Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የዝማሬ አልበሜ ከፍፃሜ እንዲደርስ በሀሳብ በገንዘብ ስፖንሰር መሆን ማገዝ የምትፈልጉ 0985023778 በቴሌግራም እየደወላችሁ አውሩን
አድስዬ በመጀመሪያ እኳን ደስ አለህ ውለድ ክበድ ፈጣሪ ሺአድርጎ ያለምልማችሁ ዛሬ ዝማሬ እለቃለሁ በስደት ላይ በማዳም ቤት ሆኘ ተሳክቶልኝ ደስ ብሎኛል ቃልዬ እኔም የደስታ እባ ነው የተናነቀኝ
🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭እመብርሃንን እኔም እንባ አውጥቸ አለቀስኩ ከሱ ጋራ ላሽተው እንዴ ሲል ስቄ ነበረ ሲያለቅስ ግን አስለቀሰኝ
በ29ሠከድከሁለትሽበላይላይክየሠውዉደታይሥጣችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ ደግሞ በሰላም ወልድልችሁ ለመሳም ያብቃችሁ. እውነት ነው በጣም ይከብዳል እኔ ካገባሁ አመንት ከመንፈቅ ሆኖኛን ግን አርግዘሻል እያሉ ይጨቀችቁኛል እኔ አልሰራም ፈጣሪ ካልሰጠኝ ከርሴ ገዳት የሰው ጥያቄ አሰልቸኝ አሁን ለስልክም ማንሳት አቆምኩ ሁሉም ነገር ሲከብደኝ ብቻየን እኖራለሁ ማለቴ ከማንም አልገናኝ እኔ አላህ ከፈቀደልኝ ይስጠኝ ካልሰጠኝም ሁሉም ስራ የፈጣሪ ነው ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
Yene wudoche🥰🥰❤❤❤🥰🥰🥰🎊🎊🎉🎉
አቤት አዲስ !!ትዕግስቱና ትህትናው ለሚስቱ ክብር የሚሰጠው ነገር የሚደነቅ ነው የእውነት !!!ቃልዬ ደግሞ ትችይበታለሽ 😍😍🥰
❤❤🤲😘🤲
እንኳን ደስ አላችሁ ጅማሬው እንዳማረ ፍፃሜውም እንዲሁ ይመር 😍😍😍❤❤
Ekwan des alceu 🥰🥰😙🥰
Enem endesu neberku eskinfata
❤️❤️😍😍😍😍😍😍
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
አተስ አግብተህ መቸነው የምታስረግዘው 😂
@@Hana-29 🤭🙆♀️🤣🤣🤣
@@Hana-29 ጤና ኮሜንት መፃፍ አትችይም
እዮባዬ እንኳን ደስአለህ አጎት መሆን ደስይላል
@@Hana-29 mn??
ወላሂ ጎበዞች ናችሁ ሀይማኖታችሁን አክባሪ የሰው ሀይማኖት አትነኩ ትዳራችሁን አክባሪ ናችሁ መንታዎቹን አላህ ይስጥሽ ወንድ ሴት አሚን በይ
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
ደምሪኝ
@@yefkrbiteseb5534 ደምሩኝ
እረ ለኔም😄 አሜን🙏🙏🙏
አሜን በእውነት 🥰🥰🥰
እኔም ባሌም ልጅ በጣም እንፈልጋለን.... እና እንባዬ ነው የመጣው ፈጣሪ ስወድህ በልጅ ይባርካል እናተንም የባረከ አምላክ እኛንም ይባርክ.... እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ...
እመቤቴ ምስክሬ ነች የአዲስን ደስታ ለማየት በጣም ነበር የቸኮልኩት ቃልዬ የኔ ውድድድድ በጣም ደስ ብሎኛል ቅዱስ አማኑኤል ምስክሬ ነው ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ሁሌም ደስታችሁን ያብዛላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ መልካሙን ፍሬ መድሃኒያለም በእጃችሁ ያሳቅፋችሁ
እኔስ ብትይ ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩ ነበር
እኔም በጣም በ ጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበር ❤እንኩአን ደስሥሥሥሥ አላችሁ💚💛❤😍
@@ፅጌማርያም-21 ውዴ ደምሪኝ
@@beza5852 ውዴ ደምሪኝ
@@sinedeyoutube9974 እሽ እማ
በጣም ደስ ይላል በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ ውዶቼ 💙የመዳም ቅመሞች ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን በሉ 🥰
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን የእርሱ መልካም ፍቃድ ይሁን።
እንኳን ደስያላቹ
የመጀመርያ ኮማች ነኝ እንኮን ደስ አላችሁ የኔውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ😍😍😍😍😍😍
ትክክል
የኔ ውቦች እኳን ደስ አላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ 😍😍😍😍😍
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😄😄😄😄😄የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እሺ ሚኒ ይጠበስ 😄😄💕💕
ruclips.net/user/shortsNeQUaUPKaR0?feature=share
ቃልዬ እንኳን ደስ እለሽ ።በጣም የሚገርመው እኔም ልጅ ፈልጌ እንቢ ብሎኝ ሰለት ተሳልኩኝ በወሩ እርጉዝ እንደሆንኩኝ ሲነገረኝ እልቅሼ ነበር አሁን የ 13 እና 11አመት የወንድ እና ሴት ልጆች እናት ነኝ እናትነት በጣም ደስ ይላል።ማንም ባለትዳር ልጅ እንቢ አለኝ ብሎ ባይጨነቅ እግዚአብሔር በጊዜው ይሰጣል ባይ ነኝ
እንኳን ደስስስስስስስ ያላቹ 🥰🥰እስኪ የሰዉ ደስታ ሚያስደስታቹ 👍
እካን.ደሰ.አልሺ
እንኳ ንደስአላችሁ
@@ghada1723 😃❤❤❤😄
በጣም ስጠብቅ ነበር የአዲስን ስሜት ለማየት እንኳን ደስ ያላቹ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ👍👍 ፈጣሪ ደስታቹን ያብዛላቹ 🙏🙏🙏እሱ ሲያለቅስ እኔም አለቀስኩኝ በደስታ😪😪😪
አሜን🙏😍
እውነት ነው ማልቀስ ብቻ ስሜቱን አይገልፀውም ይለያል ስሜቱ ብቻ እመብርሃን ሁሌ ከጎናቹ ትሁን ሽፍን ሽፍንፍን አርጋ ትጠብቅሽ ቃልዬ።
@@amanawettsion5847 🙏🙏🙏
ውድም ደምራኝ
እኳንደሠአላቺሁ
ምን አለ ሁሉም ወዶች እንዳንተ ብሆን 😥😥😥 ፍቅራቸው ለዘላለም ይሁንላችሁ ኢንሻአላህ
እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዶች ቃላት ያጥረኛል የምትወዷት ኪዳ ንምህረት ትጠብቃችሁ
ቃል አዲስ እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
Farye dasitachuni yasamerlachu
@@hamdanalblooshi8070 ውዴ ደምሪኝ
አልሀምዱሊላህ ደስታችሁ ደስታችን ነዉእኛም የመዳም ቅመሞች ከስደት አለም ገላግሎን ለዚች ዉብ እና ማራኪ አድስ ህይወት ይስጠን ስደት ሰልችቶናል ደክሞናል የምር።።።
አይዞን እህታችን
አሚን ያረብ እህህህህ ስራው እንደት እንዳስጠላኝ ልጅ መውለድ እንደት እንዳማረኝ
አሜንንንንን እማ
አይዛን እህቴቻ 🥰🥰🥰🥰
እንኳን ደስ አላቹ የተዋህዶ እንቁዎች እመብርለን ስላሴዎች በሞገስ በጥበብ ታሳድግላቹ።
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አምላኬ እንደዚህ አይነት ፍቅር ለሁላችንም አድለን😍😍😍
ወላሂ ሲያለቅስ አለቀስኩኝ የሰው ደስታ ማነው እንደኔ ደስ ያለው
😍😘😘😘
እኔ ራሱ ምርጥ ባል ነው የእውነት
Ena rasu alejesku ehako metadel new ftari ybarekew tedar mesala nachu
Semeun weyem smua zablon yhunln
ወላሂ እኔም አለቀስኩ
የኔውዶች ወላሂ በጣም የምወዳቸው❤❤ጥንዶች አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅሩን ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤ወዶችየከነሱ ተማሩ አንዳንድ ወንዶች አሉባባየ አለቀሰ የምር😭
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
እረ ታይ
ቆይ እኔን ምንድነው ምያስለቅሰኝ 😥የምር እንኳን ደስ አላችሁ 💚ደስ ብሎናል 👏
እረ እኔም አለቀስኩ ማሬ😭😭
እኔም አነባሁ
Are enyum alksuik
ሀዲስ እና ቃልየ ምርጥ ጥዶች ናቹህ እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት ደስታቹህ ደስታየ ነው ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
አስለቀሳችሁኝ እኮ.....ፈጣሪ ነገር በጊዜው ውብ ያደርጋል....እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ አና አዲስ
ዉይይ በጉጉት እየጠበኩዋቹ ነበር❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ ውይይ አዲስዬ ደስታክ ግሩም ነዉ እንኳን ደስስ አለክ!!አሁን ደግሞ ቤተሰቦቻቹ(እዮባ)ምን እንደሚሉ ለማየት ደግሞ ጓጓን!!!አዲስ ግን ምን አይነት ሰዉ ነክ መጀመሪያ አኩርፋ ስትመጣ እንዴት እንዳፅናናካት ሳይ ገረመኝ አንተም በውስጥ እየተጨነክ ነበር ግን አፍነከዉ እሷን አፅናናካት ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ እያልክ ኢሄ ፓርት በጣም ውስጤን ነካኝ!!እግ አምላክ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ!!ደግሞ ዉለዱ እያሉ በሚያስጨንቁ ሰዎች እኔም በጣም እናደዳለዉ አሁን ደግሞ ፆታ ፆታ እያሉ አዛ ያደርጉዋቹዋል ቻሉት😂ነገር ግን ወንድ ሆነ ሴት አይጨነቃችሁ ዋናዉ የተባረከ እና ጤናማ ልጅ መሆኑ ነዉ ትህትናክ ይለያል!!!ከምንም በላይ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ።
አቤት መታደል ፈጣሪ መጨረሻቹህ ያሳምርልኝ
የመዳም ቅመማ ክፉ አይካችሁ ከድንገተኛ ነገር ያሰወረን ወዶቼ እንኳ ደስ አለችሁ
አሚን ያረብ
አሚንን
አንቺንም እህቴ
🤲🤲🤲🤲🤲
አሜንንን
እልልልልልልልልልል አዲስዬ ቃልዬ እንኳን ደስ አላቹ እንኳን እመቤቴ እረዳቻቹ ከእናንተ የበለጠ ነው በደስታ ያለቀስኩት መጨረሻ ላይ የተናገራችሁት ቆንጆ መልእክት ነው አትወልዱም እያሉ ሰውን ለሚያስጨንቁ ሰዎች ልጅን የሚሰጠው ፈጣሪ ነው ቢያዘገይም ለእኛ የተሻለ አስቦ ነውና በተለይ በዚህ በውጩ አለም እሱ ጥያቄ ሲያስጠላ በእውነት ቢቀር ጥሩ ነው
ማነው እንደኔ ተከታታይ ድራማ ይመሥል በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ወልደሽ ሣሚ ብያለውለኛም የማዳም ብስክሌቶች መልካሙ የሆነው ይወፍቀን እስከመቼ እያየን
ወላሂ እደት እደምወዲችሁ አደስ እኔንም አስለቀስከኚ ወላሂ እንኮን ደስ አላችሁ እኔም በጣም ደስ ብሎኚል እስኪ የሰው ደስታ የማስደስተው እደኔ 👍👍❤️❤️🌹🌹እስኪ እደናት ያለ ትዲር ይስጠን ከስደት መልስ ያረብ 😭
❤❤❤❤👌
በጣም እየጠበኩ ነበር ግን ብዙ ሰው ቀደመኝ እንኳን ደስ አላቹ የምትወዷት እመብርሐን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
አድስየ ወይነ ምን ልበል በቃ ምገልፅልህ ቃላት አጥሮብኝ። ለካ ደስታንም ያስለቅሳል፣ የደስታ ልቅሶ ኣለሰቅሱ😥😥 እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ዉዶች። እናከብራቹዋለን ኑሩልን❤❤❤💯
በጣም ነው ደስ ያለኝ ኪዳነምህረትንእሰይ እንኳን ደስ አላችሁ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ
@@yefkrbiteseb5534 ደምሪኝ
I'm from 🇪🇷 I'm so happy for you guys. እንኳን ደስ ኣላችሁ
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው እና እንኳን ለዚህ ስጦታ እለኞች ሆናችሁ እግዚአብሔርን አገልጋይ ለእናት አባቶቹ ታዛዥ ያድርግላችሁ
Enkoan des alachhu yene wudoch
እኔ ለዚህ ቃል የለኝም ማርያምን ፍቅራችሁን ደስታችሁን ያዝልቅላችሁ ...........no words at all...
እልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ :: በልጆቻችሁ የምትደሰቱ ያድርጋችሁ ❤️❤️❤️
ደምሩኝ
እንካን ደስ አለክ የደስታ እንባ ነው አልቅሶ አስለቀሰኝ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንካንም በልጅ ባረከክ ለህቴም እግዚአብሔር በልጅ እንድባርካት በጠሎታቹ አስባት
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው እንኳንም እግዚአብሔር እረዳችሁ በእውነት ደስ ይላል
ማሪያምን እባዬ ፈስስ የልጅን ደስታ ሳይ እነዚህን ልጆች እንደት እንደምወዳቸው ሶስት ስልክ አለኝ በሶስቱም ስርኬ ነው ስብስክራይፕ አድርጌ እየከፍትኩ የማያቸው ከምውደደ የተነሳ ድንግል ማሪያም በስላም ትገላግልሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክ 🙏 የወለዳችሁት ይባረክ 🙏እወዳችኋለሁ ❤
የእውነት የእንተን ከቤተሰብ ሁሉ ከአይን እግዚአብሔር ይሰውራችሁ እመቤቴ ፍጻማችሁን ያሣምርላችሁ እንኳን ደሰሰሰሰሰሰ አላችሁሁሁሁ🥀🥀🥀🥀❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘
ደምሪኝውዴዋ
የኔውዶችስታምሩውልዳችሁሳሙ💚💛❤💝
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ውዶች😍😍😍😍😍 እንኳን ደስአላችሁ
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ እሽ
ስለማይነገር ስጦታው ከፀሐይ መውጫ ጀምሮእስከ መግቢያው ድረስ የእግዚአብሔር ስም ይይመስገን የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላችሁ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
🙏🙏
@@jemilaatube1904 eshu wude meleshi eshi
@ሉባባ ዩቱዩቢ eshu wude melshi eshi
ይሄ ህይወት ሚዛናዊ አይደለም ለእናት ኢትዮጵያ ሰላም ደስታ አንድነት ሁሌም ሰላም ይሁን የስው ደስታ ለሁሉም ነው የመተቸው 🙋ቤተሰብ ሁኑ የእናት ወዳጆ
አዲስዬ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሰምርላቹ ! ቃልዬ ከምርመራው ጀምሮ አብረን ስለነበርን ነው! ሰው ሁሌ አግቡ ከዛን ለምን አትወልዱም ስትወልዱ መቼ ነው የምደግሙት አቤት እኛ 👉"እህቴ ልጅ እንቢ ብሎዋት 20 አመት ቢሞክሩ እንቢ ብሎዋቸው ሰው ሲያያት ወለድሽ እያለ መች ነው የምትወልጅው እያለ በስደት አለም ከንፈራቸውን እየመጠጡ ሊገሉዋት ከእግዚአብሔር ፍቃድ ውጭ በህክምና የባሉዋን ዘር ወደ እሱዋ በመጨመር በህክምና ቢሞክሩ እንቢ ብሎ በጭንቀት ልትሞት ከሰው ጥያቄ ብዛት ሰው ሸሽታ እራሱዋን ከፎቅ ልትከሰክስ ሰትል ባልየው ነው ያዳናት አይምሮዋን ዘና እንድታደርግ ሐገር ቤት መታ ለእመብርሐን ቤተሰብ ሁሉ ተስሎ የሚገርማችሁ በተመለሰች በሁለት ወርዋ ፀነሰች ስትወልድ ቆንጅዬ ጤነኛ ወንድ ልጅ ወልዳ አሁን የአስራ ሁለት አመት ልጅ ሆኖዋል እኛ የምናመልከው አምላክ ምን ይሳነዋል ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ይመስገን ሰወች እባካችሁ እንተው ይህን ፀባያችንን በእውነት!!!
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ታሪክ ይቀይራል እሱ
ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
በየደቂቃው አልተለቀቀም እያልኩ ስገባ ስወጣ ነው አሁን የመጣችሁት ውዶቼ የሀዲስን እሪአክት እስከማይ ቸኩዬለሁ ኡፍ ስታስቀኑ
እኔም ወላሂ
Me too😁
እኔም ማርያም ወይኔ በጣም ነዉደስያለኝ
እኔም 😂😂
ወላሂ እኔም ስጠብቅ ነበር
አዲስዬ ቃል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ በሰላም ወልዳችሁ እቀፉ ምርጦቼ
እንኳንደስያለሺየኔማ
ደስ ስትሉ።።።እግዚአብሔር ይመስገን።።😍😍😍😍
masha allah እንኳን ደሥ አላችሁ🥰 ቅመሞችየ እኛም ከሥደት መልሥ ለዚህ ያብቃን አሚን በሉ😊🥰
Amen
አሚን
አሚንንንን
አሚን እኔሁለተኛነዉ የምመኘዉ አንድልጅአለኝ ያረቢ ከሰደት መልሥ
ደስታም ሀዘንም ከሰው ወደ ሌላ ሰው በቀላሉ የሚጋቡ ባህሪያት ናቸው። በእውነት እጅግ ደስ ብሎናል ። ልጃችሁን ለመሳም ያብቃችሁ።
ልጅ ሲወለድ አባት ደስ ይለዋል❤🕊 መልካም ሁሉ ተመኘውልሽ 🙌መልእካ ኡሩፋኤል እያደረሽ ጊዜሽ በሰላም ጨርሺ ❤
አዲስዬ የምታሳዝን ልጅ ነህ ምስኪን ግን ሶስት ወር እስኪሆን ብትጠብቁ መልካም ነበር ቶሎ ለሰው አይነገርም እግዚአብሔርን አመስግናችሁ ብትቆዩ መልካም ነበር #Congratulations 🎈🎉🍾🎊
የቆዬ ነው ብላለች
ፍቅር ትግስት መተሳሰብ በእናንተ አይቻለሁእንኳን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ 🥰🥰🥰
እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ጥንዶች የተዋህዶ እቁውች እግዚአብሔር ጅምሮ ምንም ይሁን ፍፃሚዉንም ያሳምርላችሁ ሁሉም የፈጣሪ ስጦታ ነው ፍፃሚዉን ያሳምርላችሁ
እስመ ኣልቦ ነገረ ዘይሳአኖ ለእግዚእብሔር እስይይይይይይ እንዃዕ ደስስስስ በለኩም ክቡራት አሕዋተይይይ 💝💝💝
ስለ እናንተ ደሰታ ፈጣሪ እግዚአብሔር እናታችን ድንግል ከልጇጋ ጋር ምስጋና ለነሱ ይሁን።ደሰታችሁ ደሰታችን ነው።
አዲስ የመሰለ ወንድ ማግኘት በራሱ መታደል ነው የእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ ቃልዬ እናት ሆና ማየት የናፈቀው ላይክ 😍😍
የኔ ዘውዶች እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው አይለችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃን ቃል የኔፍልቅልቅ 😍😍❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ ቃልዬ እመብርሃን የአምላክ እናት በሰላም ሁለት ታድርግሺ አዲስ አባትየው እንኳን ደሰ አለክ 😘😘😘
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በጣም ነው የተደሰትኩት ቃል የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ጥዶች ናችሁ ለእኛም ለማዳም ቅመሞች ሀገር ገብተን ሷሊህ ሷሊህ ልጆች አላህ ይወፍቀን ያረብ አሚን
አሜንውዴ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ግን መጀመርያ ትዳሩን ይስጠን
@@yabyab5036 ሳህ አስተዋይ ባሉን ታሊዘው እልጅ ተራ ገባሁ አይደለ ያጋጥማል😜😂😂😂😂😂
እንኳንም ደስ አላችሁ የፍቅር ቤተሰብ ናችሁ በጣም ደስ ይላል ዋው ቃልዬ እናት ልትሆኝ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰ደስታ ያስለቅሳል መልካም ስወች ናችሁ 😍😍😍😍😍
እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ጥንዶች እንኳን ደስ አላችሁ ቃልየ እንኳን እመብርሐን ዳበሰችሺ የምር ደስ ብሎኛል ክብር ምስጋና ለናቱና ልጁ ይሁን👏👏👏
ወይ እዴት ደስ እዳለኝ የኔ ዉዶች እንኳን ደስ አላችሁ
ውይይይ የኔ ፍቅሮች እንኳን ደስ አላቹ😘😘😘😘እመአምላክ እስከመጨረሻው አብራሽ ትሁን😍😍😍
የኔ ውዶች እኳን ደስ አላችሁ እመብርሀን አይናችሁን ባይናችሁ.ታሳያችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ሀገራችነንም ሰላሙን ያውርድልን
ደምሪኝውዴዋው
Kaliye enkuwan desalsh💋💋
እንኳን ደስ አላቹ
እንኳን ደስ አላችሁ አዲስ ምስጊን አንዳንድ የዘመኑ ወንዶች አረገዝኩ ስትባሉ ዱላ የምታነሱ ከደዚሕ አይነት ጨዋ ተማሩ ቃልየ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን
ላሽተው እንደ ወላሂ እንደት ደስ እንዳለው የመጀመሪያ የኢትዮጵያ ወንዶች አንተን ትለያለህ ልጅ መረገዙን ሲሰማ ማልቀሱ ትለያለህ ወላሂ በሰላም ሁለት ያደረግሽ ቃልዬ ትለያለሸ ጤነኛ በፍቅር የተሞላ እድሜ ሀብት የተሞላበት ልጅ ይወፈቀሸ 😘😘😘
ሱበሀን አላህ እንኳን ደስ አላችሁ አለቀስኩኝ አብሬ እኔም የኛኞቹ ባሎች አርግዣለሁ ሲሏቸው አሶርጅ አልፈልግም የሚሉናቸው እንኳንደስ አላችሁ በድጋሜ🌺🌺🌺
😄😄😄
@@bint4181 ያስቃል እዴ
እፍፍፍፍፍ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ♥️ የመዳም ቅመሞች ከስደት ተመልሰን ለዚ ክብር ያብቃን ♥️🙏
የእውነት የእንተን ከቤተሰብ ሁሉ ከአይን እግዚአብሔር ይሰውራችሁ እመቤቴ ፍጻማችሁን ያሣምርላችሁ እንኳን ደሰሰሰሰሰሰ አላችሁ
እኳን ደሥ አላችሁ ቃልዬ አድስ ሲደሠት ማየት ነበር የናፈቀኝ ማለቴ የልጅ አባት መሆንን ሲሰማ እመብረሀን ትጠብቅሽ
በጣም ደስ ይላል በውነት እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ምርጦች ፈጣሪ የተባረከ የተቀደሰ ልጅ መርቆ ይስጣችሁ ከምር በጣም ነው ደስ ያለኝኝኝኝኝኝኝኝ😘😘😘😘😘 እዮብ ሲነገር ለማየት የጓጓ👍 ቃልዩ🤰🤱😘
እንኳን ደስ አላችሁ የኔ መልካሞች እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምረው ውይ መዝሙሩ ገና ሳይለቀቅ ልብ ያስደስታል በጉጉት እንጠብቃለን
ምን አይነት ስሜት እንደተሰማኝ ማርያምን ይሄንን ቀን በሂወቴ ውስጥ እናፍቀዋለው💝 እንኳን ደስ ያላችሁ🙏
የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እማ 🙏🙏
መዝሙሮቹ በስመአም በጣም አፅናኝ ይመስሉ ቶሎ ልቀቁልን። እግዚአብሔር በድካማችሁ ብርታት ይሁናችሁ።
ማሻ አሏህ እኳን ደሥ አላችሁ በሠላም ወልደሺ ሣሙ
እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሃን በሠላም በጤና ወልዶ ለመሣም ታብቃችሁ አዲስን መልካም አባት አንችን ደሞ መልካም እናት ለመሆን ያብቃችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዶች 🥰🥰🥰 አዲስ እኮ ልዩ ነው አባትም ባልም ጓደኛሽም ነው ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን እመብርሃን በሰላም ልጃችሁን ታሳቅፋችሁ
😉 እኔስ አልቃሻ ባል አልወድም ትዳራቹሁ ይባርክ የፈቅር ተምሳሌት ናቹሁ ዎንዶች ማልቀስ አይገባም አያምርባቹሁም ሴቶች ያምርብናል 😄😄😄
ማረያምን ጨርቄን ጥዬ ነው ምዎዳቺዉ 🥰🥰🥰🥰🥰በጣም ደስ ብሎኝጋል
የአላህ በጉጉት እየጠብቅነበር ❤እኔመቸኮል ምንይሉታል ስወዳችሁ❤
እንኳን ደስ አላችሁ ወልዶ ለማቀፍ ለመሳም ያብቃችሁ የኔ ውዶች🙏🙏🙏 ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የኢትዮጵያን ሰላም የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ ማርያምን😭😭😭
አመብረሀን በሰላም ተገላግልሽ በጣም ነው ደስ የሚለው ዉይይይይ እንኳንም ደስ አላችሁ አዲስ ቃልዬ
ትክክል ነሽ ሰውን ያስጨንቃሉ አላረገስሽም ወይ አትወልጅም ወይ ምናምን ይላሉ
እንኳን ደስ አላቹ በልጅ መባረክ ቀላል አይደለም ያላገባቹ አግብታቹ ያልወለደቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ አሜን በሉ
አሜን ይደረግልን
አምንንንንን አምንንንንንንን
አሚንንን
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ #አላችሁ #ደስታችሁ ደስታችን ነው ቃልየ ደግሞ በሰላም ወልዳችሁ #ለመሳም ያብቃችሁ
ደስታኮ ነው ያስለቀሰው እኔም አስለቀሰኝ😥♥♥እንኳን ደስ አላቹ😍😘😘
Waawwuu anas bayee dasa naa jedhe waqayoo ittini isini yaa gayu hora bayadha akka ciracha galan
እንኳን ደስ አላቹ ደስ ይላል ከዱባይ ከመጣሁ ብዙ ናፍቃቹኛል ውዶች አልከታተላቹም ቆየው ካየዋቹ
እንኳን ደስ አላችሁ አዲስና ቃልዬ በጣም ደስ ትላላችሁ ምርጥ ጥዶች እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
እንኳን ደሰ አላችሁ የምዉዳችሁ የምከብርችሁ የትባሩክ ልጅ ይሰጣችሁ ፍጣሪ ይጣብቅችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አዲስን መስማቱ እስቀማውቅ በጉጉት ከመጠበቄ የተነሳ የኔ ሁለት ቀን እቅልፍ አለመተኛቴ ምን ይሉታል😳😭😭😭😭😭😂😂😂😂😂😂 እኳን ደስ አላቹ እልልልልልልል አዲስ እዳተ ያለውን ባል ይስጠን የኔ ምስጊን አለቀሰ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
ውዴ ደምሩኝ
😂😂😂😂
@@jemilaatube1904 እሺ
እንኳን ደስስስስስ አላቹህ የእውነት ስትስቁ እየሳኩኝ ስታለቅሱ እያለቀስኩኝ Videoጨርስኩ ብቻ ይህን ላድርግ እግዚአብሔር ከብር ምስጋና ይድርሰው በፍጠርታት አንደበት ሁሉ የተመስገነ ይሁን የስው ደስታ በጣም ነው የሚያስደስተኝ እኔ ከምደሰት ስው ተደስቶ ሳይ እደሰታለሁ የእውነት ደስ ብሎኛል እመብርሀን በሽልም ታውጣች ልጃቹህን እስክይ እጓጓለሁ የምር
እንኳን ደስ ኣላችሁ ቃልና ሓዲስ በጣም እወዳችሃለው በፍቅር ያኑራቹ በልጅ ይባርካቹ ውዶች ከኣክሱም ትግራይ❤
እግዚአብሔር ባብዙ ልጆች ይባርካችሁ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️እንካን ዳስ አላችሁ 😘😘😘😘
እፍፍፍ የኔ ውዶች አዲስዬ ለልጅ ፍቅር እዳለህ ያስታውቃል እንኳን ደስስስ አላቹ ወልዳቹ ሳሙ 🥰🥰
ስጠብቅ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ 😍😍😍😍😍😍
እ/ሔር ይጠበቃቻሁ አስተማሪ ልትሆኑ ምትችሉ ሰዎች ናቹህ እዉነት ምትለቁትን ቪዲዮ 5ጊዜ ነዉ ማየዉ እዉነት ደስ ትላላችሁ
🥰🥰🥰🥰 ወንድማችን እንኳን ደስ ያለህ በጉጉት ነበር ስንጠብቅ ነበረ አዲስ እንዴት እንደሚሆን እንኳን ደስ ያላችሁ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ እና አዲስ እኛም እንደናተ ያለ ንፁ ፍቅር እንዲሰጠን ፀሎት አድርጉልን
በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ጤና ያለው ልጅ ይስጣችሁ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ
እንኳን ደስ አላቹ ! እዉነታቹን ነዉ የሰዉ ጥያቄ ያስጨንቃል ዝም ብሎ ሚወለድ ነዉ ሚመስላቸው 🤔 ከዛ ደግሞ ድገሙ እንጂ ይሏችኋል 😂 ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ !!!!!!!!
እኮ ሀሀሀ
ውላሂ ፍቅራችሁ ሲያስቀና😭ውይኔ ከአይን ያውጣችሁ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ💞💞
እኔም ይናፈቀኛል የትነህ ብየ የኔ አዳም
ውሏል በጥም
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የም እንኳን ደስ አላቹሁ ቃል እና ሐዲስ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ነው እምወዳቹሁ ይህን ቀን በጣም ስናፍቀው ነበር ማርያምን እግዚአብሔር ይመስገን በውነቱ ❤🙏☦️
እኳን አረገዝሽ ልጅ የአሏሕ ስጦታ በምንም ማይቀየር የኑሮ ማጣፈጫ ፍቅር ያበዛል ልጅ ሲመጣ ርዝቅ ይዞ ነው ሚመጣው🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የዝማሬ አልበሜ ከፍፃሜ እንዲደርስ በሀሳብ በገንዘብ ስፖንሰር መሆን ማገዝ የምትፈልጉ 0985023778 በቴሌግራም እየደወላችሁ አውሩን
አድስዬ በመጀመሪያ እኳን ደስ አለህ ውለድ ክበድ ፈጣሪ ሺአድርጎ ያለምልማችሁ ዛሬ ዝማሬ እለቃለሁ በስደት ላይ በማዳም ቤት ሆኘ ተሳክቶልኝ ደስ ብሎኛል ቃልዬ እኔም የደስታ እባ ነው የተናነቀኝ
🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭እመብርሃንን እኔም እንባ አውጥቸ አለቀስኩ ከሱ ጋራ ላሽተው እንዴ ሲል ስቄ ነበረ ሲያለቅስ ግን አስለቀሰኝ
በ29ሠከድከሁለትሽበላይላይክየሠውዉደታይሥጣችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ ደግሞ በሰላም ወልድልችሁ ለመሳም ያብቃችሁ. እውነት ነው በጣም ይከብዳል እኔ ካገባሁ አመንት ከመንፈቅ ሆኖኛን ግን አርግዘሻል እያሉ ይጨቀችቁኛል እኔ አልሰራም ፈጣሪ ካልሰጠኝ ከርሴ ገዳት የሰው ጥያቄ አሰልቸኝ አሁን ለስልክም ማንሳት አቆምኩ ሁሉም ነገር ሲከብደኝ ብቻየን እኖራለሁ ማለቴ ከማንም አልገናኝ እኔ አላህ ከፈቀደልኝ ይስጠኝ ካልሰጠኝም ሁሉም ስራ የፈጣሪ ነው ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
Yene wudoche🥰🥰❤❤❤🥰🥰🥰🎊🎊🎉🎉
አቤት አዲስ !!ትዕግስቱና ትህትናው ለሚስቱ ክብር የሚሰጠው ነገር የሚደነቅ ነው የእውነት !!!
ቃልዬ ደግሞ ትችይበታለሽ 😍😍🥰
❤❤🤲😘🤲
እንኳን ደስ አላችሁ ጅማሬው እንዳማረ ፍፃሜውም እንዲሁ ይመር 😍😍😍❤❤
Ekwan des alceu 🥰🥰😙🥰
Enem endesu neberku eskinfata
❤️❤️😍😍😍😍😍😍
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
አተስ አግብተህ መቸነው የምታስረግዘው 😂
@@Hana-29 🤭🙆♀️🤣🤣🤣
@@Hana-29 ጤና ኮሜንት መፃፍ አትችይም
እዮባዬ እንኳን ደስአለህ አጎት መሆን ደስይላል
@@Hana-29 mn??
ወላሂ ጎበዞች ናችሁ ሀይማኖታችሁን አክባሪ የሰው ሀይማኖት አትነኩ ትዳራችሁን አክባሪ ናችሁ መንታዎቹን አላህ ይስጥሽ ወንድ ሴት አሚን በይ
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
ደምሪኝ
@@yefkrbiteseb5534 ደምሩኝ
እረ ለኔም😄 አሜን🙏🙏🙏
አሜን በእውነት 🥰🥰🥰
እኔም ባሌም ልጅ በጣም እንፈልጋለን.... እና እንባዬ ነው የመጣው ፈጣሪ ስወድህ በልጅ ይባርካል እናተንም የባረከ አምላክ እኛንም ይባርክ.... እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ...
እመቤቴ ምስክሬ ነች የአዲስን ደስታ ለማየት በጣም ነበር የቸኮልኩት ቃልዬ የኔ ውድድድድ በጣም ደስ ብሎኛል ቅዱስ አማኑኤል ምስክሬ ነው ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ሁሌም ደስታችሁን ያብዛላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ መልካሙን ፍሬ መድሃኒያለም በእጃችሁ ያሳቅፋችሁ
እኔስ ብትይ ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩ ነበር
እኔም በጣም በ ጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበር ❤እንኩአን ደስሥሥሥሥ አላችሁ💚💛❤😍
@@ፅጌማርያም-21 ውዴ ደምሪኝ
@@beza5852 ውዴ ደምሪኝ
@@sinedeyoutube9974 እሽ እማ
በጣም ደስ ይላል በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ ውዶቼ 💙
የመዳም ቅመሞች ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን በሉ 🥰
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን የእርሱ መልካም ፍቃድ ይሁን።
እንኳን ደስያላቹ
አሜን
የመጀመርያ ኮማች ነኝ እንኮን ደስ አላችሁ የኔውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ😍😍😍😍😍😍
ትክክል
የኔ ውቦች እኳን ደስ አላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ 😍😍😍😍😍
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😄😄😄😄😄የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እሺ ሚኒ ይጠበስ 😄😄💕💕
ruclips.net/user/shortsNeQUaUPKaR0?feature=share
ቃልዬ እንኳን ደስ እለሽ ።በጣም የሚገርመው እኔም ልጅ ፈልጌ እንቢ ብሎኝ ሰለት ተሳልኩኝ በወሩ እርጉዝ እንደሆንኩኝ ሲነገረኝ እልቅሼ ነበር አሁን የ 13 እና 11አመት የወንድ እና ሴት ልጆች እናት ነኝ እናትነት በጣም ደስ ይላል።ማንም ባለትዳር ልጅ እንቢ አለኝ ብሎ ባይጨነቅ እግዚአብሔር በጊዜው ይሰጣል ባይ ነኝ
እንኳን ደስስስስስስስ ያላቹ 🥰🥰እስኪ የሰዉ ደስታ ሚያስደስታቹ 👍
እካን.ደሰ.አልሺ
እንኳ ንደስአላችሁ
@@ghada1723 😃❤❤❤😄
በጣም ስጠብቅ ነበር የአዲስን ስሜት ለማየት እንኳን ደስ ያላቹ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ👍👍 ፈጣሪ ደስታቹን ያብዛላቹ 🙏🙏🙏እሱ ሲያለቅስ እኔም አለቀስኩኝ በደስታ😪😪😪
አሜን🙏😍
እውነት ነው ማልቀስ ብቻ ስሜቱን አይገልፀውም ይለያል ስሜቱ ብቻ እመብርሃን ሁሌ ከጎናቹ ትሁን ሽፍን ሽፍንፍን አርጋ ትጠብቅሽ ቃልዬ።
@@amanawettsion5847 🙏🙏🙏
ውድም ደምራኝ
እኳንደሠአላቺሁ
ምን አለ ሁሉም ወዶች እንዳንተ ብሆን 😥😥😥 ፍቅራቸው ለዘላለም ይሁንላችሁ ኢንሻአላህ
እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዶች ቃላት ያጥረኛል የምትወዷት ኪዳ ንምህረት ትጠብቃችሁ
ቃል አዲስ እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
Farye dasitachuni yasamerlachu
@@hamdanalblooshi8070 ውዴ ደምሪኝ
አልሀምዱሊላህ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ
እኛም የመዳም ቅመሞች ከስደት አለም ገላግሎን ለዚች ዉብ እና ማራኪ አድስ ህይወት ይስጠን
ስደት ሰልችቶናል ደክሞናል የምር።።።
አይዞን እህታችን
አሚን ያረብ እህህህህ ስራው እንደት እንዳስጠላኝ ልጅ መውለድ እንደት እንዳማረኝ
አሜንንንንን እማ
ደምሪኝ
አይዛን እህቴቻ 🥰🥰🥰🥰
እንኳን ደስ አላቹ የተዋህዶ እንቁዎች እመብርለን ስላሴዎች በሞገስ በጥበብ ታሳድግላቹ።
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አምላኬ እንደዚህ አይነት ፍቅር ለሁላችንም አድለን😍😍😍
ወላሂ ሲያለቅስ አለቀስኩኝ የሰው ደስታ ማነው እንደኔ ደስ ያለው
😍😘😘😘
እኔ ራሱ ምርጥ ባል ነው የእውነት
Ena rasu alejesku ehako metadel new ftari ybarekew tedar mesala nachu
Semeun weyem smua zablon yhunln
ወላሂ እኔም አለቀስኩ
የኔውዶች ወላሂ በጣም የምወዳቸው❤❤ጥንዶች አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅሩን ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤ወዶችየከነሱ ተማሩ አንዳንድ ወንዶች አሉባባየ አለቀሰ የምር😭
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
እረ ታይ
ቆይ እኔን ምንድነው ምያስለቅሰኝ 😥የምር እንኳን ደስ አላችሁ 💚ደስ ብሎናል 👏
እረ እኔም አለቀስኩ ማሬ😭😭
እኔም አነባሁ
Are enyum alksuik
ሀዲስ እና ቃልየ ምርጥ ጥዶች ናቹህ እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት ደስታቹህ ደስታየ ነው ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
አስለቀሳችሁኝ እኮ.....ፈጣሪ ነገር በጊዜው ውብ ያደርጋል....እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ አና አዲስ
ዉይይ በጉጉት እየጠበኩዋቹ ነበር❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ ውይይ አዲስዬ ደስታክ ግሩም ነዉ እንኳን ደስስ አለክ!!አሁን ደግሞ ቤተሰቦቻቹ(እዮባ)ምን እንደሚሉ ለማየት ደግሞ ጓጓን!!!አዲስ ግን ምን አይነት ሰዉ ነክ መጀመሪያ አኩርፋ ስትመጣ እንዴት እንዳፅናናካት ሳይ ገረመኝ አንተም በውስጥ እየተጨነክ ነበር ግን አፍነከዉ እሷን አፅናናካት ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ እያልክ ኢሄ ፓርት በጣም ውስጤን ነካኝ!!እግ አምላክ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ!!ደግሞ ዉለዱ እያሉ በሚያስጨንቁ ሰዎች እኔም በጣም እናደዳለዉ አሁን ደግሞ ፆታ ፆታ እያሉ አዛ ያደርጉዋቹዋል ቻሉት😂ነገር ግን ወንድ ሆነ ሴት አይጨነቃችሁ ዋናዉ የተባረከ እና ጤናማ ልጅ መሆኑ ነዉ ትህትናክ ይለያል!!!ከምንም በላይ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ።
አቤት መታደል ፈጣሪ መጨረሻቹህ ያሳምርልኝ
የመዳም ቅመማ ክፉ አይካችሁ ከድንገተኛ ነገር ያሰወረን ወዶቼ እንኳ ደስ አለችሁ
አሚን ያረብ
አሚንን
አንቺንም እህቴ
🤲🤲🤲🤲🤲
አሜንንን
እልልልልልልልልልል አዲስዬ ቃልዬ እንኳን ደስ አላቹ እንኳን እመቤቴ እረዳቻቹ ከእናንተ የበለጠ ነው በደስታ ያለቀስኩት መጨረሻ ላይ የተናገራችሁት ቆንጆ መልእክት ነው አትወልዱም እያሉ ሰውን ለሚያስጨንቁ ሰዎች ልጅን የሚሰጠው ፈጣሪ ነው ቢያዘገይም ለእኛ የተሻለ አስቦ ነውና በተለይ በዚህ በውጩ አለም እሱ ጥያቄ ሲያስጠላ በእውነት ቢቀር ጥሩ ነው
ማነው እንደኔ ተከታታይ ድራማ ይመሥል በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ወልደሽ ሣሚ ብያለው
ለኛም የማዳም ብስክሌቶች መልካሙ የሆነው ይወፍቀን እስከመቼ እያየን
ወላሂ እደት እደምወዲችሁ አደስ እኔንም አስለቀስከኚ ወላሂ እንኮን ደስ አላችሁ እኔም በጣም ደስ ብሎኚል እስኪ የሰው ደስታ የማስደስተው እደኔ 👍👍❤️❤️🌹🌹እስኪ እደናት ያለ ትዲር ይስጠን ከስደት መልስ ያረብ 😭
❤❤❤❤👌
በጣም እየጠበኩ ነበር ግን ብዙ ሰው ቀደመኝ እንኳን ደስ አላቹ የምትወዷት እመብርሐን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
አድስየ ወይነ ምን ልበል በቃ ምገልፅልህ ቃላት አጥሮብኝ። ለካ ደስታንም ያስለቅሳል፣ የደስታ ልቅሶ ኣለሰቅሱ😥😥 እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ዉዶች። እናከብራቹዋለን ኑሩልን❤❤❤💯
በጣም ነው ደስ ያለኝ ኪዳነምህረትን
እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
ደምሪኝ
@@yefkrbiteseb5534 ደምሪኝ
I'm from 🇪🇷
I'm so happy for you guys. እንኳን ደስ ኣላችሁ
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው እና እንኳን ለዚህ ስጦታ እለኞች ሆናችሁ
እግዚአብሔርን አገልጋይ ለእናት አባቶቹ ታዛዥ ያድርግላችሁ
Enkoan des alachhu yene wudoch
እኔ ለዚህ ቃል የለኝም ማርያምን ፍቅራችሁን ደስታችሁን ያዝልቅላችሁ ...........no words at all...
እልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ :: በልጆቻችሁ የምትደሰቱ ያድርጋችሁ ❤️❤️❤️
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
ደምሩኝ
እንካን ደስ አለክ የደስታ እንባ ነው አልቅሶ አስለቀሰኝ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንካንም በልጅ ባረከክ ለህቴም እግዚአብሔር በልጅ እንድባርካት በጠሎታቹ አስባት
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው እንኳንም እግዚአብሔር እረዳችሁ በእውነት ደስ ይላል
ማሪያምን እባዬ ፈስስ የልጅን ደስታ ሳይ እነዚህን ልጆች እንደት እንደምወዳቸው ሶስት ስልክ አለኝ በሶስቱም ስርኬ ነው ስብስክራይፕ አድርጌ እየከፍትኩ የማያቸው ከምውደደ የተነሳ ድንግል ማሪያም በስላም ትገላግልሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክ 🙏 የወለዳችሁት ይባረክ 🙏እወዳችኋለሁ ❤
የእውነት የእንተን ከቤተሰብ ሁሉ ከአይን እግዚአብሔር ይሰውራችሁ እመቤቴ ፍጻማችሁን ያሣምርላችሁ እንኳን ደሰሰሰሰሰሰ አላችሁሁሁሁ🥀🥀🥀🥀❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘
ደምሪኝውዴዋ
የኔውዶችስታምሩውልዳችሁሳሙ💚💛❤💝
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ውዶች😍😍😍😍😍
እንኳን ደስአላችሁ
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ እሽ
ስለማይነገር ስጦታው ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ
እስከ መግቢያው ድረስ የእግዚአብሔር ስም ይይመስገን የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላችሁ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
🙏🙏
ደምሪኝ
@@jemilaatube1904 eshu wude meleshi eshi
@ሉባባ ዩቱዩቢ eshu wude melshi eshi
ይሄ ህይወት ሚዛናዊ አይደለም ለእናት ኢትዮጵያ ሰላም ደስታ አንድነት ሁሌም ሰላም ይሁን የስው ደስታ ለሁሉም ነው የመተቸው 🙋ቤተሰብ ሁኑ የእናት ወዳጆ
አዲስዬ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሰምርላቹ ! ቃልዬ ከምርመራው ጀምሮ አብረን ስለነበርን ነው! ሰው ሁሌ አግቡ ከዛን ለምን አትወልዱም ስትወልዱ መቼ ነው የምደግሙት አቤት እኛ 👉"እህቴ ልጅ እንቢ ብሎዋት 20 አመት ቢሞክሩ እንቢ ብሎዋቸው ሰው ሲያያት ወለድሽ እያለ መች ነው የምትወልጅው እያለ በስደት አለም ከንፈራቸውን እየመጠጡ ሊገሉዋት ከእግዚአብሔር ፍቃድ ውጭ በህክምና የባሉዋን ዘር ወደ እሱዋ በመጨመር በህክምና ቢሞክሩ እንቢ ብሎ በጭንቀት ልትሞት ከሰው ጥያቄ ብዛት ሰው ሸሽታ እራሱዋን ከፎቅ ልትከሰክስ ሰትል ባልየው ነው ያዳናት አይምሮዋን ዘና እንድታደርግ ሐገር ቤት መታ ለእመብርሐን ቤተሰብ ሁሉ ተስሎ የሚገርማችሁ በተመለሰች በሁለት ወርዋ ፀነሰች ስትወልድ ቆንጅዬ ጤነኛ ወንድ ልጅ ወልዳ አሁን የአስራ ሁለት አመት ልጅ ሆኖዋል እኛ የምናመልከው አምላክ ምን ይሳነዋል ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ይመስገን ሰወች እባካችሁ እንተው ይህን ፀባያችንን በእውነት!!!
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ታሪክ ይቀይራል እሱ
ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
በየደቂቃው አልተለቀቀም እያልኩ ስገባ ስወጣ ነው አሁን የመጣችሁት ውዶቼ የሀዲስን እሪአክት እስከማይ ቸኩዬለሁ ኡፍ ስታስቀኑ
እኔም ወላሂ
Me too😁
እኔም ማርያም ወይኔ በጣም ነዉደስያለኝ
እኔም 😂😂
ወላሂ እኔም ስጠብቅ ነበር
አዲስዬ ቃል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ በሰላም ወልዳችሁ እቀፉ ምርጦቼ
እንኳንደስያለሺየኔማ
ደስ ስትሉ።።።እግዚአብሔር ይመስገን።።😍😍😍😍
masha allah እንኳን ደሥ አላችሁ🥰 ቅመሞችየ እኛም ከሥደት መልሥ ለዚህ ያብቃን አሚን በሉ😊🥰
Amen
አሚን
አሚንንንን
አሚን እኔሁለተኛነዉ የምመኘዉ አንድልጅአለኝ ያረቢ ከሰደት መልሥ
ደስታም ሀዘንም ከሰው ወደ ሌላ ሰው በቀላሉ የሚጋቡ ባህሪያት ናቸው። በእውነት እጅግ ደስ ብሎናል ። ልጃችሁን ለመሳም ያብቃችሁ።
ልጅ ሲወለድ አባት ደስ ይለዋል❤🕊 መልካም ሁሉ ተመኘውልሽ 🙌መልእካ ኡሩፋኤል እያደረሽ ጊዜሽ በሰላም ጨርሺ ❤
አዲስዬ የምታሳዝን ልጅ ነህ ምስኪን
ግን ሶስት ወር እስኪሆን ብትጠብቁ መልካም ነበር ቶሎ ለሰው አይነገርም እግዚአብሔርን አመስግናችሁ ብትቆዩ መልካም ነበር
#Congratulations 🎈🎉🍾🎊
የቆዬ ነው ብላለች
ፍቅር ትግስት መተሳሰብ በእናንተ አይቻለሁእንኳን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ 🥰🥰🥰
እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ጥንዶች የተዋህዶ እቁውች እግዚአብሔር ጅምሮ ምንም ይሁን ፍፃሚዉንም ያሳምርላችሁ ሁሉም የፈጣሪ ስጦታ ነው ፍፃሚዉን ያሳምርላችሁ
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
እስመ ኣልቦ ነገረ ዘይሳአኖ ለእግዚእብሔር እስይይይይይይ እንዃዕ ደስስስስ በለኩም ክቡራት አሕዋተይይይ 💝💝💝
ስለ እናንተ ደሰታ ፈጣሪ እግዚአብሔር እናታችን ድንግል ከልጇጋ ጋር ምስጋና ለነሱ ይሁን።ደሰታችሁ ደሰታችን ነው።
አዲስ የመሰለ ወንድ ማግኘት በራሱ መታደል ነው የእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ ቃልዬ እናት ሆና ማየት የናፈቀው ላይክ 😍😍
የኔ ዘውዶች እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው አይለችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃን ቃል የኔፍልቅልቅ 😍😍❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ ቃልዬ እመብርሃን የአምላክ እናት በሰላም ሁለት ታድርግሺ አዲስ አባትየው እንኳን ደሰ አለክ 😘😘😘
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በጣም ነው የተደሰትኩት ቃል የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ጥዶች ናችሁ
ለእኛም ለማዳም ቅመሞች ሀገር ገብተን ሷሊህ ሷሊህ ልጆች አላህ ይወፍቀን ያረብ አሚን
አሜንውዴ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሚንን
አሜን አሜን አሜን ግን መጀመርያ ትዳሩን ይስጠን
@@yabyab5036 ሳህ አስተዋይ ባሉን ታሊዘው እልጅ ተራ ገባሁ አይደለ ያጋጥማል😜😂😂😂😂😂
እንኳንም ደስ አላችሁ የፍቅር ቤተሰብ ናችሁ በጣም ደስ ይላል ዋው ቃልዬ እናት ልትሆኝ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰ደስታ ያስለቅሳል መልካም ስወች ናችሁ 😍😍😍😍😍
እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ጥንዶች እንኳን ደስ አላችሁ ቃልየ እንኳን እመብርሐን ዳበሰችሺ የምር ደስ ብሎኛል ክብር ምስጋና ለናቱና ልጁ ይሁን👏👏👏
ወይ እዴት ደስ እዳለኝ የኔ ዉዶች እንኳን ደስ አላችሁ
ውይይይ የኔ ፍቅሮች እንኳን ደስ አላቹ😘😘😘😘እመአምላክ እስከመጨረሻው አብራሽ ትሁን😍😍😍
የኔ ውዶች እኳን ደስ አላችሁ እመብርሀን አይናችሁን ባይናችሁ.ታሳያችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ሀገራችነንም ሰላሙን ያውርድልን
ደምሪኝውዴዋው
Kaliye enkuwan desalsh💋💋
እንኳን ደስ አላቹ
እንኳን ደስ አላችሁ አዲስ ምስጊን አንዳንድ የዘመኑ ወንዶች አረገዝኩ ስትባሉ ዱላ የምታነሱ ከደዚሕ አይነት ጨዋ ተማሩ ቃልየ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን
ደምሩኝ
ላሽተው እንደ ወላሂ እንደት ደስ እንዳለው የመጀመሪያ የኢትዮጵያ ወንዶች አንተን ትለያለህ ልጅ መረገዙን ሲሰማ ማልቀሱ ትለያለህ ወላሂ በሰላም ሁለት ያደረግሽ ቃልዬ ትለያለሸ ጤነኛ በፍቅር የተሞላ እድሜ ሀብት የተሞላበት ልጅ ይወፈቀሸ 😘😘😘
ሱበሀን አላህ እንኳን ደስ አላችሁ አለቀስኩኝ አብሬ እኔም የኛኞቹ ባሎች አርግዣለሁ ሲሏቸው አሶርጅ አልፈልግም የሚሉናቸው እንኳንደስ አላችሁ በድጋሜ🌺🌺🌺
😄😄😄
@@bint4181 ያስቃል እዴ
እፍፍፍፍፍ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ♥️ የመዳም ቅመሞች ከስደት ተመልሰን ለዚ ክብር ያብቃን ♥️🙏
የእውነት የእንተን ከቤተሰብ ሁሉ ከአይን እግዚአብሔር ይሰውራችሁ እመቤቴ ፍጻማችሁን ያሣምርላችሁ እንኳን ደሰሰሰሰሰሰ አላችሁ
እኳን ደሥ አላችሁ ቃልዬ አድስ ሲደሠት ማየት ነበር የናፈቀኝ ማለቴ የልጅ አባት መሆንን ሲሰማ እመብረሀን ትጠብቅሽ
በጣም ደስ ይላል በውነት እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ምርጦች ፈጣሪ የተባረከ የተቀደሰ ልጅ መርቆ ይስጣችሁ ከምር በጣም ነው ደስ ያለኝኝኝኝኝኝኝኝ😘😘😘😘😘 እዮብ ሲነገር ለማየት የጓጓ👍 ቃልዩ🤰🤱😘
እንኳን ደስ አላችሁ የኔ መልካሞች እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምረው ውይ መዝሙሩ ገና ሳይለቀቅ ልብ ያስደስታል በጉጉት እንጠብቃለን
ምን አይነት ስሜት እንደተሰማኝ ማርያምን ይሄንን ቀን በሂወቴ ውስጥ እናፍቀዋለው💝
እንኳን ደስ ያላችሁ🙏
የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እማ 🙏🙏
መዝሙሮቹ በስመአም በጣም አፅናኝ ይመስሉ ቶሎ ልቀቁልን። እግዚአብሔር በድካማችሁ ብርታት ይሁናችሁ።
ማሻ አሏህ እኳን ደሥ አላችሁ በሠላም ወልደሺ ሣሙ
ደምሪኝውዴዋ
እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሃን በሠላም በጤና ወልዶ ለመሣም ታብቃችሁ አዲስን መልካም አባት አንችን ደሞ መልካም እናት ለመሆን ያብቃችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዶች 🥰🥰🥰 አዲስ እኮ ልዩ ነው አባትም ባልም ጓደኛሽም ነው ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን እመብርሃን በሰላም ልጃችሁን ታሳቅፋችሁ
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
😉 እኔስ አልቃሻ ባል አልወድም ትዳራቹሁ ይባርክ የፈቅር ተምሳሌት ናቹሁ ዎንዶች ማልቀስ አይገባም አያምርባቹሁም ሴቶች ያምርብናል 😄😄😄
ማረያምን ጨርቄን ጥዬ ነው ምዎዳቺዉ 🥰🥰🥰🥰🥰በጣም ደስ ብሎኝጋል
የአላህ በጉጉት እየጠብቅነበር ❤እኔመቸኮል ምንይሉታል ስወዳችሁ❤
እንኳን ደስ አላችሁ ወልዶ ለማቀፍ ለመሳም ያብቃችሁ የኔ ውዶች🙏🙏🙏 ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የኢትዮጵያን ሰላም የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ ማርያምን😭😭😭
አመብረሀን በሰላም ተገላግልሽ በጣም ነው ደስ የሚለው ዉይይይይ እንኳንም ደስ አላችሁ አዲስ ቃልዬ
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ እሽ
ትክክል ነሽ ሰውን ያስጨንቃሉ አላረገስሽም ወይ አትወልጅም ወይ ምናምን ይላሉ
እንኳን ደስ አላቹ በልጅ መባረክ ቀላል አይደለም ያላገባቹ አግብታቹ ያልወለደቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ አሜን በሉ
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
ደምሪኝ
አሜን ይደረግልን
አምንንንንን አምንንንንንንን
አሚንንን
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ #አላችሁ #ደስታችሁ ደስታችን ነው ቃልየ ደግሞ በሰላም ወልዳችሁ #ለመሳም ያብቃችሁ
ደስታኮ ነው ያስለቀሰው እኔም አስለቀሰኝ😥
♥♥እንኳን ደስ አላቹ😍😘😘