በአፍ ውሃ ይዞ ላለመሳቅ መሞከር...ከኮሜዲያን ቅዱስ ጋር ባልደረቦቻችንን ፕራንክ አደረግናቸው //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Комментарии • 512

  • @merry359
    @merry359 Год назад +20

    ያስፊቲን ፕሮግራም በድጋሚ እያየሁት ነዉ ሳምንት ሙሉ miss him so much😭😭

  • @bibleforkids8864
    @bibleforkids8864 2 года назад +4

    ሰላም አስፍዬ Ebs በሙሉ ለእናንተ ታላቅ ክብር አለኝ ነገር ግን ይህ ሰው 1. በአይማኖት የሚቀልድ 2. የሚቀልዳቸው ቀልዶች በዚኛው ሳይሆን በሌላ ቪዲዮቹሁ ላይ የማይመጥን ቃላት ነው የሚጠቀመው አስፍዬ አስተውለን ከመሳቅ ባለፈ አስተማሪ የሆኑ ኮሜዲያኖች እንዲሁም በጥሩ የሚተውኑትን ብታቀርቡ መልካም ነው በዚህ ሰው ግን ገና ብዙ ሊገሩና ሊስተካከሉ የሚገባው ባሕሪዎችን አሉት በተረው እወዳችኋለሁ

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 2 года назад +52

    ወይኔ ልጁ ግን ድምፁ በስማም የመቅዲ እህት ደስ ስትል ጌታን ኡፍፍፍፍ በፈጣሪ ስም መድሀኒያለም አባቴ ስትል 😘😘😘 የልጁን ዩቲዩብ ምታውቁ በናታችሁ እውነት ያስቃል አንዳንዴ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።

  • @hassettube5175
    @hassettube5175 2 года назад +166

    የቅዱሱ ሚካኤል ምልጃ እና በረከቱ ተራዳኢነቱም ሀገራችንና ሕዝባችንን ይጠብቅልን 🙏
    በቅንነት ቤተሰብ ሁኑን

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamer

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 2 года назад

      አሜን አሜን የኔ ወዴ ቤተሰብ እንሁን

    • @bezayegorfe9618
      @bezayegorfe9618 2 года назад

      Amen Amen Amen

    • @A14-m1j
      @A14-m1j 2 года назад

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @buzebuze5746
      @buzebuze5746 2 года назад

      Ere besak kkkkk wud yahagere sew subscrib hargung🙏🙏

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 2 года назад +90

    ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ
    ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ
    ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና
    ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ
    ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና
    ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12
    ✔︎ ዕድሜ ፡ 63
    ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ
    ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25
    ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40
    እንሻ አሏህ በቪድዮ ሙሉ የሚስቶቻቸው ስም እና ከናሙሉ ታርከቸው አቀርበለው ኑ ቤተሰብ ይሁኑ❣🎓🎓🎓📚📚📚

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 года назад +31

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @አምደአምደ
    @አምደአምደ 2 года назад +2

    የእውነት መቅዲዬ ናፈቀችኝ እባካቹ የebs ባለቤቶች እና አስተባባሪዎች እባካቹ መልሱልን እባካቹህ ህዝብ ይፈልጋታሃል እባካቹ ሳቁሃን ማየት ናፈቀን እባካቹ እናንተ እንኳን ተረዱሃት እባካቹ።

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 2 года назад +20

    ድባቡን በሳቅ ስለለወጣችሁልን ኢቢስ እናመስግናለን 🙏🏾 ይመቻችሁ 🌹

  • @yeshidejen1231
    @yeshidejen1231 2 года назад +10

    ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላቅም በስት አመቴ ሳኩ በእግዚአብሔር እረ ሳቃችንን ይመልስልን ሀገራችንን ሰላማን ይመልስልን ይሄን ክፉቀን ያሳልፈን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 года назад +4

    በጣም ያሳቀችኝ ምላስህም ይቆረጥ ያለችው ጀግና ሴት ነች bravo

  • @mulugirmawmulu9476
    @mulugirmawmulu9476 2 года назад +4

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 2 года назад +19

    በጣም አርፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት፣በተለያዩ አስደንጋጭ ዜናዎች የህዝብ ጆሮ ከምዶነቅር እንደዝህ አይነት አዝናኝ ዝግጅቶች ጥሩ ናቸው፣ግን ቁምነገርም ብታከልበት እንላለን ፣ገበያዎች ነን 🙏🙏

  • @meronnigussie6744
    @meronnigussie6744 2 года назад +79

    የመጀመሪያ ኮማች ዮኒ ምርጥ ሰው😍

    • @tigistwase8024
      @tigistwase8024 2 года назад +2

      ተከታይሽ🤣

    • @meronnigussie6744
      @meronnigussie6744 2 года назад +2

      @@tigistwase8024 ብቸኝነት ይዞኝ ነበር 😁

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@meronnigussie6744 በቅንነት እነደማመር

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@tigistwase8024 በቅንነት እነደማመር

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 2 года назад +7

    ይሄኮ ሚዲያ በጣም ብዙ ሰው ይመለከተዋል ዛሬ ትንሽ ጥራት ጎሎታል ልበል

    • @amalsamia4604
      @amalsamia4604 2 года назад

      ❤️❤️❤️👍

    • @edenwelde2535
      @edenwelde2535 2 года назад

      በጣም እንጂ ለዛ አጥተዋል

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 года назад +4

    አዝናናቹሁን እናመሰግን አለን ebs አዝናኝ ፍቅርን የተሞላበት ደስ ትላላቹሁ Like ebs ውስጤ ነው

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 2 года назад +21

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ሁሌ ጭንቀት መስማት አስጠልቶን ነበር ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ በውነት የጠንቋዮ ነገር ግን በስማም አይ ዮኒ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣መቅዲና ናፍቂ ግን የተፋችሁትን እራሳችሁ አፅዱት በውነት ሸም ነው ለፅዳቷ

  • @laylaf7055
    @laylaf7055 2 года назад +9

    ወላሂ እደዛሬ ስቄ አለውቅ በናታቹን በድጋሜ ይጋበዝ የምትሉ 😬😬😬😬😬👌👌👌👌👌

  • @ማርታአብረሀም
    @ማርታአብረሀም 2 года назад +6

    ጠንቋዮ ጺላጦስ እዲሪያስ ቅድስ ሰላም ነዉ. የኔ የማሳቅ ምንጭ ዶሞ የሬሳ ሳጥን ሲባሉ የሚደነግጡት ነገር ነዉ ሀሀሀሀሀ

  • @atm5614
    @atm5614 2 года назад +16

    ፕራንኩ በጣም ደስ ይላል ግን እናንተ አጠገቡ መቀመጥ አልነበረባችሁም ስትስቁ እኮ ስለሚሰሟችሁ ፉገራ እንደሆነ ስለሚነቁ መጨረሻው አያምርም!!!

  • @simegngirma3128
    @simegngirma3128 2 года назад +5

    ዮዮ ምርጥ የድሬ ልጅ ።

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 2 года назад +82

    ቀጥሉበት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው😅

  • @kalu4125
    @kalu4125 2 года назад +2

    በጣም ከምጠላው ነገር እኛ የድሬ ልጆችን ሁሉ ጫት ቃሚዎች ምታረጉት ነገር አቦ ፍቱና

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 2 года назад +8

    ወይኔ አቶ ሳሙኤል በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @asratmilkano9373
    @asratmilkano9373 2 года назад

    ebs ሁላችንም እወዳቸዋለሁ

  • @mjmh399
    @mjmh399 Год назад +4

    He is so funny .u should invite him more often

  • @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
    @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 года назад +11

    ምርጥ ሳቅ!! የሚኮረጅ ሳቅ!! በጅምላ እናከፋፍላለን እባክዎ ጎራ ጎራ ይበሉ።

    • @ethio-fun4404
      @ethio-fun4404 2 года назад +1

      ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ስቄ አልጨረሣኩም

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 года назад

    Tebarku betam new Yesakute 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 2 года назад +6

    ዮኒዬ ግን ይመቸኛል የኔ የዋህ 😍

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 года назад +7

    ebs ሰላም ሰላም ዛሬ በጣም ያሳቃችውኝ ይልመድባችሁ

  • @ZemenayAlemu-b7w
    @ZemenayAlemu-b7w Год назад

    Ebsoch gash asfaw mekdi betam lagegnachihu efelgalehu yet new magegnachihu

  • @ፍቅርፍቅር-ጀ5ደ
    @ፍቅርፍቅር-ጀ5ደ 2 года назад +103

    አረ እደዛሬ ስቄ አላቅም ሁሌ ማልቀስ ማዘን ነበር ስራዬ አዳዴ እንኳን ፈታ አድርጉን እደዚ

    • @kadijaoromotube4893
      @kadijaoromotube4893 2 года назад

      😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

    • @Mika-go6zm
      @Mika-go6zm 2 года назад +1

      ቤተሰቦቿ እንዳማረች ትቀበር ስላሉ ትንሽ makeup እንድሰሪያት ነበር ። እስክሞት ነው የሳኩት🤣🤣🤣

  • @tigistseyou8314
    @tigistseyou8314 2 года назад +31

    ደስ ይላል ፈታ አደረጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 2 года назад +5

    ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @degefteka1154
    @degefteka1154 2 года назад +1

    Tnsae pgon 🤗

  • @meklit8396
    @meklit8396 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ልጅ ነው

  • @Titay2348
    @Titay2348 2 года назад +3

    ሊያዬ ወዬ ሃሃሃሃሃ በሳቅ ነው ያደከምከኝ ቅዱስዬ. የሳቄ ምንጭ

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 2 года назад +14

    ቅዱስ ኢቢኤስ ቢገባ ገራሚ ስራ ይዞ ይመጣል

  • @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
    @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 2 года назад +11

    ቅዱሴ ስወደው ይሄን የሚያስጠላ ኑሮ የምናልፈው በሱ ነው ፈታ የምንለው 😂😂

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 2 года назад +1

    ቅዱሳን በጣም የሚገርም ተሰጦ ያለዉ ነዉ

  • @Kidist34-v6z
    @Kidist34-v6z Год назад

    Asifitiye yene tenafaki 😢😢😢😢😢😢

  • @fetatube9078
    @fetatube9078 2 года назад

    Hodam tv ,yesew privacy megafat mehonun sayawku new ended endezih mijajalu

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 года назад +43

    ወይኔ ልጁ ሳቁ ያላመምጠቱ እኔ ሞትኩ ባሳቅ
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @zinartube
      @zinartube 2 года назад

      ruclips.net/video/X2XzHi4ZEe8/видео.html

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 2 года назад

      ሀና ቆንጆ ቤተሰብ አደረገኝ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +12

    ሰዉ ሁሉ እየተጃጃለነዉ ልበል ወገን ይሄ ነገር ትን ቢላችሁ እደምትሞቱ አታዉቁም እዴ

  • @ferdosmuhe1554
    @ferdosmuhe1554 2 года назад

    Wow amazing 👌

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 2 года назад +20

    መቅዲ ቆንጆ ስወድሽ ቀሚስሽ ሲያምር 👍🏿😍

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    እንኳን እግርን ምላስህንም ተቆረጥ ያለችዉ ልጅ ተመቸኝ

  • @ለንስሀአብቃኝ
    @ለንስሀአብቃኝ 2 года назад +1

    የመቅዲ እህት የኔ እናት ደስ ስትል መደአኔለም አባቴ

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያ ውያን ሰላማ ችው ይብዛ በየላችውበት

  • @alazar7432
    @alazar7432 2 года назад +1

    የMakeupu የሌለ ሙድ አለው

  • @isrufitsum4570
    @isrufitsum4570 2 года назад +1

    If you came from tiktok, 14 :21 😁

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 года назад +1

    QEDUS IS A BORN ACTOR ℹ️

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 года назад +6

    ወይኔ በሳቅ እዉነት ይህፍራንክ እሚባልነገር አለመሳቅ አይቻልም

  • @gebeyaneshendalew7226
    @gebeyaneshendalew7226 2 года назад +3

    ሊያየ ስወድሽ

  • @kidusyoseph3225
    @kidusyoseph3225 2 года назад

    14:15 brooooooo😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😆😂😆😆😆😆😂😂😂

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 2 года назад +3

    ኢቢኢስ እደነራኪብ እደነፀጊ ያሉ ሱው አጣድ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +7

    ወይኔ በሳቅ መጨረሻ ላይ የተደወለለት ሰውዬ አሳቀኝ 😂😂😂

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 2 года назад

    አሪፍ ነው

  • @konjamkonjam2918
    @konjamkonjam2918 2 года назад +1

    እዉነትም በጣም ያሥቃል

  • @rekibtofik3526
    @rekibtofik3526 2 года назад

    ወይ EBs ምነው እንዲ ወረዳቹ ሰው ከናንተ ምን ይማር እሺ? ታሳዝናላቹ

  • @sofiaalm8957
    @sofiaalm8957 2 года назад

    እናመስግናለን

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 года назад +1

    በጣምነዉ እምታዝናናን በርታ

  • @kikihailu7015
    @kikihailu7015 2 года назад

    ቅዱስበእውነትያስቃልወይስያሳቅቃል፣ተንሳኤናአስፋው፣እናሳርፍኘሮግራምላይአዝናናንእያላቹህእያጎላላቹህንነው፣ኦባካቹህበተከበረሙያበሰውላይአታላግጡ

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 2 года назад

    በርታ

  • @rahmayeallahbariya1792
    @rahmayeallahbariya1792 2 года назад +13

    የዛሬው ያበደ ነው ቀጥሉበት😂😂😂

  • @abdu719
    @abdu719 2 года назад +1

    አሁንስ ስራ አጣቸሁ መሰል በጣም ተበላሻችሁ ደህና ስራ ይስጣቸሁ

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 2 года назад +6

    ሳቄን ለመያዝ እጄን በጥርሴ ነክሼ ጨረስኩት

  • @teshitetsegaye247
    @teshitetsegaye247 2 года назад +2

    What so, funny prank it is. Really am so relaxed

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ፕራንኩን እባክህን ተዉ ልብ ድካም ያለበት ሰዉ ጋ ይሆናል ምደዉለዉ ታሞ የተኛ ሰዉ ልሆን ይቾላል ድንጋጤ ጥሩ አይደለም

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад +12

    እኔንም ፈታ አደረጋቹኝ ይመቻቹ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 2 года назад +17

    በጣም ተጃጃላችሁ ናፍቆት ናመቅድ ቅዳሜ ከሰአት ተማር ጂሎች አበዛችሁት ቀለቀል

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад +3

    ፈታ ያረጋል አንዳንድ እኔዲህ ያጋጥማል

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 2 года назад +1

    EB's በጣም ነው ያዝናናችሁኝ በርቱ።

  • @Love-mk1gi
    @Love-mk1gi 2 года назад

    Ayamerem betam waredachew ebsen ayematenem yeresa saten mote lela negere yelawome ende seyasetale

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Год назад

    በጣም አዝናናችሀኝ😂😂😂

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 года назад +1

    በስማም ዘና ነው ያልኩት አመሰግናለው

  • @alexandersmith3663
    @alexandersmith3663 2 года назад

    Yehe program mektel Albet .....❤️

  • @kali2470
    @kali2470 2 года назад

    Wow 👌

  • @salem4086
    @salem4086 2 года назад +2

    በጣም ነዉ የሚወዳቸዉ በተለይ አደስ ምዕራፊ ላይም ሲታለቅስ ከእናንተ ጋር አለቅስ ነበር

  • @salem4086
    @salem4086 2 года назад +2

    በጣም አርፋ ነዉ ለረጅም ጊዜ ሰቀ አላዉቅም ዛሬ አሳቃቸኝ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 2 года назад +2

    ውይ ስወዳችሁ😘😘😘😁😁😁😁

  • @BureteAbera
    @BureteAbera 6 месяцев назад

    Asfiti Nefshn Yimarew

  • @jemalyusuf4457
    @jemalyusuf4457 2 года назад +2

    ቆይ ግን ሞን ማለቱ ነው እየመታህ ማለት ....አልገባኝም ደሞ መቅደስ የገባት ይመስላል መቅዲ እስቲ ንገሪኝ.......🙏🙏🙏

    • @senaymedia-5792
      @senaymedia-5792 2 года назад

      እየመታህ ነው ሲል ግለወሲብ እያረክ ነው ማለቱ ነው 😂😂

  • @kalzegeye2826
    @kalzegeye2826 2 года назад

    ቀጥሉበት

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 2 года назад

    እኔም ከናንተው ጋራ እንባዬን ጠብ አድርጌ ነው የሳኩት እንዲያው በዚህ ሰአት በሞትና በረሳሳጥን ዙሪያ ባደባባይ መቀለድ ሊከብድ ቢችልም አወዳችኋለሁና ነገሩ ስለሚያዝናና አሳቃችሁኝ። ደሞ እናንተ ደጎች ናችሁ ብዙዎችን እየረዳችሁ ካለቀሱት ጋራ ችግራቸው አንጀታችሁ ገንቶ ስታለቅሱ አሁን ደሞ መሳቅ ይገባችዋል ያምርባችሁማል።

  • @hayathbi7271
    @hayathbi7271 2 года назад

    Eci bexam tasxalalachu sent sew ale bakachu ahunes abazachut

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 2 года назад

    Wow❤😘🙏

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 2 года назад +2

    ምንው ግን ሚሰራ ጠፍ እንዴ እንዲ መላገግ ባደባይ

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 года назад +5

    አስፋው ልክ እንደ አደራ ነው ውሀውን ይዞ የተቀምጠው 😂😂😂😂😂አንድም እንኳን አልተፋውም 😂😂😂😂

  • @ያረቢእባክህአደራአገሬንጠ

    ደስ ይላል

  • @lulemb
    @lulemb 2 года назад +9

    ጠንቋይ እንድርያስ EBS መጣህ 😀😀😀😀😀😀

  • @tigistwase8024
    @tigistwase8024 2 года назад +1

    አረ ሊያ በሳቅ ገደለችኝ😂 የኔ ስርአታም አግዚአብሔር ይቅር ይበልህ አለችው የኔ ምስኪን

    • @belayneshhailu3319
      @belayneshhailu3319 2 года назад

      በጣም ይቀፋል እንደት በሰፊት ይተፋል ማፈሪያዎች

    • @belayneshhailu3319
      @belayneshhailu3319 2 года назад

      እረ ጠቅላላ ባህላችንን ቀበራችሁት አቤት አምላክ ይፍረድባችሁ

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 года назад

      ክክክክክክ

  • @RahelDadi-b4o
    @RahelDadi-b4o 9 месяцев назад +1

    ናፈቀየኤእወደሻለወ❤ደስተኘሁኘለኘ❤በመተጀበተሁሉጠርነነረጠሩነነርነነረአመኘለሻለወ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😢😢😢😢😢😢😂😂😢😢😢😢

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg 2 года назад +1

    አስፊቲ ስወድህ

  • @shukrentube6102
    @shukrentube6102 2 года назад +2

    ባለቤቴ አርፋለች ያለው ቀልድ ጥሩ አደለም ebs ዎች መቁረጥ ነበረባቹ

  • @derejedessalegne8268
    @derejedessalegne8268 2 года назад +2

    Ebs ምታቀርቡት አለቀባችሁ መሰል፡ የዚህን ያክል ትወርዳላችሁ ብየ አልጠበኩም ነበር

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 года назад

    መቅዲ አልቻለችም

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች !!!!!

  • @abukitube1765
    @abukitube1765 2 года назад

    ሰላም

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 года назад +2

    ክክክክክ ደስ ይላል በርቱ 😁😁