Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምህረትአብ ደስታ ክብር ይገባሀል ግጥም 10/10ዜማ10/10ሉሌ ያንቺ የተለየ ነው
ምህረታብ ያልተነገረለት ጀግና ዜማ ደራሲ🤗👏👏
ከዳዊት ፅጌ በኃላ ደስ የሚል አልበም ምድረ ዘፋኝ መስፈርቱ ይህ አልበም ነው አስብበት ❤❤❤❤
Leule የመጀመሪያ single "ቀረሁ እንጂ" በኃላ ስጠብቅ ነበር Album አላሳፈርከንም ቆንጆ ስርዓት ያለው ስራዎች💪💪👍👍👌👌👌
የኔ ውድ እንዴት እንደምወድህ እንደችሎታህ እውቅናህንም ከፍ የሚያደርግ አልበም ይሁንልን መልካም ዕድል❤❤❤❤
ትውልዱ 🔥እሳት ሆኑዋል እሳት የሆነ አልበም !!!!!!!❤❤❤❤❤ ከዳዊት ፅጌ አልበም በዋላ በዚያ ደረጃ የወደድኩት !!! ስምን መላክ ያወጣዋል እውነትም ልኡል 👍👍👍👍👍👍👍
ወላኢ የኔን አሳብ ነው የገለፅከው ❤❤❤bro
Exactly
Betekekel
በ ነ ያሬድ ነጉ ጆሯችን ደንቁሮ ነበር።ገና አሁን ዘፈን ሰማሁ ።ምን አይነት አልበም ነው በፈጣሪ😊😊😊
Its fact😊😂
ዜማ ደራሲው የልቡን ሠላም ነው በሙዚቃ ያሠማን ምሕረትአብ ክብረት ይስጥልን ሠላም የሆነ ሠላም የሚሠጥ ሙዚቃ
በእውነት እናመስግላለን ጆሮችን እንደዚህ አይነት ዘፍን መስማት ናፍቆት ነበር promotion አደራ በድንብ ስራበት አብሶ Tiko tiko ላይ መልካም እድል 🎉
Tiko tiko😂😂 ere gedelkegn bro
አንችየዋ part is ……… simply wow🔥🔥🔥🔥🔥🔥
አርብ እለት ሌሊት ይሄንን አልበም ሳዳምጠው አደርኩኝ ነገር ግን ኤር ፎኔን አድርጌው እያዳመጥኩት ድንገት እንቅልፍ ይዞኝ ጭንልጥ እንዳለ ጠዋት ስነቃ ኤር ፎኔ ተበጥሶብኝ አገኘሁት እላዬ ላይ ተጠምጥሞብኝ ከዛ ዳግመኛ አላመናታውም መልሼ ቀጥዬው ደግመኛ ቁርሴን ከበላሁኝ በኋላ ሻይ ቡና እያልኩኝ የማለዳዋን ፀሐይ እየኮመኮምኩኝ ማዳመጤን ቀጠልኩኝ ይገርማል ❤❤❤ ዳግመኛ ትልቅ ተስፋ ልዑል ይጠብቀዋል ፈጣሪ ከዚህ በተሻለ ደግሞ ትልቅ ነገር እንዲያድለው በጥበበ አምላክ ፀሎት አደረኩኝ ልዑሌ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ሙዚቀኛ ድምፃዊ የግጥምና ዜማ ደራሲ አዲስ ጌቱ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ለያዳድ ስራክ ምንም ቃል የለኝም ለኔ ከ 90 በዋላ ልብ የሚያረካ ስራአገኘው ተሰምቶ አይጠገብም ጀግናው በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉
የሲዲው ዘመን ናፍቆኝ ነበረ አሁን ግን እረካለው እንደ ቅርስ ቤት ሊቀመጥ የሚገባው አልበም ነው
መግለፅ ይከብዳል ትለያለህ ልኡሌ
ወንድም እንባ ያቃል ወዶ ከተነካ ❤❤❤❤
አበሻች ልባችን ትር የሚለው በደዚህ አይነት ዜማ ነው🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️
ባቅሜ አድናቂህ ነኝ 🎉
እረ ሊያሳብደኝ ነው ❤❤❤❤
Semen melake yawetwal enathen betam selmetwede lenatehe yalhe feker akeberote batekly batesebhen selmtwede asetedadegem yewesenwal zemenhe yebareke
ልዕል ለጆሮአችን ስለደረስክልን እናመሰግናለን 👐👐ግጥም ዜማ አንደኛ ምህረተአብ , ኪሩ ትችላላችሁ ❤️❤️ ኧረ ወገን እይታ ያንሰዋል share እያረግን 1m እናስገባው
Wowwwww🎉 I got another favorite song
ደርሶ ከፍቶታል ❤❤❤
ዘፋኝ ነን የሚሉትን የዘመኑ አልቃሽ እንቧጮዎች ለ አንድ አመት የቤት ልጅ ልታረጋቸው ነው ይመችህ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
😂😂😂😂😂😂ጆሯችን ደቁሮ ነበር🎉
😂😂😂😂
የ ዓመቱ ምርጥ አልበም እንደሚሆን አልጠራጠርም
ሰምህ ባንተ ላይ አየሁት ልኡል❤
Waw! ..hayelegna akerareb gerami kefta yalew sera new...
liul አስደማሚዉ የኔ ጌታ
Baye ajayiba lihuliye tileyalek ❤❤❤
Hulategna dawit tsige iwunat.old yehone ቃና አለው
እዉነትም ልውል❤
tebarek wendemalem ❤❤❤❤
በጣም ነው የወደድኩት፡፡ እውነት ጎበዝ ነህ በርታ
Kale yelegnem yemigerem
በጣም በጣም የሚወደድ ዘፈኖች ናቸው
Yemeretoch meretochee🎉🎉🎉🎉🎉 meret Sera new bereta🎉❤❤❤
ከግጥም ግጥም ከዜማም ዜማ ከቅንብርም ቅንብር ምርጥ ስራ ❤
Wow wow girum new betam congratulations
ዋው መረዋ ድምፅ
ልዑሌ በጣም አሪፊ ስራ ነው ሁሉኑም ሰምቼዋለው ቆንጆ አልበም ነው በርታ እግዚአብሔር ካአንተጋር ይሁን 🙏🙏👍👍
Wow betam new mileyew wendmewa bertalgn tleyaleh
እናመሰግናለን ልዑሌ የተዋጣለት አልበም 🙏🔥
Unique album yegna tewuled jegena neh bertalen
❤❤❤❤❤❤❤
Egzar,yestelegn,music,erbogn,neber,tegebku
Leul is on the road to be the future tedy afro and tedy tadese. Keep it up you shiny boy❤
I saw u when I was in highschool when you was at Superstars contest. U r so talented bro
The artist of the year.🤩🤩🤩🤩🤩
ስርአትህ ብቻ ይበቃል ጥሩ ስራ ነው በርታ ሉሌ
i love that.
ግሩም ነው ❤❤❤
finally our ears can hear sometimes magical ,beautiful music God bless you bro
በጣም አሪፍ ስራ ነው🎉🎉።ትግርኛ ሙዚቃህ comment mestet alchalkum kechalk astekaklew 🎉🎉💚💚💚💚
አ. ን. ቺ. ዬ. ዋ ....❤
❤❤❤❤❤❤❤wuyi leule
wowwwwwwwwwwwwwwww..... mnm malet aychalm beautiful
Mariyamn dink sira yehen zefen lemsmat sint taxi yazku🇪🇹👏
❤❤❤❤❤የኔ አንደኝ ነክ ኦክ 🙏🙏🙏💞💞💞💞
Emigerm albem thank you liule❤
#offfffffffffffffffffffffff .... like andee bcha new leka michalew...🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
album of the year
❤❤❤❤❤i have no word
Wow wow wow ❤❤❤❤
TBH ke dawit tsige behula album seman
Realiy belive me ur amazing guy.And ur small Teddy afro. Gud bless uuu
All tracks are 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥No word
Wowo 🥰
Nice music ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልዉሌ ከቴዲ ጋር ይመሰላል ተባረክ የኔ ቆጆ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Good job 🎉❤❤❤
mehretab👍👍👍
ዋው ትክክለኛውን መንገድህን ይዘሀል በቃ ምንም እዳልሰራህ መስለህ ለሌላ ስራ ተዘጋጅ ደረጃህ ሌላ ነው ይመችህ
በጣም አሪፍ ስራነው በርታ ሉእል❤❤❤❤
Wow A Like Full Album. Bravo Leul
Thanks!
❤❤❤Thankyou
ሉሌ ብታምንም ባታምንም ቀኑን ሙሉ አልፋታህም ❤❤❤❤❤
I love it,listing it for 1st time traveling from dubai to ajman you made my day❤❤❤❤❤❤
An amazing album bravo
All tracks 🔥thanks ❤ keep it up bro💪🏼
Wow
" ጥፍጥ ምጥን ክውን ያለ ስራ ነው ❤❤❤
I love it!
እንዲህ ነው አልልህም ወላሂ አንድ ሚመረጥ የለህም በኔ አይን!!!!!!!!!!!!!!!!
💯
🎉🎉 yeknah ambesaw👍👍
TRUST ME U NAILED IT........
Owwww👏👏👏
betam yamral luila yabed new
❤❤❤ገራሚ ድምፅ ከዜማ ጋር።
konjo sra
Bro your time is now 🎉❤
አንደኛ ስራ ነው በርታ❤🎉
🔥🔥🔥🔥
አረ አተስ እደስምክ ማር ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሉሌ🎼🖤🥰🤗ባንተ አለመገረም አይቻልም
WOW
በርታ ግሩም ስራ ነው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንቺዬ ዋ!😊
ምህረትአብ ደስታ ክብር ይገባሀል
ግጥም 10/10
ዜማ10/10
ሉሌ ያንቺ የተለየ ነው

ከግጥም ግጥም ከዜማም ዜማ ከቅንብርም ቅንብር
ምርጥ ስራ ❤
Wow wow girum new betam congratulations
ዋው መረዋ ድምፅ
ልዑሌ በጣም አሪፊ ስራ ነው ሁሉኑም ሰምቼዋለው ቆንጆ አልበም ነው በርታ እግዚአብሔር ካአንተጋር ይሁን 🙏🙏👍👍
Wow betam new mileyew wendmewa bertalgn tleyaleh
እናመሰግናለን ልዑሌ የተዋጣለት አልበም 🙏🔥
Unique album yegna tewuled jegena neh bertalen
❤❤❤❤❤❤❤
Egzar,yestelegn,music,erbogn,neber,tegebku
Leul is on the road to be the future tedy afro and tedy tadese. Keep it up you shiny boy❤
I saw u when I was in highschool when you was at Superstars contest. U r so talented bro
The artist of the year.🤩🤩🤩🤩🤩
ስርአትህ ብቻ ይበቃል ጥሩ ስራ ነው በርታ ሉሌ
i love that.
ግሩም ነው ❤❤❤
finally our ears can hear sometimes magical ,beautiful music God bless you bro
በጣም አሪፍ ስራ ነው🎉🎉።ትግርኛ ሙዚቃህ comment mestet alchalkum kechalk astekaklew 🎉🎉💚💚💚💚
አ. ን. ቺ. ዬ. ዋ ....❤
❤❤❤❤❤❤❤wuyi leule
wowwwwwwwwwwwwwwww..... mnm malet aychalm beautiful
Mariyamn dink sira yehen zefen lemsmat sint taxi yazku🇪🇹👏
❤❤❤❤❤የኔ አንደኝ ነክ ኦክ 🙏🙏🙏💞💞💞💞
Emigerm albem thank you liule❤
#offfffffffffffffffffffffff .... like andee bcha new leka michalew...🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
album of the year
❤❤❤❤❤i have no word
Wow wow wow ❤❤❤❤
TBH ke dawit tsige behula album seman
Realiy belive me ur amazing guy.
And ur small Teddy afro.
Gud bless uuu