በጉባኤው ፊት ወደ መልአክነት የተቀየረው ነብይ 30 August 2022

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @mekonnenshiferaw2571
    @mekonnenshiferaw2571 Год назад +61

    እውነት እውነት እላችኋለሁ ከኔ በኋላ የሚመጡ ሀሰተኛ ነቢያቶች ናቸው አለ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና መድሀኒት ዓለም ክርስቶስ።

    • @mezmurnew571
      @mezmurnew571 11 месяцев назад

      no degmek anbbew kalu endesu aylm

  • @user-fz6fl3tz8q
    @user-fz6fl3tz8q Год назад +73

    ቅዱስ ጳውሎስ እንደ መልአክ ተቀበላችሁኝ አለ እንጅ መልአክ ነኝ አላለም አገልጋይ ባርያ ነኝ አለ እንጅ

    • @DulumeRobi
      @DulumeRobi Год назад +3

      እውነት ፡ነው፡ጌታችን፡ኢያሱስ፡ክርስቶስ፡ማንንም፡ወዳ፡መልአክ፡ልላውጥ፡አልመጣም፡፡ሰው፡መሆኑ፡መቼ፡አናሰው።

    • @uaeuae6416
      @uaeuae6416 Год назад +2

      አንተ ማን ስለሆንክ የመላእክትን ስልጣን የሚሰጥህ ነብይ ነኝ እያላችሁ ስታጭበረብሩ ከረማቹ ዝም ስትባሉ የአሁኑ ይባስ መላአክ ነኝ ማለት ግን አይከብድም ፈጣሪን አትፈሩም ግን ምን አይነት ድፍረት ነው ማፈሪያወች

    • @selemonsele8368
      @selemonsele8368 Год назад

      ውሸታም

    • @user-fz6fl3tz8q
      @user-fz6fl3tz8q Год назад

      @@selemonsele8368 Egziabher yistiligne

  • @tigistfeleke2863
    @tigistfeleke2863 Год назад +40

    እግዚአብሔር ሆይ ተመልክተን ጠፍተናል ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን !የማይሰማ ጉድ የለም

  • @user-pj9th7ji7m
    @user-pj9th7ji7m Год назад +57

    አይ ዘንድሮ የእብድ መአት እግዚአብሔር ይገስፅህ ገና ብዙ እናያለን

    • @anteneh4966
      @anteneh4966 Год назад

      የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።
      ወደ ሮሜ ሰዎች 8 : 19

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Год назад +2

      @@anteneh4966 አይ መናፍቅ ስታሳዝኑ 😂የትቢቱ መፈፀሚያ ሆናችሁ ገና አኛ እግዚያብሔር ነኝ ትላላችው ምክንያቱም...

    • @user-dn2cs8hw5m
      @user-dn2cs8hw5m Год назад

      @@anteneh4966 መገለጥ ትምቢት መኒ ምናምን የሚለው ቃል ውስጣችው ነው🤔 እረ ወገን ሻሻ እየተሰራህ ነው ብሮ መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ

    • @merytek698
      @merytek698 Год назад +1

      @@anteneh4966 “እነሆ፥ ሐሰትን በሚያልሙ በሚናገሩም በሐሰታቸውና በድፍረታቸውም ሕዝቤን በሚያስቱ በነቢያት ላይ ነኝ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እኔም አልላክኋቸውም አላዘዝኋቸውምም ለእነዚህም ሕዝብ በማናቸውም አይረቡአቸውም፥ ይላል እግዚአብሔር።”
      - ኤርምያስ 23፥32

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Год назад +28

    ሚያሳዝነው የትቢቱ መፈፀሚያ መሆናችሁ ነው አቤቱ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላችው ከሀሰትኛ ነብያቶች ታደገን እግዞ ነው

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Год назад +1

      አሜንamen

    • @HanasisayeHana-lx9jh
      @HanasisayeHana-lx9jh Год назад +1

      ይቅርታ የኔ እህት ይህን በማድረጋቸው እግዝአብሄር ይህን በማድረጋቸው እነሱን ይጠይቅ እንድ አንች ማን ስለሆንሽ ነው ፈራጅ የሆንሽ እናተ ቤትስ በመቁጠራያው በምናምኑ የለም ትያለሽ ለሁሉም እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጣቸው ነው የሚባለው

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 Год назад +77

    ገና ኢየሱስ ነኝ የሚሉ ይመጣሉ።

  • @senaittilahun2699
    @senaittilahun2699 Год назад +4

    በነገራችን ላይ አስማተኞችም ወይም ማጂሻን ብዙ ታምር እና ድንቅ እያደረጉ ነው በአለም ላይ፡ጌታ ከጉድ ያውጣን እንጂ አገልጋዮችንም ጌታ ከሀሰተኛ ትምህርት ጌታ ይጠብቃቸው

  • @marconalemayehu7511
    @marconalemayehu7511 Год назад +16

    ፈጣሪዬ ሆይ ይቅር በለን ጠፍተናልና ፈጣሪ ይገስፅእ

  • @marthatadele2327
    @marthatadele2327 Год назад +3

    ኤሚ 6፡16
    የመጨረሻ ዘመን ነው ስትል ሰማሁኝ ልበል መፅሀፍ ቅዱስ በዚህ ዘመን ስላሉ ነበያት ሲናገር 1ኛ ዩሐ መልዕክት 4፣1 የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒታችን አየሱስ ክርስቶስ ይባረክ

  • @meazamulugeta3755
    @meazamulugeta3755 Год назад +10

    bless you prophet !! እርጋታክ በጣም ደስ ይላል!!!በጥቂት ነብያቶች ስህተት መሰደብ ልማድ ነው ልክ መጀመሪያ ላይ እንደሰጠው አውሮፕላኖች ምሳሌ........ ሁሉም ጌታን ፈርተው ቢያገለግሉ መልካም ነው የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ስለሆነ እኔ እግዚአብሔር በየትኛውም ነገር ላይ ታምራቱን ይገልፃል ብዬ አምናለሁ....... ግን ብዙ ግዜ እኔ ማልወደው ነገር ቤተክርስትያን ውስጥ ሁልጊዜ ስለ ገንዘብ በይወራ ወይንም ባይሰበክ ሰው እኮ አሁን ሚያወራው ስለ ሜራክል መኒ ብቻ ነው ግን ከዛ ይልቅ ሰውን በእግዚአብሔር እውቀት ቢያሳድጉ መልካም ነው ግን ሶፊ be respect........አጠያየቅክ አይመቸኝም ብዙ ጊዜ እንግዳን ልታከብር ይገባል አስተያየትክ እራሱ ቢቀየር መልካም ነው

  • @girmagissa7693
    @girmagissa7693 2 месяца назад

    ነብይ ስለ ሆነዉ ድንቅና ግሩም ንግግርህ በፀጋ ይብዛልህ። ነብይ

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Год назад +8

    አፉን አስጠረከው ፀጥ እሰይ ደስ የሚል መልስ ስታስበው ፈርቶ ፀጥ የሚል መስሎህ ነው አፍህን azegah

  • @abeldemissie2418
    @abeldemissie2418 Год назад +11

    የሚገርም ነብይ ነዉ መልሱ ደስ ሲል !

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Год назад +40

    ሶፊ በመጀመሪያ ለምታቀርበው ሰው respect ማድረግ ይጠበቅብሃል ። ሁለተኛ ከጠየክ በኃላ አስጨርሰው አታቋርጠው ተባረክ ።

    • @nohnoh8540
      @nohnoh8540 Год назад

      ጠያቂ፡ ተሳዳቢ፡ ደፋር፡ የእግዚኣብሄር ጸጋ እና ቅባት የሚያንቛሽሽ፡ ፓስተር ይባላል። ኤረ ራስህን ኣጽዳ መጀመርያ እባክህ።

    • @adventurefilmclips1923
      @adventurefilmclips1923 Год назад

      You are right

    • @Gmail_com631
      @Gmail_com631 Год назад

      Fact

    • @solomonkefyalew9682
      @solomonkefyalew9682 Год назад +1

      ቡሽቲ አንተን ብሎ መላክ።

    • @semegnabebe1586
      @semegnabebe1586 Год назад

      @@solomonkefyalew9682 it’s always something in Ethiopian…😂😂 😂

  • @netsanetbekele5512
    @netsanetbekele5512 Год назад +8

    Wendme Geta Yibarkh you handled him way better with respect, knowledge, understanding, wisdom as expected from prophet!! Well done!! Posetive !

    • @abyensha6330
      @abyensha6330 Год назад

      ንሳአ ግቡ ታሳስናላችሁ

    • @abditemesgen8499
      @abditemesgen8499 Год назад

      @@abyensha6330 majemaria amarigna limeji afishin kemakifetish befit

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 Год назад +11

    We pray to God for peace in this world and to protect our soul from sin and protect our soul in the life we expect after death. Moreover, to make us strong, healthy, to be hard workers earn for us and to give for others, not expecting miracle money. Jesus himself is hard worker, he hates dependency.

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 Год назад +4

    መልዕክተኛ ማለት ይሻላል።መልአክ ነኝ ከማለት። የዘንድሮ ወጣቶች ተረጋጉ እንደ ቃሉ ሁኑ።ዝም ብሎ መፈርጠጥ አያሰፈልግም።እግዚአብሔር ማሰተዋል ይሰጠን።

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 Год назад +8

    እግዞ አምላካችን እንደበደላችን አይሁን

  • @mimimulugeta1439
    @mimimulugeta1439 Год назад +21

    የዘመናችን ፍንካቾች እንኳን መላእክት ገና የልዑል እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አኔ ነኝ ወደ ማለቱ ምጣታችሁ ስለማይቀር አባባላችሁ....... አይገርመንም

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 Год назад +23

    የሞላጫ ዘመን የድፍረት ጥግ አየን 🙉🙉🙉🙉😭😭

  • @kaluasegid3867
    @kaluasegid3867 Год назад +4

    እንደኔ ከዚህ በበለጠ ነብያቶች ይገለጣሉ።❤❤❤❤❤

  • @baherualemu7129
    @baherualemu7129 Год назад +5

    Pastor Sofania i really appreciate you because you always try to digg out True !!!!

    • @merertuabera2765
      @merertuabera2765 10 месяцев назад +1

      እኔም በጣም ሾው ደስ ይለኛል ጉደኛ የሆኑትን እያቀረበልን ♥️♥️

  • @israel9958
    @israel9958 Год назад +1

    መላዕክት መናፍስት ናቸው። ነብይ ደግሞ ሰው ነው። እናንተ ሐሰተኛ ነብያቶች ሐሰተኛውን ክርስቶስ ሰባኪዎች ሀገራችንን አቆሽሻችኋል። ልቦና ይስጣችሁ።

  • @tamirattamirat2593
    @tamirattamirat2593 Год назад

    ድንቅ አገልጋይ ነው። በእርሱ በእውነት የእግዚአብሔር እጅ አይቻለሁ።

  • @user-ji1ir6je2i
    @user-ji1ir6je2i Год назад +9

    ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ይልቁን እንዘጋጅ ቅባት ቅባት የምንለው መጀመሪያ የውስጥ ጨለማ ያብራ

  • @nohnoh8540
    @nohnoh8540 Год назад +3

    እሰይ እንደንዚይ ያሉ ኣገልጋዮች፡ እወዳሉሁ። ኣይ ሶፊ ኣንዳንዴ ጻድቅ ሁነህ መቅረብህን ንስሓ መግባት ኣለብክ። ብእውነት ኣንተ ራስኽ ማነህ እና የሰዎችን ኣገልግሎት ኣሳንሰህ የህዝቡን ልብ የምትከፋፍለው? ኣንተ ራስክ የማን መሆንን ማጣራት እንወዳለን። በኣጭሩ የማን ኣገልጋይ ነህ። ምክንያቱም ንቀትህ እና ኣመለካከትህ፡ ኣንድ የእግዚኣብሄር ሰው የሚባል ዃሊቲ እንኳን የለህም። የእግዚኣብሄር ጠበቃና ፖሊስ ትመስል መጀመርያ ራስህን ታረም።
    ነብይ ስለ ባዛ ኣንተ ምን ኣገባህ ብትባልስ? ሌቦች የምትላቸውስ ለምን ከሰህ ለመንግስት ኣሳልፍህ ኣትሰጥም። ጥፋት ኣለ ባይ ከሆንክ ደግሞ ለሸው ኣታቅርብ። ለነገቲቭ ነገር ነን የምንጨሆው በል። መልአክ ቛንቛ ኣለው ብለህ እየተደነቅክ ስትጠይቅ ገርሞኛል፡ ገብርኤል መልአክ ማርያምን በሚገባት ቛንቛ ኣይደል ያናገራትን? ክክክክክክ። ሶፊ በጣም ነው የምታሳፍረው በጣም።
    ነብይ ተባረክ። ተባረክ።

  • @endeshawendashaw5461
    @endeshawendashaw5461 Год назад +3

    አጃይብ ነው ሰው መልዓክ ነኝ ካለ ታዲያ ይህ ሁሉ መከራ ቢመጣብን ለምን ፈጣሪን እንወቅሳለን ያሳዝናል።

  • @hiraag7784
    @hiraag7784 Год назад +1

    Geta yibark tikikilega melsi new yesexekew Prophet Kelaa tsegahun ahunim yicemirilik 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amenadugna4803
    @amenadugna4803 Год назад +59

    አቶ ሶፊ .. 1ኛ. የቃሉ እውቀት በሙላት ይኑርህ /በቃል ሞግታቸው ፡፡
    2ኛ. ምንም አይነት ሃሳብ ይዘው ቢመጡም አክብሮት ባለው የጋዜጠኝነት ወግ አናግራቸው ፡፡

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 Год назад +2

      *NEBY YEMIBAL YELEM HULUM LEBA NEW. EYESUS BICHAWN YADNAL!!*

    • @savemetube
      @savemetube Год назад +1

      He is not Journalist! That’s why……..

    • @michaelmelese103
      @michaelmelese103 Год назад

      exactly

  • @hassnaahmad4143
    @hassnaahmad4143 Год назад +62

    ሶፊ ያጠያየቅ እስታይልህን ቀይር ለእንግዶችህ ክብር ይኑርህ ካስተያየትህ እስከ አጠያየቅህ ምንም ስርአት አይታይብህም የንቀት ነው እምታያቸው ለእንግዶችህ ክብር ይኑርህ ሀቀኛ ለመባል እንደፈለክ ሰውን መዝለፍ አግባብ አይደለም

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 Год назад +2

      የታየኝን ነው ያየሽው

    • @user-dw3kh3py8u
      @user-dw3kh3py8u Год назад

      ደግ አደረገ ሌባ ሁላ

    • @tirhasweldearegay5411
      @tirhasweldearegay5411 Год назад

      መጀመሪያ ስለሌቦቹ ምን ትላላችሁ

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 Год назад

      Megemeria ko lmekeber makber yasfelgal

    • @ezanalegesse2273
      @ezanalegesse2273 Год назад

      SoFi Lik new Lemin achiberibari silebeza new esum eko kirstiyan new neger gin leba tikimegna beza Leza new Ene temechitognal

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Год назад +4

    የዘድሮ ነብያትንና ዝሙትን መሸሽ ብቻና ብቻ ነው የሚያዋጣን አባቴ የዛሬ 30 አመት ስልክ ባይኖር በጣም ብዙ ሕዝብ በመዝሙር ብቻ ነበር ወደ ጌታ ቤት የሚፈልሰው።

  • @Elsabeth-ru6hg
    @Elsabeth-ru6hg 2 месяца назад

    የጌታ። ሆይ ሶፊ እባክህን አሁን ደግሞ መላአክ ነኝ የምል ታቀርባለህ ምህረት ይብዛላችሁ ወንጌልን አታስነቅፉ እባካችሁ

  • @user-nf6yh8ie5b
    @user-nf6yh8ie5b Год назад +10

    ተዝረከረካችሁ

  • @saronnegn4035
    @saronnegn4035 Год назад +5

    በራስ መተማመኑ ደስ ሲል በ knowledge ነው ሚያወራው

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 Год назад

      ሀሰተኛ ነብያቶችን መለየት የምትችሉበት መንገድ 🙏👉ruclips.net/video/ljpiaMdALCI/видео.html

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Год назад +1

    በጣም ሚገርም ነው ሶፋኒያስ እሱማ ጌታም ኡኮ ለ ጼጥሮስ ከ ኣሳው ገንዘብ ኣምጣ ብልርዋል ግን በእውነት ሚያገለግሉ ከሆኑ ለ ጌታ ሁሉ ይቻለዋል ፡ ብቻ በዛ ማጭበርበር ስለዚ ለሁሉም ኣንድ ምዕራፍ ኣስገባናቸው ፡ ኣገልጋዩ ግን የቃል ሙላት ኣለው ይመስለኛል ፡

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 месяца назад

    ዘጸአት 8:4፤ ጓጕንቸሮችም በአንተ በሕዝብህም በባሪያዎችም ሁሉ ላይ ይወጣሉ።’ ”

  • @andyketsela4336
    @andyketsela4336 Год назад +9

    The gifts giver is the lord not humans. Give the lord praise.haleluya!🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

    • @yohan7782
      @yohan7782 Год назад +1

      Ya uuuuuyyyaaaaa jilanfo

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 Год назад +7

    ከታድሶ አስተማሪወች ውስጥ አንዱን ጋብዝልን ።

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Год назад +1

    ወንዳታ ስትመቸኝ የቃል መገለጥ ያለው ቀና ብሎ ነው የሚሄደው የሚናገረው አይፈራም አያፍርም ነብይ bless u more

  • @abebawdemissie3521
    @abebawdemissie3521 Год назад +4

    ድፍረትህ ዻውሎስን ከራስህ ጋር ማወዳደርህ

  • @melakualebachew7791
    @melakualebachew7791 Год назад +6

    እንደዚህች አገር ነብያት ሐዋሪያት የበዙባት ሀገር የለም ግን አንዱም የእግዚአብሔር ጥሪ የመሰላቸው ከወደ ሳይጣን የመጣ ነው እናም ዛሬ በሀገራችን ያለው ችግር ምስክር ነው

  • @user-vc8uj8qn4j
    @user-vc8uj8qn4j Год назад +15

    ስጋ የለበሰ መላዕክ የሚባል ነገር የለም ልዩ ወንጌል እንግዳ ትምህርት ነው ለነገሩ መጨረሻው ዘመን ገና ብዙ ጉድ ያሳየናል ::

  • @gezahegnberato8515
    @gezahegnberato8515 Год назад

    በኢትዮጵያ ምድር ለይ ወንጌልን ለማሰናከል የተነሳ አጋንት፣በፀጉሩ ልክ የሰፈረባት ሰው ሳፎንያስ ስለሆነ እግዚአብሔር አንደበቱን እንድገተውና ፣የእግዚአብሔር ቁጣ እንደይቀድመው ፀልዩለት።

  • @destawako1452
    @destawako1452 6 месяцев назад +1

    I like his responses ❤.

  • @mebatube2010
    @mebatube2010 Год назад +11

    የምትናገረዉ እውነት ቢመስልም ግን እግዚአብሔር የሰው ህግንም ሳይጥስ ይባርካል እንጂ ህግ ጥሶ ያበዛል ብዬ አላስብም ከእየሱስ መማር እንችላለን ምንጩ እሳ የተከፈለው ለቄሳር ::

  • @arsemaephrem874
    @arsemaephrem874 Год назад +15

    እረ ፈጣሪን ፍሩ ኢሄ ትልቅ ድፍረት ነው

  • @SolomonEsubalew
    @SolomonEsubalew 5 месяцев назад +1

    ድንግል ማርያም

  • @menberegebremedhin1128
    @menberegebremedhin1128 Год назад +2

    Teyakiew betam betam sienesrehat yegolewal yenesu ye haset nebeyenet hiendale hono Egzyabhar yeker yebelen besemu kemeneged,kematalel yawtan!!!!!Egziyabhar mechereshachenen yasamerelen !!

  • @wishyouagoodhealth9106
    @wishyouagoodhealth9106 Год назад +6

    ጥርት ያለ የእግዚአብሔርን ቃል የሚይስተምር ነብይ ነው። ይብዛልህ።

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 Год назад

      Memeremeru ayekefam gn egeziyabeher yejen sera yebarekal enji genezeb ayabazam

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 Год назад

      Ere selefeterachu metshafekedus anebebu

    • @dakaugaa6897
      @dakaugaa6897 Год назад

      Your very lessey god is power full are you believing god?

    • @wishyouagoodhealth9106
      @wishyouagoodhealth9106 Год назад

      @@blenmamoye1723 በአማርኛ የምትናገር ከሆንክ በአማርኛ ፊደል ተጠቀም። የእንግሊዝኛ letters የምትጠቀም ከሆነ በእንግሊዘኛ ጻፍ። ምክንያቱም የተናገርከው ሊገባኝ ስላልችለ ነው። በትህትና ነው የምጠይቅህ።

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 Год назад +1

      @@wishyouagoodhealth9106 ተባረክ ወንድሜ
      መመርመሩ አይከፋም እግዚአብሔር የእጅን ስራ ይባርካል እንጂ ገንዘብን አያበዛም ነው ያልኩት።ያልሰራ እጅ አይብላ

  • @abeltekletsadikdemissie6684
    @abeltekletsadikdemissie6684 Год назад +6

    ፓስተር ሶፎንያስ በንቀት እና ከኔ በላይ አታቅም በሚል ነው እየጠየቅከው ያለኸው። ወንድምህ ነው በዚህ አይነት አወራርህ ማንንም አታስተምርም። አንተ የአለማዊ ዜና ላይ ነበር ቦታህ፣ ድርቅ አትበል። ሰወች የማይወዱህ ለካ ለዚህ ነው።

    • @queensheba2506
      @queensheba2506 8 месяцев назад +1

      ፖስተር ሶፎንያን የመሰለ ውሸታሞችን መንጥሮ የሚያወጣ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው። ❤🙏🏾🇪🇹

    • @ermimoss719
      @ermimoss719 2 месяца назад

      ምን እንዲያደርግ ነበር የጠበከው ለዚህ እንሰሳ ይሄም ሲበዛበት ነው

  • @kidanegeresu3521
    @kidanegeresu3521 10 месяцев назад +2

    He is full of wisdom!

  • @tewodrosgetachew7206
    @tewodrosgetachew7206 11 месяцев назад

    Teme brother thanks for ur Godly answers !!!!

  • @bbiworldwide3671
    @bbiworldwide3671 Год назад +6

    ልጅነት ከመላአክነት ይበልጣል ወንድሜ ወደ ቃሉ!

  • @ProphetprophetMiracleteka
    @ProphetprophetMiracleteka Год назад +9

    Prophet keila shewa
    amezing explanation ❤️❤️ we love you.

  • @ASIRATBIRHANU
    @ASIRATBIRHANU 7 месяцев назад

    ጎበዝና ጀግና የእግዝአብሔር ነብይ ለባ እየተባለ እየሱስ ክርስቶስን የምሰብኪ

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 7 месяцев назад

    ፓስተር ሶፎንያስ እነዚህ የምታቀርባቸው ሰዎች በጣም ጥሩ ነው ለምን ቢባል ሰዎች ከአንዳንድ ሐሰተኛ ነቢያት ራሳቸዉን እንዲጠብቁ ያደርጋል በሁለተኛ ደረጃ አገልጋይ ተብዬዎችን ሰዎች አይተዉና ሰምተው እንዲዳኙ ይረዳል ::

  • @saqambatube5479
    @saqambatube5479 Год назад +4

    ዋው የነብዩ ጥንካሬና ብቃት ደስ ይላል።ተከናወን በርታ ።ሶፊም ጠንከር ያለ ጥያቄ መጠየቅህን በርታ ለመለየት እንዲህ ነው ሚያስፈልገው።

  • @baheru1
    @baheru1 Год назад +8

    ዶክተር አብይ የቸገረን ዶላር ነው ብሏል ፀልይለትና ዶላር በዶላር ያርገን

  • @Andrew-hn7xz
    @Andrew-hn7xz Год назад +1

    ሶፊ ሀሳቡን አስጨርሰው።ደግሞም በትህትና ይሁን ጥያቄ ስትጠይቅ ።ሁሉም አገልጋይ አንድ አይደለም አትጨፍልቅ።በመጨረሻም ቢጸልይልህ ጥሩ ነው።ነብዩ አንተ የተቀባህ ነህ።ትህትናና ትዕግሥትህ ደስ ይላል ።

  • @tarikutola4048
    @tarikutola4048 Год назад +1

    ageligayu gin betam gobezi new be kali yetemola new

  • @Abufarhatan
    @Abufarhatan Год назад +4

    ድራማዉ ደስስስስስስስስስስስስ ሰል!!!😘😘😘

  • @Flame70
    @Flame70 Год назад +4

    ጌታ ሆይ እርዳን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን።

  • @addismelaku1429
    @addismelaku1429 Год назад +1

    God is mighty God!

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Год назад

    ወይ ድፍረት እግዚአብሔር ስንቱን ችለህ አቆየኸን ይገርማል። በስሜ ይመጣሉ ብለኸን አይተናል ይህ ደግሞ ስጋ ለባሽ መልአክ ነኝ አለ። የእራሱ ያልሆነን ንብረት ወደ እራስ ወይም ለሌላ ማድረግ ሰላቢ ይባላል። ቃላትን እንደ በሻሻው ንጉስ በየቀኑ ለማጭበርበር ይፈጥራሉ። አቤቱ ማረን ይቅር በለን። በሌላም 3 ሴቶች ስለ እስራኤል ተመልክቻለሁ ሶፎንያስ በርታ።

  • @glorytube9981
    @glorytube9981 Год назад +39

    የኣገልጋዩ መልስ ግን ደስ ይላል

  • @sararahel6294
    @sararahel6294 Год назад +8

    Dear Brother Sofonias I have big respect to you , please keep up on challenging those lairs, Thanks

  • @selamhaile6535
    @selamhaile6535 Год назад +2

    አገልጋዮ ጀግና ነው ተረጋግቶ ነው የሚመልሰው

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Год назад +2

    እሰይ ወንዳታ ነብይ መልስህ ራሱ ደስ የሚያሰኝ ነው ጌታ ፈለገው ጠራው ምንም አያቃጥልህም

  • @birukbaheru131
    @birukbaheru131 Год назад +6

    ጳውሎስ እንደመለአክ ተቀበላችሁኝ አለ እንጂ መልአክ ነኝ አላለም

  • @tebikewtafesse9153
    @tebikewtafesse9153 Год назад +10

    sofi 2-0 teshenfehal , i like the prophet confidence.

    • @yohannesmulu1096
      @yohannesmulu1096 Год назад

      Confidence መለኪያ ከሆነ "ነብይ" ጭሮን አይተሄዋል

  • @kalekalekale7447
    @kalekalekale7447 8 месяцев назад

    እውነት እውነት እላችኋለሁ ከኔ በኋላ የሚመጡ ሀሰተኛ ነቢያቶች ናቸው አለ

  • @user-dx8jk3em9o
    @user-dx8jk3em9o 5 месяцев назад

    አቤት አቤት አቤት አቤት ጌታ ሆይ ቶሎናናና

  • @derejewegu2307
    @derejewegu2307 Год назад +4

    ተከናወን ትህትናህ መልስህ አርጋታህ ሞገስህ ደስ ይላል

  • @user-pu3jb5wt1i
    @user-pu3jb5wt1i Год назад +7

    ......መፀለይ ብትችል ተመስገን አንተ ትድን ነበር ወመኔ!

  • @israelhabte3326
    @israelhabte3326 Год назад +2

    አንተ ጎበዝ በእውነት ማስተዋል ያለክ ነክ። ነብይ ጥበብ ሲኖረው ለቤተክርስቲያን አቅም ይሆናል።ጌታ ከማሰናከያ ድንጋይ ይጠብቅክ።ትእቢተኞችን ይቃወማል ለትሁታን ፀጋን ይሰጣል። የምመክርህ ሌላ ጊዜ interview እንዳትቀበል። በርታ

  • @aziebsium5788
    @aziebsium5788 Год назад

    Right answers to all your questions

  • @getahunnigussie6743
    @getahunnigussie6743 Год назад +10

    ዘድሮጉድነውየምንሠማው

  • @addismelaku1429
    @addismelaku1429 Год назад +3

    God's power should be revealed by power to deliver, to bless to heal and to give rest our God is our deliverer!

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 Год назад

    ፓ/ር ሶፎንያስ ካንተ ጥያቄ ይልቅ የነቢዩን ምላሽ አደንቀዋለሁ። ፓ/ር ሶፊ የአንተን አገልግሎት ካሁን ቀደም ተከታትየዋለሁ፣የነቢዩን ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ይሁንና ብዙ መልካም ነገርን ለመስማት ችያለሁ። በአሁኑ ጊዜ በሀገራችን እየተነሱ ስላሉት ነቢያት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ሁሉንም በሥራቸው መመርመርና መመዘን ያስፈልጋል እንጂ እየፈረጁ መሄድ አስፈላጊ አይመስለኝም። ለሁሉም እንደ ሥራው ዋጋውን የሚከፍል ቅን ፈራጅ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ አለ። ስለሁሉም ነገር ጌታ ይባርካችሁ። አሜን!!!

  • @jesusislord5358
    @jesusislord5358 Год назад +2

    መንፈሳዊ አባቴ ምን ጉድ ነው የዘመኑ ፋሽን

  • @gizegeta1573
    @gizegeta1573 Год назад +4

    በግለሰቦች የሚመሩ ቸርቾች ችግር አለባቸው፡፡ ሲጀመር ቤተ ክርስቲያን በምን መለኪያ ነው የአንድ ግለሰብ ንብረት የምትሆነው? ወደ እነዚህ የግል ድርጅቶች የሚሄዱ ሰዎች በጣም ይገርማሉ፡፡

  • @Libanos
    @Libanos Год назад +3

    ክርስትና ኤትዮጲያ ውስጥ ተበላሽትዋል ፥፥

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 Год назад

    Thank u sofi lela cherch mekfetuma genzeb lerasu mafrat yifeligal malet newu lela min mels yinoral bileh newu

  • @mekonnenshiferaw2571
    @mekonnenshiferaw2571 Год назад +2

    አይ መናፍቅ ገና እግዚአብሄር ነኝ ይላል ጉ ሳይሰማ አይቀርም አሉ አበው።

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Год назад +11

    ሶፊ ግን መቼ ነው ብቃሉ የምትሞግተው አንድ ጥቅስ ስታነሳ አይታይም ዝም ብለህ አሉባልታ ብቻ ምን ያደርጋል አንደምንፈሳዊ ሰው ጥያቄ ስትጠይቅ በእግዛብሔር ቃል ላይ ሆንህ ብትሞግታቸው ጥሩ ነው አሁን ይሄ ወጣት ተከበልቀውም አልተክበልቀውም በቃሉ ነው አየሞገትህ ያለው ከውቀት ንፃ አትሁን!

  • @kiflutafa5981
    @kiflutafa5981 Год назад +7

    በኢየሱስ ዘመን የአሣው አፍ ውሰጥ የነበረውን ገንዘብ ማን አገባው? ነቢዩ ከንተ ሺ ጊዜ ይቦንስሃል፣ በጠማማ መንፈስ ሆነህ አትጠይቅ፣በየዋህነትና በእምነት ተቀበል።

    • @nohnoh8540
      @nohnoh8540 Год назад

      እግዚኣብሄር ይባርክህ። ዝም ብሎ ተከራካሪ ቅናተኛ መንፈስ ኣዝሎ የእግዚኣብሄር ስራ እና ድንቅን የምያከሻምሽ፡ በእውነት ከኣጋንንት መገላገል ኣለበት ራሱ ብዮ እገምታለሁኝ።

    • @deborahwoza7949
      @deborahwoza7949 Год назад

      አሳው ውስጥ ነበር ብር ያገኙት ስለዚህ ወንድሜ መጀመሪያ ቃሉን እንግለጥ. ክርስቶስ ለምን ይመስሀል ድንጋዮን ወደ ዳቦ ያልቀየረው? በደንብ አንብበው

  • @yewketquat6937
    @yewketquat6937 Год назад

    ወናፍ የአጋንንት ምርኮ መናፍቅ ነህ።ፈጣሪ ይቅር ይበልህ።ትልቅ ድፍረት ነው

  • @temesgendaniel7482
    @temesgendaniel7482 Год назад

    Paseter sofi betam nw madenekek ye protestant hayemanot teketay ayedelewm gn zemen yebarek tebarek endeze ewnetega menged asayen

  • @mulemule2357
    @mulemule2357 Год назад +3

    ወድምክን ዴቫዬን አቅርብልን በጌታ

  • @miheretuabayenhe3334
    @miheretuabayenhe3334 Год назад +15

    አጋለለፅን ወድጀለሁ እግዚአብሔር ይባረክ 👍

  • @kingdomRevelations.
    @kingdomRevelations. 10 месяцев назад

    Teme(keyila) yimechih, fetari yirdah betam beslehal be ewunetu(melke : ye dorm guadegnah negn, ) mechiw zemen fetari abroh kehonee mehonun miyasayibih ena shine mitaregibet, abroh kalhonee ena yantee bcha hasab kehonee ewunetu mitawekibet zemen yargilih, yanee netsa tiwotaleh.
    🙏 beterefee Ergatahin ena the way you're replying is so amazing 👍👍👍

  • @betulaabeselom9398
    @betulaabeselom9398 Год назад +1

    ደቡብ ኢትዮጵያ ሁሉም ነቢያት ናቸው
    ያስቀናሉ ¶ የሚተነበይላቸው ደግሞ ቤተሰቦቻቸው ናቸው ¶ ሲደንቅ ¶
    በርቱ አትፍዘዙ ¶ Mr Apper

  • @derejewegu2307
    @derejewegu2307 Год назад +8

    የምትሳደቡት ሰዎች ግን ታሳዝናላችሁ ጥሩ ኣድርጎ ኢየመለሰ አኮ ነው divine show ኢስከዛረ ስከታተል አንደዚህ ኣገልጋይ በመረዳት በ confidence ያወራ የለም

    • @yosefwerknesh301
      @yosefwerknesh301 Год назад

      ስጋ የለበስኩ መላህክ ነኝ በ confidence ማውራት ነው ??????😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mphompho4049
      @mphompho4049 Год назад

      Amen

    • @negesetadele8651
      @negesetadele8651 Год назад

      በጣም ገራሚ ሰው ነህ ሶፊ በደንብ አፋጣቸው እነዚ አስመሳዮችን

  • @destbelay1368
    @destbelay1368 Год назад +6

    ሶፊ ነብይ ኬላ ነኝ ብሎ ደጋግሞ እየነገረህ በጥያቄህ ለምን ልታሳስተው ትፈልጋለህ
    አማርኛ ተናጋሪ ነህ መልእክተኛ ነኝ ነው የሚልህ ለምን ጠማማ ጥያቄ የምታቀርበው

    • @melatabera
      @melatabera Год назад

      Sofi is so funny tho. Sofi I think you just need small education. You got empty mind, the funny thing who said that you are pastor. I don’t think so brother. You don’t even know about bible….

  • @akewman7346
    @akewman7346 Год назад

    Teyaqwe gobeze new keze belaye amen amen eyale yeqeble new metelute

  • @imaspeace1901
    @imaspeace1901 Год назад

    Teyakiwe I appriciate

  • @abenezershamena8600
    @abenezershamena8600 Год назад +4

    You have answered all the questions well and defended besed on the bible, well done. But please take comments and try to eliminate any errors those opens door for the goals of devil. please implement what you have said at the end about God's word in your church. God bless you, go on....

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Год назад +3

    ሶፊ ተባረክ ውሸታሞች በዙ በጣም ደረቅ ውሸታም ነው እንዲህ አዋርድልን

  • @girmabokan5773
    @girmabokan5773 Год назад +1

    Oh My Godness!!supper drama maker and lair ....i appreciate u Paster Sofaniyas for challenging him very well keep up it!!!!!!

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 11 месяцев назад

    HASAWI NEBEYOCH‼️‼️‼️‼️EGZIABHAIR YEGESESACHIHU‼️‼️‼️‼️‼️