Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስምስጋና ይድረስ ለአብምስጋና ይድረስ ለወልድምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስስብሐት ለእግዚአብሔር አብስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3Xቅዱስ እግዚአብሔርእስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝቅዱስ ኃያልበቸርነቱ መንገድ ለመራኝቅዱስ ሕያውበጸጋው ኃይል ላከበረኝቅዱስ አዶናይረድኤት በረከቱን ለሰጠኝቅዱስ ኤልሻዳይሞገስ ክብሩን ላካፈለኝቅዱስ ያሕዌበብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝቅዱስ ጸባዖትከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝቅዱስ ኢየሱስቅዱስ ክርስቶስቅዱስ አማኑኤልአምልኮት ውዳሴ ይድረሰውክብር ምስጋና ይግባውለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::ruclips.net/video/ZNEuqp1tJ-8/видео.html
እደት አርጌ ልሸምድደው ቃለሕይወትን ያሠማልን
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ ፅፈሽ በወረቀት እስክትለምጂዉ እያነበብሽ
እናመሰግናለን
tebareke
❤❤❤❤
ሺህ አመት ኑሩልን ውዱ አባታችን በረከቶት ይደርብን
Amen Amen Amen
የት ናችው አባታችን በመርያም
እግዚአብሔር ዕረጅም ዕድሜ ዕና ጤና ይስጥልን ውድ መምህር ግርማ።
A-!!@! ÷Z
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አባቴ
መድሀኒአለም ይህችን የምህረት ቀን ለኛ ላልደረሰንም ያድለን አባታችን በፀጋ በሞገስ በጤና ያኑርልን የኛ እንቁ አባት ኑሩልን
የተፈውሳችሁ እንኳን ደሰ አላችሁ አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ
አባታችን በእውነቱ እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባታችን አሜን፫
አባታችን የአገልግሎት ዘመናቹ እግዚአቢሄር ይባርክልን ፀጋዎን ያብዛልን አባቴ ይፍቱኝ ይፍታ ይበሉኝ በጸሎትዎም አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎ እንኳን ደህና መጡልን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እውነታቸውን ነው መልዓከ መንክራት ፣ የወደቅን ትውልድ ነን! እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ !
😭😭😭😭
እንኳን በደህና መጡ አባታችን ከኔ ጨምሮእግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልንአቤቱ ጌታዬ ሆይ የመዳኔ ቀን አቅርበልኝ😥
የተዋህዶ አርበኛ አባታችን እንኳን መጡልን💒💒። ስደተኛ ልጆችሁን በፀሎት አስቡን የአህዛብ መንፈስ እንዳይሰለጥንብን 😢🙏🙏🙏🙏
አባታችን ዕድሜ ከጤና ይስጥልን ይህንን ቀን እናፍቃለሁ
አሜን አሜን አሜን
ሁላችንም ነን ወገኖቼ 😍ውይ ስደት ✈አረ 😢😢
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስምስጋና ይድረስ ለአብምስጋና ይድረስ ለወልድምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስስብሐት ለእግዚአብሔር አብስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3Xቅዱስ እግዚአብሔርእስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝቅዱስ ኃያልበቸርነቱ መንገድ ለመራኝቅዱስ ሕያውበጸጋው ኃይል ላከበረኝቅዱስ አዶናይረድኤት በረከቱን ለሰጠኝቅዱስ ኤልሻዳይሞገስ ክብሩን ላካፈለኝቅዱስ ያሕዌበብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝቅዱስ ጸባዖትከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝቅዱስ ኢየሱስቅዱስ ክርስቶስቅዱስ አማኑኤልአምልኮት ውዳሴ ይድረሰውክብር ምስጋና ይግባውለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::ruclips.net/video/gRpmfveW_OY/видео.html
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ለሁሉ ችግር ተኛ ለመድረስ ያብቃዎት
አባቴ ይፍቱኝ አሜን በረከቶት ይደርብን አሜን በእርሶ ላይ አድሮ የሚፈውስ መንፈስ ቅደስ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ረጅም እድሜና ጤና ከ ፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን
እመብረሀን ትጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት በቤቱ ያፅናልን
Toronto በጣም የታደላችሁ መምህር ግርማ መጡላችሁ::🙏🏽 ላባታችን እረጅም ጤና እና እድሜ እመኛለሁ::
የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እድሞትን ከሙሉ ጠና ጋር ያድልሎት ❤🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲🤲🤲አባታችን በረከቶት ይድረሰን ኑሩልን
🙏🙏🙏
አባታችን የማቱሳላን እድሜ እንዲሰጥልኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
አባታችን ቡራኬሁ ደርሶኝከስደት በሰላም ሐገሬ ደርሼ አንቱጋ ደርሽ መስቀሉሁን የምሳለምበት ቀን ናፈቀኝ አባቴ ባጋጣሚ ይችን ኮሜት ካዩት ፀልዩልኝ አባቴ።
አባቴ መምህርዬ እመብርሃን እረጅም እድሜ………… ከጤና ጋር ትስጥልኝ ኑሩልኝ
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜያቸው ያርዝምልን መድሃኔአለም ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏🌾🙏💐🍁🇪🇷
እንኳን ደህና መጡ ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ከሠይጣን ማሠሪያ ይፍታን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባቱ እንሠሣት ሥለ ነበይት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
አባታችን ፣መላከ ምክራት፤ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
መምህራችን አባታችን በእድሜ እና በጤና ይኑርልን እመብርሃን ታጋናኛይ እሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በዘመናችን እርስዎን የሰጠንአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን
እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን በረከትዎት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አባቴ እድሜነ ጢነጸጋውን አብሰቶ ይሰጠን በጸሎቱ ያሰቡን ገብረ ሰላሲ ነይ
ኣባየ ዕደመይ ጥዕናይ ይሃቡኹም ፈጣረ !!ብመስቀልኹም ንምብራኽ ቁዱስ ፍቃዲ እግዝኣብሔር ይኹን
እንካን ደህና መጡ የስደተኞች አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏የራማው ንጉሥ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችንም ይጠብቀን
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን አቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከሚዱኑት አርገኝ አሜን
መምህር ቸሩ መድሃኒያለም በእድሜ በጤና ያቆይልን ።ቸሩ መድሃኒያለም ከክፉ ነገር ይሰውርዎት።ጠላቶችዎን ከእግርዎ በታች ይጣልልዎት
አባታችን መምህራችን ረጅም እድሜ እድሜ እንዲሰጦት እንመኛለን፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት እረጅም እድሜን ያድልልን እኔስ የናፈቀኝ አገሬ ገብቸ በእጃቸው መባረክ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር የሰጠን እውነተኛ ህዋሪያ
አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር ይጠብቀዎት
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞💞😘
ተመሥገን ጌታዬ አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልን
ወየው የአዳም ልጆች ወዶ እንደእርሶ አይነት አባቶች ሰጠን በእውነት በካህን ደረጃ መቁጠሪያ የሚቃወም ንፁሀን አባቶች መቃወም ምመናንን ሲድን መቃወም መቅናት አይ ሰው ማለት አድነን አንድ አድርገን
ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልlልልል 👏👏👏ለእናተ የደረሰ ምህረቱን ያበዛ አምላክ ለሁልችን ይድረስልን ምህረቱን ያብዛልን አሜን እንቁ ለሆኑት አባታችንም እግዚአብሔር አምላክ እረጅሙን እድሜ ጤናውን ጸጋውን ሁሉ አብዝቶ አትረፍርፎ ያድልልን ኑሩልን አባታችን በረከታችን ኖት አባታችን ኑሩልን እንወዶታለን በጸሎቶት ያስቡኝ ስደተኛዋ ልጆት ወለተ ማርያም ይፍቱኝ አባቴ 👐👐👐
🙏የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት 🙏 ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3Xኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3Xኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3Xወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3Xወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር ድንግል ማርያም የመልአክት እህት ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማትድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣንድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3Xደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3Xደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3Xደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3Xደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3Xደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3Xደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3Xደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3Xደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3Xደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3Xደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3Xደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺየያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺየዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺየአሮን በትር ምስጋና ላንቺየአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺየጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺየሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺየቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ።ruclips.net/video/llcfRchzq5I/видео.htmlበድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!💚💛❤😇🙏🙏🙏ruclips.net/video/Qc7u3zqtViI/видео.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
አባታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን በፆሎት አስብኝ 🙏🙏
በእረሶላይ አድሮ ያስተማረን ያዳነን አምላካችን ክብረና ምስጋናይግባዉ 🙏
አባታችን ረጀም እድሜ ጤና ይስጦት !!!ለፒዘዲ መጥቶ ማንበብ ኮንፒተር መንካት አለመቻል ላልደረስበት አይገባውም!!! ጭራሽ ፁፍ እንዳላነብ አድርገውኛል በመተት።እድሜ ለመምህር ግርማ የክፉዎችን ምክር በእግዚአብሔር ሀይል ማወቃችን መጋለጡም ትልቅ ድል ነው!!!አንድ ቀን ይፈርዳል ታግሶ ታግሶ ንስሀ የማይመልስውን ሙርተኛ ና ጠንቁይ ይነቀላል !!!
ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡሉን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይድረሰን አሜን ፫//💕🙏💕
የተዋህዶ ልጆች ሆይ ሴብስክራይብ አርጉልኝ እሽ ❤️❤️❤️
እግዚአብሔር እርጅም ዕድሜ ጤና ይሰጥልን ውድ መምህራችን
አባታችን ረጅምእድሜ ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
እንኳንም በስላም ማጣልን አባታችን ረጄሜ እዴሜ እና ጤና ይስጥልን እመቤቴ ለኛም ተደረስልን አሜን🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ኤልሻዳይ ታሪኮትን አክብሮ አሳምሮ ይጠብቅ ለትውልደ ትውልድ የሚለማበት ያድርግ ከዚ ከዘመን መጨረሻ ሁላችንንም ያድነን ይጠብቀን እድሜ ይስጥልን🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤🙏😁🙏🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ቅን የእግዚአብሄር አገልጋይ👏👏👏
አባታችን መምህራችን ትክክል ኖት🙏 ከ አፈር ጥገኝነት ያድነን 🙏አሜን አሜን አሜን🙏
እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ውድ አባት መምህር ግርማ።
እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመነውን ያብዛልን 🙏🙏🙏አባታችን
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጠዎት
እግዚአብሄር ይመስገን ኣባታችን ስለ ሰጠን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰሜልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚኣብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን እህህህ ወለተ ኪዳን ወልደ ፃድቅ ብላችሁ በፆለት ስቡን ፈጣሪ ይርዳን አሜን🌾💚💛❤️
አቤቱ አምላክ ሆይ ከክፉ መንፈስ ጠብቀን 🙏🙏🙏🙏አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን 🥰🥰❤❤❤❤
ሰለላም ለናተ ይሁን ያባታችን አባ ግርማ የመንፈስቀደስ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስያሬድ ላባታችን ቅዱስ አባዘወንጊኤል አባቴ በረከቶ ይደርብን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን
ተዋህዶነቴ ክብሬና ኩራቴ💚💛❤💒💒💒👏👏👏👏
አባቴ ኑሩልኝ በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን
አባታችን የማቱሳላን እድሜ እንዲሰጥልኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው
ይችን ቀን ላሳየን ለአምላካችን መዳኒታችምና ለኢየሱስ ክርስቶስ እንድሁም ሁልጊዜ ምልጃዋ የማይለየን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት ከነልጇ እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል ዋዜማ በሠላም አደረሰን🙏🙏🙏 አሜን
አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻኝን አሳምርልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲አባቴ ግን ሳዮት እንባዬ ይፈሳል 😭😭😭😭አባቴ እርጂም እደሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያደሎት
እኚን የመሰለ አባት የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሆን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በስደት ላለነው ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ ካረግሽኝ ንገርኝ እሽ ❤️❤️❤️
አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ከኛ ጋር ስለ ደከሞ ህመማችንን ተርደተው ጠላትን አሸንፉት በለው ስለ አሉን ስለ በረቱን መንገዱን ስለ መሩን ስንቱን ተባሉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይሰጣችሁ 🕊🕊🕊
እናም እግዛቤር ከፈቀደልኝ እሳቸውን ማግኘት እፈልጋለሁ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን ⛪🙏🙏
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት ለእናንተ የደረሰች ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድረስልን
በስላሴዬ ስም እደው የኛነገር እደው እረ ስንቱ የአዳም ልጅ መከራችን እግዚአብሔር ችሎን አባታችን ችለውን ምንባለውን አንሰማ መንፈስ እዳንጸልይ እዳንሰግዲ ቢያረገን ገፍትረነው በርትተን መጸለይ ስንችል እደ እደቸርነቱ ስላሴዬ እረዳን ከአባታችን ጋ ሆኖ አባታችን እረጅም እድሜዬ እመኝሎታለው የማቱን ሳላን እመኝሎታለው በጸጋ በእድሜዬ ያቆዮት አሚን።
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin barakatachaw yiidarban
የህዝቡን እንባ የሚያብሱ እግዚአብሔር በእርሶ ላይ አድሮ እየሰራ ነው የአምላክ ባለሟል እድሜ ይስጥልን
አባታችን ብርክታት ይድርብኝ አባዬ ብጽልት አስብኝ ጽጌ ማርያም በለው
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ኤረጅሜ እድሜ ይስጥልኝ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ፀንቶ ትኑርለን🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪
ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚኦ ማረን
Abayiye edmena Tena yestot temerenal eyetekyerennew enamesegnaln bereketo yederben 💚💛❤️ AMEN 💖💖💖💐
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልNE🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እረጂም እዲሜን ከጤነጋር ላባታችን ይስጥልን አሜን
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ እህቴ ❤️❤️ካረግሽኝ ንገርኝ እሽ
እውነት ነው እግዚአብሔር ይረዳን አባቴ ለእኛ ይኑርልን እድሜ ከጤና ይስጥልን
ዘመኖት ይባረክ *መንፈስ ቅዱስ ያበርታዋት * የቁም እስር ውስጥ ነው ያለነው
አባየ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይድረሰን ጠላት ዲያብሎስ ቅጥል ይበል አባየ ለእኛ ይኑሩልን አባታችን❤🙏
የኛእቁአባት እውነት እመብርሀን ትርዳኝ እርሶዎን በአካል እዳገኛቸው ሺሺሺሺሺሺሺአመትይኑሩልን
አባቴ ሰለ ፀሎት ሰለስግደት ስለፃም ያስተማሩኝ አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለአባታችን
ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን እንኳን በደህና መጡ እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏
በእውነት አባችን ረጂም እድሜ ይስጥል ቅዱስ እግዚአብሔር🤲🤲በፀሎታችሁ አስቡኝ በሰደት ተሰቃየሁ ግራ ገባኝ ወደ ሀገሬ እራሱ መግባት አልቻልኩም😢😢
አባዬ የማታሶላትን እድሜ ይስጥዎ ፈጣሪ ፈጣሪ ከኔ ሆላ እድሜ ቀንሶ ይስጥዎ አባዬ ስዎድዎ ኑሩልን አባታችን
እዝግዮ መሓረነ ክርስቶስ ኣባት ሆይ ! ጠፍተናል ታረቀን 🤲🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልን በረከታችሁ ይድረሰን👏✝️
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እኔም አንድ ቀን እግዚአብሔር ይጎበኘኛል አምናለሁ🙏🙏🙏 እረጅም እድሜ ለአባታችን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ስለመጡ ደስ ብሎኛል
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበንአሜን አሜን አሜን።🙏🙏🙏
ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አባታችን እናመሰግናለን
ትዕግስት ጎበዝ ናት ፣ የባሏ ግን ገና ነው። መበርታት ይጠበቅበታል። እሷ ደግሞ ብትረዳው አሁን ስለ ቀለላት በጣም ተስፋ ይኖረዋል።
አባታችን እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
Amen Amen Amen Thanks. God. Memhier Girma wondimu father of Christian orthodox save God with your. Oll. Family God bless
ሥለመቁጠሬያ ያሥተማሩን አባታችን እድሜ ይሥጥልን ተመሠገን አምላኬ
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ምስጋና ይድረስ ለአብ
ምስጋና ይድረስ ለወልድ
ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
ቅዱስ እግዚአብሔር
እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
ቅዱስ ኃያል
በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
ቅዱስ ሕያው
በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
ቅዱስ አዶናይ
ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
ቅዱስ ኤልሻዳይ
ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
ቅዱስ ያሕዌ
በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
ቅዱስ ጸባዖት
ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል
አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
ክብር ምስጋና ይግባው
ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
ruclips.net/video/ZNEuqp1tJ-8/видео.html
እደት አርጌ ልሸምድደው ቃለሕይወትን ያሠማልን
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ ፅፈሽ በወረቀት እስክትለምጂዉ እያነበብሽ
እናመሰግናለን
tebareke
❤❤❤❤
ሺህ አመት ኑሩልን ውዱ አባታችን በረከቶት ይደርብን
Amen Amen Amen
የት ናችው አባታችን በመርያም
እግዚአብሔር ዕረጅም ዕድሜ ዕና ጤና ይስጥልን ውድ መምህር ግርማ።
A-!!@! ÷Z
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አባቴ
መድሀኒአለም ይህችን የምህረት ቀን ለኛ ላልደረሰንም ያድለን አባታችን በፀጋ በሞገስ በጤና ያኑርልን የኛ እንቁ አባት ኑሩልን
የተፈውሳችሁ እንኳን ደሰ አላችሁ አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ
አባታችን በእውነቱ እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባታችን አሜን፫
አባታችን የአገልግሎት ዘመናቹ እግዚአቢሄር ይባርክልን ፀጋዎን ያብዛልን አባቴ ይፍቱኝ ይፍታ ይበሉኝ በጸሎትዎም አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎ እንኳን ደህና መጡልን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እውነታቸውን ነው መልዓከ መንክራት ፣ የወደቅን ትውልድ ነን! እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ !
😭😭😭😭
እንኳን በደህና መጡ አባታችን ከኔ ጨምሮ
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን
አቤቱ ጌታዬ ሆይ የመዳኔ ቀን አቅርበልኝ😥
የተዋህዶ አርበኛ አባታችን እንኳን መጡልን💒💒። ስደተኛ ልጆችሁን በፀሎት አስቡን የአህዛብ መንፈስ እንዳይሰለጥንብን 😢🙏🙏🙏🙏
አባታችን ዕድሜ ከጤና ይስጥልን ይህንን ቀን እናፍቃለሁ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ሁላችንም ነን ወገኖቼ 😍ውይ ስደት ✈አረ 😢😢
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ምስጋና ይድረስ ለአብ
ምስጋና ይድረስ ለወልድ
ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
ቅዱስ እግዚአብሔር
እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
ቅዱስ ኃያል
በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
ቅዱስ ሕያው
በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
ቅዱስ አዶናይ
ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
ቅዱስ ኤልሻዳይ
ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
ቅዱስ ያሕዌ
በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
ቅዱስ ጸባዖት
ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል
አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
ክብር ምስጋና ይግባው
ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
ruclips.net/video/gRpmfveW_OY/видео.html
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ለሁሉ ችግር ተኛ ለመድረስ ያብቃዎት
አባቴ ይፍቱኝ አሜን በረከቶት ይደርብን አሜን በእርሶ ላይ አድሮ የሚፈውስ መንፈስ ቅደስ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ረጅም እድሜና ጤና ከ ፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን
እመብረሀን ትጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት በቤቱ ያፅናልን
Toronto በጣም የታደላችሁ መምህር ግርማ መጡላችሁ::🙏🏽 ላባታችን እረጅም ጤና እና እድሜ እመኛለሁ::
የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እድሞትን ከሙሉ ጠና ጋር ያድልሎት ❤🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲🤲🤲አባታችን በረከቶት ይድረሰን ኑሩልን
🙏🙏🙏
አባታችን የማቱሳላን እድሜ እንዲሰጥልኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
አባታችን ቡራኬሁ ደርሶኝ
ከስደት በሰላም ሐገሬ ደርሼ አንቱጋ ደርሽ መስቀሉሁን የምሳለምበት ቀን ናፈቀኝ አባቴ ባጋጣሚ ይችን ኮሜት ካዩት ፀልዩልኝ አባቴ።
አባቴ መምህርዬ እመብርሃን እረጅም እድሜ………… ከጤና ጋር ትስጥልኝ ኑሩልኝ
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜያቸው ያርዝምልን መድሃኔአለም ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏🌾🙏💐🍁🇪🇷
እንኳን ደህና መጡ ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ከሠይጣን ማሠሪያ ይፍታን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባቱ እንሠሣት ሥለ ነበይት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ
ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
አባታችን ፣መላከ ምክራት፤ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
መምህራችን አባታችን በእድሜ እና በጤና ይኑርልን እመብርሃን ታጋናኛይ እሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በዘመናችን እርስዎን የሰጠን
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን
እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን በረከትዎት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አባቴ እድሜነ ጢነጸጋውን አብሰቶ ይሰጠን በጸሎቱ ያሰቡን ገብረ ሰላሲ ነይ
ኣባየ ዕደመይ ጥዕናይ ይሃቡኹም ፈጣረ !!
ብመስቀልኹም ንምብራኽ ቁዱስ ፍቃዲ እግዝኣብሔር ይኹን
እንካን ደህና መጡ የስደተኞች አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏የራማው ንጉሥ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችንም ይጠብቀን
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን አቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከሚዱኑት አርገኝ አሜን
መምህር ቸሩ መድሃኒያለም በእድሜ በጤና ያቆይልን ።ቸሩ መድሃኒያለም ከክፉ ነገር ይሰውርዎት።ጠላቶችዎን ከእግርዎ በታች ይጣልልዎት
አባታችን መምህራችን ረጅም እድሜ እድሜ እንዲሰጦት እንመኛለን፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት እረጅም እድሜን ያድልልን እኔስ የናፈቀኝ አገሬ ገብቸ በእጃቸው መባረክ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር የሰጠን እውነተኛ ህዋሪያ
አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር ይጠብቀዎት
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞💞😘
ተመሥገን ጌታዬ አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልን
ወየው የአዳም ልጆች ወዶ እንደእርሶ አይነት አባቶች ሰጠን በእውነት በካህን ደረጃ መቁጠሪያ የሚቃወም ንፁሀን አባቶች መቃወም ምመናንን ሲድን መቃወም መቅናት አይ ሰው ማለት አድነን አንድ አድርገን
ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልlልልል 👏👏👏ለእናተ የደረሰ ምህረቱን ያበዛ አምላክ ለሁልችን ይድረስልን ምህረቱን ያብዛልን አሜን እንቁ ለሆኑት አባታችንም እግዚአብሔር አምላክ እረጅሙን እድሜ ጤናውን ጸጋውን ሁሉ አብዝቶ አትረፍርፎ ያድልልን ኑሩልን አባታችን በረከታችን ኖት አባታችን ኑሩልን እንወዶታለን በጸሎቶት ያስቡኝ ስደተኛዋ ልጆት ወለተ ማርያም ይፍቱኝ አባቴ 👐👐👐
🙏የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት 🙏
ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X
ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X
ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X
ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X
ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X
ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X
ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር
ድንግል ማርያም የመልአክት እህት
ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት
ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ
ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል
ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት
ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ
ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን
ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና
ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X
ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X
ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X
ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X
ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X
ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X
ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X
ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X
ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X
ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X
ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X
ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X
የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ
የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ
የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ
የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ
የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ
የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ
የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ
የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ
ይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ።
ruclips.net/video/llcfRchzq5I/видео.html
በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
💚💛❤😇🙏🙏🙏ruclips.net/video/Qc7u3zqtViI/видео.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
አባታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን በፆሎት አስብኝ 🙏🙏
በእረሶላይ አድሮ ያስተማረን ያዳነን አምላካችን ክብረና ምስጋናይግባዉ 🙏
አባታችን ረጀም እድሜ ጤና ይስጦት !!!ለፒዘዲ መጥቶ ማንበብ ኮንፒተር መንካት አለመቻል ላልደረስበት አይገባውም!!! ጭራሽ ፁፍ እንዳላነብ አድርገውኛል በመተት።እድሜ ለመምህር ግርማ የክፉዎችን ምክር በእግዚአብሔር ሀይል ማወቃችን መጋለጡም ትልቅ ድል ነው!!!አንድ ቀን ይፈርዳል ታግሶ ታግሶ ንስሀ የማይመልስውን ሙርተኛ ና ጠንቁይ ይነቀላል !!!
ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡሉን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይድረሰን አሜን ፫//💕🙏💕
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ምስጋና ይድረስ ለአብ
ምስጋና ይድረስ ለወልድ
ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
ቅዱስ እግዚአብሔር
እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
ቅዱስ ኃያል
በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
ቅዱስ ሕያው
በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
ቅዱስ አዶናይ
ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
ቅዱስ ኤልሻዳይ
ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
ቅዱስ ያሕዌ
በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
ቅዱስ ጸባዖት
ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል
አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
ክብር ምስጋና ይግባው
ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
ruclips.net/video/ZNEuqp1tJ-8/видео.html
የተዋህዶ ልጆች ሆይ ሴብስክራይብ አርጉልኝ እሽ ❤️❤️❤️
እግዚአብሔር እርጅም ዕድሜ ጤና ይሰጥልን ውድ መምህራችን
አባታችን ረጅምእድሜ ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
እንኳንም በስላም ማጣልን አባታችን ረጄሜ እዴሜ እና ጤና ይስጥልን እመቤቴ ለኛም ተደረስልን አሜን🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ኤልሻዳይ ታሪኮትን አክብሮ አሳምሮ ይጠብቅ ለትውልደ ትውልድ የሚለማበት ያድርግ ከዚ ከዘመን መጨረሻ ሁላችንንም ያድነን ይጠብቀን እድሜ ይስጥልን🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤🙏😁🙏🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ቅን የእግዚአብሄር አገልጋይ👏👏👏
አባታችን መምህራችን ትክክል ኖት🙏 ከ አፈር ጥገኝነት ያድነን 🙏
አሜን አሜን አሜን🙏
እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ውድ አባት መምህር ግርማ።
እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመነውን ያብዛልን 🙏🙏🙏አባታችን
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጠዎት
እግዚአብሄር ይመስገን ኣባታችን ስለ ሰጠን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰሜልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚኣብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን እህህህ ወለተ ኪዳን ወልደ ፃድቅ ብላችሁ በፆለት ስቡን ፈጣሪ ይርዳን አሜን🌾💚💛❤️
አቤቱ አምላክ ሆይ ከክፉ መንፈስ ጠብቀን 🙏🙏🙏🙏
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን 🥰🥰❤❤❤❤
ሰለላም ለናተ ይሁን ያባታችን አባ ግርማ የመንፈስቀደስ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስያሬድ ላባታችን ቅዱስ አባዘወንጊኤል አባቴ በረከቶ ይደርብን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን
ተዋህዶነቴ ክብሬና ኩራቴ💚💛❤💒💒💒👏👏👏👏
አባቴ ኑሩልኝ በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን
አባታችን የማቱሳላን እድሜ እንዲሰጥልኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው
ይችን ቀን ላሳየን ለአምላካችን መዳኒታችምና ለኢየሱስ ክርስቶስ እንድሁም ሁልጊዜ ምልጃዋ
የማይለየን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት ከነልጇ
እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል ዋዜማ በሠላም አደረሰን🙏🙏🙏 አሜን
አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻኝን አሳምርልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲አባቴ ግን ሳዮት እንባዬ ይፈሳል 😭😭😭😭አባቴ እርጂም እደሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያደሎት
እኚን የመሰለ አባት የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሆን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በስደት ላለነው ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ ካረግሽኝ ንገርኝ እሽ ❤️❤️❤️
አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ከኛ ጋር ስለ ደከሞ ህመማችንን ተርደተው ጠላትን አሸንፉት በለው ስለ አሉን ስለ በረቱን መንገዱን ስለ መሩን ስንቱን ተባሉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይሰጣችሁ 🕊🕊🕊
እናም እግዛቤር ከፈቀደልኝ እሳቸውን ማግኘት እፈልጋለሁ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን ⛪🙏🙏
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት ለእናንተ የደረሰች ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድረስልን
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ምስጋና ይድረስ ለአብ
ምስጋና ይድረስ ለወልድ
ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
ቅዱስ እግዚአብሔር
እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
ቅዱስ ኃያል
በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
ቅዱስ ሕያው
በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
ቅዱስ አዶናይ
ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
ቅዱስ ኤልሻዳይ
ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
ቅዱስ ያሕዌ
በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
ቅዱስ ጸባዖት
ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል
አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
ክብር ምስጋና ይግባው
ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
ruclips.net/video/ZNEuqp1tJ-8/видео.html
በስላሴዬ ስም እደው የኛነገር እደው እረ ስንቱ የአዳም ልጅ መከራችን እግዚአብሔር ችሎን አባታችን ችለውን ምንባለውን አንሰማ መንፈስ እዳንጸልይ እዳንሰግዲ ቢያረገን ገፍትረነው በርትተን መጸለይ ስንችል እደ እደቸርነቱ ስላሴዬ እረዳን ከአባታችን ጋ ሆኖ አባታችን እረጅም እድሜዬ እመኝሎታለው የማቱን ሳላን እመኝሎታለው በጸጋ በእድሜዬ ያቆዮት አሚን።
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin barakatachaw yiidarban
የህዝቡን እንባ የሚያብሱ እግዚአብሔር በእርሶ ላይ አድሮ እየሰራ ነው የአምላክ ባለሟል እድሜ ይስጥልን
አባታችን ብርክታት ይድርብኝ አባዬ ብጽልት አስብኝ ጽጌ ማርያም በለው
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ኤረጅሜ እድሜ ይስጥልኝ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ፀንቶ ትኑርለን🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪
ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚኦ ማረን
Abayiye edmena Tena yestot temerenal eyetekyerennew enamesegnaln bereketo yederben 💚💛❤️ AMEN 💖💖💖💐
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልNE🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እረጂም እዲሜን ከጤነጋር ላባታችን ይስጥልን አሜን
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ እህቴ ❤️❤️ካረግሽኝ ንገርኝ እሽ
እውነት ነው እግዚአብሔር ይረዳን አባቴ ለእኛ ይኑርልን እድሜ ከጤና ይስጥልን
ዘመኖት ይባረክ *መንፈስ ቅዱስ ያበርታዋት * የቁም እስር ውስጥ ነው ያለነው
አባየ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይድረሰን ጠላት ዲያብሎስ ቅጥል ይበል አባየ ለእኛ ይኑሩልን አባታችን❤🙏
የኛእቁአባት እውነት እመብርሀን ትርዳኝ እርሶዎን በአካል እዳገኛቸው ሺሺሺሺሺሺሺአመትይኑሩልን
አባቴ ሰለ ፀሎት ሰለስግደት ስለፃም ያስተማሩኝ አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለአባታችን
ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን እንኳን በደህና መጡ እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏
በእውነት አባችን ረጂም እድሜ ይስጥል ቅዱስ እግዚአብሔር🤲🤲
በፀሎታችሁ አስቡኝ በሰደት ተሰቃየሁ ግራ ገባኝ ወደ ሀገሬ እራሱ መግባት አልቻልኩም😢😢