Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሰዉልጀ ሆይ ይህ አንተ ቁጭ ብለህ የምታየዉ ድራማ አይደለም የህይወት ጉዳይ ነዉ ማስተዋል ካላቸሁ በራሳቸሁ ህወት አስገቡና ተማሩበት ሚስጥሩ መበርከክ ነዉ ዝቅ ስትሉ ክርስቶስ በክብር ከፍ ያደርጋቸዋል እድሜና ጤና ለአባታቸን
በጣም
እውነት ነው
@Meseret Abebe እግሊዘኛ ብዙም አላነብም
Ur right!
እውነትነው ማስተዋሉን ያድለን እንደቸርነቱ።አሜን
መምህር ለኔም ከነቤተሰቦቼ ከታታሰርንበት ሰንሰለት ቅዱስና ሀይል ከላይ በተሰጦት ፀጋ ይፍቱን አሜን
አሜን ለሁላችን
አሜን አሜን
መምህረ ለኔም ከነቤተሰቦቼ ከታሰረንበት ሰንሰለት ቅዱሰና ሀይል ከላይ በተሰጠው ፀጋ ይፈቱን አሜን
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
አሜን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልንን መምህራችን ይፍቱን ይባርኩን!
ውዱ አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አባቴ ሺህ አመት ኑሩልን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በረከቶት ይደርብን
Amen
አሜን አሜን አሜን
አባ ሀመልካም ሽማግሌ ያስፈልጎታልልልልልል
ሼሿ
@@edenteklu5231 ማን እንበል
እነዚህን የመሳሰሉ ወጣቶች እንደዚህ ተይዘው ማን ተረዳቸው እግዚአብሔር እንኳን ደረሰላችሁ መምህር ይሄ ሁሉ የእርስዎን ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድሎት ❤❤
እመ ብርሃን የታስርነውን በሙሉ ፍቺን።ለአባታችን እድሜና ጤናን ስጪልን።
በጣም ማሪ የሆነ ቃላት ነው እናንተ የመሰሉ ኣባቶች ያኑርልኝብጣዕሚ መሀሪ ዝኾነ ቃላትዩ ከማኹም ዝበሉ ኣቦታት የንብረልና እግዚኣብሔር ነዊሕ ዕድመ ይሃብኩም፡፡
ኣሕሕሕ ህዝቤ በመናፍስት ርኩሳን ተለከፍክ ተመስገን እንደ ኣባቶቻችን ቁዱሳን ስለ ሰጠሀን
አቤት የሰዉልጂ ፈተና 😥አቤቱ ጌታችን እደቸረነትህ ማረን 🤲💚
ዲያቆኑ ወጣት እመብረሐን ለቁምነገር ታብቃህ ዘርህ ይብዛ የኔ አስተዋይ አንተ ሰው ነህ ከሴጣን አልወዳጅም ስላልክ የራሱ ሊያረግህ አልቻለም
አባታችን የ ኖኅን እድሜ ይስጡት እርሶ ላይ ባደረ እምላክ ስንቶች ከጨለማ ብርሀን ላይ ወጡ የስንቶች ቤት የተዘጋ ተከፈተ አይናቸው የተሰወረ ማየት የተሳናቸው አዩ አባቴ ማነው ለሌሎች የሚያልቅ ገንዘብ ሳይሆን ብርሀን የሰጠ እስቲ እኔ ይበል ጥቂቶች አዎ ይኖራሉ እርሶ ግን ይለያሉ ይኑሩልን🙏
እሰይ እንኩዋን በሰላም መጡልን ውድ አባታችን እግዚአብሔር ለዚህ ሕዝብ ሲል ብዙ ዓመት ያቆይልን 😢🤲🏿እንኩዋን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ለፍልሰታለ ማርያም ፆም በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን እንደቸርነቱ 😥ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማራት ሀገራችንን ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ አድርጌሻለሁ
አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን እግዝብሔር ይጠበቅልን
እረ እማየ ንገሬኘ አባ ግረማ የት ነው የሚገኘት
አባቴ መምህር ግርማ እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ስለላከልን ❤️🙏🏽
አባታችን እመብርሐን በሠላም በጤና ትጠብቅልን:ጸጋዎን ያብዛልን ውድ አባቴ!!!ገብረክርስቶስ ነኝ ከሐረር።አባቴ ሐይለ አጋንንት አውኮኝ ትምህርቴን ከ4ኛ ክፍል ለማቋረጥ ተገደድኩኝ:እድሜዬ 10 ሲሆን ጎበዝ ተማሪ ነበርኩኝ እኮ...እባኮ የት ኖት? ቤተሰቦቼ ፈቃደኛ ናቸው እኮ አባቴ!!ወገኖቼ በመድሐኒአለም እማጸናችኋለው እንዳገኛቸው እርዱኝ አደራ።
ክብረት ይስጥልን አባታችን "አባታችንን ሳዮት ድምፆትን ስስማ ነፍሴ ትደሰታለች"በእውነት በረከቶ ይድረሰኝ አሜን" አባታችን እርሶ መዳኒት ኖት እንወዶታለን እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን
🅰 ናይብሓቂ ድያቆን ኣማን ቁኑዕ ኣገልጋሊውንዓካ ሰንዪኳ ልክዕ ከመምህር ግርማ ብዘይ ኣፋላላይ ብዝትዋህቦም ጸጋ ይፍውሱ ኣለዉ ንስካ ናይ ኢየሱስ ክርስቶስ ኣገጋሊ በርትዕ ጸሊ ስገድ ተስፋ ኣለና ካባካ ።ለመምህር ግርማ ወንድሙ ዕድመና ጤና ይስጥልን እግዚኣብሄር።
እንኳን በደህና መጡ ውድ አባቻችን እግዚአብሔር ከኔ ጨምሮ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎትእህህህ ኪዳና ምሕረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ😥
Please sister can u tell me where Aba girma is now? I live in USA. Can u text me their contact? 🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት አምለክ ቅዱሳንን
ክብር ለእየሱስ ክርቶስ መድሓኒዓለም ክብር ለእሜቤታችን ቅድስት ወወላዲተ ኣምላክ ክብር ክርስቶስ የላካቸው ኩቡር ኣባታችን መምህር ግርማ እግዛኣብሄር ኣምላካ ኣብዝቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚያብሄር ይስጥልን ለነሱ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኖሩልን በእውነት የዚህ ህዝብ መዳን እንዴት የመንፈስ እርካታ ይሰጣል አባቴ መምህሬ የእግዚአብሔር መንገድ ያሳዩኝ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በምን ቃል ልግለፆት ቅድስት ኪዳነምህረት አትለዩት ምን ግዜ በህልም ሳዮት እመብርሀን ከእርሱ ጋር ሆና ነው የማያት እግዚአብሔር ይመስገን ።የዳይቆኑ ንግግር እውነት በዘር ተለያያትን ብናስቀድስ ለማን ነው እግዚአብሔር ፍቅርን ነው የሚወደው ብቻ ይቅር ይበለን።
ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ተባረክ ወንድሜ እጣኑ ሰንደሉ ዘር የለውም ቤተክርስቲያንም የሁሉም ናት ተተባረክ.
መልካም ሴት ከእግዚአብሄር ዘንድናት ባለቤትህ ከአምላክ የተሰጠችህ ስጦታህ ናት❤❤❤❤❤
እውነት እውነት እውነት ነው
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባ በረከትወ ትድረሰኝ
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ እሺ የኔዉድ
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በዚህ ክፉ ዘመን እርስወን የመሰሉ አባት ማግኜታችን እድለኞች ነን 😢💖💖💖🙏
እድለኞች ነበርና ምን ያደረጋል ምቀኛ በዛ እህታችን ወይም ወንድማችን
@@getetachane2286ጥላት ቢበዛም እግዚአብሔር አለ አሸናፊውን ይዞ መሸነፍ የለም
@@ሰሜናዊትየደሙፍሬ እሺ እውነት ነው እግዚአብሔር ይዞ መሽኖፍ የለም
ክብር ለመድሀኒያለም ክብር ለቅድስት አርሴማ ክብር ለእመቤታቼን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን እናኔተንም የፈወሰ የባረከ እኛንም ይፈውሰን አሜን፫
ክቡር አባታችን በረከቶ ይደርብኝ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤል ንጉስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልንዲያቆን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
መደሀኒያለም እድሜናጤና ይስጥልን አባ ወገኖቼ የሚያገለግሉበትን ብትነግሩኝ በጣም እጭቀትላይነኝ
በማለዳ ንቁ ባላጋራችሁን ዲያብሎስ በአምልኮት በስደት ተዋጉ ትውል ሆይ እንቃ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እድሜ ይስጥልን አባታችን
እ/ር ረጅም እድሜን ያቆይልን ትልቅ ስጦታችን ኖት
ወይኔ አባ መምህር ተስፋዬ ያስተማረን ያሳየን እየው ተናገረ ፎጣውን አንስቶ ይወረውርብኛል አላለም በስላሴዬ ስም አባታችን እረጅም እድሜዬ ይስጦት
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ እሺ
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ምን ችግር አለ ቅንነት ለራስ ነው እሺ እህቴዬ
ይገርማን
እግዚአብሔር ይመስገን ንቁ ንቁ መኪና እምትነዱ ሰዎች ከዚህልጂ ተማሩ ማን እደሆነ ጥላታችሁ
አባቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እኔንም የድንግል ማርያም ልጅ በፀሎቶ አስብኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በክፉ ሰው መተት እና በተለያየ የሰይጣን ዕስራት ታስረው ሲሰቃዩ የነበሩት ሲፈቱ ደስ ይላል።
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በዚ ዘመን እኙን የመሰለ አባት ስለሰጠን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በሰደት አለም ላለነው ይድረስልን አሜን አሜን አሜን።
ሴብስክራይብ አርግልኝ እህቴ ካረግሽ ንገርኝ ውዴ
እሺ
አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አባቴ ሺህ አመት ኑሩልን
መልአክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጦት በኔ ዘመን እርሶን የሰጠኝ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን
ረጅም ጤና እና እድሜ የማቱሳላን ያድልንን ቸሩ አምላካችን ያድልልን። በፀሎትዎ ያስቡን አባታችን።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜንለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን
በእውነት አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን አባታችን የነፍሴ መጋቢ➕➕በረከቱዎ ይድረሰኝ 😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሄር.አምላክ..ለአባታችን..እድሜና.ጤና.ይስጥልን.ከኔ..የበረታቹ..መእመናን..በፀሎት.አስቡኝ.እኔ.ሀጥያተኛዋ..እህታቹ..በስደት.ነው.የምኖረው.አመተ.ማርያም..ገብረ.ስላሴ..ከነቤተሠቦቼ..በፀሎት.አትርሱኝ
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ለኛ ለደካሞች ኑሩልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏 በፁለት ያስቡኝ እስከቤተስቦቸ አባታችን 🙏
እግዚያብሔር የተመስገነ ይሁን በአባታችን ላይ አድሮ የፈታን ከከሲ ጠላት የፈታን ይክበር ይመስገን ለአባ እድሜ ማቱ ሳላን ይስጥልን የጠብቅልን ያኑርልን ላኛም ይድረስልን ለሌላው እደደረሰ አምላካችን አሜን፫➕🕯
እንኳንደህና መጡልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በእውነት እረጅምጤናይስጦት
አቤት አቤት እምዬ ተዋዶን ለማጥፍአተ ከምአራባዊ ፈንድ እየተደረገ መልካም ወጣት በሚል ሰም ከአገሪቱ መንግስት ጨምሮ ፈንድ እየተደረገ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ግን ተዋዶ እንደኮከብ ታበራለች የቀደመች ድንበር ለምልክት አስቀምጥ የድሮ መናፍቅ አገራችን በሰማይ ይሉንነበር የአውን መናፍቅ ደሞ አገራችን በምድር ብልፅግና ግዜው የኛነው ንጉሱ የኛ እያሉ የአሰት ማእተብ እያሰሩ ፕሮፕጋንዳ ይሰሩብናል ያሳዝናል አምላክ በቃ ይበለን ከሶዶም መንፈስ
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜን ጤናን አብዝቶ ያድልልን አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን
⛪️እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ጠላት ምንኛ በናቀን ?! አቤቱ ስላደረክልን ነገር ሁሉ እናመሰግንሃለን ።⛪️
አባታችን እረጀም እድሜ ይስጦት በረከቶ ይድረሰን የኔንም ቤተሰብ ከስራት የሚፈታበት ቀን ነው የናፈቀኝ
መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጠወት መቸ ነው ወደ ዱባይ የሚመጡት 😇😇😇😇😇😇😇
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእናንተ የደረሰች እመቤቴ ማርያም ለኛም ትድረስልን
እንኳን ደህና መጡ ክቡር አባታችን እርጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን እንደርስዎ ያሉትን አባቶች እግዚአብሔር አምላክ አያሳጣን ያብዛልን አሜን በርከትዎት ይድርሰን ለእነርሱ የደርሰ አምላክ ለእኛም ይድርስልን በእርስዎ ለመባርክ ያብቃን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙌🙌🙌🙏🙏🙏⛪⛪⛪።
ብስማም በወልድ በመንፈስ ቅድስ አባታችን እንካን ደህና መጡ የድንግል ማርያም ልጅ አገልግሎቶን ይባርክሎት አሜን እድሜና ጤና ይስጦት አሜን የስላሴን ማዳን የሚያምን ይዳን አሜን በድንግል ማርያም አማላጅነ በቅድሳን መላእክት ምልጃ አሜን
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርከው እመብርሀን ከክፉ ትጠብቅዎ 🙏🙏🙏
የተዋህዶ ልጂ ሴብስክራይብ አርግልኝ ሌሎች ስለማልፈልግነው ኦርቶዶክስ ብቻ አርጉኝ
አባታችን በረከትወ ይደርቡኝ
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት የነሱ የደረሰ እግዚሐብሔር በስደትምንስቃየዉልጅቹይድስልን እኔ መቼ ነዉ ምፈወሰዉ 🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን አብዝቶ የተዋህዶ ልጆች ለመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ እንኳን አደረሳቹ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን የፍልሰታ ፆም❤🙏
Ykirt ehti Adrsa flig neber ebki tebabrg🙏🙏🙏
Ye aba grma Adrsh flige neber ebkagu tebabrgi 🙏🙏🙏
አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን ፀልኝልኝ አፀደ ማርያም
@@sabanegede4742 ውይ የኔ ናት የት እንዳሉ አላውቅም ለራሴ በስደት ነው ያለሁት
አረ እንዴት ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ክብርህን ይብዛ ኣባታቺን ደግሞ ያኑርልን
አባታችን ፀገውን ብዝት ያድርግሎዎት ይህን እድል መቸ ይሆን መደርሰኝ እጣፈንታየ
የኔአባት ሺ አመት ኑሩልን ብዝት ብዝዝት በሉልኝ የኔዘመን ተክልዮ እሄን ቀን እናፍቀዋለው ላገሬ በሰላም ያብቃኝና እባቴ ኑሩልን
አሜን አሜን አሜን አንየን ወለተ አየሱስ ሃፈቱ ሚርያም ከነ በተሰበየ በፅሎት አሱቡኝ አባታችን ጨንቀኛላ
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ዉዴ የተዋህዶ ልጆች ለፆመ ፍልስታ 💒💒💒✝️✝️✝️👏👏👏🤲🤲🤲🕊🌿🕊🌿
አባ እርሶን ሳይ እበረታለው እድሜና ጤና ትስጥልኝ እመ ብርሃን
የትነው የምናገኛቸው ጠቁሙኝ
እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ለሰማቱ ክብር ምስጋና ይሁን
አባየ አንካን አደረሰን አደረሳችሁ ለፆመ ፍልሰታአግዚአቢሔር ይመስገን ጠላት ይቃጠል🙏💒🌺🌿🌿🌿🌿
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም በጤና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በፅጋ ያቆይልን
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እድሜና ጤና ይስጦት እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን
የት ነው የሚገኙት
አባቴ በረከቶ ይድረሰን, እግዚአብር ፀጋውን ይጨምርሎት አሜን
እግዛብሔር እነኳንም ገላገለህ ዳቆኑ ወንድማችንቃለ ሒወት ያሰማልን
የዘመናችን ምርጡ ሀዋርያ።
ወ/ኪዳን:ብርሃነ ትንሣኤ በፀሎት አስቡን እግዚአብሄር ማህፀኔን እንዲከፍትልኝ በፀሎት እስቡኝ
አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛለዎት ሺ አመት ኑሩልን አባዬ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫//🙏🙏 ውድ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰው አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን ፫//🙏🙏የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ውድ ወገኖቼ ህይወት እጅግ ፈተና ሁናብኝ አለችና በፀሎታችሁ አስቡኝ🤲🤲😭😭😭
አሜን አሜን አሜን አይዞሽ በፀሎት በሪች ልቀ መላእክቱ ቅዱስ ሚካኤል ያስብሽ
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ከዚህ በዋላ ያሎት ጊዜ የተባረከ ዘመን ይሁንልሎት አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እድሜ ጤና ይስጣቹ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን
አባየ ሺ አመት ኑሮልን ብዙወቹን ከታሰሮበት ተፈተዋል ተፈተንበታል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
ይህማ ተአምር ነው ጌታን እድሜና ጤና ለውዱ አባታችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ጸሎታችሁ ለኔም ይድረሠኝ የናዝሬቱ እየሡሥ ለኔም ይድረሥልኝ😭😭😭😭
ኡነት ኣባታችን ኑሩልን ብቻ።እርሶን የላከልን እግዛኣብሄር ይክበር ይመስገን።
ለአባታችን እድሜ ጉልበትን ያድልልን አሜን🤲🤲🤲
የጸጋ ስግደት ለድንግል ማርያም!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን “ብፅዕት” የምንለው በአንደበት ብቻ አይደለም፡፡ እርሱንማ ያልተቀበላትስ ይለው የለም ወይ? በተግባር እንሰገዳለን፡፡ ለጸጋዋ እንሰግዳለን፡፡ የሰው ልጆች ሁሉ ስለሚመኩበት እናትነቷ እንበረከካለን፡፡ በማንም ያልሆነና የማይሆን የሀሳብም የሥጋም ንጽህነቷን እንመረኮዝበት ኃይል እንሰግዳለን፡፡ ከፈጣሪ በታች ከፍጡራንም በላይ እያሉ በአፍ ብቻ አውርቶ መቀመጥ መወደድን አይገልጽም፡፡ ይልቁኑ እንደከበረች ቅድሰት ኤልሳቤት “የጌታዬ እናት እመብርሃን ሆይ፥ እንግዲያውስ የሰላምታሽን ድምጽ በሰማሁ ጊዜ እነሆ ጤናዬ፣ ሰላሜ፣ በረከቴ፣ ሞገሴ፣ እውቀቴ፣ ቤቴና ቤተሰቤም ሁሉ በደስታ ዘለለ” ስንል በስግደት እናመሰግናታለን፡፡የጸጋ ስግደት ለእግዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3Xወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3Xማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3Xእሰግድ ለእመ አምላክ 3Xንሴብሖ ለእመ አምላክ 3Xስብሐት ለእመ አምላክ 3Xምስጋና ለእመ አምላክ 3Xውዳሴ ለእመ አምላክ 3X ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3Xብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3Xንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3Xእመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3Xንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3Xብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3Xፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X የሰላም እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3Xየፍቅር እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3Xየምሕረት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3Xየብርሃን እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3Xየበረከት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3Xየትሕትና እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3Xክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለምእነዚህን ስግድቶች እመቤታችን ፍቅሯን እንድታሳድርብን በየዕለቱ የቻልነውን የፀጋ ስግደቷን እንስገድላት!!ruclips.net/video/IVrLDJQIrys/видео.htmlruclips.net/video/3Z74zHdLXlQ/видео.htmlruclips.net/video/llcfRchzq5I/видео.html💚💛❤🙏🙏🙏😇😇😇
Wendme endet nehleg egzabher yestlen
@@mikaelmieron4883 እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰሽ እህቴ!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አባታችን መምህር ግርማ እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ኑሩልን !
አባ ምንም የምገልዕበት ቃላት የለኝም ሠማዕቱ ይጠብቅልን
አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ለኔ ለሀጢያተኛዋ ይድረሰኝ🙏🙏
ውድ አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይጥልን
ሰላም እንዴት ከረማችሁ ?በጣም ለምንወዳት ለምንናፍቃት የፍልሰታ ፆም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ። አባቶቼ እናቶቼ እህት ወንድሞቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ
እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤታችን ታሰበን በምልጃዋ 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜንን
selam.የድግል ማርያም ልጆች እባካቹሁ በፀሎታቹሁ አስቡኝ አፀዴ ማርያም ብላቹሁ
እግዛብሄር ይእመስገን እሱ ስእለሜወደን ነው እሱ የመረጣቸውን አባቱች የሰጠን አባታችን እድሜውትን ያርዝምልን መዳኔአለም
እቁ አባታችን እድሜናፀጋውን ይብዛላችሁ አሜን አቤቱ አምላኪ ሆይ የሰውልጅ ክፈት ይቅርበለን ማረን አገራችንን ሀይማኖታችንን ጠብቅልን የድግልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፋቅር ሰላም ስጠን አድአድርገን ጌታ
የተዋህዶ ልጂ ሴብስክራይብ አርግልኝ ካረግሽኝ ንገርኝ እሽ የተዋህዶ ልጆች ብቻ ስለምፈልግ ነው
ሁሉም ደግሞ ጠንካራ ናቸው መዳንያለምም አላሳፈራቸውም ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ከስደት መልስ እርሶን ለማየት ያብቃኝ ያቆይልን።
አባ እንኳን ደህና መጡ የክርስትናችን አጠንካሪ ጠላትን እንዳለን የሚዋጋን እንደለ ያሳወቁንአባታች ሺህአመት ይኑሩልን አባዬ
Do u know where Aba girma is now? Still in Canada or back to ethiopia? Please if u know their contact number? Thanks 🙏
ክቡር አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አባታችን እድሜወን ያርዝምልን ጤናወን ይስጥልን፣ጠላትወን ከግረዋ በታች ይጣለው፡በረከትወ ይደርብን
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሜ ፀገ ድንግል በፀሎት ኣስብልኝ🙏😌
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የኔ አባት እንኳን ለፆመ ፍልሰታ ለማርያም አደረሶት በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የኔ አባት ሺህ ዓመት ኑሩልኝ
አባታችን መምህር ግርማ እግዚያብሄር አምላክ የአባቶቻችንን የነሙሴን የነአብርሀምን እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚያብሄር በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛሎት አሜን🤲🤲🤲🤲💐💐💐
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እንዲሁም ለቅዱስ ሚካኤል ይሁን !!!!!!👏👏👏👏👏
እንካዕ ብሠላም መጻኩም ኩቡር አባየይይ አምላከ ቅዱሳን ጸጉኡ የብዝሕ📚
ኣቤቱ መምሀራችን ኣምላክ ይጠብቅልን የዚች ሃገር መታናነቅም እንዲቆም በ ጸሎቶ ያሰቧት .ኣሜን
የሰዉልጀ ሆይ ይህ አንተ ቁጭ ብለህ የምታየዉ ድራማ አይደለም የህይወት ጉዳይ ነዉ ማስተዋል ካላቸሁ በራሳቸሁ ህወት አስገቡና ተማሩበት ሚስጥሩ መበርከክ ነዉ ዝቅ ስትሉ ክርስቶስ በክብር ከፍ ያደርጋቸዋል እድሜና ጤና ለአባታቸን
በጣም
እውነት ነው
@Meseret Abebe እግሊዘኛ ብዙም አላነብም
Ur right!
እውነትነው ማስተዋሉን ያድለን እንደቸርነቱ።አሜን
መምህር ለኔም ከነቤተሰቦቼ ከታታሰርንበት ሰንሰለት ቅዱስና ሀይል ከላይ በተሰጦት ፀጋ ይፍቱን አሜን
አሜን ለሁላችን
አሜን አሜን
መምህረ ለኔም ከነቤተሰቦቼ ከታሰረንበት ሰንሰለት ቅዱሰና ሀይል ከላይ በተሰጠው ፀጋ ይፈቱን አሜን
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
አሜን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልንን መምህራችን ይፍቱን ይባርኩን!
ውዱ አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አባቴ ሺህ አመት ኑሩልን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በረከቶት ይደርብን
Amen
አሜን አሜን አሜን
አባ ሀመልካም ሽማግሌ ያስፈልጎታልልልልልል
ሼሿ
@@edenteklu5231 ማን እንበል
እነዚህን የመሳሰሉ ወጣቶች እንደዚህ ተይዘው ማን ተረዳቸው እግዚአብሔር እንኳን ደረሰላችሁ መምህር ይሄ ሁሉ የእርስዎን ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድሎት ❤❤
እመ ብርሃን የታስርነውን በሙሉ ፍቺን።ለአባታችን እድሜና ጤናን ስጪልን።
በጣም ማሪ የሆነ ቃላት ነው እናንተ የመሰሉ ኣባቶች ያኑርልኝ
ብጣዕሚ መሀሪ ዝኾነ ቃላትዩ ከማኹም ዝበሉ ኣቦታት የንብረልና እግዚኣብሔር ነዊሕ ዕድመ ይሃብኩም፡፡
ኣሕሕሕ ህዝቤ በመናፍስት ርኩሳን ተለከፍክ ተመስገን እንደ ኣባቶቻችን ቁዱሳን ስለ ሰጠሀን
አቤት የሰዉልጂ ፈተና 😥
አቤቱ ጌታችን እደቸረነትህ ማረን 🤲💚
ዲያቆኑ ወጣት እመብረሐን ለቁምነገር ታብቃህ ዘርህ ይብዛ የኔ አስተዋይ አንተ ሰው ነህ ከሴጣን አልወዳጅም ስላልክ የራሱ ሊያረግህ አልቻለም
አባታችን የ ኖኅን እድሜ ይስጡት እርሶ ላይ ባደረ እምላክ ስንቶች ከጨለማ ብርሀን ላይ ወጡ የስንቶች ቤት የተዘጋ ተከፈተ አይናቸው የተሰወረ ማየት የተሳናቸው አዩ አባቴ ማነው ለሌሎች የሚያልቅ ገንዘብ ሳይሆን ብርሀን የሰጠ እስቲ እኔ ይበል ጥቂቶች አዎ ይኖራሉ እርሶ ግን ይለያሉ ይኑሩልን🙏
እሰይ እንኩዋን በሰላም መጡልን ውድ አባታችን እግዚአብሔር ለዚህ ሕዝብ ሲል ብዙ ዓመት ያቆይልን 😢🤲🏿እንኩዋን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ለፍልሰታለ ማርያም ፆም በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን እንደቸርነቱ 😥ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማራት ሀገራችንን ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ አድርጌሻለሁ
አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን እግዝብሔር ይጠበቅልን
እረ እማየ ንገሬኘ አባ ግረማ የት ነው የሚገኘት
አባቴ መምህር ግርማ እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ስለላከልን ❤️🙏🏽
አባታችን እመብርሐን በሠላም በጤና ትጠብቅልን:ጸጋዎን ያብዛልን ውድ አባቴ!!!ገብረክርስቶስ ነኝ ከሐረር።አባቴ ሐይለ አጋንንት አውኮኝ ትምህርቴን ከ4ኛ ክፍል ለማቋረጥ ተገደድኩኝ:እድሜዬ 10 ሲሆን ጎበዝ ተማሪ ነበርኩኝ እኮ...እባኮ የት ኖት? ቤተሰቦቼ ፈቃደኛ ናቸው እኮ አባቴ!!ወገኖቼ በመድሐኒአለም እማጸናችኋለው እንዳገኛቸው እርዱኝ አደራ።
ክብረት ይስጥልን አባታችን "አባታችንን ሳዮት ድምፆትን ስስማ ነፍሴ ትደሰታለች"በእውነት በረከቶ ይድረሰኝ አሜን" አባታችን እርሶ መዳኒት ኖት እንወዶታለን እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን
🅰 ናይብሓቂ ድያቆን ኣማን ቁኑዕ ኣገልጋሊውንዓካ ሰንዪኳ ልክዕ ከመምህር ግርማ ብዘይ ኣፋላላይ ብዝትዋህቦም ጸጋ ይፍውሱ ኣለዉ ንስካ ናይ ኢየሱስ ክርስቶስ ኣገጋሊ በርትዕ ጸሊ ስገድ ተስፋ ኣለና ካባካ ።ለመምህር ግርማ ወንድሙ ዕድመና ጤና ይስጥልን እግዚኣብሄር።
እንኳን በደህና መጡ ውድ አባቻችን እግዚአብሔር ከኔ ጨምሮ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
እህህህ ኪዳና ምሕረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ😥
Please sister can u tell me where Aba girma is now? I live in USA. Can u text me their contact? 🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት አምለክ ቅዱሳንን
ክብር ለእየሱስ ክርቶስ መድሓኒዓለም ክብር ለእሜቤታችን ቅድስት ወወላዲተ ኣምላክ ክብር ክርስቶስ የላካቸው ኩቡር ኣባታችን መምህር ግርማ እግዛኣብሄር ኣምላካ ኣብዝቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚያብሄር ይስጥልን ለነሱ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኖሩልን በእውነት የዚህ ህዝብ መዳን እንዴት የመንፈስ እርካታ ይሰጣል አባቴ መምህሬ የእግዚአብሔር መንገድ ያሳዩኝ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በምን ቃል ልግለፆት ቅድስት ኪዳነምህረት አትለዩት ምን ግዜ በህልም ሳዮት እመብርሀን ከእርሱ ጋር ሆና ነው የማያት እግዚአብሔር ይመስገን ።የዳይቆኑ ንግግር እውነት በዘር ተለያያትን ብናስቀድስ ለማን ነው እግዚአብሔር ፍቅርን ነው የሚወደው ብቻ ይቅር ይበለን።
ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ተባረክ ወንድሜ እጣኑ ሰንደሉ ዘር የለውም ቤተክርስቲያንም የሁሉም ናት ተተባረክ.
መልካም ሴት ከእግዚአብሄር ዘንድናት ባለቤትህ ከአምላክ የተሰጠችህ ስጦታህ ናት❤❤❤❤❤
እውነት እውነት እውነት ነው
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባ በረከትወ ትድረሰኝ
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ እሺ የኔዉድ
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በዚህ ክፉ ዘመን እርስወን የመሰሉ አባት ማግኜታችን እድለኞች ነን 😢💖💖💖🙏
እድለኞች ነበርና ምን ያደረጋል ምቀኛ በዛ እህታችን ወይም ወንድማችን
@@getetachane2286ጥላት ቢበዛም እግዚአብሔር አለ አሸናፊውን ይዞ መሸነፍ የለም
@@ሰሜናዊትየደሙፍሬ እሺ እውነት ነው እግዚአብሔር ይዞ መሽኖፍ የለም
ክብር ለመድሀኒያለም ክብር ለቅድስት አርሴማ ክብር ለእመቤታቼን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን እናኔተንም የፈወሰ የባረከ እኛንም ይፈውሰን አሜን፫
ክቡር አባታችን በረከቶ ይደርብኝ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤል ንጉስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ዲያቆን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
መደሀኒያለም እድሜናጤና ይስጥልን አባ ወገኖቼ የሚያገለግሉበትን ብትነግሩኝ በጣም እጭቀትላይነኝ
በማለዳ ንቁ ባላጋራችሁን ዲያብሎስ በአምልኮት በስደት ተዋጉ ትውል ሆይ እንቃ
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እድሜ ይስጥልን አባታችን
እ/ር ረጅም እድሜን ያቆይልን ትልቅ ስጦታችን ኖት
ወይኔ አባ መምህር ተስፋዬ ያስተማረን ያሳየን እየው ተናገረ ፎጣውን አንስቶ ይወረውርብኛል አላለም በስላሴዬ ስም አባታችን እረጅም እድሜዬ ይስጦት
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ እሺ
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ምን ችግር አለ ቅንነት ለራስ ነው እሺ እህቴዬ
ይገርማን
እግዚአብሔር ይመስገን ንቁ ንቁ መኪና እምትነዱ ሰዎች ከዚህልጂ ተማሩ ማን እደሆነ ጥላታችሁ
አባቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እኔንም የድንግል ማርያም ልጅ በፀሎቶ አስብኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በክፉ ሰው መተት እና በተለያየ የሰይጣን ዕስራት ታስረው ሲሰቃዩ የነበሩት ሲፈቱ ደስ ይላል።
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በዚ ዘመን እኙን የመሰለ አባት ስለሰጠን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በሰደት አለም ላለነው ይድረስልን አሜን አሜን አሜን።
ሴብስክራይብ አርግልኝ እህቴ ካረግሽ ንገርኝ ውዴ
እሺ
አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አባቴ ሺህ አመት ኑሩልን
መልአክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጦት በኔ ዘመን እርሶን የሰጠኝ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን
ረጅም ጤና እና እድሜ የማቱሳላን ያድልንን ቸሩ አምላካችን ያድልልን። በፀሎትዎ ያስቡን አባታችን።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን
በእውነት አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን አባታችን የነፍሴ መጋቢ➕➕በረከቱዎ ይድረሰኝ 😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሄር.አምላክ..ለአባታችን..እድሜና.ጤና.ይስጥልን.ከኔ..የበረታቹ..መእመናን..በፀሎት.አስቡኝ.እኔ.ሀጥያተኛዋ..እህታቹ..በስደት.ነው.የምኖረው.አመተ.ማርያም..ገብረ.ስላሴ..ከነቤተሠቦቼ..በፀሎት.አትርሱኝ
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ለኛ ለደካሞች ኑሩልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏 በፁለት ያስቡኝ እስከቤተስቦቸ አባታችን 🙏
እግዚያብሔር የተመስገነ ይሁን በአባታችን ላይ አድሮ የፈታን ከከሲ ጠላት የፈታን ይክበር ይመስገን ለአባ እድሜ ማቱ ሳላን ይስጥልን የጠብቅልን ያኑርልን ላኛም ይድረስልን ለሌላው እደደረሰ አምላካችን አሜን፫➕🕯
እንኳንደህና መጡልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በእውነት እረጅምጤናይስጦት
አቤት አቤት እምዬ ተዋዶን ለማጥፍአተ ከምአራባዊ ፈንድ እየተደረገ መልካም ወጣት በሚል ሰም ከአገሪቱ መንግስት ጨምሮ ፈንድ እየተደረገ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ግን ተዋዶ እንደኮከብ ታበራለች የቀደመች ድንበር ለምልክት አስቀምጥ የድሮ መናፍቅ አገራችን በሰማይ ይሉንነበር የአውን መናፍቅ ደሞ አገራችን በምድር ብልፅግና ግዜው የኛነው ንጉሱ የኛ እያሉ የአሰት ማእተብ እያሰሩ ፕሮፕጋንዳ ይሰሩብናል ያሳዝናል አምላክ በቃ ይበለን ከሶዶም መንፈስ
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜን ጤናን አብዝቶ ያድልልን አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን
⛪️እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ጠላት ምንኛ በናቀን ?! አቤቱ ስላደረክልን ነገር ሁሉ እናመሰግንሃለን ።⛪️
አባታችን እረጀም እድሜ ይስጦት በረከቶ ይድረሰን የኔንም ቤተሰብ ከስራት የሚፈታበት ቀን ነው የናፈቀኝ
መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጠወት መቸ ነው ወደ ዱባይ የሚመጡት 😇😇😇😇😇😇😇
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእናንተ የደረሰች እመቤቴ ማርያም ለኛም ትድረስልን
Amen
እንኳን ደህና መጡ ክቡር አባታችን እርጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን እንደርስዎ ያሉትን አባቶች እግዚአብሔር አምላክ አያሳጣን ያብዛልን አሜን በርከትዎት ይድርሰን ለእነርሱ የደርሰ አምላክ ለእኛም ይድርስልን በእርስዎ ለመባርክ ያብቃን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙌🙌🙌🙏🙏🙏⛪⛪⛪።
ብስማም በወልድ በመንፈስ ቅድስ አባታችን እንካን ደህና መጡ የድንግል ማርያም ልጅ አገልግሎቶን ይባርክሎት አሜን እድሜና ጤና ይስጦት አሜን የስላሴን ማዳን የሚያምን ይዳን አሜን በድንግል ማርያም አማላጅነ በቅድሳን መላእክት ምልጃ አሜን
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርከው እመብርሀን ከክፉ ትጠብቅዎ 🙏🙏🙏
የተዋህዶ ልጂ ሴብስክራይብ አርግልኝ ሌሎች ስለማልፈልግነው ኦርቶዶክስ ብቻ አርጉኝ
አባታችን በረከትወ ይደርቡኝ
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት የነሱ የደረሰ እግዚሐብሔር በስደትምንስቃየዉልጅቹይድስልን እኔ መቼ ነዉ ምፈወሰዉ 🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን አብዝቶ የተዋህዶ ልጆች ለመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ እንኳን አደረሳቹ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን የፍልሰታ ፆም❤🙏
Ykirt ehti Adrsa flig neber ebki tebabrg🙏🙏🙏
Ye aba grma Adrsh flige neber ebkagu tebabrgi 🙏🙏🙏
አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን ፀልኝልኝ አፀደ ማርያም
@@sabanegede4742 ውይ የኔ ናት የት እንዳሉ አላውቅም ለራሴ በስደት ነው ያለሁት
አረ እንዴት ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ክብርህን ይብዛ ኣባታቺን ደግሞ ያኑርልን
አባታችን ፀገውን ብዝት ያድርግሎዎት ይህን እድል መቸ ይሆን መደርሰኝ እጣፈንታየ
የኔአባት ሺ አመት ኑሩልን ብዝት ብዝዝት በሉልኝ የኔዘመን ተክልዮ እሄን ቀን እናፍቀዋለው ላገሬ በሰላም ያብቃኝና እባቴ ኑሩልን
አሜን አሜን አሜን አንየን ወለተ አየሱስ ሃፈቱ ሚርያም ከነ በተሰበየ በፅሎት አሱቡኝ አባታችን ጨንቀኛላ
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ዉዴ የተዋህዶ ልጆች ለፆመ ፍልስታ 💒💒💒✝️✝️✝️👏👏👏🤲🤲🤲🕊🌿🕊🌿
አባ እርሶን ሳይ እበረታለው እድሜና ጤና ትስጥልኝ እመ ብርሃን
የትነው የምናገኛቸው ጠቁሙኝ
እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ለሰማቱ ክብር ምስጋና ይሁን
አባየ አንካን አደረሰን አደረሳችሁ ለፆመ ፍልሰታ
አግዚአቢሔር ይመስገን ጠላት ይቃጠል🙏💒🌺🌿🌿🌿🌿
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም በጤና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በፅጋ ያቆይልን
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እድሜና ጤና ይስጦት እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን
የት ነው የሚገኙት
አባቴ በረከቶ ይድረሰን, እግዚአብር ፀጋውን ይጨምርሎት አሜን
እግዛብሔር እነኳንም ገላገለህ ዳቆኑ ወንድማችን
ቃለ ሒወት ያሰማልን
የዘመናችን ምርጡ ሀዋርያ።
ወ/ኪዳን:ብርሃነ ትንሣኤ በፀሎት አስቡን እግዚአብሄር ማህፀኔን እንዲከፍትልኝ በፀሎት እስቡኝ
አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛለዎት ሺ አመት ኑሩልን አባዬ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫//🙏🙏 ውድ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰው አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን ፫//🙏🙏የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ውድ ወገኖቼ ህይወት እጅግ ፈተና ሁናብኝ አለችና በፀሎታችሁ አስቡኝ🤲🤲😭😭😭
አሜን አሜን አሜን አይዞሽ በፀሎት በሪች ልቀ መላእክቱ ቅዱስ ሚካኤል ያስብሽ
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን
ከዚህ በዋላ ያሎት ጊዜ የተባረከ ዘመን ይሁንልሎት አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እድሜ ጤና ይስጣቹ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን
አባየ ሺ አመት ኑሮልን ብዙወቹን ከታሰሮበት ተፈተዋል ተፈተንበታል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
ይህማ ተአምር ነው ጌታን እድሜና ጤና ለውዱ አባታችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ጸሎታችሁ ለኔም ይድረሠኝ የናዝሬቱ እየሡሥ ለኔም ይድረሥልኝ😭😭😭😭
ኡነት ኣባታችን ኑሩልን ብቻ።እርሶን የላከልን እግዛኣብሄር ይክበር ይመስገን።
ለአባታችን እድሜ ጉልበትን ያድልልን አሜን🤲🤲🤲
የጸጋ ስግደት ለድንግል ማርያም!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን “ብፅዕት” የምንለው በአንደበት ብቻ አይደለም፡፡ እርሱንማ ያልተቀበላትስ ይለው የለም ወይ? በተግባር እንሰገዳለን፡፡ ለጸጋዋ እንሰግዳለን፡፡ የሰው ልጆች ሁሉ ስለሚመኩበት እናትነቷ እንበረከካለን፡፡ በማንም ያልሆነና የማይሆን የሀሳብም የሥጋም ንጽህነቷን እንመረኮዝበት ኃይል እንሰግዳለን፡፡ ከፈጣሪ በታች ከፍጡራንም በላይ እያሉ በአፍ ብቻ አውርቶ መቀመጥ መወደድን አይገልጽም፡፡ ይልቁኑ እንደከበረች ቅድሰት ኤልሳቤት “የጌታዬ እናት እመብርሃን ሆይ፥ እንግዲያውስ የሰላምታሽን ድምጽ በሰማሁ ጊዜ እነሆ ጤናዬ፣ ሰላሜ፣ በረከቴ፣ ሞገሴ፣ እውቀቴ፣ ቤቴና ቤተሰቤም ሁሉ በደስታ ዘለለ” ስንል በስግደት እናመሰግናታለን፡፡
የጸጋ ስግደት ለእግዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም
ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X
ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X
ማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X
እሰግድ ለእመ አምላክ 3X
ንሴብሖ ለእመ አምላክ 3X
ስብሐት ለእመ አምላክ 3X
ምስጋና ለእመ አምላክ 3X
ውዳሴ ለእመ አምላክ 3X
ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3X
ብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3X
ንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3X
እመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3X
ንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3X
ብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3X
ፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X
የሰላም እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
የፍቅር እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
የምሕረት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
የብርሃን እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
የበረከት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
የትሕትና እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም
እነዚህን ስግድቶች እመቤታችን ፍቅሯን እንድታሳድርብን በየዕለቱ የቻልነውን የፀጋ ስግደቷን እንስገድላት!!
ruclips.net/video/IVrLDJQIrys/видео.html
ruclips.net/video/3Z74zHdLXlQ/видео.html
ruclips.net/video/llcfRchzq5I/видео.html
💚💛❤🙏🙏🙏😇😇😇
Wendme endet nehleg egzabher yestlen
@@mikaelmieron4883 እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰሽ እህቴ!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አባታችን መምህር ግርማ እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ኑሩልን !
አባ ምንም የምገልዕበት ቃላት የለኝም ሠማዕቱ ይጠብቅልን
አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ለኔ ለሀጢያተኛዋ ይድረሰኝ🙏🙏
ውድ አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይጥልን
ሰላም እንዴት ከረማችሁ ?
በጣም ለምንወዳት ለምንናፍቃት የፍልሰታ ፆም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ። አባቶቼ እናቶቼ እህት ወንድሞቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ