እህተ ማርያም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 4 года назад +63

    ባንተ ትምህርት ስንት ሰዉ ከእግዚአብሔር ጋር ተገናኝቷል 🌻🌻🌻🌷🌷🌷

  • @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
    @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህር ተስፉየ ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይገጽጽሽ ሰውን ማሰናከልነው ተዋትመምህርዬ ተዋቸው ቤተክርስቲያን ትኑርልንዘላለም

  • @kindness4049
    @kindness4049 4 года назад +110

    ሁሉም ለ በጉነው ምናልባት በዚህ ልትፈወስ ይሆናል ሁሉም በጸሎት ያስባት ጌታ ሲፈውስ በምክንያት ነው ድንግል ለሁላችንም ምህረትን ታውርድልን

    • @MK-ts7yg
      @MK-ts7yg 4 года назад +3

      Ewnt bleshal

    • @workneshberhe9414
      @workneshberhe9414 4 года назад +3

      አውነት ኖው ኢስኩ ልቦና ይስጣት

    • @ወለተገብሪአልገብረአሉ
      @ወለተገብሪአልገብረአሉ 4 года назад +1

      👍👍👍

    • @ad1187
      @ad1187 4 года назад +1

      አሜን ነገር ግን ይቺ ሴት ትክክለኛ መጠሪያ አላት ወ/ሮ ትዕግስት ነው ።የቤተክርስቲያን ሰዎች ግን እህተ ማርያም እያልን መጥራት መልካም አይመስለኝም ።

    • @ተመስገንአምላኬ-ፐ4የ
      @ተመስገንአምላኬ-ፐ4የ 4 года назад +1

      አሜን፫

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 4 года назад

    አሜን መምህር እኛ ከአንተ የተማርነዉ ብዙ ነገር አለ እኛም አናዉቃለን ያንተን ተሠጦ ከእግዚአብሔር እንደሆነ በትክክለኛው መንገድ ስትሔድ ፈተና አለ መንገድህንና አስተምህሮህን ለእግዚአብሔር ሠተህ ወደፊት ቀጥል እሚመራህ እሱነዉ አንድ ነፍስ ማዳን እኮ ዎጋዉ ሠማያዊ ነዉ መምህር ተስፋ ስላሴ የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ያስብህ በርታ ሐይማኖት ከምግባር ጋር ተሠቶሀል እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ገና ብዙ እንጠብቃለን በፀሎታችን እናስብሐለን በርታ እግዚአብሔር ይዞ ያፈረ የለም ድንግል ማርያም ካንተጋር ትሑን አሜን።

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 4 года назад +83

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወላዲተ አምላክ ልቦና ትስጣት

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 4 года назад +1

    መምህር ተሰፋዬ ክርስቲያንያዊ ትህትና የተመላበት መልካም ምላሽ ነው። ብዙ ሃሰተኛ ሰባኪዎች አሉ እና መጠንቀቅ ነው።

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 года назад +67

    መምህር ተስፋዬ እንኳን ደህና መጣህ
    በስላሴ ስም እግዚአብሔር ማስተዋሉን
    ያድላት ልቦና ይስጣት አሜን አሜን አሜን መምህር

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣት አይዞህ መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።

  • @የማርያምነኝ-ነ5ዸ
    @የማርያምነኝ-ነ5ዸ 4 года назад

    እኔ ሁሌ ጌዜ የምለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠት ሁለተኛ መምህር እህተ ማርያም ጋ የምሄድ ሰው የእመቤታችን ፍቅር የለገበነው ምክንያቱም የእመቤታችን ቸርነት የምያቅ የገባው እመቤታችን ስንቱን ኀጢአት እንደ ሸፈናችለት በወቀ ነበረ እመቤታችን የሰውን ኀጢአትን የምትዘረዝር አይደለችም ገበና ሸፋኝ ነት እንጀ
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @rahel6824
    @rahel6824 4 года назад +10

    መምህር ተስፋዬ አንተ እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ደግሞም የእግዚአብሔር የሆነ ሁሌም መከራው ብዙ ነውና እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት።

  • @tsedeyalemu7420
    @tsedeyalemu7420 4 года назад +1

    ይመሀረነ ይሰሀነነ በእንተ ርትዕት ሀይማኖት ያጽንአነ።

  • @milliaba3965
    @milliaba3965 4 года назад +3

    መምህር ላንተ ቃለ ህይወት ይሰማልን ለስንዱ ለእህተ ሰይጣን ልቦና ይስጣት ፈጣሪ

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ

    አሜን በእውነት. አምላክ ቅዱሳን ይቅር ይበለን. ንግግርህ ጣአም አለው. ሁሉን ነገር እግዜአብሄር. ያውቃል መምህር. ቃለ ሄወት ያሰማልን

  • @ledetedebebe1607
    @ledetedebebe1607 4 года назад +3

    መምህር ተስፋዬ የእግዚአብሔር ሰላምታዬ ይድረስህና ለምንድነው በውጪ የምትተታቹት እባክህን ወንድሜ ልለምንህ እውነት እግዚአብሔር ብቻ ነው!!!በትእግስት ያዘውና ተነጋገሩ እንጂ እንደ ዘመኑ አትሁን ደግሞ አማካሪ አባት እያለህ ለምን ቸኮልክ አምላክህን ተመልከትልኝ ብለኽዋል ከዛስ መምህርን ግርማን አማክረኸል ከሳቸው በላይ ደርሶብሀል ረጋ ብለህ አስብ እግዚአብሔር በመካከላችሁ ይግባ

  • @misrakmisrak1155
    @misrakmisrak1155 3 года назад

    መምህራችን ለኛ ልዩ ነህ ባተ ትምህርት ተለዉጠናል ተቀይረናል ከጥፋት ተመልሰናል መምህራችን እንወድሃለን ጸጋ ብዝት ይበልልህ ባተ ትምህረት ከና አለም ሁሉ ይድናል

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 4 года назад +8

    መምህራችን እባክህን ለዚች እህታችን ሱባኤ ያዝላትና ታሪኳ ተቀይሮ ምስክርነት ስትሰጥ ማየት እንፈልጋለን !! እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ሳህሊተ ምህረት እመ ብዙሀን ከልጇ ከቸሩ መድሀኒአለም ከኢየሱስ ክርስቶስ ምህረትን ታሰጠን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ4ቐ

    አሜን አሜን አሜን ርኩሳት መናፈስትን ሁሉ እግዚአብሔር ይገስፅልን

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 4 года назад +9

    ልኡል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምህር. እመ አዶናይ በምህረቷ ትጎብኘን መምህር. እኛ እንወድሀለን ምርጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህራችን መሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ተመኘሁ ከነ መላው ቤተስብህ.
    መምህር እንፀልይላት እባክህን ተይዛ ነው.

  • @ድንግልማርያምለእኔየህይወ

    አቤቱ ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ ማረን ይቅር በለን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እህተ ማርያም ላይ ያለውን እርኩስ መንፈስ ይሰርላት እመቤቴ ወላዲተ አምላክ አይነ ልቦናዋን ታብራላት እሷን የሚከተሉ ሰዎችም በጣም ያሳዝናሉ አይ አጉል መታሰር ብቻ እርሱ ይፍታቸው ልባቸውን ያብራላቸው

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ 4 года назад +13

    ተይዛ ነው እኮ ልንፀልይላት ይገባል እግዚአብሔር ወደ ልቦናዋ እንዲመልሳት

  • @jfd1969
    @jfd1969 4 года назад

    በጣም ትክክክል መምህር ተሰፋዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በኡነት

  • @amenamen5819
    @amenamen5819 4 года назад +3

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ደሞ በአንተ መጣች ወንድሜ እረ እግዚአብሔር ልቡና ይስጣት

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    መምህራችን ተስፋዬ እግዚያብሔር አምላክ ትግስቱንይስጠን አትፍረድ ስለሚፈረድብህ ስለሚል ።
    በእውነት ስለምክሮት እግዚያአብሔር ያክብርልን ።

  • @እርዳቴጊዮርጊስነዉ
    @እርዳቴጊዮርጊስነዉ 4 года назад +5

    😭😭እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምሰጋና አምልኮ ለአንተ ይሁን ለኔ እረዳቴ ነህ

  • @fikirtemaryam5593
    @fikirtemaryam5593 3 года назад

    እውነት መምህር ያንተን ትምህርት ትሰማለይ ማለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ከሰማይ ትመለሳለይ ይህን ሁሉ የምትሰሙ በስሟ እንጸልይላት ምንም ሀጥያተኛም ብንሆ እደኛ ሳይሄን እደቸርነቱ

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 4 года назад +60

    ፆም የምታሽ ቅኖና ቤተ ክርስትያን በገዛ ፍቃዳ የምትሽር ዶግማ የምትሽር አበው አባቶችን የምታዋርድ አጋንታም ናት ግብራ ሁሉ
    ትውልዱ ከቤተ ክርስትያን አስወጥታ በቤታ የምታስካድም የዘመናችን ሞዴል አጋንት ናት
    የቤተ ክርስትያን ነቀርሳ ናት ይች አጋንታም እግዚአብሔር ይገስፃት የእንግሊዝ ቅጥረኛ ናት እንደሳ አይነት የዲያብሎስ የግብር ልጆች ናቸው ለቤተ ክርስቶስ ፈተና የሆኑ
    እመብርሃን እንኳን ለእሳ የላመ የጣመ 20,000 ልብስ እየለበሰች ማህል ከተማ ተቀምጣ ትዘባርቃለች ጠቃር መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ስንዱ የጋንት ፈረስ ናት እንደ ልቡ የሚጋልባት

    • @tsionture429
      @tsionture429 4 года назад +1

      በትክክል ገልፀሀታል ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

    • @Abi-ze6nk
      @Abi-ze6nk 4 года назад

      እውነት ነው100%

    • @Tube-if5bz
      @Tube-if5bz 4 года назад

      እዉነት ነዉ

    • @ساركياثيوبيا
      @ساركياثيوبيا 4 года назад

      አውነት ነው

    • @እሪታእሪታ
      @እሪታእሪታ 4 года назад

      ልቦናይስጣት እግዚአብሔር አምላክ

  • @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
    @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 4 года назад

    *እመብርሃን ለሁላችን መልካም የምናስብበት ልብ ትስጠን ምን ብዬ እንደምፅፍም አላውቅም መምህር ምንም ነገር አይሰማህ መልካምነትህን ቀጥልበት መልካምነትህን የሚጠሉ ወደው አይደለም ተይዘው ነው እመብርሃን ምህረቱን ለሁላችንም ትላክልን*

    • @aabb9766
      @aabb9766 4 года назад

      እመብርሃን ምህረቱን ለሁላችን ትላክልን አሜን አሜን አሜን

  • @ናታኔም-ጠ4ቘ
    @ናታኔም-ጠ4ቘ 4 года назад +49

    መድሐኔ ዓለም ልብ ይስጣት ለሁላችንም ልብ ይስጠን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ ስላሴ

  • @saracrma9054
    @saracrma9054 2 года назад

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ኧረ ልቦና ይስጣት

  • @konwwi9297
    @konwwi9297 4 года назад +6

    አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋልን ስጣት ፀበል ያስፈልጋታን መምህር እግዚብህር ያበርታህ ወላዲትአምላክ ካተጋትሁን ይሄውነው እዳተ አይነቱላይ ፈተናይበዛል አቤቱ ጌታሆይ አይነልቦናችንን ክፈትልን ልቦናስጠን 🙏🙏🙏

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 года назад

    Amen amen amen memiherachin kalhiywet yasmalin egzybher ftsmo yimarti libonan yistati

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 4 года назад +81

    መምህር ለምን አንተ ሱባኤ አትይዝላትም ለቡዙ ሰው ትይዝ የለም

    • @issaiasefreemkaffel8199
      @issaiasefreemkaffel8199 4 года назад +1

      Awo lesew subarea. meyaz yichalal gin sewiyew erasu subae yizo antem agizen subae yazilin kaleh new lesew subae emitazew.

    • @issaiasefreemkaffel8199
      @issaiasefreemkaffel8199 4 года назад +1

      Zim bleh yale sewiye fikad subae yiyaz bihon noro ema sin sew yemiyaschegru tonkay, debtera ena metetena wede kena menged enmelsacbew neber

    • @ILoveyoumyMom-z7n
      @ILoveyoumyMom-z7n 4 года назад +3

      መምህር ለምን አንተ ሱባኡ አትዚም

    • @alexmario1097
      @alexmario1097 4 года назад +1

      በትክክል ሁሉም የእግዚአብሔር ልጅ ነው ሱበኤገብተህ ምንመጠብን ብላክ ጠይቅ አተም ከፈተና ትድነለክ አድነፍስም ትተደገለክ

    • @mos9964
      @mos9964 4 года назад

      ውነት ነው

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад

    መምህሬ ዘላለም ኑርልን

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 года назад +26

    🙄🤔ወይኔ ወረደችብህ መምህራችን እመቤታችን ትጠብቅህ ከክፉ መናፍስት
    አትስማት መምህር ይሄን ምስኪን ህዝብ በማሪያም ስም እያጭበረበሩ ከእግዚአብሔር ቤት አራቁን ልቦና ይስጣት ለእህታችን እውነት የእመቤታችን አገልጋይ ከሆነችስ ወረድ ብላ የወደቁትን ባነሳች
    እራሷን ዝቅ አድርጋ አባቶች ባከበረቻቸው ነበር

  • @ኤፍታሕተኸፈት
    @ኤፍታሕተኸፈት 4 года назад

    እግዚኣቢሔር ጸጋው ያብዛልህ memhr

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 4 года назад +73

    ለምን ክርስትና ስሟን እጃችን ላይ ፅፈን አንሰግድም? እህታችንን እንታደጋት ፣ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ብትመለስ ጎበዝ አገልጋይ ሊወጣት ይችላል።

    • @pezapet411
      @pezapet411 4 года назад +5

      ትክክል ማማየ

    • @genetgenet8048
      @genetgenet8048 4 года назад +4

      ይሻለናል ጨጒራችንን ልጣ ጨለሰችን እኮ

    • @belanezewdululseged6669
      @belanezewdululseged6669 4 года назад +4

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ አዎ ከመሳደብ በፀሎት ብንረዳት ይሻላል።

    • @tinafarah4173
      @tinafarah4173 4 года назад

      Yekodusan selot yasibat lebona yesitat

    • @kahsafitsum5258
      @kahsafitsum5258 4 года назад

      Ewnet new betam shtetu yerasachew new

  • @AS-yh1yr
    @AS-yh1yr 4 года назад

    መምህራችን ለእህተ ስንዱ ጸሎት አድሩጉላት።መምህር ግርማ ያስተማሩን ቆጥረህ የማይጨረሱ መጥፎ መናፍስቶች እሱዋ ውስጥ ነው ያሉ ።በዉጪ አገር ያለችው ኤሪትራዊት እየሱስ ነኝ በሎው የታይዋት መጥፍ መናፍስቶች እንደገሰጠቻቸው ስንዱም ማሪያም ነኝ ብላ የምትመጣባት ጠቃር መገሰጥ አለባት።

  • @m.g5295
    @m.g5295 4 года назад +11

    አሜን አሜን አሜን
    ውዱ ወንድማችን እግዚአብሔር
    ይስጥህ በየቦታው ሰውን ግራ እያጋቡ
    ሕዝባችን እያጠፉብን ነው
    አንተ በርታልን

  • @nanadadi6493
    @nanadadi6493 4 года назад +1

    ተመስገን አምላኬ ልትፈወሺ ይሆናል እንደዚህ ያስለፈለፈሽ መምህር ተስፋዬ እባክህ በፀሎትክ አስባት ሀይለኛዉ አጋንንት ነው የተፀናወታት

  • @senaithabte4486
    @senaithabte4486 4 года назад +5

    አባታችን፤ እሷ "የለባቨ ፡ እብድ" ናት። እና ስጋ የለበሰች። አጋንንት ናት።።።።!!!!! ይህን ወርቅ ሰዐት ፡ በከንቱ፤ ለሷ፤ ምላሽ መስጠት፤ ድንጋይ (አለት) ውሃ፣ ማፍሰስ እና ወርቅ ግዜን፤ ማቀጠል ነወ።።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    እህታች እህተ ማርያም ፡ ጠባቅ መላአክሽን ባታስቆጬው ይሻላል
    ድንግል ማርያም ን እንደ ጋደኛሽ ባታደርግያት ይሻላል ምክንያቱን ብዙ ወዳጆች አላት እየተንቀጠቀጡ የምሰግድላት የምመሰግኖት የምወድስዋት
    እህታችን አስተውል ድንግል ማርያምን ስምዋን ስትጠር ገብሬኤል ክንፉ እያማታ እንዳበሰራት አትዘነግ ። ይልቁኑስ እየፈራሽ እየተንቀጠቀጥሽ በፍትዋ ተንበርክከሽ ምህረትን ለምኝ ።

  • @anbessawjima1549
    @anbessawjima1549 4 года назад +37

    እኔ በማህበራዊ ድህረ ገፅ መልስ ከምትሰጣጡ መጀመሪያ ተገናኝታችሁ አውጉ እና፡፡ ከዚያ ወደህዝብ አስተላልፉ፡መምህር፡፡ አንድ ያድርገን ፡፡ አንዳችን ለአንዳችን ምክንያተ ጥፋት ሳይሆን ምክንያተ ድህነት እንድንሆን ይርዳን፡፡

    • @birkitgebrekirstos7726
      @birkitgebrekirstos7726 4 года назад +1

      Are msmiya yeltm sndu sew emilewn atsemam

    • @alexmario1097
      @alexmario1097 4 года назад

      በትክክል ሁሉም ስነካና ስሙ ሥጠራ መልስ ለመስጠት ይወጣል ግን ከልተነኩ ዝም ብሎ መያትነው ለምን የልላው ሰው መጥፋት አይተየንም እሷም ሆነች እዘየለው ህዝብ የእግዚአብሔር አይደለም እዴ
      ስላቤተክርስትያን እኳ በያቦታውነው
      በዝህ ሰምንትኳ የቤተክርስቲያን ደፍተረ ነኝ ብሉ በጽጌ ቀጸላ ብሎ እተርቪ የተደረገው ምንም ሰውወቶ መልስ አልሰጠውም ስለዚህ የመንንእንስማ እንመን??

    • @liya7521
      @liya7521 4 года назад +3

      እንዴ ምን ማለክ ነነው እሳ እኮ ማለት ሙሉለሙሉ የጠፍች ነች መመለስ ብትፈልግ ገጠመኞቹን ስምታ ትመለሳለች ልብ ቢኖራት ግን ልብ የላችም በሚድያ እዳወራ በሚድያ መመለስ አለበት ለምን ድብብቆሽ ያድፍልጋል ህዝብም ይማርበት

    • @emebeabebayehu4535
      @emebeabebayehu4535 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ማንእንደእግዚያብሔር

    መምህርዬ እንኳን መጣህልን ላቲ ስብሀት እመመቤቴ

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 4 года назад +80

    መምህር ተስፋኤ ስንዱ የምትባልን አጋንት ተቃወም ትውልድ አድን ትውልዱ ፆም ሽራል ዶግማ ቅኖና ጥሳል ከቤተ ክርስትያን ወታል በዓላት ተሽረዋል የታሪክ ቀወቃሽ ትሆናለክ እውነቱን ተጋፈጥ ስለ ስሙ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ ይላል ጌታ የአጋንንት ድንፋት አትፍራ

    • @tsionture429
      @tsionture429 4 года назад +3

      የኔም አስተያየት ነው ይሄ

    • @ሶሊያናቅድስት
      @ሶሊያናቅድስት 4 года назад +2

      ትክክል

    • @Tube-if5bz
      @Tube-if5bz 4 года назад +2

      ትክክል ነክ ወድማችን የኔም ሃሳብ ይሄ ነዉ

    • @ساركياثيوبيا
      @ساركياثيوبيا 4 года назад +1

      አውነት ነው
      ፻%አጋንት ነው ኤግዚአብሄር ይገስትስ

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 4 года назад +1

      እውነት: ነው: እግዚአብሔር: አምላክ: የድንግል: ልጅ: ይርዳህ::

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 4 года назад

    አቤቱ ልቦና ይስጣት የጠፉትን የሚመልስ አምላክ ይመልሳት ጥፋቷ እየበዛ የሚገስፃት አጥታ እንደልቧ ትፈነጫለች ሲጀመር የማሪያምን ፍቅር የሚያውቅ አንደበቱን ይገራል ዝቅ ይላል ትሁት ይሆናል እሷ አይኗን አፍጥጣ እኔ እኔ እያለች ነው የምታወራው እና የቱ ጋር የመብርሐን ፍቅር የሚታየው አምላከ እስራኤል እሷ ላይ ያለውን መንፈስ ይገስፀው።

  • @የእግዚአብሔርልጄነኝ
    @የእግዚአብሔርልጄነኝ 4 года назад +3

    የእግዚአብሔር ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር

  • @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይገስፀው መምህር ተስፋዬ የና እንቁ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልኝ እር እቺ እርኩስ መንፈስ የተፈታተናት ስንዱ ምትባል ዲያብሎስ ናት እግዚአብሔር አላማ አለው እግዲ መምህር ተስፋዬ ያለች ምታወራው ወይም አንተላይ አድሮ እግዚአብሔር ሊፈውሳት ይሆናል አንተ በርታልኝ

  • @tsionture429
    @tsionture429 4 года назад +4

    እቺ ያጋንት ማደሪያ የሆነች ሴትይዋ ሎቱ ስብሐት እኔ ከመጀመሪያውም ስቃወማት ነበር እባክህን መምህር ተስፋዬ ይቺን ሴትይዋ እህተ ማርያም ብለክ አትጥሪት

  • @tekaligndebalke9555
    @tekaligndebalke9555 4 года назад

    መምህር ተስፋዬ!!! ውድ ወንድሜ ሆይ!!! በቅድሚያ ይህን ሰምተህ በትግስት ለመመለስ በመቻልህ እያደነኩኝ ይህን ጸጋና ክብር ላደለህ ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይግባው። ወንድሜ አጋንንት በምታደርገው ስራህ ቀንቶብህ ልፈትንህ በመነሳቱ ሳትጠራጠር እንደጌታችንና መድሃኒታችን የምሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው እንዳለው ተዋት ተዋት ተዋት!!! እውነተኛ ሰው ከስህተት ንጹህ ነኝ ብሎ ስለማይናገር መጀመርያ ሰው መሆን ይገባል። አንድ ገጽ ላይ እስከምትሆኑ ብዙም አትበላት ግዜህንም አታጥፋ በዚያ ሰአት እኛን አስተምረን። መምህርና ሃኪም ሲናገሯቸው ችለው ወደ ትክክለኛ መስመር የመመለስ አምላካዊ ግዴታ አለባቸዉና። ለመልስህ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ ጸጋውን አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ያብዛህ። አሜን አሜን አሜን!!! ዶ/ር ተካልኝ(ወልደኪዳን) ነኝ

  • @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይድረስላት ልቦና ይስጣት

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ ስላሴ
    አረ ማስተዋሉን ይስጣት
    ይች ሴትዬ ምናለ ብታረፍ እና ልጆቾን ብታሳድግ አሁንም አላረፈችም
    #እግዚአብሄር ይገስፃት

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 4 года назад +10

    የምታቀርበው ገጠመኝ ለጠቋር አልተመቸውም እሷ ብቻ ሳትሆን ተከታዮቿም ናቸው የሚያሳዝኑት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው በፀሎትህ አስባቸው

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 4 года назад +1

    አሜን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እማናዩቲዩብ
    @እማናዩቲዩብ 4 года назад +5

    ዲስ ላክ የምታረጉት እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቹህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ እናመሰግናለን እዉነት እኔ መለወጥ ጀምሬአለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ለዘለዓለም

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 года назад

    መምህር መዳኛዋ ደረሶ ይሆናል እግዚአብሔር ይማራት በእውነት ስው አልተረዳም እንጂ ማለቴ ተከታዮቿ ያልተገነዘቡት እንኳ እመቤታችን ይቅርና አንድ ስለ እግዚአብሔር ፍቅር የሚያውቅ ስው በትንሹ ብንል እንኳን ለስው ልጅ ክብር አለው እንደው ቅድስት ቤተክርስቲያንን አባቶችን መምህራንን የሚያስነቅፍው ማነው ዳቢሎስ ነው እና እግዚአብሔር ይማራት ይማራቸው ከነ ተከታዮቿ መምህራችን አንተ በረታልን ያው እንቅፋቱን እግዚአብሔር ያንሳልን

  • @dinyedina6001
    @dinyedina6001 4 года назад +11

    ሳዳምጣት መጥፎ ነገር አጣባታለሁ ስለ በትክርስትያት እንደምትቆረቆር ይሰማኛል አባቶች ዝም ስላሉ እስዋ ተናገረች ብዬ አስባለሁ አምላክ ሆይ ዝምታህ በዛብን እኛም ክፍ ቃል ተናግረን እንዳንሰናከል እርዳን ምን አናቅም የሚያስጠላ ወቅት ላይ ደርሰናል አንተም በቃ መልስ አትስጣት መሀል ላይ ቤተክርስትያናችን ተናወጠች ባንድ ጎን ሞት ባንድ ጎን መናፍቅ በቤተክርስትያን ውስጥ ደብተራ ባንድ ጎን ሰባኪዎች ምን ይሻላል ይህንን ግዜ ሳያዩ የሞቱ ብፁዓን ናቸው በቃ ወንድሜ መልስ አትስጥ ምልልስ እንዳይሆን አብዝተን ለመፀለይ ያብቃን

    • @dawiteyasu6772
      @dawiteyasu6772 4 года назад

      ጎበዝ ጥሩ እይታ

    • @paolodariogadaleta4421
      @paolodariogadaleta4421 4 года назад

      እውነት ነው መፀለይ ብቻ ነውፁ በዛ ወደ ወናው መንገድ ይመልሰን

  • @abebasham4100
    @abebasham4100 2 года назад

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ድንግል ማሪያም ለሁላችነንም ማስተዋልን ትስጠን

  • @selamDebebe-xj5nu
    @selamDebebe-xj5nu 4 года назад +3

    በነገራችን ላይ ነገሮች ያስፈራሉ እውነት አላት የምትሰድባቸውን ሰዎች አላውቅም

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 года назад

    በስመ አብ ወወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ሴትዮዋ መፈስ ነው የሞላት😭😭😭😭⛪➕🙏

  • @meronsolomon8969
    @meronsolomon8969 4 года назад +51

    መንፈስሽ ጠላው አቃጠለሽ የመንፈስ አሰራሩ ተጋለጠበሽ እግዚአብሔር ይገስጭሽ

  • @Binybini
    @Binybini 4 года назад

    ድንግል ማርያም እንኳን በአካል የተገለጠችለት ሰው በልቦና በእውነት ስናስባት ዝምታ ውስጥ ነው ምንወድቀው::

  • @ጊዮናዊትአበበ
    @ጊዮናዊትአበበ 4 года назад +56

    227 ሰዎች አይታቹሕ ላይክ ማድረጉ ለምን ከበዳቹሕ?

    • @ጊዮናዊትአበበ
      @ጊዮናዊትአበበ 3 года назад

      @@yared09 ቻናሉን እንጅ ሐሳቡን አሌደገፍኩም ቀድመሕ አለማወቅሕን እወቀው

  • @liubeletw7055
    @liubeletw7055 4 года назад +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እህተ ማርያም እግዚአብሄር ልቦና ይስጥሽ

  • @hananeway2747
    @hananeway2747 4 года назад +3

    ትዕግስት ፍትህ እወቅ ነው ስሟ እህተ ማርያም አይደለም ሰይጣን በማርያም ስም አይጠራም

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 4 года назад

    ልቦና ይስጣት የጠቈር
    መንፈስ ያስጮኻታለ፯
    እግዚአብሔር ይማራት

  • @tubesndetube113
    @tubesndetube113 4 года назад +3

    ግን መምህር እህተ ማርያም የሰማሉ ማለት ነው ደስ ይለል

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw labona yiisxaat

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 4 года назад +35

    ውይ ይቺ ሰው አለች እንዴ? ኧረ መምህር በምን አይኗ አየችህ #እግዚአብሔር ይገስፃት☝️

  • @nuhamealemu2267
    @nuhamealemu2267 4 года назад

    አረ እባክህ መምህር ተስፋዬ ጥፋተኞቹ ውስን የሚከተላት የዳቢሎስ አገልጋዮች የጠፉት ይመለስ ዘንድ እባክህ ምከራቸው አስተምራቸው መልሳቸው እግዚአብሔር ይርዳህ በአንተ ላይ አድሮ ታምር ይቅር ይርዳህ እመበቴ ማርያም የጠፈትን ልጆቻን ትመልሳቸው ትሰብስባቸው አሜን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 года назад +3

    መምህር ማለት የቡዙ ሠው ሕይውት መቀያር ምክንት እግዚእብሄር ይድራበት ነው እርሷ መድኒጏልም ያገስጽሽ በጠም ያሰፋራል😢😢😢

  • @thstjydhdhd2480
    @thstjydhdhd2480 4 года назад

    መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን በርታ ለቦጎ ነው እህታችን ልቧን ይስጥልን. ቸሩ መድህንአለም

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 4 года назад +6

    መምህር ወንድሜ አከብሮታለሁ።እናንተ የቤተክርስቲናችን ጉዳይ የሚያሳስባችሁ ከሆነ በእውነት ለምንድነው እግዚአብሔርን ይህ ካንተነው ወይስ የሴጣን መንፈስነው ብላችሁ የማትጠይቁት?ባደባባይ መልስ ከመመለስ በሱባኤ ለሕዝቡ ለምን እውነቱን በትክክል አትናገሩም።እኛንስ ለምን ከኃጥአት እንድንቆጠብ አትመክሩንም።እናንተ በቀኑላሉ ከፈጣሪ መነጋገር የምትችሉ ናችሁ።እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ።የሚሳነው የለም።

  • @saraeshetu6937
    @saraeshetu6937 4 года назад

    አግዚአብሔር አይነ ልቦናዋን ያብራላት

  • @selamjenberu6578
    @selamjenberu6578 4 года назад +3

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ ለይኩን።
    የሚያስተውል ትዉልድ ጠፋ ዝም ብሎ መነዳት ብቻ።
    እድሜ ዘመኔን ወንጌል ተምሬአለሁ ብዙም ተሰብኳል ዳሩ ግን እየባሰ እንጂ የተሻለ ነገር ሲመጣ አላየሁም። ግን በትግግል የክርስትና ህይወትን ብንኖረው ትዛዙንና ህጉን ብንጠብቅ ፈሪሃ እግዚያብሔር ቢኖረን በእንደዚህ የጉስቁልና ኑሮ እንኖር ነበር። ግን ምክንያቱ ለምንድን ነው ብላቹህ ጠይቃቹህ ታቃላቹህ?
    እውነት ሲነገረን ለምንድን ይሆን ሁልጊዜ ተቃዋሚ የምንሆነው። እኛ ኢትዮጵያውያን የምንፈራው የምንጠነቀቀው ሰውን እንጂ እግዚያብሔርን አይደለም። አገልጋይ አልጠፋም ግን ጠብ የሚል ነገር የለም።
    እውነቱ ግን አፍጥጦ መጥቶላቹሃል ቢመራቹሁም ልትቀበሉት ግድ ነው።
    መምህራን እውነቱ ሲነገራቹህ አትደንግጡ ሁሉንም ውስጣቹህ ያውቀዋል። የሰው ቲፊወዞ አይጠቅማቹሁም መንግስት ሰማያት ከያስገባም። ልቦና ይስጠን።

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 2 года назад

    ውይ ጉድ ፍጣሪ ሆይ የማንሰማው ነገር የለም መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በውነት በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጠን

  • @ኦፍጡነረድኤትጊዮርጊስ

    ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ኢየሱስ በዚህ አለ ቢሉዋችሁ እንዳትስቱ ከሰገነት ያለ እንዳይወረድ ይጠንቀቅ።
    መምህር ሁሉም ራሱን ቢመረምር ጥሩ ነው
    የቆመ የመሰለው ሁሉ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።

  • @melattebeje5857
    @melattebeje5857 2 года назад

    ሁሉም ነገረ ለመልካም ነዉ ልቦና ይሰጣት (እህታችን የተሣደበችዉ ለመምህራችን ትልቅ ፀጋዉ እደት እደሚበዛ ሣሥብ እጅግ ልቤ እረካ እደዉ ለሡ ፀጋ ሰል ከንቱ ዉዳሤ እዳይሆንበት ሁለየ ብሠድበዉ እደት ደሥ ይለኝ ነበረ

  • @mihireteabhailemariam6447
    @mihireteabhailemariam6447 4 года назад +5

    ወንድም እስኪ ሱባኤ ግባበት እና ምላሹን አጋራን

  • @bisratmathewos6319
    @bisratmathewos6319 4 года назад

    ልቦና ይስጣት እህተ ማርይም መምህራች ሌላ ሰው ተናገረ ብለህ አትናድድ ብርታ ትእግስት እና መቻሉን ይስጥህ የቅዱሳን አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን🙏🏼

  • @enochenoch524
    @enochenoch524 4 года назад +4

    አፋችን ከሩቅ ነው መሸተው ለበጎነው ሳጥኑ የተዘጋበት ምክንያት እንዳውም ሕዝብየ ልታመሰግኗቸው ይገባል ወርቋ እናታችንን ለይኩን ለይኩን ለይኩን

  • @tiruneshngato1281
    @tiruneshngato1281 4 года назад

    መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 года назад +6

    መምህር እባክህን ተዋት እሳ የዘመኑ 666 ናት እግዚአብሔር ማስተዋልና ልቦና ይስጣት። አንተ የተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ እውነቱን ነው የነገርካት አይመቻትም እንጂ አሁንማ ማህጸን ዘጊና ከፋች ሁናለች ይቺ ዳቢሎስ

    • @ethrak9364
      @ethrak9364 4 года назад +1

      ምን ማለት ነው ማህፀን ትፈታለች ማለት አልገባኝም

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 4 года назад

    Amen Amen Amen. Betam yegermal seteyewa ematenagerew yelem. Zarem arfa alemekemetuwa yegermal wndem ante bota atestat. Lersuwam E/z mastewalun yestat. Ye aganent mechawecha kemehone E/z yeseweren 🙏

  • @gzanshabgaz64
    @gzanshabgaz64 4 года назад +4

    አየህ አንተም ከምትወቅስ
    የራስህን መላምት እያስቀመክልነዉ።
    ኮመት የመዘጋቱን አየህ በምን እደተረጉምከዉ።
    እኔደሞ ያምላክ መልዕክት ከሆነ
    የኛ ኮመት ያስፈልጋሎይ?
    ማለት አልቻልክም።
    እህ አምላኬ እባክህ
    ያተየሆኑትኖ ለይልን
    በቸርነትህ።
    ሁሉም አስተማሪ ሁሉም ንጹህ ሁሉም ነቃፊ ሁሉም አዋቂ
    እህ
    ተማሪዉ ማነዉ?

  • @መቅደስየድንግልማርያ-ረ7ጐ

    የምንወድህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @meronsolomon8969
    @meronsolomon8969 4 года назад +30

    ደግሞ በመምህር ተስፋዬ መጣሽ የሴጣን መንፈስሽን ነካብሽ

    • @kahsafitsum5258
      @kahsafitsum5258 4 года назад

      Kemesadeb binselylat ayshalm sdb hatyat mehonn atawkim

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን

  • @MmMm-sy5hh
    @MmMm-sy5hh 4 года назад +17

    ኮሜቱን ያጠፋችው እውነቱ ና ጉዷ እዳይወጣባት ነው ነቅተንባታል

  • @alamuae8079
    @alamuae8079 4 года назад

    የምወዲህ የማከብርህ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ስንዱ የምትባል ሴትዮ ልብ ይስጣት

  • @da_blu_noodle2142
    @da_blu_noodle2142 4 года назад +21

    ወይ ወንድሜ አንተም ላይ ደረሰች ይቅርይበላት!!!

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 4 года назад +1

    እህተ ማርያም ብለህ በመጥራትህ አከበርካት ጨዋነትህ ግን ስሟ አይደለም።

  • @KidusRufaelTube
    @KidusRufaelTube 4 года назад +7

    መጀመሪያ የጀመረች ጊዜ እከተላት ነበር ከዚያም ብዙ ነገሯ እየተቀየረ ሲመጣ ጥርጣሬዬ በጣም ጨመረ፣ ብዙ የቤተክርስትያን ሥርዓት ስትለውጥ እግዚአብሄርን እመቤታችንን በጸሎት ጠየኩኝ በህልሜ ረጅም ጭራ ከኋላዋ አየሁ ጭራው ግን በሃገር ልብሷ ተሸፍኖ ነበር ጫፉ ነው የሚታየኝ፣ የተወሰነ ጊዜም ቢሆን ስለተከተልኳት በቅርብ ቀን ንስሃ ገባው ከዛም ንስሃ በገባሁ ቀን አንድ ሰውዬ ምንድነው አንገትህ ላይ ያሰርከው አንዱ መስቀል ትክክለኛ አይደለም አለኝ ሳየው እውነትም መስቀሉ ወደጎን ጌታ እጁን የዘረጋበት በጣም አጭር ነው ከላይ ረጅም ሆኖ ወደጎን ያለው ምንም አይታይም፣ ሰውየው የእህተማርያም ተከታይ ነህ? ብሎ ጠየቀኝ፣ እኔ አልከተላትም ጭራሽ አልወዳትም ስለው ይሄ ትክክለኛው ቅዱስ መስቀል አይደለም ስህተት ነው አውልቀህ ጣለው አለኝ እኔም ጣልኩት፣ ምንም ጥያቄ የሌለው የአጋንንት ሥራ ነው የሴትየዋ ሥራ፣

    • @Hani-mk1kz
      @Hani-mk1kz 4 года назад +1

      በትክክል ይሄ መስቀል እኔም ነበረኝ ሲነግሩኝ በደንብ እዬዉ እስኪ ሲሉኝ ትክክል አደለም እና ቀየርሁ ሲጀመር ይች ሴት አልወዳትም😏 የክርስትና ስሜ በሷ ስም ተመሳሳይ መሆኑ ያናደደኛል 🤔

    • @KidusRufaelTube
      @KidusRufaelTube 4 года назад +2

      @@Hani-mk1kz ትክክል ነሽ በጣም የተደራጀ የታሰበበት የአጋንንቶች ሥራ ነው፣ ብዙዎቹ የእሷ አባሎች ልክ እንደመናፍቃን አጋንንት አለባቸው ስለዚህ በቀላሉ አይሰሙም፣ እኔ ያተረፈኝ በየጊዜው የምወስደው ቅዱስ ቁርባን ነው፣

    • @Hani-mk1kz
      @Hani-mk1kz 4 года назад +2

      @@KidusRufaelTube እረ እሷን እሚከተሉ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ ከምር እኔ ፎቶዬን በማህበር አዲት እህቴ አይታዉ በዉስጥ መታ ነገረችኝ በማህበሩ መስቀሉን ልኬ ስጠይቅ ተወግዟል የኛ አደለም ቀይሩ አሉ እና ከባድ ነዉ ሰይጣን የኛ በሆነ ነገር ነዉ እሚመጣዉ በገሀድ አይመጣም በእዉነት እግዚአብሔር ይዋጋልን

    • @addis3304
      @addis3304 4 года назад

      እኔ ማንንም አልከተልም ነገር ግን በጣጣጣጣጣምምምምም የርሷ ጠበቃ ነበርኩ ምክኒያቱም በጊዜ የሚገለጥ ስለሆነ በተለይ ግን ኤልሳ ቆሎን መናገሯን ሳስብ ለምን በተዋህዶ ላይ ያደረሰችዉ ኪሳራ ማንም ያላየዉን በማወቋ ና በመናገሯ ሌላዉ በህልሜ እስር ቤት ቀይ ልብስ ለብሳ ጉንጫ በተርዚና ( ጫታ) ተወጥሮ ከአንዲት ሴት ጋር አየሁዋት እና ደስስስስ ብሎኝ ሠላም ልላት ስሟን እየጠራሁ ስጠጋት ሸሽታኝ ወደ ሌላ ክፍል ገባች ከርሷ ጋር የነበረችዉ ሴትዮ የመጬ ነበር የገላመጠችኝ እናም የአሁኑዋ መልእክት በጣም ወረደብኝ ከሰማይ ወይም አባቶች በርሷ እየነገሩን ይሆን ብዬ እንዳላምን አረገኝ

    • @KidusRufaelTube
      @KidusRufaelTube 4 года назад

      @@Hani-mk1kz አሜን ሰው ያለ እግዚአብሔር ጥበቃ አይድንም። በስሟ ስለሆነ የምታታልለው የአምላክ እናት እውነቱን ታጋልጥ።

  • @terhasmekonen2551
    @terhasmekonen2551 4 года назад

    እግዛኣብሄር ንህላችን ልብ ይስጠን መምህራችን ቃለ መላእክት የሰማልን ፀጋው ኣብዝቶ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይስጥህ እግዛኣብሄር

  • @ethiopiahagere9008
    @ethiopiahagere9008 4 года назад +6

    ደግሞ በየት መጣች ሠምህር? ድምጿን መስማት ስንት ጌዜየ አቤት ልቦና ይስጥሽ

  • @እታበዝለ
    @እታበዝለ 4 года назад

    መምህራችንቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልን
    ለእህተማርያምወይምለመሰሎቾማስተዋልን
    የድንግልማርያምልጅእየሱስክርስቶስይስጣቸው

  • @tigestyemaryam3266
    @tigestyemaryam3266 4 года назад +6

    መህራችን አከብርሀለሁ ብዙ አስተምረሀኛል ግን እግዚአብሔር የሚመጣው በተናቀ ሰው ነው ገጠመኝ (65)ላይ የሶልያና እናት የተናገሩትን አስታወስክ እማምላክ ልቦናችንን ታብራው እማምላክ የገሰፀችህ ብዙ ትጠይቃቸው እሳቸው ግን አስተውለዋል ምነው ኖረው በመሰከሩ ብዙ አባቶች ግን ያውቃሉ ከእማምላክ እንደሆኑ እንድ ግዜ ንሰሀ አባቴ ምን አሉ ለስቅለት ስግደት ሲሰጡን በቅጠል ጀርባችንን መታ ሲያደርጉን በመቋሚያ ነበር አሉ በደላችን ስለ በዛ አሁንም እሚናገር እሚገስፅ አይወደድም እስከ መቼ እሽሩሩ ትውልዱ ጠፍቷል ለዚም ተጠያቂ እኛ ተዋህዶ ነን

    • @yetnayettayefeenstra7779
      @yetnayettayefeenstra7779 4 года назад +6

      አዎ እህቴ እጅግ ትክክል ነሽ የክርስቶስ ሀጋ የሚገለጠው በተናቁና በተዋረዱ በታናሾች ሰዎች ላይ ነው ግን እህተማርያም የዚህ መገለጫ አንዲም የላትም ተሳዳቢ ትህትና የሌላት የእመብርሀ!ንን ክብር ዝቅ የምታደርግ ናት ግን ወዳ አይደለም እላይዋ ላይ ያለው የጠቋር እና የራሔሎ መንፈስ ነው ልንቃወመው ይገባል

    • @eyerusalemhaile2221
      @eyerusalemhaile2221 4 года назад

      አስተዋይ ኖት በትክክል አሁንኮ ግብረመልስ አያስፈልግም ሱባኤ ያስተማርከን ወንድማችን እስኪ አንተም ሱባኤ ያዝና መልሱን አግኝ እሷ እኔን አመስግኑኝ አወድሱኝ አላለችም አሁንም ሰውን መናድ አያስፈልግም

    • @eyerusalemhaile2221
      @eyerusalemhaile2221 4 года назад

      @@yetnayettayefeenstra7779 ተሳዳቢ ማለት እንዴት ነው

    • @sintuabebe8902
      @sintuabebe8902 4 года назад

      @@eyerusalemhaile2221የእስዋ ተከታዮች በሙሉ ትግርማላቹ ሱባኤ ግቡ ጸልዮና እወቁ ስለ ንግስታችን ትላላቹ ሌላው ህዝብ ግን እንደዛ ስትሉ ማንን ነው የምንጠይቀው እግዚአብሔር ን አይደለም እንዴ ሁላችንንም ስለፈጠርን እንጁ የትዕግስት በክርስትና ስምዋ እህተ ....የድንግል ስም ለማይገባት ሴትዮ መንፈስ ብለን ነው የምንጸልየው እግዚአብሔር ተናግሮናል ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሴት አይደለችም የጌታችን መድሐነታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም አታናግራትም ልታናግራትም አትችልም
      እናንተ የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር መስጠት ሰገባቹ ለንግስታቹ እየሰጣቹ ትጠየቁበታላቹ ደሞ የምትከተልዋት ፣ ጠንቁዋይ ቤት ስትዞሩ የነበራቹ ፣ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውቀት የሌላቹ ናቹ።

    • @eyerusalemhaile2221
      @eyerusalemhaile2221 4 года назад

      @@sintuabebe8902 ሰይጣን ተቃጠለ አፈረ እልልልልልልልልልልልልልልልልል የኢትዮጲያ ንግስት ናት ምንም ማምጣት አይቻልም ወደዳችሁም ጠላችሁም ፈለጋችሁም አለፈለጋችሁም ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቃድ በወላዲተ አምላክ ምልጃ ሆነነነነነነነነነነ አትፍቁት ንግስትነቷን እግዚአብሔር ለሰጠ ፀጋ የሚበሳጭ የክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው በአብርሐሙ ስላሴ ስም በወላዲተ አምላክ ስም በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል ስም ክፉ የሚያስብ ስራው ይፍረስ የምንከተለውን እንኳን የማታውቁ ሰነፎች በፀሎት የማታምኑ እግዚአብሔርን እንኳን መጠየቅ የማትችሉ ስለሰው ስታወሩ እንዳይረፍድባችሁ በቶሎ ወደ ቅድስት ርትዕት ተዋህዶ ተሰብሰቡ ህግና ስርዓት ይከበር ለወሬ ጊዜ የለም፡፡

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 года назад

    Abetu Yeserawit Geta EGZIABHER Hoy Yesewin Sayihon Yerasen Hattiyat Enidimeleket Eridagni EGZIABHER Lehulachinim Asitewayi Libona Yisitten Amen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @netsanetchanyalew1727
    @netsanetchanyalew1727 4 года назад +3

    መች ሱባኤ ገባህላት ከመሬት ተነስተህ የራሄሎ የዛር መንፈስ ያለባት ይመስለኛል ብለሃል…ይህ እኮ ከባድ ቃል ነው አሁን አንተ ምን አናደደህ

    • @እማፍቅር-ጘ3ቘ
      @እማፍቅር-ጘ3ቘ 2 года назад

      እባካችሁ መምህርን ለቀቅ አርጉት በስላሴ ስም

  • @sanaitoqbay7156
    @sanaitoqbay7156 4 года назад +1

    አሜን አሜን መምሕር ምናለ ለብዙ ሠወች ሡባዬ እንደምቲይዘው ሰለ ሕተማርያም ሡባዪ ብቲዝ

  • @gzanshabgaz64
    @gzanshabgaz64 4 года назад +5

    ቆይ አንተም ንጹኸ እደሆንክ ነዉ
    እየነገርን ያለዉ።
    ታዳ እሷም እኔን ተከተሉ አላሉም።
    አሁንምኮ የተሳሳተ ነገር ነዉ እየተናገርከዉ ያለኸዉ።

    እህተማርያም እኔብቻ ጋ መታችሁ ቁረቡ አላሉም።
    ስርአቱን አክብሩ ነዉ ያሉት።
    አላሉም እኔፃቅ ነይ አላሉም።
    መቀፍ አለመቀፍ
    አይደለም።
    ችግሩ ሁሉም በተዘዋሪ እኔ ፃድቅነኝ
    የሚል ነዉ ያለዉ።
    ስለዚህ አምላክ ይፍረድልን።
    እስካሁን ስለመልክታቸዉ ከማስተዋል
    ለመቀፍና ለመኮነን ነዉ
    ታዳ እደት ይለዮ
    መልካም አስተሳሰብ የተጣመመ ለምን ኮመት ያስፈልጋል።
    አምላክ ይፈርዳል።
    ሁሉም ንጹህ ነዉ
    በተዘዋወሪ የምትነግሩን።
    ታዳ እሷ የሷን እደናተ ወታ የራሷንም አስተያየት መስጠት አችሉሞይ?
    ነዉ እናተብቻ እሷን እድኮንኑ ተፈቅዶላችሃል?

  • @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
    @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 4 года назад

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ