🛑የጆይ ጭሮ ውርደት!!! ቸርች ውስጥ የሚሰራ ውንብድናን በመቃወም አብረውን ይቁሙ@አውታር ቲዩብ awtar tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 248

  • @firafisweynu5553
    @firafisweynu5553 2 года назад +41

    ህዝቡን መጫወቻ አረገዉ እኔ የሚገረመኝ እሱ ሳይሆን እሱን የሚከሉት ናቸወ

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 2 года назад +15

    ምድረ ስራ ፈትና የእብዶች መከማቻ በጣም የሚገርመኝ ነገር በቀለም ትምህርት የገፉ ናቸዉ አዋቂ ናቸዉ ብለን የምንላቸዉ ሰዎች መከማቻ መሆኑ የአለም ፍፃሜ ቀረበ መሠለኝ የሚይዙ የሚለቁትን አሳጣቸዉ ይተደሉታል እንጂ አይታገሉትም ለሁላችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን

  • @beruktawitshiferaw1721
    @beruktawitshiferaw1721 2 года назад +16

    መድሀኒአለም አባቴ ይሄ ሁላ ህዝብ ተሸውዶ ነው በጣም የሚገርም ነው ሰው እንዴት የፈጠረውን አምላክ ትቶ እንደዚህ በአደባባይ ይዋረዳል

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 года назад +13

    ውይይይ እኔ በዚህ ሰውዬ ተቃጠልኩ
    እግዚያብሔር ያቃጥለውና

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 2 года назад +7

    በመጨረሻው ዘመን በስሜ ይመጣሉ ብሎናል ከ አርዩስ ዘመን ጀምሮ በስሙ ለማሳት እንደሚመጡ እናውቃለን እግዚአብሔር ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራችሁ መማስተዋልን ያድላችሁ ።

    • @gaema9673
      @gaema9673 2 года назад

      Your right
      Egzabehir yetsebkan Betsam yasferal gezi
      Tsawat tsewar metsefo weri
      Hone ker
      Ye embitachen tsolot ena ye kudusanoch tsolot yedrsan
      😭😭😭😭😭😭✝️⛪🙏

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 2 года назад +29

    ይሄ ህዝብ ይበለው ጠንቆላ የሚወድ ለፍቃዱ የምኞቱ መጫወቻ ሆነ የያዳነውን ጌታ ትቶ ሰው አምላኪ ሆናልና ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад

    💚💛❤ወይ እናት ሐገራችን ሥንቱን ቻለችው ጉድ ወይ አሜን ብያለሑ ያጥፍችሑ

  • @yisihakhailu9780
    @yisihakhailu9780 2 года назад +16

    እግዚአብሔር ሰው ሰጥቶት አስፈላጊ የሆኑ እቃዎችንና አገልጋዮች ሰጥቶት የሚቀልድ ክርስቶስን መስበክ እየቻለ የሚያላግጥ እግዚአብሔር ይፈርድበታል።

    • @jhonshita7965
      @jhonshita7965 2 года назад +2

      በጣም የምታሳዝንየፊክ ድራማ ሰራተኛ ነህ እግ/ር እድል ሰቶሀል በንሰሀ ብትመለስ ይሻልሀል ይቅር ባይ አምላክ ስለሆነ መጀመሪያ ቁጭ ብለሀሰ ትክክለኛውን የክርስቶስን ወንጌል ተማር ማገልገል ያለብህን እውነተኛውን ወንጌል ተረድተህ አገልግል ህዝቤ ያመልከኝ ዘንድ ልቀቅ ነው ያለው እግ/ር በፍጸም ልብ ነፍስ እግ/ር እንዲከተል የተጠራውነሰ ህዝብ ላይ የሀሰት ትንቢት እየተናገርክ ከእግ/ር ጋር አታጣላ ተመለስ ተመለስ

  • @tilahunabreha4illo
    @tilahunabreha4illo 2 года назад +1

    የእግዚአብሔር ቃል ማስተማርም የሚችል አይመስለኝም ሁሌ ጥንቆላ (ማታለል) እና ፌዝ የሚመስል ነገር ነው የሚያደርገው

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 2 года назад +1

    ወንድሜ ቀጥልበት ጡሩ መረጃ ነው

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube4393 2 года назад +3

    ትክክለኛ ነብያት መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ናቸው ያሉት... አንዳንድ ነብያትም በአሁኑ ሰዓት ራሳቸውን ደብቀው በየገዳማቱ ይገኛል... በተረፈ ፕሮቴታንቱ ውስጥ ያሉት በሙሉ ሀሰተኛ እና ጭራሽ መደበኛ አስተሳሰብ ካለው ሰው የወጣ..ም ወይም mental disorder ያለባቸው ናቸው

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 2 года назад +10

    እኔ የሚገርመኝ ነብዩ እያላችሁ የምትጠሯቸዉ ነገር ነው

    • @astersamuel6513
      @astersamuel6513 2 года назад

      ምን ይገርማል ነብዩ ማለት የሁለቱም መንግስት እኮ ነብይ አላቸው በመጨረሻ የሚገለጡት ሐሰተኛው ክርስቶስም ሐሰተኛው ነብይም አሉኮ

    • @eyorleulasfawosen5706
      @eyorleulasfawosen5706 2 года назад

      wendemachn egzaber yestk egna mnakew menfesawi nen eyalu yemidenesu ena yemiyachberebrutn nebeyatoch sayhon lenefsachew yenoru sele tekekelgna haymanot yemesekerutn abatotachachin nebiyatn nw ene nebeyu dawitn nw menakew

  • @Amha395
    @Amha395 2 года назад +2

    አባክህን እነዚህን ሀሰተኛ ነብያት ነን እያሉ ህዝቡን የሚያጨርብሩትን አብዝተህ አጋልጥ

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 2 года назад +11

    ይሄ ሁሉ የክርስቶስ ቃል ነው ሃሰተኛ ነብያቶች እንደሚመጡ

    • @abigeyatsehay1203
      @abigeyatsehay1203 2 года назад +1

      Weshtamoche enta enje joyese ayedelme

    • @aynalemkidane9800
      @aynalemkidane9800 2 года назад

      ከጥቂት በህመም በችግር ግራ ከተጋቡ ሰዎች በስተቀር አብዛኛውዎቹ ሰዎች ያልሰሩበትን ለማግኘት ተአምር ፍለጋ እየሄዱ ሰምጠው ይቀርባል

  • @AdaneTuffa
    @AdaneTuffa Месяц назад +1

    እኔ እኮ የሚገርመኝ እኛ በደንብ ማንበብና መጻፍ በማይችሉት ዉሸተኛ ነብዮች የምንጃጃለዉ ምን አይነት ሰዎች ብንሆን ነዉ?

  • @zenaberhanu4969
    @zenaberhanu4969 2 года назад +2

    የሰዉ ልጅ አንዴ ሊሸወድ ይችላል አንዳንዶች ግን ሁሌም እንደ ቁማር ቁጭት ሱስ ተይዘዋል። እግዚአብሔር ዶማራችሁ።

  • @solomonwoubishet1052
    @solomonwoubishet1052 2 года назад

    እናንት ሀሰተኞች እግዝአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ

  • @azizamohammed8914
    @azizamohammed8914 Год назад

    ኢኔ ጢምቢት ምን አልኩ አማርኛ እንኳ ሳያውቅ ህዝቡን ይጫወትበታል

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 2 года назад +9

    እግዚአብሔርን ፍሩ ህዝቡን አታወናብዱ

  • @haduyemam9054
    @haduyemam9054 2 года назад +2

    ኢስላም ሰላም

  • @SamoualeAleyhase
    @SamoualeAleyhase Месяц назад

    የአህዛብ(የ 44 ጣዖታት) ተከታዮች ፕሮተስታንትንና ኢየሱስ ክርስቶስን በመቃወም ይታወቃሉ።

  • @wondesondessalew9835
    @wondesondessalew9835 Год назад

    በቸርነቱ ልቦናቸዉን ይመልስላቸዉ ራሳቸዉ ወድቀዉ ሰዉን ደግሞ ይዘዉ ይወድቃሉ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።g

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 Год назад

    አረ ሰዎች ንቁ ከሀሰቸኛ ነብያቶች

  • @geunetzeleke6751
    @geunetzeleke6751 2 года назад

    ወይ ድራማ ወንጌል ነው የምትሰብከው ወንጌል ላይ ድራማ መስራት

  • @mulalemshimeles620
    @mulalemshimeles620 2 года назад

    Eneko yemegermegn hezbu new.getan meketel teto sew yeketelal enante tebareku

  • @bellotv27
    @bellotv27 2 года назад +6

    😂😂😂😂ለካ ኮሜዲያን የጠፍት እኮ በስራቸው መጥቶ ነው። ኸረ ውውውውውይ😂😂😂😂😂

  • @asnakemekuria3732
    @asnakemekuria3732 2 года назад

    አውነት ነው የቤተክርስቲያን ነገር ግድ ይለናል።ተባረኩ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 10 месяцев назад +1

    Meier ብቻውን ምን አደረገ? ሁላችንም አንድ ነን🤔
    he is smarter than you ❤️😄👌👍🦾😂😂😂

  • @ATGC-yr7jj
    @ATGC-yr7jj 2 года назад

    ከእነዚህ አይነቱ ደንቆሮዎች ጋር መቆጠራችን ያሳዝናል

  • @የኔየኔ-በ3ቘ
    @የኔየኔ-በ3ቘ 2 года назад

    ይህን የዋህ ህዝብ አትጫወቱበት ጠያቂ አለ ጌታ ይጠይቃል

  • @tesfaneshwoldeleul646
    @tesfaneshwoldeleul646 2 года назад +7

    እግዚአብሔር እንድዝህ መቀለጃ ኮመድያን የበዙብት ምድረ ጠንቁአይ , ነገረኝ, አናገረኝ , ታየኝ እረ ስንቱ,, የሰውን የህወት ታሪክ ቀድመዉ እያጠኑ , መሽወድ ጥሩ አይደለም ::

  • @Jiitu1234
    @Jiitu1234 2 года назад

    Really this is illuminant sprit

  • @fevenayale5593
    @fevenayale5593 2 года назад +1

    ኤርትራኖች እንደዚህ ነገር በጣም ይወዳሉ ሌቦች ስለሆኑ

  • @geunetzeleke6751
    @geunetzeleke6751 2 года назад

    እባካችሁ ሰዎች ልቦና ይስጠን

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 2 года назад

    ወንድሜ በተለይ ጶንጤ ትንቢት ይላሉ የውሽት ጠበል ያስፈልጋ

  • @yonigebru7587
    @yonigebru7587 2 года назад

    እነዚህን የሰይጣን መልእክተኞች ክፉ ስራቸውን ማጋለጥ መባረክ ነው፣ ምክኒያቱም የብዙ ሰውን መንገድ አስተው ለጉስቁልና የሚዳርጉ ክፉዎች ስለሆኑ።

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy 2 года назад

    ጌታ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን አባትሆይ

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад

    እኔየሚገርመኝ የህዝቡ መጃጃል የኢትዮጵያ ሲገርመኝ የፕሬዝዳንት ኢሳያስም ልጆች አብረው መጃጃላቸው ያሳዝናል

  • @bayumelak2038
    @bayumelak2038 2 года назад

    እኔ ግርም የሚለኝ አዳራሽ የገቡት ሰዎች ናቸው

  • @kondaleabate9857
    @kondaleabate9857 2 года назад

    Betameee betamee yasazenalee getahoyee asebeneeee

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 2 года назад

    ስጀመር ወንድሜ ከጶንጤ ምን ይገኛል ሲፈልጉ ሳር ያስበላሉ የማያደርጉት የለም

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 года назад

    እኔ እኮ የሚገርመው የቤተክርስቲያን አባቶች ወዴት ናችሁ ።

    • @victorious.5394
      @victorious.5394 2 года назад

      Harge ye betekeristaian abatoche degagemewe tenagerwale, mene maderg yechalale.

  • @angesomsamray602
    @angesomsamray602 2 года назад +3

    Kkkkkkkkkk ኣይ መናፍቃን ምን ይሻላቹሃል ክክክክክ

  • @gezachewbegashaw1281
    @gezachewbegashaw1281 Год назад

    ይበላቸው

  • @gaema9673
    @gaema9673 2 года назад

    Ka ewnat yelk haset yewdalo metsefo gezi dersenal
    Selazi ayenachen mekfat
    Albn.
    Egzabehir yetsebkan 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 года назад

    ክክክክክክጅ አንድ ንገር የሚግርመኝ ነገር አለ
    እንዴት ኖው የመናፍቃን አዳራሽ ቤቴክርስትያን አሚባሎው አዳራሽ መናፍቃን እንበሎው ለምን ያለ ስሙ እንሰጥዋለን

  • @alemantealemayehu5467
    @alemantealemayehu5467 2 года назад +2

    ጥንቆላ ነው እንዴ?? ሰው የማይሆነውንና የማይገባውን እየተናገሩ ያለእውቀቱ ያለችሎታው እንዲያስብ የተባለውን ብቻ እያሰበ ለሌላው ነገር አይናቸው ጀሯቸው ልባቸው ሁሉ ድፍን ነው፣

  • @tigistassefa8428
    @tigistassefa8428 2 года назад +3

    ተቃጠልን እንጂ ከዚህ በላይ እንዴት እንቃጠልልልሰ??!

    • @trezaboshe1497
      @trezaboshe1497 2 года назад +1

      😂😂😂 ምን አቃጠለህ

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 2 года назад +1

    እኔ ጴንጤ ነኝ በጣም የሰለቸኝ ነቪያት የሚባሉት ትንቢት ተናጋሪዉች አፈርሑኝ
    ስለነሱ ድንፋታ ዉሸት

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 2 года назад +1

      Be Pente Meriwoch becha sayhon mafer yalebesh, be Agame Woyane Serawochim Eferi!! Yane Amlak yeker yeleshal! Woyane is in Seol now!!!! RIP!!

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 года назад

    ድሮስ መናፍቃን ፕሮቴስታንት አደራሽ ከዚህ ውጭኮ አይደለም ይሄው ነው በግልፅ ስለአደረጉት ነው እንጂ ሁሉም ፕሮቴስታንት አንድ ናቸውና የክህደት የዘመኑ ርኩሰት ነው።

  • @beyeneteshome8554
    @beyeneteshome8554 2 года назад +4

    መላጣው እኮ ሁሌም አለ የሱ ሰው ነው

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 3 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @danielmengistu1080
    @danielmengistu1080 2 года назад

    Ahun min aynet kebt new bezih tebtaba yemishewedew?

  • @israel9958
    @israel9958 2 года назад +1

    ዘመናዊ የጥንቁልና እምነት ማለት ይሄ ነው። አንድ ዱርዬ እንዴት ይህን ሁሉ ሰው ያጃጅላል? የክርስቶስ ሽታ የሌላችሁ የኢትዮጵያ መርገም ናችሁ።የዘመኑ መፈጸሚያ እንዳትሆኑ ወደቤተክርስቲያን በንስሀ ተመለሱ።

  • @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ

    አወዘጋቢ ነቢነኝ ብለው የሚነሱ ቅዱሳን ግራ የሚያጋቦ በህግ ይጠየቁ

  • @biniyamtemesgen1532
    @biniyamtemesgen1532 2 года назад +2

    አይ የድድብና ጥግ እኔ እኮ በአበል መሆን አለበት የሚሰበሰቡት እፍ በሉ ሲባል ከነ ማክሷ እፍ አላለችም 😂😂

  • @befirdumeseret2995
    @befirdumeseret2995 2 года назад

    የክርስቶስ ሥም መጃጃያ ሲሆን እንደማየጥ የሚያሳፍር የለም፡፡ ማመኛ ነው ወይስ መጃ ቦጻ፡፡ ያሳዝናል እምነት ተብሎ ሰርከስ አስማት፡፡ በፎቶ ይምጣልህ ካካካካከ ተመለሱ፡፡ የተሰበሰባችሁ ምስኪኖች ወገኖቼ እባካችሁ አስተውሉ

  • @tsegabizutedla3431
    @tsegabizutedla3431 2 года назад

    ይህ ሰዉ ለማጅክ ዉድድር American Talent ጥሩ ይመስለኛል።ነገሩ ግን ወንገል እንደዝ ሳይሆን ኢይሱስ ነው።በስጋ የዳዊት ዘር ስለሆነ በቅድስና መንፈስ ትንሳአ የተነሳ የእግዝአብህር ልጅ ነዉ።

  • @yoditteferi5742
    @yoditteferi5742 2 года назад +2

    መቼ ነው ግን ጆይ የሆነው ስሙ???? ኢዮብ ነበረኮ

  • @habtamuwoldu1154
    @habtamuwoldu1154 2 года назад

    ሁሉም ፓስተሮች አንድ ናቸው ድራማ ነው ሚሰሩት አይ አሚን የጌታ ሰው እያላችሁ አይደል kkkkkkkkkkk

  • @abutube6506
    @abutube6506 2 года назад

    ጼንጤ የ666ማህበር ሆኖ እያለ ትክክለኛ አማኞች ማለት ምን ድንነው

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv 2 года назад

    የኢት ህዝብ በማንም አማርኛ የማይችል ገመድ አፍ መጫወቻ ሆነ። ትውልዱ ጠንቋይ አምላኪ መሆን ይቀለዋል። አሳዛኝ ነው።

  • @karebu8195
    @karebu8195 2 года назад

    ከጪሮ በላ አጨብጫቢዎቹ እራሳቸው የጪሮ ጭንቅላት የተገጠመላቸው ናቸው.

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 2 года назад

    ወይ ዘንድሮ ህግ የሌለባት ሀገር አረጏት ምን ያርጉ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 года назад +1

    Era be Geta yeker yebelh joy 😊 😃

  • @lewoyehutizazu1600
    @lewoyehutizazu1600 2 года назад

    ደቡብ ተወልዶ ይሄን ያደረገ ከሰሜን ቢመጣ ምን የደርግ ነበር።

  • @tsigetesfagigorgis7379
    @tsigetesfagigorgis7379 2 года назад

    Nygerewu
    Eritrea bylo endaytera tonkan mehonu eyawekachyhu hmmm
    Lezyhy newu etiopiea benezyhy tonkayoch syletaserechy selam yatachy

  • @olinadhufe4338
    @olinadhufe4338 2 года назад +3

    False prophet copied from Nigeria, South Africa

  • @hgsvvd2997
    @hgsvvd2997 2 года назад

    እኔየሚገርመኝከሱስችትናትወተውነብይነንነንይላሉገዳምየሚኖሩአባቶችለምንግታአይገለጥላቸውሌቦችሰውአታጭበርበሩ

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 Год назад

    ሚገርመኝ አማኙ አብሮ ኡ ኡ የሚለው

  • @mulubirhanurga9249
    @mulubirhanurga9249 2 года назад +1

    ከእውቀት ነፃ መሆን ማለት እንዲህ ነው!

  • @kidisttesfaye4854
    @kidisttesfaye4854 2 года назад

    ለመንጋው እማትራሩ ጨካኞች በአምላካችን ስም ስጋዊ ፍላጎታችሁን የሞላችሁ ሁሉ ዋጋችሁ በእጃችሁ ላይ ፈጥኖ ይገባል

  • @fefemelaku5059
    @fefemelaku5059 2 года назад +2

    አብረው የሚዘሉትን ደደቦች ነበር ከሱ ጋር ማቃጠል

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 года назад +2

      ሥራ ነው እኮ.... ምን ነካህ? ባይሆን የሚሻለው የዋሁን ሕዝብ ማንቃት ነው።

  • @etyatamrat6448
    @etyatamrat6448 2 года назад

    ስውየውን ሳይሆን ከባቹ አሜን የምትሉትም ከስው እኩል ተቆጥራቹ ከናንተ ጋር ስው ይኖራል ግን በእውነት ሰዎች ናችሁ ነው አጋንንት ስጋ ለብሶ አብሮን እየኖረ ነው ??????????እግዚአብሔር ቅስፈቱን ያውርድባቹ

  • @marelove9136
    @marelove9136 2 года назад

    Kussumi

  • @romanabate1197
    @romanabate1197 2 года назад

    ይሄንን አጭበርባሪ 40 ነበር ዘቅዝቆ መግረፍ።

  • @kaaltesfaye1352
    @kaaltesfaye1352 2 года назад +3

    mehrna kirstos😭

  • @eshetuelala131
    @eshetuelala131 2 года назад

    A day is appointed to everything that is not from God. This day is not the day of good news but the day of Judgement against evil doers in this world. Where will their stand be in the day of God? O Dear God! Many are walking with no fear of God. I admire/ wonder your patience. I can't say anything. You are just in all you do. May your name be glorified forever and ever. May your mercy and grace be up on us to enable us learn fear of God.In Jesus might and glorified name. Amen.

  • @utopianentertainment2551
    @utopianentertainment2551 2 года назад +1

    If this is happened in Islam no one will follow because our beloved prophet pbuh prohibit us from telling things like that even if it is true . unless conditions fulfilled and no one can claim like this

  • @gloriap7621
    @gloriap7621 2 года назад +1

    Yasasinal

  • @sofianakmel8212
    @sofianakmel8212 2 года назад

    እነዚህስ አንዴዉኑ አብደዋል አሳዛኙ ተከታዮቹ ናቸዉ

  • @blenbitani2393
    @blenbitani2393 2 года назад +1

    ወይመጃጃል

  • @genetteferagebireamanualig2381
    @genetteferagebireamanualig2381 2 года назад

    አርትስቶች ተደበቁ የምያፈዙ ድራማዎች
    እየተለቀቁነው😳😳😳

  • @samuelfikre2053
    @samuelfikre2053 2 года назад +2

    This is not Joy . But he is Joker. ይገርማል

  • @frewhaile8406
    @frewhaile8406 2 года назад +1

    ያዝ ፡ በለው ፡ እንግዲህ ፡ ቅደድ.............

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 2 года назад +1

    ሌባና ወንበዴ አጭበርባሪ የጌታ መንፈስ ይምታው ።

  • @merebgirmay8036
    @merebgirmay8036 2 года назад

    Mejajal

  • @buretilemawerk7923
    @buretilemawerk7923 2 года назад

    Labahula

  • @danielnegese2751
    @danielnegese2751 2 года назад +1

    mogn people
    crezy

  • @ንጉሱታደሰሲሳይ
    @ንጉሱታደሰሲሳይ 2 года назад

    ተቆራጭ አልደረሳችሁም መሰለኝ

  • @diborakedir1122
    @diborakedir1122 2 года назад +1

    Video endetebekut aydelem mnm yalekewn mimesil neger yelewm eko agelgayu baymechegnim yihe video lay sitet alayewm pls atarteh likekiln

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 2 года назад +3

    Ye Etiopiea Hzbe yabatochun emnet teto ye hasetena Nebyatoch mechawech honom ker.

  • @mesfinakine5388
    @mesfinakine5388 2 года назад

    ለምን ካዉስሉ አንድ ነገር አያደርግም በናታችሁ

  • @rasrif1978
    @rasrif1978 2 года назад

    ጅል ሲጃጃል ዕቃ ይፈጃል አሉ። እንዴት ትንሽ እንኳን አይባንኑም እዛው ውስጥ ያሉት ሰዎች።

  • @tsigezeleke6008
    @tsigezeleke6008 2 года назад

    ክክክክ

  • @zebibazebiba4936
    @zebibazebiba4936 2 года назад

    የምን ማለዳ ኮኮቦች የምን ባለገሩ በለዉ ክክክክክክክክ

  • @lulahailu928
    @lulahailu928 2 года назад

    ወይ አባይ ጠንቋዮች ረከቦት ጀበና ሲኒ አንካሴ ወዘተ ቀራችሁ እንጂጵከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ከ30 አመት ወዲህ ምን ያላየነው አለ

  • @sebleyedessiwo8567
    @sebleyedessiwo8567 2 года назад +3

    Ene yemegermgni teketayochu

  • @ethiohager9100
    @ethiohager9100 2 года назад

    Ene yemawukachew nebiyat only those who listed in the bible ok, done, others achiberbari!!!!!