ሶፊ የቶፊቅን ቤተሰቦች ላለመተዋወቅ ስትል ችግር ፈጠረች 😱😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 апр 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @Efrem946
    @Efrem946  +390

    ሶፊ ይመችሽ😂😂😂

  • @Ohoud_Alanzi

    ሶፊጅግና ናት የምትሉ❤❤

  • @Sofiyaabdela6

    እስካሁን እንዳኮረፈኝ ነው አስታርቁኝ 😥

  • @mmn5167
    @mmn5167  +205

    እንደኛ ነኝ 1000ላይክ አረግልኝ😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p  +380

    ማግብያ ላይ አሳላሙ አላይኩም ወራማቱላህ ወባራካቱህ ብላቹ ጄምሩ ያምትሉ ላይክ 😢😢😢

  • @setxggt2269

    ሶፊ ጅልባብ ትልበስ የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍

  • @Rozaguraga

    አረብ ሀገር ያላቹሽእህቶች ጀግኖች ናቸው የሚል ላይክ ግጩ እኔ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @agurashabate

    ሶፊን የሚያደንቃት ማነው እንደኔ👍

  • @setxggt2269

    ግን ለምድነዉ አሠላም አሊኩም የማትሉት 😥😥😥😢😢😢🥺🥺🥺

  • @user-lm6te5cx9m

    የሰላምታውን አጂር ሀሰናት ብታቁት ባልተጃጃላችሁ 😶 ምናለ አሰላም አለይኩም ብትሉ

  • @WiaTube770

    ሰራሽለት ሁሌ አንችን እያስለቀሰ😅😂

  • @HtymiTuba5335

    kkkk ማነዉ ሶፊን የሚወዳት እስኪ😂😂👍👍

  • @hayathayat-xj3zy

    😂😂😂ሆ ሜካፖ እንደዚህ እንደሚያምር አይቼ አላቅም ቶፊቅ ግን ትግስተኛ አይመስለኝም ነበር 😂😂😂

  • @user-zl4ek3yv5q

    ተዉፊቅና ሶፊዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ. ግን አድነገር. የምመክራችሁ ይቅርታና. ስጀምሩ. አሰላሙ አልይኩም በሉ. ሰላም ሰላም አትበሉ እናም. ሶፊየ የኔ ቆጆ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ በተረፈ እወዳችሀለሁ❤❤❤❤

  • @lulugetachew-wn5xt

    የመዳም ቅመሞችየ ማነው እደኔ ከሜካብ ነፃ በራስ የሚተማመን👍

  • @HaymiTube138

    ሶፊ በርች አቃጥይዉ😂😂

  • @user-tm6mu6on2h

    ኢች ልጅ እዴት ኑው የምታምርው አሟልቶ የሰጣት ወርቅ ብየሻለው እማ❤❤❤❤

  • @ያራብ

    አራ በአላህ አሰለሙ አለይኩም ባሉ እንዴት ሰላም ሰላም ትለላችሁ ❤❤🎉🎉 ፍቅራችሁ እስከ መጨራሸ ይሁንለችሁ ❤❤

  • @medinabentalyu4992

    መገን ዱኒያ ተወ ለነገው ቤታችሁ እሰቡ ነገጡዋት ሞት አለብን ቶወፊቅ አላህ በሚወደው ስራ መስመር ከወጣህ ቆየህኮ ደሞ ሶፊያ ኒቃብሽን ጂልባብሽን ልበሽና ቁጪብለሽ ቁርአንሽን እየቀራሽ አላህ ሚወደወን ስራ ስሪ አለዛ እዚህ እየመጣች ፊትና ወጀል አትሰብስቢ አሁን ብርታገኛለሽ ነገ ወጀልሽን ተሸክመሽ እዳትሂጂ አላህ ቀልባችሁን ወደሱ ይመልስላችሁ አይ ፊትና

  • @RahmaRahma-tt7cn

    ሶፊ የኔዉድ ያጎቴየልይ የምመስሊኝነገርስ