Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለውጥማ አለ ቃልየ ❤ ከዚህም በላይ ከፍ በይ ሁሌም ተደሰች እግዚአብሔርን አመስጋኝ ሰው ይጨመርለታል ማማረር ከራስም ከፍጣሪም ጋር ያጣላል።
ትክክክል
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶች ወንድሞች እንዴት ከረማችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ላለን ለአገራችን ያብቃን አሜን
ስታምሩ ሶስት ፍልቅልቆች አይለያቹ እሙ ድምፅሽ ምርጥ ነው
ውዴ ደምሪኝ😘😍
3 ጀግኖች ስታምሩ ጠካሮች የሴቶች አርያ ናችሁ መሻአላህ በርቱ ጠክሩ የ3 ታችሁንም ሰላምና ጤና እድገት ብልፅግናን እንመኛለን ውድድድ ነው የማረጋችሁ
የኔ ዉቦች ስወዳችሁ እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወዳቹዋለው እንዲህ ነው ማንነታችን እንግዳ አቀባበላችን ቤት ባፈራው አልዬ የኔ ባለሞያ ተባረኪልኝ 🥰
ቃልዬ የኔ ኮረሪማ
የኔ ቆጆዎች ደስ ትላላቹ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ደስ የሚል ቆይታ ነበር
ወይ ምርቃት የሌለ ነው በርቱ በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ
ቃል ምራታችን ባለሙያ ነሽ ውይ ስታምሩ እግዚያብሄር ይጠብቃችው ሀገራችን ሰላሟን መልሶልን አብረን እንሳቅ የኔ ምርጦች
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቃል የኔ ውድ
ቃል እና አለም እናት እና አባታችሁን አብራችሁ ሆናችሁ አሳዩን
አስቀናቹሁኝ እንደዚህ ከጎደኛ ቤት ሄዶ ቡና መጠጣት ደስ ሲል
የኔ ቆጆዎች ደስ ትላላቹ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ደስ የሚል ቆይታ ነበር6
እግዚአብሄር ከየቡሆች ጋር ነው የኔ የቡሆች በርቱልኝ ተበራቱልኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ቃልዬ ውዴ እኔ ፈጣሪ ረድቶይ ተሣክቶልይ ከመጣሁ እድትሠሪልይ ደግሞም ዋናው ጤና አገኝሻለሁ ሁላችሁም ጠንካራ ናችሁ በርቱ በርቱ
እሙዬ ሁሉ የሚያምርብሽ ጀግኒት እኮነሽ ለሴቶች ብርታት የምትሆኚ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም
የኔ ውዶች ስወዳችሁ እኮ በፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ፈገግታችሁ አይለየን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💞💞💞💚💛❤👌
እግዚያብሔር ሥራችሁን ይባርከው እንግዳ ተቀባይ ጉድ ጉድ ሰትይ አምሮብሻል ደሰ ትላላችሁ
ዋው ቃልዬ እኔም እመጣለሁ ሁላችሁም ደሥሥ ትላላችሁ ፍልቅልቆች 🥰🥰🥰😍😍
እግዜቤር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው
የኔአብሮመሳቅ የመቤትካሳጥብስ ሺታውአጥነገነገኝ የኔውዶች😂😂😂ወላሂደስሲሉ
ሀበሻ ትንሽ ነገር ካረገ ብዙ ማውራት ይወዳል። አርቆ የማያሥብ ሠጪ ፈጣሪ ነጉስ የሆነ የመሥለዋል።
ተባረኩ ስላሶች ይባርኩት የጤና ምግብ ግን ብትቆሙ የበለጠ ነበር
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አለምየ እሙ ቃል ምርጦች በርቱ
ደስ ስትሉ በፍጣሪ ስም እሙዩ ደግሞ እምርር ብሎብሻል ቃልዩ እና አለምዩ ፍንድሻዬ ሙቸ ነው እምወዳችሁ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ቃልዩ የኔ ሴት እኔ አንች ጋ ብመጣ ጎመን ወጥ በሽሮ እንደምትስሪልኝ ተስፋ አለኝ የኔ ቅመም
ዋዉ የኔ ዉዶች ደስ ስትሉ በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤
እሙ ጀግና ነሽ አሁንም ጀግና እወዲሻለሁ ቃልየ የኔ የዋሆች እወዳችኋለሁ አለምየ የኔ ዲቡሽቡሾች 🌻♥💋💐🌸🌼🌺🌹
እሙዬ አለም ቃል በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱልን ከናተ ጥንካሬ እና ብርታት ለስራ ያላችሁን ተነሳሽነትና ፍቅር ብዙውን ሰው እደቀየራችሁ ወይም እደተቀዬረ አልጠራጠርም በፍቅራችሁ ላይ ጨምሮ ፍቅር ያላብሳችሁ የኔ ደስታዎች ሁልግዜ ተደሰቱልኝ!!!!!!!!!
ማማ በቅነንት ደመርኩሸ ደምርኝ ወዴ
Demireshalehu demirgn
ደምሩኝ😍
ከሰወች ጋሰብሰብ ብሎ መብላት በጣም ናፍቆኛል
ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን 😍😍😍😍😍😍😍
3ፍልቅልቅ ሥወዳቹህ የኔ ዉዶች ሠላማቹህ ይብዛልኝ😆😆😆😆😆😆😆😆
ቃልየ በጣምነው የምታምሩት በፉቅር ያቆያችሁ ያረብ እኔ ከስደት ስመለስ ገንፎ ትሰሪልኛለሽ ኢንሻአላህ
Azsh
ሶስት ሳቂታዎች ስታምሩ
ስታምሩ እነ ቃልዬ 3 ፍልቅልቆች የሰው ዘር እንደ ጤፍ ዘር የትም ይኑር አረፍ ብላ ትሆዳለች
ሰላም ሰላም ቃለየ ሰላምሺ ይብዛ እነኳን ደህና መጣችሁ በርች አሪፊ ቆይታ ነበረ ቤተሰብ አርገኝ
የሳቆቹ ምንጮች ስወዳችሁ እኮ ትለዩብኛላችሁ።❤❤❤❤
እውይ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ቃልዬ ይችህን ሽሮና ድንችሽን ጋብዥኝ አዳማ ነው ያለሁት ብትመጡ ደስ ይለኛል ልጆቼም ሁላችሁንም ይወዷችኋል
ማሮችየ ስወዳችሁ ማማየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳችሁ
ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ አንድ ቀን መጥቼ ባገኝሽ ደስ ይለኛል የኔ ኮሮሪማ
😁😁😁
የኔ ውዶች ደሰ ሰትሉ አማትባችሁ ሰትበሉ ደግሞ ሥወሠቱ ፍልቅልቆች ሰወዳችሁ❤❤❤😘😘😘
ፍቅራችሁን ሰላምችሁን አንደነታችሁን ያብዛው !እህቶቼ በጣም ታምራላችሁ እንዲህ ሰብሰብ እያላችሁ ስሩ አንዱ ላንድው ጌጥ ነው ውበት ነው ኢትዮጵያዊ ነት እንዲህ ነው የሚያምርብን ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤👍👍👍👍
ቃልይ ማሻላህ በጣም ደሰ ትላቹው እና አገራች ሰላም ያርግልን ሼር ላይክ በማደረግ ኣንርሳ መልካም ለራሰነው
ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደመርኝ ወዴ
❤❤❤❤❤❤የእኔ ውዶች ቃልዬ እሙ አለምዬዬዬ❤❤❤❤❤ እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤
በማሪያም የቃልንስልክ የምታቁ ፃፉልኝ በአላህ በምታምኑበት
ሥታምር ውበ እኮናችሁ😘😘😘👌👍
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህቶቼ
እሙየ ቃልየ አለም ጎበዞች ትችላላችሁ ለውጥእንደናተነው ጥሩደርጃ እንደምትደሪሱተስፋአለኝ
የኔ፣ዉበቺ፣ታምራላቺሑ፣እግዚያብሔር፣ዪጠብቃቺሑ
*እኔ የሚገርመኝ የእሙ እና የቃል ሳቅ ለእኔ ብቻ ነው ወይስ ለሁሉም በጣም ነው የሚስቁ 🤭🤭🤭እኔም ልሞክረው እስኪ ሳቅ 🤭እሙ በርቱ ሰው ምናለኝ ብሎ ማሰብ መጨነቅ አይደለም ይልቁንስ ምን ልርዳው ማለት ነው 😍/// ሰላም ለሀገራችን ይሁን 😍በራሴ official መጥቻለሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ😍*
በትህክል ከናንየ
ቃል እኔም እመጣለሁ አሰቢበት ተዘጋጂ እሺ አች ጋር ነው እማርፍው ምራትሺ ከሳኡዲ
ሶስት ፍልቅልቅ ስወዳችሁ ውድድድድድድድድድድድድድድ
ደስትላላችሁ መሸአላ ሁሌምተደሰቱ
ዉይ የኔዉድች ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
የኔፍልልቆች እዴትእድምወዳችሁ በጣምየኒቆጆወች😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
UFFA, YOU GUYS ARE SOO SWEET .BERTU
እኔ ሳውዴ ነው ያለሀት ቁጥራችሁን ባገኝ ደስ ይለኛል
እሙየ የኔ ቆንጆ የደምፅሸ ነገርሰ
የኔ ማሮች ሰታምሩ ሠላማችሁ ያብዛ
Kali andengrwaini wedwlui hemantai temsgeni kanchi temralui
ቃልዬ ሰው በለው ነው ሚሽነው ነው የልሽው
እሙዬ አለም ቃል በጣም ነው የምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላቹ💚💛♥️🙏
ቃልዬ እንኳን አደረሳቹ መልካም አመት ይሁንልሽ
3ጀግኖች ስታምሩ በርቱጎበዞች
እሙበጣምነው ደስያለኝከነጫማአልገባምስትይ የቤትጫማቢለበስስ በመንገዲላይ ብዙየሚረገጡ ነገሮችአሉ አብሮእቤትመግባት 😅😅😅😅😅😅ስሙንአልጠራም ብየነው
ዋው ቡና አቆላልሽ ሢያምር
የኔየ ቆጁወች ስታምሩ🥀🥀
ቃልዬ እሙዬ የኔ ማሮች በጣም ነው የምወዳቹ ቃል አምስት ወር ጠቢቂኝ እመጣልሻለው የምወደውን ሽሮ በሰላጣ ትጋብዠኛለሽ 🤣
ቃልዬ አንቺንም እህትሽንም በጣም ነው ምወዳችሁ እሙንም እንደዛው 💞💞💞💞
Kaliye kale hiwotn yasemaln ewunetm kimem nesh be ewunet
ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ
ስታምሩ ውይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
የኔ ማሮች ስታምሩ💓
የእሙዬ መለያ ድንች ነው ቃል ቶሎ አድርሰሻል ሰው ያለው የሰጠ ንፉግ አይባልም እሺ ታምራላችሁ ምችት ይበላችሁ😍
የቡናው ጭስ እዴት ደስ ይላል
በጣም ደስ ትላላችሁ ምግቡም ቆንጆ ይመስላል።
የኔ ቅን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ጎበዝ በርቱልን
በጣም ነው የምታምሩት❤️❤️❤️❤️❤️
ቃልዬ ሰበርሽው ትላለች እያተራመሰች😅😅የኔ ውድ❤
ቃልዬ እሙን የኔማሮች ሆሌም ሳቁልኝ አለምዬ ሰላማቹ ይብዛ።
ቃልዬ የሽሮው ትኩስነት ያስጎመጃል
ደስ ስትሉ የኔ ቆንጆወች
እግዚአብሔር ሥታምሩ የኔውቦች በርቱልኝ
የኔ ፈልቅልቅ ሁለየ ሲቁ❤❤👍👍
🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤❤👍
ዋውው የኔ ሳቂታወች ስታምሩ ብሉልን የተባረከ ይሁን ላችሁ
ቃልየ ሰወድሺ ጠፍተሻልየኔውብ የኔ ፍልቅልቅቅቅቅቅ❤
ውብ ኢትዮጵያ 💜💗💗 እስኪ የሙንና ቃልን ስልክ የምታቁ ተባበሩኝ 🙏
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤🙏
ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን ሰላም መጣሽ ቃልየ ስታምሩ እሙየ የኔ እህት ስወድሽ እኮ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
የኔ ውቦች ሰወዳችሁ በርቱልን ማሮቼ ❤️🙏
Abatachin hoy menili kirisetan endat enda mi asidestey omg💚💛❤
እማየ የኔ ሰውአክባሪ ቃልየ አለምየ እወዳችሁአለሁ አስቀናችሁኝ
ቃልየ ተባረኪ
የጠላህን ውደደው የረገመህን መርቀው አለች እህት ቃል እውነት ነው
በጣምነው የምታምሩት❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉ ስታምሩ ሁሌም እጅ ብራችው ስሩ ስታምሩ
ማሪያምን ቃልየ በቅርቡ ወዴ ሀገር እመጣለሁ አድራሻሽን ብነግርኝ መጥቸ ባየሁሽ የኔፍልቅልቅ እሙየም እዴዛው
Echi emabat tabeyawa fara sagata endat endametasetalaga
እሙዬ ፈጣሪ ያክብርሽ
እኔም ሀገሬ ገብቸ በቤቴ እንደዚህ አይነት ግዜ ማሳለፍ እፈልጋለሁ ከዚህ ከሰው ቤት አውጥቶ ኡፍፍፍፍ በጣም ደክሞኛል ዛሬሰሰ😢😢😢
Www tameralachu yene wudochi bertulen sewedachu 🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍🤣❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👍

6