151ኛ A❤ ልዩ ገጠመኝ፦ በመቃብር ስፍራና በሚመለክ ዛፍ ስር የጫትና የሲጋራ ሱሰኛ የሆኑ ወጣቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 303

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 2 месяца назад +87

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለልቀ መለአክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ዋዜማ አደረሳችሁ

    • @EdlawetEdl
      @EdlawetEdl 2 месяца назад +6

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 2 месяца назад +5

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @amichieprouderi2208
      @amichieprouderi2208 2 месяца назад +2

      Amen amen amen lehulachin

    • @samssung3465k
      @samssung3465k 2 месяца назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @ZerfeshDereje
      @ZerfeshDereje 2 месяца назад +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አበሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 2 месяца назад +27

    በስመ ሥላሴ እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ 😮ጌታ ሆይ በቸርነትህ በምህረትህ አስበን🤲

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Месяц назад +1

    ጎመዝ ጥሩ ማስጠንቀቂያ ነውና ለሌሎችም እናስተላልፍው።

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 2 месяца назад +44

    አባ በጣም አሳቁኝ እግዚአብሔር ይማራችሁ ሁላችሁንም 😢😢😢😢

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 2 месяца назад +34

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልንአቤቱ የሆነብንን አስብ በጣም ከባድ ነው አምላክ ሆይ እስከመ መክፉ ስራ እንኖራለን አድነን☝️
    ከእህቴ ላይ ያለው መተት ነገ በቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ ይሸኝላታል ወለተ መስቀል ብላችሁ በጸሎት አስቡልኝ🙏

    • @HanaKetema-n5v
      @HanaKetema-n5v 2 месяца назад +8

      እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል ቀጥቅጦ ጥልቁ ያውርደው

    • @Kalወለተተክለሐይማኖት
      @Kalወለተተክለሐይማኖት 2 месяца назад +4

      @HanaKetema-n5v አሜን አሜን አሜን🙏

    • @Rahelkurabachew-ql9le
      @Rahelkurabachew-ql9le 2 месяца назад +5

      ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ቆራርጦ ሲኦል ያውርደው

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 2 месяца назад +3

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 2 месяца назад +2

      እግዚያብሔር ይርዳት

  • @رحيل511
    @رحيل511 2 месяца назад +12

    መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀገሁን ያብዛል!!!አያቴ ቤት ትንሻ የመሶብ ወርቅ አሌች እሱ ዉስጥ ደግሞ ጨሌ፣አርታ፣ሽታያለዉ ሳር እነ ብር ሁሉም አንድ ለይ ይቀመጠል እነ እዛ ሰፈር ትለልቅ ሁሌት ዋርካ ዛፎች አሉ ለአመት በዓል እዛ እየኤዱ ቡነ ይፈለል ደቦ አሌ ቡነ ቁርስ ይበለል ለኛ ሳይሰጠን በፈት ተቆርሶ ወደ ዛፉ ይወረወረል ረካቦት ፍትም ይወረወረል ፋስካ በዓል እለት ላሊት ፆም ስፈተ መጀመረ አያቴ ቆንጆ ፍትፍት ትሰረሌች እዛ ይበለል ዛፉ ስር ከዛ ቤት ይመጡነ ቤት ሁለችንም እንበለሌን በዓመት አንድ ጌዜ የአከበብ ሰዎች ብር ያወጡነ በግ ያርደሉ ዛፉ ገ እዛዉ ይበለሉ ይጠጠሉ እኔም እኮ በልቸሎ መምህር ወይኔ አለማወቅ ወንድ አያቴ አንድ እግሩ ያነክሳል ተፈጥሮ አይደለም አንድ ጌዜ አምሽቼ ለሊት ወደ ቤት ስመጠ ደክሞኝ እዛ ዘፍ ስር ቆጭ ብየ ነበረ ከዛን ጌዜ ጀምሮ ነዉ እግሬ ማንከስ የጀመረ ብሎ ስነገር ሰምቸሎ መምራችን የአንቴ ትምርት ገጠመኞች እዛ አከበብ በእነት በጠም መስማት አሌበቾ አረ ብዙ ነገር አሌ እነቴም ገር እህት ወድሞቼ በፀሎተቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 месяца назад +9

    መምህርየ ከነ ቤተሰቦችህ እመ አምላክ ትጠብቅህ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን የመላእክት አለቃ ሀመልመለ ወርቅ ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሚካኤል አባቴ ለዓመቱ እንኳን አደረሰን አሜንንን

  • @ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ

    ❤❤መምህርን ዬምተወድ ላይክና ኮሜን ይአባታችንን አድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm 2 месяца назад +9

    ሠላም መምህር እንኳን አደረሰህ ለሀንየ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል የኔ ነፍስ መምህር

  • @Mazza9899
    @Mazza9899 2 месяца назад +12

    በስላሤ ሥም 😢😢😢ጌታ ሆይ ከዚህ የደብተራ ሥራ አንተ ጠብቀን

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 месяца назад +4

    እንኳን,ለቅድስ,ሚካኤል,ለአመታዊ,በአል,አደረሳችሁ,ቅድስ,ሚካኤል,በስደት,ያለውን,እህት,ወንድሞቸቻንን,በሰላም,አገራችን,መልስን,ኢትዮጰያንም,ሰላሟን,መልስ,አሜን,አሜን,አሜን

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 2 месяца назад +6

    ምስኪን ስያሳዝኑ አለማወቅ ነው እሄ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 2 месяца назад +6

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ የሞትን ደብዳቤ የቀደደው ቅዱስ ሚካኤል የምንሰማው የምናየው አሰቃቂ ሰዋዊ ካልሆነ ተግባር ይጠብቀን ከነቤተሰቦቻችን የጭንቅ አማላጇ እናቴ ሰላም ለሀገራችን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 месяца назад +14

    ሰላም መምህረዬና አባ ይፍቱን ይባረኩን እንኳን ለሌቀ መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል አመታዌ ዋዜማው ቀን አደረሳችሁ ከነተማሪዎችህ🤲🤲መምህረዬ

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 2 месяца назад +1

      Amen amen amen

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l 2 месяца назад

      ኧረ ክህነት የለዉም መምህራችን የወንጌል ሰባኪ መምህር ነዉ

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 2 месяца назад +1

      @@user-hq4dn9zr7l ከመጀመረያው መግቢው አታዳምጪም መች መምህር አልኩኝ የአባ ድምፅ አልሰማሸም

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l 2 месяца назад +1

      @saniatube2360 ይቅርታ ቆይቼ ነዉ የሰማሁት

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 2 месяца назад +9

    መምህርዬ እማምላክ ትጠብቅህ ❤❤❤የነገው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በምድር በሰማይ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @HanaKetema-n5v
    @HanaKetema-n5v 2 месяца назад +8

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ሰላምህ ይብዛልኝ እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 2 месяца назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ❤እባካችሁ ሼር ሼር እናድርግ ብዙዎቻችን ሼር አርጉ እንላለን እንጅ በfb "ፔጅ ሼር አናረግም ግን ለምን⁉️⁉️የኛን መንቃት ሲያዩ ስንት ህዝብ ይድናል አያስከፍልም ሼር እናርግ ወገኖቸ⁉️

  • @AbebaWm
    @AbebaWm 2 месяца назад +6

    መምህር እንኳን ለሊቀመላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ዋዜማ ከነ ቤተሰቦችህ አደረሰህ አደረሰን🙏🙏🙏

  • @የእማፍቅርወዳጅ
    @የእማፍቅርወዳጅ 2 месяца назад +5

    ሠላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን የአባ ነገገር 😁😁😁 አባታችን እግዚአብሔር የጠቅቅልን መምህራቸን አተንም እግዚአብሔር የጠበቅልን

  • @alamalam8657
    @alamalam8657 Месяц назад +1

    ቃለህይወት ያሠማልን እግዚሔቤር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እኔን ስደተኛዋን እህታችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሥላሤ ብላችሁ 🙏🙏🙏

  • @Asheuboss
    @Asheuboss Месяц назад

    ሰላም ለናተ ይሁን እባካቹ የመምህር ተስፋየ ተማርዎች ኢዚ ያላቹ ሁላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ በድግል ማርያም ስም ይዣችዎለው እባካቹ በጣም በጭቅ ላይ ነው የምገኘው ሊብያ ነው ያለሁት እባካቹ በፍቅዴ የገባሁበት መከራ መውጫው ጠቦኛል እና በእግዛብሔር ሃፍተስላሴ ብላቹሁ ኣስቡኝ( ኣሸናፊ)በማርያም🙏🙏🙏🙏😭😭

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 2 месяца назад +16

    ሰላም እንዴት አደራችሁ እንኳን ለቅድስት ሐና እረፍት በአል አደረሳችሁ ረድኤት በረከቷ አይለየን ❤❤❤

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ለመምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🌿🌿🌿🌾🌾🌾☦️ማረን🤲🤲🤲

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 месяца назад +3

    .መምህራችን እንኳን ደና መጣህ እድሁም ተማሪወች የኔ አባት መድሐንያለም ይማራችሁ በኛ አካቢቢ ዛጐል ዶቃ የሚባል ወዝ ዉስጥ ከበሐርዛፍ ስር ያረጉ ነበር ልጅ እያለሁ ይህን የሚያረገዉን ሠዉ ስራ 1ቀን አወራችሁ አለሁ አይ የደፍተራ ስራ ስራቸዉ ይነቀል

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም እሚገርም ነው ልጁ ግን እንኳንም ለዚህ አበቀው እግዚአብሔር የተረሱትን ማሳት ያውቅበታል መቃብር ቦታ ከባድ እኮነው ውይይ ብቻ ስንት ጉድ አለ ሆድ ይቻለው 😢😢

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 Месяц назад

    በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ መንፈስ ገላገለህ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰🥰

  • @AberashBirhanu
    @AberashBirhanu 2 месяца назад +1

    መምህር የሚገርም ልዮ ገጠመኝ ነው እስካሁን አስር አመት ሆኖኛል ድንገት ፀጥ የሚያደርገኝ በጆሮዪ የሚያወራ ያልሄድኩበት ፀበል ቦታ የለም ፀጥ ነው እስካሁን ፀዳለ ማርያም ብላችሁ ፀልዪልኝ

  • @halibemesqelu8359
    @halibemesqelu8359 2 месяца назад +2

    ሰፈራችን የመቤታችን ቤተክርስቲያን አለ በልጅነታችን ድብብቆሽ እንጫወታለን ከጀርባ መቃብር ስፍራ ዘይቶን አለ እንበላለን አንድ ቀን ተጫውተን በልተን ስንበታተን አንዱ ወንድማችን ዘይቶኑ ጠልፎት ተለክፎ አንዳችንም ሳናየው ቀኑን ሙሉ ውሎ አስር ሰዓት አካባቢ ሰዎች ሲያልፉ አግኝተውት ታሞ ተገኘ ከዚያ በኋላ አድገን እንደዛው ታሞ አዙሪት ይዞት እራሱን አያቅም ትልልቆች ሆነን በቅርብ ነው ያረፈው ከባድ ነው

    • @YehdhdDhdhdy
      @YehdhdDhdhdy 2 месяца назад +1

      ነብሱን ይማር እዉነት ከባድ ነዉ እኔ እፈራለዉ እዛ አካባቢ

    • @halibemesqelu8359
      @halibemesqelu8359 2 месяца назад

      አሜን

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 месяца назад +11

    እኛ አካባቢ በሁሉም ቦታ በሰሜን ሸዋ ቀብር ከ ቀን 7 _ 9 ባለው ነው የሚፈፀመው በማንኛውም ቀን ጦርነት ካለ እና ህፃናት ከሞቱ ብቻ ነው በጠዋት የሚቀበረው

    • @AshezedAshezed
      @AshezedAshezed 2 месяца назад +1

      በትክክል እኛም ጋር ተመሳሳይ ነዉ አርሲ ክፍለ ሀገር

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 2 месяца назад +3

    ቸሩ መድሀንያለም ምህረቱን ይላክልን

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር❤❤❤ይመስገን❤❤መምህርየ❤❤ክደዚህአይነት 😢😢😢ልምድ❤❤ያተርፈኝ❤❤አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤ግን😢😢እኔን ያተርፈኝ አምላህ❤❤በተሰቤን የሰፈሬን😢😢ሰው😢😢በሙሉ😢ያትርፍልኝ❤❤የመምህር😢😢ተማሪዎች በሙሉ በፆለት አግዙኝ❤❤እኔክዛቦታናስረአት ወጥቻለሁ😢😢😢አሜን

  • @سينكا
    @سينكا 2 месяца назад +1

    እንኳን ለታላቁ ገናና ልቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አረሳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁም አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @Ashenafi-z2q
    @Ashenafi-z2q 2 месяца назад +2

    አቤት አግዚአብሔር የተናቀዉን ሰው ሲያነሳ አንደዚህ ነው

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 2 месяца назад +3

    አቤቱ ጌታሆይ የሆነብንንአስብ እስከመቸ በክፍታቼን እንኖራለን ለድግምተኞችና እድሁም ለአስመታቾች ቸሩመዳኒአለም ልቦናይስጣችሁ በእዉነት ክፍታችንበዝቷልና ይቅረይበል ንየድግልማረያምልጅመዳኒአለም እየሱስክረስቶስ በጣምመምህረየ እኔእምኖረበትአካባቢ ከቤተክረስቲያነዉስጥ የተለመደዉ ደብተራአለ ደግሞእሚያደምጡት የሠበትተማሪወችን ወዶችወጣቶችነዉ ቅዱስሚካኤል ታግሶይዞቸዋል አድቀንጉዳቸዉንያወጣልብየ አምናለሁ
    የመላይክትአለቃቅዱስሚካኤል በአመቱአስማትናመተተኞችን ያጋልጥልአሜን መልካምባእልይሁንላችሁይሁንልንአሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 месяца назад +1

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ መምህር የቅዱስት ወብጽእት ሐና ወኢያቄምየቅዱስ ያሬድ የአቡነ ሐራ ድንግል አምላክ ይጠብቅልን በረኸታቸውም ጸሎታቸውም ይደርብን 🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️ 🌿🌹🌿🌸🥀🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 2 месяца назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከክፉ አድራግዎች አንተ ጠብቀን ከድግምተኛ ከሟርተኛ አውጣን መምህራችን እመብርሐን ትጠብቅህ በገጠር ያሉት ቤተሰቦቻችን እንዴት ነው ምናስተምራቸው 😢😢😢

  • @yo-di-t
    @yo-di-t 2 месяца назад

    በስመስላሴ መምህርየ እና የመምህ ተማሪዎች ለሁላቹም የክርስቶስ ቤተሰቦች እንቃን ለመልአክት አለቃ ለሀያሉ መልአክ ለቀዱስ ሚካኤል መታሰብያውን ክብረባአሉ አደረሳቹ አደረሰን ኣሜን 🕊🕊🕊🕯️🕯️🕯️🤲🏽🤲🏽🤲🏽
    መምህር በኤርትራ የ 2 ሳአት የ ቀብር ስርአት አለ ጥዋት 3 እና ከሳአት 9 ነው የሚፈፀመው ለአባታችን ጨርሶ ይማራቸው ይህን የዚህ እርኩስ መንፈስ ስራ መሆኑን ባያውቆት ኖሮ ያው ቡዙ ችግነ በር የሚፈጥረው ግን አስቀድመው ስለነቁ ነው የተረፋት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 28 дней назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለን መምህርዬዬ እሸ

  • @MesertNugse
    @MesertNugse 2 месяца назад +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን አቤቱ ይቅር በለን 😢😢😢 አቤቱ ጌታሆ ትግስት የሆነብን አስብ 😢😢😢😢

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 2 месяца назад +3

    ሰላም መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህልን መተተኞች እግዚአብሔር ያጥፋቸው እፍፍፍፍፍ አባታችን እግዚአብሔር ይማርዎት. ይህ ሁሉ ስለ መናፍስት አለማወቅ ነው

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኘን እንጂ እንደኛ ስራ እማ ቢሆን😢 አባታችን እግዚአብሔር እንኳን አተረፎት በጣም ከባድ ነው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 месяца назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራን ❤

  • @MertaBelay
    @MertaBelay 2 месяца назад +2

    መምህር እንዃነ አደረሰህ ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አባታችን እግዚአብሔር ይማራቸው መምህር ግን ይህን እኔ ብነግራችሁ ማን ያምነኛል ላልከው እኛ ተማሪዎችህ እናምንሀለን አይዞህ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 месяца назад +2

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገነ ዬኔ አባት ፍጥረቱን የማይዘነጋ ቅዱስ ስሙ ለዘለዓም የተመሰገነ የከበረ ይሁን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 2 месяца назад +2

    መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህልን
    በስላሴ ስም ውይ አባታችን እንኩዋን አመብርሀን ማረችዎት ጨርሶ ይማርልን
    መምህር ቀብር እኛ እካባቢ በራያ ቆቦ አካባቢ ፆም ከሆነ ከቅዳሴ በሁዋላ ፆም ካልሆነ ግን ጧት ነው ቀብር እሚፈፀመው
    እግዚያብሔር አምላክ ይማረን አንጅ ከባድ ነው በስመአብ

  • @ZerfeshDereje
    @ZerfeshDereje 2 месяца назад +2

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍቲአ
    @ኤፍቲአ 2 месяца назад +1

    መምህራች እንኳን ደና መጣህ
    እንኳን ለሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ዋዜማ በሰላም አደረሳቹሁ መምህራች የመምህር ተማርዎች

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th 2 месяца назад +2

    መምህር እናመሰግናለን እድሜ ፀጋዉን ይስጥህ የመላእክት የሰመአታት የፃድቃን ጥበቃቸዉ አይለይህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @altudz4055
    @altudz4055 2 месяца назад +4

    ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ🥰 ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል ዋዜማ 🤲 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🤲

    • @mesigente708
      @mesigente708 2 месяца назад

      አሜን እኮንአብሮ አደርሰን❤

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 2 месяца назад

      ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

  • @samssung3465k
    @samssung3465k 2 месяца назад

    እንኳን ለ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ አደረሰን ቅዱስ ሚካኤል ባለንበት ሁሉ ይጠብቀን ከ ዳቢሎስ እስራት ይፍታን ወለተ ገብሪኤል እያላቹ በፆሎታቹ አስቡኝ

  • @Tsi541
    @Tsi541 2 месяца назад

    ወይኔ አባቴ በእውነት እንዴት በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ቅዱስ ዑራኤል ይዳብሶት የኔ አባት አድምጬ ልመለስ እስቲ መምህርዬ ተባረክልኝ

  • @Rahelkurabachew-ql9le
    @Rahelkurabachew-ql9le 2 месяца назад +1

    እንኩዋን ደህና መጣህልን መምህርዬ እንኩዋን ለቅዱስ ሚካኤል ዋዜማ በአል አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤

  • @HaertHaert
    @HaertHaert 2 месяца назад

    አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 месяца назад +4

    ሰላም,,መምህራችን,አስቁኚ,አባ,አይዞት,ከባድ,ነው,ባአድ,አምልኮ,ጎዳን,ማህበረሰቡን,ይገርማል

  • @henimak2727
    @henimak2727 2 месяца назад +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለሊቀ መላእክ ለቅድስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና 2 месяца назад +1

    እንኳን በስላም መጣህ መምህር ❤❤❤

  • @አስካለማርያምነኝየኢየሱስ

    አቤቱ እንደ ፀሎታችን ብዘት ሰይሆን እንደ ቸርነትህ ስለ ማረከን እንመሰግናለን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተስፋ ሥላሴ ከእና ቤተሰቦችሁ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤💟💟💟💟💟💝💝💝💞💞💞💞

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 2 месяца назад

    መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር ባዓል በሰላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች 💙
    አባቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን አባታችን እግዚአብሔር ይማራችሁ😢😢😢በጣም ያሳዝናል በእውነት 😥😥😥ምን አይነት ጊዜ ደረስን 😢

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse 2 месяца назад +2

    ለምን አላቃጠላችሁትም እናተ እንዲህ እያላችሁ ምእመኑ ይፈራል ሀይል አለዉ ስንፈራ ስልጣን ግን የለዉም መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад

      የማያዉቁ ከሆነስ ? ደግሞ የራሱን እቃ እየነካሸ እየተከፋፈልሸ ስልጣን የለዉም አይሰራም አባ ባለማወቅ የግብር ብሩን ተካፈሉ😅

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Almash-kk3vr
    @Almash-kk3vr 2 месяца назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏

  • @አቤቱበመግስትህአስበኝ
    @አቤቱበመግስትህአስበኝ 2 месяца назад

    መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ በመምህር ላይ አድሮ ስንቱን አስተማረን በእዉነት ሁሉም ሰዉ የመምህረን ትምህረት ቢከታተሉ አትራፊ እንሆን ነበር አለም በሙሉ ትድን ነበረ ዉድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እዃን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊይ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ሀገራችነን ህዝቦቻችነን ይጠብቅልን አሜን❤❤❤❤

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 2 месяца назад

    መምህር አባ ሲናገሩ በጣም ነው ያሳቁኝ ።እግዚሐብሄር ይመስገን የፈጣራ ስራ በሰው ላይ አድር ድቅ ስራ ይሰራል ክብር ምስጋና ይግባው ለድግል ማርያም ልጅ ።መምህርዬ እኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሰክ አደረሰን አሜን

  • @TsegaDejene
    @TsegaDejene 2 месяца назад

    አቤቱ አንደ ፀሎታችን ብዘት ስይሆን እንደ ቸርነትህ ስለ ቤተስቦችሁ ስለ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ መምህርዬ❤❤❤❤

  • @zobeidehz
    @zobeidehz 2 месяца назад +3

    እግዚያብሄር ይመስገን

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ከባድ ነዉ ❤❤❤

  • @hareguasileshi8262
    @hareguasileshi8262 2 месяца назад

    መምህርዬ እንኳን ለልቀ መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ ጅማ ላይ ስድስት ሰዓትም ፣ ስምንት ሰዓትም ቀብር ይቀበራል

  • @ተመስገንG
    @ተመስገንG 2 месяца назад +1

    እንኳን ደህነ መጣህ መምህር ቃልህይውት ያሰማልን መምህር❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 месяца назад +2

    አቤቱ በምህረትህ አስበን

  • @SaraSara-ln6ij
    @SaraSara-ln6ij 2 месяца назад +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abebech-12
    @Abebech-12 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐💐

  • @BlienMekonn-b2g
    @BlienMekonn-b2g 2 месяца назад

    እንኩአን ለሊቀ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ መምህር እግዚአብሔር እንኳ ን ማራችሁ አባ. ይገርማል. ወደ ሰሜን ሸዋ አካባቢ. ብዙ ጊዜ ቀብር. የሚፈጸመዉ6ሰአት አካባቢ. ነው.

  • @ህይወትአስካለማርያም21
    @ህይወትአስካለማርያም21 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ረቡኒ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን በእውነት

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 месяца назад

    😢😢😢አይ መምህር ምኑ ተነስቶ የቱን እንተወው 😢አባ እግዚአብሔር ይማሮት በኛ አካባቢ በሰሜን ሸዋ በጅሩ መስመር ቆላ ውስጥ ነው የትውልድ ቦታዬ እና ብሳና የሚባል ዛፍ ካወቃችሁ የአንድ ጎጥ ሰው በሙሉ ጠላ በጀሪካን በ5 በ3 ሌትር ዳቦ ቡና ሁሉም የመንደር ሰው ያዋጣና ይዘን እንሄድ ነበር ከዛ ቡና ይፈላል እዛፉ ስር ሰው ተሰብስቦ ይበላል ይጠጣል አረቄው ዛፉን ቅቤ ይቀቡታል በዛን ሰአት እናቴን ስጠይቃት ለአድባር ነው ይከ የሚደረግ ሀገራችንን ሰላም እንድታደርግልን ይከን ካላደረግን አድባር ትቆጣና ሀገራችን ሰላም ይጠፋል አዝመራው አያምርም ትለኝ ነበር አድባር ስትል አይገባኝም ልክ እመቤቴ ማርያም ነበር የምትመስለኝ እንጨት ለቅመን ስንመጣም ከያዝነው እንጨት ላይ እዛፉ ስር አስቀምጠን ነው የምንሄድ ማንም ሳያስቀምጥ አይሄድም የተከመረውን እንጨትም ማንም አይነካ ተመልከቱ ዲያብሎስ በተለያየ ነገር እንድናመልከው እንደሚያደርገን 😢😢😢😢እና በኛ አካባቢ ሰው ሲሞት የሚቀበረው አሁን አላውቅም ከዛሬ 5 አመት በፊት ግን ከ6 :00 -- 9:00 ሰአት ይቀበራል 😢

  • @Eftahbelen-cb7tn
    @Eftahbelen-cb7tn 2 месяца назад

    መምህርዬ ከነቤተሰቦችህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ❤አሜን ቤተሰቦቼ አጥር ጥግ ዋንዛ ዛፍ አለች አድባር ቆሌ እያሉ አሁንም ቡና እያፈሉ ጭሳጭስ እያጫጫሱ ይሰባሰባሉ ይገርማል አባቴ ዛፏን ግቢ አስገብቶ መውጫ በራቸውንም በዛፏስር አድርጓል ጨሌና ዛር ያመልኩ ነበር ጨሌውን አስጥዬ ቤት ውስጥ የሚያደርጉትንም ሁሉ አስትቻቼው ነበር ዛፏስር ግን ጕረቤት ቡና አፍልተው ኑጠጡ ሲባሉ የቡና ቁርስ ይዘው ሄደው አብረው ይጠጣሉ እኔ በስደት ነኝ ወንድሜ ቤተሰብ ጋር አለ ዛፏን ቁረጣት ልለው አስቤ ነበር ግን ፈራሁ እሱ ስለመናፍስት ብዙም አልገባውም ማለት ዝም ብሎ ነው የሚቃወመው እና ሲቆርጥ የሆነነገር እዳይሆንብኝ ብዬ ፈራሁኝ 😢 ይህን ኮሜንት የምታነቡ የመምህር ተማሪዎች ሁሉ እስኪ ሃሳብ ስጡኝ ጭንቅ ብሎኛል 😢😢😢

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም መምህር
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    💚💛❤️🕊💚💛❤️
    🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️
    🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️
    🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️

  • @Almash-kk3vr
    @Almash-kk3vr 2 месяца назад +1

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን 🙏

  • @sammygebre8177
    @sammygebre8177 2 месяца назад

    ሰላም መምህር እንዃን ለኣመታዊ ባዓል ሊቀ መላክት ቅዱስ ምካኤል ኣደረሰን !! በኛ በኤርትራ ቀብር በብዛት ከቅዳሴ በኋላ ነው የሚፈፀመው

  • @ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ
    @ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ 2 месяца назад

    ወይኔ አባ ወሬአቸው ያስቃል የኔ አባት የዋህ 🎉 በእናንተ ጸሎት ይማረን እኛስ ልባቸን ከፍቷል መምህር ሲስቅ ነው የሳኩት እኔ ራሱ😂

  • @CapiGetu
    @CapiGetu 2 месяца назад

    መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም የሚገርመው ነገር የኛ ሰፈርም አንድ የሚመለክበት ዛፍ አለ ያመልኩበት የነበሩት ሰዎች ግማሾቹ ሞተዋል ግማሾቹ ደግሞ አካባቢ ለቀው ሄደዋል ነገር ግን የሰፈሩ ወጣቶች ዛፋ ስር አየሄዱ ሲጋራ ያጨሳሉ ጫት ይቅማሉ እናም ወጣቶቹ ከቀን ወደ ቀን እያበዱ ነው ሁለቱ በፀበል ድነዋል አብዛኛው ግን እያበዱ ነው

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 2 месяца назад +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህርየ ❤❤❤

  • @smalhaft3935
    @smalhaft3935 2 месяца назад

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹

  • @maatraosiris3409
    @maatraosiris3409 2 месяца назад +1

    Henem hora kime neber ,atidu atidu new lemilew bemerkana
    ,lela demo bereha zafe ser mekam betam hemegn neber.
    Egziabher yekir yebelegn, yemesgen 🙏❤️

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 2 месяца назад +1

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭

  • @Tizita341
    @Tizita341 2 месяца назад +1

    Amen Egziabher Temesgen
    Gata Hiy Mihirtun lakiln ❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የኔ እቁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ትእግስት-አ5ተ
    @ትእግስት-አ5ተ 2 месяца назад

    እግዚኦ😢😢😢

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 2 месяца назад +2

    Baarsiisaa Keenyaa jiimaa Nuuf Deemuufii🥰🥰Waaqayoo issin haa Gaargaaruu 🥰🥰🥰🥰🥰
    Saafudhaa nuu eguu Waaqayoo Dhugaa hojii Daabilos 🤲🤲🤲🤲

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AmeleworkShanka
    @AmeleworkShanka 2 месяца назад +1

    እንክዋን እግዚአብሔር አተረፋችሁ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እማፍቅርሶልያናእናቴ
    @እማፍቅርሶልያናእናቴ 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይገጽጽ

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 2 месяца назад

    ኦ ማርን ክርስቶስ እውነት

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 2 месяца назад +1

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @militeasghedom7463
    @militeasghedom7463 2 месяца назад +1

    Memhrachn egziabhar amlak ymesgen bemelaektu ygardh amen amen 🙏

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 Месяц назад

    ሰላም ክርስቶስ ይብዛልክ እንደዉ ሳልናገር ማለፍ አልፈለኩም እና ግቦት በገባ በአንድ ሁልጊዜ የአያቴ ሰፈር ጎረቤቶች ሰፈር ላይ እየዞሩ በቆሎ ወይም ብር ይለቅማሉ ከየ ቤቱ ከዛን ፎሻሟ ይቆሉ እና ዋርካዋ ስር ሄደዉ ያገነፋሉ ቡናም ያፈላሉ ከሰፈራቸዉ ጥርግ ብለዉ ወደ ዛፏ ይሄዳሉ ታዳ እነሱ ከመብላታቸዉ በፊት ለዛፏ ምግብ ይሰጣታል ብርም ያስገባሉ ቡናም ይሰጧታል ቂቤም ይስጧታል ከዛን በልተዉ ትዋት የወጡ ሰዋች ማታ አንድ ሰአት ሁሉ የብረት ምጣድ. አድርገዉ ምጣዱላይ ዉሀ ሞልተዉ ከዛን ባዶ ፖፖ አድርገዉ እንደ ዲቤ እየመቱ ይጨፍሩ ነበር እነሱ ጨርሰዉ ከወጡ በዋላ ወጣቱ ወርካዋ ስር የተጣለዉን ብር ምግብ እንዲዉም ጌጣጌጥ ያነሱ ነበር አሁን ይህን ሁሉ ለምን አብራራሽ ካልከኝ እነዛ ወጣቶች ያሉበት ሁኔታ ከባድ ነዉ 😢😢😢😢