Memehir Girma Wondimu Video 18 ኢትዮጵያን አሎዳትም ከ40 ጊዜ በላይ በመጽሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ተጽፋለች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 мар 2022
  • ኢትዮጵያን አሎዳትም
    ከ40 ጊዜ በላይ በመጽሐፍ
    ቅዱስ
    ዉስጥ ተጽፋለች አስገራሚ ትንተና ከክፉዉ መንፈስ እንዴት እንላቀቅ አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ #Share አርጉት መንፈሳዊነት ይብለጥ እንንቃ
  • Авто/МотоАвто/Мото

Комментарии • 223

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 2 года назад +33

    እግዚአብሔር መልካም ነው ምህረቱ አያልቅም ሁላችንን ለዚ ቀን ያድርሰን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-cr9gk1vd1b
    @user-cr9gk1vd1b 2 года назад +17

    እኔ እኮ አባ መንፈሱን በጥያቄ ሲያፋጥጡት ደስ ይለኛል ብዙ ት/ት ይሰጡናል በክፉ መንፈሱ ላይ የበለጠ እንድንነቃ ይረዳናል።መምህራችን አ/ር በጤና ያቆይዎት!!!

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e 2 года назад +3

      ከይቅርታ ጋር እግዚአብሔር የሚለውን ሙሉውን ፃፍ

    • @user-cr9gk1vd1b
      @user-cr9gk1vd1b 2 года назад +1

      @@user-qd1im4jc3e እሺ አመሰግናለሁ

    • @user-xj3jv6iv6b
      @user-xj3jv6iv6b Год назад

      በጣም እኔ እንደ መምህር ግርማ ኣይቼ ኣላቅም ሌላ ፈውስ ኮ ብዙ ኣሉ ግን እንደ መምህር ወድያ ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ከስደት መልሶ የርሶ ፈውስ ይደርበን ኣሜን(3)🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @burtuutube9873
    @burtuutube9873 2 года назад +7

    Ameen Ameen Ameen

    • @kuullee1886
      @kuullee1886 2 года назад

      Echaa jiraa maloo yoi betee nattii himii

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 года назад +10

    አባታችን ሺ አመት ይኑሪልን

  • @uae1023
    @uae1023 2 года назад +9

    የኔ አባት እንዴት ዋሉልኝ ሰላሞትን ሁሌም እመኝሎታለሁኝ እንኳን በሰላም መጡልኝ
    አባቴ በኮሮና ተይዣለሁ በፀሎት አስቡኝ😭😭😭😭🙏🙏🙏

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 2 года назад

      Emebirhan be mihret ejwa tidabisish ehte tenestesh Mabisel metsely kechalish tekililesh alga lay kalhonish ye kesis henok tefera lay yalewin ke Koena lemedan endet min bilen tselyen metetat mekebat endalebin tselot wuha metekem endalebin yastemarutin tegibiriw

    • @uae1023
      @uae1023 2 года назад

      @@donigmmg9290 እሺ አመሰግናለው በጣም አሜን አሜን አሜን
      የመምህር ሔኖክ ምን ላይነው ያለው ከይቅርታ ጋር ፌስ ቡክላይነው

    • @bayushmulugeta1405
      @bayushmulugeta1405 2 года назад

      yemaresh

    • @bayushmulugeta1405
      @bayushmulugeta1405 2 года назад

      ke selot kara yebarzaf zeyet tolo techi baleshebet supar market falegash ye ananas qola qetela qetel cemeres afletesh tategnii beqen 3 geze tekus neger teci bi 1 sehat lehunet techi be bast yebarzaf zeiyit aiyzosh sebelem eyaderegesh yemare

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 2 года назад

      @@uae1023 awon ehte Facebook layim ale you tube layim ale kesis henok tefera new eshi ehte

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +31

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @belaynehertiban675
    @belaynehertiban675 2 года назад +1

    አባታችን የእግዚአብሔር ባሪያ ሆነው የሚያገለግሉንን ለዘላለም ያኑርልኝ ።

  • @saraethiopia8073
    @saraethiopia8073 2 года назад +8

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ሺ ዓመት ኑሩልን 🙏

  • @user-eg1dd7jh2d
    @user-eg1dd7jh2d 2 года назад +12

    የኔአባት እድትዋሉ እድታመሹ እኮንም በሰላም መጡልን አባይ እርሜና ጢና ይሰልን ሽአመት ኑርልን የኔአባት

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x 2 года назад +1

    አቤቱ እግዝአብሔር ህይ የምደነችን ቅን አቅረበልን😭😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ ጠበቅኝ አደነኝ በምልጀሸ 😭😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +17

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን በሰላም መጡልን አባታችን 🤲🏿😘

  • @girmachewab9108
    @girmachewab9108 2 года назад +5

    እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 2 года назад +9

    እንኳን ደና መጡ አባታችን
    ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-pi7cm2bu1w
    @user-pi7cm2bu1w 2 года назад +8

    አቤቱ እግዚአብሔር..ሆይ ለአባታችን ረጀም እድሜ ከጤናጋር ያብዛሎት

  • @binitube6909
    @binitube6909 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ታበፅዕ እደዊሃ ሃበ እግዚአብሔር እንዘ ትብል አምላኪየ ነፅረኒ ወአድህነኒ እም እደ ፀላዒ

  • @beettube4604
    @beettube4604 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጡልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎት እስቡን

  • @habtamutechsociety
    @habtamutechsociety 2 года назад +3

    ጤና ይስጥልኝ በፅሎትዎ አስቡን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን በፀሎታቸው ያስቡን እባታችን

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 года назад +2

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 года назад +6

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-fr7xi4zi2l
    @user-fr7xi4zi2l 2 года назад +10

    እንኳን ሠላም መጡልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @tsehayyemariyamlgi8730
    @tsehayyemariyamlgi8730 2 года назад +1

    የሚገርም ነው መምህር ሺ አመት ኑሩልን በእውነት እግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሠገነ የከበረ ይሁን በእውነት በረከታቸው ይደርብን

  • @abc12452
    @abc12452 2 года назад +6

    አባ እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዮት ይደርብን🤲🤲🤲

  • @lisaethiopia3077
    @lisaethiopia3077 2 года назад +9

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !!ለኢትዮጵያ አገራችን ከዚህ በላይ ምስክርነት የለም ግን ምን ያደርጋል ህዝቡ ተጠራጣሪ ነው አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት !!!

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 2 года назад +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @yeznmamuya5504
    @yeznmamuya5504 2 года назад +6

    አባታችን እዴሚና ጤና ይስጥልን የኛባት

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f 2 года назад +5

    እጹብ ድንቅ ግሩም #የድንግል #ማርያም ልጅ ስራ ተአምር ነው ክብርና ምስጋና ለናትና ልጁ ይሁን
    አባ እድሜና ጤና ጸጋውን ያብዛሎት ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን ፍቅርን ያድለንንን

  • @user-db5oq5nv5r
    @user-db5oq5nv5r 2 года назад +5

    እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 2 года назад +1

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አትርሱን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ss1dv8hp5w
    @user-ss1dv8hp5w 2 года назад +1

    ፈጣሪየ ሆይ ፈጥረሀኛልና አድነኝ፣አባቴ በጸሎትዎ ያስቡኝ ወለተጥምቀቱ ነኝ።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለዘላለም ይክበርልን አባታችን እድሜ ይስጥልን የብዙዎችን ሕይወት ቀይረዋል የክርስቲያን ተግባር ምን እንደሆነ ለማናውቅ አስተማሩን ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን አሜን

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 года назад +7

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን በፀሎት አስብኝ እህተ ማርያም ብላችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 года назад +3

    እንኳን በሰላም መጡ ኣባታችን ቅዱስ እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥት 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 2 года назад +2

    እቁ አባቴ ፈጣሪ እረጄም እድሜዬ ከጤናጋር ያስጥልን

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር ኣባታችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት

  • @user-sb7kr3jk4w
    @user-sb7kr3jk4w 2 года назад +3

    አባቲችን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ በፅሎትዎ አስቡን

  • @አ.አሚዲያ
    @አ.አሚዲያ 2 года назад +2

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት ይፍቱኝ እኔ ሃጥዕ ልጅህ ወልደ ገብርኤል

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 2 года назад +4

    የዘለዓለም ኣምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ እንኳን ከድያብሎስ እስራት ተፈታህ ወንድሜ ኣባ እግዚአብሔር በሕይወት በሥጋ ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!

  • @user-cc5qm9hw8s
    @user-cc5qm9hw8s 2 года назад +2

    ኣባቴ እንደ እርሶ ያሉትን ባለጸጋ ኣባቶች ፈጣሪ ያብዛልን እንዳንጠፋ እንድንድን የእግዚኣብሄር ጸጋ በእርሶን ኣድሮ እኛን እያዳነ ነው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን👏👏👏

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቆት
    ከክፉው ነገር ሁሉው በረከቶት ይድረስን አባታችን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 2 года назад +2

    አግዚአቢሔር ይመስገን አባየ ንካን መጡልን
    ለነሱ የደረሰውን የድንግል ማርያም ለጅ ጌታችን መዳሃኒታችን አዮሱስ ክርስቶስ ለአኛም ይድረስልን አሜን🙏💒👏

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 2 года назад +1

    አባታችን ጸጋውን ያብዛለወት በእርሰወ ላይ ያለ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ከመላእክት ጋር ይርዳን

  • @alagssff2068
    @alagssff2068 2 года назад +3

    Igzihabeer yimasgan amen 🙏🙏🙏

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y 2 года назад +2

    አባታቺን እንኮንም ደህና መጡልን እድሜ አቹሁን ያርዝምልን አባዬ

  • @user-sz7kv1je3h
    @user-sz7kv1je3h 2 года назад +5

    አባ አንኳን በሰላም መጡልን በረከትዎ አይለየን ቸርነቱ የበዛ አምላክ ይመስገን አሜን!!!

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад +2

    Igzebiher yimasgen qal hiwot yisamalen Abatachin igzeber idime ina xena istot Anurilin 🤲🤲🤲

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад +2

    የእግዚአብሔር የአምላካችን ስም የተመሰገን ይሁን አባታችንን የሰጠን እንኳን የምሐረት ጌታ ምሕረቱን ሰጠህ ወንድማችን

  • @bahrainbh5574
    @bahrainbh5574 2 года назад +4

    አሜን አባታችን እኛንም አሰቡን

  • @tigesttubee
    @tigesttubee 2 года назад +1

    አሜን ፈጣሪ የመሠገነ ይሁን ላባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dj8wy4qu5u
    @user-dj8wy4qu5u 2 года назад +1

    ሰላም ለእርሰዎ ይሁን አባየ እኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ለኛም ኤፍታህ ይበለን የድንግል ማርያም ልጅ✝️🤲🤲🤲😓😓😓🥺🥰🥰🥰❤️❤️❤️♥️

  • @saracrma9054
    @saracrma9054 2 года назад +1

    አባታች ኧረ ለእርሶ እረጂም እድሜ ያድልልን ኑሩልን ታመስገን ከጨለማ ወደብርሀን ያምትመልስ የእግዚአቤሔር መላእክተኛ አሜን🤲ላገሬ ያብቃኝ በእርሶ እጂ ለመዳ ያብቃን

  • @saraT22
    @saraT22 2 года назад +1

    ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @ethiopia6907
    @ethiopia6907 2 года назад +1

    ስለሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባ በፀሎት አሥብኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 2 года назад +3

    ይፈውሱፕ እባቴ🙏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 года назад

    አሜን አሜን አባታችን ኤግዚአቢሄር ያክብርልን ረጅም እድሜ ይስጥልን በጤና በበረከት ይጠብቅልን አባቴ ይፍቱኝ የፊት ታችኛው እግሬ እና ተረከዜ እንደ ድንጋይ የሚሆነው እንዲሁም ጠቅላላ እግሬ ቂጤም አብጦ ወገቤ እጄም ተይዠ በጣም ታሚመ ተጨኒቄ ነው ያለሁት በጾሎትዎም ግዜ ያስቡኝ ወልድ አማኒኤል🙏🙏🙏

  • @MdMd-kg3nm
    @MdMd-kg3nm 9 месяцев назад

    አባታችን እባኩሁን ፀሉይሉኝ ጆሮየን እያመመኝ ነውና ብአረብ ሃገር ነውና ያለሁት😢😢😢❤🙏

  • @world12384
    @world12384 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ለዚህ እንድንበቃ ያድርገን አምላኬ ሆይ ትግዕስትህ የላቀ ነው የኛን ሀጢአት ታግሰህ እዚህ አድርሰህናል ክብር ምስጋና ለሰማያዊው አምላካችን ባለቤት ይሁን አሜን!!!

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 года назад +2

    አባቴ ሺ እመት ዮኑሩልን🙏🙏

  • @selemawimebrahtom376
    @selemawimebrahtom376 2 года назад

    እግዚኣብሄር ይመስገን እንዲህ አይነት ኣባት ስለሰጠን፡ረጅም እድሜ እና ጤናን አብዝቶ አብዝቶ ይስጦዎት አባዬ

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 2 года назад

    ለአ አባታችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእርሶ የደረሰው አምላክ ለእኔም ይድረስ

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 года назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልዎት ኑሩልን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 💞💞💞

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 2 года назад

    እግዚአብሔርየተመሰገነይሁን።ተመስገንስሙየተመሰገነይሁን።እባቴእድሜናጤናይስጥዌት።እኛምእርስዎንለማግኘትያብቃን።

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኩዋን በሰላም መጡልን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ፀጋውን ይሰጥዎት

  • @mihreteabandebrhan8615
    @mihreteabandebrhan8615 2 года назад +1

    ኣሜን ስም እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባቴ ይፍቱኝ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 года назад +1

    አባታችን በረከትዎት ይድረሰን እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን🤲🤲🤲💒

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ 😔

  • @user-et1mr2bk9t
    @user-et1mr2bk9t 2 года назад +17

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ይሰጠን በፀጋው ያቆይልን 🙏🙏🙏

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለናንተ የደረስ አምላክ ይድረስልን
    አባታችን እቁ በጣም እንወድዎትለን እድምዎትን ረጅም ያድርግልን

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 2 года назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር ሀይል ብረታት ፅናቱን ያድልልን እርሶን ያቆይልን አባታችን

  • @user-wr7nu3ht6q
    @user-wr7nu3ht6q 2 года назад +2

    Ebbii abbaa keenya nura haa bullu🙏🙏🙏

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 2 года назад

    አባየ የእኛ ልዩ አባት የማቱሳላን ዕድሜን ያድልልኝ አባየ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 года назад +1

    አሜን እሜን እንካን ስላም መጡ እባዬ ክዚ በላይ እንድያገለግሉ ሺ እመት ኑሩልንንንን🤲🌿

  • @devan8265
    @devan8265 2 года назад +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባ

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን ለናተ የደረስ አምላክ ለኛም በሰደት ላለነው ይድረስልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ

  • @KanaZegelilaTub3
    @KanaZegelilaTub3 2 года назад +6

    Amen

  • @tarikuyoutube6958
    @tarikuyoutube6958 2 года назад +3

    Enkwan beselam matachewe

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን 🙏 🙏 🙏

    • @kuullee1886
      @kuullee1886 2 года назад

      Maloo echaa jiraa nattii himaa

  • @user-ll8vm4hc7h
    @user-ll8vm4hc7h 2 года назад

    አባታችን በፀሎት አስብኝ ፈተና ናላይ ነኝ ዉለተ የዋህንስ ብለው

  • @frewokalamu1075
    @frewokalamu1075 2 года назад +2

    አባታችን

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe37 2 года назад +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏👏👏❤👏

  • @alamdebalkek841
    @alamdebalkek841 2 года назад +2

    Elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @kuullee1886
      @kuullee1886 2 года назад

      Echaa jiraa mee mb attii himii kodee

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u 2 года назад +1

    እንካን ደህና መጡ ኣባታችን ሺ ኣመት ኑርልን 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 2 года назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-gt8bi7gb2f
    @user-gt8bi7gb2f 2 года назад +2

    ሰላም ለርስዎ ይሁን አባ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 года назад

    አባታችን እድሜና ጢና ይሰጥልን አሜን

  • @elenimelaku4858
    @elenimelaku4858 2 года назад +1

    Egzabher edme ena Tena yestewot

  • @endalehibebo4604
    @endalehibebo4604 2 года назад

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቁት ያኔ አባት

  • @Amylove757
    @Amylove757 2 года назад

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
    ምናለበት እኔንም እመቤት ረድታኝ ባገኘሆት ፈጣሪዬ ሆይ ምራኝ

  • @user-cv6fi5cj1j
    @user-cv6fi5cj1j 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን 🤲🤲🤲

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 года назад +2

    Ameeen ameeen Ameeen yefetun yebarekelin aba

  • @amnaalshehhi7986
    @amnaalshehhi7986 2 года назад +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ታላቅነው
    ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🏾❤️

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 года назад

    አባታችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣አሜንአሜንአሜን

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 2 года назад

    ሠላም። አባታችን። እግዚአብሔር። እድሜና። ጤና። ያብዛሎት

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 года назад

    እኔ በጣም ቃላት ያጥረኛል አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏 ወለተ /ሚካኤል ብለሁ በጽትሎት አስቡን 🙏🙏

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 2 года назад

    አባታቺን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад +4

    💚💛❤👍

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን