እርጉዝ መሆኔን እና አለመሆኔን አረጋገጥኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Комментарии • 4,8 тыс.

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  2 года назад +670

    አዲሱን የዝማሬ አልበም ከዳር እንዲደርስ ማገዝ ስፖንሰር መሆን የምትፈልጉ 0985023778 አናግሩን

    • @user-pb2zj4yv7j
      @user-pb2zj4yv7j 2 года назад +6

      እኔ ካወኩብሺ ቆየሁ እርጎዚናሺን እንኳን ደሰ አለሺ ውዴ

    • @user-xr3wh9hr2w
      @user-xr3wh9hr2w 2 года назад +5

      የቃል ደስታ አስገርሞኛል የልጅ

    • @hanankedir4808
      @hanankedir4808 2 года назад +4

      አይዞሽ ውዴ ተረጋግ

    • @michaelmengistu6483
      @michaelmengistu6483 2 года назад

      🙏👍💕💕💕💕😭👏👏👏👏👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

    • @hanankedir4808
      @hanankedir4808 2 года назад +4

      እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 2 года назад +1007

    ልጅ መውለድ የምትፈልጉ በሙሉ ፈጣሪ ወለዶ ለመሳም ያብቃቹ🙏🙏🙏❤❤❤ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው

  • @binitube9429
    @binitube9429 2 года назад +104

    ቃልዬ የኔ ውድ እህት ይሄ ቤተሰብ በዝቶ እንዳይ ምኞቴ ነው🥰🥰🥰 ደስታችሁ ተስታዬ. ነው 💕።እመቤቴ በፍቅር ታስብሽ ።ያለም የደስታ ይሁን🙏

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 2 года назад +314

    ቃልዬ በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ ልቤ ካንቺጋ ነበር እየመታ የነበረው በጣም ደስ ብሎኛል እመብርሀን መጨረሻውን ታሳምርልሽ የኔ ውድ ቃልዬ ምናባቴ ላርግሽ ደስታዬ ወደር አጥቷል

    • @firnusyalew692
      @firnusyalew692 2 года назад +4

      እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@firnusyalew692 ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው😍

    • @weldyhassen2762
      @weldyhassen2762 2 года назад

      Kalal setechelebet demo

  • @heran3479
    @heran3479 2 года назад +14

    እንኳን ደስ አላችሁ ቃል እና አዲስ
    ልጅ ትልቁ እዚህ ምድር ላይ ስኖር የሚሰጠን ስጦታ ነው
    የአስር ወር ልጅ አለችኝ እናትነት እንዴት ደስ ይላል መሰለሽ
    እመቤቴ ትባርክልሽ ፍፃሜውን ታሳምርልሽ ወልደሽ ደሞ አቅፎ ለመሳም ያብቃሽ

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 2 года назад +101

    ወይኔ ወላሂ ማነው እደኔ የተደሰተው እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ የደስታ ብዛት 😢😢😢

  • @Kidst12
    @Kidst12 2 года назад +159

    ቅዱስ ሚካኤልን በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ነው ምወዳችሁ ቃልዬ ና ሀዲስ እንኳን ደስ አላችሁ ይህን ነገር እናንተ ብቻ ሳይሆን አኛም ምንፈልገው ነገረ ነው እና እልልልልልልልልልልል 😍😍😍😍

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 года назад +147

    ባለ ማተቦች እንኳን ደስ አላቹ ቃልየ እመብርሃን ካንቺ ጋ ትሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 2 года назад

      እኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ የኔ ሳቂታ

    • @azanutezera9128
      @azanutezera9128 2 года назад

      Eqan des alachhu

    • @user-zq1bb1dr8y
      @user-zq1bb1dr8y 2 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
      እልልልልልልልልልልልልልልልል
      እሰይ እንኳን ደስ ኣላቹም አሜን አሜን

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 года назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ

  • @user-wx9ov7gj9k
    @user-wx9ov7gj9k 2 года назад +145

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ ጣፍጭ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ማሬ እንኳንም ደና መጣሽ እማ " የተባረከ ልጅ ይስጣቹ ውዶቼ 🌻🌾

  • @karimahseed6878
    @karimahseed6878 2 года назад +4

    አቺ ጥሩው ልጅ ነሽ አላህ ሱባሀነተአላ በእምነትሽ ያለሽን ፅናት ለመፈተን ነው እንጂ ገና መታመታውን ትወልጃለሽ እንኳን ደስ አለሽ

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 2 года назад +103

    ካንቺ እኩል የተጨነኩት ነገርስ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እንኳን ረዳሽ የኔ ትግስተኛ የአዲስን ስሜት ደግሞ ማየት እንፈልጋለን

  • @selamawit7917
    @selamawit7917 2 года назад +2

    እግዚሐብኤር ይመስገን
    እኔ ላንቺ በጣም ነው ደስ ያለኝ
    የመጀመሪያው ላይ እርጉዝ እንዳልሆንሽ ሰታውቂ የተሰማሽ ስሜት ፊትሽ ላይ ይታይ ነበር እና እምባዬ መጣ
    እመቤቴ ማርያም እና ቅዱስ ሩፋዬል ካንቺ ጋር ይሁኑ

  • @kubragashaw9973
    @kubragashaw9973 2 года назад +39

    እንኳን ደስ ያለሽ እኔም በአንቺ መልኩ ነበር እርግዝናየን ያወኩትኝ። የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ ነኝ የሰዎች ደስታ ያስደስተኛል

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      😍ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት 💕💚 #ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 2 года назад +78

    እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል እኳን ደስ አላቹ እኔማ አስለቀስሽኝ እኮ የኔ ባለማሕተቦች እኳንም ድግል ማርያም እረዳሽ በላይ በላይ ልጅ ይስጣቹ መጀመርያ ላይ ግን አሳዝነሽኝ ከዛ ደስታ ሲመጣ የኔ እናት እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን😥😥😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kal9065
    @kal9065 2 года назад +48

    በፈጣሪ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር የተባረከ ፍቅር ትዳር አሁን ደሞ ልጅ ትልቁ የፈጣሪ ስጦታን ከቤታቹ ከኖሯቹ ሊቀላቀል ነውና ክብር ምስጋና ለእናት ልጅ ይሁንልን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @aynadissehayneh9477
      @aynadissehayneh9477 2 года назад +1

      እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጂ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @sarasar648
    @sarasar648 2 года назад +5

    የኔ ባለ ማህተቦች እንኳን ደስ አላችሁ ከምር ስሜቱ ከባድ ነው መጀመሪያ ላይ ተጨንቄ ነበረ ግን መጨረሻ ደስ አለኝ እመ ብርሃን በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃቹሁ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @ashulidu
    @ashulidu 2 года назад +59

    ስንወዳችሁ!ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በልጆች መባረክ አለ ተባረኩ😍😍😍

    • @netsanetgebrekiros1910
      @netsanetgebrekiros1910 2 года назад

      እልልልልልልልልልል እንኳን ደሰ አላቹ ❤❤❤😘😘

  • @fikerdablke1576
    @fikerdablke1576 2 года назад +103

    እንኳን ደና መጣሽ የኔ መካሪ እግዚአብሔር አምላክ የትዳር ዘመናቹህን ይባረክላቹህ ።ከስደት መልስ ፍቅር የተሞላበት ትዳር እንዲሰጠን ምኞቴ ነው 🥰

    • @adisstade7985
      @adisstade7985 2 года назад

      እንኳን ደስ ያለሽ የኔ እህት ድንግል ትቅረብሽ ሁለት ሁኚ

    • @yohanneskiflie9937
      @yohanneskiflie9937 2 года назад

      ግን እርግዝና ሲሰፋፈን ነዉ ገና 9ወር መጠበቅን ይፈልጋል እናቶች ቢያንስ 3ወር ይጠብቃሉ ለዉጭ ሰው እሶ ግን ሺንቴ ሜሪንዳ ነው አለች ግን እርግዝና በሶ ነው የተጀመረው እባካችሁ ይቺን ለሌሎች ማሰተማሪያ ለሰመረ ባሪያው አሳዪልኝ

  • @toyebaemame8364
    @toyebaemame8364 2 года назад +14

    እፍፍፍፍ ወላሂ ደስታዬን እንዴት ባሳየሁሽ ቃልዬ እንኳን ደስስስ አለሽ ለዚህ ወግ ማረግ እኛንም ያብቃን ወላሂ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ውድ

  • @abelakatfasil7933
    @abelakatfasil7933 2 года назад

    የኔ መልካም ሴት እውነት
    አንች አምላክ የመረጠሽ እንቁ
    ሴት ነሽ እንኳን ደስ አለሽ ውዷ
    አዲስ ፌንት እንዳይሰራ አደራ
    አቡላንስ አዘጋጅ መጄመሪያ😂😂
    በጣም ነው ምወዳችሁ የእውነት
    ፍቅርን ከናንተ ምሬአለሁ ገና ብዙ
    እማራለሁ ከናንተ እመቤቴ ማርያም
    በገንዘብ የማይገዛውን ጤና አብዝታ
    አብዝታ ትስጣችሁ
    ቃል እና አዲስ ኑሩልኝ ዘላለም
    ፀጉራችሁ ነጭ ይሁን አይቀባ
    ቀለም
    መቆም ያቅታችሁ መቋሚያ
    ይዛችሁ
    ከግራና ከቀኝ በልጅ ልጅ
    ተከባችሁ
    ብዙ አመት ኑሩልኝ ማቱሳን
    በልጣችሁ😌😌

  • @ashulidu
    @ashulidu 2 года назад +275

    ውይ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው!ልዱ እርጉዝ መሆኗን ስትነግረኝ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😁😁😁

    • @user-bj3wi5rk5b
      @user-bj3wi5rk5b 2 года назад

      ውዴ ደምሩኝ 🙏

    • @fiki230
      @fiki230 2 года назад

      ማርያምን እኔም ውይይይ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@user-bj3wi5rk5b ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@fiki230 ደምሪኝበፈጣሪ

    • @helenhabeshatube1744
      @helenhabeshatube1744 2 года назад

      ጥለካት አሮጥክም ወይይይ🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +44

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ

  • @kidyfoodchallenge1554
    @kidyfoodchallenge1554 2 года назад +17

    እንኳን ደስ አላቹ ውዶቼ ሁሉንም በጊዜው የሚያደርግ እግዛብገሄር ሁሌም ይመስገነ ኪዳነምህረት በሰላም ትገላግልሽ

  • @tsehayneshsisay3605
    @tsehayneshsisay3605 2 года назад +10

    ውይ ቃልዬ ስምኘው የነበርውን ነው የሰማሁት አንኳን ደስ አለሽ የቃልና የአዲስ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እግዛብሔር መጨርሻውን ያሳምርላችሁ አሜን ውዶች

  • @bayushyemaryamelij8936
    @bayushyemaryamelij8936 2 года назад +14

    ስለ የማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን🙏🙏❤❤

  • @bazayoutube1538
    @bazayoutube1538 2 года назад +35

    የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው እኳንም ደስ አላቹ የኔ ባለማህተቦችእረ ቀጣይ ሳልሞት አዲስ ምን እደሚል እስካየው ጨነቀኝ😂😂😂❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @sahoodsahood9288
      @sahoodsahood9288 2 года назад

      እኳን ደስያላችሁ

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 года назад

      salmot 😂😂😂😂🙆‍♀️

    • @bazayoutube1538
      @bazayoutube1538 2 года назад

      @@kokebtube2113 😂😂 ደምሬሻለሁ ነገ ደምሪኝ

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 года назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

    • @aminuae6569
      @aminuae6569 2 года назад +1

      እመብርአን ክብራን ትውስድ

  • @makdesmakdes4367
    @makdesmakdes4367 2 года назад

    ማርያምን፡ደስታሽ፡አስለቅሶኛል፡የኔ፡ውድ፡አምላክ፡ጤናማ፡ልጅ፡ያሳቅፍሽ፡እንኳን፡ደስ፡አለሽ፡በግሌ፡በጣም፡ደስ፡ብሎኛል፡እኔም፡እንዳቺ፡ልጅ፡በጣምነው፡የምወደው፡፡

  • @martazeyede7031
    @martazeyede7031 2 года назад +14

    እሷ ቼክ ልታደርግ የኔ መጨነቅ ምን የሚሉት ነው 😳እንኳን ደስስስስስ አለሽ የኔ ቆንጆ ማርያም ትቅረብሽ 😍😍አባትየውም እንኳን ደስ አለህ❤🙏

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 года назад +48

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶችየ እመብርሀን ትቅርብሽ በእውነት የተባርከ ልጅ ይስጣችሁ👪
    ግን በእርግዝና ወቅት እህቶቼ ለተወሰነ ወራት ተሰወሩው ከእግዚአብሔር ጋራ በጸሎት እየተነጋገራችሁ በስጋ ወደሙ እየተመላለሳችሁ እንጅ ቶሎ በሚዲያ አታውጡት በእርግጥ ማርገዝ ጌጥ ውበት ነው
    ቢሆንም ትንሽ ድብቅ ማለት ጥሩነው እናቶቻችን እኮ ለብዙ ወራት ከሆዳቸው ልብስ ነጠላቸውን ጣል ያደርጉ ነበር እንግዳ እንኳ ቤት ሲመጣ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 2 года назад

      በመጀመረያ እንኳን ደስ አለችሁ ቃለዬ አንችኮ ትንቨ ነቨ በዙ አትጨናቂ በዜላይ አበርሀም አመልክ አለ ስራን የጎበኝ የሞተ ሚያስናስ አመላክ አለን እልልልልል እመበርሀን ትመጣለቨ

    • @tarikumenjiye7454
      @tarikumenjiye7454 2 года назад

      እንካን ደስ አለሽ ቃሊዬ

    • @abebechsiyum6587
      @abebechsiyum6587 2 года назад

      Enkuan desss aleshi ehtachn desstashi desstachn new!!!

    • @mollymolly6934
      @mollymolly6934 2 года назад +1

      የኔ እናት እስኪ 7 ወር ማንም ስው አታስነቃም እውነት እግዚአብሔር ይመስግን የአሁን ሴቶች በጣም ይፍጥናል ለምን እንድሆን

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 года назад +14

    እኔ እርግጠኛ ነበርኩ እዳረገዝሽ😂እንኳን ደስስስስ አላችሁ እንኳን ለዝህ አበቃቹሁ

  • @elsaelsa867
    @elsaelsa867 2 года назад +16

    ልጆች የእግዚአብሔር ሰጦታወች ናቸው እንኳን ደሰ አላቹህ ልጅ አተው አምላካችንን ለምትለምኑ ይሰጣቹህ!!

  • @dirshayegebre9918
    @dirshayegebre9918 2 года назад +6

    የኔ ማር እመብርሐን ታሳካልሽ ደስ ስትይ። እኛንም እንደ እናንተ የፍቅር እንዲ ደሥ የሚል ህይወት ይስጠን በእውነት።

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 2 года назад +22

    ወይኔ ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ በጣም ደስ ከማለቱ እንደ ማዞር አለኝ ምን ሆኜ ነው እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ መላ ቤተሰቡ እና ሀዲስ ቃልዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    አረ ውይኔ ቀጣዩን ቪዲዮ ልቀቁልን 🙏🙏🙏

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 2 года назад +7

    እልልልልልልልልልል የተባረክ የሚሳም የሚትቀፍ ጤንኛ ልጅ
    እግዝአብሄር ልጆች እንክአን ድስ አላችሁ በእውነት ዛሬ ትልቅ ቀን ነው🙏🏾🙏🏾🌹🌹🌹💕💕🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 2 года назад +1

    ማነዉ እንደኔ ቃልየ ነብሠ ጡር በመሆኗ ደስ ያለዉ የኔ ቆንጅ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ ፀሎቴ ነዉ በጣም ደስ ብሎኛል ሁላችዉም እንኳን ደስ አላችዉ የተዋህዶ እንቁወች ናችዉ ዉድድድድድድድ

  • @user-nv4os4ut3z
    @user-nv4os4ut3z 2 года назад +60

    እንደኔ በደስታ ሳላየዉ የደንገጠ በስመኣብ እንኳን ደስ ኣላቹ🙏🙏🙏❤❤❤💜💜

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 2 года назад +30

    እሰይ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ! የእርግና ጊዜሽን በደንብ ተደሰችበት!

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 2 года назад +51

    ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስስስ አላቹ እመብርሃን ትቅረብሽ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃቹ እኔ ለእናተ ደስስስ ብሎኛል🥰🥰🥰

  • @user-xo5qk8lx5s
    @user-xo5qk8lx5s 2 года назад

    እኔ በአንዲ ነው ፋ ያአለው እግዚአብሔር ይመስገን የውንደ ልጅ እናት ልሁን ነው ከባሊ ትንሽ ተጣልተን ነው ያአለነው እግዚአብሔር ፍቅዱ አበርን እንደ ሁን በፀሎታችሁ አስበን ወለተ ሚካኤል ሀይል ጊዮርጊስ እያላችሁ አስቡን

  • @amanawettsion5847
    @amanawettsion5847 2 года назад +5

    እውይ በእውነት ቃል የለኝም ሁሌ ምጠብቀው ዜና ይሄ ነበር እንኳን ደስ አለሽ እማ እመቤቴ አሁንም በደስታ ትሙላቹ የኔ እናት አይጠፋም ፈጣሪ አንዴ ሰቶሻል

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 2 года назад

      አቤት ምን አይነት ጊዜ ነዉ ሰው ለብር ብሎ በአደባባይ

  • @NetsaMereja
    @NetsaMereja 2 года назад +4

    ቃልዬ እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ ጠብቃ ሰላም ደግሞ ልጃችሁን በአይናችሁ ታሳያችሁ እንግዲህ ወደ እርግዝናዉ አለም እንኳን ሰላም ተቀላቀልሽ እያልኩ ወደኔ ቻናል መተሽ የኔን እርግዝና ላይ የምሰራቸዉን አስተማሪ ቪዲዮዎች እንድትከታተይ ጋብዛለሁ ከመጀመሪያ ሳምንት እሰከ 40ኛዉ ሳምንት የእርግዝና ጊዜ መረጃዉ አለ። እወዳችኃለሁ ድንግል ትጠብቃችሁ

  • @sebletesfaye7177
    @sebletesfaye7177 2 года назад +44

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶቼ አምላክ የተባረከ ለቤተክርስቲያን እና ለሀገሩ የሚበጅ ልጅ ይስጣችሁ

    • @saramulugeta2214
      @saramulugeta2214 2 года назад

      እንኳን ደስ አለሽ እልልልልልልልልልል

    • @sadah4261
      @sadah4261 2 года назад +1

      አሜንንንን🤲🤲🤲🌹🌹🌹❤️❤️❤️

    • @salamsaqai8168
      @salamsaqai8168 2 года назад

      marrrr😍😍😍

  • @besufikadfeleke3177
    @besufikadfeleke3177 2 года назад

    እውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ለመናገር አብሬሽ ነው የተጨነኩት እንኳን ለዚህ አበቃሽ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ትዳራቹ ይባረክ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +48

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን

  • @tebabe
    @tebabe 2 года назад +134

    ሰላም ለእማማ 🇪🇹 ፍትህ ለንፁሃን ህዝብ ሁለት እንቁወች አቦ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 👍 እክዋን ደስ አለሽ
    ወገን ሰብ አርጉኝ 🌹🌹🌹

    • @feker122
      @feker122 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ሶል

    • @kiyyaatube6562
      @kiyyaatube6562 2 года назад

      Soliyee damiregn😘

    • @mostafamo203
      @mostafamo203 2 года назад

      ቃልዪ እንኳን ደስስስስስስ አለሽ

    • @weynatube21
      @weynatube21 2 года назад

      የሶል ቤተሰብ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @luwamsium6501
      @luwamsium6501 2 года назад

      Yene wedddd Akan desss aleshhhh fkrrrrrrr

  • @user-su2fu1kk2g
    @user-su2fu1kk2g 2 года назад +6

    ወይኔ ልኡል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የእዉነት የናንተ ልጅ መዉለድ የኔ የሁልጊዜ ህልም ነበር ዛሬም ነገም ተመስገን

  • @yoditarage5275
    @yoditarage5275 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ እመብርሃን ከነ ልጇ ትጠብቅሽ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 2 года назад +25

    ❤ ሁሉ በእርሱ ሆነ ኪዳነምህረት ወልደሽ ለመሳም ታብቃሽ ደስ ሲል 💗
    😍የመዳም ቅመሞችየ ተራችሁ ደርሷል ይበለን አሜን በሉ 🙏 ወይኩን ፉቃድከ እንበል እንደ እግዚአብሔር ፉቃድ ይሁን 🙏😍

    • @user-rl2od3lp3p
      @user-rl2od3lp3p 2 года назад +1

      በመጀመሪያ ቃልየ እንኳን ደስ አለሽ ❤
      እኔ እራሱ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም አድርጎልን ከስደት ተመልሸ ልጅ ወልጀ ቤተሰቦቸን ማስደሰት ከኔ የበለጠ የነሱ ደስታ እጥፍ ድርብ በቃል የማይገለጽ ነዉ እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ🙏

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 2 года назад

      @@user-rl2od3lp3p እህታችን ኪዳነ ምህረት ምኞትሽን ታሳካልሽ እኔም ምኞቴ ነው የተቀደሰ ትዳር ይስጠን ፈጣሪ amen፫

    • @bommoe4600
      @bommoe4600 2 года назад +1

      አሜን🙏🙏🙏

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e 2 года назад +1

      አሜን ፍቃዱ ይሁን

    • @user-yf3jg5qw4e
      @user-yf3jg5qw4e 2 года назад +1

      አሜን

  • @alemitusisay5177
    @alemitusisay5177 2 года назад +16

    እስይ ቃልዬ አድስ እንኳን ደስ አላችሁ ።
    ወልደሽ ለማታቃፍ ያብቃቹ እኛ ዕቁዎች እንዴት ደስ እንደ አለኝ በፍጣር የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ እስቲ......🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️💋💋💋

  • @alihasan8551
    @alihasan8551 2 года назад +13

    ልጅ የሚሰጠው ከፈጣሪ ዘንድ ነው እና ፈጣሪ በልጅ ይባርካችው እመብርን ትቅረብሽ ቀሪ ዘመናችው የተባረከ ይሁን ሠላም ጤና ፍቅርን አንድነትን ለሀገራችኔ ይስጥልን 🙏🙏🙏
    💚💛❤️

  • @kidestseyoum540
    @kidestseyoum540 2 года назад +1

    ለመጀመሪያ ዛሬ ኮሜንት ስሰጥ ቃልዬ እንኩዋን ደስ አለሽ ልጅ በረከት😇ሃብት ❤የትዳር ትልቁ ድምቀት ነዉ አድስ ወንድሜ እንኩዋን ደስ አለክ መላው ቤተሰቦች እንኩዋን ደስ አላችሁ ሀገራችንን ቸሩ መድኃንያለም ከ እናቱጋ ሠላም ያደአግልን አሜን

  • @saliemnega2133
    @saliemnega2133 2 года назад +60

    እመቤታችን ምን ይሳናታል በጣም ደስ ብሎኞል congra yene konjo (from Eritrea)❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o 2 года назад +14

    እስይ እልልልልልል እንካን ደስ አላቹ የኔ ማሮች ልጃቹ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅላቹ መልክአ ሩፋኤል ፀልይ ቃልዬ 💞💞💞

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +16

    💞💞እኔ እርጉዝ እንደሆንሽ ጠጥሬ ነበር እንኳን ደስ አላችሁየተባረከ ልጅ ይስጣችሁ አምላካችሁቃልዬ እና አዲስ💐💐💐💐ሰላም ለኢትዮጵያ ይስጥልን እግዚአብሔር🕊🕊🕊💚💛❤💞💞ሴቶችዬ ፀጉራችሁ እየተነቃቀለ ላሸገራችሁ አሪፍ መፍትሔ አለኝ ፕሮፋይሌን በመጫን እየገባችሁ እዩት💞💞💞💟💟💟

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 года назад +3

    ውይይይይ የኔ ማር። አብሬሽ አረገዝኩ እኮ። ላንቺ ደስታዬ ተናነቀኝ ። ጤነኛ ልጅ ወልደሽ እቀፉ። ቀጣዩን ቶሎ ልቀቂልን ሐዲስን ለማየት።

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 года назад +20

    አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሰላም የሚገኝው ካንተ ነውና ሀገሬችንን ሰላሟን አስፍንልን በእዝነትህ እየን ኢላሂ ጦርነት በቃ በለን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የሀገሬ ልጆች

  • @Emebet350
    @Emebet350 2 года назад +22

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልየ እህቴዋ እንኳን ደስስስ ያለሽ ቃልየ🕊🕊💖
    “እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።”
    - መዝሙር 127፥3

    • @kongithome4600
      @kongithome4600 2 года назад

      Yen konjo enkan das alash dasibeloyal congira !!!!!!! enemi 2 amati k 6 woreno kagabahuti gin yelemi baxami baxami gogahut .

  • @user-ie3dp3ey1u
    @user-ie3dp3ey1u 2 года назад +26

    እንኳን ደስ አላችሁ ወልዳችሁ ደሞ ለማቀፍ ያብቃችሁ ስትጋቡ ለቤቀጥለው አመት የልጅ እናት እና አባት እድትሆኑ ምኞቴ ነበር ምኞቴም ተሳካ አልሀምድሪላህ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @user-yq8hi3gs3g
      @user-yq8hi3gs3g 2 года назад

      ትክክል የኔ ቅመም እኔም በጣም ምኞቴ ነበር ደስ ይላል ❤️

  • @tggaltewahdo
    @tggaltewahdo 2 года назад +14

    “ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።”
    - 2ኛ ቆሮ 9፥15 እንኳን ደሰ ኣለችሁ ቃሉየይ እግዚኣብሔር የተባረከ ልጅ ይሰጣችሁ ፈጣሪ🤱❤❤❤🙏

  • @hiwqatarhiwqatarlove2647
    @hiwqatarhiwqatarlove2647 2 года назад +4

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለሺ በፍሬ መባረክን የመለ የለምና እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ መልካም የርግዝና ግዜ ይሁንልሺ

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 2 года назад +8

    እንኳን ደስ አለቻሁ ቃልዬና አዲስ እመቤቴ ማርያም በሰላም በጤና ትገላግልሽ ❤❤❤

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      😍ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት 💕💚 #ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @alminishtayacho
    @alminishtayacho 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ቃልዬ እና አዲስዬ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ እልልልልልልልል በእዉነት ቪዲዮሽን እያየሁ እኔም ተጨነቅሁኝ በእዉነት እንኳን ደስ አላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ የኔ መልካም ሴት

  • @asrat9817
    @asrat9817 2 года назад +1

    የኔ እናት እኔም ልክ እንደች በጉጉት ነው ያለዎት ልጅ እግዚአብሔር ፈቃድ ነው 😘😘😘😘ለኔም ፀሊልኝ🙏🙏🙏✝️✝️

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r 2 года назад +30

    ሰላም ቃል እንኳን ደህና መጣሺ🌹 ዛሬ ሁልሽም ተቀድመሻል 1ኛ ነኝ

    • @fatmaali7750
      @fatmaali7750 2 года назад

      ወይ መቅደም የመዳም ስራ ያዝን እኩ

    • @allenm9678
      @allenm9678 2 года назад

      Ellllllllllllllll yene wudocha inkawn Des.slchu

    • @user-md5xj3od6f
      @user-md5xj3od6f 2 года назад

      መተናል እንካንደስስአለሽ አንድኛ ሰለሆንሽ😁😁😁🙆🙆

  • @derejemulugeta8978
    @derejemulugeta8978 2 года назад +8

    እውነት ለመነገር ቃል እና አዲስ ሁሌም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምታስተምሩት ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ለእኔ ሱስ ሁነችሁኛል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @cjdjhsjhs1499
    @cjdjhsjhs1499 2 года назад +9

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ በሰላም ወልደሽ የምትታቀፊ ያድርግሽ ለእኔም ፀሎት አድርጉልኝ ልጅ እንቢ አለኝ በሀሳብ ልሞት ነው

    • @Asratshow6
      @Asratshow6 2 года назад

      Yena wuda embrhan tesxshe 🙏

    • @cjdjhsjhs1499
      @cjdjhsjhs1499 2 года назад

      @@Asratshow6 አሜን

  • @zewdietarekegn1945
    @zewdietarekegn1945 2 года назад +1

    እኔ በግሌ በጣም ደስ ብሎኛል ቢሮ ውስጥ ሆኜ ነበር ያየሁትና በጣም እየተጨነኩ ነበር ያው ስሜቱን ስለማውቀው እና ደስታዬን ማሳየት ብችል ደስ ይለኝ ነበር ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁሁሁሁሁሁሁሁ

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d 2 года назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    እመብርሃን አመሰግንሻለዉ ፀሎቴን ስለሰማሽኝ አመሰግንሻለዉ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
    እሰይ እሰይ እሰይ እንደኔ የተደሰት አለ ቁጭ ብዬ የሆነ ነገር ጨንቆኝ እያለቀስኩኝ ነበር ጭንቀቴን እረሳዉ

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 2 года назад +17

    ዋው እንኳን ደስ አላቹሁ ውዶቼ ፈጣሪ እስከመጨረሻው ፍፃሜውን ያሳምረውና ልጃቹሁን ለማቀፍ ያብቃቹሁ🙏 እኔ ግን የአዲስ ደስታ ለማየት ጓጉቻለሁ ማርያምን😂😂

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 года назад +7

    አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
    ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
    ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ቁራአን ሀድስ ይማሩበታል

  • @lieltredae1044
    @lieltredae1044 2 года назад

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አላቹሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዘብሔርን ይመስገን እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ ልክ እኔ አረገዝኩ ነው የመሰለኝ በጣም ደስ ብሎኛል ለ እግዘብሔርን ምን ይሳነዋል ተመስገን

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 2 года назад +7

    እንኳን ደስ አለሽ. ትዳርሽን ይባርክልሽ .ጤነኛ የሚሳም ልጅ ይስጥሽ አሜን 🙏🏻

  • @Fidel15
    @Fidel15 2 года назад +5

    መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!
    አምላከ ቅዱሳን የተባረከ ፍሬ ይስጣችሁ! ልጅ በረከት ነው ! ቤታችሁ በበረከት ይሙላ!

  • @fromtgray6076
    @fromtgray6076 2 года назад +4

    ቃልዮ እንኳን ደስ ኣላቹ ተሎ ብላቹ ሉቀቁት የሰው ደስታ ያስደስተኛል የሐዲስ ደስታ ማየት ጋኁቻለው

  • @wanshtango5116
    @wanshtango5116 2 года назад

    እንኳን ደስ ቃልዬ መጨረሻውን ያሳምረውና ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @Soliyna21
    @Soliyna21 2 года назад +22

    የኔ እናት ውይይይ በእውነት ስሜቱ ከባድ ነው እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ😍😍😍

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 2 года назад +34

    ምግብ ልባላ አቅርቤ ውጤቱ እንከማይ ድራስ ፈዝዤ ቀራው ቃልዬ የኔ ውብ እንኳን ደስ አለሽ ስሜቱ ድብልልቅ ብሎብኝ ነበረ😂😂😂😍😍😍

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 года назад

      yachis kefa😂😂😂😂🤦‍♀️

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 2 года назад +22

    እልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ 😍😍😍ደስታችሁ ደስታችን ነው የተዋህዶ እንቁዎች ፓርት 2 ይለቀቅልን 😍የ አዲስን ደስታ እንየው ደግሞ 😂❤️❤️❤️❤️ብቻ ደስ ይላል

    • @ayinalemgirma6643
      @ayinalemgirma6643 2 года назад

      ልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 года назад

    ትክክል ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም እኮን ደስ አለሽ ልእልቶ ❤❤❤💝💝💝💝

  • @HanaTilahun919
    @HanaTilahun919 2 года назад +13

    ውይ ቃልዬ እንኳን ደስ አላችሁ ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል ❤

    • @user-tg9qw1lu7n
      @user-tg9qw1lu7n 2 года назад +1

      ወይ ቃልዬ እንኳን ደስ አላች ሁ ማርያምን በጣምደስብሎኛል እህቴ❤❤❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @lemlemtube168
    @lemlemtube168 2 года назад +8

    እንኳን ደስ አላቹ የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ እመቤቴ ትጠብቅሽ ትጠብቃቹ

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 2 года назад

      እንኳን ደስ አላህ ሰወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 2 года назад +6

    ወይ ቃልየ ስሜቱ በጣም ከባድነበር እናትነት መሆንእኮ እደገና እደመፈጠርያክልነው ያለው ደስታ ተይኝ እግዚአብሔርየተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ

  • @emayeazeb4365
    @emayeazeb4365 2 года назад

    እመቤቴ ድንግል ከነልጅዋ ለዚህ እብቅቶሻል። ለፈጣሪ ዋጋው ተመሥገን ብቻ ነው። እንደኛ ጉቦ ሥጡኝ ይህን አርጉልኝ እይልም እንኳን ደስ ያላችሁ እንዲሁም ለሚማለዱት ይሣካላቸው። ወልዳችሁ ሳሙ ።

  • @makimuche2784
    @makimuche2784 2 года назад +5

    እንኳን ደስ አለሽ ዉዴ ልጆ የፈጣሪ ነዉና ፈጣሪ ይመስገን እናት መሆን ስሜቱን አቀዋለሁና በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤🙏

  • @user-jr1jl6cw7q
    @user-jr1jl6cw7q 2 года назад +7

    እሰይይይ በእውነት እንኳን ደስስስ አላቹ ተወዳጆቼ ወላድት አምላክ ትጠብቃቹ ደስታቹ ደስታየ ነው የተዋህዶ ልጆች

  • @mebratgebreale7921
    @mebratgebreale7921 2 года назад +5

    እሰይ እንኳን ደስ አላቹህ ቃልዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደስታሽ በጣም አስደስቶኛል ድንግል ማርያም እስከ ፍፃሜው ትጠብቅሽ አዲስ ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ደስ ይበላቹህ ደስ ብሎናል
    እልልልልልልልልልልልልልል🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏

  • @majeryuyummy8603
    @majeryuyummy8603 2 года назад

    አንክዋን ደስስስ አላችሁ ቃል በ ሰላም ደሞ ተገላገልሽ አቅፍፍ አርገሽ ለ መሳም ያብቃችሁ መልካም አናትነት ቃል

  • @user-yp4yt9qf3f
    @user-yp4yt9qf3f 2 года назад +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር ወለላ እኔ የትግሬ ልጅ ነኝ ግን በጣም ነኝ እምወዳችሁ ቃልዬ አዲስዬ ጌይታ በፍቅር ያኑራችሁ ልጅ እቅፍ👪 አርጋችሁ ለማሳም ያብቃችሁ👏❤️✝️🇪🇹💊🥀😘

  • @ribka12
    @ribka12 2 года назад +31

    ልጅ ከፈጣሪ ነው እንኳን ደስ አላቹ የኔ ውዶች ❤❤❤

    • @martaethio2794
      @martaethio2794 2 года назад

      dingil maryam indemitimegnim menta tisxish bexaam dess bilognal inkuwan des alesh

    • @genetmuoltu4634
      @genetmuoltu4634 2 года назад +1

      እንኳን ደስ አላችሁ ልጅ የፈጣሪ ስጥታ ነው እስከ መጨረሻው እመብረሀን ትጠብቃችሁ ከእነልጇ እወዳችሁለው

    • @user-ld6cc2xf9z
      @user-ld6cc2xf9z 2 года назад

      እንኳን ደስአለችሁ የኔ ማርች የኔ እድ
      እልልልልልልል

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 2 года назад +3

    ሥለሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ቃል & አዲሥ እንኳን ደሥ አላችሁ ደሥ ብሎኛል ከደሥታዬ ብዛት አለቀሥሁ ኡፉፉ ከሥደትመልስ ለዚህ ክብር ያብቃን የመዳም ቅመሞች አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @Adam-ek9iq
    @Adam-ek9iq 2 года назад

    የክርስቲያን ልጅ ተስፋ አይቆርጥም ቃልዬ እኳን ደስ አለሽ እማ 🥺🙏

  • @amanuelfikadu6297
    @amanuelfikadu6297 2 года назад +7

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንኳን ሰጠሽ እናቱ እመቤታችን ደግሞ በሰላም ትፍታሽ 😍😍😍

  • @hamerenoyoutube9887
    @hamerenoyoutube9887 2 года назад +5

    እንኳን ደስ አላቹ ቃል እና አዲስ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ልጅ ይስጣቹ

  • @wubayehukassa5720
    @wubayehukassa5720 2 года назад +10

    ሁሌም በአይምሮዬ ነበር እና አሁን ስትናገሪ ፈጣሪ ምስክሬ ነው እጅግ ደስ አለኝ ፍጻሜውን ያሳምረው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад +2

    ቃልዬ... አይዞሽ... ልጅን የሚስጥ ፈጣሪ ነው.. ልጆች.. ደሞ ከ እግዚአብሔር.. የሚስጡ በረከቶች ናችው... አይዞሽ... እንደውም.. መንታ... ሊስጥሽ ይችላል... የሚሳነው... ነገር የለምና
    ልጅ ለምትመኙ.. በሙሉ.. መድሀንያለም.. ይስጣችሁ... ወልዳችሁም.. ሳሙ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👑

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 2 года назад +8

    ዋውውውውፈጣሪይመስገን 🙏🙏🙏⛪⛪
    😲😲 🕌ቃልየልጅእናት🙏🙏🙏⛪⛪❤❤✅

  • @user-bq8kp8rc5x
    @user-bq8kp8rc5x 2 года назад +19

    ደስታዬ ልክ የለውም እንኳን ደስ አላችሁ ውዶቼ ልጅ ለምትወዱ ሁሉ ፈጣሪ ይስጣችሁ❤🙏

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 2 года назад +12

    ሰላም ባለማህተቦች እህት ወድሞቼ እደትናችሁ የሰው ልጅ በሙሉ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን የኢትዮጵያን ተንሳየ ያቅርብልን አሜን ፫ ቃልየ የእርግዚናን ስሜት ለማወቅ እኮ እራሱ የተፈጥሮ ስመቶች አሉት አይደል ስሜቶቹም ያስታውካል የአቅለሸልሻል ያስተኛን ቃልየ እንኳን ደስ አለሽ እመብርሀን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @Romantictiktokvideo....
    @Romantictiktokvideo.... 2 года назад

    የመጀመሪያው ላይ እንዴት እንደከፋኝ ልነግርሽ አልችልም መጨረሻ ላይ ግን ደስታዬ ወሰን አልነበረውም ቃልዬ❤❤አዲስን ኘራንክ ያረግሽውን ስላየው ምን ያህል ልጅ እየፈለጋቹ እንደነበር ለመረዳት አይከብድም አየሽ ሁሉ በጊዜው ሆነ እንኳን እግዚአብሄር ረዳቹ😍😍