Memehir Girma Wondimu Video 416 ከዩኒቨርሲ ትቼ ወጣሁ እንዳታገባ ግንባሩዋ ላይ ሆኜ ወንዶችን እመልሣለሁ የክፉ መናፍስቶች ፈተና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • እድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉ መናፍስቶች Subescribe , Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ
  • Авто/МотоАвто/Мото

Комментарии • 261

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Год назад +55

    በስመአም.ወወልድ.ወመንፈስ.ቅዱስ.አሐዱ.አምላክ.አሜን.የኔ.አባት.የኸን.ትልቅ.ፈዉሥና.ፀጋ.የሠጠወት.እግዚያብሔር.ረጅሙን.እድሜ.ይሥጠወት

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n Год назад +36

    ፍቅርን ያስተማሩ እውነተኛ አባታችን ትህትናን ያለበሱን የደሆች አባት ንስሀ ግቡ እያሉ በእንባ የሰበኩን በእውነትን በዚህ ክፉ ዘመን እውነትን የሚያፍረጠርጡ #የድንግል #ማርያም ልጅ ቸሩ #መድኃኔዓለም ያኑርልን።

    • @Tugg-pz2xz
      @Tugg-pz2xz Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን😢😢

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Год назад +2

    አባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ" መምህር ግርማ ወንድሙ፣ የፈጣሪ ጸጋውን ባሉት ላይ ይጨምርሎት።አሜን!!!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +15

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃንያለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አባታችን እንኩዋን በደህና መጡልን ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት አባቴ 😘🙇🏿‍♀️😍

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Год назад +10

    አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤናውን ያድሎት🙏🙏🙏

  • @saraT22
    @saraT22 Год назад +26

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Год назад +6

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገንልን በአባታችን ላይ አድሮ ያነቃን 😭😭🙏🙏 ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏 አባታችን በእውነት እንወዶታለን እመብርአን ትጠብቆት ህይወትን አጣጥመን እንድንኖር ውስጣዊ እይታ እንድናይ ያደረጉን በጠላታችን ላይ ያሰለጠኑን 🙏🙏 እመብርአን ቅዱስ ሚካኤል ለአዳም ልጆች ሁሉ ያንቁ ይጠብቁ😭😭😭😭

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Год назад +11

    ፈጣሪ እድሜወትን ያርዝምል አባታችን ፀጋውንይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +10

    የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችንጋር ይሁን ለአባታችን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን እመብርሃን ታቆይልን አባቴ ኑሩልን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Год назад +8

    አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን በረከቶ ይደርብን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi2603 Год назад +5

    አቤቱው አስበኝ ጌታውያ አባታችን እረጄም እድሜ ያስጦውትህ

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Год назад +6

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ የተዋህዶ ልጇች በድንግል ማርያም ሰም አባታችን የት እንዳሉ ንገሩኝ ከአረብ ሀገር ገብቼ አምስት ወር ፀበል ቆየሁኝ እባካችሁ እርዱኝ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Год назад +1

      ማማዬ አባታችን ኢትዮጵያ ውስጥ አይደሉም እኮ ይመስለኛል ውጭ ናቸው ካናዳ ናችውኮ ከተመለሱ ምናልባትም አላውቅም እንጂ ውጭ ናችው

  • @tadelumeresu9689
    @tadelumeresu9689 Год назад +1

    መባረክ ነው እግዚአብሔር ፊት ቅመህ መማሩ የታደላቹ ናችሁ እንደዚህ መናፍስት ጥርግ ብሎ የምወጣላችሁ እኛም ያሰረን ክፉ መናፍስት ጥርግ ብሎ ይውጣልን እድሜና ጤና ይስጠውት ኣባታችን

  • @user-ic4sx3bb9s
    @user-ic4sx3bb9s Год назад +6

    ቃል ህይወት ያሰመልን እግዚአብሔርን የተመሰገነ ይሁን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +29

    እንኳን በሰላም መጡልን ውድ አባታችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @antenehteshome9625
    @antenehteshome9625 Год назад +13

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን !

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Год назад +14

    *_እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እመብርሃን ለሁላችን ትድረስልን_*

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Год назад +7

    ✝️የጸጋ ስግደት ለእግዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም✝️

    ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    ማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    እሰግድ ለእመ አምላክ 3X
    ንሴብሖ ለእመ አምላክ 3X
    ስብሐት ለእመ አምላክ 3X
    ምስጋና ለእመ አምላክ 3X
    ውዳሴ ለእመ አምላክ 3X

    ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3X
    ብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3X
    ንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3X
    እመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3X
    ንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3X
    ብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3X
    ፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X

    የሰላም እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የፍቅር እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የምሕረት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የብርሃን እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የበረከት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የትሕትና እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም
    እነዚህን ስግድቶች እመቤታችን ፍቅሯን እንድታሳድርብን በየዕለቱ የቻልነውን የፀጋ ስግደቷን እንስገድላት!!
    ruclips.net/video/IVrLDJQIrys/видео.html
    ruclips.net/video/3Z74zHdLXlQ/видео.html
    ruclips.net/video/llcfRchzq5I/видео.html
    💚💛❤🙏🙏🙏😇😇😇

    • @hgdhhdh9354
      @hgdhhdh9354 Год назад

      እግዚአብሔር ይስጥልን ጠፍቶብኝ ነበር

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Год назад

    አባዬ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ስድተኛዋን በጸሎት አስቡኝ

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 Год назад +1

    የኔ ብዙ ፀበል በመሔድ ኪዳኑ ሳታት ቅዳሴ ምኑም ቁርባኑንም ተላምዶ ምንድንነዉ ብዬ ግራ ገብቶኝ ፈጣሪን ስጠይቅ መምህርን የፈጣሪን መልስ ከሳቸዉ አገኘሁ ለሰዉ አይመስልም ዛሬም የሚቀልድ በዝቷል

  • @user-rx9lc9yq2l
    @user-rx9lc9yq2l Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የናንተ የሰማ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን ሺሺ ያኑርልን አቤቱ ጌታ ሆይ ከሚድኑት አድርገን አሜን

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Год назад +1

    ውድ አባታችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-ne2db9me3m
    @user-ne2db9me3m Год назад +8

    ሀለ ጊዎርጊስ ነኝ በፀሎቶ ያስቡኝ!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 11 месяцев назад

    አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን እኔም በስደት ተቸሬአለሁ አባታችን በፀሎት አስቡኝ

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Год назад +2

    Amen Amen Amen
    Waqaayyoon Sagalee Jirenyaa Sii Haa Dhaageesisuu barakkaatin Keessan Nuraa Ollee Haa Bulluu Abba Koo Umurii Nuuf Dherradhaa😢😢🙏🙏

    • @samremalasa5056
      @samremalasa5056 Год назад +1

      Lubuu isaa aka jiraani betaa maqa maramitin baka sanii nama bekuu natii himii mee😭🙏✝️🥰❤️

    • @destayemeriyamlijj8786
      @destayemeriyamlijj8786 Год назад

      @@samremalasa5056 Anis Hin Bekku Kenna Isaan Iddoo Tokko Waan Ta'an Mitti Biyyoota Biraa illee Ni Demani Barasisuu 💝💓

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Год назад +1

    አባቴ ለርሶ የምመኘው እድሜ ማቱሳላን ነው !!! በእርሶ ስንቶቻችን ከገዳዮች እጅ አመለጥን ።እርሶን የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад

    እግዚአብሄር እድዎን ያርዝምልን ጸጋዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Год назад +5

    የእኔም ከሰዉ እያሳበ ተቸገርኩ አምስት ወር ሆነኝ ፀበል

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Год назад

    አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባ የፍቱኝ በጰሎት ያስቡኝ

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እረጅም እድሜ ያቆይልን የቅዱሳን በረከት ይድርሰን አሜን አሜን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Год назад +4

    አቡቱ እንደ በደላችን አይሁንብን አምላኬ ምህረትህን ላክልን ማስተዋሉን አድለን🙏

  • @user-ne2db9me3m
    @user-ne2db9me3m Год назад +9

    አባታችን የሚገኙበትን ቁጥር የምታውቁ እስኪ ስጡን !09 ......................?

  • @tizazuashagrie6326
    @tizazuashagrie6326 Год назад

    የእግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ባባታችን ላይ አድሮ ድንቅ ተአምር እየሰራ ነው

  • @sjsjdjs8537
    @sjsjdjs8537 Год назад +1

    አባዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እኛንም ይማረን በፀሎቶ አስቡኝ አፀደማርያም ብለውው

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Год назад +1

    አባታችን እድሜና ጠኔ ይስጠዎት አሜን ለወገኖቻችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Год назад

    ከስራት ሲፈቱ ማየት እንዴት ደስ ይላል አባታችን ላይ አድሮ እግዚአብሔር ድንቅ ሶራውን እየሰራ ነው አባቴን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልኝ ጠላቶቻቸውን ክእግራየው በታች ይጣልልኝ

  • @cherecheru6067
    @cherecheru6067 Год назад

    እግዛብሔር፡እንደመምህርግርማ፡ምርጥአባት፡ያብዛልን

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 Год назад +4

    የኔአባት በረከቶት ይድረሠኝ በሥደትነኝ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Год назад

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክህ

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 Год назад

    እፁብ ድንቅ ነው የእኛ ኣምላክ እግዚኣብሄር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒኣለም

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Год назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Год назад

    በለተቀንህ ቅዱስ ሚካኤል ጥላቴን ጣልልኝ

  • @abrishbirhanu9717
    @abrishbirhanu9717 Год назад

    እርሶ የሰጠን እግዚአብሔር፡ክብር ምስጋና ይድረሰው፡፡

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад +1

    እዳው ተማሪው ተምሮ ቢመረቅ ስራ ቢይዝ ገበሬውም አምርቶ ቢበላ ምን አለበት እዳው ምቀኝነትን አጥፋልን መድሀኒአለም

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 Год назад +3

    Thank you for your service and God bless you!!

  • @mekedeslegesse2728
    @mekedeslegesse2728 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Год назад

    ወይ የሰው ክፋቱ ግን😢 እግዚአብሔር ይመስገን አባየን የሰጠን አምላክ

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m Год назад +1

    በዚህ ክፉ ዘመን እናንተ አባቶች የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን

  • @user-hl9nz5cx1i
    @user-hl9nz5cx1i Год назад +3

    አቤት የሰው ክፋት ከሰይጣን በለጥን እኮ እግዚወ ማሀረነ ክርስቶስ

    • @abrhakdane7370
      @abrhakdane7370 Год назад +1

      አባታችን ሚያገለገሉበት ቦታ ተባበሩኝ በሚታምኑት መልአክ

    • @user-hl9nz5cx1i
      @user-hl9nz5cx1i Год назад

      @@abrhakdane7370 ያሉበትን ትክክለኛ ቦታ እኔም አላውቅም ግን አድስ አበባ ከሆነ ያለሽው ያሉበትን ቦታ ማግኘቱ አይከብድም ባለ ታክሲወቹ እራሳቸው ያደርሱሻል

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Год назад +1

    ሰለ ማይ ነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የተፈሱ ወገኖቻችን እንካን ደሰ አላችሁ ለኛም ይደረሰልን አምላከ ቅዱሳን

  • @user-kh6np4bx8o
    @user-kh6np4bx8o Год назад +1

    በእዉነት ለአባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት
    ሉዑል እግዚአብሔር ❤️❤️❤️

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Год назад +1

    ለኔም.ልኡል.እግዚያብሔር.ፈቅዶልኝ.ፈዉሰወት.እ ንድደርሠን.ፀሎት.ልመናየነዉ.ትምርተወትን.በሠማሑ.ቄጥር.በጣም.ይረብሸኛል.በፀሎት.አስቡኝ.ወለተሠማያ ት

  • @desutesfey7070
    @desutesfey7070 Год назад +1

    አባቴ ለሆላችን ያሱብኝ በፀሎት አኔ አሁን ለሞት ነዉ ጭንክላቴ ተይዜለው ግን በፈጣሪ አንደምድን አምናለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Год назад

    ኢትዮጵያዊን ለምዲነው ግን ከሰይጣን የባስን ጨካኝ የሆነው አቤት ክፋት 😥😥😥☝☝☝😭😭

  • @ZereHalefom
    @ZereHalefom Год назад +1

    ወለተ ሰንበት ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ከኔ የበረታቹ ወገኖቼ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @berxmagna5707
    @berxmagna5707 Год назад +1

    Edmena tena egziyabher amlak chemro yestot

  • @eyobmekuria3322
    @eyobmekuria3322 Год назад +11

    አባታችን ጸጋውን አምላካችን አብዝቶ ይስጦት

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Год назад +3

    በስልክ ብቻ ተመልካች ሁኜ ቀረሁ የት እንዳሉ አባታችን የሚነግረኝ ሰዉ አጥቼ

    • @meazasetegne5656
      @meazasetegne5656 Год назад

      እኔም የሚነግረኝ አጥቻለሁ😢

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስብኝ በርክታችው ይደርብን ለሁላችን ውድ አባ አባታችን ይሁንልን ይደርግልን ለሁላችን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад

    እግዚኦ መሀርኒ ክርስቶስ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ወይ ስው ክፍታችን እግዚአብሔር ሁሌም ጠብቀን ለሁላችን

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m Год назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቆት የኛ አባት ።ለእኛም ይድረስልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Год назад +11

    ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 🤲🤲🤲❤️

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Год назад

    ምነው ጌታ ሆይ ሙስሊሞች እንኳን ሲድኑ እመቤቴ ያንቺ ፍጥረት እኮ ነኝ ምናለ ሀጢያቴን ሳትቆጥሪ ለኔም ከጭንቀት ብታድኝኝ

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Год назад

      የድህነት ቅናት መንፈስ ያዘኝ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን በጭንቀት ያስለቅሳት መዳህኒአለም በደስታ ያስቃል አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Год назад

    አባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በረከትዎ ይደርብኝ

  • @selam801
    @selam801 Год назад +6

    እንኳን በደህና መጡ ውድ አባታችን

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Год назад +1

      የኔ ውድ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኪዳነ ምህረት ልጅ እንደምን ዋልሽልኝ ናፍቆቴ

    • @burtokalaashato3604
      @burtokalaashato3604 Год назад

      አባቴ እባከወት በስደት ወስጥ ሆኝነው ሰልክ ቁጥር ተባበሩኝ ተሰቃየሁ

    • @selam801
      @selam801 Год назад

      @@BeteHohe ደና ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ማራኪዬ እንዴት ነሸልኝ የምር ናፍቀሸኛል

  • @elsafseha1650
    @elsafseha1650 Год назад +3

    ለናንተ የደረሰላቹ ጌታ ለኛም ይድረስልን በያለንበት

    • @elsafseha1650
      @elsafseha1650 Год назад +2

      ኣባታችንም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @gdgf8684
    @gdgf8684 Год назад

    እኳን ደህና መጡልን አባታችን ደካማ ልጅዎ ነኝ ወለተ ጊዮወርጊስ በፀሎትዎ አይርሱን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +1

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን እድሜና ጤና ይስጥሽ ይስጥህ አባታችን

  • @ameenaameena4364
    @ameenaameena4364 Год назад

    Amen.amen.amen

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 Год назад +7

    ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በያለንበት ይድረስልን እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ።

  • @tenuase1000
    @tenuase1000 Год назад

    ብርሀነ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @user-bm8ic9bg2h
    @user-bm8ic9bg2h Год назад

    አባታቺን በረከተወ ይደረብን እናቴን ሀለተ ሚካኤል ወድሜን ወልደ ሚካኤል ብላቹሁ አሰቡልኚ ቤተሰቦቸ😢

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 8 месяцев назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад

    እንኳን በደህና መጣችሁ የትዋህዶ እቁውች መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችንን ያቆይልን ፍጣሪ ይጠብቅልን የሚቃውሙትንም እግዚአብሔር እኛም እንዳንሰናከል ፍጣሪ የተድበቀ ውድ ውጭ የማይውጣ ነገር የለም እንዳለው እንሆ ሁሉም ውድ ግልፀ እየውጣ ነው እግዚአብሔር አምላክ ውድ ትክክክለኛው መንገድ ይምራን

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Год назад

    አባቴ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥወት ፀጋ ውን ፈጣሪ ይስጥወት በጾሎቶ ያስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተኪዳን ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ብላችሁ እኔንም ፈጣሪ እስከቤተሰቦቸ ከታሰርኩበት እንዲፈታኝ

  • @enatagrietube9721
    @enatagrietube9721 Год назад +1

    ለአባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኛለሁ

  • @user-xc2nv6ft3z
    @user-xc2nv6ft3z Год назад

    አባቴ እድሜ ይስጦት እኔም ለደጁ ያብቃኝ ስደትላይነኝ

  • @Yazache
    @Yazache Год назад

    እድሜና የጤና ይስጥዎት አባታቺን እባክዎት የትልምጣ

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Год назад +1

    ኣቤቱ ኪዳና ምህረት ነብሴ ሰጋየ ከነቤቴሰቦቼ ጠብቅኝ ኣባየ አድሜና ጤና ይሰጦት ፈጣሪ

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz Месяц назад

    የኔ አባት ሽ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤

  • @xegabrhan5748
    @xegabrhan5748 Год назад

    ኣባታችን እንዃን ደና ገቡ እግዚአብሔር ይመስገን
    እመቤታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Год назад

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት የኛ እንቁ አባት

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Год назад

    Abate bereketo ayileyegn lijochenim yitebikilign edmena Tena yistilin

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Год назад

    አባቴ ሁሌም ፀጋና ሞገሱን ያብዛሎት አሜን ፫➕

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Год назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን ያገልግሎት ዘመነውንእግዚአብሔር ይባርክን ቃለ ሂይ ወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ካህናተ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዹሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ገሪማ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥጴጥሮሥሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥ ብፂኢት ሀና ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜው አትራቅ አሜን አማን አሜን

  • @tarikuyoutube6958
    @tarikuyoutube6958 Год назад +1

    YeSelam abate selamune yabezalachewe" edemena Tena leAbatacheneeee

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Год назад

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ማረን መስተዋል ስጠን🙏ኣባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @mikyfricky6881
    @mikyfricky6881 Год назад

    ለተራ መናፍስቶች ቦታ አትስጧቸው። ለሁሉም ነገር መጀመሪያና መጨረሻ ለሀያሉ ልዑል እግዚሃቤር ስገዱ።ጌታችን መድኀኒታችንን ይዘን መቸም አንወድቅም።አሜን።

  • @abrewwalelign549
    @abrewwalelign549 Год назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 abatachn egziabher edmena Tena abzto ystln bereketwo yderbn Le enantes yederese amlake legnam ydresln

  • @maseratdima1956
    @maseratdima1956 Год назад +1

    Abatchin edma Ina Tena abzito yestlin aglgloti yebarek ba tsilot asbun Walte selse welda senbet

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Год назад

    አባዬ ዘላለም ኑሩልን አባዬ በፀሎት አሰብኝ ወለተ ጊወርጊስ እሰከቤተሰቦቼ አባዬ እኔም አሞኝል
    😭😭

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Год назад

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Год назад +7

    የነገዋ በአታ ማርያም ኢትዮጵያውያንንና ኤርትራውያንን ትጠብቅልን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Год назад

    ፋጣሪ አምላኬ ምህረቱን ላክልን

  • @WnwnJajja
    @WnwnJajja Месяц назад

    አባቴ እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @user-hw4rf7fn2l
    @user-hw4rf7fn2l Год назад

    ኣባታችን እድመና ጠና ይስጦት