Memehir Girma Wondimu Video 369 ልጆቼን ግደል ይለኛል በአመችሳ ነው ያደኩት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 328

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ 2 года назад +68

    ፍቅርን ያስተማሩ እውነተኛ አባታችንን ትህትናን ያለበሱን የደሆች አባት ንስሀ ግቡ እያሉ በእንባ የሰበኩን በእውነትን በዚህ ክፉ ዘመን እውነትን የሚያፍረጠርጡ #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ያኑርልን።

    • @shdh7287
      @shdh7287 2 года назад +1

      የቴሌግራም ፔጃቸውን ሊንኪን የምታቁ ሼር አርጉልን

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 2 года назад +13

    አባታችን ስንቱን አስተማሩን አሳወቁን ጠንቋይ ሁሉ እያለቀላቸው ነው እግዚአብሔር ይመስገን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @yeabkal2502
    @yeabkal2502 2 года назад +14

    ለኢትዮጵያ የተሰጡ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 года назад +7

    አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ሰይጣን ሲማረክ እንዴት ደስይላል ስለሁሉ እግዚያብሄር ይመስገን አሜን 🤲🤲🤲

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 года назад +5

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጎዶልያስ እመብርሃን የሁላችንም መጨረሻችን ታሳምርልን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 года назад +14

    ለአብ እሰግዳለሁ
    ለወልድ እሰግዳለሁ
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ
    ምስጋና ይሁን ለአብ
    ምስጋና ይሁን ለወልድ
    ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ ለአብ
    ሃሌሉያ ለወልድ
    ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
    በረከቱን ለሰጠን
    ኃይሉን ላበዛልን
    በዚህ ሰዓት ላቆመን
    በቸርነቱ መንገድ ለመራን
    በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን
    በብርሃኑ መንገድ ለመራን
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ጸባዖት
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    የድንግል ማርያም ልጅ
    ክብር ምስጋና ይግባው
    ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ
    ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏ruclips.net/video/Qc7u3zqtViI/видео.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @birtukanyearesema8549
    @birtukanyearesema8549 5 месяцев назад +5

    አባ ሳሙኤል አባታችን መምህር ግርማ ሺ አመት ኑሩልን አሜን❤❤❤

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 года назад +24

    አባታችን በፀጋ በሞገስ በበረከት በፍቅር ከነቤተሰቦ የቅዱሳን የሐዋርያት የሰማህታት አምላክ ይጠብቅልን ኑሩልን ክብር ለድንግል ልጅ ለመድሃኒአለም 🙏🙏🙏

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 2 года назад +5

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ሀጥያተኞች ብሎ እረጅም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ኑሩልን ቤተሰብዋን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሎት

    • @t.5199
      @t.5199 2 года назад

      አይእባታችንምንነው።ፈጣሪነኘአልኩ።እባከውሰውአይሸውዱ?

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    አባታችን እንኳን ለአድሱ አመት በሰላም አደረስወት ።
    እግዚአብሔር እድሜና ጤናወትን ይስጥወት ።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 года назад +55

    እግዚእብሄር ይመስግን ስንቱን በዚህ መንፈስ እያስፈራሩ ይኖሩ ነበር ጊዜው እያለቀበት ነው ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ።

    • @killoalqattan9287
      @killoalqattan9287 2 года назад +4

      በጣም እህቴ የአባን ፕሮግራም ማየት ከጀመርኩ ብዙ ተማርኩ ግን ከዚህ በፊት ብር እልክ ነበር 💔😭💔😭 እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰

    • @seemseem9962
      @seemseem9962 2 года назад +1

      Amennn Amennn Amennn

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 года назад

      Amen 🙏🙏🙏

    • @melihaabrar1670
      @melihaabrar1670 2 года назад

      ​@RESPECT 4

    • @hiwotaderagew6948
      @hiwotaderagew6948 Год назад

      Amen

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ከፀጋህ ማህድ አታርቀን አቤቱ የመዳንን መንገድ ክፈትልን አሜን አሜን አሜን

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 2 года назад +10

    አሜን ለናንተ የደረሰ ደግ አምላክ ይድረስልን አባታችን መምህር ግርማ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ

    እንኳንም በስላም ጣልን አባታችን በእዴሜ እና በጤና ይጠብቀልን እግዚአብሔር አመላክ አሜን ለኛም እመቤቴ ታድራስልን 🤲🤲

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 года назад +4

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን በስንቱ ነዉ የተበተብነዉ እመብርሃን አስቢን ከዚ ጉድ አዉጪን ከታሰርንበት ማሰሪያ እግዚአብሔር ይፍታን እዉነት

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 года назад +17

    ሰወች ከስቅይት ሲላቀቁ በደስታ አነባለሁ። እኔም ስለማውቀው!
    የኔ እህትም በዛር ጋኔል እየተሰቃየች ትምህርቷን ካቆመች 3አመት አለፈ! እግዚአብሔር ለድህነቷ ቀን ያድርሳት!ሁሉንም እግዚአብሔር ይፈውስልን።

    • @adeytube5297
      @adeytube5297 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ይድረስላት

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ

    አባታችን እድሜወን ያርዝምልን አባዩ ለእናንተ የደርሠ አምላክ ለእኔም ለሀፃለተኛዋ ይድርስልኝ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን ያልምልምልን በፀጋም ይጠብቅልን 🌻✝️

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад +11

    እሰይ እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገነ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ያሳዝናል ሰንቶቹ ወገኖቻችን በአዘቅት ወሰጥ ሰጠሙ እግዚአብሔር መንፈሰ ቅዱስ የጠፉትን ይመልልን በቤቱ ያለነውን በቅዱስ ስፍራ በዘለዓልም መሰረት ያጽናን

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 года назад +11

    *_እንካን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን እመብርሃን ለእናንተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን በረከትዎ ይደርብን የኛ አባት_*

  • @Muluneshkitchen
    @Muluneshkitchen 2 года назад +4

    አቤቱ በምህረትህ አስበን ከወላጆቻችን ሀጥያት መተላለፍ ጠብቀን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 года назад +2

    አቤቱ ማረን ማን ቀረ ሁላችንም ተይዘናል አሳልፎ ስላሰጠንነእውጂ ክብር ለሥላሴ

  • @monalisam5171
    @monalisam5171 2 года назад +2

    መምህር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን :እግዚአብሔር የፅድቅ እክሊሉን ይስጦት::
    አገራችንን አለማችንን የሚያምሰውን ከይሲውን ቅዱስ ሚካኤል ይጣልልን!!

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 2 года назад +7

    አባታችን አንካን መጡልን አንካን አደረ ሰን ለአዲሱ አመት ለነሱ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
    ለንስሃ ያብቃን🙏💒🌺🌾

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 года назад +5

    ሁላችንም እኮ ተይዘናል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የመዳናችንን ቀን ያቅርብልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን።

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад +9

    አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 года назад +3

    እግዚኦ አሁንም ይህን ጉድ እያዪ ያልነቃ ስንት አለ
    ይህን ምስክርነት እያዩ ያልገባቸው ስንቱን አስተማሩን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን አንቂና ፈዋሽ ክቡር ትጉህ የእግዚአብሔር አገልጋይ ታታረ አባታችን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ

    ኣባታችን እግዚብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን የኣግልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን በረከቶት ይደርብን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 11 месяцев назад +4

    ወይ ግሩም እኒህ አባት እኮ ቆቃ አገልጋይ ናቸዉ ሀብተ ፈዉስ ተሰቷቸዋል መላከ መንክራት እድሜዎ ይርዘም ከፍሬዎት አዉቄዎታለሁና በረከቶ አብዝቶ ይደርብኝ

    • @FikruFikru-rg5nk
      @FikruFikru-rg5nk 6 месяцев назад

      Ahun yet new emagegnachew?????

    • @RetaKiki-h4z
      @RetaKiki-h4z 5 месяцев назад

      @@FikruFikru-rg5nkአዳማ ቆቃ ሚካኤል ዩተዪብ አላቸው በራሳቸው

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 года назад +1

    አቤቱጌታዪ አባታችን ሥቱንጉድ ችለዋል እግዚአብሄር እድሜወት ያርዝምል ፈጣሪ ይገስጠው ሰይጣንን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 года назад +2

    እግዚኣብሄር መልካም ነው በእኛ መካከል ምህረቱን አደረገልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን🌾💚💛❤️

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 2 года назад +8

    እንኳን ደህና መጡልን ተወዳጅ አባታችን እመብርሃን ወደ አውሮፖ ታምጣልን ! አውሮፓ ያላቹ እረ ድምፅ ከውጡ ተጣሩ ለምኑ 😭😭😭😭

  • @maereggebru1184
    @maereggebru1184 2 года назад +6

    አባ እንኳን አደረሶት ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ፣ወላዲተ አምላክ በሁለመናችሁ ትቁምሎት በረከቶ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ይደር።አሜን አሜን አሜን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 года назад +1

    አሜን አባታች እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልን

  • @ATNASIABabyVideos
    @ATNASIABabyVideos 2 года назад +4

    በሀገራችን የገባው እርኩስ መንፈስ የህፃናትን ደም የሚመጥነው አባታችን በፀሎት አስቡን በኝ ሀጥያት እናሱ ይገበራሉ የመናቃን መንፈስ ሀገራችን ተወጥራለች የድልግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ፈጥነህ ድረስልን መላእክት ቅዱሳን ድረሱልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏

  • @wensht1459
    @wensht1459 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን

  • @MdIbrahim-jn7fn
    @MdIbrahim-jn7fn 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ፀጋዉን ያብዛሉት የኛ አባ እንቁ ይኑሩልን ሽህ አመት ይኑሩልን ሽህ አመት ይኑሩልን ሽህ አመት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እስስስስስስስስስስስይይይይይ ክፉ ጠላቴ መንፈስ ቅጥል በል

  • @YodiDudu-nk8bc
    @YodiDudu-nk8bc Месяц назад

    እግዚአብሔር አባት ሆይ ስምህ ይባረክ የጠፋውን የምትፈልግ ድንቅ ጌታ ምን ይከፈልሀል ተመስገንልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 2 года назад +1

    አባ እድሜና ጤና ይስጠዎት በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 года назад +3

    ተመስገን ይህን ስላረክ ቤተሰብን አንድ አገረክ አምልክ ክበርልኝ አባቴ በቃቹ በለን ክፉ ጠላት አጠቃን እመቤቴ ድረሺልን

  • @ኤፍታህእህተገብረኤል
    @ኤፍታህእህተገብረኤል 2 года назад +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልም እኛም በስደት ያለነው ለሀገራችን አብቅቶን ለመፈወሻ ጊዜችን ቅርብ ያርግልን ለንስሃ ያብቃን

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ስድተኛዋን በጸሎት አስብኝ

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    አባቴ እረጅም አመት ኑሩልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልን እማ ፍቅር አማላጅነቷ አይለየን

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 2 года назад +1

    እድሜ ይስጥልን አባታችን ለምዕመናን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ልባቸውን ይክፈት

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 года назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከዚህ በላይ ምን ደስታአለ እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን ኑሩልን

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 2 года назад +3

    የባእድ አምሎኮ በቤተሠብ ውሥጥ ብዞዎቹን ወደመናፍቅ አዳራሽ ያሥገባቸዋል አሁን ግን እግዛብሄር ደረሠላችሁ ክብር ለድንግልማርያም ልጅ ለናተ የደረሠ እየሡሥክርሥቶሥ ለኛም ይድረሥልን አባታችን በድሜ በጤና ያኑርልን እግዛብሄር ይሥጥልን

  • @fikradissemawegezabhertalk961
    @fikradissemawegezabhertalk961 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ቸሩ መድሃኒአለም እስራታቹሁን ፈታቹሁ ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን
    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን እንወድዎታለን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞🌻🌻🌻

  • @teferiwoldehawariat7370
    @teferiwoldehawariat7370 2 года назад +1

    ቅዱስ ሚካኤል ፈጥነህ ደርሠህ ከነቤተቸሠቤ አድነህ ታምሩን አሣየኝ።አሜን።

  • @TesfayeTes-c9s
    @TesfayeTes-c9s 11 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 2 года назад

    ስለሁሉም ነገር የድግል ማሪያም ልጂ መድህን አለም ክብር ምስጋና ይድረሰዉ 🙏

  • @brkti2123
    @brkti2123 Год назад +1

    እሰይ አባቴ እርሶም የመምህር ግርማ ፍሬ ኖት ለካ እግዚአብሔር ያብዛልን ገና እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃል ።🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእውነቱንይግለ

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በዚህ ቪድዮ ውስጥ አባ ሳሙኤልን አየዋቸው ልበል የቆቃ ቅዱስ ሚካኤል አባትን ወይንስ ተሳስቼ ይሁን አርሙኝ

    • @HelenGebremeskel-l3o
      @HelenGebremeskel-l3o 4 месяца назад +2

      Aw esachew nachew

    • @finotemedia
      @finotemedia 2 месяца назад

      @@HelenGebremeskel-l3o aba samuel tesema nachew

    • @gezahegndebella6972
      @gezahegndebella6972 2 месяца назад

      የእራሳቸዉ የአባ ሳሙኤል ወንድም ሲድኑ ነዉ

    • @gezahegndebella6972
      @gezahegndebella6972 2 месяца назад

      የአባ ሳሙኤል (ወንድማቸዉ) ሲድኑ

    • @meisme7593
      @meisme7593 2 месяца назад

      #አዎን! ይህ እየዳኑ ያሉት አባት ወንድማቸው ናቸው!

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +2

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን

  • @henokfseha8164
    @henokfseha8164 2 года назад +1

    እግዛአብሔር ፀጋ ያብዞሎት ታድያ በዚ በአይነት ያሁሉ ሰው የምገድሉው ለአምችሳ የተሰጡ ነው ማልት ነው እንጂ እንዴት እያየ ሰው ይገዱላሉ

  • @SaraSara-ty6ot
    @SaraSara-ty6ot 2 года назад +2

    አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛለውት አባየ🙏❤

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 года назад +1

    መገን የኛ ነገር ልኡል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስህን ላክልን ሁላችንም ተይዘናል ሁላችንንም የቅድስት ድንግል ማረያም ልጅ ቸሩ መዲሐኒአለም ይፈውሰን እድሜን ከጤና ጋር ክብርን ከፀጋ ጋር ለአባታችን ይስጥልን በእውነት የአለ ሀሰት

  • @ሚሚሆሳና
    @ሚሚሆሳና 2 года назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት እረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን በረከቶት ይድርስን ለኔም ለበትስቤም ለትቸግሩት እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @hiwotkassahun8695
    @hiwotkassahun8695 6 месяцев назад

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ይሄ ሁሉ ነገር የብዙ ኢትዬጲያዊ ሰው ታሪክ ነው እንደዚ ገልፆ የሚያስተምር አባት አተው ብዙ ልጅች የጠፉት እናመሠግናለን

  • @sahaai2277
    @sahaai2277 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን ከረጅም እድሜ ኑሩልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💒💒💒💒💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ ለደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለሁላችን ይፈዉሰን አባታችን እድመና ጠና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን(3)❤️

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 4 месяца назад

    መምሕርዬ የኛ እንቁ አባት መድሐኒያለም እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 года назад +1

    እንካን አምላክ ደፗረሶለት አስከነልጆቾት አባቴ አምላክ ደረሰላችሁ ተመሰገን ለፈጣሪ

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    እንኳን ደና መጡልን ውድ አባታችን እግዚአብሔር አምላኽ እረጅም እድሜ ይስጥልን በጾሎቶ ያስቡኝ እስከቤተሰቦቸ

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +1

    እንኳን በሰላም መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት የተዋህዶ ልጆች በጾሎት እሰከ አሰቡኝ በሃይማኖቴ የመጣ ፈተና ውሰጥ ነው ያለሁት

    • @Alam.alam6334
      @Alam.alam6334 2 года назад

      የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኔዓለም ያስበብሽ እህቴ

  • @شايتياحمد
    @شايتياحمد 2 года назад +2

    ሠላም.አባታችን እግዚአብሔር. .ይመሥገን. ለዚች..ሠአት..ያደረሰን..አምላክ

  • @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
    @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ 2 года назад +4

    የኔ እባት ስላምት ይብዛልኝ እዬ✝️✝️✝️🕯🕯🌻🌻🌻🌻❤️🌻🌻🌻🌻🌻🕯🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 2 года назад +1

    👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🙏☝️❤️ in
    Egzaber Ymsgeen Edmenxenawn Yadlot Abtee Berketo Ydrbny Ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 года назад +2

    የአባታችንን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ለኛም ይህ ን የመዳን ቀን እግዚአብሔር ያቅርብልን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እረጂም እዲሜን ከጤናጋር ይስጥልን አባታችን

  • @Maranata405
    @Maranata405 Год назад +4

    ቆሞሰ ኣባ ሳሙኤል ኣይደሉም የእኝ ኣባት ወንደም??❤❤❤

    • @yosefalex9389
      @yosefalex9389 3 месяца назад

      አዎ አባታችን ናቸው

  • @ኤፍታተከፈት
    @ኤፍታተከፈት 2 года назад +2

    ይገርማ በጣም እኚህ አባት የምትቃወሙ ሰዎች ግን እውነት እራሳችሁን መርምሩ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 года назад +2

    አባታችን ኑሩልን
    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 года назад

    አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት እግዚአብሔር አምላክ

  • @abayteshome3857
    @abayteshome3857 2 года назад

    አባታችን እረጅም እድሜ ይቆልን በስደት ነው ያለሁት ለአንድ ወር እፍት መጥቸ ሳላገኘወት መመለስ ይፀፀተኛል እናም በፀሎት አሥቢኝ ወለተ ዮሀንሥ ብለው በአህዜብ አገር ተሠቃየሁ

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    አባታችን እግዝአብሕር ረጀም እደም ይሰጥልን
    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😭😭😭 አባታችን ረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 2 года назад

    እንደ ሃፃታሽን ያላጠፋን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @selamylove7060
    @selamylove7060 2 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፆሎትወለተስላሴ ብላችሁ አስቡኝ ወገኖቸ

  • @Ethioabysiniya
    @Ethioabysiniya 8 дней назад +1

    ይህን ባጋለጡ ነው አባታችን መከራ የሚያሳዩአቸው !!!አብሮ ሲከድም የኖረው ነው የሚናደድ ይገርማል !!!እያንጓለለ የሚለው ተመሳሳይ ናቸው !!!በየሰፈሩ ቤቱ ይቁጠረው እንዲህ ስንቱ የዳቢሎስ ስራአስካጆች አሉ!!!!!!!!??????

  • @ፈቅሪዘመሀረኒክርስቶስእዩ

    ኣቦዋኒ እንኮዕ ብስላም መፃኡኩም ናፈቀኩም🤲🤲🤲

  • @nanuay5787
    @nanuay5787 2 года назад +1

    ቆቃ ሚካኤል አቃቸዋለሁ አባ ሳሙኤል ብርቱ; ቱሁት አባት ናቸው ፀጋውን ያብዛላቸው🙏

  • @samerahsemir48
    @samerahsemir48 2 года назад +1

    እድሜወትን. አላህ እረጅም ያድርገው አባ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 2 года назад +1

    🎚አሜን🤲አባታችንን እድሜ ከጤና ይስጥልን🤲የቅዱሳን አምላክ መድኃኒዓለም ይጠብቃቸው 🤲

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    እግዚኦ መኀረነ ክርስቶስ
    #ጌታሆይ አቤቱ ታድነን ዘንድ ፍቀድ

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶንየሰጠን!!!

  • @hiwotferede4654
    @hiwotferede4654 2 года назад +1

    እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን
    አባታችን

  • @burta9583
    @burta9583 2 года назад +1

    Egzabher yemsegen enkwan dena matachaw abbatachen edeme na Tena yestuti ♥️♥️♥️♥️🤲

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ

    የኔ አባት እርሶን የሰጠን ክርስቶስ ይመስገን ኑሩልን አባቴ❤❤❤

  • @davidbekam6789
    @davidbekam6789 2 года назад

    አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ጤና እና ሰላም ይስጦት። የሚያገለግሉበትን ደብር ቢነግሩን!!!

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር ኣባታችን እግዚአብሔር ብጤና በእድሜ ያቆይልን

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 2 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። በረከታቸው ይደርብን

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና

    አግዚኣቢሄር ይመሰገን መምህራችን ለናንተ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረሰን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +1

    አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    እግዚኣብሔር ፀጋውን ያብዛልወት

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በረከቶ ይደርብን ቸሩ መድሃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ለእናንተ የደረሰች ወላዲተ አምላክ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን

  • @TemreYasin-j9w
    @TemreYasin-j9w 9 месяцев назад +2

    አባታችን አደራሻዎትን ይንገሩኝ

    • @TemreYasin-j9w
      @TemreYasin-j9w 9 месяцев назад +1

      እባኮትን አባ ስለኮትንም ቢሆን

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን።