ተዋወቅን! ቀይ ባህር ወሰድኩት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • እንግዳዬ የአካባቢ ጥበቃ ላይ ነው የሚሰራው:: ነገር ግን ወደ ባህር አካባቢ ሄዶ አያውቅም:: ስለዚህ ከሱ ጋር እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ በተዋወቅንበት ቅፅበት ቀይ ባህርን ወስጄ እንደማሳያው ወሰንኩ!
    ያየውን ለመግለፅ ቃላት አጠረው!
    ኢትዮጵያዬ
    አይዳ አሸናፊ

Комментарии • 700

  • @surathehabesha
    @surathehabesha 4 месяца назад +121

    እውነትም መምህር ነሽ ያንቺን የስራ ብቃት እሸቱን አይቶ መመስከር ይቻላል ጥንቅቅ ያለ ምርጥ አቀራረብ ትለያለሽ አይዱ

  • @bekritube4518
    @bekritube4518 4 месяца назад +81

    ይሄ እኮ የጀግና በዛብህ ፔጥሮስ ልጅ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ እሱ ደስ ስላለው Thank you

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 4 месяца назад

      ዋው የካፒቴን በዛብህ ልጅ ነው? እንዲህ ልንታረቅ ስንቱ ተቀጠፈ ልጁ ይገባዋል

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma 4 месяца назад

      Oh, really♥️♥️ thanks.

  • @alemayehumengistu6205
    @alemayehumengistu6205 4 месяца назад +44

    በሕይወታቸው ደስ የሚል ጥሩ ታሪክ እየሰሩ ካሉ ሰዋች አንዱዋ ሰው እንደሆንሽ ይሰማኛል አምላክ ይርዳሸ በርቺ !!👍👌👏🙏

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 4 месяца назад +49

    እንደተለመደው ምርጥ ፐሮግራም 👌
    የውሃ ውስጥ አለም ወብ ነው የአላህ ስራ ድንቅ ነው

  • @ayalfit2846
    @ayalfit2846 4 месяца назад +34

    ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ በጣም ደስ ይለኛል፡፡ እኮራብሻለሁ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ወጣት ሴት፡፡ ዘመናት ሚታይ ነገር ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን፡፡ እባክሽ ስራሽን ብቻ ቀጥይ የእይታውን መጠን አትመልከቺ ትንሽ የተዛቡ ነገሮች ስላሉ እንደ ሀገር እንዳያደክምሽ፡፡ የጊዜ ጉዳይ ነው ……………በጣም አከብርሻለሁ፣ እናከብርሻለን፣ እንወድሻለን፡፡😍🥰

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi 4 месяца назад +3

      Dese yalegne comment amesegenalhu😍

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 4 месяца назад +2

      እንዴት ደስ ይላል አገላለፅሽ ❤

  • @TheSemir2020
    @TheSemir2020 4 месяца назад +18

    በጣም ገራሚ እና አስተማሪ አስደሳች እና ውብ ፕሮግራም ነው። እንደዚህ ጥራት ያላቸው ስሬዎችን ማበረታታት እና የታብሎይድ እና ሀሜት ትዩቦችን አቮይድ ማድረግ አለብን

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  4 месяца назад +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ:: ስላየህልኝ አመሰግናለሁ!

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 4 месяца назад +7

    የፕ/ር በየነ ወንድም የጀግናው ፖይለት ልጅ ስላሳየሽን ደስ ብሎናል።

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 4 месяца назад +38

    አይዳዬ ምን እንደምልሽ አላውቅም በቃ አንዷ ልጅሽን ሺ ያርግልሽ ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 4 месяца назад +25

    አይዳ ብርቅዬዋ እንቁ የጎበዝ ጀግና ሴት ተምሳሌት በርችልን ብዙ ጉዳዬች ካንቺ መማር እፈልጋለሁ እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @evaedom
    @evaedom 4 месяца назад +26

    እጅግ በጣም እምትደንቂ ሴት ነሽ ቅንነትሽ እና ነፃነትሽ ያስቀናኛል እንዴት ያለ መባረክ ነው ሰዎችን ትሪት እምታደርጊበት መንገድ ለሰዎች ደስታ መጨነቅ እግዚያብሔር ይጨምርልሽ አሁን ቅንነቱን❤❤

  • @emanuelkaklkean1285
    @emanuelkaklkean1285 4 месяца назад +27

    አንቺ ድንቅ ሴት ማስገረምሽን ቀጥለሻል በርቺ አንቺ ድንቅ ነሽ ይህን የጀግናው ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ ሀሳቡን ለሀገሩ ያለውን ፍቅር እንድናውቅ ያረገ አስተማሪ ፕሮግራም ነው

  • @Yemaregeja24
    @Yemaregeja24 4 месяца назад +14

    ብዙ ዩቱበሮች መማር አለባቸው ከንደዚህ አይነት አቀራረብ 👏👏👏

  • @Hayattariku
    @Hayattariku 4 месяца назад +5

    አይዳ ከስደቴ በዋላ ሀገሬ ገብቼ አንቺ ባገኝ እድለኛ እንደሆንኩኝ እቆጥረዋለው አምላኬ ሆይ ስራክ ድንቅ ነውና በታህምርህ አይዳን አሳየኝ

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 4 месяца назад +3

    የአባቱ ልጂ የመቶ አለቃ በዛብህ ልጂ ኢትዮጵያ መቸም አትረሳውም ይኑር ይገደል አይታወቅም ለሁሉም ጊዜ አለው ጀግና አይሞትም አይዳየ የጀግና ልጂ ስለጋበሺልን እናመሰግናለን

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 4 месяца назад +8

    This is how modern people express themselves, they get true happiness by making everybody happy. ♥️♥️♥️

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 4 месяца назад +13

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስትሽ ምርጥ ኢትዬጲያዊ ነሽ ኑሪልን

  • @eliasliyu
    @eliasliyu 4 месяца назад +15

    ምንአይነት የተባረክሽ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ አይዳዬ መልካም ሰው !!!!!!❤❤❤

  • @tsiongmedhn2165
    @tsiongmedhn2165 4 месяца назад +8

    ፍቅር የሆንሽ ሴት ነሽ የልጅሽ እናት ያድርግሽ ስኬቷን ያሳይሽ በልጅሽ ተደሰቺ በዚህ የጭንቅ ዘመን ፊልም የሚመስል በጎ ስራ አሳየሽን😂❤❤❤❤

  • @marthameshesha8922
    @marthameshesha8922 4 месяца назад +6

    ያለሽን ነገር ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ የጀግናን ልጅ ማክበርሽ ደግሞ ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e 4 месяца назад +11

    ምንም የሚጣል ነገር የሌለው ምርጥ ቀረፃ ተባረኪ ውዴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ደስ. እያለኝ ባላለቀ እያልኩ ነው ያየውት ❤❤❤😊

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 4 месяца назад +6

    በይወቴ በጣም እምታስደስችኝ ሴት ነሽ ሁሌም እከታተልሻለው ለትንሹም ለትልቁም ያለሽ ክብር አንድ ቀን በአይኔ በወነ አጋጣሚ በገኝሽና ሰላም ብልሽ ደስ ይለኝል እወድሻለው ከልብ ሰው ነሽ

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 4 месяца назад +5

    እኛም አብረናችሁ ተዝናናን እኮ you did a great job and አንተም ለማመስገን የተጠቀምክበት አገላለፅ ያረካል እናም እውነትህን ነውቃላት የሉትም እኔ ባንተ ቦታ “can not thank enough “ የሚል ካርድ ልልክላት ምንም አልቀረኝም Wow !!!!

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 4 месяца назад +5

    የሰዉ ደሰታ የሚያሰደሰትሸ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሸ ኑሪልን🙏❤የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ነሸ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሸ🙏❤❤❤

  • @kalkidanyeabsira7266
    @kalkidanyeabsira7266 4 месяца назад +9

    ታድለሽ በጣም ደስ የሚል ልብ ነው ያለሽ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ ብቻ ነው ምለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asegedbekele614
    @asegedbekele614 4 месяца назад +4

    ስለ አንቺ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል በጣም ትችያለሽ የእውነትም ነው የምትሰሪው ሁሌም የማደንቅሽ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን.

  • @user-sj9sy1dm2q
    @user-sj9sy1dm2q 4 месяца назад +5

    አይዳ ስራችሁ እንደሁልጊዜው ምርጥ ነው እንወዳችኋለን፡፡ እንግዳውም የጀግና ልጅ ነህና You deserve this and More.

  • @abrhamnegatu8385
    @abrhamnegatu8385 4 месяца назад +7

    አይዳዬ በህይወቴ የባህር በውሀ የተከበበ ቦታ ፍራቻ ፎቢያ አለብኝ አንድ ላይ ግን ስትገቡ ለባህር ያለኝ ነገር ቀለል አለብኝ በቪድዮ ስለሆነ ይሁን ብቻ አላዉቅም ደስ የሚል ይዘት ይዘሽ ነው የመጣሽው ምናለ በይኝ ከጥቂት ጊዜ በኃላ ተወዳጅ እና ተናፋቂ በጉጉት የሚጠበቅ ብዙ ሺህ ወይም ብዙ ሚሊዮን ተከታይ ያለው ዩቲዩብ ቻናል እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም በርቺ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ

  • @Salam-lo1lf
    @Salam-lo1lf 4 месяца назад +3

    በእውነት ጀግና ነሽ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ ሀገረ ከገባሁ ላገኝሽ እፈልጋለሁ የምር በጣም ጀግና ነሽ በረች እኛም እንከተልሻለን እግዚአብሔር እደመና ጠና ይስጥሽ

  • @EthiopianLocalGame
    @EthiopianLocalGame 4 месяца назад +8

    The best habesh RUclips content i have ever seen, keep up Ayda 👏

  • @getachewteshome8693
    @getachewteshome8693 4 месяца назад +5

    ምርጥ ዝግጅት! በዛ ላይ አካባቢ ጥበቃ ለሚሰራ ልጅ፣ ለኮሎኔል በዛብህም ምስጋና እንደማቅረብ ነው!

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 месяца назад +5

    አንቺን አለማድነቅ አይቻለም ምርጥ ሴት❤❤❤

  • @meherettesfaye6920
    @meherettesfaye6920 4 месяца назад +2

    በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነው! ነፃነትሽ ፣ ጨዋታሽ እና ደሞ ከእንግደችሽ ጋር ያለሽ እውነተኛ የሆነ ስሜት love Everything!

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r 4 месяца назад +24

    ደግሞ ሌላ ውበት😊 ደግሞ ሌላ ግርምት😮 ደግሞ ሌላ ደስታ😅 ደግሞ ሌላ መውደድ❤ በኢትዮጵያዬ ስላሳየሽን ምስጋናዬን ተቀበይ።
    ለሌሎች ሀሴት መስጠት፤ ያውም ለብዙሀን የሚተርፍ ሀሴት መስጠትን የመሠለ ምን እርካታ አለ?
    ቀኔን የጀመርኩት በፈገግታ ነው! ያንን ያደረግሽው ደግሞ አንቺ ነሽ። በድጋሚ ከምስጋናዬ ጋ ፈገግታዬንም ተቀበይ😊

    • @etalem3596
      @etalem3596 4 месяца назад +1

      ❤❤❤👍👍👍👍

    • @brukey3291
      @brukey3291 4 месяца назад

      Kkk ethiopia ayedelem ethiopia bahir ekobyelatem jibuti newe

    • @user-fg5ti5bx6r
      @user-fg5ti5bx6r 4 месяца назад

      @@brukey3291 ኢትዮጵያዬ ያልኩት የዩቲዩብ ቻናሉን ነው።

    • @MunaMohammed-wy2nc
      @MunaMohammed-wy2nc 4 месяца назад

      ሙሉ ቀይ ባሀር የታላቅዋ የኢትዩጵያ ነበር​@@brukey3291

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 4 месяца назад +6

    በጣም ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 4 месяца назад +7

    ኢትዮጵያየ ቶል ቶሎ ነይልን ❤

  • @lhelen6213
    @lhelen6213 4 месяца назад +8

    በጣም የሚገርም ጨዋታና በዉሰጡ ብዙ መረጃ ያዘ ዝግጅት ነበር ምን ያህል ዋጋ እንዳሰከፈለሸ እገምታለዉ ግን ሰለምትወጂንና ❤ሌሎች አርአያ ሰለምትሆኚ እባክሸ በርቱልንን ሳቅሸ በሰዉ ደሰታ የምትደሰቺ መልካም ዜጋ ና ምሳሌ🇪🇹🇪🇷❤

  • @moze.72
    @moze.72 4 месяца назад +1

    አይዳ አሁን አንቺን እና ባልደረቦችሽን የሚፈትን ስራ ላይ ደረሽ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው!
    ኢትዮጲያዩ crew Thank you so much for it!

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 4 месяца назад +6

    Dear Ayda: There's a lot I can say to express my appreciation of what you do, but simply I just want you to know that you are making a big impact on the coming generation.

  • @danielnegatu7771
    @danielnegatu7771 4 месяца назад +3

    I have no word Aida keep up the wonderful job you did it is not 30k you must have 300 million subscribtion Bravo

  • @Sabafricans
    @Sabafricans 4 месяца назад +4

    ጀግና ከጀግና ልጅ ጋር ሆነሽ አስደምመሽናል❤❤❤

  • @kenzab1189
    @kenzab1189 4 месяца назад +3

    የእኔ እናት በእውነት ተልያለሽ ማርያምን❤❤❤❤የስው ደስታ እንደት ደስ እንደሚል

  • @user-xj3uu5us2v
    @user-xj3uu5us2v 4 месяца назад +4

    እረ አይዳ የምትሰሪውን ነገር ሁሉ በአድናቆት ነው የማይሽ እውነት እውነት ድንቅ ሴት ነሽ❤

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 4 месяца назад +3

    አረ በጣም ደስ ይላል እድለኛ ነሽ ብዙ ጥሩ ነገር አየስሬሽ ነው በርችልን ልጆቻችንን እዚህ ቦታ ብትወስጅን ደስ ይለባል በቫኬሽን ጊዜ

  • @samsonbeyene7999
    @samsonbeyene7999 4 месяца назад +1

    I just watched half of the video and couldn't wait until I finished it to comment. I am so confused, about how such a good quality, well-organized, professionally directed, and highly entertaining video won't go viral.

  • @hitghitg8747
    @hitghitg8747 4 месяца назад +1

    አቦ አይዳዬ ይሄን video እኮ ይቀየኝ አየዋለው ስረጋጋ እያልኩ ይሄው ዛሬ አየሁት፣ አቤት በውስጡ ያለው ደግነት፣ ሌሎች ላይ የሚጋባ ደስታ እና ፈገግታ፣ ከምንም ነገር በላይ ደሞ የማታቂውን ሰው በዚህ መጠን speechless ማድረግ፣ ዋው ደስ ብሎኛል

  • @KidusTinsu-hy9ck
    @KidusTinsu-hy9ck 4 месяца назад

    አይዳዬ በፈጣሪ ብዙ አመታትን ላይሽ ፈልጋለው ብዙ ምትቀርጪው ትውልድ አለ እና ራስሽን ጠብቁ ስፖርት ስሪ ስለመክሳት ሳይሆን ስለጤናሽ በጣም እወድሻለው ❤❤❤ 🙏

  • @b.degefa6331
    @b.degefa6331 4 месяца назад +2

    I wish our world was as peaceful as it is under the sea. So beautiful 😍
    We're grateful to have such unique youtuber 💖. Keep it coming!

  • @addiszena5739
    @addiszena5739 4 месяца назад +6

    Thank you Ayda ! የሄ የጀግና ልጅ ነዉ ። አባቱ ለሀገር ትልቅ ዋጋ ከፍሏል የ ኮረኔል በዛብህን ቤተሰብ ልንከባከበው ይገባል። መንግስት ደሀ ከሚያፈናቅል አባቱን ተደራድሮ ቢያስለቅቅ ጥሩ ነበር።

  • @RoseNigatu
    @RoseNigatu 4 месяца назад +1

    አይዳዬ የእኔ እናት በጣምነዉ የምወድሽ ባገኝሽና ሌላዉ ቀርቶ እጅሽን ብስመዉ በጣም ነዉ ደስየሚለኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ባገኝሽ ደስይለኛል አይዳዬ ❤❤❤❤

  • @Aha_from_Bible
    @Aha_from_Bible 4 месяца назад +7

    Ayda, please pick me randomly for your episode and take me somewhere. I usually walk on Arba Minch main street.😉😉

  • @senaithadgu9271
    @senaithadgu9271 4 месяца назад +1

    አይድየ የዘመናችን ጀግና ሴት እናት
    እድሜና ጤና ይስጥሽ ገና ብዙ ቁምነገር ትሰርያለሽ

  • @user-bt4kf5xx5t
    @user-bt4kf5xx5t 2 месяца назад

    This Ethiopian Lady she is Heroina 💗 she is like a second Mother to this young man I think the Spirit of his Father helped him to see this wonderful place 🙏🏽 for showing us the beauty of nature great full 😍it

  • @HiwotS-gk8gx
    @HiwotS-gk8gx 4 месяца назад +1

    What a wonderful epsiode. I can see you have gone a lot to to finish this epsiode. I can't thank you enough. Shower of blessings my dear.

  • @samrifekesh3637
    @samrifekesh3637 4 месяца назад +2

    Your heart is beautiful, Aida ♥️

  • @taytugezaheg578
    @taytugezaheg578 4 месяца назад +3

    ምንድነሽ ? አትገቢኝም ። ብዙ ጊዜ እንደኖረ ወዳጅ ህልምን ስጋ አልብሰሽ የምታስነኪ ? ህዝብ ሁሉ ተማክሮ የበየነው በሚመስል በሁለት ጣት ሰላምታ በሚጎርፍበት ሀገር አንቺ ምን ከእዳሽ! በፍቅር ከልብ የሚጣባ የታላቅ እህት እቅፍሽን የምትቸሪው ምንድነሽ?
    እንዴት ማስደመም እንዳለብሽ ታውቂዎለሽ ። ነፃነትሽስ ቢሉ !
    እግዚአብሔር እንዲሁ ያቆይሽ

  • @EB4931new
    @EB4931new 4 месяца назад +1

    አንቺን እኮ 'ፍቅር' ከሚለው ቃል ውጪ የሚገልፅሽ የለም
    እንኳን ደምሽ ከእኛ ሆነ እንኳን ኢትዮጵያዊት እንኳን የኛ ሆንሽ አይድዬ❤

  • @stephenmichael2695
    @stephenmichael2695 2 месяца назад

    እግዘብሔር መንገድሽን በሙሉ ቀና ያድርገው።
    ፊልም ሰሪ የመሆን ህልሜ እውን እንደሚሆን በአንቺ አረጋግጫለሁ

  • @mimitakele4082
    @mimitakele4082 4 месяца назад +1

    Hands down to the best under water and drone videographer/ photographer @George

  • @Eyumedia1
    @Eyumedia1 4 месяца назад +2

    ብዙ አትርፈንበታል በዚህ ቪዲዮ፣ በጣም እናመሰግናለን❤❤

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 4 месяца назад

    ደስ ስትል ሁሌ ደስተኛ ነች እድሜ ይስጥሽ ጌታ

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 4 месяца назад +1

    🎉❤❤❤ ጅግና ሴት ኮራሁብሽ ከአንቺ ጋር። መዋል ደስ ሲል። ዘና ታረጊያለሽ ጤናና እድሜ ይስጥሽ

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee 4 месяца назад +1

    አይዲ የተለየሽ ሰው ነሽ። ደግ፣ መልካም፣ keep on doing great things.❤❤❤ፈጣሪ ይባርክሽ።

  • @romanshawel5756
    @romanshawel5756 4 месяца назад +1

    WOW ! I’m speechless like him too.

  • @Mentor-Tegenu
    @Mentor-Tegenu 4 месяца назад

    fantastic show, wonderful, patriotic talk ,
    You know how to do👌

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 4 месяца назад

    I witness this great Ethiopian woman’s work is gonna be the newly loved RUclips show all over Ethiopia! Aydi take my word and remember me

  • @tigistkassaye7536
    @tigistkassaye7536 4 месяца назад +1

    You are hard worker God bless you

  • @Li-tj2hd
    @Li-tj2hd 4 месяца назад

    Thank you Aida for being honest about your feeling to Ethiopia!
    I am in the same boat!

  • @Abudi1442
    @Abudi1442 4 месяца назад +1

    እሄ ነገር ናሽናል ጆግራፊ ነው ቃላት የለኝም ትልቅ አክብሮት ይገባሻል ቀጥይበት አይዳዬ ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቺ

  • @nebiyumekonnen7619
    @nebiyumekonnen7619 4 месяца назад +1

    Thank you Aidaye! As usual amazing! You are so special! ❤

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 4 месяца назад

    Lovely women!!👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️❤️ዋው ደስ የሚል ነገር ነው ሰውን ማስደሰት እና ደግሞ ያንቺ ልዩ ነው እግዚአብሔር በዘመንሽ ሁሉ ይጠብቅሽ , ያግዝሽ , ይባርክሽ !!!

  • @bemnetdegefu5561
    @bemnetdegefu5561 4 месяца назад +1

    ማለት በጉጉት የምጠብቀው እና አይቼው የምደሰትበት ፕሮግራም ❤❤❤ ተባረኩልን በርቱልን ❤

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z 4 месяца назад

    የኔ ቆንጆ እንኩዋን ኢትዮጵያዊት ሆንሽልኝ ብርክ በይ አገራችንን በዙ እንድናስብ አደረግሽን

  • @mubarektofek1640
    @mubarektofek1640 4 месяца назад +2

    ሰላም አይዳ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ያየሁት ቀይ ባህር ማየት ፈልጋለው ሉሲ ኮንታክት ብታደርጊኝ ደስ ይለኝአል አመሰግናለው

  • @bekizziii
    @bekizziii 4 месяца назад

    The most interesting youtube channel...... i'm learning. Please don't stop uploading.

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 месяца назад +1

    ምርጥ ፕሮግራም ስወድሽ አይዳ ❤️

  • @serif1072
    @serif1072 4 месяца назад

    አይዳዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ::ስራሽን;ልጅሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ::👏👏👏👏

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 4 месяца назад +1

    አይዳዬ መጣሽልኝ በጉጉት ነው የምጠብቀው ፕሮግራምሽን የዛሬው ደሞ የሚገርም ነው አንችኮ ትለያለ ምንም ቃላት የለኝም አንቺ ደግ ሴት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እወድሻለሁ በእውነት ❤

  • @aronmsegna
    @aronmsegna 4 месяца назад

    ሀይ ሰላም ለሁላችሁም ዛሬ በጣም የሚያምር ቦታ ግዜ ነበራችሁ በጣም ያምራል በነገራችን ላይ የአሰብ ልጅ ነኝ ዋና በጣም እወዳሉሁ በነገራችን ላይ እስኪ ምን አልባች የዚህ አይነት ስራዎች የሚደገሙ ከሆነ ብዙ የአሰብ ልጆች አሉ ጅቡቲ ከነሱ ጋር ዳይቭ ብታረጉ ያማረ ይሆናል በዚያውም ሂወታቸው በምን እደሚገፉ ትምህርት ነገር ቢገኝ መልካም የስራ ዘመን ለሁላችሁም

  • @Asdffvghbbhjj
    @Asdffvghbbhjj 4 месяца назад

    ከዚህ በፊት አንቺን የሚያውቅሽ ሰው ሲናገር የሰማሁት ነገር ትክክል ነው:: ሰው ስትጋብዝ እስከ ጥግ ድረስ ነው ይል ነበር ሁልጊዜ:: ትክክል ነው እናመሰግናለን ቀጥይበት

  • @mtshanko
    @mtshanko 4 месяца назад

    Good job. I like your casual free style and content!!

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 4 месяца назад

    አይዳየ ምርጥ ባለሙያ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነሺ እግዚአብሔር ይባርክሺ

  • @lidiagebre7991
    @lidiagebre7991 4 месяца назад

    Wow......unbelievable talent . Ethiopiaye bless you for showing us this beautiful nature. Thank you very much.

  • @mihretendale3148
    @mihretendale3148 4 месяца назад

    The quality of this video Omg Thank You

  • @AlemayehuAsfaw-ik3rx
    @AlemayehuAsfaw-ik3rx 4 месяца назад

    As usual very inspirational & educational show. you have opened the eyes of a young so he can dream into the future.. I thank you for what you did for this young man.

  • @Fude-lx8tb
    @Fude-lx8tb 4 месяца назад +1

    no words describe you ayida

  • @yisypromo
    @yisypromo 4 месяца назад +1

    u r amazing it's fun to watch and i love it

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 месяца назад

    Very humble and lovely people specially said love the country

  • @EthioYared
    @EthioYared 4 месяца назад

    የተለየ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት እናመሰግናለን

  • @betelandarge3020
    @betelandarge3020 4 месяца назад +1

    ደስ ብሎኝ ነው የማየው በጉጉት ነው ምጠብቀው በርቺ አይዳ 😍😍😍

  • @haimedeleke2317
    @haimedeleke2317 4 месяца назад +2

    Welcome back my dear.

  • @sule6381
    @sule6381 Месяц назад

    በጣም በጣም ደስ ይላል በርቺ ጀግኒት❤

  • @betelandarge3020
    @betelandarge3020 4 месяца назад

    ቃል የለኝም አይዳዬ ቃል አጣሁልሽ ብቻ በጣም ተምችቶኛል በርቺ በጣም በጣም ብዙ ጠብቃለው ጥንቅቅ ያለ ያማረ ምርጥ ሥራ ነው 😘😘😘😘😘

  • @shewitjaleta3602
    @shewitjaleta3602 4 месяца назад

    አይዳ ለምን እንደምወድሽ አላውቅም ግን በቃ ስወድሽ ስወድሽ ወደር የለውም❤❤ ርጅም የስኬት ዘመን ተመኘሁ ምንአልባት አንድ ቀን??

  • @menderin4228
    @menderin4228 4 месяца назад

    ሰው ይህን ያክል የሰውን ህልም እውን ለማድረግ እንዴት የዚህን ያክል እርቀት ይሔዳል በተፈጥሮው የታደለው ደግነትና ቅንነት ከፈጣሪ ካልተሰጠው በስተቀር። አይዳዬ አንቺ እጅግ በጣም ትለያለሽ ቢቻል ይህንን ቻናል እኔ ብቻዬን አንድ ሺ ግዜ subscribe ባደርገው ምነኛ ደስ ባለኝ ነበር። በርቺልን አይዳዬ keep going we love U Aydaye❤

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  4 месяца назад

      bezu liboch eyelakung new. Emoji ena amaringa Enbe bilong new computere lay

    • @menderin4228
      @menderin4228 4 месяца назад

      @@Ethiopiaye2023 አይዳዬ ማሰብሽ እንደላክሽልን ያሳምነናል በርቺልን ጀግና እህታችን።

  • @filagottadesse2949
    @filagottadesse2949 4 месяца назад

    በጣም ደስ የሚል ስብእና ያለሽ ሴት ቀጥይበት በጣም ጎበዝ 👍

  • @abelb5604
    @abelb5604 4 месяца назад

    በጣም የምታኮሪ ጀግና ነሺ በሂወቱ የማይረሳው ጥሩ ነገር ነው ያረግሺለት I'm happy for for him እግዛቤር እረጂም ጤናና እድሜ ይስጥሺ❤❤❤

  • @user-om7jk4fp3w
    @user-om7jk4fp3w 3 месяца назад

    ጀግና ነሸ ማን ነው እደኔ አይዳን እሚወድ

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 4 месяца назад

    እኔም ላንተ ተደስትኩ የጀግና ልጅ❤ አይዳዬ እናመስግንሻለን❤❤❤

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 4 месяца назад

    የምወድሽዋ ሥላንቺ ምን ልበል ቃላት የለኝም የኔ ብርቱ ሤት❤❤❤

  • @pomitekle5588
    @pomitekle5588 4 месяца назад

    What a beautiful program .Simply the most inspiring and amazing RUclipsr Aida