I was more than eager for this release... Thank you Dr Mamusha for letting God alone to speak. Thank you for the humbleness you showed to the world and thank you so much for those touching-and blessing sermons that are actually coming from a melted heart by God's voice. I always thank God about you and gratefulness fills my heart seeing a true expositor like you as youth. I know it's the grace but I want to be like you Dr Mamusha!
HALLELUJAH🙏🏾🙏🏾🙏🏾thank you for consistently declaring and standing by the Objective Truth from the structure. እግዚአብሔር የከብርበት! እየሱስ ክርስቶስ ደምቆ የሚታይበት! መንፈስ ቅዱስ የሚሰራበት ዘመን ያድርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዶክተር ማሙሻይ እየሱስ ብለክ የጀመርክ እየሱስ ብለክ የቀጠልክ ከወቅቱ ጋር የማትነጉድ እዉነተኛ የጌታ ባሪያ አንተን ለኛ የሰጠን ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ማመሙሻይ❤❤❤❤❤😊😊😊
📌እንጅግ አስደናቂ እዉነት ጥረት ያለ ወንጌል። ዶ/ር ማሙሻ በኢየሱስ ፍቅር የሰከረ ሰዉ ኢየሱስ ብሎ ጀምሮ ኢየሱስን እያደመቀ የሚኖር ድንቅ አገልጋይ ስላተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እጅግ በጣም እንወድሀለን።
እኔ ስንት ጊዜ ሰማሁት❤❤❤❤ ሲያልቅ እንደገና…. ወይነኔ ጌታዪ ባክህ ልኑረው😢
I was more than eager for this release... Thank you Dr Mamusha for letting God alone to speak. Thank you for the humbleness you showed to the world and thank you so much for those touching-and blessing sermons that are actually coming from a melted heart by God's voice. I always thank God about you and gratefulness fills my heart seeing a true expositor like you as youth. I know it's the grace but I want to be like you Dr Mamusha!
ትምህርት እማትቀይር ሁሉም ቦታ ሁል ጊዜ እየሱስ እየሱስ የምትል ለዘመኑ የሚሆን ትምህርት የሌለህ they equality prosperity ወንጌል ሁልጊዜ እየሱስ በጣም እንወድሀለን ማሙሻዬ
We love you Mamushayeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
HALLELUJAH🙏🏾🙏🏾🙏🏾thank you for consistently declaring and standing by the Objective Truth from the structure. እግዚአብሔር የከብርበት! እየሱስ ክርስቶስ ደምቆ የሚታይበት! መንፈስ ቅዱስ የሚሰራበት ዘመን ያድርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዉድ የጌታ በርያ አንተን የሰጣ ጌታ ይበራክ
ተባረክ ወንድማችን፣ፀጋ ይብዛልህ❤❤
በእውነት እግዚአብሄርን ያመለኩት ይመስለኝ ነበር ግን አልነበረም? እራሴን በትክክል እንዳይ ስላደረከኝ በእውነት ተባረክልኝ!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ትምህርት full package ነው። እንድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን አሜን አሜን የመታዘዝ ልብ ይስጠን 👐👐👐👐👐👐
ተባረክ የኔ ወንድም። የጊዜውና አስፈላጊው መልዕክት። እውነት ነው። ከቸርች ውጭ ሌላ ሆነን እንኳን ለሰው ለራሳችንም አልሆንም
ጌታ ሆይ ተመስገን!!!!! ተመስገን!!! ተመስገን!!!!!!
አሜን አሜን!!!
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን 👐👐👐👐
ሁሉም ለእግዚአብር ክብር ይሁን 🙏
ጌታ ይባርክህ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ Dr mamusha🙏🙏🙏👍👍❤️
Dr እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ መልእክት ነዉ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ይባርክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Dhugaa waqayaa Jesus Christ superstar 🙌🙌
Waqayao Jesus Christ superstar ❤🎉
ኣሜንንንንን
ተባረክ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻዬ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ 👐👐👐👐👐👐
Thank you very much, that is a wonderful
የተባረክ ወንድማችን እዉነተኞ ቃል ሰለምታሰተምር ተባረክ።
Amen amen tebarekilegne❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤👍
Amen Amen❤
Ye egzabher sew egzabher yebarkhe
Tebarek Mamushaye❤❤❤❤
ጌታዬ ዘመንህን ይባርከው ያርዝመው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
dear doctor good bless u❤❤❤
God bless you more ❤❤❤❤
የሚገርም ሕይወት ለዋጭ ትምህርት ነው። 🎉🎉
Wey yesus tawarangale
Geta Yesus ybarkh wendm mamusha
አባተ ብሩክ ነፈሰ አልቀረልኝም ተባረክ ዶክተርዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክልን Dr. Mamusha
God blesse
አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁን 👐👐👐👐👐👐
አሜንንንን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜንአሜን
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ነብይ ዘኔ ጌታ ይባርክህ
ቅድሳን ተባረኩ በቅርብጌታ ይመጣል ያን ጊዜ ባንድ ላይ ለጌታችን ከቅድሳን እናመልካለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hulu yemnsetew yesu new.....eweyyyy Getaye hoy erdan....hiwetye yante new.....❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😢😢
በእወነት አሁንም የቃሉ ሚስጥር ይብዛልህ።። ሁልጊዜ በትምህርትሀ እበሰረካለሁ በ
Amen amen amen God bless you dr. Mamusha🙏
🎉ተባረክ ወንድሜ! ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen. Amen Tebareki ❤❤❤❤❤
WOW!! Amennnnn!! how great this message bless you more pastor🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ተባረክ ማሙሻዬ❤❤❤❤❤
Amen ተባረክ❤❤❤❤
God bless you man of God
God bless you❤❤❤
Tebarek ❤
አሜን አሜን 👐👐👐👐👐👐
አሜን አሜን 👐👐👐👐