Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተናፍቃችሆል ቤተሰቡ 🥰
ቶፊቅ የሚወደድ ልጅ ነው
ወንድም ተውፊቅ ባአላህ ፁጉርህን አስተካክል ወንድም
ልጅ ቶፊቅ ተዉ ሸር አርግልኝ እዳትስቅ ሀገር ቤት ባገኝህኮ እቢ አትለኝም በዚህ ግን ይከብድሀል 😂😂😂
ያገሬልጅ
ተሻለህ ወይ ሀኪም መዳኒትየለህምአሉ አሉኝ ከክርስታንሴት እየዘለልክ ዲኑአታቁሽ ይልቁ ከከፈርክ እንወቅ ኩሩን እሰረዉ አተቢቲድም በኛሙስሊምምንም አይጎልም ሰምተሀል መካሪየሌለህ ደረቅ
ዝም ያሉ ነጃ ወጡ ነብያችን ሱለላህ አለይሂ ወሰለም💐
ሰለላህ ዋለይ ወሰለም
ሱለላህ አሊሂ ወሰለም
@@rozirozi8195 ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን
@@ድነልእስላም ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን
ሰለላሁ አለሂም ወሰለም
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹
አህለን
አሰላማእለይኩም
@@abduberhe5769 walyekm.selam.
Tiru kiskesa merteshal kkkk
ዝም ያለ ስላም ሆነ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ውዴ ደምሪኝ
ሰ ወ ም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም
ሱበሀን አላህ የዚች የልጅ ጥንካሬ ይገርመኛል እኔ እረፍትላይ መስላኝ ነበር እና አሁን ስራ ሳትንቅ ስሰራ ማሻአላህ አለይኪ ከምር ሁሉም ሰው ጠንካራና ለስራ ወኔ ቢኖረው ስደትን አይመርጥም ነበር ከሰው ቤት ስራ ይልቅ ግብርና ስራ ላወቀበት እንኳን ላገራችን ለውጭም የክስፖርት ማድረግ የምንችል ሰፊ መሬት ያለን ህዝቦች ነበርን ታዳ ምን ያደርጋል ወኔ የለም ካገራችን ዝቅ ብሎ ከመስራት ይልቅ ግርድናን የሰው ፊት ማየትን እንመርጣለን ሀቂቃ ከራሴ ጀምሮ ግን አሁን ስደት ብዙ አስተምሮኛል ባገሬ ላይ ስራ ሳልቅ እንድሰራና እንዳከብር
ይኒቢጢ።እኒሳርፈ።እክሳለሁ።ምገብምይምበላወሰሰራንወ።ሱሰትሀያባሀያገዝቻለሁ።ለትክልት።ክሰደትመልሰ።እይሰራሁመኑርንወ።
እኔበግሌ ሥረሠ አልመረጥም
የምር ይመቻት ለምለም የስራ ሰው
ሰብሰክራይብ አደርግኝ ወንድም
ወላሂ በል ስትል ለምለም የስማት ማነው👍 አላህ ሂድያውን ይስጥሽ
እኔ ክክክክ አሚን
እኔ አሚን አላህ ሂድያ ይስጣት
እኔ ወላሂ አሚን
ባክሽ አርፈሽ ቁጭ በይ ለምለም በራሷ ምትኮራ ቤተሰቧ አክባሪ በሀይማኖት ቀደም የሆነቹ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት እሺ እንደ ፋሲካ ለወንድ ብላ ትሰልምልሽ የኢትዮጽያ አህዛቦች አርፋቹ ቁጭ በሉ እንደ ጼንጤ ሰበካ ጀመራቹ አርብ በብር በጥቅማጥቅም ነው ምያሰልማቹ
😂😂😂
ከኤፍሬም እና ከማርቆስ መሆን አንድ ደስታ ነው ፈታ ነው ሚያረጉት ኮሜዲ ለምኔ ናቸው😂😂😂😂💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ማማ በቅንንት ደምርኝ ደምርኩሸ ዉዴ
ቶፋዬ welcom ብለናል ❤❤❤
እንደመር በቅንነት እመልሳሁ
ለሙ ምንሆና ነው የጠፋችዉ እያልኩ ነበር እዉነትም ጀግና ጀግኒት ነሽ አምበሳ 👍👍👍👍
ወንዶች እንደዚ ቢሠሩ ነበር ሁሉም የሚመኘው ስደት ነዉ ወንዶች ደካማ ናቸው ዝቅ ብሎ መስራት አያውቅበትም ለምለም አንበሳ ጀግና ጎበዝ በርቺ አላህ ካንቺጋ ይሆን 💓💓💓💓💓💓💓💪👌👌👌👌👌
እኔ ባሏ ጋር ሺርሺር ከሀገር ወጭ ወታለች እያልኩ ለካ ገብርና ገብታነዉ ጎበዝ የኔ አበሳ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ ሀቢቢቲ ለሚየ
ክክክክክክክ
እንዲት እዳስቅሽኝ ልነግርሽ አልችልም ክክክክ
ኧረ ትክክለኛ የስራ ፍላጎት ያላት ሰው ለምለም ናት የምር
Demerign melesalewu
ምንም ጥያቄየ የለው የሴት ጀግናነች
በጣም
የናፈቀኝነገር ቢኖር ከናፈቅኋቸው ወድሞቼ ምርጥ ላይፍ ማሳለፍ😥
በጣም😢😢
@@ኑሪትአደም demerign Mar
@@mimifkr1743 አብሽሪ እሽ
አብሺር የሁላችንም ምኞት ነው አድቀን አላህ ሲፍቅድ ይሆናል🙏☝️
❣ይገርማል የአሏህ ሰው ምኞቱ የላቀከስልጣን ከድሎት ከኩራት የራቀአላማው አንድ ነው ለዚህ ነው ልፋቱግልፅ ነው መንገዱ ከስር መሰረቱመከራ ስቃዪ ስደት እንግልቱስድብና ዱላው ረሀብ ጥማቱሌላ አደለም የሱ ይሀው ነው አላማውይሀው ነው ልፋቱ ይሀው ነው ጭንቀቱይሀው ነው ጥበቱ ከላይ ታች ማለቱ ስደት እንግልቱንፁህ የአሏህ ባርያ ክቡር የጀነት ሰውአሏህ በራህመቱ ሁሉን ያወረሰውለራሱ እኮ አደለም... ለኔና ላንቺ ነው ለአለም ነው ጭንቀቱ ከእሳት እንዲርቅ ነው እንዲድን ኡመቱኡመቴ ኡመቴ ህዝቦቼ ማለቱ❣❤️فداك ابي وامي يا رسول الله❤️❤️اللهم صلى وسلم علي سيدي الأولين و الأخرين نبينا محمد❤️
በጣም ወላሂ
ጀግና ነሽ ጥንካሬ ካንች ተማርኩ ሴቶች ከለምለም ተማሩ ኩሩ ኢትዮጲያ አደኛ ነሽ ቃላት የለኝም ውድድድድድ
ደምሩኝ ውዶችዬ
🎧አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ 🕋 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ🌹 በአሏህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ ሰዉ ከቻለ መልክም ይናገር ካልቻለ ዝም ይበል አሉ🕋 መልካም ንግግር ሰደቃነዉና እናም እህቶቸ ኑ ግዜችን ባግባቡ እንጠቀም ኪታብ ተፍሲሮችን እንማር 👉🏼🎧 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ቀልድና ወሬ አይጠቅመንም ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር🌹🌺
እንኳን ደና መጣህ
ነፂ እኔ በጣም ነው ምወድሽ እርጋታሽ ሁለነገርሽ ግን ተቀየምኩሽ ባለፎ ፋስካ ደውላ እህትሽ የለቀቀቹን ታውርድ ብላሽ ነበር አቺ ግን እህትሽን መምከር መቆጣት አቃተሽ ምነው እዳቺ ብትሆን እረጋ ብትል መስገብገብ ጥሩ አይደለም የኔ እህት ነገ አፈር ነን እኛ ከሁሉም ሰው ጋር ተጣልታ ትችለዋለች ከቶፍክ ጋር ብቻ ነው እስካሁን ያልተጣላቹ ምን ጉድ ነው አረ ምከርያት ልጆ ከሷ ምን ይማር እሺ መቼም ማዬቱ አይቀርም እደዝ ሚድያላይ ስትነታረክ
ኢንሻ አላህ እኔም የዛሬ ቀን ሳምንት ኢትዩ ነኝ💚
ታድለሽ
@@ብሩታይት ከ6,አመት በሆላ አልሀምዱሊላህ ሀገር ልገባ ነዉ
መሸ አለህ አላህ በሰለም ለሀገርሽ ያብቀሽ እህቴ🌹🛍🛍🛍🛍
@@zahara4809 በሰላም ግቢ
@@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ አሚን እህቴ🌹❤
ዋው ለምለም ጠንካራ ጀግና ሴትነሽ ቶፊቅም ሁላቹንም ስላየኋቹ ደስብሎኛል👍👍
🤔🤔🤔 ኧረ የልብሡ ነገር አይይይ ምንም ሌላ እምነት ተከታይ ብኮኑ ሠውነታቺሁን ሸሽጉ አኡዙቢላህ የተውሧ እቃ ይዛቺሁ ዋ ነብሴ ፈራሁልሽ 😭😭☝️☝️☝️☝️
ዋው ማሻአላህ ቶፍዬ የጠፍ ሰው እንኳን ደህና መጣቹልን ለምም ጠፍጣለችኮ እር ብቅ በሉ ተናፍቃቿል😘😘በነገራችን ላይ ሰሞኑን ዝም ብየ ስገምት ነበር ሰሞኑን አብሮ ይመጣሉ እያልኩ ወላሂ ስለ መጣቹ ደስ ብሎናል ምርጦቼ
ውዴ ቤተሠብ እንሁን
ዉዱቺየ ቤተሠብ እንሁን
@@feventube288 ደምሪኝ ውዴ
ውዷ እህቴ ጠንካራ ሴት ስቶኝ ዐንችን ማንም ሊያሸንፍሽ አይችልም ተፈላጊ እንጅ ፈላጊ አትሆኝም ማንም ቢሄድ ማንም ቢመጣ አትጎጅም በሰወች ቅንጣት ተስፍ ካላደረግሽ ሙሉ በሙሉ ተስፍሽ በአላህ እስከሆነ ድረስ ሰው ራቀሽ ቀረበሽ ደንታ አይሰጥሽም ዋናው ተስፋ በአላህ ማድረግና ጥንካሬ ነው
የሞተ ስው እንጅ በህይወት ያለ ስው ይገናኛል ደስ ትላላችሁ ተናፍቃችሁ ነበር በአብሮነታችሁ #ልጅ ቶፍቅ ደግሞ ሽርትልኝ እባክህን
@@liyutube6580 demerign mar
@@mimifkr1743 ney betamagninet emelisalew
ጎበዝ ጠንካራ ሴት የማደንቅሽ ለሚዬ አይዞሽ💟
በጅዋ እንዳስገባችውማ እናቃለን የእግሩአ ነው እንጂ የቀረን😂😂
ምኑን ነው ግን አልገባኝም ቶፊቅን ነው ?😁
እሰይ የኔ ጀግና አቦ ይመችሽ ለሞየ
ደምሪኝ ውዴ
ጀግና ለሚ ጎበዝ በርቺ የምትመጪውን ሀብት ይስጽሽ ይጨምርልሽ
ወይ በስማም ሉምለምን አለማድነቅ አይቻልም ማሪያምን ጀግና ነሽሽሽሽሽ የሴቶች የወንዶች በላይ. ውይ ግብርና በጣም ነው ደስ የሚለኝ. የኛ ብርታት ነሽ አንደኛ 💓💓💓💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚❤❤❤💋💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ለምለምን ምገልፅበት ቃል የለኝም ወላሂ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ምታስቢው ምትመኚው ቦታ አላህ ያድርስሽ💪👍❤
ለሙ የስራ ሰው የኔ ጀግና እኔም እንዳንቺ ነበርኩ ስራ አልመርጥም ነበር ምን ዋጋ አለው ሳያልፍልኝ የኩላሊት በሽተኛ ሆንኩኝ በሰው ሀገር 😥😥💞💞
አብሽሪ ይለቅሻል❤❤
@@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ አይ እህቴ አያድርስ ነው 4 አመቴ ድያሊስ እያረኩኝ መች ቀላሉ ሆነና😥😥😥😥
ፈጣሪ ይምሓርኪ ኣጆኪ ማዓረይ
@@ኤማንዳቲናRUclips ወሃ ጠጪ ውዴ ተስፋ አይቆረጥም ባዴ አብሽሪ በተረፈ ዱዋ አርጊ ፀልይ አላሕ ያሽርሽ ውዴ😔😘😘😘😊😊😊😊
@@amanithupia1201 አሜን የኔ ዎድ አመሰግናለሁ😥🙏🙏🙏🙏🙏
ውዶቼ እንካን በሰላም መጣችሁ አብሪችሁ ሆናችሁ ስላየሃችሁ ደስ ብሎኛል👌👌👌👍👍
Aseto demerign melesalewu
አስቱእንደማመር
ለሚ የኔ ጀግና😍
የሴት ጀግና ነሺ ለሚ 💪❤🌹🌹❤️🌷🌷🌷🌷ጎ በዝ ወላሂ አደናቂሺ ነኚ ስራ አይናቀም
Lij Tofik ye fiqer saw neki iko malkam saw Allah rajim idime ina tena yesteki Lij Tofik ❤❤❤👍👍
አቤቱ ስለቶፊቅ ተፈለጠ ተቆረጠ ስትሉ ለከረማችችሁ ምን ይውጣችሁ ይሆን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኮሜንት ላነብነወሰ ሆን ብዬ የገባሁት👍👍👍👍👍
የመጀመሪያ ኮማች👌🤣🤣🤣ሀገራችን ማማሯ🥰
ኤፍሬም ግን እደትነዉ ካሥተናጋጇጋ 🤣🤣🤣🤣ፈዘዝክ እኳ
ብቻህን መቆም!በህይወትህ ውስጥ ትልቁ ፈተና የልብህን እውነት ሰዎች እንዲረዱህ ማድረግ ነው። ቤተሰብ፣ ወዳጅ የልቤ የምትለው ጓደኛ ላይረዳህ ሁሉ ይችላል፤ የሚሻለው መተው ነው! አንዳንዴ ብቻህን መታገል ግዴታ የሚሆንበት ወቅት አለ።እነሱ እንዲረዱህ የምታባክነው ጉልበትና ልፋት ዕድሜህን ነው የሚጨርሰው፤ እምነትና ተስፋህን ፈጣሪ ላይ ጥለህ ከልብህ ብትለፋ ግን የማይቻለውን ሁሉ አድርገህ በተግባር ታሳያቸዋለህ! ጠንከር በል ወዳጄ!
ለሙኮ ጀግናናት ከቁምነገር ያድርስሽ የኔጀግና ቶፋ ኋደኛማለት ይሄነዉ ከማሪቆስና ከኤፍሪምጋር መዋሉእራሱ ደስይላል ምርጥ በተሰብናቸዉ
@@bazawitkassahun3184 እሽ
አቤት ለሚ የኔም እቅድ ሰፊ ማሳ ውሀ የሚገባበት ገዝቸ ማልማት ነው ህልሜ
ቶፊቅ አስተዋይ ልጂ አኮ ነህ ግን❤
እዴት? ??
@@sadatube686 ክክ ቀላል
የለምለም እህትና ወንድሞች እንደሁም ጓደኞችዋ ደስ ትላላችሁ ፍቅርና አንድነታችሁ ያምራል ተውፊቅ ልክ እንደወንድሟ ነው ደስ ስትሉ ጀግና ነሽ ለምለም መስኖ ቦታ ስራሽ ትሰሪያለሽ
ጌታን አድናቂሽ ነኝ ለምለም 😍😍
የቱብ ስጦታ ላከልሽ ዋዉ❤️❤️
💓💓💓💓
ለሙዬ ጀግና ሴት
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋
ለምለም ጀግና ነች የሚለው ሁነት ናው በርቺ ጎበዝ የሴት አንበሳ 💓💓💓💓💓💪💪💓👍👍👍👍
ዋዉ ለምለም ጀግና ነሽ😍😍😍
ዋው ለሙ የስራ ስው እውነት እንድዘመኑ ውጣት እንኳን ስራ አትንቂም በጣም ጎብዝ በርች የስራ ስው አድንቃለሁ ለስራ ያለሽ አመለካከት ዋው
ሱረቱል ከህፍ:-4አይነት ታሪክን ያስነብበናል☞የዋሻው ባለቤት ስለተባሉት ወጣቶች በሚገርም ሁኔታ ይተርካል።☞ስለ ሁለት ጓደኛሞች (ስለተሰጣቸው ፀጋ) ☞የነቢዩ ሙሳንና የኸድርን የጉዞ ታሪክ☞ዙል ቀርነይን,የእጁጅና መዕጁጅን ግድብ እንዴት እንደሰራና ስለነሱም ጭምር ያወራናል።ሱብሀን አላህ በመጨረሻም ቁጥር 109 ላይ የሰፈረው አንቀፅ ዐጀብኒተመስጣቹ መቅራትን አትርሱﻗُﻞ ﻟَّﻮْ ﻛَﺎﻥَ اﻟْﺒَﺤْﺮُ ﻣِﺪَاﺩًا ﻟِّﻜَﻠِﻤَﺎﺕِ ﺭَﺑِّﻲ ﻟَﻨَﻔِﺪَ اﻟْﺒَﺤْﺮُ ﻗَﺒْﻞَ ﺃَﻥ ﺗَﻨﻔَﺪَ ﻛَﻠِﻤَﺎﺕُ ﺭَﺑِّﻲ ﻭَﻟَﻮْ ﺟِﺌْﻨَﺎ ﺑِﻤِﺜْﻠِﻪِ ﻣَﺪَﺩًا«ባሕሩ ለጌታዬ ቃላት (መጻፊያ) ቀለሞችን በሆነ ኖሮ ብጤውን ጭማሪ ብናመጣም እንኳን የጌታዬ ቃላት ከማለቋ በፊት ባሕሩ ባለቀ ነበር» በላቸው፡፡الهم صلي وسلم وبارك علي نبينا محمد
ለምለም ጀግና ነች ከምር
ለምለምን አለማድነቅ አልቻልሁም የኔ ደዘደዝ አንደኛ ብየሻለሁ!
@@liyutube6580 ደምሪኝ ውዴ
ጊዜ ለኩሉ ይቲዩብ ደምሪኝ ውዴ
@@selamtube1319 ደምሪኝ ውዴ
ለምለም ጀግና የስራ ሰው በርቺ በምር ትለያለሽ ትክክልኛ የስራ የለውጥ ነው ለሚ ናት
ለምዬ ዋውውው👏👏👏 ጎበዝ❤❤❤👏👏👏👏
Lemlem jegna lesh iko berch gobaz nesh yene ehite ❤❤❤👍👍👍
ለሙ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰
ሰላማችሁ ብዝት ይበል የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ቶፊቅ እንኳን ሰላም መጣህ !!
አይለምለም አደኛነሽ ስራ የማትንቂ
ትታያለች ደምቃመስፈርቱን አሟልታ አደቡን ጠብቃ፣ የለበሰች ግዜ ግዴታዋን አውቃ፣ እንደ ሰማይ ኮከብ እንደ ዉብ ጨረቃ፣ ኒቃቢስቷ እህቴ ትታያለች ደምቃ፣ 🥰👑
አላሁ ወክበር አላሀ ጀሊሉ ያግራልን ያአላሀ
@@GrDgg ደምሪኝ ልዴ
ለምለም በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እኔም ልክ እንደንቺ ጎበዝ መሆን እፈልገለዉ
ቶፊቅ ጎበዝ ጎደኛ አለርሳትህ ጥሩ ነው
ኤሄንን ይምታነቡ ሁሉ ከድገተኛ አደጋ እናንተንም ቤተሰባቹንም አላህ ይጠብቃቹ
አሚንንን
አሜንንን አሜንንን
አሚን ወደ ቤቴ ጐራ ይበሉ
ለሙዬ የት ጠፍታ ነው ከባሏ ሽርሽር እምትል መስሎኝ እንዴት እደናፈቀችኝ የገበሬ ልጅ በመሆኔ ኩራት ተሰማኝ የኛ ጀግና ❤
ለሙዬዬዬዬ ጀግናዬዬዬዬ አንቺን የወልደች እናት አቦዬ መሃፅኗ የለምለም
ቲጂ እንደመር በቅንነት እመልሳሁ
ማሻ አላህ ደስስትሉ ለሙ ጎበዝ😍
ቶፊቅየ የኔ ዘዋሪ😍😍😍😍
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ መሻአላህ በርቱልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ይወፍቅልን. በዱአ በፄለት እንበርታ ሀገር ማለት እናት ናት በተረፈ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱልኝ ኑ ቤተሰብ ሁኑ የተለያየ አስተማሪ ነገሮችን ታገኛላችሁ
የስራሰው ናት ጎበዝ እኔም አገር ስገባ ግቢየን አታክልትባታክልትነው የማደርገው ኢሸአላህ
ዋው ጀግናነሽ ለሙ
ከቶፊና ለሚ የታዘብኩት የተማርሁበት ነገር ማለትም ከቶፋ የተማርሁት በፍፁም ጎደኝነት ቀርቦ እስከመጨረሻ ለጎደኝነት ዝግጁ መሆኑን ና ለሚወደው ሰው የሚናገረውን ጠብቆ ተጠቅቆ ላለማስከፋትና ለገንዘብ ባለመስገብገቡ ሁለተኛ እድል ለመገናኛት በቃ ቸርነት ተብዬው ግን ላንድ ቀን ለግዜዊ ብቻ ቀርቦ እንደ ዘላለም ኖሪ ሲስመስል ቆየ አሁን ደግሜ ልገናኝ ብል ያሳፍራል ያፍ ውልምታ በቅቢ አይታሽም አለ ግን ማፈሪያ ነው ቸርነት ተብዬው ቶፋ አስተዋይ ሰው እውነተኛ ጎደኝነት እዲህ ነው
ዋውውው ተውፊቅ ወንድማችን ስላየሁህ በጣም ደስስስ ብሎኛል በርታ አትጥፋ ወንድማችን የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ብቻ Like ያርጉ!!!
አንተ ልጀ አላህ ግን 😍😍😍
ለሚ በእዉነት ካችና ከሳባ ቤዙ ነገር ተምርያለሁ ጅግና ሴት ነሽ ማርያምን ቶፊቅ ሰላም ነህ ጠፍተክ ነበር በመገናኘታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
ውቢት ቡታጅራ ውበት ቡታጅራ ❤
ሀጂ ነበይ ሤት ላይ ጥምጥም ማለት አይደብርም እቺ አለም ቀሪ ነች ልጅ ቶፊቅ አዋዋልህን አሣምር
አካብዴ ይሄኔ ባግላዲ ይሆናል የሚሸጉርሽ
ጀግና ሴት ምነው፣የለምለምን ኮንፊደንስ ለኔም በሰጠኝ
ለሚ ጎበዙዋ በርቺ ስራ ክብርናው በአሁን ሰአት ምያወጣው ግብርናናው ዳሞ ብዙ ጣፈ ጣፈ አትባይ
የምር ለሚ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ
አንድ ላይ ስትሆኑ ደስ ስትሉ 😘😘😘
ቶፊኬ 👍👍👍😘😘😘
ለምለምን አለማድነቅ አይቻልም ወላሂ ጓበዝ ነሽሮሮሮሮ ባጃጂ ከቶፉቅ ሆላ ያለ ጉድ
ውደ ደምሪኝ
እብዱ ሰላምነህ የተቢጋር ብትሰራ ጥሩነዉ ካፕል እያልክ ተምትከባለልብን ይመቻችሁ🙏🙏
እነዛመዱ በቀንነት
ጉራጌዎችኮ ትለያላችሁ ፍቅሮች ዉድድ ከጎጃም
ጀግና ናት ለምለም 💪❤️ የሴት ልክ
ረዴት አካባቢነው ቶፍቅ ሀገሬ💝💝💝💝💝
ቶፊቅዬ እንዴት ነክ ስወድህ👍👍👍👍
እረ የማሪናና ያተማ ምርነው ሱባሀን አላህ አላህ ልቦና ይስጤህ ወዴሜ ደሞ አስረግዞኛ ጠፋ ይሚል ፕራክ ጀምሯል ክፍል 2 ደርሰናል ክክክክክክክ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አላህ ሰላም ፍቅር አንድ ነት ለእናት ሀገራችን ያረብ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአሏ ልጅ ቶፊቅ እንዛመድ
ቶፌቆ እንኮን ሰላም መጣ ቤተሰብ አርገኝ አመሰግናለሁ ብሮ🙏👍
ዋውውው 😍😍😍😍😍
ጎበዝ ለሙ አይን የውጠሽ ሊዩነሽ
ለምለምን አለማድነቅ አይቻልም
ዋአዉ😍😍😍😍
ኧረ ባክህ ሴት አትጨብጥ ረሡል ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም የማትፈቀድለትን ሴት ከመጨበጥ ጭንቅላትን በብረት ቢወጋ ይሻለዋል ብለዋል አስበኸዋል በብረት መወጋቱ ይሻለዋል ከመጨበጥ
😁😁😁
ከከከከከ አላህ አላህ ብቻ 😅😅🤔🇪🇹 ሳውደወችም ይጨብጫሉ እኮን አገራችን ሥንከባለን ነው ያደግነው
Malkam betasaboche fatare rajim idime ina tena yesxachu hulachin 🤙🤙🤙🤙🤙
ጉድ. መቸም ከሙናፊቅአትወጣም. ጎደኛ ስትመርጡ ሙእሚኑንምረጡብለዋል. ረሱልሰለላአለይሂወሰለም
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለምሰህ ወላ የሶላት ሳአት ሲደሪስ ሀያ ወደመስጂዲ የሚልካልሆነ ምኑን ጎደኛነዉ ሁሌ ካፊርጋ ሲታከክ ሞት መቸደሚመጣ አናዉቅም አሏህ የህዲነ
صلى الله عليه وسلم
ቀጣይ አመት ልጀምርነው ሁለተኛ መሬት ገዝቼ ጨረስኩ ለሙ ከኔእየኮረጅሽነው ልበል ሃሳቤንhhhhእኔ አንቺማ መገናኘት አለብን ወደሃገርቤት ስመጣ ለሙቲ
አስተናጋጅቶን 😋😋😋
ማርኮ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡ማሪያምን እቁብ ደረሶት ነዉ ለምድነው በወሸት የምትምለዉ💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉
በጣም ደስይላልእንኳን ተግናኛችሁ በጣምነውየምታምሩትየእውነት
ተናፍቃችሆል ቤተሰቡ 🥰
ቶፊቅ የሚወደድ ልጅ ነው
ወንድም ተውፊቅ ባአላህ ፁጉርህን አስተካክል ወንድም
ልጅ ቶፊቅ ተዉ ሸር አርግልኝ እዳትስቅ ሀገር ቤት ባገኝህኮ እቢ አትለኝም በዚህ ግን ይከብድሀል 😂😂😂
ያገሬልጅ
ተሻለህ ወይ ሀኪም መዳኒትየለህምአሉ አሉኝ
ከክርስታንሴት እየዘለልክ ዲኑአታቁሽ ይልቁ ከከፈርክ እንወቅ ኩሩን እሰረዉ አተቢቲድም በኛሙስሊምምንም አይጎልም ሰምተሀል መካሪየሌለህ ደረቅ
ዝም ያሉ ነጃ ወጡ ነብያችን ሱለላህ አለይሂ ወሰለም💐
ሰለላህ ዋለይ ወሰለም
ሱለላህ አሊሂ ወሰለም
@@rozirozi8195 ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን
@@ድነልእስላም ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን
ሰለላሁ አለሂም ወሰለም
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹
አህለን
አሰላማእለይኩም
@@abduberhe5769 walyekm.selam.
Tiru kiskesa merteshal kkkk
ዝም ያለ ስላም ሆነ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ውዴ ደምሪኝ
ሰ ወ ም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም
ሱበሀን አላህ የዚች የልጅ ጥንካሬ ይገርመኛል እኔ እረፍትላይ መስላኝ ነበር እና አሁን ስራ ሳትንቅ ስሰራ ማሻአላህ አለይኪ ከምር ሁሉም ሰው ጠንካራና ለስራ ወኔ ቢኖረው ስደትን አይመርጥም ነበር ከሰው ቤት ስራ ይልቅ ግብርና ስራ ላወቀበት እንኳን ላገራችን ለውጭም የክስፖርት ማድረግ የምንችል ሰፊ መሬት ያለን ህዝቦች ነበርን ታዳ ምን ያደርጋል ወኔ የለም ካገራችን ዝቅ ብሎ ከመስራት ይልቅ ግርድናን የሰው ፊት ማየትን እንመርጣለን ሀቂቃ ከራሴ ጀምሮ ግን አሁን ስደት ብዙ አስተምሮኛል ባገሬ ላይ ስራ ሳልቅ እንድሰራና እንዳከብር
ይኒቢጢ።እኒሳርፈ።እክሳለሁ።ምገብምይምበላወሰሰራንወ።ሱሰትሀያባሀያገዝቻለሁ።ለትክልት።ክሰደትመልሰ።እይሰራሁመኑርንወ።
እኔበግሌ ሥረሠ አልመረጥም
የምር ይመቻት ለምለም የስራ ሰው
ሰብሰክራይብ አደርግኝ ወንድም
ወላሂ በል ስትል ለምለም የስማት ማነው👍
አላህ ሂድያውን ይስጥሽ
እኔ ክክክክ አሚን
እኔ አሚን አላህ ሂድያ ይስጣት
እኔ ወላሂ አሚን
ባክሽ አርፈሽ ቁጭ በይ ለምለም በራሷ ምትኮራ ቤተሰቧ አክባሪ በሀይማኖት ቀደም የሆነቹ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት እሺ እንደ ፋሲካ ለወንድ ብላ ትሰልምልሽ የኢትዮጽያ አህዛቦች አርፋቹ ቁጭ በሉ እንደ ጼንጤ ሰበካ ጀመራቹ አርብ በብር በጥቅማጥቅም ነው ምያሰልማቹ
😂😂😂
ከኤፍሬም እና ከማርቆስ መሆን አንድ ደስታ ነው ፈታ ነው ሚያረጉት ኮሜዲ ለምኔ ናቸው😂😂😂😂💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ማማ በቅንንት ደምርኝ ደምርኩሸ ዉዴ
ቶፋዬ welcom ብለናል ❤❤❤
እንደመር በቅንነት እመልሳሁ
ለሙ ምንሆና ነው የጠፋችዉ እያልኩ ነበር እዉነትም ጀግና ጀግኒት ነሽ አምበሳ 👍👍👍👍
ወንዶች እንደዚ ቢሠሩ ነበር ሁሉም የሚመኘው ስደት ነዉ ወንዶች ደካማ ናቸው ዝቅ ብሎ መስራት አያውቅበትም ለምለም አንበሳ ጀግና ጎበዝ በርቺ አላህ ካንቺጋ ይሆን 💓💓💓💓💓💓💓💪👌👌👌👌👌
እኔ ባሏ ጋር ሺርሺር ከሀገር ወጭ ወታለች እያልኩ ለካ ገብርና ገብታነዉ ጎበዝ የኔ አበሳ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ ሀቢቢቲ ለሚየ
ክክክክክክክ
እንዲት እዳስቅሽኝ ልነግርሽ አልችልም ክክክክ
ኧረ ትክክለኛ የስራ ፍላጎት ያላት ሰው ለምለም ናት የምር
Demerign melesalewu
ምንም ጥያቄየ የለው የሴት ጀግናነች
በጣም
የናፈቀኝነገር ቢኖር ከናፈቅኋቸው ወድሞቼ ምርጥ ላይፍ ማሳለፍ😥
በጣም😢😢
@@ኑሪትአደም demerign Mar
@@mimifkr1743 አብሽሪ እሽ
አብሺር የሁላችንም ምኞት ነው አድቀን አላህ ሲፍቅድ ይሆናል🙏☝️
❣ይገርማል የአሏህ ሰው ምኞቱ የላቀ
ከስልጣን ከድሎት ከኩራት የራቀ
አላማው አንድ ነው ለዚህ ነው ልፋቱ
ግልፅ ነው መንገዱ ከስር መሰረቱ
መከራ ስቃዪ ስደት እንግልቱ
ስድብና ዱላው ረሀብ ጥማቱ
ሌላ አደለም የሱ ይሀው ነው አላማው
ይሀው ነው ልፋቱ ይሀው ነው ጭንቀቱ
ይሀው ነው ጥበቱ ከላይ ታች ማለቱ ስደት እንግልቱ
ንፁህ የአሏህ ባርያ ክቡር የጀነት ሰው
አሏህ በራህመቱ ሁሉን ያወረሰው
ለራሱ እኮ አደለም...
ለኔና ላንቺ ነው ለአለም ነው ጭንቀቱ
ከእሳት እንዲርቅ ነው እንዲድን ኡመቱ
ኡመቴ ኡመቴ ህዝቦቼ ማለቱ❣
❤️فداك ابي وامي يا رسول الله❤️
❤️اللهم صلى وسلم علي سيدي الأولين و الأخرين نبينا محمد❤️
በጣም ወላሂ
ጀግና ነሽ ጥንካሬ ካንች ተማርኩ ሴቶች ከለምለም ተማሩ ኩሩ ኢትዮጲያ አደኛ ነሽ ቃላት የለኝም ውድድድድድ
ደምሩኝ ውዶችዬ
🎧አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ 🕋 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ🌹 በአሏህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ ሰዉ ከቻለ መልክም ይናገር ካልቻለ ዝም ይበል አሉ🕋 መልካም ንግግር ሰደቃነዉና እናም እህቶቸ ኑ ግዜችን ባግባቡ እንጠቀም ኪታብ ተፍሲሮችን እንማር 👉🏼🎧 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ቀልድና ወሬ አይጠቅመንም ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር🌹🌺
እንኳን ደና መጣህ
ነፂ እኔ በጣም ነው ምወድሽ እርጋታሽ ሁለነገርሽ ግን ተቀየምኩሽ ባለፎ ፋስካ ደውላ እህትሽ የለቀቀቹን ታውርድ ብላሽ ነበር አቺ ግን እህትሽን መምከር መቆጣት አቃተሽ ምነው እዳቺ ብትሆን እረጋ ብትል መስገብገብ ጥሩ አይደለም የኔ እህት ነገ አፈር ነን እኛ ከሁሉም ሰው ጋር ተጣልታ ትችለዋለች ከቶፍክ ጋር ብቻ ነው እስካሁን ያልተጣላቹ ምን ጉድ ነው አረ ምከርያት ልጆ ከሷ ምን ይማር እሺ መቼም ማዬቱ አይቀርም እደዝ ሚድያላይ ስትነታረክ
እንደመር በቅንነት እመልሳሁ
ኢንሻ አላህ እኔም የዛሬ ቀን ሳምንት ኢትዩ ነኝ💚
ታድለሽ
@@ብሩታይት ከ6,አመት በሆላ አልሀምዱሊላህ ሀገር ልገባ ነዉ
መሸ አለህ አላህ በሰለም ለሀገርሽ ያብቀሽ እህቴ🌹🛍🛍🛍🛍
@@zahara4809 በሰላም ግቢ
@@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ አሚን እህቴ🌹❤
ዋው ለምለም ጠንካራ ጀግና ሴትነሽ ቶፊቅም ሁላቹንም ስላየኋቹ ደስብሎኛል👍👍
🤔🤔🤔 ኧረ የልብሡ ነገር አይይይ ምንም ሌላ እምነት ተከታይ ብኮኑ ሠውነታቺሁን ሸሽጉ አኡዙቢላህ የተውሧ እቃ ይዛቺሁ ዋ ነብሴ ፈራሁልሽ 😭😭☝️☝️☝️☝️
ዋው ማሻአላህ ቶፍዬ የጠፍ ሰው እንኳን ደህና መጣቹልን ለምም ጠፍጣለችኮ እር ብቅ በሉ ተናፍቃቿል😘😘በነገራችን ላይ ሰሞኑን ዝም ብየ ስገምት ነበር ሰሞኑን አብሮ ይመጣሉ እያልኩ ወላሂ ስለ መጣቹ ደስ ብሎናል ምርጦቼ
ውዴ ቤተሠብ እንሁን
ዉዱቺየ ቤተሠብ እንሁን
@@feventube288 ደምሪኝ ውዴ
ውዷ እህቴ ጠንካራ ሴት ስቶኝ ዐንችን ማንም ሊያሸንፍሽ አይችልም ተፈላጊ እንጅ ፈላጊ አትሆኝም ማንም ቢሄድ ማንም ቢመጣ አትጎጅም በሰወች ቅንጣት ተስፍ ካላደረግሽ ሙሉ በሙሉ ተስፍሽ በአላህ እስከሆነ ድረስ ሰው ራቀሽ ቀረበሽ ደንታ አይሰጥሽም ዋናው ተስፋ በአላህ ማድረግና ጥንካሬ ነው
የሞተ ስው እንጅ በህይወት ያለ ስው ይገናኛል ደስ ትላላችሁ ተናፍቃችሁ ነበር በአብሮነታችሁ
#ልጅ ቶፍቅ ደግሞ ሽርትልኝ እባክህን
እንደመር በቅንነት እመልሳሁ
@@liyutube6580 demerign mar
@@mimifkr1743 ney betamagninet emelisalew
ደምሩኝ ውዶችዬ
ጎበዝ ጠንካራ ሴት የማደንቅሽ ለሚዬ አይዞሽ💟
በጅዋ እንዳስገባችውማ እናቃለን የእግሩአ ነው እንጂ የቀረን😂😂
ምኑን ነው ግን አልገባኝም ቶፊቅን ነው ?😁
😂😂😂
እሰይ የኔ ጀግና አቦ ይመችሽ ለሞየ
ደምሪኝ ውዴ
ጀግና ለሚ ጎበዝ በርቺ የምትመጪውን ሀብት ይስጽሽ ይጨምርልሽ
ወይ በስማም ሉምለምን አለማድነቅ አይቻልም ማሪያምን ጀግና ነሽሽሽሽሽ የሴቶች የወንዶች በላይ. ውይ ግብርና በጣም ነው ደስ የሚለኝ.
የኛ ብርታት ነሽ አንደኛ 💓💓💓💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚❤❤❤💋💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እንደመር በቅንነት እመልሳሁ
ለምለምን ምገልፅበት ቃል የለኝም ወላሂ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ምታስቢው ምትመኚው ቦታ አላህ ያድርስሽ💪👍❤
ለሙ የስራ ሰው የኔ ጀግና እኔም እንዳንቺ ነበርኩ ስራ አልመርጥም ነበር ምን ዋጋ አለው ሳያልፍልኝ የኩላሊት በሽተኛ ሆንኩኝ በሰው ሀገር 😥😥💞💞
አብሽሪ ይለቅሻል❤❤
@@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ አይ እህቴ አያድርስ ነው 4 አመቴ ድያሊስ እያረኩኝ መች ቀላሉ ሆነና😥😥😥😥
ፈጣሪ ይምሓርኪ ኣጆኪ ማዓረይ
@@ኤማንዳቲናRUclips ወሃ ጠጪ ውዴ ተስፋ አይቆረጥም ባዴ አብሽሪ በተረፈ ዱዋ አርጊ ፀልይ አላሕ ያሽርሽ ውዴ😔😘😘😘😊😊😊😊
@@amanithupia1201 አሜን የኔ ዎድ አመሰግናለሁ😥🙏🙏🙏🙏🙏
ውዶቼ እንካን በሰላም መጣችሁ አብሪችሁ ሆናችሁ ስላየሃችሁ ደስ ብሎኛል👌👌👌👍👍
Aseto demerign melesalewu
አስቱእንደማመር
ለሚ የኔ ጀግና😍
የሴት ጀግና ነሺ ለሚ 💪❤🌹🌹❤️🌷🌷🌷🌷ጎ በዝ ወላሂ አደናቂሺ ነኚ ስራ አይናቀም
Lij Tofik ye fiqer saw neki iko malkam saw Allah rajim idime ina tena yesteki Lij Tofik ❤❤❤👍👍
አቤቱ ስለቶፊቅ ተፈለጠ ተቆረጠ ስትሉ ለከረማችችሁ ምን ይውጣችሁ ይሆን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኮሜንት ላነብነወሰ ሆን ብዬ የገባሁት👍👍👍👍👍
የመጀመሪያ ኮማች👌🤣🤣🤣
ሀገራችን ማማሯ🥰
ኤፍሬም ግን እደትነዉ ካሥተናጋጇጋ 🤣🤣🤣🤣ፈዘዝክ እኳ
ብቻህን መቆም!
በህይወትህ ውስጥ ትልቁ ፈተና የልብህን እውነት ሰዎች እንዲረዱህ ማድረግ ነው። ቤተሰብ፣ ወዳጅ የልቤ የምትለው ጓደኛ ላይረዳህ ሁሉ ይችላል፤ የሚሻለው መተው ነው! አንዳንዴ ብቻህን መታገል ግዴታ የሚሆንበት ወቅት አለ።
እነሱ እንዲረዱህ የምታባክነው ጉልበትና ልፋት ዕድሜህን ነው የሚጨርሰው፤ እምነትና ተስፋህን ፈጣሪ ላይ ጥለህ ከልብህ ብትለፋ ግን የማይቻለውን ሁሉ አድርገህ በተግባር ታሳያቸዋለህ! ጠንከር በል ወዳጄ!
እንደመር በቅንነት እመልሳሁ
ለሙኮ ጀግናናት ከቁምነገር ያድርስሽ የኔጀግና ቶፋ ኋደኛማለት ይሄነዉ ከማሪቆስና ከኤፍሪምጋር መዋሉእራሱ ደስይላል ምርጥ በተሰብናቸዉ
ደምሪኝ ውዴ
@@bazawitkassahun3184 እሽ
አቤት ለሚ የኔም እቅድ ሰፊ ማሳ ውሀ የሚገባበት ገዝቸ ማልማት ነው ህልሜ
ቶፊቅ አስተዋይ ልጂ አኮ ነህ ግን❤
እዴት? ??
@@sadatube686 ክክ ቀላል
የለምለም እህትና ወንድሞች እንደሁም ጓደኞችዋ ደስ ትላላችሁ ፍቅርና አንድነታችሁ ያምራል ተውፊቅ ልክ እንደወንድሟ ነው ደስ ስትሉ ጀግና ነሽ ለምለም መስኖ ቦታ ስራሽ ትሰሪያለሽ
ጌታን አድናቂሽ ነኝ ለምለም 😍😍
የቱብ ስጦታ ላከልሽ ዋዉ❤️❤️
💓💓💓💓
እንደመር በቅንነት እመልሳሁ
ለሙዬ ጀግና ሴት
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋
እንደመር በቅንነት እመልሳሁ
ለምለም ጀግና ነች የሚለው ሁነት ናው በርቺ ጎበዝ የሴት አንበሳ 💓💓💓💓💓💪💪💓👍👍👍👍
ዋዉ ለምለም ጀግና ነሽ😍😍😍
ዋው ለሙ የስራ ስው እውነት እንድዘመኑ ውጣት እንኳን ስራ አትንቂም በጣም ጎብዝ በርች የስራ ስው አድንቃለሁ ለስራ ያለሽ አመለካከት ዋው
ሱረቱል ከህፍ:-
4አይነት ታሪክን ያስነብበናል
☞የዋሻው ባለቤት ስለተባሉት ወጣቶች በሚገርም ሁኔታ ይተርካል።
☞ስለ ሁለት ጓደኛሞች (ስለተሰጣቸው ፀጋ)
☞የነቢዩ ሙሳንና የኸድርን የጉዞ ታሪክ
☞ዙል ቀርነይን,የእጁጅና መዕጁጅን ግድብ እንዴት እንደሰራና ስለነሱም ጭምር ያወራናል።
ሱብሀን አላህ በመጨረሻም ቁጥር 109 ላይ የሰፈረው አንቀፅ ዐጀብኒ
ተመስጣቹ መቅራትን አትርሱ
ﻗُﻞ ﻟَّﻮْ ﻛَﺎﻥَ اﻟْﺒَﺤْﺮُ ﻣِﺪَاﺩًا ﻟِّﻜَﻠِﻤَﺎﺕِ ﺭَﺑِّﻲ ﻟَﻨَﻔِﺪَ اﻟْﺒَﺤْﺮُ ﻗَﺒْﻞَ ﺃَﻥ ﺗَﻨﻔَﺪَ ﻛَﻠِﻤَﺎﺕُ ﺭَﺑِّﻲ ﻭَﻟَﻮْ ﺟِﺌْﻨَﺎ ﺑِﻤِﺜْﻠِﻪِ ﻣَﺪَﺩًا
«ባሕሩ ለጌታዬ ቃላት (መጻፊያ) ቀለሞችን በሆነ ኖሮ ብጤውን ጭማሪ ብናመጣም እንኳን የጌታዬ ቃላት ከማለቋ በፊት ባሕሩ ባለቀ ነበር» በላቸው፡፡
الهم صلي وسلم وبارك علي نبينا محمد
ለምለም ጀግና ነች ከምር
ደምሪኝ ውዴ
ለምለምን አለማድነቅ አልቻልሁም የኔ ደዘደዝ አንደኛ ብየሻለሁ!
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋
እንደመር በቅንነት እመልሳሁ
@@liyutube6580 ደምሪኝ ውዴ
ጊዜ ለኩሉ ይቲዩብ ደምሪኝ ውዴ
@@selamtube1319 ደምሪኝ ውዴ
ለምለም ጀግና የስራ ሰው በርቺ በምር ትለያለሽ ትክክልኛ የስራ የለውጥ ነው ለሚ ናት
ለምዬ ዋውውው👏👏👏 ጎበዝ❤❤❤👏👏👏👏
Lemlem jegna lesh iko berch gobaz nesh yene ehite ❤❤❤👍👍👍
ለሙ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰
ሰላማችሁ ብዝት ይበል የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ቶፊቅ እንኳን ሰላም መጣህ !!
አይለምለም አደኛነሽ ስራ የማትንቂ
ትታያለች ደምቃ
መስፈርቱን አሟልታ አደቡን ጠብቃ፣
የለበሰች ግዜ ግዴታዋን አውቃ፣
እንደ ሰማይ ኮከብ እንደ ዉብ ጨረቃ፣
ኒቃቢስቷ እህቴ ትታያለች ደምቃ፣ 🥰👑
አላሁ ወክበር አላሀ ጀሊሉ ያግራልን ያአላሀ
@@GrDgg ደምሪኝ ልዴ
ለምለም በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እኔም ልክ እንደንቺ ጎበዝ መሆን እፈልገለዉ
ቶፊቅ ጎበዝ ጎደኛ አለርሳትህ ጥሩ ነው
ኤሄንን ይምታነቡ ሁሉ ከድገተኛ አደጋ እናንተንም ቤተሰባቹንም አላህ ይጠብቃቹ
አሚንንን
አሜንንን አሜንንን
አሚን ወደ ቤቴ ጐራ ይበሉ
ለሙዬ የት ጠፍታ ነው ከባሏ ሽርሽር እምትል መስሎኝ እንዴት እደናፈቀችኝ የገበሬ ልጅ በመሆኔ ኩራት ተሰማኝ የኛ ጀግና ❤
ለሙዬዬዬዬ ጀግናዬዬዬዬ አንቺን የወልደች እናት አቦዬ መሃፅኗ የለምለም
ቲጂ እንደመር በቅንነት እመልሳሁ
ማሻ አላህ ደስስትሉ ለሙ ጎበዝ😍
ቶፊቅየ የኔ ዘዋሪ😍😍😍😍
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ መሻአላህ በርቱልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ይወፍቅልን. በዱአ በፄለት እንበርታ ሀገር ማለት እናት ናት በተረፈ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱልኝ ኑ ቤተሰብ ሁኑ የተለያየ አስተማሪ ነገሮችን ታገኛላችሁ
የስራሰው ናት ጎበዝ እኔም አገር ስገባ ግቢየን አታክልትባታክልትነው የማደርገው ኢሸአላህ
ዋው ጀግናነሽ ለሙ
ከቶፊና ለሚ የታዘብኩት የተማርሁበት ነገር ማለትም ከቶፋ የተማርሁት በፍፁም ጎደኝነት ቀርቦ እስከመጨረሻ ለጎደኝነት ዝግጁ መሆኑን ና ለሚወደው ሰው የሚናገረውን ጠብቆ ተጠቅቆ ላለማስከፋትና ለገንዘብ ባለመስገብገቡ ሁለተኛ እድል ለመገናኛት በቃ ቸርነት ተብዬው ግን ላንድ ቀን ለግዜዊ ብቻ ቀርቦ እንደ ዘላለም ኖሪ ሲስመስል ቆየ አሁን ደግሜ ልገናኝ ብል ያሳፍራል ያፍ ውልምታ በቅቢ አይታሽም አለ ግን ማፈሪያ ነው ቸርነት ተብዬው ቶፋ አስተዋይ ሰው እውነተኛ ጎደኝነት እዲህ ነው
ዋውውው ተውፊቅ ወንድማችን ስላየሁህ በጣም ደስስስ ብሎኛል በርታ አትጥፋ ወንድማችን
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ብቻ Like ያርጉ!!!
አንተ ልጀ አላህ ግን 😍😍😍
ለሚ በእዉነት ካችና ከሳባ ቤዙ ነገር ተምርያለሁ ጅግና ሴት ነሽ ማርያምን ቶፊቅ ሰላም ነህ ጠፍተክ ነበር በመገናኘታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
ውቢት ቡታጅራ ውበት ቡታጅራ ❤
ሀጂ ነበይ ሤት ላይ ጥምጥም ማለት አይደብርም እቺ አለም ቀሪ ነች ልጅ ቶፊቅ አዋዋልህን አሣምር
አካብዴ ይሄኔ ባግላዲ ይሆናል የሚሸጉርሽ
ጀግና ሴት ምነው፣የለምለምን ኮንፊደንስ ለኔም በሰጠኝ
ለሚ ጎበዙዋ በርቺ ስራ ክብርናው በአሁን ሰአት ምያወጣው ግብርናናው ዳሞ ብዙ ጣፈ ጣፈ አትባይ
የምር ለሚ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ
አንድ ላይ ስትሆኑ ደስ ስትሉ 😘😘😘
ቶፊኬ 👍👍👍😘😘😘
ለምለምን አለማድነቅ አይቻልም ወላሂ ጓበዝ ነሽሮሮሮሮ ባጃጂ ከቶፉቅ ሆላ ያለ ጉድ
ውደ ደምሪኝ
እብዱ ሰላምነህ የተቢጋር ብትሰራ ጥሩነዉ ካፕል እያልክ ተምትከባለልብን ይመቻችሁ🙏🙏
እነዛመዱ በቀንነት
ጉራጌዎችኮ ትለያላችሁ ፍቅሮች ዉድድ ከጎጃም
ደምሪኝ ውዴ
ጀግና ናት ለምለም 💪❤️ የሴት ልክ
ረዴት አካባቢነው ቶፍቅ ሀገሬ💝💝💝💝💝
ቶፊቅዬ እንዴት ነክ ስወድህ👍👍👍👍
እረ የማሪናና ያተማ ምርነው ሱባሀን አላህ አላህ ልቦና ይስጤህ ወዴሜ ደሞ አስረግዞኛ ጠፋ ይሚል ፕራክ ጀምሯል ክፍል 2 ደርሰናል ክክክክክክክ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አላህ ሰላም ፍቅር አንድ ነት ለእናት ሀገራችን ያረብ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአሏ ልጅ ቶፊቅ እንዛመድ
ቶፌቆ እንኮን ሰላም መጣ ቤተሰብ አርገኝ አመሰግናለሁ ብሮ🙏👍
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋
ዋውውው 😍😍😍😍😍
ጎበዝ ለሙ አይን የውጠሽ ሊዩነሽ
ለምለምን አለማድነቅ አይቻልም
ዋአዉ😍😍😍😍
ኧረ ባክህ ሴት አትጨብጥ ረሡል ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም የማትፈቀድለትን ሴት ከመጨበጥ ጭንቅላትን በብረት ቢወጋ ይሻለዋል ብለዋል አስበኸዋል በብረት መወጋቱ ይሻለዋል ከመጨበጥ
😁😁😁
ከከከከከ አላህ አላህ ብቻ 😅😅🤔🇪🇹 ሳውደወችም ይጨብጫሉ እኮን አገራችን ሥንከባለን ነው ያደግነው
Malkam betasaboche fatare rajim idime ina tena yesxachu hulachin 🤙🤙🤙🤙🤙
ጉድ. መቸም ከሙናፊቅአትወጣም. ጎደኛ ስትመርጡ ሙእሚኑንምረጡብለዋል. ረሱልሰለላአለይሂወሰለም
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሰህ ወላ የሶላት ሳአት ሲደሪስ ሀያ ወደመስጂዲ የሚልካልሆነ ምኑን ጎደኛነዉ ሁሌ ካፊርጋ ሲታከክ
ሞት መቸደሚመጣ አናዉቅም አሏህ የህዲነ