TechTalk With Solomon S23 E6 - በጨረቃ ላይ ውሃ የሚፈልግ መሳሪያ የሰራው ኢትዮጵያዊው የNASA ሳይንቲስት ዶ/ር ብርሃኑ ታፈሰ ቡልቻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ቆይታ በጨረቃ ላይ ውሃ የሚፈልግ መሳሪያ የሰራው ኢትዮጵያዊው የNASA ሳይንቲስት ዶ/ር ብርሃኑ ታፈሰ ቡልቻ ጋር

Комментарии • 57

  • @yalemsewlmekuriaw35
    @yalemsewlmekuriaw35 Год назад +24

    I remember when I read the news regarding to this technology of sensing water on the moon... I was being very impressed about the level of human advancement...but what rly electrified me was when I found the man behind this technology was from Ethiopia...I was in class just after my first period, I started smiling alone with full of pride... that was rly a huge inspiration to me.
    massive respect to both of you🙏❤

  • @biniyamabera7805
    @biniyamabera7805 Год назад +9

    Inspired by you I developed two important Android Application.
    Coming soon I will publish one of them in Google Play store
    Thank you Solomon!
    God Bless you!

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Год назад +4

    እዉቀትህን ዳር ያድርስልህ
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @leliabera8656
    @leliabera8656 Год назад +2

    My old classmate proud of you

  • @adisuaddaaaaa
    @adisuaddaaaaa Год назад +2

    Ethiopians got the brain. Thankyou sol for such a show

  • @getasewalemu4590
    @getasewalemu4590 Год назад +2

    Big respect guys💚💛❤️

  • @Brightlife23
    @Brightlife23 Год назад +1

    Brave Ethiopian 🇪🇹 ❤️

  • @fitsumtesfaye907
    @fitsumtesfaye907 Год назад

    ሰሌ ምርጥ ሰው እውቀትህን ይጨምርልህ እናመሰግናለን

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 Год назад +3

    እባክህ ያለንን እንዴት እና ከውሀ ችግር ልንወጣ እንደምንችል ንገረን።መፍትሄም አምጣ። አለበለዚያ! 🐂 አለኝ በሰማይ 🐄ወተት የማላይ ቀልድ ነው።

  • @hirutbissrat8148
    @hirutbissrat8148 Год назад

    Every time I listen your program I feel so proud to be Ethiopian. You are so inspiring to young Ethiopians. Bless you 🙏

  • @ayehegngeta977
    @ayehegngeta977 Год назад +2

    Tremendously amazing program

  • @haileyesusd1464
    @haileyesusd1464 Год назад +1

    Great Success Dr. Birhanu.....! Sol Berta Nice Session

  • @mikomelaku1209
    @mikomelaku1209 Год назад

    እባክህ እገራችንን እርዳት

  • @meserethundie3680
    @meserethundie3680 Год назад

    Good luck Dr Berhanu. What a hero!!!

  • @addisbusinessreview
    @addisbusinessreview Год назад

    its good tnxxx

  • @fantayeworkye4314
    @fantayeworkye4314 Год назад +1

    Good luck dr.

  • @mekonnendereje
    @mekonnendereje Год назад

    we are proud of u we have so many scientists in NASA like Dr endawek who was my teacher at Bahir Dar Universty.

  • @kasufikadu
    @kasufikadu Год назад

    D/r brhanu i wish for you everthing going success.
    and also sole wow thanks .

  • @thepowerofpositivethinking2593

    God bless you!!

  • @nostredamos1808
    @nostredamos1808 Год назад

    Thank you

  • @Modernidea
    @Modernidea Год назад

    እንደዚህ አይነት ምሁራን ያሏት ሀገራችን በሰገጤዎች መከራዋን በላች። የኢትዮጵያ ህዝብ ዝንባም አህያ ፓለቲከኞችን እውቀት ባላቸው ልጆቹ መተካት አለበት።

  • @cozameritrean665
    @cozameritrean665 Год назад

    Nice it's good idea

  • @amirMahmed
    @amirMahmed Год назад +1

    Please make vedieos About SPACE- X Starship Program

  • @yeethiopialijochkefeleagizea
    @yeethiopialijochkefeleagizea Год назад

    SOLO THANK YOU

  • @ዳዊትዶልሶ
    @ዳዊትዶልሶ Год назад +1

    ማስረጃ አለ ፈረንጆች ጨረቃ፣ ማርስ ላይ መድረሳቸውን?

  • @ጥቁርሰው-ዐ7መ
    @ጥቁርሰው-ዐ7መ Год назад

    video repair ymadrgbt solution setgn pls

  • @dagimyohannis9851
    @dagimyohannis9851 Год назад

    the Best

  • @dagimyohannis9851
    @dagimyohannis9851 Год назад +1

    I am very happy if you ask me why The Ethiopian and he is a strong man and his mind is the iron of Irene

  • @yesufyesuf2952
    @yesufyesuf2952 Год назад

    የሚገርም እኮ ነው ሌሎች ስለ ጨረቃ ይመረምራሉ እኛ እዚ የፖለቲካ ዜና እናዳምጣለን።አርብ ማታ 3 ሰአት ላይ ላየው አልችልም ቅዳሜ ጠዋት RUclips ላይ ግን አየዋለው

  • @yg-hf2pv
    @yg-hf2pv Год назад

    ወደ ጨረቃ ሁለት ግዜ ሄጃለሁ እዛ የሚኖሩ ፍጡሮች አሉ በጣም ጃየንቶች ናቸው የሚኖሩት ጨረቃ ውስጥ ነው በትልልቅ ሃይድሮሊክ የብረት በሮች የተዘጋ ነው ውስጥ ረጃጅም ህንፃዎች አሉ ጨረቃ ሆሎ ናት የሚያስፈሩ እንስሶች ብላይ ይኖሩባታል ወደ ምድረ ብፀሃይ የሚመጣውን ሜሌኒን ጋርዳው የሚጠቀሙት ሙኖች ናቸዉ መመታት አለባት እዛ ቦታ ላይ መኖር የለባትም( ተመታ አንታርቲካላይ ማረፍ አለባት ጨረቃ ስፔስሽፕ አንቲ ግራቪቲ ናት

  • @kiyamesfin2609
    @kiyamesfin2609 Год назад

    Sol እንደዚህ አይነት ሳይንቲስቶች በትውልድ እንኳን ባይሆን በደም ኢትዮጵያውያን ናቸው ትንሽ እንኳን ለሀገራችን ምን ማድረግ ይችላሉ? ጠይቅልን ያው መሪዎቻችን ለዚህ ነገር ልባቸው ዝግ ቢሆንም

  • @lekidusyared6072
    @lekidusyared6072 Год назад

    ስለ ጠፈር መመራመር እንዳለ ሁኖ ጨረቃ እና ማርስ ላይ ለመኖር የምናደርገውን ጥረት በላይ መሬትን ማንንከበከብ

  • @brightfuture8882
    @brightfuture8882 Год назад +1

    Wowww

  • @meselehaile5
    @meselehaile5 Год назад

    ሰሌ ሰላምክ ብዝት የበል ከ1 እስከ 6 ክፈል ጥበበ ገበያ ትምህርት ቤት አብረን በአንድ ዴስክ ላይ ተቅምጠን ተምረናል

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 Год назад

    በኢትዮጵያዊነቱ በጣም አኩርቶኛል።

  • @ghaliabafita
    @ghaliabafita Год назад

    የአፖሎ 11 የነአልሚስትሮንግ ስለ ባንዲራው ጥርጣሬ አለ ብብራራ

  • @solomonassefa9136
    @solomonassefa9136 Год назад

    ሊገባኝ ያልቻለ ግኝት

  • @ismaeladinew2500
    @ismaeladinew2500 Год назад +1

    Benat ine lewedefitu astrophysics lememari silemifeligi minmin madireg indalebign bitinegiregn desi yilegnal

  • @fendishbiree652
    @fendishbiree652 Год назад

    Waw

  • @TekalignAbdisa
    @TekalignAbdisa Год назад

    OMG

  • @MET.ZB.
    @MET.ZB. Год назад

    entebkalen

  • @oneworld3823
    @oneworld3823 Год назад +8

    በጨረቃ ላይ ውሃ መገኘቱ ለአፍሪካ ሕዝብ ምኑ ነው? መሬት ላይ ያላገኘውን ውሃ ጨረቃ ላይ ሄዶ ይጠጣው? የሀገራችን ውሃ የሌለው የገጠሩ ሕዝብ ጨረቃ ላይ ውሃ መገኘቱ ምን ይመለከተዋል? በመሰላል እየወጡ እየቀዱ ይምጡ ወይስ በጎማ ይሳቡት? መሬት ላይ ለሚኖር ሕዝብ ጨረቃ ላይ ውሃ መፈለግ ምን ማለት ነው? እሺ ውሃው ቢገኝስ በውሃ እጦት ለሚንገላታው የገጠር ማህበረሰቡ ምንድነው ፋይዳው? በመንኮራኩር እየወሰዳችሁ እያጠጣችሁት ልታመጡት ነው?🤔🤔🤔

    • @abemelekdaniel8913
      @abemelekdaniel8913 Год назад

      🤣🤣🤣🤣

    • @nahomdessye9689
      @nahomdessye9689 Год назад +1

      አድንቅ ይሄ ምርምር ነዉ። ለማወቅ ነዉ እንጂ ውሃ ተቸግረው አደለም። ማድነቅ አለብን።

    • @bestsimo4117
      @bestsimo4117 Год назад

      አንተ ከብት የማይረባ ነገር ከፃፍ ዝም ብትል አይሻልህም

    • @henoktesfaye1747
      @henoktesfaye1747 Год назад

      Please tink different firs you have to quest your self why they work on this self

    • @henoktesfaye1747
      @henoktesfaye1747 Год назад

      O

  • @abunatir
    @abunatir Год назад

    iphone14 promax entebkalen

  • @abebeteka787
    @abebeteka787 Год назад +2

    የሰው ልጅ ይመኛል እንጂ መቼም ጨረቃ እና ማርስ ላይ ሊኖር አይችልም እመኑኝ እግዚአብሄር ከፈቀደልን ውጭ መኖር አይቻልም እንኳን ጨረቃ እና ማርስ ላይ መሬትም ላይ የሰው ልጅ መኖር አቅቶታል

    • @huntern5813
      @huntern5813 Год назад +1

      Our elon will prove it

    • @constallation888
      @constallation888 Год назад

      እግዚአብሔር ዕውቀትን የሚጠላ አምላክ አይደለም ሰዎች መንደር እየመሠረቱልህ ነው።

  • @abemelekdaniel8913
    @abemelekdaniel8913 Год назад

    yaguwagual

  • @mohammedyaseen204
    @mohammedyaseen204 Год назад

    Hhhhhh

  • @milkessanegeriofficial
    @milkessanegeriofficial Год назад

    በእርግጥ የኦሮሞ ልጆች እነ ፕሮፈሰር ገብሳ ኦጀታን ጨምሮ ፣ እግዚአብሔር ለዝህ ምስኪን አለም በረከት አድርጎ የላካቸው ባለምጡቅ አህምሮ 'መልክተኛ' ናቸው። ዶር ብርሃኑ ቡልቻ የወለደችህ የኦሮሞ ማህጸን እና የፈጠረህ ዋቃ የተመሰገኑ ይሁኑ።