መንገድ ላይ ተዋውቄያት ከ6 አህጉራት ምግቦችን አስቀመስኳት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @Belew-un2hr
    @Belew-un2hr Год назад +172

    ሁለተኛዋን ጥሩሰው ላስተዋወቀኝ ለእሸቱ እና ለአስተማሪው እረጂም እድሜ ይስጥልኝ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Год назад +29

    አይዳዬ እስካሁንም ዘግይተሻል ማንም እውቀት ሳይኖረው የቀለደበትን አንቺ ባለሞያ ሆነሽ ሳለ መዘግየትሽ 😢 እሼ ተባረክ ድንቅ ሰው ስላስተዋወከን✌️

    • @seifu5603
      @seifu5603 Год назад +1

      የባህር አትክልት በካስቴሌ አዲስአበባ ላይ በካስቴሊ ፒያሳ የቀይ ባህር ሽሪምፕ በቀይ ባህር አሳ ቤት ስንቱን አስታወስኩት አይዳ ወደኋላ አርባአመት ነው የመለስሽኝ Red sea ኢትዮጵያ ውስጥ ያልነበረ የለም አባትሽን ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፍልን።

  • @Ethiopiaye2023
    @Ethiopiaye2023  Год назад +141

    I’m overwhelmed and humbled by the encouraging comments so many of you have taken the time to write. I deeply appreciate it. I have started to reply to comments, but I realize I need my Amaric typists by my side and since it’s Sunday, I will start that tomorrow. Have a great day all and a special special shout out To Eshe and the entire Donkey Tube community.

    • @betty2718
      @betty2718 Год назад +5

      I am really happy to know you 😊keep it up 🥰. Since yesterday night i watched all your youtube videos i really enjoyed it i wish you all the best 😍 😊😊

    • @Lore9072
      @Lore9072 Год назад

      አማርኛ እስከ ነገ አስጠበቀች

    • @abelgirma8769
      @abelgirma8769 Год назад

      👏👏👏👏👏👏

    • @Model-Entertainment
      @Model-Entertainment Год назад +1

      Your narration has its own beauty...cant admire u enough...love u aidiaye

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 Год назад

  • @mengesha9143
    @mengesha9143 Год назад +11

    ይህ show የተለያዩ ሀገሮች ምግብ መቅመስ ለሚያምራቸው የተለያዩ ሀገራት ምግብ ከምን እንደሚዘጋጅ ለማያውቁ አስተማሪ ነው ሰው ከእምነቱ ጋር የሚጣረስ ምግብ ከመመገቡ በፊት ከምን እንደሚሰራ መገንዘብ ያስፈልጋል

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s 4 месяца назад

      Keafe yeweta enji wede afe yegeba ayarekeseme

  • @MeLove-th7zy
    @MeLove-th7zy Год назад +60

    በእሽ ስም መተናል ሀገርሽን የምትወጂ ጀግና ሴት❤❤❤

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q Год назад +10

    ፈታ ያለች ምርጥ ኢትዮጵያ አገር ወዳድ ነሽ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 Год назад +55

    በ እሸቱ መጣሁ። ጉድ እኮ ነው!!!🤔 ኢትዮጵያዬ እንዲህ የመሳሰሉ ሰዎች አሏት።
    I am so proud of you both ❤

  • @BekinfuGaredew-nu6uy
    @BekinfuGaredew-nu6uy Год назад +5

    እሸቱ ሁለተኛ ጥሩ ሰው ወደ ምድራችን ኢትዮጵያ ስላመጣክልን እና እድናገኛት ስላደረክ እያመሰገንኩ እህታችንን እግዚአብሔር እዲረዳት እመኛለሁ 🙏🙏🙏

  • @tube2984
    @tube2984 Год назад +120

    ማነው ከእሼቱ ቤት የመጣው እጅ ወደላይ በዛውም ሴ/ብ እያደረጋችሁ ግቡ😊

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  Год назад +6

      እንኮን በደህና መጣቹህ

    • @KUFFAR1
      @KUFFAR1 Год назад +1

      Is this a he or a she??

  • @danielyohannes2710
    @danielyohannes2710 Год назад +25

    እንደዚህ አይነት ሙሉ ኢትዮጵያዊ ሰው እንኳን ወደ ሶሻል ሚዲያው ብቅ አልሽልን

  • @use-l3h
    @use-l3h Год назад +30

    ይሄው በእሼ ስም ግን ውድድድድድድድድ ነው ያረኩሽ እንዳየሁሽ እማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤❤

  • @selamutekeba3960
    @selamutekeba3960 Год назад +3

    አይዳ አሸናፊ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ነሽ። ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ከፊልም ኤዲቲንግ ጋር የተያያዘ ትምህርቶችን ሰርተሽ ብትለቂልን ብዬ አስባለው። ብዙ ማወቅና መማር ስለምፈልግ ነው። ቅንነትሽን አምላክ ያብዛልሽ

  • @selomemengistu9796
    @selomemengistu9796 Год назад +36

    በእሼ ስም! መድሐንያለም ጨምሮ ይባርከው!

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Год назад +7

    ኢትዮጵያ የምትፈልገው እንዳንቺ አገር ወዳድ ፍቅር የሆነ ሰው ነዉ❤

  • @helinatadesse4335
    @helinatadesse4335 Год назад +48

    ኢትዮጵያ የምትፈልገው አገርዋን የምትወድ የምታገለግል እውቀትዋን የምታካፍል የአንቺ አይነት እድሉን ላላገኙት በቅርብ ሆነሽ ማካፈል እኛንም አስቢን እድሜና ጤና ይስጥሽ ላይክ አለን እናስተባብራለን በርቺልን ውሾቹ ዋው ...

    • @zerayakobgedamu2901
      @zerayakobgedamu2901 Год назад

      ማን እንደሆነችና አላማዋ ምን እንደሆነ አውቀን ብናመሰግን አይሻልም ችኩል ለምን እንሆናለን ከመሪያችን አንማርም?

    • @selamkassa1839
      @selamkassa1839 Год назад

      ምንድናት ልትይን ለየት ያለ ነገር አትወዶም

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  Год назад

      😊 በጣም አመሰግናለሁ

    • @user-xe2zv3ls7q
      @user-xe2zv3ls7q Год назад

      Meder gegena eko new ye ethio hizeb selzgh manem eyemetachu yegemamabetal . Amargha becha yawera cheger yelewm. Gen lemen ezawe hagerachew endezgh ayeserummm???

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 Год назад +6

    አይዳ ትልቅ ሰው በዮቱብ መምጣትሽ በጣም ደስ ይላል ብዙ ወጣት ዮቱበር ኢትዮጵያውያን ብዙ ካንቺ አቀራረብ ይማራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ በርችልን

  • @EthioLidu
    @EthioLidu Год назад +12

    የኔ እናት እንዴት ደስ እንደምቲይ እሸቱ ነው ያስተዋወቀኝ እግዚአብሔር ረጅም ጤና ይስጥሽ

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Год назад +7

    ኢትዮጵያዬ ደስ የምትይ የእናንተን የአዘጋጇን የመሰሉ ሰዎች መኖርን እንድንወድ ስለምታደርጉኝ አመሰግናለሁ። በርቺ መልካምነት ሁሌ አሸናፊነት።

  • @kmnj7199
    @kmnj7199 Год назад +7

    በ እሼ ስም subscribed i am from Eritrea 🇪🇷 ❤❤❤ loved our original culture.

  • @SariYene-ec8iv
    @SariYene-ec8iv Год назад +3

    በእሼ ስም በሁለት ስልክ ነው subscribe ያረኩት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ ልዩ ክብር አለኝ

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 Год назад +8

    የኔ ውድ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ኢትዮጵያ እንዳንቺ ያለ ነዉ የምትፈልገው❤❤❤❤

  • @asmarech591
    @asmarech591 Год назад +2

    እኔም በእሸቱ ነው የመጣሁት አይዳ በጣም ደሰ ትላለች ፈሪ ነፃነት፣ለሰው ያላት አቀራረብ ክብሯ በረች የኔ ፈልቅልቅ ❤

  • @SARAABE
    @SARAABE Год назад +7

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነዉ ሀገርሽ ላይ ለመስራት ማሰብሽ ❤ የቡና ቤት እህቶቻችን ጋር ብቅ ብትይ ደሰ ይለኛል Please 👏👏👏

  • @zelalemmersie6877
    @zelalemmersie6877 Год назад +1

    I wish I had met you inperson. You've very incrediblpersonality and good heart. God bless you and your family

  • @mtsehay
    @mtsehay Год назад +12

    What a great production series!! Exactly what Ethiopiaye needs, God bless you, love and light🙏🏽❤️✨

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Год назад +5

    Your bravery to move and work in Ethiopia alone is commendable...it is one thing I can't get my head around ..just the thought of it kills me as my experience has never been easy...despite the fact that I love and LOVE my country and my people...please correct me if I am wrong, it is a tough place to navigate life...the crazy driving( before you judge me I lost a loved one in car accident in Addis) I have a trauma from that...the corruption and what not, traumatizing...how about you do a program about it?but I admire you for your courage...respect 🙏.

  • @tf7382
    @tf7382 Год назад +22

    በእሼ ስም Subscribed 😊In my life time, atleast once, I wish to work with you ..Keep up the good work aydu.
    Tip -Please help us to like it and share .For us to see and support it should respect the culture and norms of Ethiopians.😍😍😍

  • @nishananteneh1620
    @nishananteneh1620 Год назад

    ይገርማል ደስስስ ሲል እሼ ቅን ሰው ያንተን ማንነት አብረህ የዋልካቸው ሰዎች ውጤት መሆናቸውን አሳየኸን ደስስስስ ሲል !

  • @brookeisaac7161
    @brookeisaac7161 Год назад +14

    Hip Hip 🎉. Lovin’ it. Very genuine. Uniquely authentic. Gives the Ethiopian viewers a fresh new look. Different from the usual. Spodiodi 👍🏾🇪🇹

  • @user-xb1fo4lo6f
    @user-xb1fo4lo6f Год назад +1

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ አገራችን እንዳንቺ አይነት ሰዎችን ያብዛላት ❤❤❤❤ እናመሰግናለን እሼ

  • @sossienad-sanders6068
    @sossienad-sanders6068 Год назад +11

    What an amazing adventure Blaine and her friends had,!! Thank you Aida for taking them on an amazing adventure!!!

  • @Tigist-wx6fv
    @Tigist-wx6fv Год назад

    በሼ ስም መተናል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ተባረኪ

  • @samridire8460
    @samridire8460 Год назад +8

    ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት ጥሩ ነገር እንዳለ እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤

  • @zeinambaideen2236
    @zeinambaideen2236 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ስላዝናናሻቸው ደስ ይላል መልካምነት ለራስ ነው

  • @derejed6418
    @derejed6418 Год назад +7

    ሰላም አይዳ። I’m one of your admirers on your ኢትዮጵያዬ channel. I was watching your interview on EBS and came up with an idea that could support your project. Could you Please consider picking an Ethiopian from a different ethnic group languages with Amharic translations ? Your personal touch to your community is amazing 😻 Love your work ❣️

  • @akberetfoto3360
    @akberetfoto3360 Год назад

    God bless you I love you so much❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @melawkebede7340
    @melawkebede7340 Год назад +3

    በእሼ ስም እድሜና ጤና ለሁለታችሁም🎉🎉🎉🎉

  • @user-ml8bv2zr1r
    @user-ml8bv2zr1r Год назад +1

    በእሼ ስም መጥቻሐሁ በጣም ነው ምወድሽ ጀግና ሴት ነሽ

  • @beshahlakew4337
    @beshahlakew4337 Год назад +4

    ዋው እንኳን ደህና መጣሽ ለሀገራችን በፊልምና በዩቲብ ከፍ ያለ ቦታ እንደምታደርሽው ነው

  • @eyerusalembayeh1161
    @eyerusalembayeh1161 Год назад +1

    ስራወችሽን በyou tube ማግኘት በመቻላችን በጣም እድለኞች ነን።Please keep up the good job dear ayda and the team.

  • @abelsisay5788
    @abelsisay5788 Год назад +4

    አሪፍ ነው ግን በኢትዮጵያ ከተለመደው የአመጋገብ የተለየ ፍጥረትት አየበሉ ማሳየትሽ ምናልባት ተቃውሞ እንዳያስነሳብሽ አንደምታቂ ህዝቡ ሀይማኖተኛ ነው ችግር እንዳይገጥምሽ ጥንቃቄ ብታረጊ አሪፍ ነው በተረፍ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ወድጄዋለሁ🙏

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Год назад +1

    Ashe, yichin yemeselechi talaqi sewi silasitewawken ❤❤🎉 besmi bicha neber yemaqat Inameseginalen 🌹🙏 💚💛❤️ be Ashe sim

  • @endalenegash9304
    @endalenegash9304 Год назад +6

    Aida, you are an amazing woman who exudes positive energy and motivates others to be their best selves. Your adorableness is simply charming. It's fascinating to be around someone like you. I truly appreciate watching you and find that you possess a unique quality.

  • @fekadugselassie
    @fekadugselassie Год назад +1

    Love how all trips end up in Ethiopia. trip star ⭐

  • @hirutmesfin6788
    @hirutmesfin6788 Год назад +3

    Wow... how i can get to you ......i never know this kind of restaurant existed in Ethiopia. All of them are mt favorites food.
    What a privilege to be invited and cooked your food by Australian Ambassador. Wow ....me big time.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Год назад

      It is in the description box the details of the restaurants

  • @million7144
    @million7144 Год назад +1

    it is a joy to watch.

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy Год назад +2

    በርቺ አይዳ ኢትዮጵያዬ ጥሩ ታሪክ ነው!! እሼ ጋ ታሪክሽን ሰምተን ብዙ ያልተዘመረላቸው ሰዎች እንዳሉ አሳይቶናል::

  • @menberetefera5743
    @menberetefera5743 Год назад +1

    አንደ እሸቱ ምርጥ ሰው ተመስገን አምላኬ እወድሻለሁ

  • @user-te8hd1rn3q
    @user-te8hd1rn3q Год назад +3

    I subscribed to this channel in the name of Eshetu the Comedian. And I have a comment for you, I really enjoyed your show but to be seen in a world wide try to add English subtitles to your videos, so everyone in the world can understand our country. Keep up the good work.

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 Год назад +2

    Long life I am proud of you! I Eshe and his Teacher you guys teach as love working together, respect everyone’s knowledge! You guys best❤

  • @bellaejigu3498
    @bellaejigu3498 Год назад +3

    In the name of Eshetu I subscribe this channel. Aida you are an incredible person

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Год назад

    ጥሩ ዝግጀት ነው እኔም እንግዳ እሆናለሁኝ ኢትዮጵያ ስመጣ እና ፕሮግራም መጀመርብን በEBS ላይ የሰማሁት እና በርቺልን ካሜራ እነካካለሁኝ ኤዲቲንግ ብችል ደስ ይለኛል ስጀምረው ብዙ እውቀት ስሌለኝ እሰለቻለሁኝ በትምህርት መደገፍ እንዳለብኝ ይሰማኛል አይዲ የኤዲቲንግ ውሀ ልክ ነው ።❤❤❤

  • @ashusilesh1497
    @ashusilesh1497 Год назад +6

    It's a blessing to learn just your great works .... Hope many Ethiopian girls will be inspired by you and make a difference in their endeavour 👌

  • @hannaw.3323
    @hannaw.3323 Год назад +1

    አይዳ እንዳንቺ አይነት የሀገር ሀብቶችን ያብዛልን። ሀገሬን ከፍ ስላረግሽልኝ አከብርሻለሁ። የሀገራችን image ለመቀየር ገና ብዙ ይቀረናል። በርችልን ሁሌም ከጎንሽ ነን። እሸቱ ሰሰትኩህ። እግዚያብሄር ዘርህን ይባርከው።

  • @danielhagos6971
    @danielhagos6971 Год назад +5

    Thank you Ayida, everything is beautiful and well organized. I'm really excited.
    I can say I also have shared deep experince with Blen.
    Even though we have seen each of her reaction from her face in each restaurant, I wish if you gave her a chance to talk about her feelings before you close this episode. I hope you she had a lot to say.
    Thanks!

  • @muna4267
    @muna4267 Год назад +2

    You are a marvelous, caring person. Your sincerity shows in each of your action. Our country needs your kind of people. Brava

  • @mekdestessma
    @mekdestessma Год назад +6

    በሼ ስም የእሼ አስተማሪ ❤❤❤❤

  • @TheBerhaney
    @TheBerhaney Год назад

    Blain what a great person .I watched almost all your videos in 2 days.Please Keep up the good job

  • @ethiofirst5002
    @ethiofirst5002 Год назад +5

    Please all I can say is keep our culture authentic with everything you do. You already know how our Ethiopian youth. Get influenced by the Western culture. Please inspire the youth to look into their beautiful Ethiopian culture. You are a big role model. I love what u doing so far God be with you.

  • @Daniel-bs4dm
    @Daniel-bs4dm Год назад +1

    Nice to see you on RUclips The Legendary #AydaAshenafi 🙏

  • @Lucky_Blessed
    @Lucky_Blessed Год назад +3

    You have no idea how much I liked all your contents. The freedom and the way you talked with them is so natural and amazing. I am not a person who write comment easily but I can't be silent for such amazing job! I wish we can have such posts daily. Thank you for respecting the audience and deliver such a great video. I have seen all the posts and i have the same feeling for all!

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  Год назад +1

      Thank you so much! This means a lot to me.

  • @mensur5689
    @mensur5689 Год назад +1

    እስካሁን ያንቺ youtube ባለማወቄ ተናድጃለሁ ስላወኩት ደስ ብሎኛል እሼ እናመሰግናለን

  • @Lily-hr5hb
    @Lily-hr5hb Год назад +7

    This is amazing! Thank you, Ayda! Shout out to Eshé for the intro!
    Need to add more, I love love, love the content, ur interaction with the kids is genuine, and your positive spirit is so contagious. Can't wait to watch the rest of the videos.

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  Год назад

      😊 Yes, shout out to Eshe!! and Thank you so much for your input.

  • @andualmebelay152
    @andualmebelay152 Год назад +2

    እንዴት እንደምወድሽ እድሜሽን ያርዝመው
    ገላገልሽን ከእነዚህ ፉለጠው ቁረጠው

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Год назад +7

    Am jealous 😫 It's taking me longer to find my purpose to go back home to immerse with my people learning from them & sharing mine. LOVE ❤️ what you're doing....came from Donkey tube

  • @mensur5689
    @mensur5689 Год назад +1

    ቀለል ያለ ጨዋታ በጣም ደስ ይላል

  • @Degsewtube
    @Degsewtube Год назад +5

    እንጀራው በዛ ላይ ቤተሰብጋ ሰብሰብ ብሎ መመገብ እንዴት ይናፍቃል በሥደት የምትኖሩ በተለይ በየ አረብ ሀገራት የማዳም ጓዳ ውሥጥ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያኖች ለእናት ሀገራችሁ አብቅቷችሁ እንዲህ ሰብሰብ ብላችሁ ቤተሰብጋ ለመመገብ ያብቃችሁ ሀገራችንና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @meseretbehailu4153
    @meseretbehailu4153 Год назад +1

    Aida, you are one in a million 👌
    እንኩዋን ኢትዮጵያዊ ሆንሽ 🫶
    Thank you for coming on RUclips.

  • @derejed6418
    @derejed6418 Год назад +1

    Loved your interview with Eshetu. Love ኢትዮጵያዬ❣️

  • @samitesfaye7249
    @samitesfaye7249 Год назад

    Thanks for coming Aida and Eshe thanks for the promotion .

  • @ligehabesha668
    @ligehabesha668 Год назад +1

    ብእሼ ስም እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀገርሽን ስለምትወጂ እናመሰግናለን ።

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 4 месяца назад

    አይዳዬ : በጣም : ደስ : የሚል : ስራ : ነው : የምትስሪው : ከውጭ : የምንመጣ : ስዎች : ለልጆቻችን : በጣም : እንቸገራለን : እባክሽ : ፅፍልን : ሆቴሎችን : ስም : ቦታ :
    አመስግናለው!!

  • @kirubelbaruda6656
    @kirubelbaruda6656 Год назад

    እኔም በእሸቱ ዓይን አይቼ ነው የተከታተልኩሽ ዓላማሽ መልካም እንዲሆን እየተመኘሁ ነው ምክንያቱም ሐገራችን በብዙ መልኩ ችግር ስለሚገጥመን ዘለቄታው እንዲህ እንዳማረ ይቀጥል ኢትዮጵያዬ

  • @melakugetachew6546
    @melakugetachew6546 Год назад +1

    የምር ምርጥ ሰው አሳወቀን እሼ ሲበዛ አድናቂሽ ነኝ።

  • @teshomebelaynazareth9180
    @teshomebelaynazareth9180 Год назад

    አይዳዬ በጣም መልካም ዘጋጅት ነበረ እኔ ግን የኢትዮጵያ ምግብ ሳይ እንባዬ መጣ አፌ በምራቅ ሞላ ከኢትዮጲያ ከወጣሁ አንድ አመት ሞላኛ መርሳት ያልቻልኩት ነገር ነው ያለሁት ግሪክ አቴንስ እዚህ ከመጣሽ ብዙ የሚታይ ነገር አለ በርቼ አንቺ ጀግና ነሽ አድናቂሽ

  • @Inafaruatube21
    @Inafaruatube21 Год назад

    እናት አይዳ እንኳን አዬሁሽ ደስ ነው ያለኝ በእሼ ስም ነው የመጣሁት

  • @hiwotalemayehu7858
    @hiwotalemayehu7858 Год назад

    በጣም ነው የወደድኩሽ ነፃነትሽ ጉብዝናሽ አይዳ

  • @belachewberhanu4425
    @belachewberhanu4425 11 месяцев назад

    I am very impressed by your talent, self-esteem, and experience as an Ethiopian woman. You make me proud of you and our country. Keep up the good work and don't stop pursuing your passion. I like your interesting questions, your body language, your confidence, and your positive mindset. You are an optimist and a role model. I wish you all the best in your beloved Ethiopia.

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d Год назад +1

    እሼ ምርጡ እናመሰግናለን መልካም ሰው ሰላስተዋወከን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤መልካም ሴት እድሜና ጤና ይስጥልን የአባታሽን ነብስ ይማርልን በአፀደገነት ያኑርልን 😢

  • @danielnegatu7771
    @danielnegatu7771 Год назад +1

    አይዳ በጣም የማደንቅሽ ሰው ነበርሽ የት እንደሆንሽ አላውቅም ነበር አሁን ግን በጣም የማደንቀው የምወደው እሸቱ ዶንኪ ቲዩብ ላይ ሳይሽ ስራሽን ለማየት ለማድነቅ ተንደርድሬ መጣሁ በርቺ Look forward keep it up

  • @user-jw5ge1lp9e
    @user-jw5ge1lp9e 5 месяцев назад

    You are real diamond heart Ethiopian keep going

  • @tanyatries
    @tanyatries Месяц назад

    Fantastic! Loved it from beginning to the end! Thank you for what you are doing. Educating the world. And, being a lovely person at the same time!

  • @sabaucbamichael3725
    @sabaucbamichael3725 Год назад

    This is by far the best you tube channel that I decided to follow. Thank you so much.❤

  • @tesg9551
    @tesg9551 Год назад +1

    Very interesting. Keep on the goooood job.

  • @kakush03
    @kakush03 Год назад

    You deserve more esha you are brave . Liyaye good to see you

  • @fkreselamsisay4290
    @fkreselamsisay4290 Год назад +1

    ኢትዮጵያዬ💚💛❤
    በእሼ ስም
    አይዳዬ💜💎🙏👌

  • @user-ow3it1fn9n
    @user-ow3it1fn9n Год назад +2

    this is my experience,ande language Amharic video beseru Arif new lela demo tumblen mastekakel sewn endisb madres

  • @BeraswissAmen1621
    @BeraswissAmen1621 Год назад +1

    አይዲ መልካም ሰው ጥሩ ፕሮግራም ነው ሰብስክራይቡን እናባዛዋለን በርቺ

  • @habuhabu7232
    @habuhabu7232 Год назад +1

    በጣም በጣም ሀሪፍ ነው ነገር ግን discretion ቢገባበት የሌላ ሀገር ተመልካች ያገኛል

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 Год назад

    ደስ የምትይ ቅን ሰው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ማሚዬ ብዙ እንጠብቃለን እሼይንም እናመሰግናለን ስላስተዋወቀን

  • @betelhemseyoum2090
    @betelhemseyoum2090 Год назад

    wow Interesting I am so picky and I didn’t try a lot of kind of food, i wish if I try it without out seeing what it is

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Год назад +1

    ውዱ የኢትዮጵይ ልጅ እሽቱዬ ግሩም የሆነች እህታችንን ስለአስተዋወቅከን ተባረክ እኔም subscribe አድርጌአለሁ እግዚአብሔር በስራሽም በሁሉም ነገር ከአንችጋር ይሁን!!

  • @bisratab172
    @bisratab172 4 месяца назад

    The extra mile you go to make things happen is amazing. We have seen your dedication in Yegna project but you were behind the camera all the time so people never got the chance to know you. You are very lovable , sensational and very creative. Tsidit yale sira.

  • @jaarebelman7643
    @jaarebelman7643 Год назад +2

    Every day is a learning day , give you much credit for diversifying the young generation beyond there imagination around the world…. This days kids don’t even know there neighbors going and getting served by ambassador that is great life experience
    Kp it up exciting

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 Год назад +2

    Ayidaye, Simply you are an amazing person! Thank you so much for choosing Ethiopia. Kindness always pays off…..Thanks Eshetu

    • @seifu5603
      @seifu5603 Год назад

      Thanks Aida for love you share to others whom you dont know stay blessed Aida olso Your son Eshetu.

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  Год назад

      Thank you!

    • @seifu5603
      @seifu5603 Год назад

      @@Ethiopiaye2023
      ሲኒማቶግራፊ ለመማር ሆሊውድ ውስጥ ሒትለር ጀርመኖችን ሙሶሎኒ ጣሊያኖችን የቀሰቀሰበት መንገድ ለአሁን አሜሪካን አግዝፎ ለማሳየት የሚሰሩት ፊልሞች ላይ ተፅእኖ ማሳደር እንዲችሉ ተደርገው እንዲሰሩ ታሪኮቹን በደንብ እንዲያውቁት ይደረጋል ነው ያልሽው ለእሸቱ ቃል በቃል ባልፅፈውም መንፈሱ እንደዛ ይመስለኛል ኢትዮጵያዬ እኔም ቀናሁ ዕምዬ ምኒሊክ ከአራቱም ማዕዘን የውስጥ ልዩነታቸውን ትተው ተሳስበው በአንድነት አካሉ የጎደለ እንኳን መቀበሪያ አላገኝም ከንጉሴ አልለይም እምቢ ለሀገሬ ብሎ የተነሳበትን የዐድዋ ገድል የራስ አሉላ ጉንደትና ጉራዕ ላይ ከግብፃችና ከቱርኮች ፈረሴ ከቀይ ባህር ውሀ ካልሆነ አይጠጣም ወዘተ እነዚህ ይቀድማሉ ከሂትለርም ከሙሶሎኒም አይዳዬ አንቺም ትውልዱን ወደ ሚገባው ጥግ ለማድረስ መንገዱ የተመቸ ነው ለአንቺ እሸቱን አርመኝ አሳየኝ አልሽው እሱ ግን ዕግር ጭንቅላት እንዴት ማከክ ይችላል በሚል ስሜት ነው የመለሰልሽ እኔም ስሜቱን ተጋርቼ ነው የፃፍኩልሽ እግዚአብሔር ያሰንብተን አመሰግናችኋለሁ።

  • @hiwotalemayehu7858
    @hiwotalemayehu7858 4 месяца назад

    በጣም ነው ማደንቅሽ ነፃነትሽ ብቃትሽ አንድ ቀን መንገድ ላይ አግኝቼሽ ፎቶ ማስተወሻ ብነሳ ደስ ይለኝ ነበረ

  • @wobebele579
    @wobebele579 Год назад

    በጣም ደስ ይላል።የቀንድ አውጣውን ምግብ ምን እነደሚሉ ጠብቄ ነበር ግን እንደፈራሁት አልሆኑም።መጨረሻ ሁሉንም የሚያስረሳ የኢትዮጵያዬ ምግብ ሰለተመገቡ ብዙም አልተከፉም።ሲመገቡ ግን አኔ.......

  • @rozaprehan6647
    @rozaprehan6647 11 месяцев назад

    ዋው እድሉን ባገኘሁት እና ይችን ቅን ሰው ባገኘዋት የምር አግዙኝ❤😊🙏

  • @azmerawgelaw8701
    @azmerawgelaw8701 Год назад

    Thank you Comedian Edhetu for recomend us to subscribe this page.

  • @shemelistube2174
    @shemelistube2174 Год назад

    waw ገራሚ ቀረፃ ጥሩ ሀሳብ በርች