የማላውቀውን ሰው ምሳ ጋብዤ በሚወደው አርቲስት ሰርፕራይዝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @1_B_3_D
    @1_B_3_D Год назад +198

    ማን ነው እንደ እኔ በእሼ ስም ከች ያለ እስቲ ላይክ ማረጋገጫ😊❤😅
    ❤ኢትዮጵያዬ

    • @MeskiTadesse-qi4ef
      @MeskiTadesse-qi4ef Год назад

      እኔም

    • @gelilanardos1509
      @gelilanardos1509 Год назад

    • @messeretalem638
      @messeretalem638 Год назад

      አገሩንና ሰውን የምወደውን እንደንች አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን የእኔ ቆንጆ መንነትሽን ስለምትወጂ ነው በመካከላቸው የተገኜሽሽ የምህረበዊየን ተዲለ ቅንጡ ሕይወት አልደነቀሽም እወድሻለሁ እህቴ ❤😊

    • @mesertabebe4349
      @mesertabebe4349 Год назад

      እኔ

    • @biruktymelkam7576
      @biruktymelkam7576 Год назад +1

      Same here ❤
      We love you berechi

  • @fikirseifuseifu5724
    @fikirseifuseifu5724 Год назад +6

    ይሄ ነው የበሳል ሰው ስራ ከጅምሩ ያስታውቃል በጣም ትልቅ ተወዳጅ እንደሚሆን ያስታውቃል እውነትም ኢትዮጵያዬ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +65

    ከእሼ ቤት ነው የመጣውት
    እምዬ ኢትዮጵያ
    ስላምሽ ይብዛልኝ
    ሐገሬ ዞሬ መግባዬ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mengesha9143
    @mengesha9143 Год назад +16

    በጣም ገራሚ ጥልቅ እይታ ነው ሰዎች ካከበሯቸው ይልቅ ከተናቁ የንዋይ ደሀዎች ጋር ቁጭ ብሎ ማውራት በራሱ ትልቅ እርካታን በፈጣሪ ፊት ደግሞ ክብር ያስገኛል
    እግዚአብሔር ከባለ ሁለት አግር የሰው ጅቦች ይልቅ እዲህ አይነት ሩሕ ሩሕ ሰዎችን አብዛልን አሜን !!!!

  • @elsaam5975
    @elsaam5975 Год назад +80

    ቀጥይ ኢትዮጵያዬ!!
    በጣም ግሩም ስራ ነው፤ አይዳ። 💯💚💛❤️

  • @altudz4055
    @altudz4055 Год назад +67

    አይዳዬ አይናችን ጆሮአችን በፕራንክ ተብዬዎችና በአንቂ ነን ባዮች አዛ ሆነን ነበር እንኳን መጣሽልን እረ ቀጥይ 🥰🥰🥰 በሁሉም ሀይማኖት ስሪልን አሳይን ኢትዮጵያንችንን በደንብ ተባረኪ 👏🥰🥰🥰

    • @SelamawitAyele-hu1iw
      @SelamawitAyele-hu1iw Год назад +1

      ❤❤❤❤

    • @sisil7318
      @sisil7318 Год назад +1

      ተባረኪ አሁን ነው ፕሮግራምሽን ማየት የጀመርኩት።

  • @samridire8460
    @samridire8460 Год назад +77

    አይይ የኛ ህዝብ ብትነጠፊለት እንኳን አወይ ድንግጥ ፍንክች የለም አንቺ እና ጓደኞችሽ ግን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏

    • @emmu_tiru1157
      @emmu_tiru1157 Год назад

      በርቺ

    • @ela.4k
      @ela.4k Год назад +7

      ከዚበላይ ይፍረጡልሽ🤔

    • @abelsisay5788
      @abelsisay5788 Год назад +10

      ከሆዳቸው ስብዕናውን ስለሚስቀድሙ ነው አንቺ ሆዳምነትን ሳይሆን የስብዕና ልዕልናን ከነሱ ተማሪ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Год назад +1

      ​@@abelsisay5788ትክክል

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Год назад

      @@ela.4k😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mekedesmesele
    @Mekedesmesele 4 месяца назад +2

    የውነት ትልቅ ሰው ነሽ ስራሽ ይመሰክራል❤❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 6 месяцев назад +4

    በጣም የሚገርመው ኢትዮጵያዮ እስካሁን
    1 ሚሊየን አለመግባቱ
    የኔ የዋህ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ ንፁህ ሰው❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @dawitabrham6574
    @dawitabrham6574 Год назад +15

    የአይዳን ታለንትና ችሎታ በነጻ ልንኮመኩመው ነው! ታድለን። thank you so much Aida

  • @wendawendatawtube3505
    @wendawendatawtube3505 Год назад +34

    እንዲህ አይነት ደግ ልባም ሰወችን ያብዛልን አይዲ ሚገርም ስራ ነው የጀመርሺው ❤❤❤ ያገሬ ህዝብ እደባህሉም ደግና መልካም ነው ❤🤓🤓👏👏👏🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪

  • @finekash561
    @finekash561 Год назад +64

    አይድዬ እኔ ምኖረው south africa ነው ,የኢትዮጵያ ህዝብ ተፈጥሮ ልዩ ነው,ለዚ ምሥክሬ ,የሆነ ሤኒጋል ጓደኛዬ የለኝን ልንገርሽ"ሀብታም ከምሆን ደሃ ሆኜ ኢትዮጵያዊ ብሆን እድሜ ልኬን ሣመሠግን እኖራለሁ"አለኝ እኔ ኢትዮጵያዊ ለመሆን እንዲ ያልክ አሜሪዊ ብትሆን ምን ልትል ነው ሥለው "አሜሪካዊ ብሆን ሣለቅሥ እኖራለው"Ethiopian is blessed but u don't know ur blrssing that is it alegn

    • @netsanetmulugeta2295
      @netsanetmulugeta2295 Год назад +2

      Its true we are amazing Thankful people . What ever happened we said egzabhere ymesgen 🙏 l also Got chance to work with Germany people they told me they don't have God😮😮😮😮🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 proudly Ethiopian

    • @rahelzeleke958
      @rahelzeleke958 Год назад +2

      የሃበሻን የተረት መፃፎች አንብቦ ይሆናል።

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma Год назад

      እውነት ነው we don't know that our blessings.

    • @ethiopiahagre3502
      @ethiopiahagre3502 Год назад

      በጣም ቆንጆ

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 6 месяцев назад

      ​@@rahelzeleke958ሁሉም እንዳንቺ ህጻን ይመስልሻል አይደል

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 Год назад +31

    ያንንሁሉ ክብር ትተሽ አገሬ ብለሽ መተሽ ከወገንሽ ጋር ለመስራት ስላሰብሽ በጣም አከብርሻለሁ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ❤️

    • @dmulugeta
      @dmulugeta Год назад

      ​@ethioafrotubeእኮ!

    • @yeaddisabebelij7832
      @yeaddisabebelij7832 Год назад +1

      @ethioafrotube እሱማ ነበር ግን የሰውልጅ የረከሰበት በየመንገድ የወደቀበት በዘሩ እንጅ በኢትዮጵያዊ ነቱ የማታይበት ሆኖ እኮ ነው

  • @Ethi912
    @Ethi912 Год назад +5

    አዲስ አባባ አዲስ መከራ😅😅😅😅 እንዲት እንዳስቀኝ ግን ችግሩን እንዴት እንደገለፀው ደስ የሚል ፕሮግራም ትንሽ ቢረዝም ❤

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash Год назад +6

    የህይወት ዘመን ትዝታ ነው የሰጠሻቸው🙏🏾👏🏽

    • @jedi1872
      @jedi1872 6 месяцев назад

      True what a grace from God.

  • @honeymoges8686
    @honeymoges8686 Год назад +1

    አይዳዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ደስየሚል ፐርሰናሊት ነው ያለሽ! ከጎደኛዬ ጋር ሆነን አግኝተንሽ እናውቃለን ! ከአንዴ በላይ ላይክ ማድረግ ቢቻልና ባደረኩሽ! ገና ብዙነገር እንደምታሳይን አልጠራጠርም! ኢትዮጵያውያዬ ወድጀዋለሁ👌🏽👍🏼👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @ethioaddismelk
    @ethioaddismelk Год назад +6

    ማንኛውንም ነገር ስናደርግ ወይም ስንሰራ፤ ከልባችን እና ስራው በሚፈልገው ዋጋ ልክ መሆን እንዳለበት ይሄ አብነት ነው።
    ባለቤቱ(ባለሙያ) የሰራው ማንኛውም ስራ ተራ ሊሆን አይችልም። ተራ የሚመስሉ ታሪኮቻችን እንኳን ህይወት ይዘራሉ።
    የተለመደውን የእለተእለት ህይወታችንን ባልተለመደ መንገድ ስላጋራሽን አይዳዬ ክበሪልን🙏! ድንቅ ጅማሬ ነው😍።

  • @EndrisOumer-v9w
    @EndrisOumer-v9w 6 месяцев назад +1

    አይዳዬ ሳላዉቅሽ ያሳለፍኩት ዘመን ቆጨኝ ድንቅ ሰዉ ነሽ በጣም ለዛ ያለሽ አስተሳሰብሽ ምነዉ ሰዉ ሁሉ እንደ እሷ በሆነ የሚያስብል ብስል ኢትዮጵያዊት በርቺልን ለሰዉ ያለሽ አክብሮት ልብ ይነካል ደርባባዬ❤

  • @berutasfea161
    @berutasfea161 Год назад +6

    እውነት ለመናገር ፕሮግራሙን ሳየው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Год назад

    ምህረት የባህርዳሩ የጎጃሙ ቅን ሰው እግዚአብሄር ልጆችህን ይባርክልህ፤ የማታ እንጀራህን ያሳምረው፤
    ባህር ዳር በፍቅር የምወዳት ከተማ ናት፣
    አሸብር በላይ ጥረውን አክብረህ በመምጣትህ በጣም አመሰግንሃለሁ
    የምህረት ባለቤት ወ/ሮ ገነት እንኳን እመቤቴ ማርያም በሰላም ፈታችሽ
    "ካልነቁበት ሞትና ሌባ አይጠፋም" ምህረት

  • @smsmennn
    @smsmennn Год назад +10

    ከ እሼ ቤት ነው የመጣውት በርቺ እህቴ ኢትዬጲያን ከፍ አድርጊልን ❤❤❤

  • @yeshimebetgebremichael5267
    @yeshimebetgebremichael5267 Год назад +1

    አይዳዬ ደስ ይላል ስራሽ።ጉልበትሽ ይባረክ። ወጣ ያለ አቀራረብ።ወጣ ያለ እይታ።አየሽው ሲጣፍጥ።ክፋት የማይሰማበት።እንደወረደ።አቦ ደስ ሲል! ሂጂ ወደ ደቡብ ሂጂ ምእረብ ወደ ሰሜን እንዲሁም ወደ ምስራቅ።አስጎብኝን የሃገራችንን ገፅታ።ደግነቱን የዋህነቱን።ጆሮአችንን አሳርፊው ከማይጠቅመን የክፋት ወሬ።

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ

    ዋዉ ግሩም ነው ግን የኛ ደስታ ልብ ውስጥ አይን ውስጥ ነው የሚታየው በጣም ነው የወደድኩት ምህረት ፈገግታ ውስጥ ትልቅ የደስታ ስሜት ነበር ይበል ይቀጥል ብለናል❤❤❤❤❤

  • @MikiyasShewangizaw
    @MikiyasShewangizaw Год назад +2

    በርችልን አይዳዬ ትክከልኛዎን ኢትዮጵያዬን እያሳየሽን ነው። በነገራችን ላይ ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት በርችልን ዝም አትበይ ቀጥይበት

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Год назад +6

    ምንም ባይል የውስጡ ደስታ ጥርሱ ላይ ይታያል በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው በሰው ደስታ መደሰት በቃ በርቺ በጣም አሪፍ ነው good jop

  • @MartaKibrom
    @MartaKibrom Год назад

    አይዳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ ፕሮግራምሽ ተወዳጅ ነው እኔ ተመችቶኛል ይቀጥል 🙏

  • @Naniya254
    @Naniya254 Год назад +3

    ከእሼ ጋ ነው የመጣሁት ደስ ይላል ሰወችን ማስደሰት

  • @UmmZahara-t7t
    @UmmZahara-t7t 3 месяца назад

    የማንም ኮልኮሌ እዲሁ ጆሮዋችንን ሲያደነቁሩ ሚውሉት ከሚሊዮን በላይ ሰብስክራይ አላቸው ምርጥ እና ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሴት ይቺ ብቻ ተከታይ ሲኖራት ምን ይሉታል

  • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ

    እንኳን ሰላም መጣሽ ኢትዮጵያዬ እኛ በጣም እድሎኝች እንደሆን ሳስብ ፈጣሪን አመሰገንኩ አንችን በዚህ መልኩ ማየታችን ልጅ እያለሁ ኢትዮጵያት የለችበት ፊልም ወይም ሙዚቃ እባል ነበር ባየሁሽ ብይ ከልጅነቴ ጀምሪ እመኝ ነበር እድሜ ይስጥሽ

  • @ATTN-cl1df
    @ATTN-cl1df Год назад +3

    የዋሁ የሀገራችን ሰው በየትኛውም የኢትዮጵያ ምድር ቢጠየቅ መልካም ምግባር ያለው ሰው ወዳድ ነው የሕባችንን የዋህና ገራገር ገጽታ በተግባር እያሳየሽ ስለሆነ ተባረኪ ኢትዮጵያዬ ለዘላለም በመልካም ልጆቿ በአንድነቷ ፀንታና አብባ ለዘላለም ትኑር
    🙏🏾💚💛♥️

  • @tanaso259
    @tanaso259 Год назад +3

    ይቀጥል ከምር ምርጥ ስራ ነው.. እናመሰግናለን ❤🎉

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 Год назад +1

    ልዩ ብዬሻለሁ ስብዕናሽ እጅግ ያስገርማል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ይስጥሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Год назад +8

    በጣም ደስ ይላል እህቴ አይዳ ቀጥይበት አገር ሲረጋጋ ከከተማ ወጥተሽ ትሰሪያለሽ ለጊዜው በዚሁ ቀጥይ መልካም ታታሪ ሰው መሆንሽ ከፌትሽ ይታያል ❤😅

  • @sebliethiosun
    @sebliethiosun Год назад +2

    ውይ የኔ ማር ቃላት አጣሁልሽ በናትሽ ምን ልበልሽ ውውውውድድድ ነው የማደርግሽ እስታይልሽ ለሀገርሽ ህዝብ ይለሽ ፍቅር ካምላክ የተላክሽ ለደሀ ደራሽ እግዚአብሔር እድሜሽን የማቱ ሳላ ያድርግልሽ
    ግን ጸጉርሽ ተፈጥሮ ነው ወይስ ቀለም ነው የኔም እንዳንች ነው በልጅነቴ ጀምሮ ነጭ ነው
    ይምኖረው እንግሊዝ ነው ግን ባገኝሽ ምን ያህል ነብሴ ትረካለች በርችልን

  • @ekram0007
    @ekram0007 Год назад +4

    እሸቱ ልኮኝ ነበረ የመጣሁት ግን በመምጣቴ አልተቆጨሁም ! ይሄንን ኢትዩ ኢትዩ የሚሸት ዎርጂናል የራስ ፈጠራ (ከፈረንጅ ያልተቀዳ እንደወረደ) ስራ ማየት የሁልጊዜም ምኞቴ ነበረ። ምኞቴ ተሳክቶ በማየቴ ደስተኛ ነኝ ! እናያለን እንማራለን እንሰማለን አይዳዬ ከነ ቲምሽ እንኳን ደህና መጣችሁ ቀጥሉበት እጅግ በጣም ደስ ይላል !!!!❤✌️

  • @simonmuday
    @simonmuday Год назад +1

    ዋዉ ኢትዮጵያዬ ፍቅር ብቻ በጣም ታምራላችሁ። አይዳዬ በርቺ ትክክለኛዉን መንገድ ነዉ የያዝሸዉ ማን እነደ ሀገር እግዚአብሔር ይርዳሽ ።

  • @dawitbekele1119
    @dawitbekele1119 Год назад +4

    "አመሰግናለሁ ኢትዮጵያዬ" i like how he say it❤

  • @FitsumGirma-s3e
    @FitsumGirma-s3e Год назад

    ምርጥ ኢትዬጲያዊ ነሽ ክብር ይስጥልን

  • @BirukeDamena-uy5mz
    @BirukeDamena-uy5mz Год назад +4

    ጀግኒት በርችልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dinkolasfiraol1359
    @dinkolasfiraol1359 6 месяцев назад

    ሁሉም ቪዲዮሽ ላይ ከሰዎች ጋር የምታወሪበት መንገድ በጣም ደስ ይላል❤❤

  • @jossykind7869
    @jossykind7869 Год назад +3

    አይድዬ Please ብትችይ በቀን 1 video ካልሆነ በሳምንት 1 ልቀቂብን 🙏🙏🙏

  • @mome2201
    @mome2201 5 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ከእድሜው ጋር ይስጥሽ እህቴ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ ጥሩ ሴት ነሽ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ

  • @amarechadmasu2174
    @amarechadmasu2174 Год назад +3

    ኢትዮጵያኖች በርቱልን ብዙልን ብዝት በሉልን በእሼ ስም ሰብስክራይብ አርጊያለሁ በርቺ ውዴ ኢትዮጵያዪ

  • @lubabakemal8221
    @lubabakemal8221 Год назад +1

    🎉❤❤🎉🎉❤❤ቀጥዪበት ጀግኒት በጣም ደስ ያለሽ ድምፅሽ ደስ ይላል

  • @meronhailu7773
    @meronhailu7773 Год назад +4

    ❤በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ኢትዬጲያዬ❤💐💐💐💐💐በርቺ 🙏

  • @samrawitmekonnen3372
    @samrawitmekonnen3372 6 месяцев назад

    ቀጥዪ አይዳዬ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ከጎንሽ ነን እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma3307 Год назад +9

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Год назад +1

    ጥሩ ሰዉ ነሺ ተባረኪ ሰዉ እኩል እንደሆና ያሳየሽ ኢትዮጵያዬ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Год назад +3

    መልካም እናት ናቸው

  • @mekyahassen1192
    @mekyahassen1192 6 месяцев назад

    በጣም ቆንጃ ድስ የሚል ያልተለምደ ስርፐራይዝ እድሜ ይስጥሽ ለምታደርጊው ሁሉ💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💗

  • @tringomoges5568
    @tringomoges5568 Год назад +3

    ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት ክብር ይስጥልን በጣም ደስ ይላል

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +1

    ወድንሻል ዉድድድ ቀጥይበት በልጅነት እንደ እኔ ያመለጠችሽን ኢትዮጵያን እያጣጣምሻት ነው ቀናሁብሽ።

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Год назад +3

    በእሼ ነው ሰብስክራይብ ያረኩሽ ለእሱ ጥሩ ሰው ስለሆንሽ እሼ ደሞ በተራው ለስንት ሰው ለችግሩ ደራሽ ሆነ
    💚💛❤️

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Год назад +1

    በጣም ነው የወደድድኩሽ እማ❤❤❤❤

  • @am1951
    @am1951 Год назад +25

    Really great initiative, Aida! It’s important for us to get outside the bubble and learn about our neighbors instead of just blindly passing them by

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 Год назад +2

    ውይ የኔ እናት የአንድ ቀን ደስታ የዘላለም ትዝታ ነው

  • @eseifu
    @eseifu Год назад +12

    So nice, Aida!! Wonderful to see everyone so happy. This looks like a great direction for us to learn more about each other. Love it and thank you!!!

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ገና ዛሬ ነው ያየሁት ይህንን ቻናል በጣም ደስ የሚል ነው በውጭ ለተወለዱ ልጆችም ትልቅ አስተማሪ እና አነቃቂ ነው። ስለተቆረስሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ እሱ በብዙ ባልጠበቅሽው ሰርፕራይዝ ያድርግሽ ቀሪ ዘመንሽን የሳቅ የደስታ ይሁን

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Год назад +3

    ኢትዮጵያዬ ቅጥይበት❤❤❤❤❤

  • @yigtemachwagutaygre7224
    @yigtemachwagutaygre7224 Год назад

    ዛሬ ገና ዮቱብላይ ቁምነገር ተመለከቱ ጌታ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቺ አይዳዬ

  • @nebiyu2030
    @nebiyu2030 Год назад +3

    አይዳዬ tiktok ላይ በደንብ ማስታወቂያ ስሪ ሚገርም youtube channel ነው ያለሽ።

  • @rahelmamo6349
    @rahelmamo6349 Год назад +1

    ሰላም አይዳ
    የመጣሁት ከእሸቱ ቤት ነው
    በጣም ደስ የሚል ስራ እየሰራሽ ነው በርቺ

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f Год назад +4

    እረ ቀጥይ. ኢትዮጵያዮ❤❤❤❤❤

  • @Joneferawe
    @Joneferawe Год назад

    አይዳዬ በሚገርም ፓሮግራም ነው የመጣሺው በጣም አስተማሪና ኢትዮጵያዊነትን ሚሰብኩ ስራዋች ናፍቀውን ነበር ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን እኛም ም አንልም ዝም እንድትይም አናረግሽም 😉

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Год назад +7

    Her laughter is so contagious! I am glad I get to know this channel now!

  • @dinkeneshgebre4108
    @dinkeneshgebre4108 Год назад

    እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ስንት ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ አለ ተባረኩ
    ውጡ ለኢትዪጲያዬ አለሁልሽ በላት

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Год назад +3

    This is ኢ ት ዮ ጵ ያ ዬ ❤️ Omg 😍
    Keep it coming....so many untapped stories

  • @muluatnafu4753
    @muluatnafu4753 6 месяцев назад

    ❤❤ ❤❤ መድሐኒያለም ዘመንሸን ይባርክ የነሱ ደስታ ላንቸም ከነቤተሰቦቸሽ ይሁንልሸ ❤❤❤❤

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-ቨ5ደ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-ቨ5ደ Год назад +3

    I came via Eshetu invitation. Move on your good works. I expect more and better works from both of you, Eshetu and Ayida.

  • @etsubgashaw671
    @etsubgashaw671 Год назад +1

    እውነት እኔ በጣም ነው ምትመቸኝ እቺ ሴት ❤❤❤❤❤

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 Год назад +3

    Aidaye you're so humble and genuine I think you're channel would be my favorite spot

  • @asterene8408
    @asterene8408 Год назад +1

    የኔ ኢትዮጵያዬ በርች ቀጥይ እነሱን አስደስተሽ ቀነሱ ደስታ እኛም ተደስተናል ። ተባረኪ

  • @timemoore2194
    @timemoore2194 Год назад +10

    I have a deep affection for Ethiopiaye and appreciate your continued efforts. The people there often face challenges and could use someone like you to bring joy and positivity into their lives. Thank you for being that someone.

  • @zeritutube
    @zeritutube 6 месяцев назад

    ገንፎ በልቶ ጉዞ ጥሩ አደለም የኔ ወርቅ የባህር አባሳደር አሸብር በላይ ስወድህ❤

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 Год назад +17

    This is what we need more to offset the negativity that has occupied the social media space.

  • @Alem2022
    @Alem2022 Год назад

    አሁን ገና አንጀቴ ራሰች እፎይ !! ለካ አሉን እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊያንም🙏 አሸ ዘመንህ ይባረክ! አይዳየ ከሰብስክራይብ በላይ ሌላነገርም ባደርግ እጅግ ደስ እያለኝ ነው so proud!!

  • @basazinabagadu9199
    @basazinabagadu9199 Год назад +3

    I give like before i watch the video all times because she’s fabulous love her

  • @abilstayihu2058
    @abilstayihu2058 Год назад

    አይዳይ ስወድሽ ቀጥይ የደሀን ማሥደሠት እግዚአብሔር ማሥደሠት ነው ለችም ደሥታ ነው እባዬ ጠብ እያለነው ያየሁት ከልቤ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ኢትዮጵዬ ሠላምሽ ይብዛልን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @sasrat7146
    @sasrat7146 Год назад +4

    Well done berchi….ur amazing you could have done anything u like in the world ….but you chosen reality….❤️

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ Год назад +1

    አይዳየ በርች ምርጥ ሰው ነሽ ከሸቱ ቤት ነው የመጣሁ ሰብ ስክራይብ አርጌሻለሁ ❤❤

  • @Visitethiopia251
    @Visitethiopia251 Год назад +8

    Ethiopia is blessed with kind-hearted individuals who embody the true spirit of generosity, extending a helping hand to those in need without hesitation. Their selflessness and compassion illuminate the beauty of our nation. That is አይዳ!!! Love you!!💯💚💛❤Ethiopiaye!!!

  • @simretekebede7712
    @simretekebede7712 Год назад

    አይድዬ የኢትዮጵያ ድንቅ ብርቅ ጀግና ሴት ቀጥይበት በጣም ፈታ ያረጋል የምትለቂያቸው ሁሉ

  • @yordi827
    @yordi827 Год назад +3

    Positive vibes.keep going .always we have to be kind each other.

  • @Alemye777
    @Alemye777 Год назад

    በጣም ለየት ያለ መልካም ዝግጅት ነው ቀጥይበት👏ብዙ መልካምነትን እናተርፍበታልን

  • @ethioepal
    @ethioepal Год назад +6

    Great Job ... revive the spirit of the people with such great work in every corner of the country

  • @belaygirma9990
    @belaygirma9990 Год назад

    በደንብ ግፊበት በጣም ደስስስስስ ይላል ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት ይሕ ነው ስለ ፕሮግራሙ ይዘት ለማውራት ካንቺ የበለጠ መናገር አፍ ማበላሸት ነው ምናለ የአንቺን አይነት ሰዎች ቢበዙ ያልተዳሰሰ ሀሳብ ይዘው ቢቀርቡ ምኞቴ ነው ስለ ፕሮግራሙ ግን ምንም መናገር አያስፈልግም ስራሽ ከነ ክሩው ይመሰክራል ቀጥይ ኢትዮጵያዬ

  • @haregewynefetene2560
    @haregewynefetene2560 Год назад +3

    Please keep amazing us by doing a great job👍 You are very talented and smart, I'll be waiting for more surprises in the future my friend❤👍👍👍

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና Год назад +2

    ውይኔ ደስ ሲል በእግዚአብሔር ኑሪልን አይዳ ደስ የሚል ነው በጣም

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 Год назад +3

    You make my Sunday ❤ Aidayee thank you 🙏🏽

  • @tedroseworkneh3201
    @tedroseworkneh3201 Год назад

    ምርጥ ነገር እየሰራችሁ ነው በርቱ ኢትዮጵያዬ 🙏

  • @mrnah3731
    @mrnah3731 Год назад +5

    love it :) great job Ayda and the team

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 Год назад +3

    Good job and new way of filming I hope you can change the production in Ethiopia by your experience ❤️

  • @Mekedesmesele
    @Mekedesmesele 4 месяца назад +1

    ኡፍፍፍ እምርም ኢትይጵያየ ደስ ይላል በጣም የውነት ❤❤

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад +3

    ቻናልሽ ሰው ገር ተደራሽ ስላልሆነ ነው ቀጥይ ይመጣል ህዝቤ ልክ እንደ ዶንኪ ዩቱብ ደረጃ ትይዥአለሺ በርቺ ዝባዝንኬ ስናይ ነው የምንዉለው ቻናልሽን አስተዋውቂ ቲክቶክ ቀንጨብ አድርገሽ ማስታወቂያ ስሪ እጅግ ገራሚ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው❤

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 4 месяца назад +1

    አዋዳዬ በጣም ትለያለሽ 😍😍😍😍 አሸብር ሰዉ አክባሪ🙏🙏🙏🙏🙏 ዮቱባን አስተዋውቁላት plc plc🙏🙏🙏

  • @1_B_3_D
    @1_B_3_D Год назад +4

    ዋናይቱን
    one night 😂😂😂
    ይመችሽ❤

    • @jedi1872
      @jedi1872 6 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😅😅

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 Год назад

    በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ነገሮች ሕዝባችን በኑሮው ውድነቱ ምክንያት በአመት አንድ ጊዜ ቢገጥመውም ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ የሰዎች ደስታ በመፍጠርሽ

  • @SenaitTekie-z3x
    @SenaitTekie-z3x Год назад +3

    Very nice very interesting Aida wow well done keep it up. It’s not like a movie this is a reality show xx

  • @asmarech591
    @asmarech591 Год назад

    አይዳ ምረጥ አገረዋን ወዳድ ሴት በረችልኝ አገሬ አንችን የመሰለ አዋቂ ሰው ያሰፈልጋታል ❤️❤️❤️❤️

  • @reemjemal1200
    @reemjemal1200 Год назад +5

    Such a heart warming episode ❤