ሜጀር ዋን ጆይ ጭሮ ለካውንስሉ ምላሽ ሰጠ PART ONE 17 October 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFI

Комментарии •

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 года назад +36

    አሪፍ business ነው የጀመራችሁት at the end of the day u will pay እግዚአብሔር አይዘበትበትም ።

    • @safwanakalba5024
      @safwanakalba5024 3 года назад +1

      ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ዘመንህ ይበረክ ዋው ዋው ዋውዋውውውውውውው ሶፍ ተበረክ እትዮጵያ አንድ ሰው አሌ ኮረሁብህ የእትዮጵያ ሰው መስተረቅ አየውቁም ለዩቱብ ብር ብቸ ነው

    • @eliastecno4953
      @eliastecno4953 3 года назад +1

      ሌባ ተነቀብህ ሌባ አይን አውጣ ሰርተህ ብላ ተብታባ አሳሳች አው ትታሳራለክ አንተም ብሎ ነብይ ወሬ

    • @eliastecno4953
      @eliastecno4953 3 года назад +3

      ጠያቅውም እራሱ ለኔ አልተመቻኝም

    • @Holyghost_fire
      @Holyghost_fire 3 года назад

      @@eliastecno4953 sprit of jealousy come out in Jesus name

    • @ps1al3m63
      @ps1al3m63 2 года назад

      @@Holyghost_fire Haha Try Nigga Try he will come out hahaha just say it again and again loudly
      Punkass

  • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ

    የእግዚአብሔር ሰው ኤርምያስ።❤🇪🇹
    የእግዚአብሔር ሰው ናቲ።❤🇪🇹
    የእግዚአብሔር ሰው ኢዮስያስ።❤🇪🇹
    የወንጌል አርበኞች ናቸው
    እኔ ምስክር ነኝ መሰረታዊ ክርስትና አስተምሮ ደቀመዛሙርት ትህምርት የተለያዩ ትህምርት እያስተማሩን በእግዚአብሔር ቃል እንድንመራ እና እንዳንጭበርበረ ምክንያት ሆኑ
    ኢዩ ጩሮ ህዝብ ላንተ አሳ አይደለም
    አንተ የምታደርጋቸው ልምምዶች እንግዳና ከመጻፍ ቅዱስ ጋር ይጋጫል ዳግሞ በፌስቡክና በዩቲዩብ ስንት ነፍሳት ጌታ ኢየሱስን አግኝቶ ከጨለማ ወደ ብራሃን ተሻግረዋል ዳግሞ ኩራተኛ አትሁን ሰውየው የምትለው ትልቅ አባት ናቸው ሰውን አክብረ እግዚአብሔር መስተዋል ይሰጠን ማንም እንዲጠፋ የእግዚአብሔር ፊቃድ አይደለም ከጌታ ጋር እንስማማ

  • @ስታየውኢየሱስጌታነው
    @ስታየውኢየሱስጌታነው 3 года назад +51

    እኛ ጌታን ያገኘነው በፌስቡክ ነው አይገርምም ጀግኖች አሉ በፌስቡክ ላይ ጌታን ያስተዋወቁን ብር አጡ ሳይሉ በነጻ የተሰጣቸውን ስጦታ በነጻ እየሰጡ ወደጌታ ሙላት እያሳደጉን የውሸትን ወገብ በእውነት እየወጉ የናተን ሌብነት በጌታቃል እያሳዩነው ጌታ እዲ አይልም ።

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 3 года назад +19

    I really appreciate the maturity of Paster Sofi, how he handled the situation. I cannot judge the person who called himself Major. May God judge him. As far as I am concerned my major one is Jesus Christ who shaded his precious blood for me on the Cross.

    • @msanker6768
      @msanker6768 3 года назад

      Eysusen antenna kalkew huletegna alew malete new!!eysusen bemenem kuter aysetewm bersu fitegnam huwalgnam esu new antenna saihone!!

  • @sinidugebremichael1361
    @sinidugebremichael1361 3 года назад +12

    ፓስተር ሶፎንያስ , በጣም ጎበዝ ነህ አጠያየቅ መልስ መጠበቅ ... ትህትናህ መልካም ነው !! ጆይ በቃ መብቱ ነው !! በትክክል ነው የተናገረው የዋሸው ምንምየለም !!

    • @metagesadu9368
      @metagesadu9368 3 года назад

      ሲጀምር መነሻቹ "Evangelical "የሚባለው ቸርች ነው ወንድሜ!!! በዚ ሰአት ቸርቹ ወንድ እና ወንድ እያጋባልክ ነው,አስተውለካል በስተመጨረሻ አይቀርላቹም ምክንያቱም ሰው ሚመስለው መነሻውን ነው ከዛ አታልፉም በድጋሚ አስተውል።" ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር"

    • @yosefaraya1137
      @yosefaraya1137 3 года назад

      @@metagesadu9368 ኣሜን እኛን የ ኦርቶዶክስ ጠላት ኣይደለንም ፡ የመዳን መንገድ በየሱስ በቻ ንው ስላለን እውነት ስለ ሆነ እንጂ የኦርቶዶክስ ጠላት ልያርገን ኣልችልም ፡ ለ ኦርቶዶክስ ውንድሞቻችን እንወዳቹ ኣለን ጌታ የሱስ ይባርካቹ ።

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 3 года назад

      There's no everlasting religion my Dear whether it's Orthodox or else; the life we get by faith in Jesus lives forever!

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 3 года назад +17

    ትዕቢት ወድቀትን ትቀድማለች የግዜያብሔር መንግስት መብልና መጠጥ አይደለችም !

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ግን እንደሰው አይደለም እንጂ እንደእናንተ ትእቢት ና ንቀት ቢሆን ኖሮ .....ጌታ ሆይ ምህረትህ ይብዛልን

  • @zedodesale8463
    @zedodesale8463 3 года назад +9

    ሶፊዬ እኚህ ሰው እኛንም አዳነገራው አንተ የምትጠይቀው ሌላ እሱ የምመልሰው ሌላ። ድሃን ሀብታም የማድረግ ስልጣን ካለማ እኛን በሰው ሀገር ምን አንካራታተን።ግን እኔ የምለው ከመጽሐፍ ቅዱስ ላብህን ጣብ አድርጌ ላፈቴህ ብለ ያለውን ቃል ሰረዙ እንዴ?

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 3 года назад +4

    ጌታ ይባረክ ፍፁም ፍቅር ፍርሀትን
    አውጥቶ ይጥላል የሚፈራ ሠው ፍቅሩ ፍፁም አይደለም ያመንከውን ስለምታቅ በኮንፊደስ ስለምታወራ ደስ ይላል ለወሬኞች ጥሩ መልስ ነው ሰው ለምን ተአምራት እንደማያምን ይገርመኛል ኢየሱስ ሙሉ ወንጌል በተአምራት የተሞላ ነው ቃና ገሊላ እንኩዋን ተአምራት አደረገ ለመጀመርያ በእርሱ አመኑ ሁለተኛውን በጉጉት ጠብቃለሁ ተባረኩ ነብይን የሚቀበል የነብይን ዋጋ ይቀበላል ሠዎች አትሳደቡ ካልገባችሁ ፀልዩ ምክር

  • @jesussaves2435
    @jesussaves2435 3 года назад +1

    what does mean major one what about us those who belive in christ

  • @ketemamisirach4724
    @ketemamisirach4724 3 года назад +5

    The Guy is shamless, proud of himself, as we know a true servant of God is humble and this guy is far even from ordinary Christians. I wonder the RUclips hoster how is get courage to be his means of voice. God give you his mercy.

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 года назад +5

    Ouch, ከመጀመሪያው ይልቅ አሁን ስሜቱን ለመግለፅ የተጠቀመበት ቃላቶች አመፅ የተሞሉ ናቸው, የካውንስሉ አባል ሆኖ የለሱ እውቅና መግለጫ መስጠቱ ጥያቄ የሚያስነሳ ሊሆነ ይችላል ሊያናግሩት ይገባ ነበር በዚሕጉዳይ ከነሱም በኩል የምንሰማው ነገር ይኖራል ይሕ እንዳለ ሆኖ ለበላይ ባለስልጣኖች እንድንገዛ መፅሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል አሁን ከአነጋገሩ እንደምሰማው ቅንነት የጎደለው ዘለፋን የተሞላ የድፍረት ንግግር ነው ለኔ, እሱ አነደሚለው ከሚዲያ ሰራተኞችና ከቸርቹ አባሎች ሰማሁ የሚለው አልተዋጠልኝም የካውንስሉ ቢሮ እንዳገኙትና እንዳናገሩት ነው የማስበው ይሕ አንኳን ባይሆን ነገሮችን በጥንቃቄና በጨወነት አንደ አንድ የእምነት መሪ ወይንም አገልጋይ "ነብይ" ይሕንን ንግግር አልጠብቅም, ሶፍዬ በጣም እናመሰግናለን!

  • @semeretdawitministries4020
    @semeretdawitministries4020 3 года назад +4

    God bless you Prophet Joy and pastor Sofania. You are blessed. Thank you for revealing the the truth that comes from the Holy Spirit. The truth shall set us free

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 3 года назад +7

    Romans 14:17
    For the kingdom of God is not a matter of eating and drinking, but of righteousness, peace and joy in the Holy Spirit. Jesus is the KING. Amen.

    • @kman7291
      @kman7291 2 года назад

      That is the true Gospel!

  • @KEBTECH-xo7rz
    @KEBTECH-xo7rz 3 года назад +10

    ጌታ ይገስጽህ ። ኢየሱስ ኣሁንም ምህረተኛ ኣምላክ ነው ብትመለስ ይሻላል ። ደግሞ የእግዚብሄር ኣላማ ነፍሳት ውደ መንግስተ ሰማያት ማስገባት ነው ። ሁሌም ኣስታውስ ሰው እምደዚ ሚል ጽሁፍ ኣለ 👉“እርሱም መልሶ፦ ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው።”
    - ማቴዎስ 4፥4👈 !!!

  • @aynalmigata4644
    @aynalmigata4644 3 года назад +1

    እኛ ጌታ ያገኘን በፌስቡክ ነው ስንት ጀግና የእግዚአብሔር አገልጋዮች አሉ መሰለክ ሙክረዉ ትጠቀማለክ ሜጀር

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 3 года назад +4

    ሶፊዪ ጊታ ይባርክህ ይህንን ቅን ልብ የሰጠህ ጊቱ ስሙ ብሩክ ይህንኢየሱስ ያድናል!!!!!!

  • @መጽሐፍምንይላል
    @መጽሐፍምንይላል 3 года назад +5

    እሄን ነቢይ ነኝ ብሎ ልቡ በትዕቢት የደነደነውን ሰውዬ ፊት ለፊት አግኝቼው እንደ እግዚአብሔር ቃል በተቃወምኩት ተመኘሁ።

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 года назад +9

    ሜጀር እግዚአብሔር ብቻ ነው የሰው ሜገር የለውም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ፌስቡክ ላይ ያሉ ሰባኪወች በተዘጋ ቤቶች እየገቡ ስንቱን እያፅናኑ መሠለህ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 года назад +10

    ለምንድን ነው አገልጋዮች መሳሳታቸው ሲነገራቸው የማምለጫ ጥቅስና ንግግር የሚያደርጉት ?

  • @freweinimehari527
    @freweinimehari527 3 года назад +2

    በጣም የሚገርም ነው ቁጭ ብሎ የምናምንቴ ሽዉ እያሉ ስም በመሰጠት የጦፈ ንግድ ዉስጥ መግባት ህይወት የማይሰጥ ንግግር ለዚህ አላፊ ና ጠፊ አለም ሰጋ ሰጋ የሚሸት ዝግጅት አዘጋጅቶ በሚድያ ለመታየት መቅረብ ጌታ ሰሙን እየጠሩ ራሳቸዉን የሚያሳዬ ምህረት ያድርግላችሁ

  • @chunayagta648
    @chunayagta648 3 года назад

    በጣም የድፍረት ቃል ትናገራለህ እኔምለዉ በስሬ ብዙ ምዕመን አሉ አልክ እኔ አባታቸዉ ነኝ ያለከዉ እግዚአብሄር ሀያትሊሆን ነዉ
    መንጋዉ ባለቤት አለዉ እሱም እየሱስ ነዉ

    • @tarikuajaleta7309
      @tarikuajaleta7309 3 года назад

      Tikikili menfesawi abati idime ayayimi bekibati newu

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus7434 3 года назад +2

    LoveYou Major Prophet Joy Chiro & Man of God Pastor Sofi!!!...... EYESUS GETA NEWE!!! ETHIOPIA Belongs To LORD JESUS!!!

  • @ስታየውኢየሱስጌታነው
    @ስታየውኢየሱስጌታነው 3 года назад +6

    አተግን ለሆድክ ያደርክ ሰው ነክ ስራውን ሁሉ እያየክ የተናገረው ሁሉ በጌታ ቃል መዝንክ አታይም ተመለስ ብለክ ብትመክረው መልካም ነበር ግን አተም የሚመክርክ ሰው ያስፈልግሀል እሺ ነገ ልኡሉ ፊት ትቀርባለክ ጌታ እያዋረዳችሁ ስለሆነ ስሙ ይባረክ የጸሎታችን መልስ እያየን ስለሆነ ጌታ ክብሩን ይውሰድ እደ ኤሊ ልጆች ምናምቴ ናችሁ።

  • @tupemimi1908
    @tupemimi1908 3 года назад +1

    Prophet betam adenkehalew ante ageligilothen ketili tebareki 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @nebiyatderseh1179
    @nebiyatderseh1179 3 года назад +3

    Prophet we love you you are unstoppable!!! Damon is layer!!! You are anointed person!

    • @ifallinlovewithjesus7434
      @ifallinlovewithjesus7434 3 года назад +2

      YES .... Devil is toker not Worker.... Major Prophet Joy Chiro, God is With You!!! Go Deep!!! Love You Brothers in Christ Jesus!!!

    • @kefbeameliko3376
      @kefbeameliko3376 2 года назад

      100%

  • @meron5311
    @meron5311 3 года назад +2

    እርፍ.......የካውንሲሉ አባል ነኝ ፡ ደግ አደረጋቹ ድሮውም የካውንሲሉ ስህተት ነው፡ ምድረሊባ ሰብስቦ አባል ያደረገው ራሱ ነው።

  • @dantay5905
    @dantay5905 3 года назад +9

    Pastor Zefe, I watched most of your interviews and they are all great. My only concern is: you should have your own stand on the points u interviewing them about. The interviews seem passive. You should press them when you raise a controversial issues. Thanks U.

    • @jonhap29
      @jonhap29 3 года назад +1

      he is not going to press them as he is part of them.

    • @eyerusekassaye8506
      @eyerusekassaye8506 3 года назад

      Maydoo Kembaa mehammm

  • @menassiesholla9631
    @menassiesholla9631 3 года назад +2

    Do you know your real intention out of this Show,,, Result,,,

  • @ማራናታ-ጸ4የ
    @ማራናታ-ጸ4የ 3 года назад +6

    ስፊዬ ጌታ ይባርክህ ትሁትና ቅን ሰው ደግሞ መጠየቅ ትችልበታለህ በርታ

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 года назад

      💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩👹👹👹

    • @ማራናታ-ጸ4የ
      @ማራናታ-ጸ4የ 3 года назад

      @@tadelechzerga4573 አንች ደግሞ ምን ልሁን ነው የምትይው የሶፊን ሩብ እንካን መስራትም መሆንም አትችይም ሶፊ ምርጥ ጠያቂ ነው

    • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
      @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 3 года назад

      @@ማራናታ-ጸ4የ እሱዋን አንቺ ብለሽ አንድ በጌታ እህት የሆነቸውን ዝቅ አድርገሽ አንዱን መብለጥ አንዱን ከፍ ማድርግ አይደለምን ??
      ሁሉን በአንድ አይን እንይ

    • @bk7202
      @bk7202 3 года назад

      እውነቱን ለመናገር ከሆነ እንዴ ሶፊ ፖዘትቭ ጋዜጠኛ ልበል ጠያቂ የለም ለምን ብባል ከባለቤቱ አንደበት ለህዝቡ እንድደርስ ነው የምያደርገው ሌላው ስንት ቆሻሻ አስተሳሰብ ያለው አለ በየቤቴ ክርስታኑ
      ሶፊ ሚድያ ላይ ተጥዶ ወንድሞቹን አያማም ፊት ለፊት አወጥቶ እንድህ ታደርጋልህ ብሎ ፊት ለፍት ይጠይቃል ይሄ ነው ሰው ማለት

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 года назад

      @@ማራናታ-ጸ4የ ሰዉዮ እኛን አይወክለም

  • @orit4787
    @orit4787 3 года назад +9

    ይልቅ ንሰሃ ገብተህ ወደጌታ ተመለስ እየሱስ ክርስቶስ መሃሪ ነው ። ከክፉ አካሄድ ተመለስ እግዚአብሔር ብር አታሚ ባንከር አይደለም።መጽሃፉ የሚለው ሰው በላቡ ሰርቶ ጥሮ እንዲበላ እንጂ ሚራክል እያለ ከሰማይ የምንጠብቀው ብር ወይም ኢትኤም የለም። ሶፎንያስ ደሞ ተመለስ የካድሬ ስራ አትስራ ክርስቶስን በመግለጥ አካሄድህን አስተካክል። ጊዜህን እያባከንክ የህዝቡንም ትኩረት ወደ ወንጌል እንዳያደርግ እያደረክ ነው

  • @kennedyjosh7603
    @kennedyjosh7603 3 года назад +6

    “በትዕቢት ጠብ ብቻ ይሆናል፤ ጥበብ ግን ምክርን በሚቀበሉ ዘንድ ናት።”
    - ምሳሌ 13፥10

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega 3 года назад

      oh how wise! Oh how much our population learned this. Everywhere you go, lies and deceit.

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 3 года назад +1

    ፓስተር ሶፎኒያስ ሰላም ላአንተ ይሁን በዚህ አቀራረብህ አልተመቸኸኝም።

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 3 года назад

    Egezeabeher yebarkh Neby tekekel New melskh! Yetdreg letm Abztwo yestal! Asa selal mendn new tefatu altaygnem??

  • @zetsatgetahun4298
    @zetsatgetahun4298 3 года назад

    ወይ ፓስተር እና ሜጀር ጥሩ ተደራጅታችኋል ጌታ ይገስፃቹ ጭራሽ ከ ኤርሚ ናቲ እና እዮሲ ጋር ትወዳደራላቹ ፈፅሞ መንገዳቹ አይገናኝም ግን ብዙዎችን በማሰናከላቹ ጌታ ይጠይቃችኋል አስተውሉ

  • @tarekegn4315
    @tarekegn4315 2 года назад

    yemsadeb ye egezbher sew mn aynet temhert yemset new ?????

  • @clemobile2086
    @clemobile2086 3 года назад +11

    ይገርምሀል የኛ ሀገር ጠንኳይ ብዙ ብር አብዝቶ ይሰጥል ግን ሀብታም ስትሆን በምክንያት መልሶ ይነጥቅሀል አንተም አንሁን ሀብታም ሲሆኑ ነው ብር የምጠይቀው አልክ ቆይ ለምን ስለ ብር መስመክ አስፈለገ ? ኢየሱስ እኮ የሞተው ለህይወት ነው

  • @kennedyjosh7603
    @kennedyjosh7603 3 года назад +6

    “Of gurguddisuun badiisatti, of bokoksuunis kufaatiitti nama in geessa;”
    - Fak. 16:18

  • @maketes
    @maketes 3 года назад

    Paster sofonias mude eyeyzkebet new aydel??

  • @TheEyobkia
    @TheEyobkia 3 года назад +2

    አይ ፈጣሪ እንደ ጴንጤ ያዋረድከው የለም በዚህ ምድርላይ ውሸታሞች ሌቦች

  • @smdn13
    @smdn13 3 года назад +1

    እንኳን ጌታ ፀጋ አውን አበዛአልህ ነቢይ ቦታ አትስጣአቸው።

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 3 года назад +3

    ሜጀር ደሀ አይወድም ድህነት መንፈስ ሆኖበታል
    ጋዜጠኛው ብዙ ሳትጠይቅ ተጠያቂዋቹ መልሶቻቸውን በመደጋገም ሰአቱን ይጨርሱታል መላ በላቸው ሾው የአንተ ነው

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 3 года назад

    ene yemygermeg Geta yestenen kebat lemen ankebelm albelzam zem lemn anelm setete kehon Geta yaskomachewal , gen seytan becha new ende habet yemysetew????

  • @elfneshkifleyesus9089
    @elfneshkifleyesus9089 3 года назад +3

    Geta ybark sofi you doing good job thanks

  • @jesusislordjesusislord5865
    @jesusislordjesusislord5865 3 года назад

    Well come ye egezabehare sawe Teberekilign nebeyuu joyii egezabehare betikikili yashayiki ewinitegn tenbeti kehonii manim. minim yibaliki geta yashayikign aderegi becha kerashiki ayihuni enjii egezabehare kitinagere manim sawe liyashekomiki ayichelim geta keante gara new agiligilote yalee wojibi yala kirekire ayihonim chegeruu sebizaa kibatem yibezalii Ayizokii geta keante gara new

  • @kennedyjosh7603
    @kennedyjosh7603 3 года назад +9

    “ትዕቢት ጥፋትን፥ ኵሩ መንፈስም ውድቀትን ይቀድማል።”
    - ምሳሌ 16፥18

    • @godsfavor4720
      @godsfavor4720 3 года назад

      He is so pride and he boasts himself like nebuchadnezzar. Ke afu yemiwetu kalatoch ye ibdet enji yetena ayidelem.

    • @tarikuajaleta7309
      @tarikuajaleta7309 3 года назад

      Ayidelemi betsidiki iwuntuni menageri tikikili newu

  • @holyspirittv3181
    @holyspirittv3181 3 года назад

    Ahunim sinemigibar yelewim yetihibet nigigir new menagerew sofi tebarek ke amlakim gar kesewim gar endetarek tiru menged neber gin alsemahim

  • @gospelforworld926
    @gospelforworld926 3 года назад +3

    ታላላቅችን ሳታከብር እየተሳደብክ አገልጋይ ነኝ ትላለህ

  • @netsanetl8529
    @netsanetl8529 3 года назад +5

    እኔ በጣም የምገረመው በሶፍ ነው: ምክንያቴም በመጀመሪያ major 1 ብለህ አትጥራው ምክያቱም የልብ ልብ እየስጣችሁት ያላችሁት እናንተ ናችሁ: ይህ ስው እየሱስን በመጀመሪያ አያውቀውም: እየሱሰ ምናልባት ሲባል ስምቶ ሊሆን ይችላል: ግን ሶፍ እባክህን የልብ ልብ አትስጣቸው እባክህን: በመጀመሪያ ጥያቄም አያስፈልግም: አንተ እራስህ የፓስተር ዳዎት ውንድምመሆንክ እራሱ በጣም የምገረምበት ጉዳይ ነው:: ጌታ ማስተዋልን ይስጣችሁ: በቻናልህ እየሱስን ስበክ: ጌታን አብራ::

  • @teshale2746
    @teshale2746 3 года назад

    Ehe lij miteyekew Tiyakena Mimelisew Mels Semayina Midr Aygenagnim.........,,,,,Gin Andi Ken Mixaf Kidusin Enkuan La2o Dekika Astemiro Yak Yihu?

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 3 года назад +1

    ተባረኩ።። የዚህ ሰው ስህተት አልታየኝም!

  • @tatitati9380
    @tatitati9380 2 года назад

    Gachuren maal jechudha?

  • @jss1027.
    @jss1027. 3 года назад

    ተባረክ ጆይ ጅሮ። ካውንስሉ ስራው በየአመቱ አዲስ አገልጋይ በተለየ ፀጋ ስነሳ መግለጫ ማውጣት ነው።እስራኤል ዳንሳን፤እዪ ጩፋን፤ታምራት ታረቀኝ ፤የመሳሰሉ አገልጋዮች ላይ መግለጫ ያወጣ፤ያወጣውን መግለጫ store ውስጥ ማጠራቀም ስራው ነው። አትስማቸው። አንድ ነገር አምናለው፤እግዚአብሔር ካስጀመረ ያወጡት መግለጫ እግዚአብሔር ላይ ነው። ዳኛው እግዚአብሔር ነው።cousilu ጥቅም ይቀርብኛል፤ህዝብ ይሄድብኛል፤ብሎ ነው እስካሁን መግለጫ ስያወጣ የቆየው። ማስረጃ አለኝ፤አጭበርብሮኛል፤የሚል ካለ ማስረጃ አቅርቦ፤ፍትህ የመጠየቅ ህገ-መንግስታዊ መብቱ ነው። ለነብዩም እምነቱንና፤ሀይማኖቱን በሰላም፤የማስከድ ህገ-መንግስታዊ መብቱ ነው።

  • @lemin100
    @lemin100 3 года назад +5

    Sofoniyas you are a great person, I am proud of you, you have a wonderful hearts you get it from God, a big hug

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 года назад +1

    ካውንስሉ እኮ ይሄ የማጭበርበር አገልግሎት ነው ያሉህ
    ሌላ ዝባዝንኬ ሃሳብ የምታቀርበው ?
    የአገልጋዮችህና የአንተስ ደሞዝ በሚራክል የበለጸገ ነው ወይስ ከህዝብ እያጨናበራችሁ ነው የምትሰበስቡት ?
    ሶፊ ይህንን ጥያቄ ጠይቅልኝ ?
    🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 3 года назад

    ፓስተር ሶፊዬ የተባረክ ትሁት የእግዚአብሄር ሰው የሰጠህን አመል አይውሰድብህ ሚገርመው በተለይ በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ የተነሱ አገልያዮች ሁሉም በትእቢት እራሳቸውን እንደባንዲራ የሰቀሉ ስለሆኑ አጥፍቻለሁ ሶሪ አይሉም ለምን? ገንዘብ ያልያዘ መካፈል አይችልም ማለቱ ደም መተመኑ መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም

  • @Lovejoy955
    @Lovejoy955 3 года назад +5

    የነጻነት ፡ መዘዝ ፡ የአምልኮ ፡ ነጻነት
    በበጐቹ ፡ መግቢያ ፡ ትኩሎች ፡ ዘው ፡ አሉበት
    ሥርዓት ፡ የሌለበት ፡ ገደብ ፡ የሌለበት
    የኢየሱስ ፡ ሥም ፡ ለንግድ ፡ ጨረታ ፡ የወጣበት
    አወይ ፡ ነጻነት ፤ አወይ ፡ ነጻነት ፤ አወይ ፡ ነጻነት(Dr Dereje K)

  • @melesegetachew7412
    @melesegetachew7412 3 года назад +1

    መልካም መልስ ነው ተባረክ ። ወይ ወንጌል አይሰብኩ ወይም ደግሞ ዝም አይሉ ፌስቡክ ላይ ተጥደው አገልጋዮችን ማሳደድ ነው ስራቸው። በኢየሱስ ስም አጋንንት እየወጣ በኢየሱስ ስም ትንቢት እየተነገረ በኢየሱስ ስም እንቆቅልሽ አየተፈታ በኢየሱስ ስም ቃል እየተሰበከ ። ብዙዎች ሆኖላቸው ተደርጎላቸው እየመሰከሩ ይህን ሁሉ በአይናቸው እያዩ ኢየሱስ አልተሰበከም ብለው ይከሳሉ ። አላወቁትም እንጂ የተቃዋሚው መንፈስ በላያቸው ላይ አርፏል። ምቀኝነትና ቅናታቸው የሚገርም ነው።

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 года назад

      ንፍጣም

    • @melesegetachew7412
      @melesegetachew7412 3 года назад

      @@tadelechzerga4573 ተባረኪ ታድዬ ኢየሱስ ይወድሻል

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 года назад

      @@melesegetachew7412 ከከከከከከከ ሽት ቤት ካርድ የምያሸጥ ኢየሱስ ዳብልዮስ ነዉ

    • @melesegetachew7412
      @melesegetachew7412 3 года назад

      @@tadelechzerga4573 ኢየሱስ ጌታ ነው አምላክ ነው ። በመጀመሪያ ራስሽን አረጋጊ ስለተሳደብሽ የሰውየውን አገልግሎት አታስቆሚውም አንቺ እውነት ነው የምትይውን ሃሳብ ያለ ስድብ መግለፅ ብቻ በቂ ነው

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 года назад

      @@melesegetachew7412 ሂዱና ጦንቅሉ እኛን አትወክሉም

  • @selamtibebe9111
    @selamtibebe9111 3 года назад +5

    ብር ማግበስበስበስ ወሬ አይደለም ሶፊ አንተም ከእርሱ ጋር ተደመርህ ታሳዝናለህ ጌታ ይመልስህ

  • @semengguta8186
    @semengguta8186 3 года назад +1

    የእግዚአብሔር ፖሊሶች ነን ባዮችበዙ
    እግዚአብሔር አምላካችን የማንንም ውድቀት አይፈልግም መመለሱን እንጂ የማንንም መሰበሩን አይፈልግም እግዚአብሔር ለዛኛውም ለዚኛውም አምላክ ነው ፍቅር የበደል ብዛት ትሸፍናልች

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 3 года назад +6

    ሶፊ ግን ኳታር በኖርክበት ፓስተርም አገልጋይም አልነበርክህ ፓስተር የምትለውን ታፔላ ማን ለጠፈልህ? በዚህ ተደንቄ ሳልጨርስ ከዚህ ተኩላ ጋር ደግሞ ተደመርህ ሜጄር ምናምን ትባላላችሁ በቃ ታፔላ እርስ በርስ ትለጣጠፋላችሁ ኧረ ደግሞ ንግግሩ የደላላ መግለጫ ይላል ደላላ ብሎ እየሰደባቸው እኮ ነው ይገርማል።

    • @godsfavor4720
      @godsfavor4720 3 года назад

      🤣🤣🤣😂😂👏👏👏👏

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 3 года назад

      Sisre sofie paster alnberem anchi setawkew ena zare paster mehone aychelem enday

    • @melenabekalu1762
      @melenabekalu1762 3 года назад

      @@tutubevan932 ምን ችግር አለ መለጣጠፍና መቀባባት መብት ነው እድሜ ለኦሊቭ ኦይል።

  • @milliontesfaye.5668
    @milliontesfaye.5668 3 года назад +6

    Prophet We love you may God blessing and fever upon your life

    • @jonhap29
      @jonhap29 3 года назад

      how much did you get in your account from his miracle money ? liars.

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 3 года назад

    Please answer..

  • @diborab7820
    @diborab7820 3 года назад +1

    ይሄን ሰዉ interview ሊያረገዉ ሚገባዉ ሰዉ በእግዚአብሔር ቃል ሊሞግተዉ ሚችል ሰዉ ብቻ ነዉ እንጂ የልብን ድንዳኔ እና በጨዉ ያልተቀመመ ንግግሩን በመስማትም ሆነ በማሰማት የመልስ ልዉዉጣቹን ለትዉልዱ እንደዚ ያለዉን ሰዉ አንገት እየነቀነቁ በመስማት ማሰራጨት አለመራራት ነዉ ብዬ እላለሁ !! በቃ ሲል ያበቃል !

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 3 года назад +4

    Guys you need salivation ስለመዳናቹ እርግጠኛ አትመስሉኝም ! Charisma without character it is nothing!

  • @kremmesfin9744
    @kremmesfin9744 3 года назад

    ካውንስል ግን አለ ኢይዮጵያ ውስጥ ??

  • @elroe.373
    @elroe.373 3 года назад +1

    ሶፊዬ ተባረክ ትህትናህና ቅንነትህ ደስ ይላል ኢንተርቪው ስታደርግ ጎበዝ ነህ በርታ 👍👍

  • @addistaye7261
    @addistaye7261 3 года назад

    hakim bat hadeh lemn endifewesu atselym /? dhnetun birr maznebun tewewna

  • @dave-tm8ll
    @dave-tm8ll 3 года назад

    ከ 10,20,50,100ሺ ኤትኤሙ ካርድ ስንት ሰራህ ገበያው እንዴት ነበር ሳትባባሉ

  • @progressivemind994
    @progressivemind994 3 года назад

    ሁሉም መልስ ስጋዊ÷ትዕቢት እና ስድብ የሞላበት! ወንድማችን ፓስተር ከዚህ ፕሮግራም ምን አተረፍክ? ቃሉን ብቻ መሰረት ያደረገ አገልግሎቱን የሚያስረዳ ራዕይውን የሚያካፍል ቢሆን ኖሮ ውይይቱ ያንጽ ነበር።አሁን ግን ከንቱ! ጌታ ይርዳን!

  • @alemdemissie1124
    @alemdemissie1124 3 года назад

    ኢንተርቪው አድራጊው አላማው ምንድን ነው? እንደዚህ አይነት ሰዋችን ለማስተዋወቅ ነው ወይስ ተመልካቹን ከሀሰተኞች ለማስጠንቀቅ? ለማስጠንቀቅ ነው እንዳልል እሱ ጋር መጥተው ቃለመጠየቅ አያደርጉም::
    የጌታ ነገር የገባን ሰዋች የተመልካች ቁጥር ለማብዛትና አነጋጋሪ ነገር ለመፍጠር ብለን መቅሰፍት ወደ ቤታችን እንዳንጠራ እንጠንቀቅ:: ጌታ አይዘበትበትም::

  • @alemwoloro7875
    @alemwoloro7875 3 года назад

    Sofiye geta eyesus zemenihin yebarikehi teberak ehe Sewuye ye birr abeli new engnij ye menifesawi ayidelam

  • @enjoylife1936
    @enjoylife1936 3 года назад +2

    ጭሮ በአጠቃላይ አንተና ተከታዮችሁ ገንዘብ ነው የምታመልኩት 100%!

    • @simalebeyene1628
      @simalebeyene1628 3 года назад

      Yalbalachihun takalachu ante damo dihinatin mamlek tichilaleh 100%

  • @hanamokenin5020
    @hanamokenin5020 3 года назад

    Magelbet new Enji Magelat Aydelam Ye ahates Ye Egziabher Agelgayi kawonk Lemin 1000sh Batach Yehalachuw Ategalagelim Teda????????? ?????

  • @smdn13
    @smdn13 3 года назад +1

    በትክክል

  • @tadyhyle3968
    @tadyhyle3968 3 года назад

    ቀንተውብህ ነው ባለህ ጸጋ ዝም ብለህ አገልግል ተባረክ

  • @hanamokenin5020
    @hanamokenin5020 3 года назад

    Ye Ate Wengel keti new yemexawu ??????

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 3 года назад +6

    ሶፎንያስ የተባልክ ሰው ቤተ ከርስቲያን ላይ የምታላግጥ ትመስላለህ ትምህርት የማይሰጥ አነጋጋሪ እያልክ ስታቀርብ ያሳዝናል ክርስትና በዚህ ዘመን ተባብራችሁ ታሰድባላችሁ ማረን ክርስቶስ!

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 года назад +9

    የካውንስሉ አባል መሆንህ እኮ እንድትሳሳት የሚያስችል መታወቂያ ፈቃድ አይደለም
    አሁንም በትዕቢት ተሞልተህ መናገርህ በራሱ ስህተት ነው
    የሚጠቀምበት ጥቅስ ፈጽሞ ትርጉሙ ከአውዱ ውጪ ነው
    የሌብነት የመረብ ዘዴ ብዙ ነው

  • @efremyohannes4549
    @efremyohannes4549 3 года назад +4

    ራሱ ነቢ ብሎ በተደጋጋሚ የሚናገር ሰው ትክክል ኣይደለም ያንተ ኣጠያየቅ ደሞ የሚገርም ነው ወደ እነሱ ካምፕ የገባህ ይመስለኛል ምክንያቱ ከመጽሃፍ ቅዱስ ተነስተህ እንጂ ካውንስሉ እንዲ ኣለ ብለህ ላላ ባለ መንገድ መጠየቅ የሚገርም ነው

  • @demissiegirma4499
    @demissiegirma4499 3 года назад +1

    ሰለ ቅድስና ስበክ እግዝሐብኤር መፍራት አሰተምር

  • @godlovesus404
    @godlovesus404 3 года назад

    እንዴህ እያልክ ክርስቴያኖን አስንፍ , ስንሰራ ነው እ/ር የሚባርከን , የኔ ጥያቄ ክርስትያን የምንሆነው የምድር ነገር እንዴሙላልን ነው ወይስ የተቫለ እንዳለ ገብቱን

  • @mezemirmjava3560
    @mezemirmjava3560 3 года назад +1

    Great answers major. Lov and respecr you Sir. You're highly anointed. Thank you major pastor sofi.

    • @hagerehagere7843
      @hagerehagere7843 3 года назад

      Major? እሱ ለምድራዊ ሹመት ነው። ሜጄር ጄኔራል። እረ አታምታቱብን።

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 3 года назад

    Geta kalhe wed Joye Getan sema lante kefta lenswo wedket new.
    wed Sofi tebarek zemnhe yebarek melkam adrgehal joyn makrebhe.

  • @semengguta8186
    @semengguta8186 3 года назад +1

    መድሃኒት የሚያስፈልጋቸው የታመሙ እንጂ ጤነኞች አያስፈልጋቸውም ሲንቱ በአጋንት እና በብዙ እስራት ውስጥ እያለ በእየሱስ ስም ነው እኮ ከእስራቱ የሚፈታው እና የእግዚአብርን አዳኝነትን የሚያየው ካለበት እስራት ስፈታ ነው ይህ ደግሞ ራሱ እየሱስ ክርስቶስ ሲያደርገው የነበረ ነው እየሱስ ክርስቶስ የደህንነት አምላክ እንጂ የድህነት አይደለም አንድ ሰው ያለበትን መርገም በእየሱስ ስም ነው የሚሰበርው ይህ ደግሞ ወንጌል ነው፡፡

  • @sebleseble7678
    @sebleseble7678 3 года назад +3

    ጌታ መቀለጃ መሆኑ ያሳዝናል 😢የወንጌል እንቅፍት እግዚአብሔር ልብና ይስጥህ

    • @saraworkneh5377
      @saraworkneh5377 3 года назад

      የወንጌል እንቅፋት ናቸው ፍጡር በፈጣሪው አይቀልድም ምህረቱ ስለበዛ ነው

  • @ምጥን
    @ምጥን 3 года назад +3

    ደሞ ድፍረቱ
    አያምር ወይ
    አያፍር

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 3 года назад

    Jocyen atibedlut mogn kagene habtam mehon mebtu new. Sikemaw yigebawal. Wetat new tesasate beka tewut. Tebareku.

  • @helengdefewu2282
    @helengdefewu2282 3 года назад

    ፓስተር ሶፌኒያ ይህ ሰው ጌታን ይቀበል መስክርለት ንስሐ ይግባ እኛ ሰፈር ከእርሱ የሚበጥ ጠንቋይ አለ ይመሳሰሉብኛል እኛ ሰፈር ያለው ጠንቋይ እኔን ጌታን ልትቀበይ እያሰብሽ ነው ተመለሽ ብሎኝ ነበር እና አሁን ጌታን ተቀበልኩ ጠንቋዮ ከነገረኝ ከ5 ዓመት በዋላ ነው ጌታን የተቀበልኩ እና ያንን ጠንቋይ አሁን የእግዚአብሔር ሰው ማለት አለብኝ አልለውም በግልጥ ስለ ማውቀው እነዚህም ጠንቋይ ናቸው ጌታን ተቀብለው ልጅ ብሆኑ ይሻላችዋል ??

  • @sendumengsha72
    @sendumengsha72 3 года назад

    ንግግርህን ብታርምና የምትጠቀመውን ቃላት ከቻልክ አስተካክል ጌታ ይመጣብሃል እንዲህ አትቀጥልም

  • @handakinazerihun820
    @handakinazerihun820 3 года назад +3

    Dave aymekrehem ende weyes yetalak meker atsemam

  • @abd1986
    @abd1986 3 года назад

    ጌታ አለኝ እያልክ ንጫቸዉ አባቴ😆😂 ለራስክ ደና አማርኛ ሳታወራ ቋንቋ ልጭንቢ ስትል አሜን የሚል ህዝብ አለልህ😆👌

  • @aboveearth1089
    @aboveearth1089 3 года назад +3

    Interview kemin anthare new you are a pastor not a journalist seem your denig opposing them asking controversial question but you reference should be the word of god

  • @nigusugizachew3939
    @nigusugizachew3939 3 года назад

    Yenezi mechawecha yalaregen yedngl mariam lej lezelalem yibarek

  • @abeluyene857
    @abeluyene857 3 года назад

    ወንድም ሶፎንያስ የአንተ ስራ አገልግሎት ነው ወይንስ ወሬ እያመላለስክ ለአንተ ገቢ ማመቻቸት? ይቅር ይበላችሁ

  • @adentedela1226
    @adentedela1226 3 года назад +1

    ሜጀር 1 ሜጀር ሌባ 1ኛ ሌባ ሌብነትህን ትዕቢትህን አቁም እግዚኣብሔር አይዘበትበትም

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 3 года назад +5

    በተለይ የኢቴሙ ጉዳይ የ 666 መንፈስ ነው ወገኖቼ አብዝተን ልንቃወም ይገባል በፕሮቴስታንት ስም የገባ የኢሉሚናቲ መንፈስ ነው ።

  • @sofiyadasalegn4077
    @sofiyadasalegn4077 3 года назад +1

    ጌታ ምርትን ያበዛል ነት እነትክልንኝ ማልት አይቻልም ስታት ብታርም ቱርን ነው

    • @safwanakalba5024
      @safwanakalba5024 3 года назад +1

      ሶፍ ዘማንህ ይበረክ ሁሉንም ቀረበህ ማጠየቅህ ደስ ይለል ጌታ እዴሜ ይጨማርልህ የእትዮጵያ ሽማግለችን ነህ ሰውን የምየስተርቅ የለም ለጦርነት የሰለጥነል እንጅ

  • @dankassa8098
    @dankassa8098 3 года назад +7

    አፍሬአለሁ በሁለታችሁም። ጌታ ልብ ይስጣችሁ

  • @sharashara6634
    @sharashara6634 3 года назад

    Zimibalachaw Hulumi Endeyasiraw Yagagnal Geta Barakatuni yabizalik Mejar Sofisha Eniwodikalen