የነብያቱን አሰራር አንድም ሳያስቀር ዘረገፈው... ከነብይ ሚራክል ተካ ጋር ያደረግነው ቃለ-ምልልስ |
HTML-код
- Опубликовано: 14 окт 2024
- የኢትዮጵያውያን ምርጥ ወደሆነው የመዝናኛ ጣቢያ እንኳን ደህና መጡ! አስኳል በሃገራችን ማህበራዊ፣ፖለቲካዊ፣ታሪካዊ፣ባህላዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን እያነሳ ሁላችንንም በማሳተፍ እያዝናና ቁምነገር የሚያስጨብጥ የዩቲዩብ ጣቢያ ነው፡፡ በሙያው ከፍተኛ የሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው አስኳል ሚዲያ በዋናነት ሥነ ምግባርን የጠበቀ የሚዲያ መርህን በመከተል፣ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ እንዲሁም የተሣካለት የኢንፎቴይመንት ጣቢያ መሆን ዓላማችን ነው፡፡
የዩቲውብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
አስኳል የሁላችን ነው!
Welcome to Ethiopian most exciting entertainment portal "ASKUAL MEDIA". Is United Kingdom, London based Ethiopian Infotainment channel which provides most excellent videos on social, economical, cultural and political aspect and podcast in fun and simple manner. ASKAL dedicated to provide programs pertaining to the rich cultural heritage of Ethiopia, its history, tradition, socio-economic development and current affairs.
Don’t forget to subscribe so you don't miss special moments!
Askual
See more, entertain more!
------------
#askualmedia #ethiopianentertainment #ethiopiannews #news #episode #artist #interview #lketera #ethiopia #Africa #ethiopiatheprideofafrica #abiy #ethiopianartist #art #video
------------
Music content sources; royalty free
• OddVision - In Future ...
• Video
• Video
------------
God bless you
እድሜ ይስጠን እንጂ የማያሰማን የለም
God Bless You prophet!!!!
You are blessed man of "GOD"🇮🇱🌾🇪🇹🔍🇪🇷
በጌታ ስም ብቻ ይሁን
Poverty is a devi
Awo edme yisxen yegetan tamerat enayalen gena!
Prophet meracel ye ante stalot yasfalegagna stalelegn
nebyaት miracle .....kebad new
እኔን እኮ ግርም የሚለኝ እንደዚህ አይነት ኪስ አጣቢዎች ድራማ አልያም ሲትኮም ላይ ሊያስቁን ሲገባ በእምነት ስም መከሰታቸውን ሳስብ አዳራሹ ውስጥ ያሉት አማኑኤል አእምሮ ማገገሚያ ያሉ እስኪመስለኝ ድንቅ ይለኛል !!!!
ፍሬፈርስኪ : ኢየሱስን በገንዘብ ለወጥከው
በሰዎች የልብአይን ላይ መጋረጃ አሰቀመጥክ
ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ...
ያስተዋልከው ግን አልመሰለኝም (ቡ.ሽሪ )
ሳይሆን የሀይማኖታችን ጀማሪ እየሱስ ነው::
በአንተ ያለው ተራጋሚ መንፈስ ወዳንተ ዪገልብጦው ዘራፊ ገንዘብ አንተብቻ ነው
አይ ነብይ
ትንሽ የተፈላሰፍክ አይመስልም? ጋሽ ነብይ? ነብይነት የፀጋ ስጦታ ነው ብለህ ስታበቃ ደግመህ እያደገ የሚሄድ ነው አንደኛው ትበለን? የእግዚአብሔር ስጦታ አያድግም አንተ ነህ እያደግህ መሄድ ያለብህ። እያደግህ ስትሄድ መኪናና ቤት ሳይሆን ልብህን የሚሞላው ሰማያዊቱዋ ኢየሩሳሌም ትሆንልሀለች