#SISITሲሲቲ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • የኢትዮጵያውያን ምርጥ ወደሆነው የመዝናኛ ጣቢያ እንኳን ደህና መጡ! አስኳል በሃገራችን ማህበራዊ፣ፖለቲካዊ፣ታሪካዊ፣ባህላዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን እያነሳ ሁላችንንም በማሳተፍ እያዝናና ቁምነገር የሚያስጨብጥ የዩቲዩብ ጣቢያ ነው፡፡ በሙያው ከፍተኛ የሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው አስኳል ሚዲያ በዋናነት ሥነ ምግባርን የጠበቀ የሚዲያ መርህን በመከተል፣ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ እንዲሁም የተሣካለት የኢንፎቴይመንት ጣቢያ መሆን ዓላማችን ነው፡፡
    የዩቲውብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    አስኳል የሁላችን ነው!
    Welcome to Ethiopian most exciting entertainment portal "ASKUAL MEDIA". Is United Kingdom, London based Ethiopian Infotainment channel which provides most excellent videos on social, economical, cultural and political aspect and podcast in fun and simple manner. ASKAL dedicated to provide programs pertaining to the rich cultural heritage of Ethiopia, its history, tradition, socio-economic development and current affairs.
    Don’t forget to subscribe so you don't miss special moments!
    Askual
    See more, entertain more!
    ------------
    #askualmedia #ethiopianentertainment #ethiopiannews #news #episode #artist #interview #lketera #ethiopia #Africa #ethiopiatheprideofafrica #abiy #ethiopianartist #art #video
    ------------
    Music content sources; royalty free
    • OddVision - In Future ...
    • Video
    • Video
    ------------

Комментарии • 192

  • @jemo5716
    @jemo5716 7 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ዘመንሸን ያለምልመዉ።።።።እግዚአብሔር ደግሞ አአለማ አለዉ ለልጆችሽ ከአንንቺ የበለጠ እግዚአብሔር ያቃል ።አይዞሽ።ሠዉ አትመኚ እግዚአብሔርን እመኚ።እግዚአብሔር በኔ ሕይወት የደረሠብኝ በክርሥቲያኖች በጣም ከባድ ነዉ አሑን እኔ ከነጮቹ ነዉ የምሔድ ሐሌሉያ እያሉ ለበለቡኝ በመከራየ ከማፃናናት ።የአንቺም ይገባኛል አይይዞሽ።

  • @wmm2608
    @wmm2608 7 месяцев назад +6

    ሲሲ እግዚያብሄር ይርዳሽ፣ ታመሻል ራስሽን አስታሚ፣ ልጆችሽ ባልሽ ጋር ቢያድጉ ለእነሱም ለራስረሽም ቢሆን ጥሩ ነው! ኤክስ ባልሽ ልጆችሽን ኮሽ ሳይል የሚያዳድግ የአናት እናት ነው! በጣምም አደንቀዋለሁ! ለልጆችሽ ጤንነት እድገት ሲባል ባልሽጋር ቢሆኑ ይመረጣል።

  • @luchiyatezera1273
    @luchiyatezera1273 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አፍ ከሰማሽ መቼም ወደፌት የለም ስለዚህ መስሚያሽን ጥጥ አድርጊው ጌታ ይርዳሽ

  • @tazabiwsew5123
    @tazabiwsew5123 7 месяцев назад +65

    አሁንስ በዛ። ይህችን ወፈፌ ሰው ብላችሁ የምታቀርቧት በኢትዮጲያ ህዝብ ለመቀለድ ነው።አንድም እውነት የሌላት እየፈጠረች የምታወራ ስለሆነች ህክምና ከቻላችሁ ውሰዷት

    • @ethio125
      @ethio125 7 месяцев назад +2

      ሰው አጡ መሰለኝ ሆሆሆ

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 6 месяцев назад

      Oh this crazy still talking nonsense please those people's who is inviting this lady stop she is making story not real one very bad lady thanks God your kids are not with you because you are not responsible mother go away 😡😡

    • @merrycute9494
      @merrycute9494 6 месяцев назад +2

      Betam ethiopia tenegna aywededem

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 6 месяцев назад +1

      ደሞ ደህና አስተማሪ፣ ትዉልድን አነቃቂና ድንቅ ታሪክ እንዳለዉ ቢጤ በየተራ ተቀባበሏትሳ።
      ሌላ ሰዉ አጡ መሰለኝ። 😂integrity ያለዉ እዉነተኛ።

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 6 месяцев назад

      @@miminigussie4971 just $$ they don't care about integrity

  • @birtukanbeyene7882
    @birtukanbeyene7882 6 месяцев назад +3

    የእውነት ከተመለሽ ጡሩ ነው !ግን በስመ ዼንጤ የምትነግጄ ከሆነ ግን ጌታ ይጠይቃቹ ነገዳቹህበት

  • @talaqefilm
    @talaqefilm 5 месяцев назад

    That is great, keep it up! በርቱ በጣም ደስ ይላል፡፡

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065 4 месяца назад

    ጌታ ምሕረት ስላበዛልሽ ስሙ ይባረክ።ፈቃደኛና ኢትዮጵያ ውስጥ ካለሽ ስልክሽ ላክልኝ።(አብርሃም ከዲላ የሕይወት ብርሃን ቤ/ክ)

  • @HamasenBr
    @HamasenBr 6 месяцев назад +7

    የኤድመንተኑ ሮጀርስ ሴንተር ካሲኖ ይፍረድሽ አንቺ ቁማርተኛ።የግርማንም የትሁቱን ወንድማችንን ህይወት አጋንንት አንቺን ተጠቅሞ አበላሸው።አሁንም እግዚአብሔር ያነሳዋል ። አንቺ ግን ፍርድሽን ትቀበያለሽ ከቅን ፈራጅ።

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 6 месяцев назад

      😭😭😭ያሳዝናል። አይጣል እኮ ነዉ። ደህና ያድርገዉ።

  • @TikurambessaETH
    @TikurambessaETH 6 месяцев назад +3

    ማጭበርበር ማጭበርበር ማጭበርበር ማጭበርበር ልምድ

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m 7 месяцев назад +2

    Egzabher sirashin yibark. Bedink beteamir Egzabher banchi yigelet.

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 7 месяцев назад +6

    ወይ ኢቺ ሴትያ ትልቃ ይሁኔ ማኛ ናት።

  • @aviya5907
    @aviya5907 6 месяцев назад +3

    እግዛብሄር የልዛቤልን መንፈስ ካንቺላይ ይገስፀው !!!!!!

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j 7 месяцев назад +1

    ጌታ የሱስ ይወድሻል አይዞሽ ስለ ጌታ መነቀፍ ያለ ነው በርቺ

  • @SarahFazer
    @SarahFazer Месяц назад

    😥😥አይዙሽ ህይወትይከብዳል

  • @achamfikre3978
    @achamfikre3978 6 месяцев назад

    የኔ እህት በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው እኔ እህቴ አሁን ያለሁት በስደት ነው እና ዛሬ በተለይ በጣም ውስጤ ዬጨነቃል ይህን ጭንቀት ምንድ ነው ብዬ ሳዳምጥ እንኳን ምንም ነገር የለም ግን ጭንቀቴን ለመሽሽ ምንማረግ እንዳለብኝ አላወኩ የእግዛብሔር ቃል አነበኩ ሥብከት ሰማሁ ይተወኝና እንደገና ይጀምረኛል አሁን ደሞ ያንችን ምስክርነት ሠማሁ እግዛብሔር ይመስገን ጌታ እንዳንቺ አገሬ አንድቀን ገበቼ እመሠክር ይሆናል አንኳን ጌታ ረዳሽ በፀሎትሽ አሰቢኝ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 6 месяцев назад

      እባካችሁን ካሳሳቾች እራሳችሁን ቆጥቡ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ እያሉ በስሜ ለሚነግዱት ወዮላቸው ይላል እስኪ የዩቱብ ቻነሏን እይው ሲሲቲ የሚል

  • @Kiwi20242
    @Kiwi20242 6 месяцев назад +13

    ከቻልሽ መጀመሪያ እራስሽን አክሚ በጌታ ስ አትነግጂ ይቅር ይበልሽ

  • @hewanhailu9276
    @hewanhailu9276 7 месяцев назад +6

    Echa wushetam ayedekmatm meweshetu

  • @kokifikadu
    @kokifikadu 7 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @user-tg3nw2xo9t
    @user-tg3nw2xo9t 7 месяцев назад +5

    Moderate Weshet

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 6 месяцев назад +1

    🤲አምላኪ መጭረሽኢን አሳምርልኝ 🤲😭😭

  • @MogesKebede-c2x
    @MogesKebede-c2x Месяц назад

    አትስደቧት ተባረኪ

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j 7 месяцев назад +2

    እንዴትት ቆንጆናት አነጋገራ እርጋታዋ በጣም ደስ ይል

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m 7 месяцев назад +1

    Egzabher abron new. Tagesu Hulu yalfal.

  • @Mesalemiya
    @Mesalemiya 6 месяцев назад +2

    ሲሲ አንቺይ ቀዌ

  • @zeekee2767
    @zeekee2767 7 месяцев назад

    Be strong. We all have up and down. You can serve God in your house by yourself like many believers doing it now. Don't depend on people and church. God is in every individual 's heart. Ignore what everyone says about you. The Lord will be with you.

  • @lonestar7490
    @lonestar7490 6 месяцев назад +6

    ተራ እና የማይጠቅም ቃለመጠይቅ።
    በመጀመሪ ጥሩ እናት ብትሆኚ በህጉ መሰረት ለእናት ነበር ቅድሚያ የሚሰጠው።
    የትም እየተንዘላዘላችሁ ትዳራቹን ብተናችሁ እንደጨዋ ለመሆን ትሞክራላችሁ።

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu 7 месяцев назад +5

    Eswa lemtfogrew ene teshemakeku😂😂😂🫣🫣

  • @gafat
    @gafat 7 месяцев назад +28

    አሁን ይህችን እብድ ሰው ብለው ጋበዟት 😂😂😂😂😂

  • @betty-2121
    @betty-2121 6 месяцев назад +6

    እቺ ልጅ አሁንም ማጭበርበር አላቆመችም ወይ ጉድ በቃ ሱስ ሆነባት እኮ እኔ የሚገርሙኝ ተከታዮቻ ናቸው ሰው አጊተው 🤔🤔🤔

  • @user-rt5vz1yn3z
    @user-rt5vz1yn3z Месяц назад

    ወይ ድራማ እኔ ብቻነኝ የምታወራውን ብዙም ማመን አልፈልግም???

  • @genetkassa9310
    @genetkassa9310 7 месяцев назад +6

    Ayalkebeshe

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe9954 6 месяцев назад

    አይዞሽ እግዚያብሔር ይባርክሻል፡፡
    ተስፋ አትቁረጪ

  • @ruthgirma7345
    @ruthgirma7345 7 месяцев назад +19

    ፓ ጀንተል ብለሽ እና እያነባሽ ሆዳችንን አባባሽው 😂 ድጋሚ ብትፈጠሪ እንኳን ውሸታምነትሽን እና ስድ ማንነትሽን የምትለቂ አይደለሽም እና አላምንሽም

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 7 месяцев назад +1

      ።👌

    • @abentekelly9387
      @abentekelly9387 7 месяцев назад +1

      Well said 👍🏾

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 6 месяцев назад +1

      👍👍👍👍👍

    • @user-bk2ju9wr9m
      @user-bk2ju9wr9m 6 месяцев назад +1

      እዉነት ነዉ ለማያቃት ሌባ ለብር ብላ እናታን የገደለች

  • @derejeandarege3741
    @derejeandarege3741 7 месяцев назад +19

    ይገርመኛል የእኔ ተፈጥሮ ……ዉሸትን የምለይበት ሴንስ አለኝ ። ያልኩት ይገባሻል መቼም

  • @peace3791
    @peace3791 6 месяцев назад +2

    አሁንም ጰበል ሂጂ ሁሉ ይፈታል::

  • @Mesalemiya
    @Mesalemiya 6 месяцев назад +4

    ስጥ እንግዲህ አያልቅብሽ አቤ አቤት አንቺይ እረተይ እረተይ የመጨረሻ አጭቤ ሲሲ ተርተር ነው

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 6 месяцев назад +4

    መልክሽን እሳምረሽ ዘንጠሽ ህዝብን ለማጭበርበር መምጣት አይን የበላሽ ካፈርኩ እይመልስኝ ማለት እንዳንቺ አይነትዋ የትልቅ ቀላል ውሽታ ሰው ነው ጌታ ይቅር ይበልሽ

  • @solomonwoubishet1052
    @solomonwoubishet1052 Месяц назад

    If you had respected your husband like you love your children, you wouldn't have left your marriage.

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j 7 месяцев назад +1

    ተከናወኚ እግዚአብሄር ይረዳሻል

  • @bashawolde586
    @bashawolde586 7 месяцев назад +1

    አጥናፉ ዓለሙን የፈጠረ ጌታ ከያዝሽው በቃ እርሱ ከበቂ በላይ ነው ጠላት ታሮጌት የሚያደርሰው የእግዚአብሔር ዓላማ ባለው ሰው ላይ ስለሆነ ያለፍሽበትን ፈተና እንደ ትምህርት በመውሰድ ቀጣይ አገልግሎት ላይ አተኩሪ ፈተና እንደብረት ያጠነክራልና ፈተናን አትፍሪ
    ቀሪው ዘመንሽ የሰላምና የደስታ እንዲሆንልሽ የጸሎቴ ነው

  • @tijtastyfood6025
    @tijtastyfood6025 7 месяцев назад +13

    አይ ሲሲቲ አሪፍ አክተረ ነሸ

    • @solomonalazar8812
      @solomonalazar8812 7 месяцев назад +1

      ብዙ ድራማ ሰርታለች አሁን ደሞ HIV ብላ የገንዘብ መሰብሰቢያ ዘዴ ሞገዷን ልትለቅ በቁማር ያልተበላቹን ጠይቅኝ😅

  • @user-jv2pf8gx5f
    @user-jv2pf8gx5f 6 месяцев назад

    በርሺ እህቴ

  • @bruiknegussie4689
    @bruiknegussie4689 7 месяцев назад

    በርቺ

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 7 месяцев назад +3

    Weyene alemetadele eske ahune enateshen tasechegeryachewaleshe este ahune lebe gezelachew

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 6 месяцев назад +1

    አቤት የዝች ውሽት

  • @user-mf4bj9xf1s
    @user-mf4bj9xf1s 7 месяцев назад +11

    ወይ የዝች ሰት አክተርነቷ ድፍረቷ ይገረመኛል

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 7 месяцев назад +16

    ጀመረሽ ደሞ ጠፍተሽ እፎይ ብለን ነበር 😅

  • @itsmydam5912
    @itsmydam5912 6 месяцев назад +6

    ይቺ ሞሽላቃ አሁንስ አስጠላቹ ሰው አገኘን ብላቹ ነው

  • @GhirmayTesfay-qr8pb
    @GhirmayTesfay-qr8pb 6 месяцев назад +2

    Degmo metach ezih lay asmesay whetam

  • @user-dc2pq5lm2z
    @user-dc2pq5lm2z 7 месяцев назад +1

    የውጭ ዜጋ ማግባትኮ ይህነው ቸግሩ ከኢትዮጱያ ወንድ ውጭ ወደውጭ እወዳችኋለሁ ውድ የሀገሬልጆች 👍

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 6 месяцев назад

    ጨርሶ ይማርሽ ትች

  • @nemastube44
    @nemastube44 7 месяцев назад +11

    ሰው ከተሳሳተበት ቦታ ይመለሳ ግን በጣም ፈጠንሽ አገለግላለሁ ካለች በጣም ተጠንቀቁ ተጋባዠ አገልጋዮች ይቺ ሴት ሁለ ነገሯ ወሸት ነው ከማገልገሏ ቀድማ ትገልገል እንደኔ ደግሞ ሴቶች በጥንቃቄ ቅረቧት ሴትን እንደ ወንድ ስለምታይ በተረፈው ፀልዩላት

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m 7 месяцев назад

    Giving the benefit of doubt yemil ababal ale. Lik nech malet Tiru new mereja iskelele dires.

  • @user-xp5xn2ge1q
    @user-xp5xn2ge1q 6 месяцев назад

    Ahun. Demo. Tsegur. Argesh. Tekeyresh. Metash. Ay. Achi. Liji 😊

  • @rosaroza5555
    @rosaroza5555 6 месяцев назад +2

    እረ ከዚቺ ምንም አንማርም😂😂

  • @rahelztzion
    @rahelztzion 7 месяцев назад +12

    አሁን ካንቺ ህይወት ምን መልካም ይማራል ሰው ???ከባድ የአይምሮ ችግር አለብሽ።

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 7 месяцев назад +1

      ምን አይነት አስተሳሰብ ነው የአይምሮ ችግር ቢኖርባት እነኳን አይባልም ማገዝ ነው !እድገታችን በስድብየተሞላ ከሆነ እንደዚህ ትሳደብያለሽ

    • @rahelztzion
      @rahelztzion 7 месяцев назад

      @@mercymercy9309 የኔ እናት ምን ነካሽ? እስኪ ለአለም መልካም የሠሩ ለአምላክ እና ለሠው ልጆች መልካም የሠሩ ሠዎችን እንስማ የሣን በ7ሠው መደፈር መፋታት የዱርዬ ህይወት ለስንት አመት ነው የምንሠማው? እስቲ መልካም ህይወት ያላቸውን ራሳቸውን ከመደፈር የጠበቁ በአላማ የተማሩ ሠዎች እንስማ?ደግሜ ባላያት ደስታዬ ነው።

    • @abentekelly9387
      @abentekelly9387 7 месяцев назад

      @@mercymercy9309ስንቲ ታገዘች ስንቲ ተረዳች ? እውነታው ምንም ብትረዳ የራስ ፍላጉት እና ጥረት ካልተጨመረበት ውጢቱ አውቁ አበድ መሆን ነው እንደሶ መናልባት ታሪኮን ላታውቀው ትችላለህ she’s been on and off for last 8 years

    • @wmm2608
      @wmm2608 7 месяцев назад

      የአይምሮ ህመምተኛ።መሆና እኮ ችግር የለውም ግን እራሷን ወደ ባለሞያ ሄዳ እንደማስተላከል እሷ በጣኝ።ፀያፍነገር ስትሰራ መበር ያሳለገችው ጨልፋ ተርፋ ያ ምርጥ ባላን ልጆቿን አንከባክቦ ባሳደገ ሰው የማያውቅን ልጅ ዘጠብ እርግፍ አድረወጋ እየሰደበች ለአለም አሳወቀችው ሰዉ የሚገነዘበው መጥፎ ባል እንደሆነ ነው ግን ባሏ ጥሩ ሰው ነው!

    • @wmm2608
      @wmm2608 7 месяцев назад

      የአይምሮ ህመምተኛ።መሆና እኮ ችግር የለውም ግን እራሷን ወደ ባለሞያ ሄዳ እንደማስተላከል እሷ በጣኝ።ፀያፍነገር ስትሰራ መበር ያሳለገችው ጨልፋ ተርፋ ያ ምርጥ ባላን ልጆቿን አንከባክቦ ባሳደገ ሰው የማያውቅን ልጅ ዘጠብ እርግፍ አድርጋ እየሰደበች ለአለም አሳወቀችው ሰዉ የሚገነዘበው መጥፎ ባል እንደሆነ ነው ግን ባሏ ጥሩ ሰው ነው!

  • @hirutlegesseyazew1276
    @hirutlegesseyazew1276 6 месяцев назад +6

    ይችን ሰዉ ብሎ.ሚዴያ ላይ ማቅረብ.በጣም.ያሳፍራል

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 7 месяцев назад +5

    አንቺ ጉደኛ የሆንሽ ጉድ አረ እንደው እፈሪ እልቅስ ብዙ አይነት personality ያለው አጋንንት ስላለ አንቺ ላይ ፀበል ሂጂ። 🙏

  • @firtunaasmelash2578
    @firtunaasmelash2578 6 месяцев назад +3

    She’s very craze woman

  • @amandaamanda7998
    @amandaamanda7998 7 месяцев назад +9

    ለማንኛውም ሴቶች ተጠንቀቋት

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065 7 месяцев назад

    እንኳን ጌታ ረዳሽ።የጌታ ምሕረት አስደናቂ ነው።የጌታ ስም ይባረክ።ካንቺ ብዙ የምሰማው ነገር አለ።ስልክሽን ላክልኝ።በቴሌግራም ሊንገናኝ እንችላለን።(አብርሃም ከዲላ የሕይወት ብርሃን ቤ/ክ)

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 7 месяцев назад +10

    ወይጉድ አያልቅቦት😮

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4u 7 месяцев назад +4

    😂😂😂😂😂😂😂አረለማያቅሽ፡እብድ

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g 6 месяцев назад

    I don’t to say anything bad! I hope she is happy!

  • @user-cw8yi6ce3f
    @user-cw8yi6ce3f 6 месяцев назад

    😮

  • @zeritutube
    @zeritutube 6 месяцев назад +2

    ጂጀመር ፀጉር አለሽ አች ወፊፊ😂

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb 6 месяцев назад +1

    እብድድድድ

  • @endriasnegussa9933
    @endriasnegussa9933 6 месяцев назад +1

    እንግሊዞች በፍፁም ድንገት መጥተው ከትሬን ውጪ አይሉም :: ምናልባት ተቆጣጣሪ ከሆኑ እና ትኬት ካልያዝሽ በስተቀር::
    ማንችስተር የነጮች ከተማ ነው የተባለውም ውሸት ነው :: ለንደን ማንችስተር በርሚንግሃም የሁሉም አይነት ዜጎች ያሉባቸው ከተሞች ናቸው
    እንግሊዞች ከፊሽ ኤንድ ችፕስ ውጪ ምግብ የላቸውም የተባለውም ውሽሸት ነው
    ብዙ ስህተት ያለበት ወሬ ነው ግን ይበቃል::

    • @betty-2121
      @betty-2121 6 месяцев назад

      ልጅታ ከድሜዋ ይበልጣል ውሸታ ምንም እውነት አታወራም 🤔

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em 6 месяцев назад +1

    እውነትሽነው ጌታን ተቀበልሽ ሴቷ ዮኒማኛ

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065 7 месяцев назад +1

    እኔ ዲላ ስለሚኖር የይ/ጨፌ ፕሮግራም መቼ ነው?

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 7 месяцев назад

      የዲላ ልጅ ዲላ እንዴት ናት በጣም ነው ምወዳት

  • @user-kq8tk5yk8g
    @user-kq8tk5yk8g 6 месяцев назад

    Ayzosh amilakin emegn enji ttebikeshewu yemayikeew amineshiwu yemakedash tekeshiwu samesilsh yemakew amilak endesewu aydlem yenaziretun eyesus temlkechiwu ljochish kanchi gar yihonalu

  • @danile7768
    @danile7768 6 месяцев назад

    ምክርሽ ያስፈልገኛል አድራሻ የት ነው

    • @helengezahgn6751
      @helengezahgn6751 6 месяцев назад +2

      በሰላም ነው የሷምክር ያስፈለገህ

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z 6 месяцев назад

    እዚም መጣሽ?

  • @avielavi990
    @avielavi990 6 месяцев назад

    Ezgu woshet Ethiopia can't be like Europe or other western countries

  • @yeahtube630
    @yeahtube630 6 месяцев назад

    መምሬ ንዳው:: እዛው እያሰብሽ ነው አይደል የምታወሪው? ተይ ከቀልብሽ ሁኚ

  • @Lemlemlem54
    @Lemlemlem54 6 месяцев назад

    Meneme malte alhelme weye Egzabyere

  • @peacelove976
    @peacelove976 6 месяцев назад

    Wheshetam Leba nesh pente demo yanchi tebsbari nachew. Pente genzeb kaye hagerun yeshetal. Ahun gebtachu yetasuan RUclips temelketu. Weyne zendero ere men aynet zemen new

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 7 месяцев назад +8

    ተረት አያልቅብሽ 😂😂😂

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws 7 месяцев назад

    😮😮😮😮😮😮

  • @jonatanberg3872
    @jonatanberg3872 6 месяцев назад +1

    እቺ ምላሳም

  • @yeshewasemeru3041
    @yeshewasemeru3041 7 месяцев назад +3

    Still, you have a wildlife don't pertained

  • @zumbramohammed2357
    @zumbramohammed2357 6 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 7 месяцев назад

    ሲሲሲ እርግጠኛ ነሽ ወደ ጌታ ተመለሽ ስለምኩ ብለሽ ነበር እግዚአብሔር
    ይርዳሽ

  • @SelamawitsamualeNegusse
    @SelamawitsamualeNegusse 6 месяцев назад +1

    Wey setcheyebt weshet😂😂

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 месяцев назад +6

    ወይ መቀደድ???? አለ ክበበው ገዳ😀

  • @yeshalemabu8467
    @yeshalemabu8467 6 месяцев назад

    ቅዘት..... እመ ብርሀን የጌታየ ናት ድግልማርያም አይነ ልቦናሽን ታብራልሽ

  • @MogesKebede-c2x
    @MogesKebede-c2x Месяц назад

    እናንተ በዚህች እህት ማን ፈራጅ አደረጋችሁ እውነት ለጌታ ተቆርቁራችሁ ነው? ነውረኛ ሆና ብትገኝ እንኳን ጌታ ስለሚወዳት አይፈርድባትም ይልቅ በጥላቻ ሀጢያት አትጠመዱ ንሥሀ ግቡ ጌታ መምጫ ሠአቱ ሥለማይታወቅ ለደከሙ ጸልዩ ነው የተባለው

  • @user-bk2ju9wr9m
    @user-bk2ju9wr9m 6 месяцев назад +1

    አረ አንሰማሽም በጣም አጭበርባሪ ሴት እንዳቺ አላየሁም አሁን ግን የመጣሽዉ ከማትጋፊፍ ከየሱስ ጋር ነዉ የዘራሽዉን ታጭጃለሽ በሱ ነግደሽ ዝም አንልሽም ተጠንቀቂ

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 7 месяцев назад +1

    በፀጉር ደግሞ ሌላ ሰዉ😂😂

  • @ethio125
    @ethio125 7 месяцев назад +2

    ይቺን በማዳመጥ ጊዜዬን አላቃጥልም😂😂😂

  • @eritreafirst9364
    @eritreafirst9364 7 месяцев назад +1

    this women clearly mentally sick in my opinion please somebody help this poor women

  • @helengezahgn6751
    @helengezahgn6751 6 месяцев назад

    እኔ ግራ የሚገባኝ ምንድነው በየሚድያው የሚያዞርሽ ። ያንቺ ወሬ መቋጫ የለውም።

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh 7 месяцев назад +3

    Manchester Abescha yelelebeti yelemi tilki wischetami neschi

    • @freweinikidane8847
      @freweinikidane8847 6 месяцев назад

      እስዋ በነበረችበት ጊዜ ሊሆን ይችላል አሁን እንኩዋን ብዚህ ግዜ አንድ የማውቃት እዛው ማንቸስተር በሚባለው አካባቢ ሓበሽ እንደለለ ነግራኛለች ዝም ብላችሁ አትናገሩ sisi በብዙ ችግር ብታልፍም ልብዋ በጣም ቅን እና ሰውን ለመርዳት የምትጥር ሰው ነበረች

  • @Xx_N01awitheexe_Xx
    @Xx_N01awitheexe_Xx 6 месяцев назад +1

    እንግሊዝ ፡ ሀገር ፡ በሞላ ፡ ህንድ ፡ አንቺ ፡ ህንድ ፡ መሰልሻቸው?

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em 6 месяцев назад +2

    ጉድበል ጎንዴር አሁን ይችን ቀውስ እንዴት ሚዳያወች ምነካቸው ያብይ አህመድ አይነት ወፈፌ

  • @RahelBel-rs1uf
    @RahelBel-rs1uf 7 месяцев назад +2

    በቃ ሰው መለወጥ አይችልም ኸረ ከመጻፍአችሁ በፊት ሁለቴ አስቡ

  • @peacelove976
    @peacelove976 6 месяцев назад

    Abet Abet yechi set men gud nat 🤔 Yemegerem Drama new eko yemeteseraw. Ahun demo semonun wede canada temelesalech Addis video sertalech eza ley demo lela seytan honalech.

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 7 месяцев назад +3

    ይቺን ቀዳዳ የምታቀርቡ ሚዲያዎች እእግዚአብሄር ይገስፃቹሁ

  • @yohanakiros8666
    @yohanakiros8666 7 месяцев назад +3

    እኛ ማናቃት ማንቺስተር አለ እንዴ??

  • @Hela259
    @Hela259 6 месяцев назад

    ሲሲ ባዲስ መልኩ ስራ ጀመርሽ ይሄኛው ሳያዋጣ አይቀርም። በይ እንግዲህ ባለፈው በቪዲዮ ለብሰሽ ያሳየሽንን ጡት መያዢያ እና ፖንትሽን አርገሽ ለወንዶች ብቻ የተላኩኝ የሴት ፓስተር ነኝ ብለሽ ይሄን ወንድ እለቢው አንቺ እንደው አያልቅብሽ። ግን አደራሽን ያን ያረቄ በስተት ይዘሽ እንዳትወጪ ፓስተር ሲኮን ዘይት ነው የሚያዘው። ውጭ ሀገር ያለውን ህዝብ በተለያየ የሌብነት ስልት ተጠቅመሽ ስትግጪው ከረምሽ አሁን ሲነቁብሽ ገፅታሽን ቀይረሽ አዲስ ላይ ተከሰትሽ። ይመችሽ ያራድዬ ልጅ ይሄን ላም የሆነ ህዝብ እንደጉድ እለቢው😂😂