''የመጨረሻውን ገና ከጃነሆይ ጋር ነበር ያከበርኩት'' ልኡል ኤርሚያስ BASHA TUBE /ባሻ ቲዮብ-

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2023
  • #Emperor Haile Selassie family Special Christmas program የመጨረሻውን ገና ከአባባ ጃነሆይ ጋር ነበር ያከበርኩት '' ልኡል ኤርሚያስ ሳህለስላሴ BASHA TUBE /ባሻ ቲዮብ-
    Haile Selassie I: The Man, the Myth, the Legacy | Ethiopia's Last Emperor
    ebstv,Hope Music Ethiopia,ZEMENTV,Seifu on EBS,Sunday With EBS,Tube,tenaadam,ሀሁ Ethiopia,Amharictube,Betoch Comedy,Topia,ESATtv,Shebella Entertainment,Dj Jop Ethiopia,Tenaadam,Minew Shewa Tube,ADMAS MUSIC,Liham Melodym,EBS,Beteseb Ethiopia,Fana Television,DireTube,senselet,Ethiopian News,Ethiopia,Ethiopian music,Ethiopian Drama,Ethiopian movies,Micky show,Shukshukta,z habesha,music,Cinema,ebs,ebs tv,Fegegita React,Kana Television,Arts Tv World
    H.I.M. Qedamawi HAILE SELASSIE Christmas Interview with Dr Oswald Hoffman, 1968.Africa,News,CCTVAFRICA
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 206

  • @kingkiros5480
    @kingkiros5480 Год назад +23

    እኔ በልጅነቴ በደብረዘይትና ሞጆ መካከል መንገድ ላይ ባለች መንደር እነቁላል ስሸጥ አግኝተውኝ መኪናቸውን አሰቁመው አነጋግረውኝ በገና ሰሞን ይመስለኛል ብስኩት ሰጥተውኛል። አብረውኝ ለነበሩ ህፃናትም ብስኩቱን እንድሰጥ በርከት ያሉ የታሸጉ ብስኩቶች ሰጥተውኝ ነበር። ምን ብለውኝ እንደነበር በላስታውስም ክስተቱን ሳስተውሰው ከፍተኛ ደስታና ኩራት ይሰማኛል። እድለኛ ነኝ እላለሁ።

  • @kingkiros5480
    @kingkiros5480 Год назад +21

    ሚዲያው እነዚህን ድንቅ የኢትዮጵያ ተንቀሳቃሽ ቅርሶች ጋብዛችሁ ለህዝብ በማቅረባችሁ ምስጋና ይገባችኋል።

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 Год назад +28

    ከነስህተታቸውም ቢሆን ምርጥ እና ራዕይ ያላቸው መሪ ነበሩ።

    • @ayehegngeta977
      @ayehegngeta977 Год назад

      ከነስህተታቸው እያልን በተለይ በሀገር ጉዳይ ስህተትን እንደ ፖለቲካ እርድና የሚቆጥሩ መረዋችን እና አመራሮችን ከማበረታታት የዘለለ ፋይዳ የለውም ፣ ምንድን ነበረ ምርጡ ራዕያቸው ካለ ባውቅ ደስ ይለኛል እኔ እንደ አንድ ሀገሩን እንደሚወድ ሁሉንም አውድ ከፈጣሪና ከሀገሩ አንፃር እንደሚያይ ወጣት ሌላው ይቅርና ፈልጌ ስላጣሁባቸው ነው በጥላቻ ሳይሆን ምክኒያቱም ጥላቻ ያንን ግለሰብ ሳይሆን እራስን ውስጥን እንደሚገል አምናለሁ እና አድበስብሶ ማለፍም ፍሬው ሲጎመራ ይታጨዳል ፣ ራዕያቸውን እስኪ እኔ ያላየሁት ነገር ካለ አባይ ግድብን ካልከኝ ከጥንት ሌላው ቀርቶ ከ ብዙ ሺ አመተ ምህረት ብቻ ሳይሆን አመተ ዓለም ጀምሮ ኢትዮጵያ ከግብፅ እና የዛ አካባቢ ሃገራትን የምታስፈራራበት ሃሳብ ነበረ አባይን ገድቤ እለቃለሁ በማለት ፣ ልንጀምር ነው ብሉውም አስፈራርተው እጅ መንሻ ነሃስ የተቀበሉ መንግስታትም ነበሩን እኒዲያቆሙ በቅርቡ ታሪካችንም ፣ አፄ ቴዋድሮስ ግብፆችን የሚያስፈራሩት በእርሱ ነበረ ፣ አባይን ገድቤ አንዴ ነው የምለቅብሽ ብለው የስፈራርዋት ነበረ ፣ በ ሚሽን የምእራባዊያን ቅጥረኞች ሆነው ሃሳብ ሲሰጡ፣ በ አየር መንገድ ካልከኝ አፄ ሚኒሊክ ጭራሽ ፕሌንን ገዝተው ሳይሆን አምርተው ነበረ "ፀሀይ" የምትባል እስካሁን ያለች።

    • @kingkiros5480
      @kingkiros5480 Год назад +2

      ስህተት የሌለበት በዓለም ታሪክ የለም፡፡

    • @Susuuuuu-w5z
      @Susuuuuu-w5z Год назад

      ምንድን ነው ስህተታቸው?

    • @AKAB47
      @AKAB47 Год назад

      Nonsense! 40 years of monarchy rule and only 2% of literacy rate out of the whole population! That midget king was not progressive at all.

    • @kingkiros5480
      @kingkiros5480 Год назад +1

      የኢትዮጵያን 19 ኛ ክፍለ ዘመን ከአሁኑ 21 ኛ ክፍለዘመን የሚያወዳድር ሚዛን ቅንነት የጎደለው ሚዛን ነው። በወቅቱ የአፍሪካ አገሮች ከወቅቷ ኢትዮጵያ ሲነፃፀሩ ምን ይመስሉ ነበር። በአፄዎቹ ጊዜ ዲሞክራሲ በማይታወቅበት ጊዜ የነበረውን አስተዳደር አሁን ካለው የአፓርታይድ ፕለቲካ አነፃፅርና አገሪቱ አሁን ያለችበትን የውርደት ጥልቀት ተመልከት።

  • @dt6725
    @dt6725 Год назад +24

    እውነትም ልእልት ነሽ። እንደ ማረግሽ = ጸባይሽ, ስርአትሽ, ቁመናሽ አና መላ ነገርሽ ከልእልትም ንግስት ነሽ። እግዚአብሄር ፈቅዶ ንግስታችን ብትሆኚ ተመኘሁ።

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад +29

    የሌላውን ሐገር ታሪክ ሲታይ የኛ ታሪክ በጣም ያሳዝናል:: ታሪክ ጥሩም ሆነ ክፉ አስተማሪ ነው::አንዱ አንዱን ገድሎ በአንዱ መቃብር ላይ ወንበር ያስቀምጣል::በተለይ ጃንሆይ በአያቶቻችን በጣም የተወደዱ ነበሩ ሲናገሩ እንደሰማነው::በተለይ አዲሱ ትውልድ እንድናውቅ ተደርገን ነው ያደግነው:: አንዱ የሌላውን ታሪክ ታሪክያጠፋ ዛሬ ላለንበት ውድቀት ምክንያት ሆኖአል::

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Год назад +13

    አባባ ጃንሆይ እንኳንከ ከእርስዎ የተሻለ ሊመጣ አቻም አልተገኘልዎትም።ቢመጣ ገዳይ፣ ቢመጣ ሌባ፣ ቢመጣ ዱሩዬ ፣ ቢመጣ መሃይም፣ቢመጣ ውሸታም ቀዳዳ ዘረኛ እበድ ቀዊ ኡፍፍፍ ኧረ ስነቱ ይቅር ይበሉኝ።🙏🙏🙏

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Год назад +6

    እግዚያብሄርን ቸርነት ርህራሄ ምህረቱን የምታስተውሉና አሁንም ፈርሀ እግዚያብሄር ያላቹ ቤተሰብ ናቹ ስላየኋቹ እጅግ ደስ ብሎኛል። ለህዝቡ ያላችሁን አክብሮት ና የአገር ውለታን ፈፅሞ ያረሳቹ ድካም እንዳለ ጥንካሬና ጀግንነትን ያለባት እናት ሀገር እንደሆነች የመሰከራቹ የጃንሆይን ምልክትና መርህ በናንተ አየሁ ረጅም እድሜ ያጥግባቹ።

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 Год назад +7

    My beautiful people God bless you 🙏🇨🇬🙏🇨🇬🙏🇨🇬🙏🇨🇬🙏

  • @zufanbelachew281
    @zufanbelachew281 Год назад +8

    My princess you so beautiful ❤👸

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Год назад +18

    እኔ ጃንሆይን አውቃቸዋለሁ ለማለት ይከብደኛል ልጅ ነበርኩ ግን ምን እንደሆነ አላውቅም አሁንም በንጉስ ብንተዳደር የሚል ነገር ውስጤ አለ በትምህርቱ የግብረገብ ትምህርት ነበር በስነምግባር የታነፀ ታላቅ አክባሪ እግዚአብሔርን ፈርተን እንድናድግ የረዳን ያ ጊዜ ነው ይህ የኔ ሀሳብ ነው

    • @hardsg
      @hardsg Год назад

      Jil neger neh wey nesh...

    • @woineshetamare9336
      @woineshetamare9336 Год назад +2

      @@hardsg ጅልስ እራስህ ስው የራሱን ሀሳብ መናገር መብት ነው አብረኸኝ ውደዳቸው አልተባልክ ይህ ስርአት አልበኝነታችን እኮ ነው ያንን ስርአት ወግ ትህትና የሚያስመኘው

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 Год назад +16

    አሜን. እኔ የደርግ ልጅ ነኝ::ጃንሆይን በህይወት አላውቃቸውም:: ግን ውጭ ሀገር ጃንሆይ ሲሄዱ በአፍሪካ :ኢሲያ: አውሮፓ: አሜሪካ ሲሄዱ የሚደረግላቸው የነበረው አቀባበል ቪዲዬ ሳይ ይደንቀኛል:: I once met this Iranian older man, he asked me where I was from. When I told him that I am from Ethiopia, he said that when he was a child he met king Hileselase when the king visited Iran. He was very enthusiastic talking about king Hileselase. He even told me the king spoke 44 languages. I don't know if I believe that, but that was another realization for me to see how highly regarded and respected the kind was around the world during his time. History is a lesson indeed.

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 Год назад +6

    ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @memeabebe1337
    @memeabebe1337 Год назад +11

    WOW, THE WAY SHE BOWS..... BLESS YOU, JUST PRICELESS. SO BEAUTIFUL BEHAVIOR... ETHIOPIAN CULTURE. ETHIOPIAN PEOPLE WHAT A BEAUTIFUL YOUG LADY.

  • @-Godisreal
    @-Godisreal Год назад +12

    God bless this royal family of Ethiopia

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Год назад +22

    Emperor Haile Selassie, father of modern Ethiopia! His legacy & name will continue to shine bright like a diamond in the world.

    • @ayehegngeta977
      @ayehegngeta977 Год назад

      Nothing at all it’s Emperor Tewodros he’s grace should not covered by emperor Haile selassie he brings dark-age to our modern Ethiopian history .
      But i respect your feelings the way you praise hem and the way you acknowledge hem and wishes and i respect that .

    • @ETBeMore
      @ETBeMore Год назад

      @ayehegngeta977 Este Tewodros was the father of Ethiopian Unity, endings Zemene Mesafint. He is still a hero! All had significant contributions. Emperor Haile Selassie modernized Ethiopia in aviation, education,healthcare, transportation etc. He gave his place for higher education. He educated the first generations of doctors, engineers, pilots, etc. Free educatioHealthcare, although Emperor Menilik started the first phase!

    • @africaninprogress6502
      @africaninprogress6502 Год назад

      en.wikipedia.org/wiki/List_of_massacres_in_the_Eritrean_War_of_Independence

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Год назад +9

    እሱ ዘመን ተመልሶ ይምጣልን

  • @pace2443
    @pace2443 Год назад +5

    ሰው በጥሩ ሰራው ይታወሳል ልጅ ነበርኩ ግን ያ ዘመን አስተውሰዋለሁ ደሰታ ይሰማኛል ውሰጥአችን የቀረ ዘመን ከውሰጥህ የሚነጥቅህ የለም ይህን ሰሜት እውሰጣችን ላስቀሩብን ለጃነሆይ ክብር ይሁን መላው ዘራቸው ይባረክ እናቴ ሰለ አፄ በዙ ትነግረናለች መሰማት ደሰ የሚል ነው ፕሮግራማችሁን ሰፋ አረጉና የጥንቷን ኢትዮጵያን አሰታውሱን እናመሰግናለን ።❤

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 Год назад +16

    My Dad and mum also my grandma and great grandmother and father loves His majesty 🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    Rest In Peace His Majesty 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️

    • @Ethiowegtube973
      @Ethiowegtube973  Год назад

      💚💛❤️

    • @hardsg
      @hardsg Год назад

      If he your father..g.father....loves him ,they were a sell out.the truth be told

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 Год назад +11

    እባትና እናቴ አያቶቼም ጃንሆይን በጣም ይወዳሉ። በተለይ አባቴ ልጅ እያለሁ እሳቸው በቴሌቭዥን ከታዩ እንባው ዱብ ዱብ ይል ነበር።

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Год назад +6

    የንጉሳችን ቤተሰቦች ሁሌም ተወዳጅ ናቹ💚💛♥

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 Год назад +10

    long life the king of Hayley selase spirit ,He was very wise and a great king . when he was king Haylslsy Ethiopia was very blass and very Respectful for world ,I wish his time come back again God bless all his family.

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 Год назад +7

    Beautiful people 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️

  • @adaneketema8418
    @adaneketema8418 Год назад +7

    ብዙ ብዙ በጎ ነገር ለአገር ከሰሩ ቤተሰቦቾ ውስጥ የተፈጠሩ ኢትዮጵያውያንን አግኝቶ የዛን ጊዜ እውነታን በራሳቸው አንደበት ለህዝብ እንዲደመጥ ማድረጋችሁ ክብር ይግባችሁ ።

    • @africaninprogress6502
      @africaninprogress6502 Год назад

      en.wikipedia.org/wiki/List_of_massacres_in_the_Eritrean_War_of_Independence

  • @christianeshale2147
    @christianeshale2147 Год назад +8

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    አባባ ጃንሆይ ግራማዊ
    ታላቁ መሪያችን ታሪካዊ
    አባባጃንሆይ አባባ ጃንሆይ የኛ እናት አባት
    አሳድገውናል አሳድገውናል በማር በወተት::
    ደጉ ዘመንን አስታወሳችሁን እናመስግናለን ✍️

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Год назад +2

      አሁንም ረጅም እድሜ ያጥግባቹ

  • @hiruyshitu5660
    @hiruyshitu5660 Год назад +19

    አቤት ግርማ ሞገስ እውነትም ንጉሳውያ ቤተሰቦች

  • @djbinita
    @djbinita Год назад +15

    የሳቸው ታላቅነት በጊዜ ሂደት የማይጠፋ ታላቅ የአፍሪካ አባት ነበሩ።

    • @ewawa11412
      @ewawa11412 Год назад

      ትክክልየአፍሪካፀሀይያለምአስታራቂ

  • @derbabawitchannel5445
    @derbabawitchannel5445 Год назад +9

    Very Interesting🙏🏾

  • @jordana7775
    @jordana7775 Год назад +3

    Thank you so much What a great show But we need more interview With this great people

  • @habtemeseret1198
    @habtemeseret1198 Год назад +5

    መነዉ አስማረ አንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በል እንጂ ለኢየሱስ ክርስቶስ አይባልም። ቅል እንኳን ማንጠልጠያ አለዉ ስለሚባል። አማኝ ከሆንክ ብታርም ደስ ይለኛል። በተረፈ ጥሩ ፕሮግራም ነዉ። ቀጥልበት።

  • @Israelxox
    @Israelxox Год назад +7

    Gobezoch! Enkon aderesachu, Endezi - le’ hezebe kerebe belu. We need you at this bad time ❤️❤️❤️

  • @mimifereda424
    @mimifereda424 Год назад +6

    Good job very interesting ❤️

  • @Israelxox
    @Israelxox Год назад +5

    Keleme’ werek- ❤❤❤ e/r chewaneteshen yechemerelesh

  • @antenehtesfaye1273
    @antenehtesfaye1273 Год назад +9

    ጋዜጠኞች አክብራችሁ መሄዳችሁ በጣም አመሰግናለው ክበሩልኝ ነገር ግን ሰላም አባባላችሁ፣የአጠያየቅ ትህትናችሁ ልክ አልመሰለኝም ከተራ ሰወች ጋር አደለም የምትነጋገሩት እና ለመጭው ቢስተካከል🙏🙏

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 Год назад +2

    ንጉሱ በአስተማሯዋቸው ልጆች መበላታቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል ምንም እንኳዋን በወሮበላው ወመኔው ወያኔ ዘመነ መንግስት ብወለድም በንጉሱ ዘመን የሚታረም ስሕተት ቢኖርም ለንጉሱ አክብሮትና አድናቆት አለኝ ከእሳቸው ወዲህ ችግሩ እየተባባሰ እንጂ ሲሻሻል አልሰማሁም እግዚያብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው!!

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Год назад +10

    ምነው እግዚአብሔር እንደሳቸው አይነት መንግስት ቢያመጣልን በሐይማኖት የከበሩ ፈርሀእግዚአብሔር በነሱላይ አለ ሀገራችንም ሰላም ነበረች ሁሉ ነገር ሰላም ነበር

  • @elsasemereabrham9902
    @elsasemereabrham9902 Год назад +3

    Esachew yshalu neber

  • @mesganawkifelewwoldie8733
    @mesganawkifelewwoldie8733 Год назад +5

    ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡

  • @dejenefisseha2361
    @dejenefisseha2361 Год назад +2

    ""የኋሏው ከሌለ የለም የፊቱ""......ታላቅ ክብር ለቀደምት አባቶቻችን

  • @hailubelete4598
    @hailubelete4598 Год назад +7

    ልዑል ኤርምያስ እንደተናገረው እኔም ከቤተሰብ ጋር ለገና በዓል ኢዩቤልዩ ቤተ መንግሥት ተጋብዘን ግርማዊነታቸውን እጅ ስንነሳ: ሻይ ስንጋበዝ; ስጦታ ስንቀበል: ግርማዊነታቸው ለጠየቁን ጥያቄም መልስ ስንሰጥ: ብዙ ትዝታ አለኝ:: የሚያነጋግሩን ነገር ለፈገግታ ብቻ ሳይሆን አድገን እገርን ለማገልገል እንድናስብ የሚያደርግም ነበር:: አኔም አንዴ ታዲያ ስታድግ እንደአባትህ ወታደር ለመሆን ትፈልጋለህ ተብዬ ተጠይቄአለሁ::

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 Год назад +6

    I love this program.very interesting.

  • @ethiolion2023
    @ethiolion2023 Год назад +2

    Thank you so much!!!

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 Год назад +2

    Prince Ermiyas Sahlesilassie, Lej Asfaw, and Princes Kelemwork are graceful that they talk and listen attentively. May God bless you all.

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Год назад +1

    ዋው ትህትና የሰው አከባበር እውነትም ትልቅ ጨዋ ቤተሰብ🙏ልኡል አስወደደኝ ያለችው ፍቅረ አዲስ 👸🤴👑💚👑💛👑❤😍

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Год назад +50

    ማን ነው እንደኔ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ከማለት ለጌታችንና መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቢባል ደስ የሚለው? እነሱ እንኩዋን ጃንሆይ, ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ወዘተ ይባላሉ አይደል? ግን የእነሱን መጠሪያ መቃወሜ አይደለም

    • @onetruth4649
      @onetruth4649 Год назад +5

      " ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"
      (ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6) እውነታው ይህ ነው

    • @user-lg5gl6wq6y
      @user-lg5gl6wq6y Год назад

      እከክ

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 Год назад

      Negeragna::

    • @alem8640
      @alem8640 Год назад

      @@onetruth4649 Amen Amen

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 Год назад

      @@onetruth4649 Amen!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Год назад +3

    አሜን።

  • @seyoummengesha8646
    @seyoummengesha8646 Год назад +2

    Best
    Presentation

  • @user-oy1sv6py5d
    @user-oy1sv6py5d Год назад +1

    ልዑል ኤርምያስ ኃይለ ሥላሴ አጎቴ ጀርመን ስኩል ሲማሩ አብረዎ እንደተማረ እና ቀና ልብ ያለዎ እንደሆኑ ይነግረኛል። የንጉሠ ነገሥታችንን የግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃ/ሥላሴን ነፍስ ሐገረ ሕይወት መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @use394
    @use394 Год назад +6

    እኔ ሁልግዜ ስለ ንጉስ ቤተሰብ ሮያሊስት ከልጅነቴም ደስ ይሉኛል በልጅነታችን እቤት ትንሽ መስታወት ነበረች የናቴ የማጀስቲ እና እቴጌ ፎቶ ያለበት እንደ መባነ ን ይመስለኛል ከኢትዮጵያ ሲወገዱ ለምን የሚል ሁሌ እጠይቃለው nice to see them again እንኩአን አደረሳችሁ !

    • @Ethiowegtube973
      @Ethiowegtube973  Год назад +1

      💚💛❤️

    • @hardsg
      @hardsg Год назад +1

      There is more royalty...I don't know why they call them lul or lielt

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Год назад +2

    💚💛♥betam des yilal💚💛♥

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Год назад +8

    አገሬችን በሰልም ያኑርልንአናተምልጆቻችሁን ያገርና
    የተዋህዶን ተምህርት አሳውቋቸውአለምወደሃብታም
    እያደላ ነው ደሀ ተጥሏል።

  • @girmatemesgen9516
    @girmatemesgen9516 Год назад +2

    Lemayetem...lemesmatem...betam des yasegalu..zarem..memar bichal...melkamun..hulu meyaze tilekenet new!!

  • @addisken24
    @addisken24 Год назад +9

    ደርግ በሌኒን የክህደትና የጭካኔ መንገድ በመሄዱ ብላድሚር ሌኒኒ የጥቅምት አብዮት ብሎ ንጉሳዊ ቤተሰቦችን እረሸናቸው የሩስያ የኦርቶዶክስ አባቶችን አስሮ በማሰቃየት ገደላቸው።ቤተክርስቲያናትን የስብሰባ አዳራሽ አደረጋቸው።መንግስቱ ሀይለማርያም ይህንኑ በጃንሆይ ላይና በሚኒስትሮቻቸው ላይ እንዲሁም በአቡነ ቴዎፍሎስ ላይ የጭካኔ እጁን አሳረፈባቸው።ደርግ በ17 አመቱ እግዚአብሔርን የካደ እርዮተ አለም ፖለቲካን ተከትሎ ሕዝብንም አስጨርሶ እርሱም ጨርሶ አሁን ዙምባቤ ተቀምጦአል።አንዳንዶች ደርግን ሲናፍቁ ይገርመኛል።ደርግ እጅግ ሲበዛ አረመኔአዊ ስርአት ነበር።ቀይ ሽብር ብሎ ወጣቱን ነፃ እርምጃ ብሎ እረሽኖ እናት የልጇን እሬሳ ከፍላ እንድትወስድ ያደረገና ማልቀስን የከለከለ ጨካኝ እንደነበረ ያኔ ጊዜ የነበሩ ት በምሬት የሚናገሩት ነው።

    • @thepricefamliy2788
      @thepricefamliy2788 Год назад

      Abesha eko akekilaki new abatiye hailesiladiyem Wellon berhab yadicherese eko new

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Год назад +2

    Ethiopia was heaven for the ruling class and few educated persons but hell for the ruled oppressed population of the country.

  • @makedatefera1617
    @makedatefera1617 Год назад +7

    Mogesachew beca yebkale

  • @elsasemereabrham9902
    @elsasemereabrham9902 Год назад +2

    Ewnet new 💚💛❤👍👍👍

  • @thereality657
    @thereality657 Год назад +2

    እና ምን ይጠበስ! ከሰው በላይ ሰው ነው የምትሉ! ንጉሰ ነገሰት ቅበአ እግዚአብሔር ብሎ ራስን መሾም ቀረ

  • @imainithabiti6980
    @imainithabiti6980 Год назад +3

    These are true Ethiopians . At this time it is tribalism no one loves Ethiopia like Heliselase

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 Год назад +1

    This is amazing program

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 Год назад +1

    respect to the Ethiopian royalities

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 Год назад +2

    ወይ፡ሃገሬ፡ኢትዮጵያ፡ሞኝ፡ነሽ፡ተላላ፡
    የሞተልሽ፡ቀርቶ፡የገደልሽ፡በላ።

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 Год назад +1

    እንደእንግሊዝ ኢትዮጵያም ውስጥ ጥሩ ነበረ የንጉስ ስርአት በጎን ቢኖር በጎ አድራጌት ምናምን ወዘተ.... እያረጉ እንደንጉስ እና ንግስት መንግስት እውቅና ቢሰጠው ደስ ይል ነበር ❤ ከኔ ጋር የሚስማማ አለ????

    • @rachelworthy905
      @rachelworthy905 Год назад

      I agree
      We would have been very popular.
      I live in London and I am a Monarchist!!

  • @nahihailu4947
    @nahihailu4947 Год назад +7

    በቅድሚያ ለፕሮግራሙ እጅግ እናመሰግናለን በርቱልን እንደሀሳብ ማንሳት የምፈልገው ነገር ግን የጀርባ ሙዚቃው ሙሉ ትኩረት አድርጎ
    ቃለ ምልልሱን ለመስማት ትንሽ ይረብሻል እና እሱን በቀጣይ ቢስተካከል ለማለት ነው።

    • @Ethiowegtube973
      @Ethiowegtube973  Год назад +1

      ቤተሰብ እናመሰግናለን አንደር የሌለው ሙሉውን እንጭናለን💚💛❤️

  • @mulu1621
    @mulu1621 Год назад +5

    ባትወጡ ወደ ሚዲያ ጥሩ ነው ከአውሬ አብይ አይን ይጠብቃችሁ

  • @ethiocanada2876
    @ethiocanada2876 Год назад +1

    What many don’t want to recognize is , it’s this government who brought them back home😢

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Год назад +2

    እጅግ የሚአስደስት ፕሮግራም ነው ይህን የኢትዮጵያ ምሰሶ የሆነ ሥርዓትና ንጉሥ በመግደል ኢትዮጵያውያን ከድጡ ወደ ማጡ ገብተን በመማቀቅ ላይ እንገኛለን ንጉሠ ነገሥቱ በቅጡ ተስካር እንኳን ስላልተደረገላቸው ደማቸው እንደ አቤል ደም እስከ አሁን ይጮሃል ሌላው እህታችን ልዕልት ቀለመወቀርቅ ተመልካቾቻችሁ መስታወት ነንና ከጡት በላይ እራቁትነት የነጮች ባህል ነው ልዕልት ሆይ ንጉሠ ነገሥት አፄ ኃይለ ሥላሴ ከፊትሽ ቢነሱ እንደሱ ሁነሽ መቀመጥ አይደለም ገላሽን ለመሸፈን እንደ ሔዋን ቅጠል ሳይቀር ትፈልጊአለሽ ብዬ አምናለሁ ተከፍቶ ያደረ ምግብ ይበላል ? አይበላም የተራቆተ ገላም መልካም አይደለም የነጭም ባሕል ነው ወደ ፊት የምመኝልሽ አለባበስሽ እንደ ጋዜጠኘዋ መስከረም ሽህፈራው አለባበስ መሆን አለበት ቆንጆነት ከአፄ ኃይለ ሥላሴ ቤተሰብ እንከን አይገኝም ሁሉም ቤተሰብ የደም ገንቦ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም
    ካጠፋሁ ይቅርታ እወዳችኋለሁ

  • @ayfo1286
    @ayfo1286 Год назад +7

    ልዐልቷን እንፍልጋታለን

  • @makedatefera1617
    @makedatefera1617 Год назад +4

    Yan zemn yamtalen

  • @antenehtesfaye1273
    @antenehtesfaye1273 Год назад +12

    በጥቁር ታሪክ እንደ ጃንሆይ በአለም የተከበረ አፍሪካንም ያስከበረ እስካሁን የለም።

  • @mesfinshmels4475
    @mesfinshmels4475 Год назад +2

    They are all unforgettable 7:47

  • @monkoryos2197
    @monkoryos2197 Год назад +1

    ቤቱ ቤቱ አወይ ቤቱ… ☺♥

  • @mahiasfawmahi3505
    @mahiasfawmahi3505 Год назад +1

    ሲያዝኑ ሰው የናፈቃቸው ይመስላሉ

  • @fenetfedlu9624
    @fenetfedlu9624 Год назад +1

    ጃኖሄ ለእናቴ ብር ሸልመዋል

  • @liyazewedu9911
    @liyazewedu9911 Год назад +2

    Wendem ye hileselase ye lije lijoch alu eze hager pls agenagnchew

  • @chaltuethiopia3736
    @chaltuethiopia3736 Год назад +1

    😢😢😢ay gud tafari mokenen ke oromo tewoldow oromign unkan ayichilum 🥹

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Год назад +2

    I think የሀይለስላሴ ቤተሰብ the most misunderstood እየመሰለኝ እየመጣሁ ነው!...
    በተለይ ሀይለስላሴም ይህኑ ሌሎች መሪዎቻችን የአመራር ህይወት ድብቅ (Not transparent government) ስለሆነ... ኢትዮጵያውያን በጥርጣሬ ቢሞሉና መሪዎቻቸውን ማመን ቢያቅታቸው አይፈረድባቸውም!
    አሁን በህይወት ያላችሁ እውነትን በመግለፅ አገርን ትውልድን አድኑ!!!

  • @helenzeleke5036
    @helenzeleke5036 Год назад +2

    Men nw erkut erra yetlk sew zerie tense yekbdal

  • @zelalemdefar9577
    @zelalemdefar9577 Год назад +3

    ቤቱ የት ነው?

  • @user-ot3kb2gy1y
    @user-ot3kb2gy1y 6 месяцев назад +1

    ጃንሆይን ብዙ ሰው በቅጡ አያውቃቸውም or አይረዳቸውም። Leo ♌️ ናቸው በastrology ሳይንሱ እንደሚነግረን plus spiritualም ናቸው Spirituality ከሀይማኖት ጋር አይገናኝም የሚገባው ይገባ ዋል። ኢትዮጵያዊነትን ከአውሮፓው ስልጣኔ ጋር አጣጥመው ሀገሪቱን ሊያራምዱ የሞከሩ ንጉስ ናቸው።

  • @teferaeshetu26
    @teferaeshetu26 Год назад +1

    እኔምበ1964 ወይንም 1965 በ7 አመቴ ከጃንሆይእጅ ላይ አንድ ብር አምስት የማር ከረሜላ ተቀብዬ በርትተህ ተማር ያሉኝን ፈጽሞ አልረሳውም

    • @Ethiowegtube973
      @Ethiowegtube973  Год назад

      እባክዎን እንዴት እንደምናገኝዎ ያሳውቁንና ግሩም ፕሮግራም እንስራው ቤተሰብ

  • @godlove3206
    @godlove3206 Год назад +1

    Dr Abby made it happen for your family praise God give him credit even though ?????????

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Год назад

      😂😂chocking with cough lol I say thank you Tplf who put Hailesae to rest. Abiy has no place for thanks you. Useless leader in the name of history hypocrites

  • @Ab93297
    @Ab93297 Год назад +4

    Ras teferaiii.፣

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Год назад +2

    አዪ ሙዚቃው ምነው ቢቀር

    • @Ethiowegtube973
      @Ethiowegtube973  Год назад

      Yehew betseb
      ruclips.net/video/vSIBxX1gpCM/видео.html

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 Год назад

    አረ ሰዎች እስኪ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ማለት ይልመድብን ። ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው እባካቹህ ። ማንም እየተነሳ እየሱስ ይላል። ሰው እንኳን የክብር አጠራር አለው። ለምሳሌ አቶ/ወሮ ወይም ዶክተር፣ ኢንጂነር፣ ጀነራል ምናምን እንላለን። ለፈጠረን ጌታችን ግን እየሱስ እያልን እንናገራለን። በጣም አሳፋሪ ነገር ነው። ጌታችን ፣ እመቤታችን፣ መልአከ፣ አቡነ፣ እያልን ለማለት እንሞክር። እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሁላችንንም በሰላም አደረሰን።

  • @alemayehubiru1178
    @alemayehubiru1178 Год назад +2

    Ethiopian Journalists are often like traditional azmaaris whose job is to praise or condemn!

  • @shewandagnealemayehu1701
    @shewandagnealemayehu1701 Год назад +2

    Don't worry about your heredity but keep your culture

  • @helennegash8780
    @helennegash8780 Год назад +3

    RESPECT ERITREA 🇪🇷 ERITREA IS A FREE COUNTRY INDEPENDENT WE PAY OUR BLOOD FOR ERITREA 🇪🇷 FOREVER GOD BLESS ERITREA

    • @fitbrfilwha7171
      @fitbrfilwha7171 Год назад

      What is the point ? we all know Eritrea is another country is been 32 years

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Год назад +2

    ያልታደለ አገር ግሪክ የቆየ ንጉሳቸው ባለፈው በ85አመቱ ሲሞት በክብር የአለም መንግስት ቀብሩላይ ተገኝተው ሲቀብሩ አይ ኢትዩጵያን ብዬ አዘንኩ

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Год назад +12

    አሁንማ ጭራሽ ባልተማረ የኔ ቢጤ መሀይም ሀገርን ያክል ነገር ተረክቦ ወደጉርጓድ እየከተተን ነዉ ያሳዝናል

    • @ethiocanada2876
      @ethiocanada2876 Год назад

      Monarchy is always a destructive! What you don’t want notice is it’s this government who brought them back home

    • @yw4039
      @yw4039 Год назад

      🤣🤣🤣🤣👏

  • @makedatefera1617
    @makedatefera1617 Год назад +4

    Abet sen serate

  • @nadewumekonnenteklearegawi2540
    @nadewumekonnenteklearegawi2540 Год назад +4

    የኢትዮጵያ ነገሥታቶችን ታሪክ ለማበላሸት በኮሚዩኒስቶች እና በጊዚያዊ አስተዳደር ደርግ ባለስልጣናት እና በካድሬዎቻቸው አማካኝነት የተደረገውን ከፍተኛ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ሳስበው
    በጣም ያሳዝነኛል።በዚህ የከፋ ፕሮፓጋንዳ ምክንያት ለኢትዮጵያ እድገት ሌት ተቀን የደከሙት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገስት
    ዘኢትዮጵያ፣በየደረጃቸው አገራቸውን ያገለገሉ
    ምንስትሮች፣የኃይል አዛዦች እና መኳንንቶች ደም በግፍ በከንቱ ፈሷል።ስልጣን ከደርግ የነጠቀው ሕወአትም ተንጫጭቶ እና መስተዋት ሰብሮ ለውጥ አመጣለሁ ብሎ አገር ከረበሸው
    የስድሳ ስድስቱ የወጣት እንቅስቃሴ የሚባለው ትውልድ አንድ ክንፍ ስለ ሆነ ከደርግ በትር ያመለጡት የነገሥታት ቤተሰዎች ያን የከፋ ፕሮፓጋንዳ በውነተኛውን ታሪክ ለውጦ ለአሁኑ
    ትውልድ የሚያስተምር እድል ያገኘ አካል ባለመኖሩ እስከ አሁን የፕሮፓጋንዳው ተጠቂ ሆነው ቆይተዋል።ደርግ የጀመረውን የክፋት መንገድ የሕወአት መሪዎች በመከተል በዘዴ በነገሥታቱ የተሰሩ መልካም ስራዎችን ሲያደበዝዙ ይስተዋሉ ነበር።እውነት መነጋገሩ ጥሩ ነው።ከአርባ ዓመታት በኋላ አሁን ኢትዮጵያን የሚመሩት ጠቅላይ ምንስትር ገበታ ለሀገር በሚል ዘመቻ ቤተመንግሥቱን አሳድሰው አንድነት ፓርክ የሚል ስም እንዲያገኝ ካደረጉ በኋላ በኢትዮጵያዊያን እንዲጎበኝ ሲፈቅዱ የዳግማዊ አጼ ምንሊክን እና የቀዳማዊ
    አጼ ኃይለሥላሴን ምስል በሕይወት ያሉ በሚመስል መልክ አሰርተው እንድንመለከተው በማድረግ እና የነገሥታቱን እውነተኛ ታሪክ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲገነዘብ ከፍተኛ ክብር የሚያሰጣቸው ስራ ሰሩ።ይህ ብቻ አይደለም በአፍሪካን ዩኒየን ቅጥር ውስጥ መለስ ዜናዊ እንዳይቆም ከልክሎት የነበረው የቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ ሃውልት እንዲቆም በመጠየቅ በክብር እንዲቆምም አድርገዋል።ይህን ያህል ካልኩኝ በኋላ ለሁለቱ የከበሩ ልኡላን የማቀርበው ሃሳብ አለኝ!የነገስታቱ የታሪክ አሻራ የሆኑ ነገሮች በደርግ በግልጽ እንዲጠፉ የተደረገ ሲሆን ሕወአት ደግሞ በልማት ስም በዘዴ ሲያጠፋቸው ቆይቷል።የተረፉት የነገስታቱን ታሪክ የሚመሰክሩ ቅርሶች ላይ በማተኮር ከጥፋት እንዲድኑ ብታደርጉ እኔም የኢትዮጵያ ሕዝብም ደስተኛ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።አቅም ቢኖረኝ እናንተንም አላስቸግራችሁም ነበር።በእውነት እራሴ አደርገው ነበር።ከዛሬ አንድ ዓመት ገደማ በፊት ወደ ኢትዮጵያ በተጓዝኩበት ወቅት ለምሳሌ ጣይቱ ሆቴልን የማየት እድል ገጥሞኝ ነበር።
    የሆቴሉን የውጪ ግድግዳ በቀለም ለመቀባባት ተሞክሯል።ውስጡ ግን በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ላይ ነው ያለው።በዚህ ከቀጠለ የመፍረስ እድሉ ከፍተኛ ነው የሚሆነው።ብሉ ናይልን ልኡል በእደማርያም ይመስሉኛል ይዘውት ከዛሬ አስር ዓመት በተሻለ ሁኔታ ላይ ይገኛል።እነዚህ የአገራችንን ነገሥታቶች የሰሩትን ሥራ ጠብቆ የማቆየቱን ኃላፊነት ከእናንተ ውጪ ሊሸከም የሚችል ለጉዳዩ ቅርብ የሆነ ሰው ስለ ሌለ አንድ
    እንድትሉ በማክበር እጠይቃለሁ።

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom4425 Год назад +1

    Gena sile ketema aydelem sile yesus kiratos new....Medan begeta be yesus new.

  • @brightafrica37
    @brightafrica37 Год назад +2

    The once who interveiw the royal family are they from tigiray becouse I realize that the way they act or follow up with quation its not in proper, must be chaked.

  • @bluefanalex7326
    @bluefanalex7326 Год назад +3

    አረ ቀሚስ ኡዑዑዑዑዑ

  • @user-yy4py2hx4o
    @user-yy4py2hx4o Год назад +2

    አሁን ዘመኑ ተቀይሮ ይሄው የንጉሥ ልዑል የሚባል መሪ የለም መንግስት ነው ከአንድ ፓርቲ ተመርጦ አገር የሚመራው ግዜው ሲደርስ ይቀየራል አሁን ንጉሳችን ጌታ እየሱስ ብቻ እናብቻ ነው

    • @ETBeMore
      @ETBeMore Год назад +2

      አንተን፣ ማን ጠራህ?? ኩታራ፣ ውሪ

  • @africaninprogress6502
    @africaninprogress6502 Год назад +1

    April 17th, 1975
    Hirgigo, #Eritrea
    In this small town not far from the coastal city of Massawa, #Ethiopia|n troops rounded up to 470 civilians and butchered them. ስድቡን ለመቀበል ችግር የለኝም በሕይወት ኑሬ ያየሁት ስለሆነ ለኢትዮጵያ ዉያን ምክሬ ታርካችሁን እወቁ የተደረገዉን አልተደረገም ከማለት አዉቆ እንዳይደገም ማድረግ ይሻላል እኔ በሕይወቴ እስካለሁ ድረስ የተደረገዉ ከመናገር ወደ ኋላ አሊልም የልጅ ልጆቹ በአያታቸዉ ዘመነ መንግስት የተደረገዉን ግፍ ላለመናገር ከመረጡ አያታቸዉን ግን እንደ መልአክ መሳልና በኤርትራዉያን ለይብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያዉያን የደረገዉንም ግፍመርሳት ግን ነዉር ነዉ ተፈር መኮንን ጨካኝና አረመኔ ነዉ

    • @eshetiejone613
      @eshetiejone613 Год назад +2

      እሱ ኢርትሬያ ውስጥ ከዛሬ 60 ዓመት በፊት የሆነ ታርክ ወይም ፕሮፖጋንዳ ነው!! አያገባንም 🤔🤔 ትናንት ትግራይ ውስጥ 600,000 ወጣት አጥተናል የሚያሳስበን የዛሬ ችግራችን ነው !! ንጉሣዌ ቤተሰቦቻቸውም የመፍትሔ አንዱ አካል ናቸው ።

    • @ph83
      @ph83 11 месяцев назад

      Hi that's right, the first HERGIGO CITY massacres was 1969 .the second one is was 1975 ! which means ,
      1st was by haile Selassie
      2nd time was by Mengestu H/ Maryam .

  • @rosa73425
    @rosa73425 Год назад +2

    Enate bicha nachu ye lije lijoch? 6 or 7 lijoch nebrewachew sibal neber ensu lijem aleweledu yehon endet negru? Melkam gena.

    • @Ethiowegtube973
      @Ethiowegtube973  Год назад

      ቤተሰብ እነርሱን ባጋጣሚ ስላገኝን ነው እንጂ አሉ

  • @tefs479
    @tefs479 Год назад +2

    የጋዜጠኞቹ የዕውቀት ማነስ የሚገርም ነው: አክብራችሁ ለመጠየቅ የሔዳችሁት የልዑላን ቤተሰቦችን ነው እናንተ እጅ ከመንሳት ይልቅ የልዕልቲቱ እጅ መንሳትና ልዕልና የሚገርም ነው። ታሪክ ፍለጋ የሄዳችሁት እናንተ ናችሀ መርምራችሁ ምን ከናንተ እንደሚጠበቅ አለማወቃችሁ የሚገርም ነው።

  • @4477526
    @4477526 Год назад

    Prince, princess, and royalties are just over a long time ago and for good. Do not even dream about it! Your history was never good for the general population except for your own special interests!

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Год назад

    Literate Ethiopians were less than 10 percent during the entire reign of Emperor Haileselassie,then where is Emperor's contributions to education?

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Год назад

      Lol are you blind to witness who were the educators even right now. You are just bitter to sight of the monarch. Look at our current who are we blamin, it is past 60 year’s, look how traumatic is to live in Ethiopia right now.

  • @senda9782
    @senda9782 Год назад +1

    ስርዐቱንም ባህሉንም ታሪኩንም ደንቡንም ሁሉንም ትታችሁ እንደ ሕፃናት እቃ እቃ ጨዋታ የምትሿሿሙ ይመስልባችሗል ።
    አንድ ሰው ልዑል ወይም ልእልት ተብሎ ለመጠራት ከሁለት ነገሮች አንደኛው እንዲኖሩት ያስፈልጋል ።
    ይኸውም አንድ በስልጣን ላይ ባለዉ ንጉሥ ልዑል ከተባለ
    ወይም አንድ ሰው ወላጆቹ በስልጣን ላይ እያሉ ከተወለደ ልዑል ተብሎ ይጠራል
    ለምሳሌ ከሃይለሥላሴ ልጆች ንጉሠ ነገስት ከሆኑ በኋላ ቤተመንግሥት የተወለደው ሲወለድም ሃያ አንድ ጊዜ መድፍ የተተኮሠለት ልዑል ሳህለሥላሴ ብቻ ነው ።
    ይኸው ልጁም ትክክለኛ የኢትዮጵያ ልዑል ነው ምክንያቱም አያቱ ዙፋን ላይ እያሉ ስለተወለደ።
    ግን ልጅቱ ንጉሥ በሌለበት ሃገር ማን ልዕልት ብሎ ሰየማት ?