Memehir Girma Wondimu Video 387 በካናዳ ሀሊፋክስ የተሠራ እንዴትና መቼ እንጸልይ አስተማሪ ቪዲዮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2022
  • አገልግሎት ለምትጠይቁን በካልጋሪ መካነ ሰላም መድኃኒአለም ቤተ ክርስቲያን (October 21, 22, 23,2022 ወይም ጥቅምት 11, 12,13, 2015 ዓ.ም ይከናወናል ሼር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ
  • Авто/МотоАвто/Мото

Комментарии • 445

  • @dereyoutubchannal8092
    @dereyoutubchannal8092 Год назад +39

    የሚሊወኖች አባት መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እንኳን ለ አባታችን አቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ በአል በሰላም አደረስውት አደርሰን።በሄዱበት ሁሉ መልካሙን የድንግል ማሪያም ልጅ መድሃኒአለም ያድልወ። በሰላም ወደ ሃገርወ ይምልስወ አሜን።

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Год назад +17

    የኔ ልዮና እንቁ አባት የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን

  • @user-kq8di6fd4f
    @user-kq8di6fd4f Год назад +27

    አባዬ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሎት የማቱሳላን እድሜ ይስጦት 👐 በጣም ነው የሚወዶት የኔ አባት 😍

  • @user-ji4sp6xy1s
    @user-ji4sp6xy1s Год назад +48

    እንኳን ለፃድቁ ላባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን የፃድቁ ምልጃና ፀሎት በሁላችን ላይ ይኑር አሜን🤲💚💛❤አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ያድልልን💚💛❤❤️😍🤲

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 Год назад +46

    አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን

  • @AA-kt5zj
    @AA-kt5zj Год назад +85

    አባቴ ፀሎትዎ ይደርብን 🙏🙏😭

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Год назад +9

    እውነተኛ የዚህ ዘመን ሐዋርያ ኖት።
    በርሶ ትምህርት ስንቱን መከራ አለፍከት።ኑሩልን!!!
    በረከቶ ይደርብን።

  • @selam801
    @selam801 Год назад +20

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በአል አቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @sanaatube3613
      @sanaatube3613 Год назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @mareell777
    @mareell777 Год назад +8

    እግዚአብሄር ይመስገን የክርስትና እናቴ እመብርሀን ደስ ይበላት ይሄ ነው የኢትዩጽያ ትንሳኤ አባታችንን የሰጠን እናንተን እህት ወንድሞቼን የሰጠን ቸሩ መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +19

    እንኩዋን ሰላም መጡልን አባታችን እንኩዋን አደረሳችሁ ለዓመቱ አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መታሰቢያ በዓል ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን 🤲🏽😘🤲🏿😘

    • @user-ht4dk7sm5x
      @user-ht4dk7sm5x Год назад

      አሜን እንኳን አበሮ አደረሰን እህቴችን የአባታችን አቡና ገብር መንፈሰ ቅዱሰ ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን

  • @geletawaka1703
    @geletawaka1703 Год назад +6

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት : የስዎች መዳን ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ::

  • @ruhama561
    @ruhama561 Год назад +18

    አባታችን እኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎዎት እኳን ለቅዱስ ለአቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አቡየ ለኢትዮጲያ ከእግዚአብሔር ይቅርታና ምህረትን ለምኑልን አሜን አሜን አሜን

    • @mnbmnb7579
      @mnbmnb7579 Год назад

      አባታችን እንኳን በሰላም ምጡልን ዕድሜያቸው ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ❤🙏

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Год назад +6

    በእውነት ላንቺ የደረሰው አምላክ እኛን ከታሰርንበት እስራት ይፍታን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ያድልል አሜን

  • @astermallco333
    @astermallco333 Год назад +6

    አባየ ሽ አመት ይኑሩልን በረከቶ ይደረብን አባየ ወለተ ጊዮርጊስ በለው ይሰቡይ በጣም ይመኛል ግን ተስፍ አልቆረጥም አንድ ቀን እድናለሁ 🙏🙏🙏

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Год назад +7

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @sanaatube3613
    @sanaatube3613 Год назад +5

    እግዛብሔር ይመስገን አሜን ያበታችን በረከቶት ይደርብን አሜን።

  • @hiwetkerebh6874
    @hiwetkerebh6874 Год назад +11

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ 🙏🙏🙏

  • @saraT22
    @saraT22 Год назад +5

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት አባት ስለሰጠን ።ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Год назад +4

    አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅዎ❤❤❤❤😘

  • @eyerusalemalemu8901
    @eyerusalemalemu8901 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እየኖርን ለጠፋን እያየን ለታወርን ለእኛ ለትውልዱ እንመለስ ዘንድ በእርሶ አድሮ ለሚመክረን የህይወትን መንገድ ለሚያሳየን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን

  • @amengizaw386
    @amengizaw386 Год назад +6

    እንኳን በሰላም መጡል አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Год назад +3

    አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 Год назад +9

    የፍቅር አባት ርዥም እድሜ ይስጥልን።

  • @SB-en6ev
    @SB-en6ev Год назад +9

    ኣባታችን አድሜና ቴና ይስጥልን❤❤❤🙏

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Год назад +2

    ስለሁሉ ነገር እግዚያብሔር ይመሥገን ፫ 🤲 አባታች ለእርስዉ ቃላት የለኝም እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቅልን ጥላቶችትን ሁሉ አምላክ ልቦና ይስጥልን እረጅም እድሜ ለአባታችን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን መድሃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት በረከቶ ይደርብን እንኳን ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብር በዓል አደረሳችሁ

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Год назад +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰኝ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +5

    እኳን ድና መጣህ አባቲ ፀጋውን ይብዛልን እኳን አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 Год назад +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስጋውን ያብዛሎት አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ሺ አመት ኑሩልን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Год назад +7

    ክብር ለመዳንያለም ተመስገን ሁሉ ባንተ ሆነ አሜን ፫➕🕯

  • @embetembet9845
    @embetembet9845 Год назад +2

    አባታችን እዴሜወን ያርዝምልን በፀሎት አስቡን ወለተ ማርያም አባቴ

  • @salamwindrad1158
    @salamwindrad1158 Год назад +3

    አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሳይስጥልን💚💛❤️🌹🌹🙏🙏🙏

  • @user-qj2lx6zy9f
    @user-qj2lx6zy9f Год назад +5

    ኣባቴ ረጅም እድሜና ጠና ይስጥዎት ጌታ።
    ኣባቴ በጸሎትዎን ይዘክሩኝ
    🙏🙏🙏

  • @maereggebru1184
    @maereggebru1184 Год назад +1

    አባቴ ፀጋዎት በረከቶዎ ይደርብን።

  • @mulubelay6386
    @mulubelay6386 Год назад +4

    እንኳን ለኣባታችን ገብረመንፈስቅዱስ ኣመታዊበዓል ኣደረሳቹሁ ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት
    እኔስ መቸ ይሆን ምፈወሰው

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Год назад +4

    እግዚአብሔር ፣ልቦና ፣ሰጠን😭😭😥😥😥😥

  • @user-ee8nc9yu9n
    @user-ee8nc9yu9n Год назад +1

    አባዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦዎት ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን

  • @djdhzdjdhd8884
    @djdhzdjdhd8884 Год назад +3

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት በረከዎ ይድረሰን በፀሎትዎ ያስቡን

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o Год назад +2

    አመብርሀን ከፍት ከሃላ ትቁሙለዎት የኛ ውድ አባት በፀሎትዎ ያስቡን

  • @hymanotyirga6477
    @hymanotyirga6477 Год назад +4

    የኛ አባት ከኔ እድሜ ቀንሶ ለሶ ይስጥልን አቤቱ አምላክ ሆይ እኔ ከዚ ርኩሰ መፈሰ የምላቀቀዉ መቸ ነዉ አባ በፀሎት አሰቡኝ እህተ ጊወርጊስ እናቴን አሰቃይቶ ገደለ ዛሬ መላ ቤተሰቦቸን ያዘን 😭😭😭

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Год назад +3

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ተመስገን ምሕረትህ ቸርነትህ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እድሜ ናጤና ይስጥልን

  • @alefredorosales9614
    @alefredorosales9614 Год назад

    የእኝህን የእግዚአብሔር ቅዱስ አባት የሚቃወም ኃይል በክፉ መናፍስት የተጠለፈ ነው።
    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ይስጥልን ለአባታችን መላዕከ መንክራት ግርማ ወንድሙ
    የእየሱስ ክርስቶስ በረከት እና ረድኤት የተሰጣቸው ፣ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው ኢትዮጵያ ዊ አባት

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Год назад +1

    አባዪዬ መምህራችን በረከትዎ ይደርብኝ ።ቸሩ መድሃኒያለ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልንፍ።ሺ አመት ኑሩልኝ ።አፀደ ማርያም ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @yordanoshaile87
    @yordanoshaile87 Год назад +4

    አባታቻን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Год назад +2

    አባታችን ኑሩልን !እርሶን የስጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን !!!!!!!

  • @homesweet1691
    @homesweet1691 Год назад +3

    Pray for us Aba God bless u💫✨🙌🙏

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka2870 Год назад +1

    አባቴ እርሷን ለስጠን እግዚአብሔር ስሙ
    ይባረክ ኑሮልኝ

  • @zehabeshamedia8820
    @zehabeshamedia8820 Год назад +3

    በረከቶ ለዘላለም ይደረኝ መምህር መንፈስ ቅዱስ ያሳስቦት የመንፈስ ልጆ ነኝ!

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 Год назад +1

    እድሜ እና ጤና ይስጦት አባ ፈጣሪ ልቦናችን ያብራልን።

  • @user-zy7vp2ut8i
    @user-zy7vp2ut8i Год назад

    አባታችን እድሜና ጸጋዉን አብዝቶ ይስጥዎት
    እንዲሁም ዘማሪ✍️🌺 ቸርነት ሰናይ🌺 በጣም ነዉ የምወድህ ከዉድ አባታችን ጋር በአገልግሎት ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቃችሁ

  • @banchiberhun6666
    @banchiberhun6666 Год назад +5

    አባቴ ፅሎቶዎ ይዶረሰን🙏🙏🙏🙏

  • @amharicss4098
    @amharicss4098 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይውት ያስማልን ፅጋውን ይብዝልኝ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭
    ፍጠረ ይመስጋና
    በጽልት ቤተስበችን አስብልኝ እንም
    ወለተ ሜካኤል እይልከ አባዩ በጽልት አስበን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Год назад +3

    አምላኬ ሆይ እባክህን እኔንም ማስተዋል ሰጥተህ ተንበርክኬ እንድድን አድርገኝ ደንዝዠ ነው ያለሁት አባታችን እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የበረከት ተካፋይ አድርገን አሜን🌾💚💛❤️

  • @hiwotbelete1511
    @hiwotbelete1511 Год назад +2

    አባቴ ፀሎትዎ ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад +3

    ለእኛንም እግዚአብሔር ይደርስን ለውድ እህታችን የደርስው ለኛም ይደርስልን እግዚአብሔር

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Год назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሰረገን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ በረከትዎ ይደርብኝ😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-cv9ee4kk9f
    @user-cv9ee4kk9f Год назад

    አባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤናውን ያድሎት በእርሶ ትምህርት በደንብ ነቅተናል ኣባታችን ገብረኣማንኤል ብለው በፀሎት ያስቡኝ

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Год назад +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @newsalma7232
    @newsalma7232 Год назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን በረከቶት ይድረሰን

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Год назад +1

    የ መ ሕጎች ከአባቶች መማር ሲያቅተን ዲያቢሎስ ተገዶ አስተማረን ።
    ልቦና ይስጠን ።

  • @merymain5649
    @merymain5649 Год назад +1

    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ያገልግሎት ያርዝምልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለሁላችን ይድረስ
    አባታችን ቤተሰቦቸን ፆለቱዎ ያስቡልን. ወለተ ማርያም ገብረ ስላሴ. ገብረ ማርያም. ወለተ ስላሴ አመተ ሂወት. ወለተ ኪዳን ብለው ያስቡልኝ አባታችን

  • @rahelteklay6829
    @rahelteklay6829 Год назад +1

    አባቴ ፀሎቶ ይደርብን🙏🏽🙏🏽🙏🏽ረጅም እድሜና ቴና ይስትልን🙏🏽

  • @lixmony9570
    @lixmony9570 Год назад +1

    እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን ተመሰገን መድሃኒአለም🙏🙏🙏❤❤🌹🌹#

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Год назад +4

    ክብር ለጌታችን ላልተወን ጌታ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-pj7wg7rt2e
    @user-pj7wg7rt2e Год назад +1

    ኣባታችን እድመን ጥዕና የአድለልና እግዚአብሔር አምላክ🙏🙏🙏

  • @putgodfirst588
    @putgodfirst588 Год назад +5

    መንፈሱ እንኳን ታዝቦን፤
    በመጠኑ በጎ ማሰብ ብቻ እንኳ ምን ያህል ትልቅ በረከት እንደሜያሰጥ መሠከረ።🙏🏽
    🙏🏽 ትልቅ ምሥጋና ለኃያሉ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን። 🙏🏽
    🙏🏽ከጤና ጋር የማታሱላን ዕድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ ይስጥልን 🙏🏽

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን።

  • @mikalrdatenew1572
    @mikalrdatenew1572 Год назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን በእርስዎ ትምህርት ሰው መሆን ጀምረናል

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Год назад +1

    አባይ እንኳንም በስላም ማጣሁልን ረጁሜ እዴሜ እና ጤና ይሰጥልን አሜን🙏🙏

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 Год назад +1

    Aba እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Год назад +1

    አባታችን እርሰወንየሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነይሁን እደሜወት ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @shemalsnigusa4992
    @shemalsnigusa4992 Год назад

    አባታችን በረከቶ ይድረሰኝ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አስማምቶ ለበለጠ አገልልግሎት ያብቃልን

  • @YibeAti
    @YibeAti 3 месяца назад

    ፈታሬ ይመስገን አገሪትን ሰይጣን ሲወራት አዳኝ ላከልን ፈጣሬን ማርያምን አመስግኑ ፁሙ ፀልዩ እግዚያብሔር ከኛ ጋር ነው ይመስገን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l Год назад +1

    አባ ቡራኪዎ ትድርሰኚ አባቴ በፀሎትዎ ያስቡኚ ወለተ ማርያም ብለው ልጂ መውለድ ፈልጌ ግን ትንሽ ዘገየብኚ አልቻልኩም እግዚአብሔር ይርዳኚ

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o Год назад +1

    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Год назад +1

    አሜን አሜን አንካን አብሮ አደረሰን አባታችን ለእኛም ይድረሰን በለንበት ባታበረከቶ

  • @teklayeteklaye4708
    @teklayeteklaye4708 Год назад

    temesgen temesgen temesgen amlake getaye nguse fetariye hulunegere abate tebakiye tesfaye amen amen amen

  • @babys7570
    @babys7570 Год назад

    ረጅም አድሜና ጤና መምህር ግርማ ወንድሙ ሊቀ መላአክት ቅዱስ ገብርኤል አና ቅዱስ ሚካኤል ከርስዎ ጋር ይሁን አሜን አግዚአብሔር ፍፃሜዋትን ያሳምረው የኛንም አሜን!!!

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር🙏🙏🙏

  • @user-mi4el7zg8e
    @user-mi4el7zg8e Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እቤታችን ግባ 🙏 የቅዱሳን አምላክ

  • @user-ed1cw5xn4g
    @user-ed1cw5xn4g Год назад +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እንደምን አደራቹ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹ አመታዊአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ለዝቋል አቦ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሠን
    ለተፈወሳቹ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላቹ ተመሥገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መድሐኒያለም የተመሠገነ ይሁን

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን
    ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደስ እለሽ ላንች የደረሰ እምላክ ለኛም ይድረስልን እሜን

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Год назад

    አባታችን ዕድሜ በጤና ያኑልን አባየ በርከተወ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Год назад +1

    Amen Amen Amen mamerachen egezaber yee barekachu Rajim Hedeme yee sexachu Abate 😍😍🤲😍💕🙏

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Год назад +4

    ይባረኩ አባታችን🇧🇴🙏🙏🙏

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Год назад

    አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ አባታችን በረኸታቸው ይደርብን

  • @eyorkabel5308
    @eyorkabel5308 Год назад +4

    Enkan bdehna metu ✝️ ላንቺ የደረስ ኣምላክ ለኔም ይድረስልኝ 😭

  • @liyagebrehiwot2004
    @liyagebrehiwot2004 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥዎ እመብርሀን ከክፉ ትጠብቅዎ

  • @fikradissemawegezabhertalk961
    @fikradissemawegezabhertalk961 Год назад

    የእግዚአብሔር ስም የተመስገን ይሁን
    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እንኳን እስራታሽን ፈታሽ ላንች የደረሰ መድሃኔአለም ለእኛም ይድረድልን
    እብቁ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን
    እንኳን ለአባታችን ለፃዱቁ ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረበአል አደረሳቹሁ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Год назад +1

    አባቴ ፀሎቶትን ይደርብን አሜንንን🙏❤🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን

  • @user-fr8wi4du3x
    @user-fr8wi4du3x Год назад +1

    አባ እግዚአብሔር በእጆ ለመባረክ ያብቃን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Год назад +1

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.

  • @tsehaymnjarewatube4724
    @tsehaymnjarewatube4724 Год назад

    አባዬ እረጅም እድሜን እና ጤናን ያድልልን እኛንም ስደተኛ ልጆችዎን በጸሎት ያስቡን አባ

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእርስዎ ላይ አድሮ ልጆቹን የጎበኘ
    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን።

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Год назад

    የኔ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን እድለኞች ነን የኔ አባት ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @hanilove2850
    @hanilove2850 Год назад

    የኔ አባት መድሃኔአለም ክርስቶስ ይጠብቅዎ ከዚህ ምቀኛ ህዝብ

  • @ferehiwotbelay4189
    @ferehiwotbelay4189 Год назад

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ሁሌም እርስወን ለማግኘት እሞክራለሁ ግን አልተሣካልኝም ወለተ ገብርኤል ብለው ፆለት ያድርጉልኝ አባ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Год назад

    አባታችን እንኳን ደና መጣችሁ ከጠላታችን ዳቢሎስ ቁሩኝት የተፈታችሁ ወጋኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር የመጨረሻ ያዳርግላችሁ ለአባታችን ረጅም ዕድሜ ሙሉ ጤና እና ፀጋ ያድልልን መድኃኔዓለም ✝️