✅ እግር ጥሎኝ ከአንድ አባት ጋር በመይባር ሀይቅ ዳርቻ ያሳለፍኩት ጊዜ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 192

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 6 месяцев назад +10

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ በዚህ እድሚያቸው ረኝነት 😢ልጅ የላቸውም? ማሻ አሏህ አገሩ ሲያምር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @mohamedyoussoufkako9365
    @mohamedyoussoufkako9365 6 месяцев назад +5

    የውቦቺ አገር አልብኮ በጣም እናመሠግናለን ጀማል ምርጥ ዩትበርና ጋዜጠኛ በርታልን

  • @fafifafi320
    @fafifafi320 6 месяцев назад +6

    ማሸአላህ አልብኮየ ውብ እኮ ነሽ ሀገሬ ያልተዘመረላት ሀገር አልብኮ

  • @allianceshielfx9696
    @allianceshielfx9696 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ወንድሜዋ ወላሂ ጥሩስራነዉ የምትስራዉ የናፈቀን አገራችንን ባንተበኩል እያየነዉ እናመሰግናለን በርታ❤❤

  • @seadahussen-vd4rw
    @seadahussen-vd4rw 3 месяца назад +1

    ወይሀገሬ ማይባር ስጠጣው ሥታጠብበት ሳጥብበት ያደኩብሽ ሀገሬ በዚህ አጋጣሚ እናመሠግናለን ቃላችንን አክብረህ ሀገራችንን በማሣየትህ ወንድም ጋሽጀማል የነሀዩ የነነጁ ወንድም በዚህ አጋጣሚም እህቶችህ በጣም የምወዳቸው ምርጥ ጓደኞቸናቸው ስደት አለያየን እጅ ጀም በርታ ጠክር ሸር ላይክ እናረጋለን

  • @njahn1676
    @njahn1676 6 месяцев назад +14

    ወንድማችን ጀማል በጣም እናመሰግናለን ግን ወዴ ታችወረድ ብለህ ጦሳፈላና ጎሴሜዳ የሚባል አለ በቀጣይ ከጦሳፈላና እስከ አልብኮወረዳ ሂድህ አስጎበኜን ውብቷሀገሬ😥

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad 6 месяцев назад +8

    አርዳ በሽርክ ባይጨማለቅ አገራችን ኮ ዉብ ነበረይ 🥺

  • @Fatuma-x3r
    @Fatuma-x3r 9 дней назад

    የኔአባት;አባቴን አስታወሰኝ እድሜና🌸ጤናአላህ ይስጠችሁ

  • @alemendres
    @alemendres 6 месяцев назад +4

    እ ጀማሉ አልብኮ ነኝ ሄድክደ የኔ ታማኝ ምርጥ ወጣት😢😢😢😢ሀገሬ ናፍቆኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @lidyatesfaye1150
    @lidyatesfaye1150 6 месяцев назад +3

    ወንድሜዋ አገሬን አልብኮን ሰላሳየኽኚ በጣም ደስ ብሎኛልየአልብኮ ተወላጅ የቀኚ አዠማች ናደዉ የልጅልጅ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Sade948
    @Sade948 6 месяцев назад +5

    ያአላህ አገሬ የምገባው መቸነው 😢😢😢ንፍቅብሎኝል 12 አስቆጥርኩ በስደት ኡኡኡፍፍፍፍፍያረብ

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 6 месяцев назад +2

    OMG, what a beautiful place!! በጣም ያምራል። ያሳዝናል። ትልቅ ግምባታ መሆን የለበትም Ecolodge በጎጆ፣ ቤቶች፣ ህብረተሰቡንም የሚረዳ፣ ማረፍያ ቢሰራ።። ጎጃም እንዳለው ሙሉ ሎጅ።። Hope one day we'll get a chance to visit.

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 6 месяцев назад +10

    አልብኮ ውቤቱዊ የተወለድኩብሽ ያደኩብሽ ሁለነገርሽ ናፊቆኛል 😢አልብኮወች ላይክ አርገኝ ልያችሁ የኔውዶች ስቶቻችንነን የናፈቅናት አልብኮን

    • @Zdነኝየህልሜደራሢ
      @Zdነኝየህልሜደራሢ 6 месяцев назад

      አለን😢

    • @seadahussen-vd4rw
      @seadahussen-vd4rw 3 месяца назад

      የትሀገር ልጅነህ እኔ ተወልጀ ያደኩት የች ሢውት የሚያምር ለምለም ሀገሬነው ማይያር

    • @seadahussen-vd4rw
      @seadahussen-vd4rw 3 месяца назад

      የትሀገር ልጅነህ እኔ ተወልጀ ያደኩት የች ሢውት የሚያምር ለምለም ሀገሬነው ማይያር

    • @SeadaAhmed-b4o
      @SeadaAhmed-b4o 3 часа назад

      ማማየ አለንልሽ እንዳንችው ናፋቂ

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 6 месяцев назад +6

    መሻአላህ ሀገራችን አየሯ ይበቃል እህህህህ እኔስ ንፍቅ ብያለሁ እስኪ የወድማችን ቤተሰብ ኑ አበረታቱኚ

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 6 месяцев назад +3

    አተ ያገሬ ውሀ አረንጓድ አትልበስ😢😢😢 እጠጣሀለህኝ ምን አልባት ብመለስ😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 6 месяцев назад +6

    ብዙ ሀብት እያለው ግን ምንም ያልተሰራበት ሀገር ወሎ 😢😢😢😢

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 6 месяцев назад +3

      በጣም ለህዝቡ የሚቆርቆር አመራር እንክኳን የሊለን ገራገሩ ወገኔ በብዙ ነገር ተበድሏል የተማርውም ባለሃብቱም አካባቢውን አያለማ ሊላ ሃገር ነው የሚሰደደው😢

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 6 месяцев назад +1

      @@meseretgetawedey በክንዳችን ውደ 💪💪

    • @user-ul7tb5fl7
      @user-ul7tb5fl7 6 месяцев назад +1

      በጣም ከአመት አመት ለውጥ የለለው ወሎ ብቻነው

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 6 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ሲል አገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ አባት ደስ ይላሉ ❤😊😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
    @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ 6 месяцев назад +4

    ሀይቁ ዳረ ወላሂ ሀሪፈ መናፈሻ ቢሰራ ምረጥ ነበረ ያበላል 😂 በተለይ ቅጠላቅጠል ፍራፍሬ ነገረ ቢተከል ያሰላም እኔ አረንጓዴ ወሰጤ ነወ ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 6 месяцев назад +1

    እንኳን ሰላምመጣህ ወንድማችን❤❤❤❤❤ ሀገራችን ዉብነች ወደፊትትለማች

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui 6 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ወንድም ጀማል ሀገራችን ናፍቆኝ ነበር በጣም እናመሠግናለን ግን እስኪ አልብኮ አለፍ እያልክ ወደጀማንጉሥ በተሆ አሣየኝ ሀገርም እደሠዉ ይናፍቃል ያረብ

  • @fatimafatom410
    @fatimafatom410 6 месяцев назад +1

    የኔአባት አላህ እረጅም እድሜ ይሰጥክ
    ሀገሬአልብኮ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ffdfty1993
    @ffdfty1993 3 месяца назад

    ማሻአላ በአላህ ቀጣይ ከጎሴ ና ጦሳን አስጎብኝን

  • @haulahaula
    @haulahaula 6 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉ወድማች በጣም እናመሥግናለን አልብኮን አሣይን❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @AminatAhmad-gy6pf
    @AminatAhmad-gy6pf 5 месяцев назад +1

    አሰላሙአለይኩም ጄማል አገሬን ስላሳየሇሀኝ አመሰግናለሁ

  • @mekdes3228
    @mekdes3228 6 месяцев назад +2

    ተመስገን እንደዝህ ያለአገር አለን

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 6 месяцев назад +3

    እረ አባባ አላህ ነውጤና የሰጠው የማይባር ሼህ ምንምማድርገግ አይችልም ይሄ ባእድ አምልኮነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @asmarechmellese6598
    @asmarechmellese6598 6 месяцев назад

    ውብ መልከአ ምድር ነው አባታችንም ደስ የሚሉ ናቸው እናመሰግንአለን ::
    ሰይድ ::

  • @zeritu-c7h
    @zeritu-c7h 3 месяца назад

    ሀገሬ ናፈቀኝ የአላህ. ሀገራችንን ሰላም ያረግልን 😭😭

  • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
    @መካሁሴን-ሸ6ጰ 2 месяца назад

    ማሻአላህ አረጎደዉ ለምለሙ ደሥሲል ደምሩኘ እሥኪ ወሎየወች❤❤❤❤

  • @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
    @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ 6 месяцев назад

    ወይይይ አልብኮን ሰወዳት ምረጥ ሀገረ ናት ወድሜጋ ሄጂ ዴሰሰ የምትል ሀገረ ናት አየሯም ድሰሰ ይላል ያሰላም

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 6 месяцев назад +1

    አልቦኮ በየት ነው ማሻአላህ ሲምርርርርርር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 6 месяцев назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድም ጀማል እረ በዲን ጠንከር ያለ ሰዉ እየያስክ ስለዲናችን ይማሩ በሽርክ ወገኖቻችን እየተጎዱ ነዉ በአላህ መማር አለባቸዉ በቻልከዉ መጠን እንዲያዉቁ ጥረት አድርግ እባክህ ወገኖቻችንን ታደጋቸዉ ከአላህ በታች

  • @Fatuma-x3r
    @Fatuma-x3r 9 дней назад

    ማሻአሏህ:ሀቂቃን ሲያምር🍒🍒🍒🍒🌸🌸🌸

  • @unforgettable3518
    @unforgettable3518 6 месяцев назад

    What a breath taking place beautiful! The man is so humble and taking his time to talk to you. I think the reason they don’t use the water, It is a luck of awareness and as you mentioned to him to plant fruit he does not have any clue that tells you all. God bless you and your family

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 6 месяцев назад +5

    ጦሳ ቱዩብ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ ፕራንክ ፍራንክ እያሉ ከሚያደናግሩን ዩቱዩበሮች😂አንተን የመሰለ የሀገራችንን መልከአ ምድር ባህል ወግ እሚያሳየን ሰው ስላገኘን እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ❤❤❤እባካችሁ ተመልካቾች ላይክ አድርጉ አበረታቱት

  • @belayneshali6712
    @belayneshali6712 6 месяцев назад +2

    Balew sewe yakemun besera mertamanet ye metal selezih kedemia le meret kezia le mezenanat betaseb?

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 6 месяцев назад +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ አህለነሰ ወንድም ውዷ አገሪ አልብኮ ናፍቀሸኛል 🌹ከአመት በፊት አይቸው ግን ናፈቀኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ትውከልቱአላህ
    @ትውከልቱአላህ 6 месяцев назад +1

    የኔባት እርሚጤና ይስጣችሁ❤❤❤ደስይላልቡታው❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 6 месяцев назад +1

    ቦታሲምር ማሻላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 3 месяца назад +1

    ማሻአላህ ሀግሬ የኔውብ❤❤❤🎉አላህይጠብቄቹ❤❤❤🎉🎉

  • @Tinkshu
    @Tinkshu 6 месяцев назад +1

    ሚስሪይ ማለት ግብፅ ነው፣ ግብፅ ደሞ ፍራፍሬ አምራች ሀገር ነች።👌👌👌

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 6 месяцев назад +1

    😂❤❤እዚች ሀይቅስርነው ትውልዴ ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @SihanS-ln2vm
    @SihanS-ln2vm 6 месяцев назад +4

    ጉድ ብዙ ያብልኮ ልጆቺ አላቺሁ ኑ እንትዋወቅ ውዶቸ😊😊😊

  • @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ
    @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ 6 месяцев назад

    ሲያምር ቦታውው❤❤❤

  • @ጦይባወሎገራገሩ
    @ጦይባወሎገራገሩ 6 месяцев назад

    ወይኔበአላህ አልብኮየአገሪንስላሳየከኝአመሠግናለሁ

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 6 месяцев назад +1

    ወቅትዩ ❤❤❤❤ ይዉደድሽ ጀማሌ جذا ك الله

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @مرقبفيجهزنوف
    @مرقبفيجهزنوف 6 месяцев назад

    ጀምዋአልብኮየንትም,ትቤቱንሁሉንምአስጎብኘንስንወድህአልብኮየአገሬውደ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 6 месяцев назад +1

    ወንድም ጀማል ክላሲካሉ ግን አይበጅም ቦታዉ ሱባሀን አላህ

    • @tesfu1230
      @tesfu1230 6 месяцев назад

      ምን ማለት ነው ክላሲካሉ አይበጅም ማለት😂😂😂የማይገናኝ ነገር ለምን ታወራለህ/ታወሪያለሽ።ጀማል ወንድሜ በርታ በጣም ደስ የሚሉ ስራዎች እየሰራህ ነው ጠንክር።💚💛❤

    • @خديجهه-و1ز
      @خديجهه-و1ز 6 месяцев назад

      @@tesfu1230 ሙስሊም ካልሆንሽ ወይም ካልሆን ለአንተ ጥሩ ሊሆን ይችላል እኔ ስራዉን እየነቀፍኩ አይደለም የሙዚቃ ክላሲካሉን እንጅ ይቅርታ ካልገባሽ ወይም ካልገባህ ሀይማኖታችን አይፈቅድም ለዛ ነዉ እንጅ የሚሰራዉ ስራ በጣም የሚደነቅና የሚመሰገን ነዉ

    • @tesfu1230
      @tesfu1230 6 месяцев назад

      እንደዛ እንደሆነ ገብቶኛል ግን ይኸ የሀይማኖት ስራ ወይም መልእክት አይደለም ስለዚህ መዝናኛ እስከሆነ ድረስ ለቪዲዮ ድምቀት ነው የተጠቀመው እንጅ ክፋት የለውም ደግሞም ቡዙ ሰው ነው የሚመለከተው ስራዎች ከእምነት ጋር አታያያዙበት/አታገናኙበት 🙏🙏🙏🙏.

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ 6 месяцев назад +1

    ሀገሬ አልብኮ ጦሳ❤ሳልመኔ ደጋጋ የትናችሁቁልንቢ ጉጉፍቱወች

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 6 месяцев назад +5

    አይ ወሎ ምንም ያልተሰራበት አገር ያሳዝናል😭ጀማል አልብኮ የት ጋ ነው የሚገኘው አብራራልኝ ቦታውን👍

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 6 месяцев назад +2

      ደሴ ዙሪያ ከደሴ ስትወጭ በጀሜ ተገንጥሎ በገራዶ ሜድያ ነው መንገዱ አልብኮ የአባቴ ሀገር ነው አውቀዋለሁ የእናቴ ቃሉ❤

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 6 месяцев назад

      @@HayuEmureyanamharawit ማናባክ ጠየቀህ መለኩሴ ደፋሪ ወያኔ ውጣ ከዚህ የለማኝ ዘር😜😜😜🤮🤮🤮😛😛😛👿👿

  • @merchaaba
    @merchaaba 6 месяцев назад +1

    የእናቴ ሀገር ሲያምር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @feithabesha.7291
    @feithabesha.7291 Месяц назад

    ማይባሮች እስኪ እጃችሁን አውጡ 🙌🙌🙌

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 6 месяцев назад +1

    ቦታው ያምራል😊

  • @NmNn-m7h
    @NmNn-m7h 6 месяцев назад +2

    አልብኮነውየተማርኩትትዝአለኝአገሬ

  • @yaltenorljent
    @yaltenorljent 6 месяцев назад +1

    መሸአላ ሀገራችን እኮ ውብ ነች

  • @sahidahimed3204
    @sahidahimed3204 6 месяцев назад

    ጀማሌ አቦይመችህ ሀገራችንንስጎበኘኸን

  • @NebihaWello
    @NebihaWello 6 месяцев назад +1

    Allah yimarh Ayate😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @sumyaadam
    @sumyaadam 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ ሀይቁ ቁርቁር ባህር ሸሹን ይመሥላል 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ediyaendrise4306
    @ediyaendrise4306 6 месяцев назад

    mashalah jemal betam new emamesegenew enea ke ager kewetahu 12 ametea yetemarkut albko salmenea new mayibaren akatalehu ahun U SA new yalehut ager lay gin minm lewut yelem

  • @إكراماحمد-ي4ت
    @إكراماحمد-ي4ت 6 месяцев назад +1

    ،ያአላህ አሁንስ ሀገር ናፈቀኝ

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ 6 месяцев назад +1

    በነካጅህ አልብኮ ሳልመኔን አስጎብኘን😢😢እንያት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @njahn1676
    @njahn1676 6 месяцев назад +3

    ማይባረ ትም/ቤት የተማረኩበትሀገሬ😥😥😥

    • @AsgoAsolio
      @AsgoAsolio 5 месяцев назад

      እኔም አዛናው የተማረኩት ውበቷ ሀገሬ❤❤❤❤

  • @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
    @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ 6 месяцев назад

    ጀማ ንጉሰ እያሉ የሚሄዱበት ክክክክ ሺረክ የሚሰራበት ነወ አላህየ አተ ጠብቀኝ

    • @Rehana-uu3nl
      @Rehana-uu3nl 6 месяцев назад

      ኖ ማርዋ ጀማ ንጉስ ሩቅነው በጣም ይሄ መይባርነው ሳልመኔ 8:06 8:07 8:08

  • @narty46
    @narty46 6 месяцев назад

    ወይኔ ቦታዉ ሢያምር🥰🥰🥰

  • @maryamm1164
    @maryamm1164 6 месяцев назад +1

    በረታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @EmanSee-ex3rf
    @EmanSee-ex3rf Месяц назад

    ወይኔ ሚስኪን ያረብ ሽይኽ ምናምን

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 6 месяцев назад +1

    ትላልቅ ሰው ሳይ እባ ቦለሁለምንነው የኔ አባት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @መፍቀሬሰብእ
    @መፍቀሬሰብእ 6 месяцев назад +3

    ፈረንጆቹ እንዲህ አይነቱን ቦታ Luxury ይሉታል እኔ ነኝ ያለ ባለ ሀብት ካልሆነ መጠነኛ ገቢ ያለው ሰው መኖር አይችልም ወንድሜ። ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 6 месяцев назад

    ማሻአላህ አቀዋለሁ የሺርኩ ነገር ቢቀር ጥሩ ነበር

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf 2 месяца назад

    የኔ አባት ሰው ውሻ ሆነእንጂ አሎ አይ የመጨረሻው ትውለድ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንጂ

  • @ፈገግታይቱብ-ዐ3ዸ
    @ፈገግታይቱብ-ዐ3ዸ 6 месяцев назад +1

    መሸአላሕሲምስወድምጀማል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @zeyezeye4287
    @zeyezeye4287 5 месяцев назад

    ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያረበ❤❤❤❤❤

  • @Fatuma-x3r
    @Fatuma-x3r 9 дней назад

    አይይይይይ
    ይህን ሽርክ አጥብቃችሁ
    ተዋጉት ኧረ"በኣሏህላይ ማሻረክ""ትልቅ'ጥፋትነዉዉ

  • @AhdjvrFgehc
    @AhdjvrFgehc 6 месяцев назад

    ሠላም ያምጣልን ለሀገራችን😢😢😢😢

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 6 месяцев назад

    አልብኮ ሂዲ አዲሧክተማ ጀረሣወልዳየ ወዲማ ቆየን ካየነው እና ከተማ ሆኗል ከአሉ እና አሣየን በአላህ

  • @sofiya-ud6vr
    @sofiya-ud6vr 6 месяцев назад +1

    ጀማል ጉጉፍቱን መቸ ነው የምታሣየን

    • @zinitzinite247
      @zinitzinite247 6 месяцев назад

      ጉጉፍቱ አልሽ እንተዋውቅ

  • @Rehana-uu3nl
    @Rehana-uu3nl 6 месяцев назад +1

    ሀራንም አሳዬን ስወድህ አልፈህው ሄደህል😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ጦይባወሎገራገሩ
    @ጦይባወሎገራገሩ 6 месяцев назад +1

    በነጋእግርክም ሰኞንአሳየኝ

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 6 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ሲምር ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Rabiaa-k4i
    @Rabiaa-k4i 6 месяцев назад +1

    mashealah mebruk ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰💋💋💋😃😃😃😃

  • @yarab4997
    @yarab4997 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤የኔ አባት 😭😭አባቴን ይመስላሉ ግን አባቴ ከመተ 2 ወሩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @FgFg-dm7ev
    @FgFg-dm7ev 6 месяцев назад +1

    ክራሩቢቀር ጡሩነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ኢስላምነውህይወቴኒቃብነው

    ውይ ማይባይ አይ ያጣሪ መስክ ተማሪዎች አላችሁ ወይ ባአላህ

  • @RashidSeyid
    @RashidSeyid 6 месяцев назад

    አረ ዪመቺህ ወዱሜ

  • @TesfayeGosha
    @TesfayeGosha 3 месяца назад

    የማይባር ሸህ ሸህ ሰይድ ክብረት ይባላሉወለዲና ኮምቦልቻ ተምረዋል ለጨፋእርሻእግር ኳስተጫውተዋል በቅጽል ሥም ሰማይ ገልብጥ ይባሉ ነበር

    • @3stube771
      @3stube771 Месяц назад

      አጎቶቸ ናቸው ማነው የሚያስተዋውቀኝ

  • @Fatuma-x3r
    @Fatuma-x3r 9 дней назад

    እዚህ"ሀገር
    ዳሩኝኝ

  • @ErabiaSeid
    @ErabiaSeid 6 месяцев назад +1

    ሥመጣአየዋለሁሢያምር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @SameeraEth
    @SameeraEth 3 месяца назад

    😢Endate.nashe.hagari

  • @makia7659
    @makia7659 5 месяцев назад

    አይ አገሪ ማይባር

  • @fatemafatema8391
    @fatemafatema8391 3 месяца назад

    ኡፍፍ አገሬሬ

  • @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
    @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ 6 месяцев назад +1

    አትክልት አለ እዚህ ሀገረ አበ😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat 3 месяца назад

    የኔአባት😢

  • @RashidSeyid
    @RashidSeyid 6 месяцев назад

    ማሻአላህ❤❤😍😍😍

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf 2 месяца назад

    አልብኮ በየተ በኩል ነው እህቶች

  • @Rahan-vi3mi
    @Rahan-vi3mi 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 6 месяцев назад

    አትሻብኝ አላህዬ ይሄ ተሰው እርዳታ መጠየቅእኮነው ወደሗላ ያስቀረን ደሞ ያንተ መጠየቅ😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ምን? የምን እርዳታ ነው የጠየቅኩት።

    • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
      @ኢብቲሳምብንትሁሴን 6 месяцев назад +2

      ​@@Tossatube.የባይባሩሸህ አሉ ብለህ አልጠየክም? እና ሀሙስ ቀን ሰው ይመጣል ያሉት መቸም ቁረአን ሊያዳምጡ ወይ ሙሀደራ ሊስሙ አይደለም ሸይህ ወልይ እየተባለ የሚሰራውን ክህደት እናውቃለን

    • @Zdነኝየህልሜደራሢ
      @Zdነኝየህልሜደራሢ 6 месяцев назад

      አላህ ሂዲያ ይስጥልንአላህ የማይምረው ወንጀል ሽርክ😢

  • @TadesseMinte
    @TadesseMinte 6 месяцев назад +1

    like🌹🌹🌹

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ሂኩነኝ-ጰ5መ
    @ሂኩነኝ-ጰ5መ 7 дней назад

    አቦ ሙዚቃ አታስገባ በመሃል

  • @RashidSeyid
    @RashidSeyid 6 месяцев назад

    አይይይይ😢😢😢😢

  • @MmMm-uq7od
    @MmMm-uq7od 6 месяцев назад +1

    😂😂😂❤❤❤❤❤g

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  6 месяцев назад

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡