Memehir Girma Wondimu Video 424 ሥልኬ ያለ ሲም ካርድ ይደወልበታል የ1,000,000 ብር ሎተሪ ደርሶኝ ተቸገርኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የማስተርስ ትምህርቴን ትቼ ገጠር ገባሁ Subescribe , Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ!

Комментарии • 305

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +83

    አባታችን ማንም አልተረዳወትም እርሶን ከእግዚአብሔር ውጭ እግዚአብሔር ልባችን ይመልሰው 😢😢🤲🏿🤲🏿

    • @hatersata.1627
      @hatersata.1627 Год назад +1

      እውነት ነው 😢😢

    • @hayimanotmoges
      @hayimanotmoges Год назад

      Selam aba yet newu yemiyageleglut

    • @hayimanotmoges
      @hayimanotmoges Год назад

      Tebaberugni keruk ager metche salagegnachewu endalmeles tebaberugni.

  • @saraT22
    @saraT22 Год назад +37

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Год назад +34

    እግዚአብኤር ይመስገን በአባታችን ላይ አድሮ የሚሰራ ይክበር ይመስገንልን 🤲🤲 አባታችን እንወዶታለን ኑሩልን ፀጋውን ሞገሱን በረከቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት በረከቶት ይደርብኝ እመብርአን ከነቤተሰቦ ከለላ ትሁኖሆ ❤❤🙏🙏

  • @xegabrhan5748
    @xegabrhan5748 Год назад +23

    ኣባታችን እንዃን በሰላም መጡ ኣባየይ ይፍቱኝ ኣባየ በፀሎትውት ያስቡኝ መስቀላቸው እንዲሳለም ያብቃኝ
    ከስደት ተመልሼ ለምስክርነት ያብቃኝ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ8ጐ

    በአባቶቻችን ላይ አድር ድንቅ ታምር ለሚያደርግልን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Год назад

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ የእርሶ ይስጥልኝ እኔ ቃለ የለኝም የእናተም ያስታረቀች ወላደተ አምላክ የእኛ ታስታርቀን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Год назад +4

    መንበርከክን ያስተማሩን በአምልኮ እንድንኖር ያስተማሩን ባለውለታችን አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ኑሩልን ፀጋውን እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን

    • @naherdawit1701
      @naherdawit1701 Год назад

      እስኪ እባካቹ ክርስቴኖች ኣባታችን የት እንደዳለ ንገሩን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +11

    የተከበሩ ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ያድልዎት

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @hayimanotmoges
      @hayimanotmoges Год назад

      Yet ende miyageleglu yemyak sewu kale adrasha tebaberugni?

    • @aya-uz6ko
      @aya-uz6ko Год назад

      ሰላም የት ነው የማገኛቸው

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Год назад +1

    አባ እረጂም እድሜና ጤና ያድሎት እግዚያብሔር ፀጋዎትን ያብዛሎት አሜን 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ

    እግዚአብሔር አምላክ ተዋሕዶን ቅዱሳን አባቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አባየ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 Год назад +8

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን ኪዳነ ምሕረት እናቴ እንደ ትላት ዛሬም ጠብቂኝ እማዬ😥💔

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Год назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት !!! ኑሩልን የሚቃወሙ ስዎች ሁሉ እንደዚህ በመንፈስ የተቁ ናቸው ልቦና ይስጣቸው።

  • @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ

    የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +29

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ከድንገተኛ አደጋ አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Год назад +4

    አባየ የእኛ ቅዱስ አባት ሽህ አመት ኑሩልን በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለሀያ ረራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ሥለ ቅዱሥ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ አቡነ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ ቅዱሥ አብርም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዱቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት እፀበተ ማርያም ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @destadesta64
    @destadesta64 Год назад +1

    አባታችን በረከትዎት ይደርብን የሰይጣንን ዉጊያ እግዚአብሔር ይገስጠዉ አባ ዘላለም ኑሩልን 😢😢

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Год назад +1

    አባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ፣በጸሎቶ አይርሱን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 Год назад +1

    እኔግን የሚገርመኝ መቼነው ከተንኮል እምንፀዳው ልቦና ይስጠን ብቻ ለአባታች እድሜና ጤናይስጥልን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Год назад +1

    አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Год назад +1

    እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶ መምህር ያሉበት ቦታ እመቤታችን ታድረሰኝ🙏🙏🙏

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Год назад

    አቤቱጌታዪ እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምል ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @emunati6789
    @emunati6789 Год назад +1

    አባ እንኳን ደህና መጡ ለኛም ልቦና ማስተዋል ይስጠን ለርሶም እድሜ ጤና ፀጋውን ይስጥልን 🙏🏽

  • @Nነኝየማርያምልጅ
    @Nነኝየማርያምልጅ Год назад +8

    አባታችን 1000 አመት ኑሩል 🥰🙏

    • @aya-uz6ko
      @aya-uz6ko Год назад

      ሰላም የት ነው የማገኛቸው

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Год назад +1

    አይዞት አባታችን እርግጥ ብዙ ደክመውልናል ጥረዋል መንገዱን በደንብ አሳይተውናል እግዚያብሄር ይስጥልን አባታችን

  • @mobileyouumobileyouu363
    @mobileyouumobileyouu363 Год назад +3

    በትክክል:: አባ ያሉት አሁን አይሁድና አበሻ አንድ ነው !!በረከት አጣን ተበላሸን እኔን ጨምሮ በምህረቱ ይጎብኘን🙏🙏🙏 እኔም ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን እድናለሁ በከንቱ ህይወት ዘመኔ አልቋል ግን ሳልድን አልሞትም !!🙏🙏🙏 ልጁ የዳነው ባደረገው መልካም ነገር ነው 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም Год назад +2

    *_እንካን ደህና መጡልን አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት_*

  • @ወለተስላሴ-ሰ5መ
    @ወለተስላሴ-ሰ5መ Год назад +2

    አባታችን በረከተዎ ይደርብ እድሜዎትን ያርዝምልን አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቀዎት

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +5

    አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልዎት
    እግዚአብሔር ከመንፈስ እስራት ያውጣን 👏👏

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @aya-uz6ko
      @aya-uz6ko Год назад

      ruclips.net/video/Q4I0bAnNQS0/видео.html

  • @ወለተስላሴ-ተ8ፈ
    @ወለተስላሴ-ተ8ፈ Год назад +1

    እባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ለናተ የደረሰ በየስደቱ ለምንሰቃይ ለሁላቹን ይድረስልን
    ከኔ የበረታቹ ወለተ ስላሴ ከነ በተሰቦቼ አስብኝ በጸሎታቹ 🤲🤲

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Год назад

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አቤቱ የሰራዊት ጌታማረን ይቅር በለን ማስተዋልተስኖናልና

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ይስጥወት አባየ በፀለት አስቦኝ አስካለይ ማርያም ብለው በርከተወ ይደርብኝ

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለእርሶ ቃላት ያጥረኛል እድሜ ከጤና ያድልልን ።በፁሎት አስቡን

  • @andrewshado4777
    @andrewshado4777 Год назад

    አሜን አባታችን በረከቶ ጸጋ እጥፍ ትደረብኝ!!!

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 Год назад +2

    አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ Год назад +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Год назад +4

    #መደኋኔ አለም አባቴ ሆይ ለቅድስ ሀገሬ ለኢትዮጲያ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ
    ቤተሰቦቼንም ኤፍታህ በላቸው አቤቱ ማራቸው🙏😢 አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад

    ላንተ የደረሰ እግዚአቢሄር ለኛንም ይድረስልን ላአባታችንን ይጠብቅልን በረከትዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @belibeli8619
    @belibeli8619 Год назад +1

    አባታችን እመቤቴ ትጠብቅልን እንወዶዎት አለን ክበሩልን ❤🙏እኔማ ይገርመኛል የኛ ሰዎች ክፋት አቤት አባት ሆይ ይቅርበለን

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Год назад

    አባታችን መቸ ይሁን እግዚአብሔር ፈቅዶ ድህነት በእርሶ በኩል የምደረግልኝ አባቴ ጤላተን የምያዋርዱልኝ እግዚአብሔር ያሳካልኝ

  • @meseretggxxlove639
    @meseretggxxlove639 Год назад +4

    ሁላችን ሙድን እንይዝ ነበር መነፈሱ እራሱ ሙድ ያዘብን እኛ ሙድ የያዘን መስለን ምን ተጫወተ በህዝብ ላይ ሙድ እያሳዘን

  • @tadla8200
    @tadla8200 Год назад

    ልዑል እግዚአብሔር የሰይጣንን ፈተና ያርቅልን። ክፉወች በቆፈሩት ጉድጓድ ይግብ። አባታችን እድሜናጤናይስጠወት🌾⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪

  • @berisobedada188
    @berisobedada188 Год назад +3

    የጓዶች ዘመን የእብድ መሪዎች ውጤት ናቸው ነፃነት እኩልነት እናመጣለን ያለው ትውልድ እራሱ በክፍለ ዓለም ተሰዶ በቅኝ ተዘዋዋሪ አገዛዝ ባሪያ ሆኖ መገዛቱን ማመን ያቃተው ስለ መንፈስ እንዴት ይገባዋል

  • @nona1628
    @nona1628 Год назад

    እረአባቴ እድሜህ ይርዘምልኝ እኔ እደቤተሰቦቼ ሳልቀጠፍ እዳገኝዎትፈጣሪአምላክ ለአገሬአብቅቶኝ ልባረክልዳን ጸሎት ያድርጉልኝ አባቴ ከዚህ በላይ አገልግሎቱን ያስፋልዎት

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይሁንልን ይደርግልን ለሁላችን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ በርክታችው ይደርብን ለሁላችን ውድ አባ አባታችን

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ስድተኛዋን በጸሎት አስቡኝ

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Год назад +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @woyinshetachalu1186
    @woyinshetachalu1186 Год назад

    አባታችን እግዚአቢሔር እርሶን ያቆይልን በረከቶት ይደርቢን🙏🙏🙏❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Год назад +2

    አቤቱ.አቤቱ.ሑሉን.ቻይ.እግዚያብሔር.ሥንቶቻችንነዉ.እስከ.ቆሻሻችን.እስከ.በደላችን.የተሸከመን.ግን.ሠዉ.በምንኛ.ቢጠራ.ሠዉነዉ.እንላለን.ክርሥቶሥ.ፎቅርን.ቢያሥተምረን.እኛ.ግን.በዚኸም.ይጫወትብናን.ቡሐላም.የኔናቸዉ.ይላል.ወደንሥሐ.ይመልሠን.በየቀኑ.የምናየዉም.የምሠማዉም.በጣምምም.ያማል.እግዚያብሔር.ብቻ.ለሐገሬ.አብቅቶኝ.ፈዉሠወት.ይድረሰኝ.ለሌሎች.ሥደተኞች.እኸቶቸም.ረጆሙን.ኦድሜና.ጤና.ይሥጠወት.

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ

    አባታችን ረጁሜ እዴሜ እና በጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አመላክ አሜን ለኛም እመቤቴ ታድራስልን አሜን በፆሎታቹ እስብኝ ወለተ ስላሴ እያላቹ አሜን🤲😥

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና

    ኣቤቱ ኣምላኬ ከኔቤቴሰቦቼ አኔ ደካማ ልኝህን ኣሰበን ጌታየ ኣባታችን ጸጋውን ያብዛልን አግሜና ጤና ይሰጥልኝ

  • @mulu5487
    @mulu5487 Год назад +2

    አይይይ አባየ ስጦታችን አግዚአብሔር ይመስገን

  • @hit2579
    @hit2579 2 месяца назад

    ኑሩልን ፀጋውን ሞገሱን በረከቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት

  • @Tyggg-z8f
    @Tyggg-z8f 9 месяцев назад

    ኣሜን የአገልግሎት እድሜያቸው ያርዝምልን

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Год назад

    አባታችን አንኳን ደና መጡልኝ አሜን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን ብጽልት አሥብኝ አህቴ ውንድማችን ጽጌ ማርያም ብልችው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад +1

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu Abbatachin 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇷

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Год назад +1

    አምላካችን እደ አበ ያሉትን አብዘልን አባታችን እድሜ ይስጥልን ሠው ላምን ካደዚ አይነት ክፉ ማንፈስ ታላቀቀ ብላው አይደል አበን የሚቀወሙት አምላኬ ማረን ሁላችንም ታማነል ማረን አንታው።

  • @sjsjdjs8537
    @sjsjdjs8537 Год назад

    አባቴ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣት ለኛም ማስተዎሉን ይስጠን በፀሎት አስቡኝ አፀደማርያም ብለው

  • @ተመስግንአምላኬ
    @ተመስግንአምላኬ Год назад +1

    ሰላም እባታችን እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ጥዕና ይሃብካ ም

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ

    አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ በረከተዎት ፅሎቶዎት አይለየን

  • @rahwateklu7517
    @rahwateklu7517 Год назад

    ሰላም አባዬ እድሜና ጤናውን ያብዛሎት ጸሎት አይለየን አባዬ።

  • @gonisyoutube2132
    @gonisyoutube2132 Год назад

    አባታችን ምን ልበለወት በቃ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥልን ለኛ ያስፈልጉናል ርሰወ ብናደክመወትም ለኛ ግን ስጦታችን ነወት

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ Год назад

    አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት። መተት የሚሰራ የሚያሰራ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው። እግዚኦ የክፋት ጥግ እንዴት ይቀፋል ሰው በሰው ላይ እንዲህ ያለ ጭካኔ ኧረ ምን ይሻላል? አቤቱ ማረን ይቅር በለን እባክህ። ሮሜ 8:27 ''በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን''

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Год назад

    እዉነት ነው ሳይገባን ምን የማንለዉ አለ እድሜ ይስጥልን አባቴን አይ እኛ ከቱ የሆነ ሂወት አሳለፍነዉ አሁነም ፈተናዉ ብዙ ነው እንበርታ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲ሰርተን ለፍተን ከቱ እየቀረን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን💒🙏

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Год назад

    አቤቱ አድነን ጌታሆይ ከሚድኑት አረገን
    ምነው ሰው በሰው ከፋ 😭😭ኦ አምላክ ማረን እዴት ሰው እንድሞት በብር ያስደግማን

  • @fireselamarika9592
    @fireselamarika9592 Год назад

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር እርሶን የሰጠን ይመስገን።

  • @teshomeseyoum413
    @teshomeseyoum413 Год назад

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት፡፡

  • @سلامه-ج7ش
    @سلامه-ج7ش Год назад

    ኮብርንምስጋናን ለእየሱስ ክርስቶስ ወለወላዲቱ ድንግል ማርያም ይሁን ኣባየ 10000 ተመኘሁላቹ።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад

    እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አንተ አይደልህም ወንድማች አጅሬው ነው እንዳትደን ሲፈታትንህ የነበረ የጊው ባለቤት ተመሰገነ አባታችን እድሜ ከፀጋ ይሰጥልን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Год назад

    አባታችን አባግርማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን🤲🤲🤲

  • @hjii1398
    @hjii1398 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋዉ ያብዛልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 👏👏👏❤

  • @balayneshyirgaa8105
    @balayneshyirgaa8105 Год назад

    እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን አባታችን ለሰጠን

  • @selamawit.bogalesesis9243
    @selamawit.bogalesesis9243 Год назад

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቀወት በእግዚአብሔር ሐይል የስንቱን ሕይወት ታደጉት

  • @Mes355
    @Mes355 Год назад

    እግዚአብሔር አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለነዚህ የደረሰከ ለኔም ድረሱልኝ እባክህ አባቴ ሆይ ሀጢያተኛ ቢሆን ግን ወደ ቤትህ መልሰኝ በሰደት ስቃይ ከባድ ነው አባታችን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን 😢😢😢😢

  • @maereggebru1184
    @maereggebru1184 Год назад +1

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ። አባታችን እድሜያችሁን ያርዝምልን አሁንም ፀጋችሁን ያብዛልን።

  • @balayneshyirgaa8105
    @balayneshyirgaa8105 Год назад

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚአብሄር እንደኛ ክፍት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት አቤቱ ማረን ይቅር በለን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @marymery4899
    @marymery4899 Год назад

    Abatachin edmena Tena ystot fetari 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙇‍♂️🙇‍♀️🙏🙇‍♀️🙇‍♂️🤲🙇‍♂️🙇‍♀️🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርኩት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በያለንበት ይድረስልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደሬ።

  • @alamalaam7500
    @alamalaam7500 Год назад

    አባታችን እኛ መች ይገባናል እግዚአብሔር በቀናው ይምራን

  • @tesfayhadis6975
    @tesfayhadis6975 Год назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር ለዘላአለም ያንሮዎት።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Год назад

    አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን እርሶን የመሰሉትን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን አሜን

  • @ፀዳለማርያምነኝ
    @ፀዳለማርያምነኝ Год назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አበታችን እናተ ለኛብዙደክማችኋል እኛአልተረዳንዎትም እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን

  • @seblewongelayalneh7510
    @seblewongelayalneh7510 Год назад

    አባቴ ስወድዎት መች ነው ግን የማገኝዎት በመስቀልዎ የምባረክ

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 Год назад

    በአባታችን እግዘብሔርን ይሰጥልኝ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Год назад

    ወለተማርያም እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጠልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Год назад

    አባታችን እንደዚ አጥያት በበዛበት ግዜ ከተኛንበት እንቅልፍ እንድንነቃ እርሶን የመሳለ አባት ስለ ሳጠን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመስገን ይሁን የመቶሳላ ዕድሜ ያድሎት መድኃኔዓለም ✝️

  • @ፀናትዮትብ
    @ፀናትዮትብ Год назад

    አባታችን እድሜ ከፀጋ እድሜ ጤና ያብዛልን

  • @amiraomar8754
    @amiraomar8754 Год назад

    አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥወት ፈጣሪ

  • @putgodfirst588
    @putgodfirst588 Год назад

    🙏🏽🌟🤲🏾 እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገን 🤲🏾🌟🙏🏽🌟🌟 🙏🏽🌟🤲🏾አሜን🤲🏾🌟🙏🏽

  • @ፌቭንፍቅር
    @ፌቭንፍቅር Год назад +2

    እንኳን ደና መጡ አባታችን በረከታችሁ ይድረስን

    • @naherdawit1701
      @naherdawit1701 Год назад

      አረ የሰው ያለ ደረስሉኝ እባካቹ የት ላገኛቸው

  • @abrhamgirma3166
    @abrhamgirma3166 Год назад +1

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጥዎት ህዝቡን አደንዝዙት 😭😭😭

  • @mekedesmulugeta2888
    @mekedesmulugeta2888 Год назад +2

    Fetari erjime edemyna tuna yesetewet aba

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    እስኪ እህቶቼ እኔደካማይቱን ፀልዬልኝ አባቴ እድሜዎትት ያርዝሙልን የማይረዳትውልድ ሰውእየዳኑእማያምኑ ሰውጪራቅሁናል ልቦናይስጠን የአጋንት ወዳጆች አባታችንን እሚሉዋቸው ሰይጣኖችናቸው

  • @semenawit8438
    @semenawit8438 Год назад +2

    Enanten yegobegne Leul "Egziabher" Egnanem Yegobegne Amen 🙏 Ye Mechersha Yargelachu

  • @mekonnenageze2874
    @mekonnenageze2874 Год назад

    አባታችን እድሜና ጤናዉን...ፀጋዉን ያብዛልዎት..

  • @ኤፍታህእህተገብረኤል

    አምላኬ ሆይ አድነኝ አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭አየግን ዳቢሎስ መጫወቻ አደረገን እፍፍፍፍፍ ባሌ ይንከራተታን እኔም ተቃጠልኩ አባታችን በፆለት አስቡን ወለተ ኢየሱስ

  • @tenuase1000
    @tenuase1000 Год назад +1

    አባቴ ብርሀነ ማሪያም ብለው በፀሎት አስቡኝ እጅግ ፈተና ዉስጥ ነኝ እባከዋትን አስቡኝ፡፡፡