🛑 Bermel Georgis በአተት ምክንያት ሞቼ ነበር/ጭፈራ ቤቴን ስዘጋ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ተስፋ ነበረኝ...? | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 131

  • @merd24
    @merd24 Месяц назад +39

    ዓብይ ማለት በጣም ትህትና የተሞላበት ሰው ነው። በቆይታዬ ጊዜ እጅግ የወደድኩት አንድኛው ሰው እርሱ ነው። የጊዎርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ !!!

    • @OmorOmor-ki9ql
      @OmorOmor-ki9ql Месяц назад +3

      እኔም ምስክር ነኝ በአካል አይቸዋለሁአቤትህትና ታድሎ በእውነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ያድለን

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Месяц назад +34

    እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @ngsti277
    @ngsti277 Месяц назад +26

    ወይኔ እጅግ በጣም ምርጥ ሰው ነው ይህ ልጁ ስወድህ ኮ እመቤቴ ትጠብቅህ የቅዱስ ጊዎርግስ ኣገልጋይ

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138 Месяц назад +22

    የኔ እንባ ጠራጊ ትሁቱ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ እንደ ስምህ ለቤተሰብህ አብይ ዋና ያድርግህ
    በጣም አመሰግንሀለሁ

  • @belachewtessema4071
    @belachewtessema4071 Месяц назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር አብይ እጅግ በጣም ትሁት ሰው እጅግ በጣም በጣም ስው አክባሪ ስሌ አንተም እግዚአብሔር ለአገልግሎት የመርጠህ ሁለታቹም የሰማዕቱ ቅድስ ጊዬርግስ ባሮች መጨርሻቹህ ያሳምርው አሜን ።

  • @arsemahabeshawit7286
    @arsemahabeshawit7286 Месяц назад +17

    በጣም የተረጋጋ ልጅ ነው እኔም እዛ በነበርኩበት ሰአት አወቀዋለው እግዚአብሔር የባረካቸው ልጆች ናቸው ባጠቃላይ የሚያስጠምቁት ትግስታቸው ሰውን ሳይፀየፋ ተሸክመው ሰው ንፍጡ ሲመጣ በጃቸው እየጠረጉ ስንቱን ችለው ነው ሰውን ሲያስተናግዱ የነበሩት እና ሰመአቱ የልዳው ኮከብ የክርስቶስ ወታድር የልብህን መሻት ይሙልልህ ወንድሜ

  • @felekassa2421
    @felekassa2421 Месяц назад +17

    ጠበል ስጠመቅ እንባየን የጠረገልኝ የጊዮርጊስ አገልጋይ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @militsegay5273
      @militsegay5273 Месяц назад

      Yene ken ge mech now😢

    • @GebreTsadik-d8z
      @GebreTsadik-d8z Месяц назад

      @@militsegay5273 መታገስ ነው አንድ ቀን ይመጣል

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 Месяц назад +2

    በጣም የማደንቀው ወንድም ነበር ትህትናው ተጠማቂ የሚያስተናግድበት መንገድ እግዚአብሔር የልቡን ይሙላለት።

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Месяц назад +4

    ውይ አብይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አየሁክ ሁላችሁም አገልጋዮች አስተናጋጆች እግዚአብሔር በማያልፈው መንግስቱ ዋጋችሁን ይክፈላቹ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋጋችሁን ይክፈላቹ ወንድማችን

  • @MekdesAbera-j1p
    @MekdesAbera-j1p Месяц назад +21

    እግዚአብሔር ይመስገን በርሜል አይቼ ነበር አሁን ደግሜ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል እናንተን ሳይደቁ ወይም ሳያመሰኙ ማለፍ ንፉግነት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ፅጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩልኝ ❤❤❤

    • @Eyerus-v8j
      @Eyerus-v8j Месяц назад

      መንበረ ስላሴ ከነቤተሰብ በፀሎትሽ አስቢን እህቴ 😢ስለ ወላዲተ አምላክ

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw Месяц назад +1

      ታድለሺ እባክሺፀልይልኚ እኔምደጁንልርገጠው

  • @mirtneshgirma1983
    @mirtneshgirma1983 Месяц назад +6

    የሰማእቱ አገልጋይ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል አቤት ትህትና አቤት ስብእና በጠቅላላ መልካም ሰው ሰማእቱ አባቴ ስለመረጠህ በጣም እደለኛ ነህ የኛን እንባ ጠራጊ አድሜ ይስጥልን

  • @hfj4001
    @hfj4001 Месяц назад +8

    የመነፍስ ቅዱስ ልጃች ደስ ስትሉ ስትጥራሩ ማርያም ተባረኩ ሲቀጥል አተነ የጠራ ሰማይቱ ቅዱስ ጊውረጊስ ወድሜን ከእስረ አውጥቶ ለደጂ ያብቃልኛ ሰማይቱ አባቴ የጠፍውን ውድሜነም እሱ ፈልጎ ያግኛልኝ ብዙነው ህመሜ ሰማይቱ ውድሞችን ባክህ አድነልኛ ውደ እናታቸው ቤት ሳብልኛ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Месяц назад +9

    አ ምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ክብር ምስጋና ይግባዉ በዚህ አመት እኔም ለደጁ እደሚፈቅድልኝ አምናለሁ በስደት ያላችሁ በተለይ ቤሩት ያላችሁ ሠመአቱ ይጠብቃችሁ

  • @ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛ የተዋህዶ ልጅ መስቀሉን ይለብሳል። እንኳን ወደ ቀደመ ማንነትህ ተመለስክ። መስቀሉን መቼም መልበስ እንዳታቆም።

  • @anaremelka3287
    @anaremelka3287 Месяц назад +3

    አምላኬ ስለ እናትህ ስለ አማላጂቷ ስለ ቅድስት ማርያም
    ብለህ እዚህ ተአምረኛ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል እንድደርስ ፈቃድህ ይሆን ዘንድ ከልቤ እማፀንሀለሁ ::

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Месяц назад +8

    ወንድሜ ያንተ የተለየ ነው ከዚህ በፊት የነበረውን ቃለ መጠየቅህንም አይቼ ነበር እግዚያብሔር የሚወድህ ልጅ ነህ አሁንም እሱ በቤቱ ያጠንክርህ ወንድሜ

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd Месяц назад +9

    ስደተኝነኝ ሰማይቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጂህ ጥራኝ

  • @samsamara4003
    @samsamara4003 Месяц назад +4

    ወይኔ ወንድሜ እመብርሀን ታክብርህ የተባረክ ልጅ ትህትናክ በእውነት እኔ ፈርቼም ደስ ብሎኝም በቦታው በመገኘቴ እያለቀስኩ ነበር እጅና እግሬ ታስሮ ነበር በእጁ አናፍጦ እንባዬን ጠርጉ አንድ አንድ ሰወች አክ ሲሉ በእጅ ተቀብለው ስለናንተ ትህትና አለቀስኩ ሰማዕቱ አብዝቶ ይባርካችሁ ቤቱ ያፅናችሁ ከስንቱ መንፈስ ጋር ታግላችሁ እመብርሀን ዘራችሁን ትባርክ በጣም ነው የማመሠግነው ፈጣሪ ያክብርልኝ ወንድሜ

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m Месяц назад +9

    በጣም ደስ ብሎኛል ስላለሁህ አኔ ግንቦት 3 በነበረው ጉዞ ነበር የኩት እኔ ተሰዎሬ ሰለ ዓለም ፍፀሜ ነበር ያየሁት አናም አብይ አያልኩ ስጥሰራው ነበር ጥሪ ተብዬ ስመለስ ከተሰዎርኩበት ከገርባዬ ተደግፋያለሁ

    • @Eyerus-v8j
      @Eyerus-v8j Месяц назад

      መንበረ ስላሴ ከነ ቤተሰብ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢን እህቴ ሳራ ስለ አዛኚቱ 😢

  • @MGbyac
    @MGbyac Месяц назад +2

    አብይ በጣምጥሩ ሰው ስጠመቅ ሳይጸየፍ አንዷ ስታለቅስ እንባዋን ንፍጧን ጠርጎ ልብሱ ላይ ጠረገው መልካም ሰው ሰማዕቱ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 Месяц назад +6

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሳትምረን ሳትፈውሰን ከነ መላው ቤተሰቦቼ ቤት አታውጣን በስጋም በነፍስም ድነን የህይወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሯችንን ፈተልህልን በምህረት እጅ ደሳሀን ምረሀን ተፈውስን እኛም እንደ ሰዎቹ ለምስክረት አብቃን አባቴ ማረን ይቅርበለን❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Месяц назад +3

    .ቃለህይወት ያሠማልን ወድሞቻችን እጅግ በጣም ልዩ ነዉ አቀራረባችሁ አዳምጨ ጨረሸ ደግሜ ደግሜ ብሠማዉ የማይጠገብ ነዉ ሠመአቱ እንኳን አተረፈህ ከክፉ ወረርሽኝ እኔም በምግብ የገባ መተት ያዉ ስንት አመቱ በጣም አስቸጋሪ ነዉ እመብርሐን ስሟ የተመሠገነ ይሁን አረብ ሐገር ነኝ አባቶቻችነን ባስተማሩን መሠረት እየተጠቀምሁ ነዉ በዚሁ አጋጣሚ የፈዉስ ሠጪ አባቶቻችነንና መምህር ተስፋየን ተስፋስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቧቸዉ በእዉነት በነሡ ብዙ ተጠቅሜአለሁ አሁን በቅርቡ ከሠማአቱ ደጅ መጥቸ እደሚፈዉሠኝ ሙሉ እምነት ነዉ ሠላም ለሀገሬ ያብቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 Месяц назад +1

    ጥሩ ሰው እደዚ አይነት ወንድም አይቼ አላውቅም ጥሩ አጥማቂ በእይወቴ አላየሁም ትህትናው ሰመአቱ ብርክ ያርግህ በጣም ነው ምናመሰግንህ ምንወድህ

  • @helenbraids8901
    @helenbraids8901 21 день назад

    በርሜል አገልጋዮች ትግስታችሁ እና ፍቅራችሁ አስገርሞኛል ትልቅ ክብር ለእናንተ አለኝ፣ ከታሰርን ቡሃላ ከእግዚአብሔር በታች እናንተ እጅ ላይ ነዉ የምንሆነዉ፣ ትዝ ይለኛል ከታሰርን ቡሃላ ጸበሉ እስኪወጣ ስንጠብቅ በጣም የሚያስጨንቁ ደቂቃዎች እና መናፈጥ ፈልጌ እጄ ታስሮአል ከዛ ያሰረኝ ልጅ ሳይጸየፍ መቶ በእጁ ጠረገልኝ አለቀስኩ በልጁ ነገር፣ ብቻ እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @MesereyEshetie
    @MesereyEshetie Месяц назад +4

    ስለ እውነት የሰማዕቱ የልዳው ፀሀይ የሊቀ ሰማዕታት የቅዱስ ጊወርጊስ አገልጋዮች በእውነት እግዚአብሄር አምላክ የመረጣቸው ሀያሉ ሰማዕት በምግባር በሀይማኖት ያነፃቸው የተባረኩ ልጆች ናቸው እውነት የሊቀሰማዕታት የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሄር ክብርና ምስጋና አምልኮትና ስግደት ይድረሰው🙏🙏🙏እንደ ሰማዕቱ አይነት አማላጅ ጠባቂ መዳኛ የሚሆን በስሙ የወጣ ፀበል ለሰጠን እንዲሁም በቦታው ላይ ለአገልግሎት የመረጣቸው አገልጋዮች የኛን ንፍጥ እምባ በቃ ምንም ሳይፀየፉ በትህትና እየተንከባከቡ የሚያጠምቁን መልካም የሰማዕቱ አገልጋዮችን የሰጠን ሀያሉ መድሀኒአለም ስሙ ከአለም አፅናፍ እስከ አለም አፅናፍ ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ashe8263
    @ashe8263 Месяц назад +1

    ፀበል ዉስጥ ከተሰወርኩበት ስንቃ ደግፎ ይዞኝ የነበረ ወንድሜ ነዉ አሳሪ ፈቺዎቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ታታሪ እና የተባረኩ ናቸዉ !!

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k Месяц назад

    እመቤት ማርያም እናቴ ኬዳነምህአት ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልሰኸኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ከደጅእ አብቅተኸኝ ነፍሴን ስጋት ርመውሰኝ ዘንድ እለምንሀለሀ አሜን አሜን አሜን

  • @biruktayitsisay4751
    @biruktayitsisay4751 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በዚ ፕሮግራም ትልቅ የተማርኩበት ነገር ቢኖር ቆርጦ መውጣት እግዚአብሄር ይርዳኝ እሱ ይቁረጥልኝ የራሱ ያደርገኝ እና በእንባ ላመስገነው ኪዳነምህረት ታግዘኝ አሜን

  • @helensisay1404
    @helensisay1404 Месяц назад +27

    እኔ እዛ ባየሁት ጊዜ በጣም የተረጋጋ ሰዉ እንዲሁም ሰዉን የሚያናግርበት ስርአት ተገርሜ ነበረ ያየሁት

    • @SaraSoriya-q6m
      @SaraSoriya-q6m Месяц назад

      እንዴት በየት ሄድሽ

    • @helensisay1404
      @helensisay1404 Месяц назад

      ከዚህ ከሚጠይቀዉ ጋር በጉዞ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 Месяц назад +1

      እህቴ አስራ አምስት ሺ ሲከፈል እህቴ ከነምግብ ነዉ ወይስ አብራሪልኝ እስኪ

    • @militsegay5273
      @militsegay5273 Месяц назад

      ​@@astekastek1000ehete

    • @militsegay5273
      @militsegay5273 Месяц назад

      ​@@astekastek1000😢😢😢

  • @sirakeligabawe1729
    @sirakeligabawe1729 18 дней назад

    አብይየ ከብዙ አመት በኋላ በማየቴ ደስ ብሎኛል ለዛውም በመንፈሳዊ ሂወት እግዚያብሄር ይመስገን ከጎንደር ዩኒቨርስቲ ከካፌ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Месяц назад

    በጣም ጥሩ ልጅ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅክ ግንቦት ላይ ነበርኩኝ አይቼካለሁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በቤቱ ያፅናክ❤❤❤

  • @mariamova452
    @mariamova452 Месяц назад +4

    አብይ አሁን ድኜ ነው ተመስገን እላዬ ላይ ያለው መንፈስ ሲበጠብጠው ያለው ትግስት ይገርመኝ ነበር ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @zena4992
    @zena4992 Месяц назад +1

    ካነጋገርህ ትህትናህ ያስታውቃል ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በቤቱ አያኑርህ በስደት ላለን በፆለት አስቡን ለደጂ እዲአብቃን በቤሩት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሳቱ ያውጣችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @tiruworkabiy731
    @tiruworkabiy731 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ተሰውሬ ይህን ወንድም ክብሩን አይቻለሁ ሳላናግረው ነው የመጣሁት

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 Месяц назад +1

    የኔ ወንድም ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ትህትናህ በጣም ደስ ይል ነበር ። ሰማዕቱ ሁሌም በቤቱ ያኑርህ ለሌሎች አስተማሪ ነህ ።

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Месяц назад

    የግዛብሄርን መንግሥት ፅድቅንም እሹ ሁሉ ነገር ይጨመርልሀል ወንድሜ ያደረከው ውሴኔ ትክክል ነው ለሌላውም ትምህርት ስጭ ነው ስማአቱ ጥሎ አይጥልህም በርታ የኔወንድም የያዝከው የምትከተለውመንገድ አዋጭ ነው:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @BruktawitZerihun-pm7my
    @BruktawitZerihun-pm7my Месяц назад +1

    ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ትህትናህ እጅግ ግሩም ነው አንገትህ ላይ በምታደርገው የሰማእቱ ሰእል ነው በደንብ ማስታውስህ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Месяц назад

    እንኳን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድማችን። የአሳሪ ፈችዎች ጥንካሬና ትህትና የተለየ ነው ሰማእቱ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ፍጻሜያችሁን ያሳምረው

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Месяц назад

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን አብይ ቃለ መጠይቁ ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን::

  • @ስኒት-ቨ9ኘ
    @ስኒት-ቨ9ኘ Месяц назад

    ዓብዪ ትልቅ ሰው💙💙💙🙏

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Месяц назад

    የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አምላኬ አመሰግናሀለው በእኔ ዘመን የሄ የእግዚአብሔር ድንቅ ታአምር በማየቴ እኔም ከነቤተሰቦቼ ለደጅ አብቃኝ

  • @Gejeraw
    @Gejeraw Месяц назад +2

    ዓብይ ማለት የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪ የ2001 ባች ነበር በጣም ትሁት ቦክሰኛ አነድ ቀን ከኔ ዶርም ጎረቤት ጀሪካን ተበድሮ ሊመልስ ወርውሮ ሊሰጠው ሲል መስታወት ሰበረ ትንሽ እኮ የወረወረዉ ደግሞ ምግብ ብዙ ስለሚበላ ሰዉነቱ ግዙፉ ስለነር ካፌ ሊዘጋ ሲል ነዉ ካፌ የሚሄደዉ በጣም ትሁት ሰዉ ነዉ። አብይ በርታ እግዚአብሔር ያበርታክ።

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g Месяц назад +2

    ሰማአቱ ቅድስ ጊወርግስ ዋሴ ተበቃየ ለቦታህ አብቃይ

  • @HAliving
    @HAliving Месяц назад +1

    በዓለም ላይ እንደዛ የሚያስፈራ ቦታ አይቼ አላውቅም ዉይይይ 😢 መጨረሻችንን ያሳምረው እንጂ በምህረቱ 🙌

  • @EmebetMabre
    @EmebetMabre Месяц назад

    መጨረሻህ እግዚአብሔር ያሳምርልህ የጠፉትንሞ ይፈልግልን ይፈልገን

  • @Eyerus-v8j
    @Eyerus-v8j Месяц назад

    ታድለህ ወንድማችን መንበረ ስላሴ እያላቹ በፀሎታቹ አስቡን😢ስለ አዛኚቱ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад

    ታድለህ በናትህ ቀናሁብህ ወለተሰንበት ብለህ በፀሎት አስበኝ ከነቤተሰቦቶ ብለህ ለደጅ ያብቃኝ ሰማቱ

  • @HANALove-oq4fe
    @HANALove-oq4fe Месяц назад

    ❤❤❤❤❤ለቤቱ ያብቃን

  • @haimont9075
    @haimont9075 Месяц назад +1

    የልዳው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ እባካችሁ በረከት ታገኛላችሁ ለበረከት ውሰዱኝና ሰማእቱ ደጅ አድርሱኝ

  • @BirukEyob-y8h
    @BirukEyob-y8h Месяц назад

    የጊዮርጊስ አገልጋይ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw Месяц назад

    ያለምእናት ወላዴትአምላክ ሰማአቶ ፍቃዳቺሁ ይሁንልኚ ደጃቺሁንልርገጥ

  • @lizagebreselasi8135
    @lizagebreselasi8135 Месяц назад

    እዚህ ላይ የሰማእቷ ወዳጆች ካለችሁ በስሟ አማፅኛችኋለው ይሄን ቅዱስ ቦታ እንድረግጥ እርዱኝ።

  • @henimak2727
    @henimak2727 Месяц назад +2

    ሰማእቱ ቅድስ ጊዎርጊስ ከስደት መልስ ደጅህን እንድረግጥ እርዳን😢😢

  • @8october187
    @8october187 Месяц назад

    እንደስምህ ትህትናህ አገልግሎትህም አብይ ነው
    እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናህ
    ድምፅህ 3 ሳምንት ስቆይ ድምፅህን እንኳን አልሰማሁትም:: እመአምላክ ትጠብቅህ::

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s Месяц назад

    ኤሻዳወችም ደርሰዉላችሆን እግዚአብሄር ይስጣቸዉ እንኳን ሰማእቱ አተረፈህ እማምላክ እረዳችህ

  • @SurafelMesfin-u6o
    @SurafelMesfin-u6o Месяц назад

    እግዝያብሔር ይመሰገን አብይ ላግኝህ ወድምህ

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Месяц назад

    የሚገርመኝ ሁሉም ሰው ስብር ብለው በትትና እና በፍረሃት ነው የሚመጡት እኔም መጥቼ በትትና ልቤ እንዲሞላ እፈልፋለሁ

  • @kytyirgu7920
    @kytyirgu7920 Месяц назад

    ለወንድማችን የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 Месяц назад +1

    Betam tehut melkam sewneh ..Kidus Geiorges tsegawen yabzaleh.

  • @mayetchekol5902
    @mayetchekol5902 Месяц назад

    ስላየሁህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Месяц назад

    ለስማአቱ ፀበል የምትሄዱ ጠበልተኞች በ ሙሉ የቤተክርስቲያን አችን ስራአት በሚፈቅደው መስረት ካለባበስ ከግር እስከ እራስ ፀጉር አስተካክላችሁ ለመጠበ ብትሄዱ የስማአቱን ፈውስ በርግጠኝነት ታገኛላችሁ የዚህ ወጣት ምስክርነት ለሁላችንም ትምህርት ነው ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw Месяц назад

    እባካቺሁ ፀበል ወይእምነት ያላቺሁ

  • @frehiwot3515
    @frehiwot3515 Месяц назад

    He is very nice person .he help us when I was in Bermel geiorges.🙏🙏🙏

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 Месяц назад

    Egzabher yaglglot zemnhe yebarek , fetare ledju yabkan 🙏🙏🙏

  • @YeshiMelaku-le7iw
    @YeshiMelaku-le7iw Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي Месяц назад

    እግዝአቤሔርይመስገንአሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tayekafisseha2254
    @tayekafisseha2254 Месяц назад

    Egezabehere ayeleyeh

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 Месяц назад +1

    ከዚህ ቃለ ምልልስ የተረዳውት ኦርቶዶክ ተስፋዋ የእግዚያብሄር መንግስት ነው ዼንጤው ላይ ቁስ ነው

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew Месяц назад

    Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 kale hewtne yasemalne 🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @marysam9193
    @marysam9193 Месяц назад

    እንኳን አግዛብሄር ማረህ ወንድማችን !!
    በነገራችን ላይ ይህ ማህበር ይህ ማህበር እያላችሁ የምትቋቋሙ ሺ ናችሁ አንደ ብዛታችሁ ግን እምየ ተዋህዶን ማዳን አልቻላችሁም ከቤተክርስትያን መንደድ እስከ ልጆቿ መታረድ ይህ ሁሉ ግፋ ሲፈጸም ልታድኑ አልቻላችሁም የምናያችሁ ይህ ሚዲያ ያ ሚዲያ እያላችሁ ራሳችሁን ስታስተዋዉቁ ብቻ ነዉ የምናያችሁ ማንኛችሁም የሚድያ ስብስቦች ትላንትና ለእኛ ያስረከቡን እንቁ ሃዋርያቶች በጣም ጥቂቶች ሆነዉ ፊት ለፊት እየተጋፈጡ ማንነቷን ከፋ አድርገዉ አስረከቡን አሁን ግን ቁጥራችን የትየ ለሌ እኛ በበዛን ቁጥር የእምየ ተዋህዶ ዉድቀት አየጨመረ ነዉ የመጣዉ ይህ ለምን ሆነ ብለን እስኪ ሁላችን እናስበዉ ወገን መልሱን ለእናንተ ተዉኩት!!

  • @Miki-p5p9h
    @Miki-p5p9h Месяц назад

    የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊወርጊስ ከነቤተሰቦቼ ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃኝ

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 Месяц назад

    ሰማእቱ ቅድስ ጊወሪጊስ ለኔ ሱሴ ነው ስለሱ ሳላስብ ውየ ማደሪ አልችልም ምስክሪነቶችን ሁሉ ስሰማ በፍቅሩ ውስጤ ይቀጣጠላል መቼ ይሆን እሚበሪድልኝ አላቅም ጋዜጠኛው ግን አላስደሰትከኝም ምሪጥ ምሪጥ ጥያቄዎችን መጠየቅ ትችል ነበሪ ከአብይ ውጭ ስለሰማእቱ ከበቂ በላይ ምስክሪ የሚሆን የለም ነበሪ ❤❤❤

  • @Mikalegri
    @Mikalegri Месяц назад

    Praise God 🙏

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 Месяц назад +1

    መደሀኒያለም አምላኬ ይክበሪ ይመስገን አብይ አንተን ነው ያየሁት ወይንስ አንተን የሚመስል ሌላ አሳሪ ፈች አለ? በጣም እጮህ ነበሪ እና እዚህ ቦታ አይጮህም እያልክ ትገዝተኝ ነበሪ❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 Месяц назад

    70'000"000 የተዋህዶ ልጂ እንዴት 1% አህዛብ መናፋቅ ቃሉን መጨረስም አልፈልግም እኔ በበኩሌ ከእግዛብሄር በታች ብቻየን ሁኘ እዉነቱን ተጋፋጫለሁ ባለሁበት ሃገር ፋሬም አፋርቻለሁ 70'000'000 እጂ ለእጂ ተያይዞ ቢቆምማ ኮሽ የሚልም ባልነበር ነበር አሁንም አልመሸም እስኪ ሁላችንም ራሳችን እንጠይቅ !!!

  • @Nibret-h7e
    @Nibret-h7e Месяц назад

    አድራሻችሁ የት ነው ስልካችሁም ቢገለፅልን

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 Месяц назад +1

    ፀገውን ያብዛላቺሁ በርቱ በፊት ግዜ ግጥም ያነበበ የመሰከረውን ልጂ ግጥሙን ፈልጌ አጣሁት ጋገኛቺሁ ሊኩን ላኩልኚ እጥፍለሁ ብየ ግጥሙን አነብልሀለሁ ብየ ተስያለሁ ወድሜ እመምተኛ ነው ድኖ ከመጣ አመሰክራለሁ ብየ ተስያለሁ በፀሎት አስቡት ገብረ እግዜአብሔር ብላቺሁ የ 3 ልጆቺ አባነው ቆርሶ መብላት አቅቶታል 😢😢😢 ለስለቱ ያብቃኚ ሰማዕቱ

  • @meazamekuria6821
    @meazamekuria6821 Месяц назад

    ምን ይደረግ ብለህ ነው ወንድሜ ቦታው በጣም ከባድ ነው

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa Месяц назад

    Tadeleke enedew❤❤❤

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 Месяц назад +1

    ወንድሞቼ ስለናንተ ምን ይገለጻል እውነት ሃያሉ ኣምልካ ጥላ ከለላ ሆንዋቹ ነውንጂ በምን ይቻላል ያ ሙቀት ቀኑን ሙሉ የሰውን እንባ ስታብሱ ንፍጥ ሳትጸየፉ ስትጠርጉ እኔ ቃል የለኝም ስለኣጥማቂዎች መግለጽ ግን የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ከናንተጋር ስለሆነ ሁሉንም ትችሉታላቹ ክብሩ ይስፋ የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣምልካ ኣባታችን ሰማእቱም ክብር ይግባው ኣባቴ ለሰማእትነቱ መገለጫ የተሰጠ እጹብ ድንቅ የሆነ ቦታ ነው ለኣመታት ያንገላታን ጠላታችን ተንገላታ ያሰቃየን የተሰቃየበት ያለቀሰበት እጹብ ድንቅ ቦታ የታሰረበት ሰማእቱ መልሶ ለደጁ ያብቃን ሙሉ ምህረት ያድርግልን ወንድሜ ያሰብከውን ሁሉ ሰማእቱ ይሙላልክ ደግሜ ለደጁ ያብቃን በጣም ናፍቆኛልልልልልልል

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Месяц назад

    Bienvenue

  • @MohalitMoha
    @MohalitMoha Месяц назад

    AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @frehiwot3515
    @frehiwot3515 Месяц назад

    Betam betam melkame sawe.

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Месяц назад

    ለደጅክ አብቃኝ ስደተኝዋ ልጅክ ቅድስ ጊዮርጊስዬ🟢🟡🔴🙏🙏🙏

  • @hanawolde-e9y
    @hanawolde-e9y Месяц назад

    Hulchum edema ketnaga ysetachu

  • @Semaynesh51223
    @Semaynesh51223 Месяц назад

    የሆደ ሰው ይማታል የሚባለው እውነት ነው መልሱልኝ????

  • @የማርያም-21M
    @የማርያም-21M Месяц назад

    ተርቢኖሶች የህዳሩ ጉዞ ላይ ቋራ ኪዳነምሕረት እንሄዳለን?

    • @Terbinos_Media1
      @Terbinos_Media1  Месяц назад +1

      awo

    • @netsimesfin
      @netsimesfin Месяц назад

      ወንድሜየ እባክህን አብይን የማገኚበት ስልክ ካለ በእግዚያብሔር በጣም ፈልጌው ነው

  • @ashagriegebeyehu8039
    @ashagriegebeyehu8039 Месяц назад

    አብይ ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ፣ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሄድክበት ቦታ ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁንህ።አንድ የተናገርከው ነገር አሳቀኝ።100 ኪሎ ግራም ከሚመዝኑት ሰዎች መካከል አንዱ እኔ ነበርኩ።ከአንተ ጋር ቃል በቃል ባንነጋገርም አንተን ከፀበሉ ውስጥ ሳገኝህ ደስ ይለኝ፣ሳጣህ ደግሞ ቅር ይለኝ ነበር።ምን ጊዜም ለአንተና ለጓደኞችህ መልካሙን ነገር እመኝላችኋለሁ።እኛ ለግማሽ ሰአት ሙቀቱን መቋቋም አቅቶን ስንቸገር እናንተ ግን ሌሊትም ቀንም በዚያ አስቸጋሪ የአየር ፀባይ ሰማእቱ ጥላ ከለላ ሆኗችሁ ያን የበረከት አገልግሎት መስጠት ምን ያህል መመረጥ እንደሆነ ሳስብ መንፈሳዊ ቅናት ያንገበግበኛል ።21 ቀን ነበርኩ።አብይ እጅግ በጣም አከብርሃለሁ።እንደ እግዚአብሄር እርዳታ ወደፊት የምንገናኝበት መንገድ የተከፈተ ይመስለኛል።በፀሎትህ አስበኝ።ገብረ ተክለ ሃይማኖት ዘእየሩሳለም ነኝ❤❤❤

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 10 дней назад

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ😢

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 Месяц назад +2

    በቤቱ ያፅናህ ሁለታችሁም ብርቱ አገልጋዮች ነበራችሁ ሰለሞን 2015 ያን ሁሉ ህዝብ በዛ ሌሊት ያለእንቅልፍ ስም ሲጠራ አብይ ደግሞ 2016 ከጠዋት እስከማታ በማሠርና በመፍታት ያለመፀየፍ በመጠራረግ እዛ ሙቀት ላይ ማስተናገድ ከሰዉ ጥንካሬ አይደለም ከመድሐኒአለም የተሰጠ ብቻ ነዉ።በቤቱ ያፅናችሁ።

    • @tsedallove
      @tsedallove Месяц назад

      እህትነት አዲስ አበባ ከሆንሽና እምነት ካለሽ ስጭኝ

  • @Nwlulu
    @Nwlulu Месяц назад

    Yekedus Giyoregis Wetader

  • @genetgebregiorgis2885
    @genetgebregiorgis2885 Месяц назад

  • @عبداللهجعفري-ط7ش
    @عبداللهجعفري-ط7ش Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @RahelDejene-p8d
    @RahelDejene-p8d Месяц назад

    ክፍያው ስንት ነው የጉዞው

  • @burzaKibap
    @burzaKibap Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addistechere5449
    @addistechere5449 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 Месяц назад

    ሠለሞን ዕና አብይ ሁለት(ች)ሁንም ቅዱስ ጊዮርጊስ በርሜል ፀበል ላይ ነው ሁለት(ች)ሁንም የማውቃ(ች)ሁ በፈረን(ጅ) (ጃ)ንዋሪ 2023 ላይ። ሠለሞን (ጮ)ክ ብለህ የፀበልተ(ኛ)ውን ስም ስትጠራ ሌሊት ስምንት ሰዓት ላይ። አብይ ደሞ ብዙ ጊዜ የማየው የፀበሉ መግቢያ ላይ ነበር። እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ አብይ። ዳ(ኜ)ንም ሌላ ፀበል ላይ ዓውቀዋለሁ። እግዚአብሔር እንኳን ዳ(ኜ)ንም አተረፈው።

  • @tseditsedi
    @tseditsedi Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤