወዶ ተባረክ አንተ ብሩክ ስላንተ ጌታ ይመሥገን
አቤት ጌታ አያልቅበት። ዛሬ ደግሞ በዚህ ዝማሬ ባረከን የሚገርም ዝማሬና አዘማመር። ከሚገርም ሙዚቃ ቅንብር። በእውነት ሰምቼ ማቆም አልቻልኩም። ክብር ለጌታ ይሁን። ቤኪዬ ጌታ ገና ባንተ ብዙ ይባርከናል በርታ ወንድሜ። አንድ ቀን እንገናኛለን ተስፋ አደርጋለሁ።
ላንተ ተሸንፌ ሌላውን አሸንፌበድሌ መዘገብ ላይ ልፃፍህ አድምቄአንዴ ነክተህኝ ሰሜን ከለወጥከውእያነከሰኩኝ ቢሆን ሁሉንም ቀድማለሁሀሌ ሉያ እንዴት መንፈሰን የሚያድሰ አጥንትን የሚጠግን መንፍሰን የሚያረካ ዝማሬ ነው ተባረክ ቢኬ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ❤
Yigemal ko geta yibarkh
ጌታ ብቻ ይክበርበት ። ምንጪህ ረኃሆቦት ይሁን።
Tebarekilgni betam tebarekibetalew bemulu album 😭🔥🔥😭
አባ😢 ለካ ባንተ መሸነፍ ማሸነፍ ነው አንተን ይዞ መዘግየት ቀድሞ ከመውጣት በላይ ነው የኔ ድል ያለኝ ነገር የምትሰጠኝ የሰጥከኝ አይደለም የኔ ድል እጄን ላንተ አንስቼ ስሸነፍ ነክተከኝ ስለወጥ ብቻ ነው 😢😢❤❤❤❤❤ ያባቴ ብሩክ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ለበረከት ይሁን ከዚህ በላይ ፀጋ እና መገስ ይፍሰስልህ ባንተ ጉልበት ሳይሆን በፀጋው ጉልበት በመንፈሱ ቅባት መቀጠል ይሁንልህ በእየሱስ ስም
Tebarki konijo aw yemiri
Amen tebareki
amen wisdom new yha
ተባረኪ❤❤❤
Lemanew yetsafishew geta youtube aytekememko
ይሄ ዝማሬ እንዴት ልብን ህይወትን እንደሚቀይር እግዚአብሄርን ትኩረት እንድናደርግ ያደርጋል ።
ኢየሱስ❤
ሳይቆረቁረኝ ትከሻው ሳይታክት እጄን ሲይዘኝ
ብዙም አልታዘዝኩም ከአመታት አመት ሳልሰማው ኖርኩኝ
ልቤማ ጠጣር ነው ለመርታት እንጂ መሸነፍ መች አውቆ
ከያቦቅ ማዶ ብቻዬን አስቀረኝ ሊያሸንፈኝ ወዶ
ብዙ ባክኛለሁ እርካታን ፍለጋ
ደሞዜን ቀይረው ሲያስከፍሉኝ ዋጋ
ብቻዬን ስሞግት ሊነጋ ሲያቅላላ
አንዴ ንካኝና ጎዶሎዬን ሙላ
ላንተ ተሸንፌ ሌላውን አሸንፌ
በድሌ መዝገብ ላይ ልፃፍህ አድምቄ
አንዴ ነክተኸኝ ስሜን ከለወጥከው
እያነከስኩም ቢሆን ሁሉንም ቀድማለሁ
ቀድሜ ደርሳለሁ .....
ያቦቅን ስሻገር ተሸንፌ ነው
አንተ ግን ያልከኝ አሸንፈህ ነው
አርፍጄ ስሻገር ተሸንፌ ነው
አንተ ግን ያልከኝ አንተ ቀድመህ ነው *2
አሁን አልዋሽህም ስሜን ነግርሃለው
ሰብስቤ ሲበተን ስባክን ኖረያለሁ
ይሻግር ደሞዜም የልፋቴም ዋጋ
ብቻዬን ቀርቼ ልሞግት ካንተ ጋር
ንካው ሹላዳዬን ቀደም ቀደም አልበል
አንተን አስቀድሜ ከኋላ ልሻገር
እያነከስኩ ብመጣም ፈጥኜ ባልኸድም
ካንተ ጋር ዘግይቶ ያረፈደ የለም
የከሰረ የለም
ያቦቅን ስሻገር ተሸንፌ ነው
አንተ ግን ያልከኝ አሸንፈህ ነው
አርፍጄ ስሻገር ተሸንፌ ነው
አንተ ግን ያልከኝ አንተ ቀድመህ ነው *2
ያልቀደመኝ የለም ያላለፈኝ እኔን
በምህረት ደጅ ስጠብቅ ዘመዴን
መቀደም ተምሬ መረታት ሰው ከሌለህ
መጠበቂያው ስፍራው ሆኖኝ መኖርያዬ
እድሜዬን ከስሬ ለማላተርፍበት
ከሰው ተገልዬ ተገናኘን ድንገት
ልሸከም ችላለሁ የተሸከመኝን
አንዴ ንካኝና ስሜን ለውጥልኝ
ስፍራ ለውጥልኝ
ሰው የለኝም ስልህ ተቀድሜ ነው
አንተ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው
ምሬቴን ስነግርህ ተሸንፌ ነው
አባ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው
Aaaaaaaaa
ይሄ መዝሙር ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ በእቤት እና መንገድ ስልኬ ላይ እሰማዋለሁ ከቢሮ ስወጣ እንኳን ቪፒኤን ከፍቼ መዝሙሩ ለሊቱን እንዲዘምር ሉፕ አድርጌ ነው ምወጣው ብትችሉ ቪፒኤን ከፍታቹ ብትሰሙ ለዘማሪው ይጠቅመዋል። እኔ ግን ሁሌ ጠዋት ስነሳ ይሄን መዝሙር ስንት ሰው ሰምቶት ይሆን እያልኩ ቪው ቁጥር አያለሁ
ደግሞ እንዴት ተረድተው ይሆን እያልኩ ሁሌ ኮሜንት አነባለሁ ግን በየቀኑ ብዙ ሰውጋ እየደረሰ ነው ጌታ ይባረክ።
ቤኪ ለምትዘምራቸው ጥልቅ መዝሙሮች አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ያጀበችህ በሻንም ጌታ ይባርካት 4:40 4:44
እሄን መዝሙር ከሰማሁ ሌልት ጀምሮ የስጨነቄኝ ሁሉ ለቆኝ ሆዶል ሰምቼው አልጠግብም ስራ ጨርሼ እከምማለስ ይናፊቄኛል ቤክ ጌታ እዬሱስ ይበርክህ❤❤❤❤❤
❤❤
😢😢😢😢😢 Hallelujah እኔ ላለሁበት ሁኔታ የተዘመረ መዝሙር የጊዜው መልአክቴ ነው ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ተባረክልኝ በረከታችን በረከት ለማ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ፀጋ ይብዛልህ አሁንም የዘማረ ዝናብ ጎርፍ ያግኚህ ያረስርስህ
ይሄ ዝማሬ በDevotion songs ተለቆ ከሰማሁት ጊዜ ጀምሮ ውስጤን እንዳረካው ቀረ🥹😭ህይወቴን ነው የዘመርከው ወንድሜ😭የረፈደብኝ እና ኋላ የቀረው እግዚአብሔር በእኔ ሊሰራው ካየልኝ እጅግ የዘገየው እንደሆንኩ ሲሰማኝ ሳነባ ብዙ ሌሊቶች አልፈዋል ሰው እንደሌለው ተሰምቶኝም ያውቃል።😭🥹ለካ ማርፈድም ከጌታ እግር ስር ሲሆን መቅደም ነው።ለካ መሸነፍ ለጌታ ነገር ሲሆን ማሸነፍ ነው😭🙌🏽የተቀደምኩ የመሰለኝ እኔ ጥርሴን ነክሼ እጁን ይዤ ያለቀስኩበት ያ ለካ መቅደም የጀመርኩበት ቦታ ነው።ከመሸም ከእርሱ ጋር ይምሽብን ስማችን ሳይለወጥ ሳይነካን ሕዝብ ሳያደርገን አይነጋብንም😭😭❤️🙌🏽
አሜን! ልክ ነህ ወንድሜ።
Tebarek
yeeeeessssss tariku yegarachineww
beriyee may God Bless You More With Additional Spritual Song Uffffffc
በእውነት እኔ መዝሙር አዳመጥኩ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ ለውስጤ ተናገረኝ ነው ያልኩት
ተባረክ
የፀሎቴ መልስ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ገባኝ ። በዚህ ሰሞን ከእግዚአብሔር ክርክር ነበረኝ የእዉነት ነው የምላችዉ ሁሌ ማሸነፍ ለምጄ መሸነፍ ከበደኝ ለካ በመሸነፍም ማሸነፍ አለ ጌታ ሆይ ለፍቃድህ መሸነፍ ይሁንልኝ!
ብዙ ባክኛለሁ እርካታን ፍለጋ
ደሞዜን ቀይረዉ ሲያስከፍሉኝ ዋጋ
ብቻዬን ስሞግት ሊነጋ ሲያቀላላ
አንዴ ንካኝና ጎዶሌዬን ሙላ
ላንተ ተሸንፌ ሌላውን አሸንፌ
በድሌ መዝገብ ላይ ልጻፍህ አድሜቄ
አንዴ ነክተከኝ ስሜን ከለወጥከዉ
እያነከስኩም ቢሆን ሁሉንም ቀድማለሁ
ቀድሜ ደርሳለሁ
ያቦቅን ስሻገር ተሸንፌ ነው/2
አንተ ግን ያልከኝ አሸንፈህ ነው
አርፍጄ ስሻገር ተሸንፌ ነው
አንተ ግን ያልከኝ አንተ ቀድመህ ነው
Me too😢😢
Me too
me too❤
ይሄንንን መዝሙር በሰማ ቁጥር አልቅሼም አይወጣልኝም ምን ያህል እግዚአብሔር ቢረዳህ ነው ግን ብቻ ተባረክልን። ያከበርከው ያክብርህ ። ክብሩን ይውሰድ
በእውነት የዝማሬው ባለቤት እግዚአብሔር ይክበር ይህ ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ ስጦታ እንጂ ከስጋ እና ደም የሚወጣ አይደለም በጣም ነው ልብን የሚነካው እግዚአብሔር ፀጋ ይጨምርልህ!!❤❤❤
ከዚህ ዝማሬ ከፍታ መቼም ቢሆን እንዳትወርድ መንፈስ ቅዱስ ይርዳህ ወነድሜ ተባረክ እየሠማሁ ከመፀለይ ውጭ መሆን አልቻልኩም ይህነነ ዝማሬ የሠጠህ እ/ር ይባረክ
የኔ ጌታ አንተ ከፊታችን ቀድመህ የወጋን ያቆሰለን ጦር የለም በብዙ ፍርሃትና መሸነፍ የተጓዝናቸው መንገዶቻችን አንተ ከፊታችን ቀድመህ ተዋግተህ አሸንፈናቸዋልና፡፡ ከዃላ ያስቀረኽን ደብቀኽን እንጂ እስረፍደኽን አይደለም፡፡
ተባረክ Bekiye
እግዚአብሔር ከያዕቆብ ውስጥ እስራኤልን ለማውጣት የሰራው እንዲህ ነው♦
...እግዚአብሔር እኛንም ከነአሁኑ ማንነታችን ወስዶ መሆን እንደሚገባን አድርጎ የሚሰራን እንዲህ ነው።
ቤኪዬ ተባረክልን♦💚🙏
በኢየሱስ መሸነፍ ማሸነፍ ነው ለካ
✨ስብከት በዜማ
" በዚያች ሌሊትም ተነሣ፥ ሁለቱን ሚስቶቹንና ሁለቱን ባሪያዎቹን አሥራ አንዱንም ልጆቹን ወስዶ የያቦቅን ወንዝ ተሻገረ።"
(ኦሪት ዘፍጥረት 32:22) ✨🙌bless you 🙌🙏
ሠው የለኝም ስልህ ተቀድሜ ነው
አንተ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው
ምሬቴን ስነግርህ ተሸንፌ ነው
አባ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኢየሱስ ይመጣል
ገንዘቡ ለሚሆነው ትውልድ የእውነት በረከት አድረጎ የባረከህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
የልኡሉ ቅሬታ❤ ነህና አይወሰድብህ!
ይሔ ዝማሬ ካምላኬ ለኔ የመጣ መልስ😲😥😥😥😥እኔ አልቻልኩም😭😭😭😭...ቃል አሳጣኝ ጌታ😭...ዘመንህ ይለምልም🙏🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ላንተ እሽ ብሎ በፍቀዱ የሚሸነፍ ልብ ስጠኝ
Sew yelegnm silh tekedme new ante gn mitlegn ene eskimeta new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Beki getan betam new mwedh zemenh yibarek ke arbaminch university
ያቦቆቼን አስወደድከኝ!
ለፀጋው ክብር ይሁን!
ባንተ ውስጥ ስላለው ፀጋ ጌታ ይባረክ
ድንበርህ ይስፋ
ዘመንህ ይባርክ ከጌታ ጋር ማርፈድ : መቆየት ..... የእውነት መቅደም ነው!! የዓለም መመዘኛ እኛን ምንም ቢለን ከርሱ ጋር መቆየት ለኛ መቅደም ነውና :: በመቆየት መቅደም ይሁንልን!
የመቆየት ህይወት ይብዛላህ ተባረክ❤❤
እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን ስጦት አድርጎ የሰጠን በረከታችን ነህ
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ድምፅ ያድርግህ❤❤
ኤረ ይሄ መዝሙር ብቻ አይደለም ከመዝሙርም በላይ ነው ❤❤❤
ለአብርሃም ቤተሰብ ያለህ ፍቅር ይገርመኛል ❤በፀጋ እንደ ጨው ምጣፍጥ መዝሙር ነዉ 😢you're bless ❤❤❤
ሰው የለኝም ስልህ ተቀድሜ ነው አንተ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው. ምሬቴን ስነግርህ ተሸንፌ ነው አባ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው . እየሱስ
እንዲህ አይነት ዝማሬ ከጠበቀ ህብረትና ጥሞና እንጂ እንዲያው ሊዘመሩ እንደማይቹሉ ተረድተናል። በህልውናው ቀርቦ፡ መልዕክትን በመነካት መቀበል የቻለ፡ ሌላውን ነክቶ መስጠት ይችላልና። በህልውናው ውስጥ መነካትን እንዲያበዛልህ እጸልያለሁ፤ እኛም ከመነካትህ እየተቋደስን መሆኑ እርግጥ ነው። እንዲህ የተወደደ መዝሙር ማድመጥ የጌታችንን ፍቅር በልባችን ውስጥ በብርቱ ያንቀለቅለዋል። እየዘመርን ጸለይን፤ እየጸለይንም ዘመርን! ብሩክ ነህ 🙏🥰
አቦ ምን አይነት ልጂ አስነሳልን ጌታ በዘመናት ውስጥ ቅሪቶች አሉት ይህ ነው እንዴት እንደወደድኩህ አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ከመንፈሱ ጠል የፀጋው ብርታት ይገለጥብህ ተባረክ
ከሌሊት እስከ ንጋት ብቻዬን የቀረሁበት ስፍራዬን በስሙ ጲንኤል ብዬ የጠራሁበት ስሜን በስሙ እስራኤል ብሎ የቀየረበት....ከያቦቅ ወንዝ ባሻገር🙏ወንድሜ ለምልምልኝ
ዘመን ይባረክ በእግዚአብሄር መንፈስ የታጀ ቅኔ ነው የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ምንአይነት ዝማሬ ነው ተደምሜአለሁ አይ እ/ር ህዝቡን ለማፅናናት የማይሠጠን ዝማሬ የለም ሰሙ ይባረክ ወንድሜ ተባረክ እያለቀስኩ ነው የሠማሁት ተፅናናሁበት
😢የምር ይህ መዝሙር ለኔ ነው ።ከሰማሁት ገና 2ተኛ ቀኔ ነው ።ወደ 8 ጊዜ ያለማቋረጥ ሰማሁት ግን አልቻልኩም በቃ 😢😢😢 ።አንተን የወለደ ማህፀን ብሩክ ነው ።ፀጋው ይብዛልህ ኡኡኡፍፍፍ
አርፍጄ ስሻገር ተሸንፌ ነው አንተ ግን አንተ ቀድመህ ነው😂😂በጣም ነው የገረመኝ ጌታን🙌 ምን አይነት መንፈሳዊ በሳል ነህ😢😢😢🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢😢😢😢😢አዎ እሱ እስኪመጣ ነው❤❤❤❤
አስተውሎ ህዝብ ጋር የጌታን ሙላት ማድረስ ራሱ አንድ ራሱን የቻለ ፀጋ ነው እግዚኣብሔር ለትውልድ ክርስቶስን ገላጭ ትሁት አድርጎ የሾመህን ጌታን አክብረው ገና ብዙ ድል አለ ስትሻገር ሽንፈትን በማሸነፍ በሚለው ሂሳብ!
የመንፈሳዊ ነገራችን ሁሉ መመዘኛ ከሆነው ቅዱስ ቃሉ የወጣውን ይህንን መዝሙር በአንተ የገለጠው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ቤኪ የተወደድክ ነህ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን የምስጋና ያድርገው 🤲🤲🤲
ኢየሱስ በህይወቴ ዉስጥ ያለህ ቆንጆዉ ነገሬ አመሰግንሃለሁ እወድሃለሁ 😢❤❤
ያቺ ያቦቅ መንደር ከሰውም ከእግዚአብሔርም ተሸንፎ ያሸነፈበት ሚገርመኝ ቃል ነው ሁሌ ሳነበው😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ይባርክህ በሪ😊
ራሴን በመስታወት የማየት ያህል ሂወቴን አየሁ😢 ምን ይባላል ሰጪው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ እንጅ 🙏 አንተም ጸጋዉ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነብስ እንድት እንደበረከችህ በመዝሙሮች ሪስሪስ ብላ ✝️🛐🔥🔥 ቃል ዬለኝም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ በእየሱስም ከዚህ በምባልጥ በረከት ተበርክ እንደ ስም ነህ መዝሙሮች መንፍስ ቅዱስ አለበቹው ልብን እየረስሪሱ አጥንትን የምነኩ ናቸው ❤❤❤✝️🙏🙏
ቤኪ ምን አይነት መንፈስ ነው ያለብህ በስስት ነው መዝሙሮችህን የምሰማው አሁንም ፀጋ ይጨመርልህ ❤❤❤❤
አንዳንዴ ነብስ ስትባረክ ቃል ያጥራል የትኛውም ቃል አይገልፅላትም ነብሴ እጅግ ተባርካለች በአንተ አልፎ የባረከን ልኡል አምላክ ይባረክ በቃ አንተም በብዙ እጥፍ ተባረክ ሌላ ልል የምችለው የለም❤❤❤❤
😭😭😭😭 በቃ ዝማሬውን እየሰማሁትእንባዬ አይቆምምም 😭 ጌታ ሆይ ስሜን ቀይርልኝ 🙏 ካንተ ጋር ዘግይቼ ማንም አይቀድመኝም 🙏
Amen. amen. Yena geta. Temesga. Temesn. Temsgan. Anteni bolo fit inj woe alyelmi. Kibri lasimi yihuni. Zamre berket geta segawun yabzlih
ሰዉ የለኝም ስልህ ተቀድሜ ነዉ
አንተ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነዉ 😭😭😭😭😭
ታግሶ ለቁም ነገር የሚያበቃውን አምላኬን አባቴን እንድወደው ልቤን አጸናው....ቤክዬ ተከናወን።
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤አሜን ጌታ ሆይ ና
በቅዱስ ቃሉ በጥበብ የተሞላ መልዕክት ነው። ወደ መስቀሉ ጌታ ወደ ኢየሱስ የሚያቀርብ ልዩ ጥልቅ መዝሙር ✝️💯 ብሩክ ዘማሪ ነህ በጣም
የጭኔ ሹሉዳ ለኔ የመሰለኝ የተነካው ድንገት
በመረጋጋት ውስጥ በቀስታ እርምጃ ሊቀይር ነው ህይወት ጌታ ዘመንህን ሁሉ የእውነተኛ በረከት ያድርግልህ ቤኪዬ ያዕቆብ የሁለት ክፍል ሰራዊት ነበር እጅግ ባለጠጋ ነገር ግን እውነተኛውን በረከት የሙጥኝ ብሎ ካልባረከኝ አልለቅህም ብሎ እንደተባረከ የሙጥኝ ያልከው ጌታህ ነክቶ ያስቀርህ ተባርከሀል እንወድሀለን።
አንተን ባየ አይኔ በሚለው መዝሙር ተገርመን ሳናበቃ .ምን.. አይነት መዝሙር ነው በእውነት ጌታ በጣም እየባረከኝ ነው በዚህ መዝሙር ተባረክ ቤኪ ይሄ መገለጥ ይብዛልህ
ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስካሁን ድረስ መስማት ማቆም አልቻልኩም ❤❤❤❤❤
ከርሱ ጋር ዘግይቶ ያረፈደ የለም………….
ደግሞ ለእርሱ መሸነፍ ሌላዉን የማሸነፍ ጅማሬ ነው ።
ደስሲል 😊 😊😊😊
ተባረክልን ቤኪ 👏👏👏👏👏👏👏
Beki bless you...😢😢
Barye እግዚአብሔር አምላክ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም በብዙ ፀጋ ይባርክ የብዛልህ ❤❤🙏🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢😢 Hallelujah እኔ ላለሁበት ሁኔታ የተዘመረ መዝሙር የጊዜው መልአክቴ ነው ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ተባረክልኝ በረከታችን በረከት ለማ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ፀጋ ይብዛልህ አሁንም የዘማረ ዝናብ ጎርፍ ያግኚህ ያረስርስህ
“በዚያች ሌሊትም ተነሣ፥ ሁለቱን ሚስቶቹንና ሁለቱን ባሪያዎቹን አሥራ አንዱንም ልጆቹን ወስዶ የያቦቅን ወንዝ ተሻገረ።”
ዘፍጥረት 32፥22
በኪዬ መዝሙርህን አስክትለቅ ድረስ RUclips ላይ ሌሎቹን አየሰማሁ አየተበኩህ ነበር ተባርኬበታለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ድራሺህ ይባረክ🥰🥰
ቤርዬ ይሄ ቅባት አይቀንስ አይወሰድ ይጨመርብህ በክፉ ዘመን ያሻግርህ ያስመልጥህ አንተ የትውልድ ዕንቁ ነህ ጌታ በምሰራበት ዘመን ገንዘቡ ያደረገህ አምላክ ዘመንህን ድባርከው ተባረክ ቀጥል ኢየሱሴ ይቅደምህ ኡኡፍፍ ቃላት አጠረኝ
ኧረ ሰዎች ይሄ ምን አይነት መዝሙር ነው እኔ ማድመጥም አለማድመጥም አልቻልኩም ማልቀስ ብቻ እንዲያው ጌታ በዘመን ሁሉ ሰው አለው ዘማሪው ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ የሁሉ ባለቤት ጌታ ይመስገን
ንካው ሹሉዳዬን ቀደም ቀደም አልበል!!!!!
Be yesusi sim tebarki zemen yibariki yemiri Lelaka.kesuga metagel metadel NW😭😭😭 eshi abate ❤❤❤🤲🤲🤲📖
ቤኪዬ የእውነት እግዚአብሔር በረከት አድርጐ ለቤተክርስቲያን ሰጥቶሀል።
አይ ቤኪ ምን ዓይነት መዝሙር ነው ጌታ የሰጠህ.. ክብር ሁሉ ለጸጋው ባለቤት ይሁን 🙏🙏❤️❤️
ካንተ ጋር ዘግይቶ ያረፈደ የለም የከሰረ የለም ..የተባረክ ነህ 🙏🙏❤️❤️
tebarek maganu elto batidhohe
ምን ይባላል ንጉሣችን ይባረክ ❤❤
ጌታ እግዚአብሔር የሰማውን ፣ የገመገመውን ፣ያሸተተውን ደግሞም የሰጠውን መስማት ምነኛ ደስ ያሰኛል !! እየታዘዝከው እድሜህ ይለቅ ቤኪዬ ..
ስብከት በዜማ ሲደመጥ ደስ ይላል። በርታ🙏
እውነት ታደላለህ የኔ አምላክ የቀደሙኝ ሁሉ ቆመዋል አንተ አሸንፈህልኛል
ምን እንደምል አላዉቅም ከተባረክ ዉጪ ዘፍ 32 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ ለዚህ መዝሙር ረዳህ ያገዘ አምላክ ይባረክ የዉስጤን መግለጽ አልቻልኩም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 13 ትራኮችም
እግዚአብሔር ቅሬታዎች አሉት!
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ!
I can't get enough of it 😢😢😢 may God bless you exceedingly and abundantly dear brother 🙏 ❤️
መስማት ማቆም አልቻልኩም!!! አንተ ብላቴና ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት!!!
ሁሁሁሁሁሁ አባ በየሱስ ስም ምን አይነት ዝማሬ ነዉ መስማት ማቆም አልቻልኩም
ጌታ በመንፈሱ ያትረፍርፍክ ብዛልን ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ❤❤❤❤ ቃል የለኝም
ምን አይነት መብሰል ነው ተባረክ ወንድሜ ጌታ ክብሩን ይወሰድ ሌላ ቤት ለክርክር ከምትቀመጡ እዚህ ቤት እውነት ይሸታል እባካችሁ ስሙት ጌታን ❤❤❤
ስደትን የውጣውት ተሽንፍ ነው አንት ግን አግኝተህኝ የልክኝ አሽንፍሽ ነው። አበቲ 😢😢 ያባቅን ስሽገር ተሽንፍ ነው አንት ግን የልከኝ አሽንፍሽ ነው። አንዴ ንከኝነ እና ጉዱሎዬን ሞለው ረሀቤ አንት ነህነ ብዙ የከበትኩት ሀብት ብኖርኝም ነብስን ግን አየረክውምእነ በረከቲ እየሱስ በረስ ደግመህ ደግ መህ በረከን አሜንን ውንድሜ እወድሀለሁ ዘመንህ ሁሉ የተበረከ ይሁንልህ❤❤🔥🔥🙏
Beyesusem men ayent menfes nwe almenkat alchalkume zemen berke yebelelegne
ጌታኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹሁ ተባረኩልኝ።
ላንተ ተሸንፌ ሌላዉን አሸንፌ
በድሌ መዝገብ ላይ ልጻፍህ አድምቄ
አንዴ ነክተኻኝ ስሜን ከለወጥከዉ
እያነከስኩም ብሆን ሁሉንም ቀድማለሁ
ቀድሜ ደርሳለሁ 😭
ያቦቅን ስሻገር ተሸንፌ ነዉ
አንተ ግን ያልከኝ አሸንፈሽ ነዉ 😭
ቤካዬ የኛ በረከት ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዘርህ ይባረክ አምላኬ እግዚአብሔር እንደባለጠግነቱ መጠን የምያስፈልግህን ሁሉ ይሙላብህ ከፊት መሪ ከኋለ ደጀን ሆኖ ይጨብቅህ 🙏🙏🙏
ዘፍ 32 በጣም ይገርማል ያዕቆብ ልጅ ሆኖ የጠየቀውን በረከት ከዚህ ሁሉ ዘመን በኋላ ካልባረከኝ አለቅህም አለ ዘመኑን በሙሉ የፈለገውን በረከት አገኘ ተባረክ ወንድሜ ዝማሬውን ሠምቼ ማቆም አልቻልኩምሌላም ጠል ይውረድልህ
ያብዛልን እንደ አንተ ያሉትን የሰማይ አምላክ
ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔር ፀጋ እስከ መጨረሻው ይስራብህ 🙌❤️🙏
ኢየሱስ ዬዬዬዬዬዬዬ😭😇😇
You are blessed
ቤኪዬ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ,ትህትናህ ,ጨዋነትህ እንዴት ደስ እንደሚል ለዚ ዘመን ወጣት ዘማሪዎች ምሳሌ ነህ😍ስወድህ ያባቴ ልጅ
God bless you brother.
እያለቀስኩ ነዉ የሰማዉት...ብቻ ምን ልበል, ተባረክልኝ,ዘመንህ ይለምልም!!!
ይኼን መዝሙር ያ'ኔ በማለዳ ስትዘምረው ጀምሮ ሁሌ ስሰማው 😭 ጌታ ይባርክህ በረከት 🙌❤
በጌታ ምን አይነት መንፈስ ነው ያለበት የእውነት ጌታ ተናግሮኛል ተባረክ ቤኪዬ❤
ኡፍፍፍፍ ጌታን ምን ልበለው
ኢየሱስ በውስጡ ይሸሽግክ ❤
የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋዉን ያብዛልህ
ላንተ ተሸንፌ ሌላውን አሸንፌ
በድሌ መዝገብ ላይ ልፃፍህ አድምቄ❤❤ bless u beki 😢❤
ሰው የለኝም ስልህ ተቀድሜ ነው
አንተ ግን የምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው😢😢😢
ይሄ መዝሙር ጌታ የነገራችው ስጠቡቁ ለተቀደማችው ማበርቻ ይሁናችው እሱ እስኪመጣ ነው ቀና ትላላችው 🙏🙏🙏🙏
ቤክዬ መዝሙሮችህን ስሰማ ፀልይ ፀልይ ይለኛል።ተባረክልኝ።
የምገርም ፀጋ አለብህ ብዝት በል በረከትህ ይሰፋ❤❤❤❤
እንዴት ያለ መንፈስ ነው ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ስሰማ ስሰማ አልጠግብ አልኩ በቃ እኔ ስነካ እባዬ አያቆምም ብሩኩ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ❤❤
ካንተጋ ዘግይቶ ያረፈደ የለም❤❤❤
እግዝአብሔር አሁንም ትዉልድ አለው። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!!❤❤❤
Tebark bebuzu🥰🥰🥰🥰🥰
Amen 🙌🙌
በጣም ብዙ ወዳጆቼ ቀድመውኝ ሲሄዱ እኔ ወደ ኋላ የቀረው መስሎኝ ነበር ለካ . . . 😭😭😭
''. . ከአንተ ጋር ቆይቶ ያረፈደ የለም. . 😭😭😭
ከያቦቅ ብቻዬን አስቀረኝ ሊያሸንፈኝ ወዶ
ተባረክ አንተ ብሩክ ስላንተ ጌታ ይመሥገን
አቤት ጌታ አያልቅበት። ዛሬ ደግሞ በዚህ ዝማሬ ባረከን የሚገርም ዝማሬና አዘማመር። ከሚገርም ሙዚቃ ቅንብር። በእውነት ሰምቼ ማቆም አልቻልኩም። ክብር ለጌታ ይሁን። ቤኪዬ ጌታ ገና ባንተ ብዙ ይባርከናል በርታ ወንድሜ። አንድ ቀን እንገናኛለን ተስፋ አደርጋለሁ።
ላንተ ተሸንፌ ሌላውን አሸንፌ
በድሌ መዘገብ ላይ ልፃፍህ አድምቄ
አንዴ ነክተህኝ ሰሜን ከለወጥከው
እያነከሰኩኝ ቢሆን ሁሉንም ቀድማለሁ
ሀሌ ሉያ እንዴት መንፈሰን የሚያድሰ አጥንትን የሚጠግን መንፍሰን የሚያረካ ዝማሬ ነው ተባረክ ቢኬ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ❤
Yigemal ko geta yibarkh
ጌታ ብቻ ይክበርበት ። ምንጪህ ረኃሆቦት ይሁን።
Tebarekilgni betam tebarekibetalew bemulu album 😭🔥🔥😭