ጎንደር ላይ ተሞሸርን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 916

  • @eremet
    @eremet Год назад +201

    የኔ ውዴ እህት ሁሌም እንደዚህ ደሰተኛ ሁኝልኝ ያክሰቴ ልጅ ትክክል ነው እኛ ጎንደሬዎች ፍቅር የዋህ ነን ❤❤❤❤❤አሜቼ ተከባከባት እህቴን

    • @user-ud2nz9ef3p
      @user-ud2nz9ef3p Год назад +7

      ቱ እህቴ ስትይ አለማፈርሽ ሀላሏ ያልሆነወድጋር እየተጨማለቀች

    • @zuzu_tube1234
      @zuzu_tube1234 Год назад +9

      ​@@user-ud2nz9ef3p እረ ሀላሏ ነው ተው አላህን ፍሩ ኒካ አስሯል

    • @user-ud2nz9ef3p
      @user-ud2nz9ef3p Год назад +2

      @@zuzu_tube1234 እረ ጮኛየናት ብሎየለምደ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Год назад

      ​@@user-ud2nz9ef3pባለጌ

    • @user-dh9gu8lh7p
      @user-dh9gu8lh7p Год назад

      ​@@user-ud2nz9ef3pከኒካወዳሀላል አለደኒካኮ አሥረዋል

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Год назад +15

    በአማረኛ ሰለም ነው
    በሀድያኛ ጡማኔ
    በከምበተኛ ጡማንዶ
    በወለይተኛ ሰሮ
    በኦርማኛ ናጋ ጅርታ ምርጥ የደበብ ልጅ ነኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹💚💛❤

    • @sofya9565
      @sofya9565 Год назад

      በኦሮሞኛ ሰላም ነው ማለት ነጉማ ነው

    • @mesguroyl9362
      @mesguroyl9362 Год назад +1

      @@sofya9565 በኦሮምኛ አለመወቄን ጠርጥሬ ነበረ😂 አመሰግናለሁ💚💛❤

    • @user-xb4rk1nv5k
      @user-xb4rk1nv5k Год назад

      ሰላም ከመይ አለካ ብትግርኛ♥️ ወድሜ 😂

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Год назад

      ​@@user-xb4rk1nv5k❤

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe Год назад +1

      ደቡቦች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ያለበት ሀገር እወዳችኋለሁ ደሴ ከወደወሎ

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 Год назад +45

    ሶፊ በ10አመቷ ተሰዳ ነው እንዴ 21አመቴ ነው ያለችው😂😂❤

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Год назад +9

    እና በ11 አመቴ ተሰደድኩ ነው ተድያ ለመሆኑ ፓስፖርት ለመስጠት ፍትሽን አይተው በያስ በግምት 20 ከልሞለ አይፈቅዱ እኔ 21 አመቴን 26 ብዬ ፓስፖርት ተቀበልኩ አሁን 28 ሞለኝ ለገበ ነው ከወረቶች ቦሀላ ልሄድ ነው አቦ ይይሰከልሽ በሉ አይከፈልም❤❤

  • @user-dl3de7cy3t
    @user-dl3de7cy3t Год назад +5

    ብዙኮሜት አላየውም ግን ጥቂቶቻችሁ አቤትትትት. በጣም አሳቃችሁኝ. በሷአልተጀመረ. እሷእኮ ጎበዝ ናት ከ18 እና ከ19 አመት በላይ ብላለች. ክክክክክክ. አሉ አይደል. 40እና 45. ገብተው. --------------ግን እኮ ለገበው እድሜ ጸጋ ነው ዋናውና ቁምነገሩ. በዚህ እድሜየ እስካሁንምን መልካም ነገር ሰርቻለው ብሎ እራስን መጠየቅ ለቀሪውእድሜአችንም የሚጠበቅብንንነገር መስራት ነው

  • @user-gp7fy7nb9g
    @user-gp7fy7nb9g Год назад +3

    የምር አማቼ ጃኖ ግርማሞገስ አላበሰክ በጣም ነው የምታምሩት በፍቅር ዝለቁ ቁምነገር ስሩ ጎንደሬ ሴት አግብቶ ቁምነገረኛ የማይሆን ወንድ ወንድ አደለም እንደጊዜው እንዳትናፈሱ ቶፊቅ &ሶፊ የኔ አምሃራዎች❤❤❤

  • @SadaaAb-jh6tz
    @SadaaAb-jh6tz Год назад +7

    አይ ዱኒያ ግን እህቴ አንድ ቀን ሁላችንም ወደ ማትቀረው አለም እንሄዳለን ተው እንዲህ መሆን ይቅር እረግጥ እህቴ ብትሆኝም ሣየው በጣም አለቀስኩ ያአላህ መጨረሻየን አሣምርለኝ يا رب

  • @user-ut4yy3tv9u
    @user-ut4yy3tv9u Год назад +9

    መሠልጥንህነው ሰላም የልጂቶውፊቅ ቤተሰቦች የምትለው አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂውበረከቱ ብትል ምንህይቀንሳል

  • @user-yy4gd8gv4d
    @user-yy4gd8gv4d Год назад +4

    ቆይ ግም ኮሜንት የምትፁፉ ሰዎች ምን ለማለት አስባቹ ነው ነገር ለመብላት እድሜ ፀጋ ነው ትብለጠው አትብለጠው ምን ችግር አለው አጭቃበጪ ሁላ የራሳቹ እድሜ አስቡ ዝምባላቹ የኔ ማሮች በጣም ትሰራላችሁ ቶፉቅ ሰፊ ❤

    • @user-yy4gd8gv4d
      @user-yy4gd8gv4d Год назад

      ሰላም እግዚአብሔር ምሳካቱም ይኩን የሕዋተይ ❤በፍቅሪ የንብርኩም ❤

    • @mihretyoutube
      @mihretyoutube Год назад

      ጎበዝ👍👍👍👍

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Год назад +4

    አማራ ፈርስት ዋውውውው ውቢቷ ጎደር የጀግና መፍለቂያ የታሪክ ሀገር የቴዲ ሀገር እግዚአብሔር ሰላምሺን ይመልስልሺ ❤❤❤❤❤

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Год назад +5

    ክክክ 21 እድሜዋ ጎንደረን ካየች አሰር አመቷ የተሰደደችዉ በ11አመቷ ነዉ ሴትኮ ከሀያ ክልል መዉጣት ይከብዳቸዋል

  • @HAWISegaye
    @HAWISegaye 2 месяца назад +3

    Akamaa jirtuu sufii tofi bayee sin jalaladha fataa nufii jedhaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤fanii oromo dhaa

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Год назад +4

    ተለቁወ ናው ምመስለው እና ሶፊያ ለምን ሂጀቡን ከአንገትሽ አጠቀልይውም ሁሌ አናትሽ ለይ እንደ ሰቀልሽው ናው ምትመጪው ቶፊቅ ለምን አትመክራትም ምስትህ አይደለችም

  • @HalimaSeyifa
    @HalimaSeyifa 2 месяца назад +2

    አላእን ፍሩ እችዱኒያእደሆነች ጠቅቅቹእወቁ ወላሂነዉምላቹ ለጊዜቢስላቹም ደስትኛብትህሆኑም ገን የአላህ ቅጣት እሩቅእዳመስላቹ የምታረጉትነገር ባጠቅላይ ጠብቁ አላህ ይታገሳል ሲዚገን አያያዚየበረታነዉ ቶፊቅ ሶፌያ ወላሂ ሞት ወደናትከመጣቱ በፊት ቶበትአድርጉ ያራህማን ምንአነት ዘምላይደረስን ቂማም ቀባለች ያሱብሀናላህ ሰዉ ለዱኒያያለዉ ፍቅር ለዚበቅተዋል አላህ ከደዚአነት ተግባርባትእንጠበቅለን

    • @QerFfg-gk4kq
      @QerFfg-gk4kq Месяц назад

      ትክክል ነሽ እህቴ ግን እንደዚህ አይነቱን ምክር አይመቻቸውም በዳፈናው ዋው የሚላቸው ግን ለነሱ የተስማማ ነው ጊዜያውይ ደስታ

  • @sadabdusirajsadabdusiraj2735
    @sadabdusirajsadabdusiraj2735 Год назад +3

    የኔ ዉዶች አላህ ይጠብቃችሁ የፀጉርህ ከለር አይመቸኝም ነበር ዛሬ ደስ ብሎኛል

  • @saad-gj7zz
    @saad-gj7zz Год назад +9

    የምን21ነው ደግም 10 አመት ነው ሰደት የወጣችው 😅😅😅25 😮የሆናታል26

    • @AlemAddis
      @AlemAddis Год назад

      አወ በ11መቼም አትስደድም 😂 እኔምበልጂነቴነዉየተስደድሁት ግን16አመቴነበር

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад +3

    በደንብ አሳዩ ባህላችሁን ሚኒሊክ የሰራዉን መስጊድ በዛዉ እዩት እረምላ አሳይታች እኛ አማራዎች ስለማንናገር ነው በርቱ

  • @teybaayale8083
    @teybaayale8083 Год назад +3

    ሂጃቡን ግን አስተካክለሽ ልበሽዉ ጆሮሽን ለማንዉ የገለጥሽዉ ደሞ ባሉካዉ ማንንም አልሰማም አትበል

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 Год назад +3

    እኚህ ጎንደሬዎች ኩሩ ቀብራራዎች እንዴት ነው የምታምሩት !!❤️❤️❤️

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 Год назад +1

    ማሻ እላህ እምሮባችሆእል ተውፍቅ ሶፊም ማሻ እላህ ናት በራሶእ ውበት እምትተማመን ቆንጆ ናት ዱቄት እማትጠቀም ማሻ እላህ ሚስት እግኝተሀል ተውፊቅ እላህ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Год назад +4

    #የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጣችሁ🤲

  • @HAWISegaye
    @HAWISegaye 2 месяца назад +2

    Adamaa yoo dhuftan moo walii arginaa❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Год назад +4

    የጎንደር ወንዶች ቆንጆና ወንዳወንድ ናቸው ጀግነትም አለ

  • @gonderewa
    @gonderewa Год назад +6

    እድሜሽ 26 or 27ነሽ የወንድሜ ጓደኛ ነሽ🥰 ትምሮ ሳላችሁ አብራችሁ አስታውሳለሁ ያኔ
    ኮሜንታተሮች ደግሞ አትመኖቸው ይሄ ወንድሟ አደለም መላ ቤተሠቦቿ ሁሉ ሙስሊሞች ናቸው🥰🥰🥰

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 Год назад +3

      ያንች ወንድም አብሮ ስለተማረ እኩያው ትሆናለች ማለትኮ አይደለም ምሳሌ እኛ ክፍል የታላቆቻችን ታላላቆች አብረውን ይማሩ ነበር አቋርጠው የነበሩ ት/ት ዘግይተው የጀመሩ ምናም ስለዚ በግምት አትናገሩ

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h Год назад +3

    ማርያምን እኔ ለናት በጣም ደስ ብሎኛል ደሞ አምሮባችኸል❤❤❤❤❤

  • @usuf_tube
    @usuf_tube Год назад +1

    ሰላም ፍቅር ለልጅ ቶፊቅና ለጓደኞቹ እንደት አላችሁ ዋው ሀሪፍ ስራ ነው አምሮባችኋል ይመቻቹ

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Год назад +4

    ማሻአላህ እኔም ሀገሬ ናፈቀኝኝኝ እሰኪ ሰላም ለሀገርችንንን ያረብ የአላህ

    • @user-cl8pz2gj1d
      @user-cl8pz2gj1d Год назад

      ግንፀግሩህምርጥሆኖልማሻአላ

  • @user-xh5ny7wx7f
    @user-xh5ny7wx7f Год назад +6

    አስታፉረላህ እኔእሚገርመኚ እየጨፈሩ ሙስሊም ሆነው ማሻአላህ ስትሉ እናተራሱ መሸአላህ እሚባልበትን እወቁ

  • @lujainla5311
    @lujainla5311 Год назад +5

    ቶፊቅ ፀጉርህ በጣም ያምራል ዉበትህ አሁን ነዉ የታየዉ

  • @skjd-fm1xd
    @skjd-fm1xd Год назад +2

    ባላህ ንገሩኝ እስኪ እንዴት ዳታ ከአዲስ አበባ ከዚች ወደ ክፍል ሀገር የሚስረው ነገር ንገሩኝ አስረዱኝ ስንት ነው የሚሺጥ እንደትስ ነው የሚስራልኝ

    • @zuzuahmde5318
      @zuzuahmde5318 Год назад +1

      እሚሞላበትአጉር ቆካውስጥነው ወዳፍርክልል አካባቢ ተህዶነው እዛውእሚሞላው

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b Год назад +15

    21 አመትሽ ከሆነ 10 አረብ ሀገር በ11 አመትሽ ነው የተሰደዲሽው😅😅😂

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 Год назад

      😂😂😂😂

    • @user-ui2th6kx5j
      @user-ui2th6kx5j Год назад

      😂😂😂😂

    • @ajeba3191
      @ajeba3191 Год назад

      😂😂😂

    • @wabelaaman9602
      @wabelaaman9602 Год назад +1

      እስኪ ንገሪልኝ አሁንማ አሮይት መሆኗ ስገረጣ አስነቃባት😂😂

    • @KwKw-bt6od
      @KwKw-bt6od Год назад +1

      😂😂😂😂ማለፈ፣እሚባል፣የለም፣ሴቶቺ21፣መብለጥ፣የለባቸዉም፣አራት፣ነጥብ😂

  • @user-fy6ki6mm2l
    @user-fy6ki6mm2l Год назад +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ተዉፈቅ ሰቤንመለስ ዋዉዋዉ🎉🎉🎉አነመሰገንለልእንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ብዛ ልኝ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ድስ ስንል ቆይታ ነበር መልካሙን ሁሉ መኛ ለሆኑ ደሀገር የልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @samirajamal9606
    @samirajamal9606 Год назад +4

    ሙስለም ከሑንሽ አገትሺን ሸፊን ኢታቂ አለህ

  • @Uchu502
    @Uchu502 Год назад +2

    ህምጠኛ ማለት የወሎ አገው ሲሆን ብዙ ተናጋሪ እና የዋህ ማህበረሰብን አቅፋ የምትገኝ ናት,,,,/(ህምጠ ኹር ኽምጠ ጉለሸ ድዝጠ ቸላየውም ይን ኹላንድ ሀግርዲት ሊግስነኩን ገነ ንቅፅነኩን

  • @Neju197
    @Neju197 Год назад +3

    መርቀናል የሳምት ጎጆ ሳይሆን የዘላለም ያድርግላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው ውለዱ ክበዱ ብለናል ለመሸከሙ ደግ ቀለል ያለችው አገባህ የሴት ልጅ እድሜ አይጠየቅም ተውፊቅ ምን ነካህ 18 አመታችን ሁላችንም😂😂😂😂😂

  • @alamituutaaddasaa4336
    @alamituutaaddasaa4336 Год назад +1

    Nagaa akkami jirtuu from Ethiopia I'm oromoo I love all of Ethiopia people

  • @user-de4kf7op5q
    @user-de4kf7op5q 5 месяцев назад +3

    የእዉነት.ሦፊታናሽወንድሟ.ይሄከሆነ.እሷ40አመቷነው.ማለትነው.ግን.አታስነቃም

  • @maeritube21
    @maeritube21 Год назад +2

    ዋዉዉዉዉ ይመቻችሁ በጣም ነው ምታምሩት ቶፍቅ ሳፊ ምፍታህ አንደኛ ናችሁ❤❤❤❤ወይ 21 አመት እኔ ትናሽ ወድምሽ 28 አመት ይሆነዋል😂 ሴቶች እድሜ ምድብቁ ለምድን ነው😂

  • @user-tv1nj2yk3s
    @user-tv1nj2yk3s Год назад +6

    ወንድሞ የተባለው ልጂ አዲስ አልሆነብኝም

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Год назад +8

    ከ10አመት ቡሃላ ከሆነ ሀገሯን ያየችውታዳ በ11አመቷነው ሳኡድየሄደችው10+11=21ይታሠብበትአልተዋጠኝም😂😂😂 31 አመቷነው።ልጂቷ እደሚጥሚጣ የከረረች ናት ልጁ ደግሞወንድሞ አደለም ።የተውፊቅ ጓደኛ ነው የወልዲያልጂ ስራው ደግሞ ጎንደርነው። ሀብቴ እና ሀኒ የሚል RUclips ቻናል አላቸው ከፍቅረኛውጋር።

    • @user-pt9dw1jj7t
      @user-pt9dw1jj7t Год назад

      እኮ😂😂

    • @fatimamelkamu8632
      @fatimamelkamu8632 Год назад

      እኔም ልል ነበር

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Год назад +2

      @@user-pt9dw1jj7t ዝምአትያትም ክክ መደመር የማይችል አለመሰላት እሳብቻአራዳ ተውፊቅን በእድሜትበልጠዋለች ተውፊቅ የጓደኛየ ጋርአንድሰፈርናቸው አብረውም ተምረዋል ያለእድሜው አረጀ በጣምልጂነው ብላኛለች።

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Год назад

      አየ አልተማረሽም😂😂እማማ ዝናሽ 11እና10=31ነው ?😂21ነው

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Год назад +1

      @@zemenaybaye7457 31 ይሆናታል ነውያልኩት እንደሷእማከሆነ 11አመቷ ወደስደት ስደት10አመት በአጠቃላይ21ሆነ ።ኪኪኪ

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 Год назад +3

    21አመቴ አለቺ አረብ ሀገር 10ቆየቺ 11አመቷ ነዊዴ አረብ ሀገር የሄዴቺዉ ወድሟ ብቻ26አመት ይሆነዋል

  • @ssaa3968
    @ssaa3968 Год назад +2

    ሀብቴ ደህና ናችሁ ሀኒ የት ጠፋች

  • @user-cm7pt5lt6c
    @user-cm7pt5lt6c Год назад +5

    ባአላህ ይችልጂ ስደት አስር አመት ቆይታለችደ ምህን ብቻ ንገሩኝ የክሜዋ ነገር ተቀንሶል ፍትህ😂

    • @user-qq5wf9po8i
      @user-qq5wf9po8i Год назад

      አልች ኡኮ 10 ዓምት 😮

    • @FTubeFtube
      @FTubeFtube Год назад +2

      ክክክክ አዎ እደሜዋን 21 አደረገችው ግን 26/27ይሆናታል መቼው አጭር ሰው ስለማይታወቅበት እንጂ ቶፊቅን ትበልጣለች

    • @bikib4975
      @bikib4975 Год назад

      አዉ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Год назад +1

    ኮሜቴሮች ባያቹት ነገር አስተያት ለመስጠት ኧራሳችን አንቆልል እድሜ እኳ ፀጋ ነዉ አንቺ እደዚህነሽ ምናምን በፈጣሪ እግዚሐብሔር ሁላችንም ልቦና ይስጠን ወይ😢

  • @fgfcvh981
    @fgfcvh981 Год назад +5

    ቶፊቅ መቸ ነው ጊራና የምትወስዳት

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Год назад

    እግዚአብሄር ይስጥህ ቶፊ እኔ በሰዉ ሀገር አተ ሁሌ ጎንደርን ታስጎበኘኛለክ ❤❤❤❤

  • @fathimahikmahikma1940
    @fathimahikmahikma1940 Год назад +7

    ግን ሙስሊም ናቸውአይደል አልገባኝም ምንም ዱኒያ ናት ብታምርም ትንሽ ለድንህ ብታውቅ ይመረጣል

    • @muhammadkbid4179
      @muhammadkbid4179 Год назад +1

      ምን አደረጉ ባልና ሚስት ናቸው ፈታ እያሉ ነው በሀገራቸው ባህል

    • @fathimahikmahikma1940
      @fathimahikmahikma1940 Год назад

      እሽ

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 Год назад

      ምንም አላጠፈም እኮ በጎንደር ልብስ ተዝናኑ

  • @user-du8hd4ej1x
    @user-du8hd4ej1x 2 месяца назад +2

    ቶፊቅ፡ግን፡ሰላሙአለኩም፡አትልም

  • @LubabaMuhamed
    @LubabaMuhamed Год назад +4

    የሀይሚ ፍሬድ ወልየ አደል እዴ ማንነበር ሥሙ ዩቱብ አለዉ ባንክ ሠራተኛ ነዉ😂

  • @user-ii6cv9df8k
    @user-ii6cv9df8k Год назад +2

    ቶፊቅይ& ሶፊያ ቆናጁ ይፈትወኩም እየ ፅብቓተይ የትግራይ ልጅ ነኝ❤❤❤❤

  • @halichoalhabeshi6189
    @halichoalhabeshi6189 Год назад +3

    ሀብቴ ጎንደር ዩኒቨርስቲ ደረሰው እንደ🙄 ሶ ያምራል ጎንደር እሚባለው ወሎ ጎራ በሉ

  • @saada5858
    @saada5858 Год назад +1

    ሀብቴ የጠፋ ሰዉእረምድነዉ የጠፋችሁት ወላሂ ሀይሚም ናፍቃኛለች 😢😢❤❤❤

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n Год назад +3

    ወሎ አምባሰል ነኝ ወይ ከራያ ወይ ከጎንደር ያድርግልኝ

  • @user-mw5cw4ub3q
    @user-mw5cw4ub3q 4 месяца назад +2

    ማንንም አትስሙ የራሣቺሁን ህዪወት ኑሩ ሙስሊሞቺ አላህን ፍሩ መሣደብ ስትሣደቡ ሀራም መሆኑን አታቁም ዪስሩበት

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Год назад +3

    አላህየ የእርፍት እጀራ ሰጠን የአላህ😢

  • @samiwalii8962
    @samiwalii8962 Год назад

    እንኳን ደስ ያላችሁ ❤ፈጣሪ ፍቅሩን ይብዛላችሁ❤እናትዋ ጎንደር ❤

  • @user-jn4mt3ds9t
    @user-jn4mt3ds9t Год назад +5

    ወንድሟ ክርስቲያን ነው ልበል😊

  • @hiwanngus5957
    @hiwanngus5957 Год назад +4

    ኣለና እግዚኣብሄር ይመስገን🏖💊💊💊💊

  • @user-bc7zj1ft3h
    @user-bc7zj1ft3h Год назад +3

    አረ ኮሜንቶች ማለፍ ልመዱ😂😂😂😂😂😂.

    • @rakmm4333
      @rakmm4333 Год назад

      እረ ለምን ብለዉ ማለፍማ አያዉቁም ያዩትን ካልተነፈሱ

  • @Dters8Hddjr
    @Dters8Hddjr Месяц назад +1

    አገሬ ትዝ አለኝ የጥምቀት❤❤❤

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 Год назад +3

    ጎደንደር በመወለዴ ኩራት ይሰማኛል።

  • @user-du4ct8qm3e
    @user-du4ct8qm3e Год назад +2

    ሽቴ መጣ😂😂😂😂😂ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @reyanhaseen7060
    @reyanhaseen7060 Год назад +7

    የሶፊይ 32ነው በትክክል

    • @user-yk4nc6ku3k
      @user-yk4nc6ku3k Год назад

      አራ አዮነትም ክክክ

    • @zeyas9716
      @zeyas9716 Год назад

      የኔ ግምት ግን 26 ምክነያቱም ድሮ ስዴት አብዛኞቻችን የተሠዴድነዉ 2004&2005 ላይ ስለሆነ ያኔ አብዛኞቻችን 15 አመት ነበርን እሷም 10 አመት ዉጭ ከኖረች እንዴዚ ነዉ ሚሆናት

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Год назад +1

    ሶፊ የጎንደር ወንዶች እንዴት ናቸው ጎንደር ጠብሼ ነበረ

  • @user-gx6eo8xs7k
    @user-gx6eo8xs7k Год назад +4

    ከመይ ከመይ ሰላም ዶ❤️💛🙏

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z Год назад

    ማሻአላህ ሶፊ የኔ ማር በል ወሎ ዉሰዳት ቶፊቅ የቧሏን ሀገር ትይ

  • @naseeryossef5385
    @naseeryossef5385 Год назад +3

    አምሮባችሓል❤🎉አተገገማ😂 ካተበላይ ቅርስ ያለዉ ማን ነበር ወሎ ላሊበላ ስልጡኑ ወሎ መቸ ሒደሕ

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n Год назад

      ሙስሊም ነኝ ግን ወሎ ላሊበላ አላት ግሸን ከርቤ ❤❤❤

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Год назад

      ​@@user-hr9xp6ev1n አጨብጫቢ

    • @naseeryossef5385
      @naseeryossef5385 Год назад

      @@user-hr9xp6ev1n አወ ዉደ ብዙአለ ያልታየ ከራስ ዳሽን ቀጥሎ ጭሣማዉ ተራራ ወሎ ነዉ

    • @naseeryossef5385
      @naseeryossef5385 Год назад

      @@user-we3kb2jm5b😡😏

  • @HHjb-mt2xq
    @HHjb-mt2xq 3 месяца назад +2

    ሰለም ፈቅር ከንቶ ዢልጥጥጥጥ

  • @alemwubetutube4218
    @alemwubetutube4218 Год назад +3

    ሰላም በውዷ አማራ 💚💛♥️አማረኛ ቋንቋየ

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ Год назад

    አምሮባችኋል ሁላችሁም❤❤❤ መቸነው ወደኛጋ ውቢቷ ደሴ ላይ የምትኸዱት❤❤❤

  • @britgraweyti
    @britgraweyti Год назад +4

    ከመይ ከመይ ሰላም ዶ?😂❤❤

  • @zomababey656
    @zomababey656 Год назад +2

    እናትዋ ጎንደር ትንፋሽዋ ጎንደር አካልዋ ጎንደር❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @genethagos9547
    @genethagos9547 Год назад +4

    ከመይ አለኩም ሰላምኩም ብዝሕሕሕሕ ይበለለይ❤❤❤❤❤

    • @karemak-ot2mo
      @karemak-ot2mo Год назад

      ❤❤❤ዳሀኒና ዘሀፋቴይ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад +2

    ዋው ድስ ይላል ያምራል

  • @samritube9007
    @samritube9007 Год назад +3

    ይህ ልጂ ዮቱብ ይስራ የለ ከሚስቱ ጋ ወሎ ነበር አስታወሳችው ፕራንክ አርጓት ነበር በቶፊቅ ቻናል

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Год назад +1

    ስታምሩ ቶፋና ሶፊ❤❤
    ሚፍታቆጆ ፋዋ ብለሀል ❤ የሶፊ ወድምየተባለው ደሞ ይቶቭላይ እከታተለው አለሁ ከፍቅረኛውጋ የወልዳያልጂ👍

  • @user-md1qe3pb4e
    @user-md1qe3pb4e Год назад +3

    አማራየ💚💛❤️

  • @user-yz3ik4ge9w
    @user-yz3ik4ge9w Год назад +2

    ትንሹ ወንድሜ አላለም ኧሯ ጋይሰ😂😂😂😂ጉድ ፈላ😂😂😂😂😂😳😳እ

  • @teybaayale8083
    @teybaayale8083 Год назад +3

    ወጣትነታችሁን በአግባቡ ተጠቀሙበት በሙዚቃ ልባችሁን አታድርቁት ነገ ሞትአለ

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Год назад +1

    እኔ ምለዉ በባለፈዉ ቤተሠቦቼ ጋር ተገናኝቼ ነዉ ከቶፊቅ ጋር የተገናኘሁት አላለችም ነበር

  • @user-tz7uu5xs9t
    @user-tz7uu5xs9t Год назад +4

    ክ10አመት በፈት ሰንት አመትሺነበረ ሲሰ 11 ነው የሚሆነው መቸም አሁን 21አደለሺ😂😂😂 እረተው አንሸዎወድ ብለን ብለን የ12 አመትሁነን አረብአገረ አልመጣንም መቸም 15ሁኖኝል እኔኳ ካገረ ሰወጣ በራሴ ፓሰፐወረት ለማውጣት ሰንተ ተቸግሬ ለዛውም

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Год назад +1

      😂😂😂😂😂ማሳለፍየሚባልየለም አንችማ ሂሳብ መምህርነሽ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤ዉይ እንዴት ደስ ት ደስ ትላላችሁ ቀናሁባችሁ መልካም ጋብቻ መልካም አዲስ አመት

  • @user-lf5bv6hl2q
    @user-lf5bv6hl2q Год назад +3

    ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @musfadinerjabo3104
    @musfadinerjabo3104 Год назад +1

    እዲሜወ ግን ከነ 18 /20 ነዉ ምትመስለዉ አየስተዊቅበትም

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Год назад +3

    ሀብቴ ለምን ዩቲዩብ አቆሙ ሀኒ ናፍቃነለች

  • @maekel6789
    @maekel6789 Год назад +1

    ለምለሙ ሳሩክረምት እደት ሄዳችሁ ሰአቱ ጦርነቱ ጎንደር ታምራላችሁ ሶፊ ጎንደሬናትደ እሷ ሙስሊም ወድሟ ክርስቲያን ነው ቲክቶክ ነው የማቀው ወይስ ካተጋ ተፊቅ አላሁአለም ሚድያላይ አድሴ አይደለም ልጁ❤

  • @saad-gj7zz
    @saad-gj7zz Год назад +3

    በል ወሎን አሳይልን

  • @emuttitajudin6452
    @emuttitajudin6452 11 месяцев назад +1

    የኔ ምርቺ ፍቅር ይሽንፍል 🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ly6kr5gy6b
    @user-ly6kr5gy6b Год назад +3

    ሙስሊም አደለም ወኩ እሱ እደት ወድሙዋ ሊሆን ቻለ ግን እሱን አቀዋለሁ ብየነዉ

  • @sarayemamtube5371
    @sarayemamtube5371 Год назад +1

    ጉድ ወድሞአደለም አትዋሺ ሀብቴ ከወልደያ ለስራ ገደርተመድቦነዉ ጎደኛህነዉ ለመጀመርያግዜ ከሀኒጋርበአተቻናልነዉያየናቸዉ

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 Год назад +4

    😂😂😂21 በ 11 አመትሽ ነው እንዴ ስደት የሄድሽው

    • @sofiyatube2772
      @sofiyatube2772 Год назад

      አይገርሚሞ😅😅😅

    • @suzanyoutbesuzan9034
      @suzanyoutbesuzan9034 Год назад

      አቤት ውሸት አስር አመት ስደት ኑራ 21ትላለች በያን 27ይሆናታል😅😅😅

  • @user-bx5oy8vb8b
    @user-bx5oy8vb8b Год назад +1

    ጎቦዝ ነህ ከዘረኝነት የዎጣህ❤❤❤

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n Год назад +7

    ቶፊቅ ጥቁር ከለር ነው የሚያምርበት የምትሉ 👍👍👍

  • @user-ei3dd3jw3j
    @user-ei3dd3jw3j Год назад

    ሶፊ 10 አመት ነዉ የሠራሹ ሳዉዲ ማሻአሏህ ገና ፍሬሽ መሥለሼኝ ነበር ቆይተሻል

  • @samira6268
    @samira6268 Год назад +3

    የተቆለለዉ ፀጉር ነዉ ግን ያአላህ አላህ ሂዲያ ይስጥሽ

  • @user-vo7mj3ym6c
    @user-vo7mj3ym6c Год назад +2

    😂😂😂😂ከውሎ ጎደር❤❤

  • @medinabogale7213
    @medinabogale7213 Год назад +4

    ወንድሟ ላይ አገቱ ላይ መሥቀል አለ

  • @samsungsamsengej4plus426
    @samsungsamsengej4plus426 Год назад

    ሶፊ እውነት የኔባል እደዚህተንጨባሮባየው ኮሌታውንይዤፀጉርቤት ኸረተሰተካከልበአላህ😮

  • @habibah9637
    @habibah9637 Год назад +3

    ሀብትሽ ሥላየሁህ ደሥ ብሎኛል ለምን ከይቱብ ጠፋችሁ ????

    • @irikrir538
      @irikrir538 Год назад

      የኔም ጥያቄ ነዉ

  • @Nuremagna
    @Nuremagna Год назад +1

    ወድቃ ቢሆን ኖሮ አለቅህም ነበር
    እህቴን ተከባክበህ ያዝ ሰምተሀል።