Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የመምህር ተማሪዎች አንደምን አመሻችሁ ዛሬ የመጨረሻው የወርሃ ፅጌ ቅዳሜ ምሽት ነው ኢንዲሁም ነገ ወርሃዊ ልደታ ለማርያም ናትና እንኳን አደረሳችሁ።
Amen Amen Amen
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እንኩን አደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ☦️🙏
ያሳድክኝ መላክ ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ከስራቴ ፍታኝ አባ🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ይድርግልን ♥️❤️🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን ፫የሁላችንም የፋታን👏
እንኳን ለልድትዬ ወረሃዊ መታሰቢባ በዓል አደረሳችሁ መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህልን❤❤
እኔ ደክሞኛል እመብረሀን እናቴ ከኔ የበረታቹ አስብኝ በፀሎታቹ 😢😢😢😢😢😢 አመተ ማርያም ብላቹ 😢😢😢😢😢😢 አንድ አብነ መስማአት ፀልዩልኝ እግዚአብሔር እንድያበረታኝ 😢😢😢😢😢😢
ገብረ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እጀ እግሬ አይሰራም በስደት ነው ያለሁት
ገብረስላሴ እግዜብሔር አምላክ ቅዱሳን መላዕክታንን ይላክልህ ከህመምህ ይፈውስህ ። አሜን አሜን አሜን ።
ገብረ ሰላሤ ወድማችን አመብርሃን ታስብህ እቆቅልሽህን ትፍታልህ
ገብረ ስላሴ ወንድማችን እመብርሃን ትስብህ ቅድስ ሩፍኤል ዳስሶ ይፈውስክ አሜን፫
መልከ ቁድስ ሩፍኤል ፅሎት አድርግ ማታማታ ስትፀል ዋሀ አድርግህ ክዛ ከጨረስክ ታጠመቅ ተጠበል ስዋስተ ቀን ተመቅ ቁድስ ሩፍኤል ተማፀነው ይረዳሀል
እመቤቴ ታስብልን ወንድማችን
ስላም መምህረይ ሐወይ ናተይ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰሞኑን ሰይጣን ፈተናውን በነቢኒያም በኩል ቢፈትንህም በእግዚአብሔር ቸርነት እና ጥበቃ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ አትርሱኝ
ወለተ ማርያም እመ ብርሃን ትስብሽ እህታችን
Egziabhier ysbash
እግዚአብሔር ያስብሺ አሜን
እግዜብሔር ያስብሽ አይዞሽ እህታችን ።
እግዚአብሔር ያስበን 🙏
ልዩ ገጠመኝ ይገርማል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እንዃን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፍቅሯ በልባችን ጣእሟ በአንደበታችን ታሳድርብን አሜን
እኔ በመምህር ት/ት እርኩሳን መናፋስትን እያሸነፍክ ነው.መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይል በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላውመከራም ቢመጣ ለጎ ነው ብዬ አልፋለው
ዘብር ገብርኤል ወዳጄ ገበናዬ ሚስጥረኛዬ ሁሉ ነገሬ የኔም የልጆቼም ጠባቂ ከአምላኬ የተሰጠኸኝ ወዳጄ እንደትናንቱ ዛሬም ነገም ከነልጆቼ ከነቤተሰቦቼ ጠብቀኝደጋግመህ ደጅህ ቤትህ ጥራኝ ቃላት የለኝም ያንተ ስም በተጠራበት ቦታ ሁሉ አስብሀለሁ
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ❤️🎤የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም ወለላይቱ እመቤቴ ወሩን ትባርክልን መልካም ዜና የምንሰማበት ታድርግልን አሜን አሜን አሜን❤️❤️
እግዚአብሔር በጣም አምስግናሎህ አንተ የመስለ ወንድም የሰጠን
መ ምህርዬ በዙ ነበስ አተረፈሀል። እኝም ተማረን። እየሰተመረንነዉ❤❤በረታ ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ ሰወ የማረን
በወደደን በክርስቶስ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን ።
ወለተ ሚካኤል ብላቹ በፆሎታቹ አስቡኝ የመምህር በተሰቦች እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ እኔ በጣም ደካማ ሰነፍ ነኝ መቀየር አቃተኝ😢
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዲያብሌስ እስራት እሱ ይፍታሽ ።
ወለተ ሚካኤል እመብርሃን ትስብሽ
@@AFa-ct6wo አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ታስበን 👏
@@Tiku-cs1uq አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልኝ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ኤፍታህ ብዬ ጀምራለሁ !
የልጅቶ ትግስት በጣም ይገርማል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ግሩም ድቅ ምስክርነት ነዉ
ይሄን ያደረገዉ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን በጣም አስተማሪ ልዩ ገጠመኝነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት ወንድማችን እናቴ ቅድስት አርሴማ ለእናተ የደረሰችሁ ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ፀበል ሆኜ ነው እሰማሁ ያለሁት ከዚ ታሪክ በመንፈሳዊው ሕይወት ሳይሆን በዓለማዊው እንመሳሰላለን መምህርን ለማግኘት ብዙ ብሞክርም ባይሳካልኝም በትምህርቱ እየተማርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ያለሁት ቅዱስ እግዚአብሔርአብ ፀበል ነው ያለሁት አድራሻው ሙገር መንገድ ሆለታን አልፎ ነው❤❤❤
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃኝ ለምስክርነት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤
🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🥰♥️♥️♥️
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልም መምህሬ❤ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ክበር ምስጋና ውዳሴ ይሁን❤ የሚገርም ፅናት ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
በጣም ደስ ብሎኛል አግዛብሔር እምያሳየኝ ታምር ከሀቅሜ በላይ ሆኖብኛል ❤❤❤... ሐሙስ በህልም መምህር እንደ አባቶች ሆኖ መንፈስ ሲጠራ እኔም ስቾክ አየሁ ከዛ ትናንት ማለትም አርብ የተለቀቀውን ገጠመኝ እያየሁ ጠቁአር ተጋለጠ ማለት ነው... በጣምም ደስ ብልኛል.... ወለተ ፃድቅ ብላችሁ አስቡኝ.... መምህር በጣም አወድሃለው እድሜ ይስጥልኝ በትምህርት በብዙ ተለውቻለሁ...
እንኳን ደህና መጣህ መምራችን ባንተ ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ያንተን ትህምርት በማድመጤ ተለውጫለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ። ባለታሪኮቹ ቤተሰቦች ያሳለፉት ሕይወት በጣም ያሳዝናል 😢 ግን እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያምን ልጅ ይዞ የወደቀ የለም ።ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አሁንም ቤታቸውን ሕይወታቸውን በበረከት ትሙላላችሁ 🙏☦️
መምህርዬ በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ የዛሬዉሰዉ ለካ የዚህን ያክል ፈተና ያሣልፋል የሚገርም የሚደንቅ ነዉ በጣም ማርያምን ህይወት በጣም ከባድ ነዉ በየቤቱ ያለዉ ፈተና አበዛዙ በጣም ብዙ ፈተና ያያችሁ ጥንዶች እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሣምረዉ ❤
እናቴ ቅድስት አርሴማ መሽረሻህን ታሳምርልህ ደስተኛ ሂወት ታንርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አዳምጬ እመለሳለሁ መምሬ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ ልዑል እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ አንተ በርታልን ጠላት ብዙ ይላል ያወራል ይንጨረጨራል ገና ለገና ስራችን ተጋለጠብን ብለው ተስፋ የምትቆጥሩ መስሏቸው ነገር ግን እኛ በእናን ትምህርት ተለውጠናል አጠገባችን ያሉትንም እያነቃን ነው በርቱልን የታመመ ህክምና እንደሚሄደው ሁሉ እኛም በእናንተ አስተምሮ እራሳችንን ፈትነንበታል ቃላት የለኝም እኔ በብዙ ተቀይሬያለሁ እግዚአብሔርን አብዝቼ እያመሰገንኩ ነው ❤
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድና የተከበራችሁ የመምህራችን ተማሪዎች እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን። አው ኢንተርቪው ቢደረጉ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ስለታዘዝከን።🕊🥰
ይገርማል ገጠመኝ😢 አምላኬ ሆይ ለኔ ለበቴሶቦቼም የምንፈወስበት ቀን ኣቅርብሎኝ🙏
እናንተን የሰማች ሰማዕቷ ቅድስ አርሴማ እኛንም ትስማን መምህርዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏
ተመስገን ለዚህ ያደረስከን
በጣም አስተማሪ ነው ከምር ፈተና ሁሉ ለበጎ ነው አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እናተ ህይወት ያስተካክል አምላክ እኛን ይመልከት ❤❤❤❤
እናቴ ቅድስት አርሴማ ለእናተ እንደደረሰች የእኔንም ህይወት እንቆቅልሼን ትፍታልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የተዋህዶ የአባቶችን የመንገድ ያስቀጠለ እንቁ መምራችን የማንደራደርበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም የኔ መምህር ሺ አመት ኑርልኝ ከነቤተሠቦችህ መምህር ብዙ ጊዜ ፈልጌህ አጣሁኝ ነገር ግን አንድቀን አገኝሀለሁ
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ❤❤❤
መልካም በመሆኑ ነው ብለዋል ጥናት ነው ሰላም በቤተሰብ ሕይወት ይለውጣል
መምህር እንካን ደና መጣህ ሺ አመት ኑርልኝ እንመድሀለን የኛ እንቁ መምህር
ወይ ፈተና ማለት እሄን ነው ሁሉን አሳልፎ እንኳን እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃቸው ፍጻሜያቸውን ያሳምርላቸው አሜን
,ሰላም ብያለሁ ሁላቹህም በፀሎታቹህ አሰቡኘ ወለተ ስላሴ
ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ መምህራቸን ልዩና እንቁ የህይወት ምግባችን ክበርልን እድሜ ማቱሳላን ልዑል እግዚአብሄር ያድልህ።
ክብር ለመዳንሃለም አባታ እናንተን የጎበኘ እኛንም ይጎብኝ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
በፀሎት አሰቡኝ ወልደ ገብርኤል ከእሰራቴ እንድፈታ አሰቡኝ!
መምህር ተስፈሰዩ የድሮ ሰንበት ተማሪ ነኝ ያዉም የሩፋኤል ልጂ። በርታ
መምህርዬ እድሜ ከፀጋ ያድልክ መድሃንያለም አባቴ
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ❤የልደት በዓል አደረሳችሁ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህ እንኳን ደህናመጠህ እግዚአብሄር ከሁላትን ጋርይሁን❤❤❤❤
እግዛብሔር ይመስገን ክብሩም ይስፋ
ወለተ ተክለሃይማኖት ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደህናመጣህ መምህር እህተ ማርያም እያላችሁ😢 በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህር ፍሬዉች😢
በጣም የሚገርም ህይወት ነው ፣የእህታችን ትእግስት ይደንቃል እግዚአብሔር ፍፃመውን ያሳምርላችሁ በእነት
በፀሎት አስቡኝ እህተ ሚካኤል
የሰውልጅ ግን ይሄን ያህል ጨክኗል እግዚኮ መሀረነ ክርስቶስ 😥😥😥
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርየ ወይኔ ታድላ ሚስትየዋ እኔ ፍቅረኛየ በመስተፋቅር በሌላ ሴት ተይዞ ግን በቅናት ሞትኩ መንፈሳዊ ሁኜ እንኳ አልቻልኩም አንዴ ተይዞዋል ነው አንዴ የራሱ ጉዳይ ነው እምለው ምንም ልረዳኝ አይችልም ስለ መንፈሳዊ አይገባውም ግን አንቺ ይህንን ሁሉ ፈተና እንድታልፊ የረዳሽ አምላከ እስራኤል እንዳቺ ጠንካራ ሴት አድሮጎ እኔም እንዳለፈው ይርዳኝ ይገርማል የኔ ሂወት እየመሰለኝ ጨረስኩት ደሞ ከስንት ወራት በኃላ ኮሜት መጣሁ መፃፍ እምቢ ብሎኝ ነበር ዛሬ ተመስገን ልዳታ እናቴ ተመስገንሊኝ
እዉነት ነዉ የኔም ልጅ እናቴ ናት ያሳደገችዉ በጣም አስቸግሮኛል ልብ ይስጥልሺ እያላችሁ አስቡልኝ ተክለ አብርሀም እግዚአብሔር ያስብህ አሜን አሜን አሜን
ኡፍፍፍፍ የኔ ቅደሰት አርሴምየ ክብር ምስጋና ይድርስሽ ለኔም ለደካም ሀፂያተኛ ልጅሽ ድረሽልኝ ልጠፍብሽነዉ😢😢
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ እሰከቤተሰቦቺህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🙏🙏🙏በጣም ይገርማል የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን 👏👏🌿🌿🌿
እግዚአብሔር ይመስገን ሚገርም ፅናት እዲህነዉ ክርስትና
እንኳን ልደታዬ ለመርያም ወርሃዊ መታሰብያ አደረሳችሁ 🌺እግዚአብሔር እንደሳያለ ልብና ይስጠን በጣም ጠንካራ እና ታጋሽ እሴት 👌 እግዚአብሔር ያርዳቸዉ ልጅቻቼዉንም ያሳድ ግልቸዉ እናቴ ድንግል ማርያም ትርደዉ🤲🌺 አንተንም መምህሬ እድሜ ጤና ይስጥህ አቤት የሰንት ህዝብ ህይወት ተቀየረ ባንተ አባቴ🥰
በፀለታቹሁ ኣሱቡኝ ፀሎት ለመፀለይ ሲነሳ ሃይሌ ይደክማል ጭንቀት ያስገባልኛል ፀሎት ኣሩጉልኝ ወለተ ዮዉሃንስ
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ገጠመኘ ኢንተርቪውም ብዙ ተምረንበታል ታሪኩ እጅግ ይገርማል የተማሪነውን እንድተገብረው እንድንፀና እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ፍፃሜያችነነ ያሳምረዉ
መምህርዬ እኳን ደና መጣክልን ።ስለሁሉም ነገር እግዚሐብህር ይመስገን አሜን ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን ።እናቴ ቅድስት አርሴማ ከእናተጋር ትሁን
እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ለኛም የዚህ አይነት ፅናት ሀይማኖት ይስጠን አሜን😢😢😢
ሰላም መምህር እንደምን አለህ? እግዚአብሔር በአንተ ላይ ስንት ነብሳትን እየመለሰ እንደሆነ ሳስብ እጅግ ደስታ ይሰማኛል። መምህር ታሪኮችን አንተ ስታቀርባቸው ነው የበለጠ አስተማሪ የሚሆነው። በባለ ታሪኮች ሲቀርብ ግን ይቆራረጣልና አንተ ብታቀርበው የበለጠ አስተማሪ ይሆናል። የተመልካች አስተያየት መቀበልህ ጥሩ ቢሆንም ግን አንተ አቅርበው እባክህን!?
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ❤❤❤
መምህራችን የዳንኤል አምላክ ካንተጋር ይሁን
በጣም አስተማሪ ነበረ በረቱ ለናንተ ለደረሰች ቅዱስቲ አርሴማ ለኝም ትድረስ አሜን አሜን አሜን
በጾሎት አስቡኝ ወለተማርያም
ኣብየት የእግዚአብሔር ስራ እፅብ ድንቅ በእውነት ስለ ማይነገር ስጣታዊ እግዚአብሔር ይምስገን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ወለተ ተክለሀይማኖት እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ወደሃላ እየተመለስኩ እየተዘናጋሁ ነው😢😢
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው
በፅሎት አስቡኝ እህተ ማርያም ነኝ እኔም ለምስክርነት እንደበቃ😢
መ ምህርዬ በጣም ይጨቀኛል በስደት ነው ያለሁት በጾሎት አሰቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞🕊🕊🕊🕊🕊🕊
እስከ መጨረሻ ፈጣሪ ኣይለያቹ የቅድስት ኣርሰማ ረድኤት በረከት ከሁላቸን ይሁን አሜን🙏🙏🙏
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር
Egezabehar yemesgen des yelal lenante yederese legnam yedereselen.amen
.ሠላም ሠላም ዉድ መምህራችን እድሁም ተማሪወች እድሁም እንግዳዋ እህታችን እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ልደታ ለማርያም ወርሐዊ ክብረበአል መምህርየ የትላንቱ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነበር ይህም ብዙ እደሚያስተምረኝ አምናለሁ ከዛ ሀሣቤን እገልፃለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደህናመጣህ መሞህር❤❤
ምን አይነት ታጋሽና ጠንካራ ልጆች ናቸዉ በስማም መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ❤
እግዛብሔር ይመስገን መምህር❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንኳንጨበሰላም መጣህልንየሚገርም ገጠመኝ ነው በስመአብ ከመጠራት በላይ መመረጥ ነውይታደሉታን እንጂ አይታገሉትም መምህራችን በርታልን የተዋሕዶ እንቁለኔም ሀሳብ ነበር ፈቃደኛ የሆኑትን እሪከርድ ብታስገባ እንዲሁም እንተርቪው መደረግ የሚፈልጉትን ፊታቸውን ሳትሸፍን ብታቀርብልን መልካም ነው የእግዚአብሔር የማዳኑ ስራ የተገለጸ ስለሆነ ፈተናውን አልፈው በመንፈሳዊ ሕይወት ከጸኑ ውጊያውን ከነቁበት ምንም የሚፈጠር ነገር የለም ኃይል የእግዚአብሔር ነውና🙏
በጣም የሚገርም ምስክርነት ነዉ የታገሰ ወድቆ አይወድቅም ❤❤❤ ተመሥገን ሀይማኖታችንን አምነንበት ብንጸልይ ብንቆርብ ምን አህል ጸጋ እደምናገኝ ነዉ የተማርኩት
እግዚአብሔር ሆይ አበርታኝ ልቦናችን አብራልን❤
እግዚአብሄር ይመስግ በርቱ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃችሁ ትጠብቀን መምህር እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
ወይኔ የሚደንቅ የእግዚአብሄር ስራ ነው የሰማሁት ብእውነት ይገርማል ❤❤❤ የቅድስት አርሴማ በረከትዋ ይደርብን❤ ቅዱስ ገብርኤል ያደረገለትም ደንቆኛል ምስጋና ይድረሰው ለአባቴ ገብርኤል ❤እኔ ግን ደክሞኛል ወድቄ ስነሳ ብዙም አልቆይም እደክማለው ተግቸ አልፀልይም በስም አቡነአረጋዊ ከኔ የበርታቹ ለኔ ሃጥእ አስኳለማርያም ብላቹ አስቡኝ 😢መምህርዬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ አባቴ ❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ
እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ለናተ የደረሰች ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ለእኛም በስደት ላለነዉ ትድረስልን አሜን አሜን አሜን ስለሁም ነገር እግዚአብሔር አይመሰገንም
ሠማአቷ ቅድስት አርሴማ እናቴ እውነት እናት ናት እኔ ምስክር ነኝ በረከቷ ምልጃዋ ጥበቃዋ አይለየን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ቸርነት እኮንም ሰማእቷ እረዳችሁ በርቱ በረከታችሁ ይደርቡን❤ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤
አሚን አሚን አሚን
Memihirachn Enkuwan be selam Mexahi 👏👏👏👏👏
እሚገርም ነው እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠኝ የእውነት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔርን የያዘ አሸናፊ ነው😢😢😢
የመምህር ተማሪዎች አንደምን አመሻችሁ ዛሬ የመጨረሻው የወርሃ ፅጌ ቅዳሜ ምሽት ነው ኢንዲሁም ነገ ወርሃዊ ልደታ ለማርያም ናትና እንኳን አደረሳችሁ።
Amen Amen Amen
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እንኩን አደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ☦️🙏
ያሳድክኝ መላክ ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ከስራቴ ፍታኝ አባ🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ይድርግልን ♥️❤️🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን ፫የሁላችንም የፋታን👏
እንኳን ለልድትዬ ወረሃዊ መታሰቢባ በዓል አደረሳችሁ መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህልን❤❤
እኔ ደክሞኛል እመብረሀን እናቴ ከኔ የበረታቹ አስብኝ በፀሎታቹ 😢😢😢😢😢😢 አመተ ማርያም ብላቹ 😢😢😢😢😢😢 አንድ አብነ መስማአት ፀልዩልኝ እግዚአብሔር እንድያበረታኝ 😢😢😢😢😢😢
ገብረ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እጀ እግሬ አይሰራም በስደት ነው ያለሁት
ገብረስላሴ እግዜብሔር አምላክ ቅዱሳን መላዕክታንን ይላክልህ ከህመምህ ይፈውስህ ። አሜን አሜን አሜን ።
ገብረ ሰላሤ ወድማችን አመብርሃን ታስብህ እቆቅልሽህን ትፍታልህ
ገብረ ስላሴ ወንድማችን እመብርሃን ትስብህ ቅድስ ሩፍኤል ዳስሶ ይፈውስክ አሜን፫
መልከ ቁድስ ሩፍኤል ፅሎት አድርግ ማታማታ ስትፀል ዋሀ አድርግህ ክዛ ከጨረስክ ታጠመቅ ተጠበል ስዋስተ ቀን ተመቅ ቁድስ ሩፍኤል ተማፀነው ይረዳሀል
እመቤቴ ታስብልን ወንድማችን
ስላም መምህረይ ሐወይ ናተይ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰሞኑን ሰይጣን ፈተናውን በነቢኒያም በኩል ቢፈትንህም በእግዚአብሔር ቸርነት እና ጥበቃ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ አትርሱኝ
ወለተ ማርያም እመ ብርሃን ትስብሽ እህታችን
Egziabhier ysbash
እግዚአብሔር ያስብሺ አሜን
እግዜብሔር ያስብሽ አይዞሽ እህታችን ።
እግዚአብሔር ያስበን 🙏
ልዩ ገጠመኝ ይገርማል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እንዃን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፍቅሯ በልባችን ጣእሟ በአንደበታችን ታሳድርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እኔ በመምህር ት/ት እርኩሳን መናፋስትን እያሸነፍክ ነው.መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይል በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላው
መከራም ቢመጣ ለጎ ነው ብዬ አልፋለው
ዘብር ገብርኤል ወዳጄ ገበናዬ ሚስጥረኛዬ ሁሉ ነገሬ የኔም የልጆቼም ጠባቂ ከአምላኬ የተሰጠኸኝ ወዳጄ እንደትናንቱ ዛሬም ነገም ከነልጆቼ ከነቤተሰቦቼ ጠብቀኝ
ደጋግመህ ደጅህ ቤትህ ጥራኝ ቃላት የለኝም ያንተ ስም በተጠራበት ቦታ ሁሉ አስብሀለሁ
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ❤️🎤የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም ወለላይቱ እመቤቴ ወሩን ትባርክልን መልካም ዜና የምንሰማበት ታድርግልን አሜን አሜን አሜን❤️❤️
እግዚአብሔር በጣም አምስግናሎህ አንተ የመስለ ወንድም የሰጠን
መ ምህርዬ በዙ ነበስ አተረፈሀል። እኝም ተማረን። እየሰተመረንነዉ❤❤በረታ ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ ሰወ የማረን
በወደደን በክርስቶስ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን ።
ወለተ ሚካኤል ብላቹ በፆሎታቹ አስቡኝ የመምህር በተሰቦች እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ እኔ በጣም ደካማ ሰነፍ ነኝ መቀየር አቃተኝ😢
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዲያብሌስ እስራት እሱ ይፍታሽ ።
ወለተ ሚካኤል እመብርሃን ትስብሽ
@@AFa-ct6wo አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ታስበን 👏
@@Tiku-cs1uq አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልኝ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ኤፍታህ ብዬ ጀምራለሁ !
የልጅቶ ትግስት በጣም ይገርማል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ግሩም ድቅ ምስክርነት ነዉ
ይሄን ያደረገዉ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን በጣም አስተማሪ ልዩ ገጠመኝነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት ወንድማችን እናቴ ቅድስት አርሴማ ለእናተ የደረሰችሁ ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ፀበል ሆኜ ነው እሰማሁ ያለሁት ከዚ ታሪክ በመንፈሳዊው ሕይወት ሳይሆን በዓለማዊው እንመሳሰላለን መምህርን ለማግኘት ብዙ ብሞክርም ባይሳካልኝም በትምህርቱ እየተማርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ያለሁት ቅዱስ እግዚአብሔርአብ ፀበል ነው ያለሁት አድራሻው ሙገር መንገድ ሆለታን አልፎ ነው❤❤❤
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃኝ ለምስክርነት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤
🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🥰♥️♥️♥️
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልም መምህሬ❤
ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ክበር ምስጋና ውዳሴ ይሁን❤ የሚገርም ፅናት ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
በጣም ደስ ብሎኛል አግዛብሔር እምያሳየኝ ታምር ከሀቅሜ በላይ ሆኖብኛል ❤❤❤... ሐሙስ በህልም መምህር እንደ አባቶች ሆኖ መንፈስ ሲጠራ እኔም ስቾክ አየሁ ከዛ ትናንት ማለትም አርብ የተለቀቀውን ገጠመኝ እያየሁ ጠቁአር ተጋለጠ ማለት ነው... በጣምም ደስ ብልኛል.... ወለተ ፃድቅ ብላችሁ አስቡኝ.... መምህር በጣም አወድሃለው እድሜ ይስጥልኝ በትምህርት በብዙ ተለውቻለሁ...
እንኳን ደህና መጣህ መምራችን ባንተ ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ያንተን ትህምርት በማድመጤ ተለውጫለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ። ባለታሪኮቹ ቤተሰቦች ያሳለፉት ሕይወት በጣም ያሳዝናል 😢 ግን እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያምን ልጅ ይዞ የወደቀ የለም ።ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አሁንም ቤታቸውን ሕይወታቸውን በበረከት ትሙላላችሁ 🙏☦️
መምህርዬ በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ የዛሬዉ
ሰዉ ለካ የዚህን ያክል ፈተና ያሣልፋል የሚገርም የሚደንቅ ነዉ በጣም ማርያምን ህይወት በጣም ከባድ ነዉ በየቤቱ ያለዉ ፈተና አበዛዙ በጣም ብዙ ፈተና ያያችሁ ጥንዶች እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሣምረዉ ❤
እናቴ ቅድስት አርሴማ መሽረሻህን ታሳምርልህ ደስተኛ ሂወት ታንርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አዳምጬ እመለሳለሁ መምሬ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ ልዑል እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ አንተ በርታልን ጠላት ብዙ ይላል ያወራል ይንጨረጨራል ገና ለገና ስራችን ተጋለጠብን ብለው ተስፋ የምትቆጥሩ መስሏቸው ነገር ግን እኛ በእናን ትምህርት ተለውጠናል አጠገባችን ያሉትንም እያነቃን ነው በርቱልን የታመመ ህክምና እንደሚሄደው ሁሉ እኛም በእናንተ አስተምሮ እራሳችንን ፈትነንበታል ቃላት የለኝም እኔ በብዙ ተቀይሬያለሁ እግዚአብሔርን አብዝቼ እያመሰገንኩ ነው ❤
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድና የተከበራችሁ የመምህራችን ተማሪዎች እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን። አው ኢንተርቪው ቢደረጉ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ስለታዘዝከን።🕊🥰
ይገርማል ገጠመኝ😢 አምላኬ ሆይ ለኔ ለበቴሶቦቼም የምንፈወስበት ቀን ኣቅርብሎኝ🙏
እናንተን የሰማች ሰማዕቷ ቅድስ አርሴማ እኛንም ትስማን መምህርዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏
ተመስገን ለዚህ ያደረስከን
በጣም አስተማሪ ነው ከምር ፈተና ሁሉ ለበጎ ነው አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እናተ ህይወት ያስተካክል አምላክ እኛን ይመልከት ❤❤❤❤
እናቴ ቅድስት አርሴማ ለእናተ እንደደረሰች የእኔንም ህይወት እንቆቅልሼን ትፍታልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የተዋህዶ የአባቶችን የመንገድ ያስቀጠለ እንቁ መምራችን የማንደራደርበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም የኔ መምህር ሺ አመት ኑርልኝ ከነቤተሠቦችህ መምህር ብዙ ጊዜ ፈልጌህ አጣሁኝ ነገር ግን አንድቀን አገኝሀለሁ
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ❤❤❤
መልካም በመሆኑ ነው ብለዋል ጥናት ነው ሰላም በቤተሰብ ሕይወት ይለውጣል
መምህር እንካን ደና መጣህ ሺ አመት ኑርልኝ እንመድሀለን የኛ እንቁ መምህር
ወይ ፈተና ማለት እሄን ነው ሁሉን አሳልፎ እንኳን እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃቸው ፍጻሜያቸውን ያሳምርላቸው አሜን
,ሰላም ብያለሁ ሁላቹህም በፀሎታቹህ አሰቡኘ ወለተ ስላሴ
ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ መምህራቸን ልዩና እንቁ የህይወት ምግባችን ክበርልን እድሜ ማቱሳላን ልዑል እግዚአብሄር ያድልህ።
ክብር ለመዳንሃለም አባታ እናንተን የጎበኘ እኛንም ይጎብኝ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
በፀሎት አሰቡኝ ወልደ ገብርኤል ከእሰራቴ እንድፈታ አሰቡኝ!
መምህር ተስፈሰዩ የድሮ ሰንበት ተማሪ ነኝ ያዉም የሩፋኤል ልጂ። በርታ
መምህርዬ እድሜ ከፀጋ ያድልክ መድሃንያለም አባቴ
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ❤የልደት በዓል አደረሳችሁ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህ እንኳን ደህናመጠህ እግዚአብሄር ከሁላትን ጋርይሁን❤❤❤❤
እግዛብሔር ይመስገን ክብሩም ይስፋ
ወለተ ተክለሃይማኖት
ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደህናመጣህ መምህር እህተ ማርያም እያላችሁ😢 በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህር ፍሬዉች😢
በጣም የሚገርም ህይወት ነው ፣የእህታችን ትእግስት ይደንቃል እግዚአብሔር ፍፃመውን ያሳምርላችሁ በእነት
በፀሎት አስቡኝ እህተ ሚካኤል
የሰውልጅ ግን ይሄን ያህል ጨክኗል እግዚኮ መሀረነ ክርስቶስ 😥😥😥
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርየ ወይኔ ታድላ ሚስትየዋ እኔ ፍቅረኛየ በመስተፋቅር በሌላ ሴት ተይዞ ግን በቅናት ሞትኩ መንፈሳዊ ሁኜ እንኳ አልቻልኩም አንዴ ተይዞዋል ነው አንዴ የራሱ ጉዳይ ነው እምለው ምንም ልረዳኝ አይችልም ስለ መንፈሳዊ አይገባውም ግን አንቺ ይህንን ሁሉ ፈተና እንድታልፊ የረዳሽ አምላከ እስራኤል እንዳቺ ጠንካራ ሴት አድሮጎ እኔም እንዳለፈው ይርዳኝ ይገርማል የኔ ሂወት እየመሰለኝ ጨረስኩት ደሞ ከስንት ወራት በኃላ ኮሜት መጣሁ መፃፍ እምቢ ብሎኝ ነበር ዛሬ ተመስገን ልዳታ እናቴ ተመስገንሊኝ
እዉነት ነዉ የኔም ልጅ እናቴ ናት ያሳደገችዉ በጣም አስቸግሮኛል ልብ ይስጥልሺ እያላችሁ አስቡልኝ ተክለ አብርሀም እግዚአብሔር ያስብህ አሜን አሜን አሜን
ኡፍፍፍፍ የኔ ቅደሰት አርሴምየ ክብር ምስጋና ይድርስሽ ለኔም ለደካም ሀፂያተኛ ልጅሽ ድረሽልኝ ልጠፍብሽነዉ😢😢
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ እሰከቤተሰቦቺህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🙏🙏🙏በጣም ይገርማል የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን 👏👏🌿🌿🌿
እግዚአብሔር ይመስገን ሚገርም ፅናት እዲህነዉ ክርስትና
እንኳን ልደታዬ ለመርያም ወርሃዊ መታሰብያ አደረሳችሁ 🌺
እግዚአብሔር እንደሳያለ ልብና ይስጠን በጣም ጠንካራ እና ታጋሽ እሴት 👌 እግዚአብሔር ያርዳቸዉ ልጅቻቼዉንም ያሳድ ግልቸዉ እናቴ ድንግል ማርያም ትርደዉ🤲🌺 አንተንም መምህሬ እድሜ ጤና ይስጥህ አቤት የሰንት ህዝብ ህይወት ተቀየረ ባንተ አባቴ🥰
በፀለታቹሁ ኣሱቡኝ ፀሎት ለመፀለይ ሲነሳ ሃይሌ ይደክማል ጭንቀት ያስገባልኛል ፀሎት ኣሩጉልኝ ወለተ ዮዉሃንስ
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ገጠመኘ ኢንተርቪውም ብዙ ተምረንበታል ታሪኩ እጅግ ይገርማል የተማሪነውን እንድተገብረው እንድንፀና እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ፍፃሜያችነነ ያሳምረዉ
መምህርዬ እኳን ደና መጣክልን ።ስለሁሉም ነገር እግዚሐብህር ይመስገን አሜን ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን ።እናቴ ቅድስት አርሴማ ከእናተጋር ትሁን
እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ለኛም የዚህ አይነት ፅናት ሀይማኖት ይስጠን አሜን😢😢😢
ሰላም መምህር እንደምን አለህ? እግዚአብሔር በአንተ ላይ ስንት ነብሳትን እየመለሰ እንደሆነ ሳስብ እጅግ ደስታ ይሰማኛል። መምህር ታሪኮችን አንተ ስታቀርባቸው ነው የበለጠ አስተማሪ የሚሆነው። በባለ ታሪኮች ሲቀርብ ግን ይቆራረጣልና አንተ ብታቀርበው የበለጠ አስተማሪ ይሆናል። የተመልካች አስተያየት መቀበልህ ጥሩ ቢሆንም ግን አንተ አቅርበው እባክህን!?
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ❤❤❤
መምህራችን የዳንኤል አምላክ ካንተጋር ይሁን
በጣም አስተማሪ ነበረ በረቱ ለናንተ ለደረሰች ቅዱስቲ አርሴማ ለኝም ትድረስ አሜን አሜን አሜን
በጾሎት አስቡኝ ወለተማርያም
ኣብየት የእግዚአብሔር ስራ እፅብ ድንቅ በእውነት ስለ ማይነገር ስጣታዊ እግዚአብሔር ይምስገን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ወለተ ተክለሀይማኖት እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ወደሃላ እየተመለስኩ እየተዘናጋሁ ነው😢😢
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው
በፅሎት አስቡኝ እህተ ማርያም ነኝ እኔም ለምስክርነት እንደበቃ😢
መ ምህርዬ በጣም ይጨቀኛል በስደት ነው ያለሁት በጾሎት አሰቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞🕊🕊🕊🕊🕊🕊
እስከ መጨረሻ ፈጣሪ ኣይለያቹ የቅድስት ኣርሰማ ረድኤት በረከት ከሁላቸን ይሁን አሜን🙏🙏🙏
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር
Egezabehar yemesgen des yelal lenante yederese legnam yedereselen.amen
.ሠላም ሠላም ዉድ መምህራችን እድሁም ተማሪወች እድሁም እንግዳዋ እህታችን እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ልደታ ለማርያም ወርሐዊ ክብረበአል መምህርየ የትላንቱ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነበር ይህም ብዙ እደሚያስተምረኝ አምናለሁ ከዛ ሀሣቤን እገልፃለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደህናመጣህ መሞህር❤❤
ምን አይነት ታጋሽና ጠንካራ ልጆች ናቸዉ በስማም መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ❤
እግዛብሔር ይመስገን መምህር❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንኳንጨበሰላም መጣህልን
የሚገርም ገጠመኝ ነው በስመአብ ከመጠራት በላይ መመረጥ ነውይታደሉታን እንጂ አይታገሉትም
መምህራችን በርታልን የተዋሕዶ እንቁ
ለኔም ሀሳብ ነበር ፈቃደኛ የሆኑትን እሪከርድ ብታስገባ እንዲሁም እንተርቪው መደረግ የሚፈልጉትን ፊታቸውን ሳትሸፍን ብታቀርብልን መልካም ነው የእግዚአብሔር የማዳኑ ስራ የተገለጸ ስለሆነ ፈተናውን አልፈው በመንፈሳዊ ሕይወት ከጸኑ ውጊያውን ከነቁበት ምንም የሚፈጠር ነገር የለም ኃይል የእግዚአብሔር ነውና🙏