Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሄ ሙዚቃ ከ90ዎቹ ጋር+ መደመር አለበት ምርጥ ስራ መሣይ እናመሠግናለን😊
Yes
💪 gagena nwe a
።ተተተ፡ሀሀሀሀሀ።።ሀ።።።።ሀ።።።።።።።።።።ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ።።።ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ።።።።።።ሀሀሀሀሀሀተ፡@@AnanyaAdefirs
ቨ@@AnanyaAdefirs
በጣም🙏🙏
ልጅቷ ዘፍናው የወደደው 🙏
🙏🙏🙏🤙🤙🤙
Me🥹
❤
me🥰
ልጅቱዋን አይቼ ነው የመጣውት
Mee too 🥰
Me too
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
Amen
አሜን
Amen❤
አሜንንንንን
ameeen
ከህፃኗ ስምቶ እንደኔ የመጣ?😮🥰🥰🥰✌️
Enem😂❤
እኔ ጌታን
እኔሚ😮😮
Inem😂😂😂
ine alewa
ትንሽየዋ ልጅ ዘፍናው ነው ያወኩት የወደድኩትም ዋው❤❤❤❤❤❤
Me
የዚህ ሙዚቃው ስህተት ማለቁ ነው 🥰
እውነት ነው
Amn
ይለያል
Betkkl❤💯
ተፈራ ካሳ መቼ ሞተ ይህው የአባቱ ልጅ ትችላለህ መሳይ ምርጥ ሥራ አንደኛ ነው
ዘንድሮ ልዑል እውቃኖስ 🏄♂️:ማስተዋል ጀልባ 🛶መሳይ ቀዛፊ ሆኖ መጡ❤wow I feel like I'm in 90's now!
ምርጥ ገለፃ ማርያምን
@@DastaBashir thanks man🙏
Yema kemem ena lemelm merke neberu amazing year
me too ❤🎉
እውቃኖስ 🙃
የአመቱ ምርጥ አልበም ብየዋለሁ የሚስማማ👌👌👍👍👏👏
ይህንን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር የማታ እንጀራችሁን ይስጣችው። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ውድ የሀገሬ ልጆች።
አሜንንንን
ኣሜንንንን 🙏🙏🙏
AMene🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መሳይ እኮ ለአድማጭ ያለህ ክብር ❤
ዋው ምርጥ ስራ 👏
ምንግዜም የማይቀየር ድምፅ መሳይዬ 😘🙏
ገና ዛሬ ሙዚቃ ሰማን❤
መሳይ እናመሰግናለን ቃላት አጣሁ ልገልፀው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ምርጥ ዘፈኖች ከሚባሉት ውስጥ መሳይ ያንተ አንደኛ ሆኖ ተገኝቷል።ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ያድል❤❤❤
መሳይ አደንቅሃለሁ… አሁንም አደንቅሃለሁ፣ ለወደፊትም ዪቀጥላል… ምርጥ አልቡም ሰትህናል……… እናመሰግናለን
ከ ልብ ለምወዳት ልጅ ነው ያዜምከው የምር 1@ ነህ ለኔ ድምፀ መረዋ ነህ ጀግና
ወደነዋል አንተ ጠንካራ ወጣት በርታ ካንተ እጅግ በጣም ብዙ እንጠብቃለን ገና አቅም አለህ❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጎጉቼ የጠበኩት ስራ ነው እናመሰግናለን መሳይ ምርጥ አልበም
እስካሁን ሳላዳምጥ አመለጠኝ በጣጣምምም ነው የድምፅክን ቅላፄ ግጥምቾክ በጣም እመወዳቸው ደሞ ትወናላይም አንደኛነክ በርታ በቃ ሙሉ ሁን ላድምጥ ገና ሶስት ሙዚቃ ቀዳምጪ ነው የፃፍኩልክ ❤❤❤❤
የሮሮ ዘፈኖች ሁሌም 1ኛ ናቸው
እዉነት እልሀለዉ መሳይ ምርጥ እና እንከን የማይወጣለት ድንቅ አልበም ነዉ ከዚ በላይ እንደምትሰራ እርግጠኛ ነኝ ኑርልኝ ዉድ ወንድሜ ክፉ አይንካህ❤❤❤❤❤❤❤
መሲ አመሰግናለሁ ❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰
❤mkhds😢😮😊❤
,🧡💛mkhge
❤❤❤
ለጀሮ የሚስማማ ምርጥ ድምፅ 👏🥰
😂😂
ትችላለህ የምር መሳይ👏
Congregation🎉🎉🎉 ምርጥ ሙዚቃ❤❤❤
ቢደጋግሙት የማይሰለች ምርጥ ስራ ለጆሮ ተስማሚ❤❤❤❤
አንደኛ ነህ የሰፈሬ ልጅ ትችላለህ
ኧረ ይሔን ዘፈን አንዲት ህፃን በመታፈሪያ በቀለ ቲክቶክ ላይ ስትሰራው አይቼ ተደምሜያለሁኝ። እናም ቢፈቅድላትና ብትሰራው ዋው ነው።
የአባቱ ልጅ መሳይ ምርጥ ሥራ አንደኛ ነው👌👌👌👌
የልቤን የሚለው ይሄው ለስንተኛ ጊዜ እንደሰማሁት በጣም ነው የወደድኩት❤❤
ᵗʰⁱˢ ⁱˢ ʷʰᵃᵗ ᵐʸ ʰᵉᵃʳᵗ ˢᵃʸˢ ˡ ˡᵒᵛᵉ ⁱᵗ ᵃˢ ᵐᵘᶜʰ ᵃˢ ˡ ʰᵃᵛᵉ ʰᵉᵃʳᵈ ⁱᵗ ᶠᵒʳ ᵃ ʷʰⁱˡᵉ
ምርጥ አልበም መሳይ ትችላለህ ❤❤❤
ሕይወት ዘራችበት ጩጬዋ
ዛሬም እንደ አዲስ እይሰማሁት ነው፡፡ሞስ ሳልሰማው የማልውለው አልበም 💕💕💕💕💕💕
ይህንን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር የማታ እንጀራችሁን ይስጣችው። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ውድ የሀገሬ ልጆች።❤❤❤
እናት ግጥም ያለው ዘፈን ዋውውውው አንደኛ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
ዋዉ ስንት ጊዜ እንደሰማሁት
🎉🎉🎉❤❤❤❤ያመቱ ምርጥ ሙዚቃ🎉🎉🎉
ከዓመታት በኋላም የማደምጠው አልበም መሆኑን ዛሬ ላይ ሆኜ እርግጠኛ ነኝ!
ምንም አይጠገብም ብሰማዉ ብሰማዉ 😘👌👌👌
@Messay Tefera ደስስስስስስስ እያለ ወደ ውስጥ የሚገባ ሙዚቃ 👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏 90ዎቼን እየመለሳቹልኝ ይመስላል🙏🙏🙏🙏
ምርጥ ዘፈን ነው ❤
ሙዚቃዉን በጣም ነው የወደድኩት... ከ ድራማው በፊት... እውነተኛ ታሪክ ነው የሚመስለኝ... ዘፈን አላዳምጥም ብዬ በግድ እንዳዳምጥ የሚያደርገኝ ሰዉ... I love ur Voice ur song Lircy, meldoy... Berta messay Konjo Sera new👏👌
እናመሰግናለን ❤
ድንቅ ነህ ድንቅ ስራን ሰርተሀል ወንድሜ ከዚህም በላይ አኑሮ ከዚም በላይ ኑርልን በርታ ወንድሜ!!!!!!
ዋው መልካም ዕድል 🎉!
ምንም የሚመረጥ የሌለው ምርጥ ስራ መሣይ እናመሠግናለን🙏
ሁሉም ሙዚቃ በጣም ደስ ይላሉ❤❤
እዉነት አሁን ያለሁበትን ጊዜ ነገሬዉ የዘፈነ ነዉ የመሠለኝ ምንም ቃል ያጣዉለት ዘፈን ኡፍፍፍፍ እናመሠግናለን በጣም ❤❤❤
ምርጥ ዘናጠዎቹ
❤❤❤ትችላለህ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ሚስ😊😊😊
ምን ይወጣለታል ይሆ ዘፈን ❤❤❤❤❤
ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው አድናቂህ ነኝ🎉🎉🎉🎉
Bedenb enalamtew esti baakeh
ምርጥ ሙዚቃ ምንም አይወጣለትም 1ኛ❤❤❤
ሁሉንም ሰምቼዋለሁ ግን ቃል አጣሁ ዝም ብዬ አንደኛ ልበልህ መልካም እድል
ምርጥ ሙዝቃ ነዉ በርታ❤❤
"ስትከሽው ልቤን ያለጥፋቱ ያኖርሻል ወይ ፀፀቱ" 😊
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ምርጥ ስራ ነው መሳይ በርታልን ወንድማችን..,,,Best Album of the Year😍😍😍
ምርጥዬ ስራ ነው❤❤❤❤❤
የግርማ ወንድም ባትሆን የጎሳዬ ወንድም ነህ እል ነበር ትለያለህ ❤
እነት ነው
የማይሰለች የማይጠገብ ስራግጥም፣ዜማ፣ድምፅ፣ቅንብር ሁሉም ነገር ጥንቅቅ ብሎ የተሠራ እጅግ በጣም ቆንጆ አልበም ቆንጆ ሥራ ነዉ። ድምፀ መረዋዉ መሣይ ተፈራ ሥላስደመጥከን እናመሠግናለን።❤❤❤
Mucaan akkaan Sirbaa kana ilaluu naagote jirti 🔥❤️
Anillee search godhee dhufee😂😂😂😂
Aniis😊😂😂
በህሊና ድራማ ምክንያት በጣም ነው የወደድኩህ..... ምርጥ ሙዚቃ 👌👌👌👌
በጣም አሪፍ ዘፋኝ ነህ
የ90ወቹ ብየዋለሁ ዋውው
አቤል ሙልጌታ ረቂቅ ነህ ታምሩ አወድሀለሁ መሣይ bravo
ፍቅርን ዘፈንከው ጀግና ነህ😢😢
I really love his voice and his songs...he has the cutest voice ever!!!love from eri
ኡፍፍፍፍ የድምጽ ዉበት የግጥም ድንቅነት የዜማ ጥዑምነት ❤❤❤
ይሄ አመት ለኢትዮ ሙዚቃ ታሪካዊ ነው ፡ ልኡል መሳይና ማስተዋል
ሚገርም ዘፈን 🎉❤🎉❤🎉
መሲቾ ተለያለህ በኩታራ ዘፈን ጆሮዬ ሲደማ ደርሰህልኝ ምርጥ ስራ ይመችህ
የእውነት ትለያለህ 💓💓💓💓💓💓💓💞
ለህሊና ግን አንድ ዘፈን ያስፈልጋት ነበር በተረፈ ምርጥ አልበም ነው i will give 5/5 ⭐👏👏👏
❤❤❤❤ አርፍ ስረነው በጠምነው የወደድኩት
ወይኔ ድምፅ 🙏
ከልጅታጋ የመጣ እንደኔ
ዋው 🎉 ምርጥ ስራ
Wow music ብሎ ዝም ነው ❤❤❤
ከልብ አልፎ የት ልግባ ብሎ የሚጨነቅ ሙዚቃ መሲቾ ትለያለህ
መልካም እድል
እንዲ ነው ከዘፈኑ አይቀር🎉❤ 🥰 ደስ የሚል ለጆሮ የሚጥም ሙዚቃ
በጣም እናመሰግናለን እሚገርም ስራ ነው ❤❤❤
ሰላም ወዲሜ ጥሩ ጥሩ ዜማዎችን ነው የምሰራው በርታ
ይሄን ስሚው🙌🖤
መሳይ እውነትም አባቱን መሳይ ግሩም አልበም ነው ❤
የኔ ሕይወት ነው 😔💔
End🙏 ጥበብ ስታወራ፣መሳይተመስላለች ባንተ ስራ❤
.❤توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتب لتنجو من الوعيد repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls and repent to survive from the promise
@@ahmedzuq4273What mohammed i am from part of Bilal።ኢትዮጲያ✍️💪
ቃል አጣሁለት ገራሚ ነው ❤❤
መሲዬ በጣም ነው ደስ የሚለው ሁሉም ስራዎች
ቆንጆ ስራ ነው👌👌❤❤❤
Congrats for the new album 💿🥳.
እናመሰግናለን ጆሯችን ደምቶ ነበር በአንዳንዶች
ከአንተ ይልቅ የህፃኑዋ ድምፅ በስመአብ ድምፁዋ ስርቅርቅናን ውብ ነው❤❤
Tew inji ashikabach
Ena
ይመችሽ ብረ ✌️✌️✌️
ልጁቱነው ያስተዋወቀችልህ ሙዚቃውን እና ሸልማት ❤❤❤
ይሄ ሙዚቃ ከ90ዎቹ ጋር+ መደመር አለበት ምርጥ ስራ መሣይ እናመሠግናለን😊
Yes
💪 gagena nwe a
።ተተተ፡ሀሀሀሀሀ።።ሀ።።።።ሀ።።።።።።።።።።ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ።።።ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ።።።።።።ሀሀሀሀሀሀተ፡@@AnanyaAdefirs
ቨ
@@AnanyaAdefirs
በጣም🙏🙏
ልጅቷ ዘፍናው የወደደው 🙏
🙏🙏🙏🤙🤙🤙
Me🥹
❤
me🥰
❤
ልጅቱዋን አይቼ ነው የመጣውት
Mee too 🥰
Me too
Me too
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
Amen
አሜን
Amen❤
አሜንንንንን
ameeen
ከህፃኗ ስምቶ እንደኔ የመጣ?😮🥰🥰🥰✌️
Enem😂❤
እኔ ጌታን
እኔሚ😮😮
Inem😂😂😂
ine alewa
ትንሽየዋ ልጅ ዘፍናው ነው ያወኩት የወደድኩትም ዋው❤❤❤❤❤❤
Me
የዚህ ሙዚቃው ስህተት ማለቁ ነው 🥰
እውነት ነው
Amn
እውነት ነው
ይለያል
Betkkl❤💯
ተፈራ ካሳ መቼ ሞተ ይህው የአባቱ ልጅ ትችላለህ መሳይ ምርጥ ሥራ አንደኛ ነው
ዘንድሮ ልዑል እውቃኖስ 🏄♂️:ማስተዋል ጀልባ 🛶መሳይ ቀዛፊ ሆኖ መጡ❤wow I feel like I'm in 90's now!
ምርጥ ገለፃ ማርያምን
@@DastaBashir thanks man🙏
Yema kemem ena lemelm merke neberu amazing year
me too ❤🎉
እውቃኖስ 🙃
የአመቱ ምርጥ አልበም ብየዋለሁ የሚስማማ👌👌👍👍👏👏
ይህንን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር የማታ እንጀራችሁን ይስጣችው። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ውድ የሀገሬ ልጆች።
አሜንንንን
ኣሜንንንን 🙏🙏🙏
AMene🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
መሳይ እኮ ለአድማጭ ያለህ ክብር ❤
ዋው ምርጥ ስራ 👏
ምንግዜም የማይቀየር ድምፅ መሳይዬ 😘🙏
ገና ዛሬ ሙዚቃ ሰማን❤
መሳይ እናመሰግናለን ቃላት አጣሁ ልገልፀው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ምርጥ ዘፈኖች ከሚባሉት ውስጥ መሳይ ያንተ አንደኛ ሆኖ ተገኝቷል።
ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ያድል❤❤❤
መሳይ አደንቅሃለሁ… አሁንም አደንቅሃለሁ፣ ለወደፊትም ዪቀጥላል… ምርጥ አልቡም ሰትህናል……… እናመሰግናለን
ከ ልብ ለምወዳት ልጅ ነው ያዜምከው የምር 1@ ነህ ለኔ ድምፀ መረዋ ነህ ጀግና
ወደነዋል አንተ ጠንካራ ወጣት በርታ ካንተ እጅግ በጣም ብዙ እንጠብቃለን ገና አቅም አለህ❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጎጉቼ የጠበኩት ስራ ነው እናመሰግናለን መሳይ ምርጥ አልበም
እስካሁን ሳላዳምጥ አመለጠኝ
በጣጣምምም ነው የድምፅክን ቅላፄ ግጥምቾክ በጣም እመወዳቸው
ደሞ ትወናላይም አንደኛነክ በርታ
በቃ ሙሉ ሁን ላድምጥ ገና ሶስት ሙዚቃ ቀዳምጪ ነው የፃፍኩልክ ❤❤❤❤
የሮሮ ዘፈኖች ሁሌም 1ኛ ናቸው
እዉነት እልሀለዉ መሳይ ምርጥ እና እንከን የማይወጣለት ድንቅ አልበም ነዉ ከዚ በላይ እንደምትሰራ እርግጠኛ ነኝ ኑርልኝ ዉድ ወንድሜ ክፉ አይንካህ❤❤❤❤❤❤❤
መሲ አመሰግናለሁ ❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰
❤mkhds😢😮😊❤
,🧡💛mkhge
❤❤❤
ለጀሮ የሚስማማ ምርጥ ድምፅ 👏🥰
😂😂
ትችላለህ የምር መሳይ👏
Congregation🎉🎉🎉 ምርጥ ሙዚቃ❤❤❤
ቢደጋግሙት የማይሰለች ምርጥ ስራ ለጆሮ ተስማሚ❤❤❤❤
አንደኛ ነህ የሰፈሬ ልጅ ትችላለህ
ኧረ ይሔን ዘፈን አንዲት ህፃን በመታፈሪያ በቀለ ቲክቶክ ላይ ስትሰራው አይቼ ተደምሜያለሁኝ። እናም ቢፈቅድላትና ብትሰራው ዋው ነው።
የአባቱ ልጅ መሳይ ምርጥ ሥራ አንደኛ ነው👌👌👌👌
የልቤን የሚለው ይሄው ለስንተኛ ጊዜ እንደሰማሁት በጣም ነው የወደድኩት❤❤
ᵗʰⁱˢ ⁱˢ ʷʰᵃᵗ ᵐʸ ʰᵉᵃʳᵗ ˢᵃʸˢ ˡ ˡᵒᵛᵉ ⁱᵗ ᵃˢ ᵐᵘᶜʰ ᵃˢ ˡ ʰᵃᵛᵉ ʰᵉᵃʳᵈ ⁱᵗ ᶠᵒʳ ᵃ ʷʰⁱˡᵉ
ምርጥ አልበም መሳይ ትችላለህ ❤❤❤
ሕይወት ዘራችበት ጩጬዋ
ዛሬም እንደ አዲስ እይሰማሁት ነው፡፡
ሞስ ሳልሰማው የማልውለው አልበም 💕💕💕💕💕💕
ይህንን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር የማታ እንጀራችሁን ይስጣችው። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ውድ የሀገሬ ልጆች።❤❤❤
እናት ግጥም ያለው ዘፈን ዋውውውው አንደኛ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
ዋዉ ስንት ጊዜ እንደሰማሁት
🎉🎉🎉❤❤❤❤ያመቱ ምርጥ ሙዚቃ🎉🎉🎉
ከዓመታት በኋላም የማደምጠው አልበም መሆኑን ዛሬ ላይ ሆኜ እርግጠኛ ነኝ!
ምንም አይጠገብም ብሰማዉ ብሰማዉ 😘👌👌👌
@Messay Tefera ደስስስስስስስ እያለ ወደ ውስጥ የሚገባ ሙዚቃ 👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏 90ዎቼን እየመለሳቹልኝ ይመስላል🙏🙏🙏🙏
ምርጥ ዘፈን ነው ❤
ሙዚቃዉን በጣም ነው የወደድኩት... ከ ድራማው በፊት... እውነተኛ ታሪክ ነው የሚመስለኝ... ዘፈን አላዳምጥም ብዬ በግድ እንዳዳምጥ የሚያደርገኝ ሰዉ... I love ur Voice ur song Lircy, meldoy... Berta messay Konjo Sera new👏👌
እናመሰግናለን ❤
ድንቅ ነህ ድንቅ ስራን ሰርተሀል ወንድሜ ከዚህም በላይ አኑሮ ከዚም በላይ ኑርልን በርታ ወንድሜ!!!!!!
ዋው መልካም ዕድል 🎉!
ምንም የሚመረጥ የሌለው ምርጥ ስራ መሣይ እናመሠግናለን🙏
ሁሉም ሙዚቃ በጣም ደስ ይላሉ❤❤
እዉነት አሁን ያለሁበትን ጊዜ ነገሬዉ የዘፈነ ነዉ የመሠለኝ ምንም ቃል ያጣዉለት ዘፈን ኡፍፍፍፍ እናመሠግናለን በጣም ❤❤❤
ምርጥ ዘናጠዎቹ
❤❤❤ትችላለህ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ሚስ😊😊😊
ምን ይወጣለታል ይሆ ዘፈን ❤❤❤❤❤
ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው አድናቂህ ነኝ🎉🎉🎉🎉
Bedenb enalamtew esti baakeh
ምርጥ ሙዚቃ ምንም አይወጣለትም 1ኛ❤❤❤
ሁሉንም ሰምቼዋለሁ ግን ቃል አጣሁ ዝም ብዬ አንደኛ ልበልህ መልካም እድል
ምርጥ ሙዝቃ ነዉ በርታ❤❤
"ስትከሽው ልቤን ያለጥፋቱ
ያኖርሻል ወይ ፀፀቱ" 😊
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ምርጥ ስራ ነው መሳይ በርታልን ወንድማችን..,,,Best Album of the Year😍😍😍
ምርጥዬ ስራ ነው❤❤❤❤❤
የግርማ ወንድም ባትሆን የጎሳዬ ወንድም ነህ እል ነበር ትለያለህ ❤
እነት ነው
የማይሰለች የማይጠገብ ስራ
ግጥም፣ዜማ፣ድምፅ፣ቅንብር ሁሉም ነገር ጥንቅቅ ብሎ የተሠራ እጅግ በጣም ቆንጆ አልበም ቆንጆ ሥራ ነዉ። ድምፀ መረዋዉ መሣይ ተፈራ ሥላስደመጥከን እናመሠግናለን።❤❤❤
Mucaan akkaan Sirbaa kana ilaluu naagote jirti 🔥❤️
Anillee search godhee dhufee😂😂😂😂
Aniis😊😂😂
በህሊና ድራማ ምክንያት በጣም ነው የወደድኩህ..... ምርጥ ሙዚቃ 👌👌👌👌
በጣም አሪፍ ዘፋኝ ነህ
የ90ወቹ ብየዋለሁ ዋውው
አቤል ሙልጌታ ረቂቅ ነህ ታምሩ አወድሀለሁ መሣይ bravo
ፍቅርን ዘፈንከው ጀግና ነህ😢😢
I really love his voice and his songs...he has the cutest voice ever!!!love from eri
ኡፍፍፍፍ የድምጽ ዉበት የግጥም ድንቅነት የዜማ ጥዑምነት ❤❤❤
ይሄ አመት ለኢትዮ ሙዚቃ ታሪካዊ ነው ፡ ልኡል መሳይና ማስተዋል
ሚገርም ዘፈን 🎉❤🎉❤🎉
መሲቾ ተለያለህ በኩታራ ዘፈን ጆሮዬ ሲደማ ደርሰህልኝ ምርጥ ስራ ይመችህ
የእውነት ትለያለህ 💓💓💓💓💓💓💓💞
ለህሊና ግን አንድ ዘፈን ያስፈልጋት ነበር በተረፈ ምርጥ አልበም ነው i will give 5/5 ⭐👏👏👏
❤❤❤❤ አርፍ ስረነው በጠምነው የወደድኩት
ወይኔ ድምፅ 🙏
ከልጅታጋ የመጣ እንደኔ
ዋው 🎉 ምርጥ ስራ
Wow music ብሎ ዝም ነው ❤❤❤
ከልብ አልፎ የት ልግባ ብሎ የሚጨነቅ ሙዚቃ መሲቾ ትለያለህ
መልካም እድል
እንዲ ነው ከዘፈኑ አይቀር🎉❤ 🥰 ደስ የሚል ለጆሮ የሚጥም ሙዚቃ
በጣም እናመሰግናለን እሚገርም ስራ ነው ❤❤❤
ሰላም ወዲሜ ጥሩ ጥሩ ዜማዎችን ነው የምሰራው በርታ
ይሄን ስሚው🙌🖤
መሳይ እውነትም አባቱን መሳይ ግሩም አልበም ነው ❤
የኔ ሕይወት ነው 😔💔
End🙏
ጥበብ ስታወራ፣
መሳይ
ተመስላለች ባንተ ስራ❤
.❤توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتب لتنجو من الوعيد
repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls and repent to survive from the promise