Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሠላም በመላው ዓለም ለምትገኙ ለመላው የሙዚቃዎቼ ወዳጆች አድናቂዎች በሙዚቃ አልበሜ ላይ የሁላቹንም ሀሳብ እና አስተያየት አይቻለሁ አንብብያለሁ በደሰታ ተቀበያለሁ ለፍቅራችሁ ለድጋፋቹ እጅግ በጣም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለው !በእዉነቱ ወደፊት ለምሰራቸው ስራዎች የበለጠ የተሻለ ሥራ እንደሚጠበቅብኝ ነው ያሳየኝ !ሁላችሁንም በድጋሚ ከልብ አመሰግናለሁ እዎዳቹሃለው ! 🙏🙏🙏
❤❤
በርታ እውነት በዚህ ዘመን ይሄን የመሰለ ስራ ስላቀረብክ በጣም አድርጌ ነው የማደንቅህ ፈጣሪ ከክፋ አይን ይጠብቅህ ገና ብዙ እጠብቃለሁ።
You are the next Teddy Tadesse.Berta.
@@leulsisay የድሮ ዘፈን አዳማጭ ፡ አድናቂ ነኝ እና ከ አዲሱ ከናንተ ከ90 ዎቹ ቦጏላ ከመጣቹት ፡ ውስጥ ከማደንቃቸው አንዱ አንተ ነህ በድምፅ ብቻ ሳይሆን ሳይህ እርጋታ ና ትህትና አነብባሓለው ከ ስነስርዓት ጋር ካልተሳሳትኩ ፡ እና ያለህን ከላይ የተጠቀሱትን ጨምሮ ካለህ ተሰጦ ጋር አሳድገህ ፡ እነ ጋሽ መሀሙድ ፡ ጋሽ ጥላሁን (ነብስ ይማር) የደረሱበት ደረጃ ላይ እንደምትደርስ ተስፋ አለኝ እነሱም ሲጀምሩ እንዳንተው ነበሩ፡ በርታ ሌላም ሞያ ጨምርበት በሙዚቃ ብቻ አይኖርም ፡ እያልኩ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ
Betam betam aref sera bew ❤❤❤ mareyamn❤
የዚህ ዘፈን ትልቁ ስህተቱ ማለቁ ብቻ ነው!!❤
😁😁
Eko😁😁
😂😂😂😂፧👍👍
❤ቢሲንካ....❤
Exactly
subscribe and like እያደረጋችሁ guys and ladies . ዝም ብሎ ሙዚቃውን አጣጥሞ ብቻ መሄድ ሼም ነው😊
የሆነ የውስጤንማ ነግሬሃለው ሰው እንዴት የራሱ ታሪክ ይዘፈንለታል አንደኛ በቃ አልቅሼ የሰማውት ሙዚቃ ነው
እንደ ስምህ ልዑል የሚያደርግህ ሙዚቃ ነው በርታልን ልዑላችን❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን በቃ ብጠብቅም አልቅጨኝም ትችላለህ
እሄን የመሰለ ሙዚቃ እንድንሰማ ሀገራችን ሰላም ገበያዉን ጥጋብ አድርግልን አምላኬ ሆይ
ከረጅም ጊዜ ቡሃላ ቆንጆ ዘፈን ሰማሁ 𝓣𝓱𝓪𝓷𝓴𝓼 𝓛𝓮𝓾𝓵🙏❤️
የሚገርም ሙዚቃno wordsየቴዲ ታደሰን ሙዚቃዎች ምሰማ ያህል ነው ልቤን ደስ ያለውየሆነ ረጋ ያለ ቆንጆ ሙዚቃበርታ ቆንጅዬው
This arrangement remembering me Tewodros Tadesse's #Zimita album.
ዜማው ደሞ ትንሽ የአስቴርን ብርዱ አልተስማማኝም የክረምቱ የሚለውን😮
ere aymeslim.@@hagos-zi9jt
hhhh really bro.የሀገር ቤት ወጣት ናት የሚለውን የT.Taddese ዘፈን ይመስላል
0:25
@@amanoria5301🫢🥹🤎 my favourite all time Album
የነኤፍሬምን የነነዋይን የነ ፀሀዬን ዘመን መለስከው ምርጥ ነው በርታ
የኔ ውድ እንዴት እንደምወድህ እንደችሎታህ እውቅናህንም ከፍ የሚያደርግ አልበም ይሁንልን መልካም ዕድል❤❤❤❤
ቴዲ እፍሮ እግዚአብሔር ይባርክህ እንተ መልካም ስው ስትስጥ የማትሳሳ እድሜ ዘመንህን ስውን እየረዳህ የስውን ማደግ የምትፈልግ ስው ኑር ዕድሜህን ያርዝመው
Leul Sisay ማለት የጊዚው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ልዑል🥷እና የወደፊት የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉስ🤴የሚሆን ድምጻዊ ነው 💯 ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥን አልበመ ስለሰጠህን እናመሰግናለን፡፡🔥
በጣም ትችላላቹ ሁላቹም🎉🎉🎉ኪሩ ሌላ ከተማ ምሬ ምርጥ ዜማ ነው ወንዴ አሪፍ እይታ አሪፍ ግጥም ልዕል ምርጥ አልበም 🔥🔥🔥🔥🔥
"እቴ...ገላ አፈር ነው/2ማፍቀር ካልመዘነው"Deep message 👌
wow 😮 በእዉነት በዚህ አልበም የተሳተፋቹ በሙሉ ክብር ይገባቹሀል ድንቅ ስራነዉ Amazing 🤔 ልኡሌ በእዉነት የወደፊቱን የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ 👑 ትነግስበታለህ :: ❤❤❤❤❤❤❤
.Mmm
PO😊lpl
መልካም እድል ልዑሉ❤ የኔ አመል(ሞገስ ተካ)🎉❤፣ መልኬ በቃኝ (ቴዲ አፍሮ)🎉❤ ልዩ ናቸው!
❤❤ የሚገርም ❤❤ ❤ ስራ ❤❤ ❤ነው ❤❤ ❤
ምንም የማይወጣለት ምርጥ አልበም 👏👏👏በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን ,መስማት ማቆም አልቻልኩም ,በዘፈኖቹ ተመስጬ ከስራ መባረሬ ነዉ።ልዑል ጀግና እናመሰግናለን ይሄንን የመሰለ አልበም ስለሰጠከን🙏👏👏
😂😂😂😂😂
የምር 😢 ይህን ሙዚቃ ስሠማ ኣለቅሳለሁ
ለዚህ ሙዚቃ ምን ብየመግለፅ እንዳለብኝ ብቻ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ በርታ
እስቲ አንደ ከመቀመጫችን ብድግ ብለን 👏👏👏 ለወንደሰን ይሁብና ምህረተአብ ደስታ ❤ ልዑልና ኪሩ በየዘፈኑ ብዙ ብያለሁ
ሆድዬ❤ufffa
ምንብልህስ ምንስ ይገልፅሀል ብቻ ሁሌም ይመችህ
አድናቆቴ ከክላሲካሉ ይጀምራል ❤ቀጣዩ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ቃል ቃል ቃል ቃል🎉🎉🎉🎉🎉
ልዑሌ ምርጥሥራ❤❤
ይሄን ሙዚቃ ልጠግበው አልቻልኩም 👌👌👌👌👌
ልዑልዬ የኔን ህይወት ነዉ የዘፈንከዉ ብልህ ቅር አይልህም አይደል 😢😢
Leulye❤❤❤❤
Lule ma brother be mejemeria Enquan des aleh. Betam des yemil azefafen konjo zema ena gitim. Betam arif Sera new Egziabeher ye lefatehen wutet yasamirew. Amen. Sami beyene
wow የእውነት ክብር ይስጥልኝ ወንድሜ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቃል
ገና አልበሙ ሳይወጣ ነው ምርጥ ስራ ይዘህ እንደምታስደምመን ያመንኩት ዋው እጅ ነስቻለው ቃል የለኝም እንዲህ ያለ ለጆሮ የሚጣፍጥ ስራ መስማት ናፍቆኝ ነበር
አንደኛ ♥2016 ምርጥ በዚህ ሰዓት ለወጣቶች እናመሰግናለን
በጣም ምርጥ ስራ ነው ልዑሌ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤ልኡልዬ ቢሰሙ በሰሙ አይጠገቡም እየደጋገምኩ የምሰማው ቀጥልበት❤❤
ቆንጆ ሙዚቃ ❤🎉🎉
አጥንትን ሰርስሮ ሚገባ ሙዚቃ ። ቅንብሩ A+
ዘመን አይሽሬ አልበም 🔥🔥 ልዑል ሁሉን አሟልቶ የሰጠክ ድንቅ ዘፈኝ ነክ 👑👑 በዚ ሰዓት ከዚህ አልበም ውጪ ሙዚቃ ኤጭ ❤️❤️
Kalatoch yelugnm girum dink yehone sra beza ur voice ❤❤❤❤❤
ልዑሌ ያምራል
መቼም የማይሰለች ስራ ነው ልዑሌ በርታ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ልዑሌ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከኤልሳለለዑል ሲሳይ አድናቂ ነኝ እወድሃለሁ ❤
🎉ፓ ቆንጆ ሙዚቃ ✌️✌️
አንደኛ ምርጥ ስራ በርታ እንወድሀለን
ሉሌ የ ዘፈንከዉ የኔ ህይወት ነዉ😢😢
ዋዉዉዉ
Leulaa ere betam betam techelalehhhh wendema betam new mewedeh makebere ❤
መቆየትህ ለዚህ ውብ ስራ ከሆነ ይሁን ብ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የዘፈን አድናቂ አደለሁም ግን ይሄ ዘፈን ዋው ❤❤❤❤
ልኡል በጣም ደስ ይላል ጀግና
Andegna Andegna ❤❤❤❤❤
Amazing voice with deep lyrics thanks
ገና አልበሙ ሳይወጣ ነው ምርጥ ስራ ይዘህ እንደምታስደምመን ያመንኩት ዋው እጅ ነስቻለው ቃል የለኝም እንዲህ ያለ ለጆሮ የሚጣፍጥ ስራ መስማት ናፍቆኝ ነበር::የምጠላውን track እየፈለኩ ነበረ!!!!!!
ይነዝራልል😮
ተባረክ ልዬ ሙዚቃ ነው ቢያዳምጡት የማይሰለች ልዬ ተሰጦ ።ድንቅ ተሰጦ ነው ተባረክ ፈጣሪ ይመሥገን ድንቅ ሆነህ ሰለተፈጠርክ ልዬ አሰተዳደግ ሰላደክ ቃላት የለኝም ተባረክ !!!!
Wow merte albem nw tnx leulye❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ የጥበብ ሰዎች የተጣመሩበት ገራሚ ግጥም፣ ዜማ፣ቅንብር!ልዑል አንተ ደሞ ነፍስ ዘራህበት!
አቦ አግተህኛል አዉንትም ለዑል አቦ ሺን amet negsbet
My favorite song in ur album Good job 👑👑 Uffffffffffffff kale kale kale .....
I am in love... not only the music, but the spirit of the songs are Real .. so REAL. 👏👏❤ በጣም ጎበዝ ::
Bezi alebem katerfekut nger binor Etiyuopå Hager ande ke Aliyase mlka behuwal and akenbari agegihe Kerbale betam nw ymnewdehi❤❤❤❤
ይሄ አልበም ዛሬ ብቻ አይደለም ከ10 ዓመት ቡኋላ በደንብ ይደመጣል።
ትችላለህ❤️❤️❤️❤️❤️
ጀግና ነክ
ምርጥ ስራ ነው ድምፅ ልዩ ነው 💚💛❤🌷🌺🌹💕💚💛❤🌷🌺🌹💚💛❤
ቃል ቃል ቃል ምርጥ አገባብ አቦ አንደኛ
Offffff.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
እንደውም ማልቀስ ነው ስራዬ እንኳን ማስለቀሻ አግኝቼ😢
አይዞን😢
ሰዉ ቢሄድ ሰዉ ይመጣል እና 09😂😂
Ewnte new 😢😢😢
ገላ አፈር ነው ፍቅር ካላጀበው ❤❤❤❤
I cant not helpe lessoning thise music
❤❤❤❤❤ልዑል
፩ ነው ልኡሌ
ጆሮዬ አሁን ምግብ አገኘ❤❤❤
አቅሙ እንዳለህ አዉቀው ነበር ❤❤❤❤
ልዑል ነው የምር
በዚህ አልበም የተሳተፋችሑ በሙሉ አንደኛ ናቹህ የሚገርም ስራ ነው ልዑል 🙏
ጎበዙ
Hodye. 1gna yehone❤❤❤❤ sira❤❤❤❤❤Getem 100% Zema100%Arrangement 100%
Techelaleh leule hulum zefenoch denq nachew
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ❤❤❤❤❤❤❤❤በቃ ማመን አልቻልኩኝም በዚህ ዘመን ነው ግን የነ ጥበቡ ,የነ ታሜ የቴዲ ,
Lule betam mert albem selesetahen enamesgenalen andegna betam mert albem !!!!!!
እንኳን ደስ ያለህ።
Ere benatachu ehe meretabe yemebal lij agenagnugne leyasabedegn new ye albemoch fert endehone beze album aychalew 👌👌👌👌👏
ደሜን በጆክ ለዚህ ዘፈን እናና ትሙት ትችላለህ
Berta Berta wendema❤❤❤❤❤❤❤
❤የምንሰማው አገኘን❤
Yen fiker❤❤❤❤❤❤
ምርጥዬ ስራ ነው
wow መብራት አጥፍቼ በፀጥታ ነው የሰማሁት ምንም ማለት አልችልም ዋው ብቻ
ልዑሌ በጣም ጎበዝ በርታ❤
ዋው የምር ቴዲ አፍሮ ባይኖር ኖሮ ለኔ በቃ ቃላት የለኝም
ምርጥ አልበም ነው ልኡል ደስ ይላል🎉🎉❤❤
ቆጨኝ ምርጫለው❤
❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐
#1 favourite song
One of the best music
ሠላም በመላው ዓለም ለምትገኙ ለመላው የሙዚቃዎቼ ወዳጆች አድናቂዎች በሙዚቃ አልበሜ ላይ የሁላቹንም ሀሳብ እና አስተያየት አይቻለሁ አንብብያለሁ በደሰታ ተቀበያለሁ ለፍቅራችሁ ለድጋፋቹ እጅግ በጣም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለው !
በእዉነቱ ወደፊት ለምሰራቸው ስራዎች የበለጠ የተሻለ ሥራ እንደሚጠበቅብኝ ነው ያሳየኝ !
ሁላችሁንም በድጋሚ ከልብ አመሰግናለሁ እዎዳቹሃለው ! 🙏🙏🙏
❤❤
በርታ እውነት በዚህ ዘመን ይሄን የመሰለ ስራ ስላቀረብክ በጣም አድርጌ ነው የማደንቅህ ፈጣሪ ከክፋ አይን ይጠብቅህ ገና ብዙ እጠብቃለሁ።
You are the next Teddy Tadesse.
Berta.
@@leulsisay የድሮ ዘፈን አዳማጭ ፡ አድናቂ ነኝ እና ከ አዲሱ ከናንተ ከ90 ዎቹ ቦጏላ ከመጣቹት ፡ ውስጥ ከማደንቃቸው አንዱ አንተ ነህ በድምፅ ብቻ ሳይሆን ሳይህ እርጋታ ና ትህትና አነብባሓለው ከ ስነስርዓት ጋር ካልተሳሳትኩ ፡ እና ያለህን ከላይ የተጠቀሱትን ጨምሮ ካለህ ተሰጦ ጋር አሳድገህ ፡ እነ ጋሽ መሀሙድ ፡ ጋሽ ጥላሁን (ነብስ ይማር) የደረሱበት ደረጃ ላይ እንደምትደርስ ተስፋ አለኝ እነሱም ሲጀምሩ እንዳንተው ነበሩ፡ በርታ ሌላም ሞያ ጨምርበት በሙዚቃ ብቻ አይኖርም ፡ እያልኩ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ
Betam betam aref sera bew ❤❤❤ mareyamn❤
የዚህ ዘፈን ትልቁ ስህተቱ ማለቁ ብቻ ነው!!❤
😁😁
Eko😁😁
😂😂😂😂፧👍👍
❤ቢሲንካ....❤
Exactly
subscribe and like እያደረጋችሁ guys and ladies . ዝም ብሎ ሙዚቃውን አጣጥሞ ብቻ መሄድ ሼም ነው😊
የሆነ የውስጤንማ ነግሬሃለው ሰው እንዴት የራሱ ታሪክ ይዘፈንለታል አንደኛ በቃ አልቅሼ የሰማውት ሙዚቃ ነው
እንደ ስምህ ልዑል የሚያደርግህ ሙዚቃ ነው በርታልን ልዑላችን❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን በቃ ብጠብቅም አልቅጨኝም ትችላለህ
እሄን የመሰለ ሙዚቃ እንድንሰማ ሀገራችን ሰላም ገበያዉን ጥጋብ አድርግልን አምላኬ ሆይ
ከረጅም ጊዜ ቡሃላ ቆንጆ ዘፈን ሰማሁ 𝓣𝓱𝓪𝓷𝓴𝓼 𝓛𝓮𝓾𝓵🙏❤️
የሚገርም ሙዚቃ
no words
የቴዲ ታደሰን ሙዚቃዎች ምሰማ ያህል ነው ልቤን ደስ ያለው
የሆነ ረጋ ያለ ቆንጆ ሙዚቃ
በርታ ቆንጅዬው
This arrangement remembering me Tewodros Tadesse's #Zimita album.
ዜማው ደሞ ትንሽ የአስቴርን ብርዱ አልተስማማኝም የክረምቱ የሚለውን😮
ere aymeslim.@@hagos-zi9jt
hhhh really bro.የሀገር ቤት ወጣት ናት የሚለውን የT.Taddese ዘፈን ይመስላል
0:25
@@amanoria5301🫢🥹🤎 my favourite all time Album
የነኤፍሬምን የነነዋይን የነ ፀሀዬን ዘመን መለስከው ምርጥ ነው በርታ
የኔ ውድ እንዴት እንደምወድህ እንደችሎታህ እውቅናህንም ከፍ የሚያደርግ አልበም ይሁንልን መልካም ዕድል❤❤❤❤
ቴዲ እፍሮ እግዚአብሔር ይባርክህ እንተ መልካም ስው ስትስጥ የማትሳሳ እድሜ ዘመንህን ስውን እየረዳህ የስውን ማደግ የምትፈልግ ስው ኑር ዕድሜህን ያርዝመው
Leul Sisay ማለት የጊዚው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ልዑል🥷እና የወደፊት የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉስ🤴የሚሆን ድምጻዊ ነው 💯 ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥን አልበመ ስለሰጠህን እናመሰግናለን፡፡🔥
በጣም ትችላላቹ ሁላቹም🎉🎉🎉ኪሩ ሌላ ከተማ ምሬ ምርጥ ዜማ ነው ወንዴ አሪፍ እይታ አሪፍ ግጥም
ልዕል ምርጥ አልበም 🔥🔥🔥🔥🔥
"እቴ...ገላ አፈር ነው/2
ማፍቀር ካልመዘነው"
Deep message 👌
wow 😮 በእዉነት በዚህ አልበም የተሳተፋቹ በሙሉ ክብር ይገባቹሀል ድንቅ ስራነዉ Amazing 🤔 ልኡሌ በእዉነት የወደፊቱን የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ 👑 ትነግስበታለህ :: ❤❤❤❤❤❤❤
.
Mmm
P
O😊lpl
መልካም እድል ልዑሉ❤ የኔ አመል(ሞገስ ተካ)🎉❤፣ መልኬ በቃኝ (ቴዲ አፍሮ)🎉❤ ልዩ ናቸው!
❤❤ የሚገርም ❤❤
❤ ስራ ❤❤
❤ነው ❤❤
❤
ምንም የማይወጣለት ምርጥ አልበም 👏👏👏በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን ,መስማት ማቆም አልቻልኩም ,በዘፈኖቹ ተመስጬ ከስራ መባረሬ ነዉ።ልዑል ጀግና እናመሰግናለን ይሄንን የመሰለ አልበም ስለሰጠከን🙏👏👏
😂😂😂😂😂
የምር 😢 ይህን ሙዚቃ ስሠማ ኣለቅሳለሁ
ለዚህ ሙዚቃ ምን ብየመግለፅ እንዳለብኝ ብቻ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ በርታ
እስቲ አንደ ከመቀመጫችን ብድግ ብለን 👏👏👏 ለወንደሰን ይሁብና ምህረተአብ ደስታ ❤ ልዑልና ኪሩ በየዘፈኑ ብዙ ብያለሁ
ሆድዬ❤ufffa
ምንብልህስ ምንስ ይገልፅሀል ብቻ ሁሌም ይመችህ
አድናቆቴ ከክላሲካሉ ይጀምራል ❤ቀጣዩ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ቃል ቃል ቃል ቃል🎉🎉🎉🎉🎉
ልዑሌ ምርጥሥራ❤❤
ይሄን ሙዚቃ ልጠግበው አልቻልኩም 👌👌👌👌👌
ልዑልዬ የኔን ህይወት ነዉ የዘፈንከዉ ብልህ ቅር አይልህም አይደል 😢😢
Leulye❤❤❤❤
Lule ma brother be mejemeria Enquan des aleh. Betam des yemil azefafen konjo zema ena gitim. Betam arif Sera new Egziabeher ye lefatehen wutet yasamirew. Amen. Sami beyene
wow የእውነት ክብር ይስጥልኝ ወንድሜ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቃል
ገና አልበሙ ሳይወጣ ነው ምርጥ ስራ ይዘህ እንደምታስደምመን ያመንኩት ዋው እጅ ነስቻለው ቃል የለኝም እንዲህ ያለ ለጆሮ የሚጣፍጥ ስራ መስማት ናፍቆኝ ነበር
አንደኛ ♥2016 ምርጥ በዚህ ሰዓት ለወጣቶች እናመሰግናለን
በጣም ምርጥ ስራ ነው ልዑሌ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤ልኡልዬ ቢሰሙ በሰሙ አይጠገቡም እየደጋገምኩ የምሰማው ቀጥልበት❤❤
ቆንጆ ሙዚቃ ❤🎉🎉
አጥንትን ሰርስሮ ሚገባ ሙዚቃ ። ቅንብሩ A+
ዘመን አይሽሬ አልበም 🔥🔥 ልዑል ሁሉን አሟልቶ የሰጠክ ድንቅ ዘፈኝ ነክ 👑👑 በዚ ሰዓት ከዚህ አልበም ውጪ ሙዚቃ ኤጭ ❤️❤️
Kalatoch yelugnm girum dink yehone sra beza ur voice ❤❤❤❤❤
ልዑሌ ያምራል
መቼም የማይሰለች ስራ ነው ልዑሌ በርታ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ልዑሌ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከኤልሳለለዑል ሲሳይ አድናቂ ነኝ እወድሃለሁ ❤
🎉ፓ ቆንጆ ሙዚቃ ✌️✌️
አንደኛ ምርጥ ስራ በርታ እንወድሀለን
ሉሌ የ ዘፈንከዉ የኔ ህይወት ነዉ😢😢
ዋዉዉዉ
Leulaa ere betam betam techelalehhhh wendema betam new mewedeh makebere ❤
መቆየትህ ለዚህ ውብ ስራ ከሆነ ይሁን ብ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የዘፈን አድናቂ አደለሁም ግን ይሄ ዘፈን ዋው ❤❤❤❤
ልኡል በጣም ደስ ይላል ጀግና
Andegna Andegna ❤❤❤❤❤
Amazing voice with deep lyrics thanks
ገና አልበሙ ሳይወጣ ነው ምርጥ ስራ ይዘህ እንደምታስደምመን ያመንኩት ዋው እጅ ነስቻለው ቃል የለኝም እንዲህ ያለ ለጆሮ የሚጣፍጥ ስራ መስማት ናፍቆኝ ነበር::የምጠላውን track እየፈለኩ ነበረ!!!!!!
ይነዝራልል😮
ተባረክ ልዬ ሙዚቃ ነው ቢያዳምጡት የማይሰለች ልዬ ተሰጦ ።ድንቅ ተሰጦ ነው ተባረክ ፈጣሪ ይመሥገን ድንቅ ሆነህ ሰለተፈጠርክ ልዬ አሰተዳደግ ሰላደክ ቃላት የለኝም ተባረክ !!!!
Wow merte albem nw tnx leulye❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ የጥበብ ሰዎች የተጣመሩበት ገራሚ ግጥም፣ ዜማ፣ቅንብር!ልዑል አንተ ደሞ ነፍስ ዘራህበት!
አቦ አግተህኛል አዉንትም ለዑል አቦ ሺን amet negsbet
My favorite song in ur album
Good job 👑👑
Uffffffffffffff kale kale kale .....
I am in love... not only the music, but the spirit of the songs are Real .. so REAL. 👏👏❤ በጣም ጎበዝ ::
Bezi alebem katerfekut nger binor Etiyuopå Hager ande ke Aliyase mlka behuwal and akenbari agegihe Kerbale betam nw ymnewdehi❤❤❤❤
ይሄ አልበም ዛሬ ብቻ አይደለም ከ10 ዓመት ቡኋላ በደንብ ይደመጣል።
ትችላለህ❤️❤️❤️❤️❤️
ጀግና ነክ
ምርጥ ስራ ነው ድምፅ ልዩ ነው 💚💛❤🌷🌺🌹💕💚💛❤🌷🌺🌹💚💛❤
ቃል ቃል ቃል ምርጥ አገባብ አቦ አንደኛ
Offffff.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
እንደውም ማልቀስ ነው ስራዬ እንኳን ማስለቀሻ አግኝቼ😢
አይዞን😢
ሰዉ ቢሄድ ሰዉ ይመጣል እና 09😂😂
Ewnte new 😢😢😢
ገላ አፈር ነው ፍቅር ካላጀበው ❤❤❤❤
I cant not helpe lessoning thise music
❤❤❤❤❤ልዑል
፩ ነው ልኡሌ
ጆሮዬ አሁን ምግብ አገኘ❤❤❤
አቅሙ እንዳለህ አዉቀው ነበር ❤❤❤❤
ልዑል ነው የምር
በዚህ አልበም የተሳተፋችሑ በሙሉ አንደኛ ናቹህ የሚገርም ስራ ነው ልዑል 🙏
ጎበዙ
Hodye. 1gna yehone❤❤❤❤ sira❤❤❤❤❤
Getem 100%
Zema100%
Arrangement 100%