bermel Georgis እስከ 7ተኛው ሰማይ ደርሼ ብዙ ምስጢር አሳይቶ አይነጥላ ወቶልኝ ድንቅ ታምር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥቅምት 8
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0954777776
    0969917070_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram group t.me/elshadayg...
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 198

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር

    እኔ እድለኛ ነኝ ቦታ ሳልደርስ እስከቤተሰቤ ደዌያችንን ፈወስክ፣ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመሰግንሃለሁ፣ለሚወድሁ ልጆችህ ሁላ በምልጃ በፀሎትህ ድረስላቸው፣አሜን

  • @zmeraazmera6355
    @zmeraazmera6355 2 дня назад +31

    ሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢

  • @dawitata8291
    @dawitata8291 2 дня назад +27

    ዋዋዋዋ ልበ ቅኑ የነ ልጅ ደስ ሲል ። እያንዳዱ እርምጃው ትምህርት ነው ፣ትእግስትን እውነት ፣ተስፋ ፣እምነት ፣ታማኝነትን፣ከልጁ ስማር የእግዚአብሔር ረድኤትን የእመቤቴ ማርያም ጠባቂነት የሰማእቷ ረድኤትን ፣የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስን ፈዋሽነትን ያየሁበት ነውና ደስ ብሎኛል።

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 2 дня назад +15

    የአንተን ታሪክ የአሰማኝ አምላክ ይክበር ይመሰገን የሚገርመው እኔም ከሲሪንቃ ስንመለስ አንዲሁ ሰውር አባት አግኝተውን ተክለኃይማኖትን አንዳትረሺ ብለው ተሰወሩብን ድንቅ ቦታ ነው እናቴ ሰማእቷዬ የምወድሽ እናቴ አልተወሸኝም አይደል ዛሬም ትወጅኛለሽ ❤❤❤

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 2 дня назад +27

    አመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

    • @DerartuTola-rz9ze
      @DerartuTola-rz9ze 2 дня назад +2

      አሜን ለሁላችንም ይደረግልን 🤲🥰🙏

    • @Udueue-t9y
      @Udueue-t9y День назад

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mistiresolomon1466
      @mistiresolomon1466 16 часов назад

      አሜንአሜንኝለሁላችንም❤❤

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 2 дня назад +13

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በስደት ሁኜ የሚያሳድደኝን መንፈስ እርኩስ በቃልኪዳንህ እሰርልኝ ልጄን ለደጅህ አብቃልኝና አጥምቅልኝ አባቴ አደራ አትርሳኝ አሜን

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 дня назад +15

    ታድላቺሁ ትዳራቺሁ የአብርሀም የሳራ ያድርግላቺሁ በ ቤቶያፀናቺሁ ሰማአቶ አይለያቺሁ እስኬ ፀልዬልኚ ወለተስላሶቺ ብላቺሁ ሰማአቶደጁያብቃኚ

  • @birhanasaye21
    @birhanasaye21 2 дня назад +13

    ጽድቅን የምትፈልግ ነፍስ እንዲት ደስ ይላልል።

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 6 часов назад

    እፅብ ነዉ ለወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትህ ይድረሰኝ😭😭💒💒💒

  • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
    @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 2 дня назад +6

    በተመስጦ ሰማሁት ባያልቅ ቀጣይ እጠብቃለን

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 2 дня назад +6

    አቤት መታደል አቤት መመረጥ በጣም ደስስ ብሎኝ ቁጭ በይ ነው ይሰማሁት የብስ እርካታ አለው በጣም ደስስስ ይላል ስማኡቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤቱ ያብቃን አሜን

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ቤተሰቦቼን አደራ አንተ ጠብቅልኝ አደራህን እኔንም ሀጢቲን ይቅር በለኝ ለምስክርነት አብቃኝ እናቴን ነፍሶን ማርልኝ💔💔💔

  • @NitsuhGetachewu
    @NitsuhGetachewu 2 дня назад +8

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ እማ ፍቅር❤ እርጅኝ😢

  • @aselefechkidanemariam6986
    @aselefechkidanemariam6986 23 часа назад

    ሠማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝአሜንአሜንአሜን

  • @ShiwaGesese
    @ShiwaGesese День назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 17 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 2 дня назад +5

    በእውነት በጣም ድንቅ ነው እግዝአብሔር ያደርጋልህ

  • @hdjdh9162
    @hdjdh9162 6 часов назад

    ሰማአቱ አባቴ ሆይ ለደጀህ አበቃኝ❤❤❤

  • @mesi5527
    @mesi5527 День назад +2

    ድንቅ ምስክርነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔርን ብሎ ወቶ ማን አፍሮ ያቃል የነፍስኤ ጌታ ክበር ተመስገን❤

  • @mebeacake
    @mebeacake 2 дня назад +4

    ወይ የኔ ጌታ 😢😢 እንዴት እንዳሳዘንከኝ, የልጅነት ህይወትን በእንባ ነዉ የተከታተልኩህ😢😢, ልጅ ሳያድግ እናት ምንም አትሁን😢😢, የኔ ከርታታ😢😢እንኳን እመቤቴ እናት ሆነችህ, ፈጣሪ በቤቱ እንድትፀና እረዳህ, የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ. ድንቅ ተአምር ነዉ የተደረገልህ, ላንተ የተደረገ ለሁላችን ይድረሰን, አሜን🙏🙏🙏

  • @የሺዬነኝየድግልልጅ
    @የሺዬነኝየድግልልጅ 2 дня назад +5

    ሰመአቱ ቅድስ ገወርጊስ ሆይ አረ የኔንም ቤተሰቦች አስባቸው እኔም በስደት አስበኝ የስራኤል አምላኬ ሆይ ማረኝና ላውራ በዝና 😭🙏🙏

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 21 час назад

    ድንቅነው❤❤

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 2 дня назад +13

    ሰማዕቱ እኔንም ጥራኝ ከእስራቴ ልፈታ

    • @dagimsisay
      @dagimsisay 2 дня назад +1

      አሜን እህቴ እንደ አንቺ አይነት ንፁ ልብ ነዉ ሚድነው ! ልቦናውም እዉነትን የሚፈልገው

  • @mastewalayanaw-il9vc
    @mastewalayanaw-il9vc 2 дня назад +4

    አወ ይቻላል ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያፅናክ

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh День назад +1

    Be selam dersachu temelsu kedus giyorgise yeketelachu kefitem yekdmelachu be eger be kege yekebebachu ❤❤❤❤❤❤

  • @aselefechkidanemariam6986
    @aselefechkidanemariam6986 23 часа назад +1

    ሰማእቱ አምላከ ጊዮርጊስ ሆይ ማረን ማረን ማረን ቤተሰቦቼን ዘመዶቼን ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴ 2 дня назад +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @bethelhemzerihun7770
    @bethelhemzerihun7770 День назад

    Emebizuhan weladite amlak fitsamehin tasamirilih kesew ayin yitebikih❤❤❤❤

  • @asterene8408
    @asterene8408 День назад +2

    መድሀኔአለም አባቴ እያመሰገኔኩህ ኤንድኖር ፈቃድህ ይሁንልኝ

  • @abatnehmelka3265
    @abatnehmelka3265 2 дня назад +3

    በእውነት ጀግና ነህ ቅንነትህም እምነትህም ይደንቃል // እግዝአብሔር ካንተ ጋር ይሁን //እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ሁኑ የሚለውን ቃል አትርሳ// እኛንም ለበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ለድንግል ማርያም ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለቅድስት አርሴማ ለደጃቸው እንዲያበቃን ጸልይልን//

  • @makitemesgen3386
    @makitemesgen3386 2 дня назад +4

    ድንቅ ነዉ የእግዚኣብሔር ስራ እግዚኣብሔር ሆይ እንኔን ሃጥያተኛ ርዳኝ እመብርሃን ኣደራሺ እናቴ😢😢

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ደሰ የሚል የህይወት ውጣ ውረድ እንዴት ያለ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ታምሩ ድንቅ ነው ። ❤❤❤ አጋአዘ ዓለም ቅድሰት ሰላሴ ትዳራችሁን የአብርሀም የሰራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉የተባረኩ ፍሬዎችን ይሰጡአችሁ ። ጧሪ ቀባሪ ይሁኑላችሁ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ በሁሉም ይባርኳችሁ ። አሜን (፫) ❤❤❤እኛንም ለደጁ ያብቃን እና 🎉🎉🎉ለምሰክርነቱ ያድርሰን ❤❤❤

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 2 дня назад +4

    ሰማአቱ ቅዶኦሰ ጌወርጌኤሰ በሰደአት ያለአነአውን ልጆቸህእን እኔእን ከእነ ቤተሰቤ ከእሰራአተ ፈታአን ሰለአ ድንግል ማርያም ብለአሀህ አሜንንንን😢😢😢

  • @gizaworkshibishi1155
    @gizaworkshibishi1155 2 дня назад +1

    ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሰማዕቱ ፈቃዱ ሆኖ ለደጁ እድያበቃኝ ፈዉስን እዳገኝ በምኞት ቀረዉ 😢

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TgDire-tj3hp
    @TgDire-tj3hp 2 дня назад +3

    ደስ ይላል ለዚ ያበቃቹ ፈጣሪ ይመስገን ፈጣሪ

  • @ቅያሬድማህሌታይማዕድ
    @ቅያሬድማህሌታይማዕድ 17 часов назад

    Amlake Qidusan Liul Egziabher Yikiber Yimesigen, Amen.!

  • @hopefull-f4r
    @hopefull-f4r День назад

    Amen amen amen inanten yesema ignanim yisiman tiriwun yamitalin

  • @BiniamTesfay-ke5hq
    @BiniamTesfay-ke5hq 5 часов назад

    Egziabiher lezi dej yabkan❤❤❤

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 2 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉እናተ የደረሰ ሰማህቱ ለኛም ይድረስልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @asedMariyame
    @asedMariyame День назад +2

    አቤት መታደል የኛስ ተራ መቼ ይሆን😢😢😢

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ День назад +1

    ብዙ ተምረንበታል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እህት ወንድማችን ።
    ወንድማችን ታሪክህ በጣም አስተማሪ ነው። እንዳንተ አይነት ንፁህ ሰው ያብዛልን

  • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
    @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 2 дня назад +2

    ተመስገን ጌታየ ለኛ ያላረከው ምን አለ ተመስገን የኔ ጌታ❤ ቃለሂወት ያሰማልን ሰማዕቱ ለደጂህ አብቃን በስደት ያለነውን

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 2 дня назад +2

    እምነቱ ደስሲል በርታ በረከትህ ይድረሰን ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 2 дня назад +1

    የኔወድም..ስለእጀራ.እናት.የሚያውቅ.ያውቀዋል.ግን.ሁሉምማለት.አይደለም.መልካሞችም.አሉ❤❤❤❤❤

  • @SaharTsaharyii
    @SaharTsaharyii 2 дня назад +3

    Amen amen amen amen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💯💯💯💯💯💯🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 2 дня назад +3

    ሰማእቱ አባቴ 💙💛❤️💚☦️💙💛❤️💚☦️💙💛❤️💚☦️

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 2 дня назад +3

    AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 2 дня назад +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ በጣም ጓጉቻለሁ ደጅህን ለማየት❤❤

  • @addistechere5449
    @addistechere5449 2 дня назад +2

    ሰማእቱአባቴ❤❤😢😢🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️👏👏👏👏👏

  • @OppoKalba-l7t
    @OppoKalba-l7t 2 дня назад +1

    እግዚአብሔር የሚሳነው የለም መጨረሻሕን ያሳሚሪሊሕ በጣም ጊሩም ድንቅ ነው 😢😢😢😢😢

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 2 дня назад +2

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት በሠላም መልሰኸኝ ለደጅህ እከምደርሥ አንተው በቃልኩዳንህ ጠብቀኝ አደራ አባቴ አትርሳኝ አሜን

  • @shimelismekit4632
    @shimelismekit4632 День назад

    አባቤ ገብረ ኪዳን እውነቱን ስለገለጡልን እግዚአብሄር ይስጥልን የቅዠታሞች ህልም እንደ ተአምር ይተረካል።

    • @WoinshetYnuo
      @WoinshetYnuo День назад

      ምንማለትህ ነው ውንድሜ?

  • @Aragsh
    @Aragsh 2 дня назад +4

    አባቴ ስማአቱ እኔንም በመፈስቅዱስ አጥምቀኝ❤❤❤

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 20 часов назад

    ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እናት አባት እህት ወንድሞቼን መላ ቤተሰቦቸን ጠብቀህ ለደጅህ አብቃኝ ስደተኛን ልጅህ ጠብቀኝ❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 дня назад +4

    እግዚአብሔር ከልብ ለሚፈልጉት ቅርብ ነው ክፍል ሁለት ቶሎ ልቀቁልን

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 День назад

    የኔ አባት የኔ የዋህ ታድለህ ምን አይነት ንጽሕና ነው እፍፍ በረከትህ ይደርብኝ ወለተ ኪዳን ብለህ

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 19 часов назад

      በጣም ታድሎ ነፁ ልብ ነዉ ያለዉ

  • @alemhabte2402
    @alemhabte2402 День назад

    Wow 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤🤲🤲🤲👍👍😍

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ День назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ይህ ፣እኔ ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር በቸርነቱ አሳደጓናልን

  • @boruselesa3594
    @boruselesa3594 4 часа назад

    ሁለተኛው እህተ ማርያም

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ አሜን እመቤቴ ክዳነ ምህረት እናቴ በምልጃሽ አማልጅኝ ለደጅሽ አብቅኝ አሜን በፆሎት አሰብኝ ወለተ ስላሴ አትርስኝ

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 2 дня назад +2

    አይ ወሎዶ መለያየት ከባድ ነው ለልጅ ጠንክ 😢😢 ለስቃይ ማጋለጥ ነው በጣም ያሳዝናል ለዚህ ላበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጠንካራ 😢😢

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ታሪክ ነው በእውነት

  • @ngsti277
    @ngsti277 2 дня назад

    ኣቤት መታደል መምርጥ ታድለህ የኔ ወንድም ፀጋው ያብዛልህ part 2 በተስፋ እንጠብቃለን ኣላየ ወንድማችን ኣፍጥነው

  • @tighist331
    @tighist331 2 дня назад +2

    ለደጅሕ እብቃኝ እባቴ🙏🏼

  • @HiwetAdal
    @HiwetAdal День назад

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አንተ እርዳኝ ብሰራ ብሰራ ብኩን ነኝ እና ህይወቴን ባርክልኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አሜንን
    ላንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ድረስልኝ ❤❤

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ День назад +4

    ፦ምስክርነት ነው እንዳታሳልፉት አምላከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኔም ደርሶልኛል ለ15 ቀን ያክል በጠና አሞኝ ነበር ህመሙ በህይወቴ አሞኝ የማያውቅ ስሜት አለው ትንፋሽ ማጠር እጅ እግሬ መዛልና መስነፍ አለመታዘዝ ከባድ እራስምታትና ሰውነቴ በሙሉ እንደቁስል ያመኝ ነበር ስንቱን አሰብኩት አይ እኛ ሰውች ስንያዝ ጭብጥ አንሞላ እንደውም ኩላሊቴ መሰልኝ ወይስ ፓራላይዝ ልሆን ነው እያልኩ ብቻ ያላሰብኩት የለም ለኛ የከበደ ለሱ ቀላል ነበርና አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ድረስልኝ ባለሁበት የቻልኩትን በኮመንት እመሰክራለሁ በሰው ሀገር አቅም የለኝም ብዬ በእንባ ለመንኩት አሁን ድኛለሁ ታምሩን ልመሰክር ግዴታዬ ነው በምችለው ሁሉ አመስግኑልኝ አምላከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስን መዳህኒአለምን❤🙏

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 дня назад

    አሜን

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew День назад

    Esyyyyyyyy elelel elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 egzabhre ymsgene orthodox mehonee metadele new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 yesematuu ❣️yemibatachen💔 yefetariachen☦️ yekedusane derktee erdetee yedrsine ❤ amen 💔 amen 💔 amen 💔🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @OmorOmor-h1b
    @OmorOmor-h1b 2 дня назад

    Qudese goragose eynanime laa dajuhu yabeqane❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ batalati asatawisuyne ❤❤

  • @horid856
    @horid856 2 дня назад

    እናተን የሰማ ቅድስ ጊዮርጊስ ለኔም ይድረስልኝ ሰለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ በፆለት አስብኝ እኔም አገሬ ገብቸ ለደጁ እድበቃ

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 дня назад +1

    ወንቅ እሸት የኛ ህይወት
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @FozeahFoz
    @FozeahFoz 2 дня назад

    ቀጣይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 дня назад +5

    እባክህ ስማአቶ ከነቤተሰቤ ፍታኚ ከስራቴ እባካቺሁ ውሰዱኚ በሰማአቶሰም ባለገኙበት ድአለብኚ ዳአዉይት ተባበሮኚ

  • @tigist2192
    @tigist2192 2 дня назад +1

    አባቴ ለደጁ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mercymulugeta9835
    @mercymulugeta9835 22 часа назад

    ቅን ልብ ነው የለው

  • @SaraSara-nc9tg
    @SaraSara-nc9tg День назад

    መድሀኒአለም ክንናትህ እባክህ ለምስክር እድበቃ አድርገኝ ብዙ አልልህም አንተ ታውቀዋለህ😢😢😢ስማእቱ። እባክህ የውስጤን ትፕመልክት😢😢😢😢

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    በፆሎትህ አስበኝ ለደጁ ሰባቱ አባቴ እዲፈቅድልኝ ስከቤተሰቦቸ

  • @ማህደሪመረሳ
    @ማህደሪመረሳ День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @demekchadmasu9134
    @demekchadmasu9134 17 часов назад

    Yanta tarik ye kidusane tarik yemaselale betam yegerememale fetari be emenateke yatsenake

  • @Aragsh
    @Aragsh 2 дня назад +1

    በስማም ተመስጨ ነው ያዳመጥሁት የጄራናትን ያወቀ ያውቀዋል😢😢 ለስዴት የተዳርኩት በጄራናት ምክንያት ነው እኔም ስማአቱ ልዴጂ የብቃኝ እጂ የህይወት ታሪኬን እመስክራለው

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 2 дня назад +3

    እህት ወድሞቸ በፀሎት አስቡልኝ ባለቤቴ ሰራ በማጣት እየተጨነቀብኝ ነው ሙያ አለው ፊንሽግ ነው ሰራው አራት አመት ካለስራ እካቹህ በሰማይቱ ቅዱሰ ጊወርጊስ ሰም ገብር ኪዳን እያላቹህ አመሰግናለው😢😢😢

    • @elroitube27
      @elroitube27 2 дня назад +1

      እግዚአብሔር መልካሙን ስራ ይስጠው ቅድስት ክርስቶስ ሰምራን ተማፀንዋት ተሳሉ የስራ ቃል ኪዳን አላት

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 2 дня назад +1

      ማማዬ ስዉሯማርያም ገዳም ፀበል ሄድ የብዙዎች እድል የተዘጋ መተትነዉ እኔም ገንዘብ ሰርቼ አይበረክትልኝም ነበር ስዉሯ ማርያም ሄጄ አሁን ለሰዉ እየረዳሁኝነዉ እግዚአብሄር ይመስገን እባክሽ ይሄድ እፁብድንቅነዉ ተአምሯ

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 2 дня назад

      እግዚአብሔር ያሰብልሽ አይዞሽ አህቴ እግዚአብሔር ቀን አለው 🙏🙏💖

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 День назад

      ​@@Eldana-j5jእውነት ነው እህቴ : ሰው በሰው ላብ በሰው እድል ነው ሚኖረው . ሰው ከእስራት ሲፈታ የሚቃጠሉ ሰዎች ወይ በመተት ተይዘዋል , ወይ መታቾች ናቸው ::

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 День назад

      እድሜ ለመምህር ግርማ : አሁን ህዝብ ነቅቷል

  • @samrisamri-e5x
    @samrisamri-e5x 2 дня назад

    enkuan dhena mtachihu ❤❤

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m 2 дня назад

    አላይ አባክህን በረሜል ጊዮርጊስ ዉሰደኘ

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 2 дня назад +2

    እኔም በሚቀጥለው ጉዞ እንዲፈቀድልኝ እባካችሁ ጸልዩልኝ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 2 дня назад

    😢😢😢😢 የኔ ወንድም ሲያሳዝን

  • @rahwahailu7072
    @rahwahailu7072 17 часов назад

    Part 2 pls

  • @burzaKibap
    @burzaKibap День назад

    ሰማአቱ አስበኝ አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 19 часов назад

    ክፍል ሁለት ለቅቁልን

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 День назад

    #ክፉል_ሁለት

  • @ታደለችየማርያምልጅ21እናቴ

    በማርያም የኔ ስም ውለቴ ማርያም ነው

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 2 дня назад +1

    ከታች ያለቸው ሰብሀ ማርያም ናት አናቴ ለኔም እንደልጅሽ እንደአሱ እምነት ባይኖረኝም ነይልኝ እማማዬ❤❤❤

  • @merybelay3393
    @merybelay3393 День назад

    Ere kifil 2 pls❤

  • @سينكا
    @سينكا 2 дня назад

    ምን አይነት እምነት ነዉ ይደንቃል

  • @hdjdh9162
    @hdjdh9162 6 часов назад

    ቀጣይ

  • @burhanibb-mk4eu
    @burhanibb-mk4eu 2 дня назад

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹ ፈጣሪ ላገሬ ያብቃኝ እና በጣም ጓጓዉ እናታን ሳይ ልቤ መቼነዉ የምሄደዉ እያልኩ አስባለዉ

  • @Milat-hj6qv
    @Milat-hj6qv 23 часа назад

    አላዬ እባክህን እርዳኝ እኔ የምኖረዉ ወጭ ነዉ ግን ለቅዱሰ ጊዮርጊሰ ሰለት ነበርብኝ እረዳኝ

  • @MuketGedie
    @MuketGedie 19 часов назад

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን አስረግጠኝና እቆቅልሸን ፍታልኝ።

  • @liyamogessara
    @liyamogessara День назад

    በመብርሃን ሰልክህን ላክልኝ

  • @Hkeesum
    @Hkeesum 15 часов назад

    ቅድስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ