♦️ ማጭድ መጥቶልሃል እንግዲህ ♦️ የእናቴ ልጅ ቀሲስ መንግሥቱ ♦️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 197

  • @maryamawittad
    @maryamawittad 2 месяца назад +48

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ ❤ ❤በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር።እኛም በሰማነው 30፣60፣100ም ያማረ ፍሬ አፍርተን ኑ እናንተ የአባቴ ቡሩካን አለም ሳይፈጠር የተዘጋጀላችሁን ርስት መንግስቴን ውረሱ የሚል የህይወት ቃልን ያሰማን።

  • @NatanNati-g8w
    @NatanNati-g8w 29 дней назад +1

    ኣሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤ በረከት ዎ ይድረሰን እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 месяца назад +16

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከተዎ ይድረሰኝ አባቴ😢🙏

  • @danmar8071
    @danmar8071 2 месяца назад +29

    አባታችን ቀሲስ መንግስቱ ቡራኬዎ ይድርሰን፥ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር። ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ!!! የጥበብ መጀመሪያ የሆነውን አንተን መፍራትንና እንዲሁም ራሳችንን መካድንና መሰቀልህን ተሽክመን አንተን መከተልን አድለኸን በዚህም ዘር ጽድቅን እናፈራበት ዘንድ በጎ ፈቃድህ ይሁንልን።

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 2 месяца назад +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @frehiwotbezabih5046
    @frehiwotbezabih5046 2 месяца назад +15

    አባቴ ይባርኩኝ ወጣት ሆኜ ቅድስ ኡራኤል በጣም ነበር የርስዎን ትምህርት የምከታተለው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

    • @efratajo434
      @efratajo434 2 месяца назад +1

      Enem hitsan ye 10 amet hogne enate urael tiwesidegn neber yesenbet temari hitsanat kifil neberiku Ena kenate gar ehed nebeer weyoleh sile efera neber gin yesachew temihirt edited lek newest ayitefam

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 2 месяца назад +10

    ሁሉ እንደርሶ ቢያስተምር
    የፈጣሪን ቃል
    ስንት ነፍስ ይማር ነበር
    እድሜ ጤና ይስጥልን ምትክ ያብዛልን🕊️💙

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤አባታችን ቀሲስመንግስ ቱቡራኬዎ ይድርሰን ቃለህ ይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ልእግዚ አብሔርፈጣሪያችን ልዑል እግዚ አብሔር አምላክሆይ የጥበብ መጀመሪያየሆነውን አንተንመፍራትንና እንዲሁምራ ሳችንን መካድንና መሰቀልህን ተሸክመን አንተን መከተልን አድለኸን በዚህም ዘርጽቅን እናፈራበት ዘንድበጎፈቃድህ ይሁንልን❤❤💖💖💞💗💗😥😥😥😥🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሰጥልን ለሁላችን ማሰተዋሉን ያደለን

  • @MelkamWorku-d8e
    @MelkamWorku-d8e 2 месяца назад +2

    ደስ የሚሉ አባት የታደሉ የገባቸው ታድለው እድሜና ፀጋ ይስጠወት ቃለ ሂወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉

  • @MelkamWorku-d8e
    @MelkamWorku-d8e 2 месяца назад +5

    ሁሉም አባቶች እንደዚህ መፀሀፍ ቅዱስን መሰረት በማድረግ ብታስተምሩን ብዙ ህዝብ ይንቃል አሁን ስንቶቻችን ነን መፅሀፍ ቅዱስን የምናነበው😢እግዛብሄር ልብንና ማስተዋልን ይስጠን ፅጋው ይብዛለወት አባታችን በእውነት እግዛብሄር እንደርሶወ አይነቶችን ያስነሳልን❤❤❤❤❤❤

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 2 месяца назад +6

    የምወዳቸው አባት የናቴ ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 месяца назад +6

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን የሰማሁትን በልቦናዬ ፃፍብኝ አምላከ እስራኤል❤❤❤

  • @MizantadesseTadesse-dk9cr
    @MizantadesseTadesse-dk9cr Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mimiAsh-of4vq
    @mimiAsh-of4vq Месяц назад +1

    በእውነት ነው ይመላቸው እኔ በእንባ እስከ ሚያልቅ ድረስ አዳመጥኩት አባታችን ጸጋውን ዕድሜውን ሺ ዓመት ያኖርልኝ በረከታቸው ከሁላችን ይሁንል😭🤲

  • @AwsAws-d4u
    @AwsAws-d4u 24 дня назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ምንግስተሰማያት ያውርሰልንያገልግሎት እድሜቸውን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤

  • @HannaMade-mx7rm
    @HannaMade-mx7rm Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታቺን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwottibebu2563
    @frehiwottibebu2563 25 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    እድሜ ከጤና ያድልልን አሜን ።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 месяца назад +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @Alem-zl5jy
    @Alem-zl5jy Месяц назад

    አባታችን ቃል ሒወት አሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 2 месяца назад +5

    አይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውብ ድንቅ የአምላካችን ስጦታ የመድሐኒአለም ማደሪያ የሁላችን ቤት እንዲህ ድንቅ ስስት የሆኑ አባቶችን ሰጠን አምላክ ሰጠችን እናት ቤተክርስቲያን እኛም እንዳንለወጥ ዲያቢሎስ ከቦናል መድሐኒአለም ለዘለአለም በቤቱ ያፅናን በአባቶቻችን ላይ አድሮ በቃሉ ይለውጠን ስስታችን አባታችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀኝ እጅ በረከትዎ ይደርብን አባታችን መካሪያችን በእድሜ በፀጋይጠብቅዎት አምላክ

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @SamWork-n3o
    @SamWork-n3o 2 месяца назад

    አባታችን በርስዎ በኩል አምላካችን እግዚአብሔር በቀጥታ ወርዶ የሚያስተምረን ያህል ነው የተሰማኝ፡፡ደስታየም እንባየም ተዋህደው ያየሁበት ት/ት ነው፡፡ስለ ኃጢዓቴ ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ፡፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ሰጥቶ የሕይዎት ምግብ የሆነውን ትምህርትዎን እንድንመገብ አምላካችን እግዚአብሔር ይርዳን፡፡

  • @rebikaworkumulatta805
    @rebikaworkumulatta805 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን🙏🩵🤍

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 17 дней назад

    መምህራችን❤❤❤ አሜንንን❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማል❤❤❤❤

  • @haHaimanot
    @haHaimanot 2 месяца назад

    አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እኛም የሰማነውን 30 ,60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ልቦናችንን ይመልስልን😢😢😢😢😢

  • @TsionKonjo
    @TsionKonjo 2 месяца назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን

  • @senaitdegene3940
    @senaitdegene3940 2 месяца назад

    አሜን! አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ በረከቶ ይደርብኝ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 месяца назад +1

    😢😢አባቴ ቃልይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ❤❤❤❤

  • @burakkselam
    @burakkselam Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁንልል አሜን አሜን አሜን 🙏🏾♥️🙏🏾💐

  • @Hfff-b4o
    @Hfff-b4o 27 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ❤❤❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 2 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን

  • @saraberu9684
    @saraberu9684 Месяц назад

    የኔ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ልባምሴትአድርገኝ
    @ልባምሴትአድርገኝ 2 месяца назад +4

    አባታችን ቃለ ሂይወትን ያሠማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @wubalembayeh8984
    @wubalembayeh8984 2 месяца назад +2

    ቃለሒወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎት ይባርክልን

  • @AlexJimmy-ft1dp
    @AlexJimmy-ft1dp 2 месяца назад

    ኣባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እናንተን የነካ የእግዚአብሔር የአይኑን ብሌን ነካ ፍርዱ ከእግዚአብሔር ነው።

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ያድልልን🙏❤️

  • @MelishAitne
    @MelishAitne Месяц назад

    አሜንአሜንአሜን ቃልሂይወትን ያሠማልን እዴሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይሥጥልን❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🌷🌷የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን✝️

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 месяца назад

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ማቱሳላን ጤና አብዝቶ ይስጥልን
    የንፅዋንበረከ አይለየን አሜን!!

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x Месяц назад

    የኔ አባት❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጠወት❤❤❤❤❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 2 месяца назад +2

    Amennnnnnn amennnnnnn amennnnnnn kale eywetn yasemaln abatachin edme tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadrln 🙏🥰🙏🙏🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🙏🥰🙏🥰🥰🙏

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 2 месяца назад +1

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣
    ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤
    እርስተ፡ መንግሥተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤
    እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤

  • @qatarrayyan277
    @qatarrayyan277 Месяц назад

    በእድሜ በጤና ፈጣሪ ይቆይልን አባታችን❤❤❤❤

  • @azebberhe
    @azebberhe 2 месяца назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 2 месяца назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን፣በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @SilenatTezera
    @SilenatTezera 2 месяца назад

    አባታችን ገእድሜናጤና ይስጥልን በረከትወት በእኛላይ ይደረ ቃለህወት የሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistfantahuntegegn3467
    @tigistfantahuntegegn3467 2 месяца назад +1

    አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማንል አባቴ

  • @NatikAkiye-ce9fl
    @NatikAkiye-ce9fl 2 месяца назад +11

    አባታችን በረከቶት ከእኛ ጋር ይሁን።

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሠማልን አባታችን እርጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 месяца назад

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ ምርቃቱዎች ይድረሰን፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።አሜን አሜን፣አሜን🙏የሰማነው ሁሉ በልባችን፣ በልጆቻን ልብ ይኑር።

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 2 месяца назад

    በእውነት ለውድ አባታችን የህይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን❤❤
    እኛንም የሰማኖው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

  • @FikaduHunde-hw7gr
    @FikaduHunde-hw7gr 2 месяца назад +1

    አሜን አባታችን በረከቶዎ ይደርብን የዛሬ 10አመት የተናገሩት በሙሉ ተፈጸመ አገራችሁ ግቡ ውጭ ያላችሁ አረብ አገር ያላችሁ ሲባል ሰምቼ ነበር ደርሶ በዘመኔ አየሁት አሁን 3 ወዮ በቶሎ ይመጣል ብለው ነበር ደረስን አየነው

  • @SaraMuhammad-d1r
    @SaraMuhammad-d1r 2 месяца назад

    🎉🎉🎉አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንአባታችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamsonAtnafu
    @SamsonAtnafu 2 месяца назад

    Amen. Egziabhere beedeme,betena tebiko mengeset semayat yeweredelen

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 месяца назад +1

    አባቴ እድሜ ከፀጋ ያብዛሎት ቃል ሂወት ያሰማልን እኛም ይቅር ይበለን 🤲🤲🤲

  • @TehayiTehayi-vk3zy
    @TehayiTehayi-vk3zy 2 месяца назад +1

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @Addisnews-iq6hc
    @Addisnews-iq6hc 2 месяца назад +1

    ኣባታችን ቃለህይወት ያሳመልን እድሜ እና ጤና ይስጦት ኑሩልን

  • @MerontesfeyaTesfeya
    @MerontesfeyaTesfeya 2 месяца назад

    አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እድሜ ይስጥልን

  • @genimenegesha
    @genimenegesha Месяц назад

    አባታችን ቃለ ሂውት ያሠማልን❤❤❤

  • @teshomeendale-wp6cv
    @teshomeendale-wp6cv 2 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 2 месяца назад

    ቃለ ህወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን አይይ ዎዮልኝ ለኔ😢😢😢😢😢

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 2 месяца назад

    Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen ♥️ 🙌 🙏

  • @Yeshwork-rt7eq
    @Yeshwork-rt7eq 2 месяца назад

    ቃለ ሕወትን ያሰማልን አባታቸን አጥንት ያለመልማል ትምህርት ነው

  • @KbneshDarge
    @KbneshDarge 2 месяца назад

    🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 2 месяца назад +8

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤

    • @ethiodangbduie2942
      @ethiodangbduie2942 2 месяца назад

      ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ ለሞንድነው የተቋቋመው እንደዚህ አይነት ጉባኤ የሚደረግበትን የዘወትር እለት ጠቁመን ዝም ብሎ መፖሰት ሳይሆን በዚህ እለት መምህር ቀሲስ የእናቴ ልጅ በዚህ ደብር ያስተምራሉ ይባላል የክርስቲያን እረፉቱ ሞቱ ነው በርታ ጎበዝ

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 2 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን ለእኛም ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 2 месяца назад

    አባታችሁን አግዝአቤሔር ቃሌ ሕይወት ያሴማልን አሜን

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 2 месяца назад

    አባታችን ብረክትወ ዪደረብን ቃለ ሂወት ያሰማለን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏💒💒💒🤲🤲🤲✝️✝️✝️🥰🥰🥰

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 месяца назад

    Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው

    በፀሎታቹሁ አስቡኝወለተ ጊዩርጊስ ያለቹ እህት ወድሟቼ ጨንቆኛል 😢አባዬ ፀሎት ልመናችሁ አይለየን 🤲🙏💞💞እድሜ ይስጥልን

  • @YIDNKESlSAY-hy2yy
    @YIDNKESlSAY-hy2yy 2 месяца назад

    ቃለህዉት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይሰጥልን❤❤❤

  • @messelechyemane4135
    @messelechyemane4135 2 месяца назад

    አሜን አባታችን በእውነት ቃለሂቅት ያስማልን

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn 2 месяца назад

    አባቴ ቃለ ህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ❤❤❤

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 2 месяца назад

    እውነት ነው አባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉

  • @GydHud-d7q
    @GydHud-d7q 2 дня назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-vi4zj
    @SaraSara-vi4zj 2 месяца назад

    Amen Amen Amen❤qalehiwet yasemaln abatachin❤❤❤Amen yhun❤yderegiln❤❤❤

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ አባት አሜን

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm 2 месяца назад

    Egziyabhar Edmya yistilnn ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamuEfa
    @HabtamuEfa 2 месяца назад

    አሜን አባቴ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @birukdesalegn6305
    @birukdesalegn6305 Месяц назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ሰፊ እድሜ ይስጥልን

  • @meskeremgebreyes3201
    @meskeremgebreyes3201 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን ቡራኬዎት ይድረሰን🙏🏼

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 2 месяца назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @ehhe8436
    @ehhe8436 2 месяца назад

    ቃልህ ህይወት ይሰማኛል አሜን

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke 28 дней назад

    መምህሪቃለህወትንያሰማልን❤❤❤🎉🎉

  • @muluworkgetachew6460
    @muluworkgetachew6460 29 дней назад

    እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ❤❤❤🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 2 месяца назад

    አባታችን በርቱልን እድሜ ጤና ይስጠዎት

  • @Zedfkir
    @Zedfkir Месяц назад

    Kale hiwet yademalin abatachin ❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 месяца назад +3

    ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @zena4992
    @zena4992 2 месяца назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባትችን

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @tsehayadvertisingandprint5960
    @tsehayadvertisingandprint5960 2 месяца назад

    እድሜናጤና ይስጥል ስለ እርሶ ብሎ ምህረት ያድርግልን

  • @zelalmyenawneh
    @zelalmyenawneh 2 месяца назад

    እንደነዚ ያለ አባት ያብዛልን❤❤❤

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 2 месяца назад +2

    አሜንን አሜንን አሜንን 🤲🤲🤲

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 2 месяца назад

    Amen kale hiwot yasemalen bedmie betena ena besega yetebekelen abatachen beselotewot asebhun yefetugne yebarekugne

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 месяца назад

    አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshalemengidaw3850
    @yeshalemengidaw3850 Месяц назад

    አሜንአሜንአሜን😢😢😢😢😢😢😢

  • @AyzoshEmaye
    @AyzoshEmaye 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    ❤ቃለህወት ያሰማልን አባታችን ❤
    እግዚአብሔር ልብ ይስጠን