Ethiopia: የማህጸን መውጣት ህመም ሊከሰት የሚችልባቸው አስደንጋጭ ምክንያቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • Ethiopia: የማህጸን መውጣት ህመም ሊከሰት የሚችልባቸው አስደንጋጭ ምክንያቶች
    on This Video's provided Nuro Bezede Media
    #Ethiopia #tipsforladies #womanshealth
    on this Nuro Bezede Girls video we provide you different home remedies
    in this video authorized copyright protected
    Follow Our official Facebook Page: / nurobezedeofficial
    Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Girls Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Комментарии • 23

  • @ageritumhert6721
    @ageritumhert6721 3 года назад +2

    ውድ እህቴ ትምህርቱ ጥሩ ነው ማህፀንን እስከ ጭራሹ ቢወጣ ለጤና ችግር ያመጣል

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 года назад

    ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤ ....

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад +2

    እናመሠግናለን እንኳን ደናመጣሽ

  • @user-xs6dq1nb1o
    @user-xs6dq1nb1o 3 года назад +3

    ደምሩኝ ዉዶች ቁረአንና ተጅዊድ ሙሀደራ እና አጫጭር ፈተዋወች ብቻ ነዉ እሚለቀቅበት
    መልካም ነገር እምታበረታቱ ቅመሞች🌺🍬

  • @dubaidubai6588
    @dubaidubai6588 3 года назад +1

    እናመሰግናለን እህት

  • @whitdragngeme4675
    @whitdragngeme4675 3 года назад +1

    ምነው. ጠፍሀሽ. በስምላም. ነው. ስላም. ሁኝ. እህቴ. መልካም. አስተማርያችን

  • @donitube5278
    @donitube5278 Год назад +3

    ሰላም ስለ ትምህርት ከልብ እያመሰገንኩ አንድ ጥያኬ ነበረኝ መልስልኝ በናትክ ፍቅረኝዬ 4 ጊዜ ነዉ ያስወረደቺዉ እና 4 ተኝዉ ላይ ነዉ የ መሃጸን መንሽራተት ያጋጥማት ከዚህ በዋላ መዉለድ ትችላለች ወይ ትልቅ ስጋት ዉስጥ ነኝ

    • @jhgfgj4334
      @jhgfgj4334 Год назад +1

      ምነካችሁ እደት አራት ነብስ ታጠፋላችሁ ስቱ ልጅ አቶ ምናለ አዱን እኳ ብወልዱት የት ለመድረስ ነው አይ የዝሙት መጨረሻ😢😢😢 ሚስትህ ብኮን አራት ግዜ አገሉም ነበር

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 9 дней назад

      አላህ ነው የሚሆነው አውቃ አይደለም​@@jhgfgj4334

  • @zelalemgezaw5657
    @zelalemgezaw5657 3 года назад

    ትባረኪ አምታቅርቢቸዉ ቪዲዎች አስተማሪ ናቸዉ 👍👍👍

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 3 года назад

    እናመስገናለን እህታችን

  • @Smiling3DModel-je1xh
    @Smiling3DModel-je1xh 7 месяцев назад

    Ye belt mesentak meftew mendn now

  • @sitimohammed4845
    @sitimohammed4845 Год назад

    ስለ ጭንቅላት ቁስል መንስኤና መፍትሄ እስቲ ስሪ አመሰግናለሁ

  • @neima6870
    @neima6870 10 месяцев назад

    መሀፀን ከተቆረጠ መተከት ይችለል ወይ?

  • @letnaaraya7220
    @letnaaraya7220 Год назад

    ተፋሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-ue8bp2qi3s
    @user-ue8bp2qi3s 2 года назад

    ዬት ጠፋሽ ግን?

  • @hananmuhamed9727
    @hananmuhamed9727 3 года назад +1

    ቶሎ ቶሎ እየራበኝ ተቸግሪያለሁ ምንድን ነው መፍትሂው ሰውነቴ በጣም ጨመረ

    • @hikmatube7445
      @hikmatube7445 2 года назад

      ውሀ አብዝተሺ ጠጭ ምግብ ይዘጋሻል

    • @tube-xj4pd
      @tube-xj4pd Год назад

      ስኳር ተመርመሪ

  • @user-zp7wm7kg4u
    @user-zp7wm7kg4u 3 года назад

    እህት የወረ አበባ ባየሁበት ቀን መሪፌ ተጥቅሞ የዛኑ ለታ ግኒኙነት ባደሪጉ እሪግዚና ይፈጥራልደ በናትሽ መልሽልኝ

    • @zinatawol775
      @zinatawol775 Год назад

      እደት የወር አበባ ላይ ሁኖ ግንኙነት ረ ሙስሊም ከሆሽ ሀራም ነዉ እህት

  • @raheel368
    @raheel368 3 года назад

    እና አምሳግናልው

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Год назад

    10p