ፀበልተኛን አስገድዶ በመድፈር የተከሰሱት መነኩሴ | 6 ዓመት የተፈረደብኝ በደባ ነው | ቅባት ነህ ተጠመቅ እያሉ አሰቃዩኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @EgregnawMedia
    @EgregnawMedia  9 месяцев назад +36

    gofundme.com/6bcg2

    • @Ziye19
      @Ziye19 9 месяцев назад +3

      በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን👏👏👏

    • @mussiemussie7597
      @mussiemussie7597 9 месяцев назад +25

      ተክሌ ዛሬ በጣም ወርደሀል አጠያየቅህ ሁሉ እንደመናፍቅ ስነሥርአት የለህም ቢያንስ ካህን መነኩሴ ናቸው ስትጠይቃቸው ልክ እንደመንገደኛ ነበር ስትጠይቃቸው የነበረው እየተኮሳተርክ በንቀትና እያቋረጥካቸው ነበር የምትጠይቃቸው በጣም ታሳፍራለህ ግዜው ቤተክርስቲያንን መናቅ አገልጋዮቿን ማዋረድ ነው የተያዘው

    • @Geni-pu5sp
      @Geni-pu5sp 9 месяцев назад +13

      አግረኛዉ አበዛኸዉ ሐይማኖቷን ማብጠልጠል ይብቃህ አዉነትን ማጣሪያ መንገድ አላጣህም ገበያህን ብቻ አታሙቅ እግዜርን ፍራ።

    • @wendwesenzewdu9730
      @wendwesenzewdu9730 9 месяцев назад

      ​@@mussiemussie7597 አንተም እሱም ቦጥራቃ ናችሁ። ጣትህን ሁሌ ሌሎች ላይ አጠቁም። ቀሽም ምድረ ደፋሪ ሁላ

    • @mesfin-kibru
      @mesfin-kibru 9 месяцев назад +8

      ተክሌ በርግጥ አባቶች በዕውቀት ወይም በህይወታቸው ፍፁም ላይሆኑ ይችላሉ ሆኖም እንደ ክህነታቸው ሊከበሩ ይገባል፡፡ ሲቀጥል በዚህ ውይይት ላይ የመነኩሴውን የዕውቀት ክፍተት ተጠቅመህ የአንተን መሠረት የሌለው እና የግምት ዕውቀት ነው ያሳየኸን፡፡ ምንም ያህል እውነቱን ለማጥራት እየተጋክ ቢሆንም መስተካከል ይገባዋል፡፡

  • @ethiopiat5237
    @ethiopiat5237 9 месяцев назад +7

    ስነምግባር እና አጠያየቅ ከእዩሀ ሚዲያ ተማር አይደለም አባቶችን ይቅርና በእድሜ ትልቅ የሆኑትን እንኳ በስነስርአት ነው እምናናግረው

  • @getenshsileshi6339
    @getenshsileshi6339 9 месяцев назад +13

    ተክልዬ በጣም የምወድክ ጋዜጠኛ ነክ ግን ዛሬ በጣም አበዛከው የቤተክርስቲያን አባቶችን አታሸማቅ ራስህን በምን ሂሳብ ነው ያየህው ስርአት ይኑርክ

  • @melkamuwasehun9348
    @melkamuwasehun9348 9 месяцев назад +12

    እግረኛው ልቦና ይስጥህ ምን አይነት የወረደ ቃለመጠየቅ ነው ቢያንስ እኮ አባት ናቸው አባታችን እግዚአብሔር እውነቱን ያጋልጥልህ

  • @genetbeyene2764
    @genetbeyene2764 9 месяцев назад +6

    ዕድሜ ና ጤና ይስጦት አባ እግዚኣብሔር ከርስዎ ጋር ይሁን

    • @abbanahusenay
      @abbanahusenay 9 месяцев назад

      አሜን ወገኔ !

    • @abbanahusenay
      @abbanahusenay 9 месяцев назад

      አሜን ወገኔ !

    • @HD202v
      @HD202v 4 месяца назад

      ​@@abbanahusenayእግዚአብሔር አለ አይዞዎት።

  • @lnebebsedeke7234
    @lnebebsedeke7234 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ምናይነት አጠያየቅ ነው

  • @romangina5121
    @romangina5121 9 месяцев назад +2

    ተክልዬ ለሰው ክብር ይኑርህ ለአጠያአየቅህ አባ ቤያጠፍም ባያጠፍም እግዛቤርነው መልሰ የሜሰጠው አተ በዜን ያህል አቅለህ መጠየቅ አግባአብ አደለም መፀሀፍ ቅድሰላይ እግዛቤር ነው የሜመልሰው 😢😢😢😢😢😢

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 9 месяцев назад +13

    አቤቱ አባታችን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን በአሁን ሰዓት በአሁን ጊዜ እንኳን መነኩሴ አለማዊም ቢሆን በዚህ የጾምና ጸሎት ጊዜ እንዲህ ዓይነቱን አጸያፊ ሁኔታ የማይደረግ የማይገባ እንደሆነ እያወቁ አባታችንን በዚህ ሁኔታ መወንጀል ጥሩ ዓይደለም እውነቱን እግዚአብሔር ይፍረደው አሜን ።

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 9 месяцев назад +7

    ዛሬ እውነትም በጣም ብዙ ነገር ትክክል አይደለም በነጻ የተለቀቁን አባት ብዙ በደል የደረሰባቸው ካሳ ስገባቸው ዳግም በደል እዬተፈጸመባቸው እንደሆነ አልተረዳህም።
    የሳቸው ትህትና እጅግ የምደነቅ ነው።
    ከባታችን እግዚአብሔር ለክብር ያድርግልን
    አዝናለሁ

  • @ሳተናውሳታሳውቅተጠግተህና
    @ሳተናውሳታሳውቅተጠግተህና 9 месяцев назад +42

    በሀሰት ቢከሱሱም እግዚአብሔር ነጻ ያላቸውን በግድ ወንጀለኛ ለማድረግ ይመስልብሀል አባታችን እውነትን በሳት መፈተኗ ግድ ነው በርቱልን።

  • @matilove3643
    @matilove3643 9 месяцев назад +38

    ተክልዬ ዛሬ ብዙ አልተደሰትኩብህም አባታችን ትህትናዎ በጣም ደስ ይላል ስም ለሚያጠፉ ሰዎች እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው

  • @መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ
    @መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ 9 месяцев назад +116

    ዛሬ ግን ተክለአይማኖት ትክክል አልሰራህም ምንም አክብሮትን አላየውብህም በጣም ተዳፈርካቸው ለአባቶቻችን ክብር ይኑርህ

    • @አይደለም
      @አይደለም 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @getachewyirga-ms6lz
      @getachewyirga-ms6lz 9 месяцев назад +3

      he is biased.. He already judged him..

    • @ያዘመንቲዩብ
      @ያዘመንቲዩብ 9 месяцев назад

      ግብረ አበር ደፋሪ ናቹህዴ እናንተ ኮሳሶች

    • @Hiba-y9m
      @Hiba-y9m 9 месяцев назад

      Mejemerya esty abat tebyew rasachewn ykberu

    • @AbunaAbu-si2mx
      @AbunaAbu-si2mx 9 месяцев назад +1

      የ መስቀሉ ስር ቁማርተኞች ስብስብ

  • @ሰኒገበያ
    @ሰኒገበያ 9 месяцев назад +28

    ወንድማችን ተክለሃይማኖት አጠያየቅህ ደስ አይልም ከቻልክ ሌሎቹን እንደምታከብር ለቤተክርስቲያን አባቶች ክብር ይኑርህ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትንሽ ተቀይረሃል በፊት የነበረህን ፀጋ ጠብቀው

  • @ልጅናሆምዩቱቤ
    @ልጅናሆምዩቱቤ 9 месяцев назад +17

    እባክህን ወንድም ስራት ይኑርህ እዉናታዉ እንደዝ ነዉ የምወጣዉ?
    አባት ናቸዉ😢😢

  • @senaytafere949
    @senaytafere949 3 месяца назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
    በጎችን ከተኩላወች የምንለይበትን አእምሮውን አድለን

  • @bettybirhanu5949
    @bettybirhanu5949 9 месяцев назад +10

    ጋዜጠኛው ትህትና ይኑርህ። ሁሉን አዋቂ ነኝ አትበል። ለህሊናህ ስራ ገንዘብም ጠፊ ነው ህይወትም አላፊ ነው ሁሉን የሚያይ ፈጣሪን መፍራት ግድ ነው።

  • @addisuassres5399
    @addisuassres5399 9 месяцев назад +12

    ሚ /ር እግረኛው በጣም ታሳዝናለህ እደጋዜጠኞ ሳይሆን እደ ፓሊስ ያደርግሀል ትእቢትም የወጠረህ ትመስላለህ የአንተንም የወደፊትህን እታውቅም ለማነኛውም አደብ ግዛ ሰውንም አክብር እግዚአብሔርንም ፍራ :

  • @ቅድስትቅድስት-አ4ቀ
    @ቅድስትቅድስት-አ4ቀ 9 месяцев назад +13

    ቃለ መጠየቁን መጨረስ አልቻልኩም ተክሌ ስረአት የለህም

  • @kalkidanyeshanew4113
    @kalkidanyeshanew4113 9 месяцев назад +2

    ልቡና ይስጥህ እግረኛው፤ አባታችን በጸሎት አስቡን🙏🏽

  • @zerfeshiferaw1758
    @zerfeshiferaw1758 9 месяцев назад +26

    እግረኛው በጣም ባለጌ ነህ እርጋታን ከአለምሰገድ እዮሀ ሚዲያ ተማር እንኳን መለኩሴን ያክል ይቅርና ማንኛውንም ተራ ሰው አክብሮ የሚናገራቸውን ቃላቶች እንኳ መርጦ ነው እግዚአብሔር ይባርከው። እኒህ አባት በጣም በትህትናና በራስ የመተማመን መንፈስ ነው እየተናገሩ ያሉ ገፅታቸው እራሱ ለኔ ንፅህናቸውን ያሳየኛል ።እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና ባይሆን ባለፈው ልጅ አስወልደዋል ተብሎ የቀረቡትን አባት አላመንኳቸውም

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 9 месяцев назад +4

    ተክልዬ የምንግዜም አክባሪህ ነኝ የዚህኛው ቃለመገይቅህ እንደ አባት የሚገባቸውን አክብሮት በመስጠት መወያየት ሲገባ የሌሎች ሰዎች ተፅዕኖ ያለብህ ነው የሚመስለው ትህትናን ከሳቸው ተማር እውነትን ለማጥራት የምታረገው ጥረት አደንቃለሁ ነገርግን ከአክብሮት እና በጨዋነት ይሁን ።

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 9 месяцев назад +16

    የሚያገለግሏት እመብርሀን ይህንን ማድረግ ያቅጣታል ብለህነዉ ተክልዬ እግዚአብሔር እኮ ከተገፉት ጋር ነዉ የሚገርመዉ ከዚህ በፊት የሰማሁት አንድ በሀታዊ ለይ እነደዚህ ደፍረዉኝ ከሳቸዉ ወለድኩ ብላ በዉሸት እግዚአብሔር ይፍረድ ብለዉ እረግመዉ እነትም ለጅም እንዳለፉ ሰምቻለሁ እና እባካችሁ በሀሰት የምትመሰክሩ ከሰማይ ፍርድ እዳለ አትርሱ

  • @desalegnalehegntasewu6155
    @desalegnalehegntasewu6155 9 месяцев назад +4

    ተክለሃይማኖት እጅግ በጣም ክብር የሌለህ አምባ ገነን ባለየ ሰው ነህ በእውነቱ

    • @Usaaid
      @Usaaid 8 месяцев назад

      Ye Abiy ebabu narcissistic oromuma kalsi atabea Kadrea new

  • @Elamine2013
    @Elamine2013 9 месяцев назад +178

    ተክሌ እንደጋዜጠኛ በጣም ነው የማከብርህ በግል ደሞ በጣም ነው የምወድህ ግን ወይ መንፈሳዊ ጉዳዮች ላይ ባትገባ ወይ ደግሞ የምታናግራቸው ሰዎች እድሜያቸው ያን ያክል ባይሆንም መንፈሳዊ ክብራቸው ትልቅ ነው እና ትንሽ ክብር ባትነፍጋቸው ደስ ይለኛል አንተ ራስህ እኮ አቃቢ ሕግ ነው ምትሆንባቸው የምር ❤❤❤

    • @NigestZerabruk
      @NigestZerabruk 9 месяцев назад +20

      ልክ ነዉ በጣም ያሸማቅቃቸዋል ትንሽ ክብር ስጣቸዉ

    • @doracell2474
      @doracell2474 9 месяцев назад +11

      ልክ ብለሻል እውነት አጠያየቁ ስነ ምግባር የጎደለው ነው

    • @Selamkidanemariam-fp4ts
      @Selamkidanemariam-fp4ts 9 месяцев назад +5

      ተረኛ እንዳትሆን ፈራህ

    • @Selamkidanemariam-fp4ts
      @Selamkidanemariam-fp4ts 9 месяцев назад +6

      ክብር የጎደለው ስራቸው ነው የሚያስከብር ስራ እንደሰራ ሰው አክብሩ አትበሉ

    • @nitsuh8222
      @nitsuh8222 9 месяцев назад +3

      አዋቂው ሀያሉ እግዚአብሔር ብቻ ነው!እባክህ ጌታየ አንተው ፍጡርህን ጥብቅ!

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 9 месяцев назад +4

    በጣም የሚያሳዝን ቃለመጠይቅ ነው የጋዜጠኛው አጠያየቅ በእርግጠኝነት መነኩሴው እንዳደረጉት ነው ከዛም አልፎ ለአንድ ሀይማኖት አባት አይደለም ለእንግዳ እንኳን የሚገባውን አከብሮት ነስቶአቸዋል በዚህ ልክ መውረድ ያሳዝናል የሚያሳዝነው ነገሩ ተደረገ አልተደረገ አይደለም ልክ እንደከሳሽ ወገን ሆኖ እኒህን የሀይማኖት አባት በዚህ ሁኔታ ማቅለ ል አይገባም የሳቸውን ትዕግስት ግን አለማድነቅ አይቻለም ተክሌ ልቦና ይስጥህ።

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 9 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥሎት ልብና ኩላሊት የሚመረምር ሁሉን ያያል

  • @hajar3573
    @hajar3573 9 месяцев назад +15

    ወላሂ በጣም አበዛህው እኔን ያናደደኚ ነገር ቢኖር እሳቸው ትነስተው ከመቀመጫቸው አመሰግናለሁ ሲሉ ምንም አልከበደህም እጪ አበዛህው እዴ በግድ በጉልበት እመኑ እያልክ እያስገደድካቸው ነው

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 9 месяцев назад +27

    አባታችን አይዞዎት! እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ይፈርዳል!

  • @FinotTube-21
    @FinotTube-21 9 месяцев назад +27

    ተክለ ሃይናማኖት በጣም ታሳዝናለህ የምር ታሳፍራለህ ብዙዎቻችንን አሳፍረሃል ከምድራዊ ሰው የሚገኘዉን ስልጣን ክቡር ፍርድቤት እያልክ ስታከብር እነኝህን አባት እንደ አንድ ተራ ሰው ቀማምሰው ነበር ትላለሕ። እርሳቸዉን ባታከብር እንኳን እግዚአብሔር የሰጣቸውን ስልጣን አክብር

    • @esam4069
      @esam4069 9 месяцев назад

      ሲጀመር የቱ ፍርድ ቤት ህግ ያለው አማራ ክልል ብቻ ነው እንዴ በመላው ሀገሪቱ ለምን ተፈጻሚ አይሆንም ታድያ ህጉ ካለ ማለቴ ነው

  • @MeazaWoldgebral
    @MeazaWoldgebral 9 месяцев назад +23

    አንተ ጌታ ይፍረድብህ በጣም ክብር የለህም አባታችን ግን ትህትናቸው በጣም ደስ ይላል ትምህርት አገኘሁባቸው መድሀኒአለም ነፃ ያውጣቸው

    • @adanetakele9308
      @adanetakele9308 9 месяцев назад +1

      በቅባት እና ተዋህዶ ላዬ ያወሩት ግን ነጭ ውሸት ነው።

    • @Messi-bm6ch
      @Messi-bm6ch 9 месяцев назад

      Awo Ewunet Ayidelem ስለ ቅባት ዲማ ገዳም ይሄድና ይጠይቅ ሙሉ መረጃው ይሰጡታል

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 9 месяцев назад +4

    ምነዉ በጣም አቀለልካቸዉ ጤነኛ ነህ
    ግን😢😢በጣም እወድህ ነበር ዛሬ ግን በጣም አናደኸኛል😢😢😢ደግሞ ስለቤተክርቲያን ህግ ካንተ ይበልጥ እሳቸዉ ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ በግድ አስገድደህ እንድህ ነዉ እንዳነዉ ማለት ምን ማለት ነዉ😢😢😢ፈጣሪ ይቅር ይበልህ😢😢😢😢😢

  • @emebettemesgen5350
    @emebettemesgen5350 9 месяцев назад +29

    ስነምግባር እና አጠያየቅ ከእዩሀ ሚዲያ ተማር አይደለም አባቶችን ይቅርና በእድሜ ትልቅ የሆኑትን እንኳ በስነስርአት ነው እምናናግረው

  • @gdg2040
    @gdg2040 9 месяцев назад +5

    አጠያየቅህ ስራአት ይኑርው እንዴት እንዴት ነው የምያርግህ ብያስን እንኮን አባታችን ክብር ይኑሩህ ይቅርታ ጠይቀው ላባታችን

  • @melkieabebe8086
    @melkieabebe8086 9 месяцев назад +47

    በጣምአበዛኽው አባቶችንእግዚአብሔርይጠይቃቸው ስለፈጠረህ አምላክ ብልህ አቁምአይሰቀጥጥህም በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ

  • @nuhaminayalew7962
    @nuhaminayalew7962 9 месяцев назад +20

    እንዴት ጨዋ ካህን ናቸው ቆባቸውን ልታወልቅ ትንሽ ነው የቀረህ አወ ቅሽ ሲሏት አሉ አባቶች

  • @adissale1673
    @adissale1673 9 месяцев назад +55

    በጣም ነው ያዘንኩት የማይጠየቅ ጥያቄ ቀማምሰው ነበር ይባላል ሲጀመር እባ እዳላደረጉት በጣም ያስታውቃሉ ጋዘጤኛው ባከበርንህ ልክ እናወርድሀለን

    • @mignotlulu7590
      @mignotlulu7590 9 месяцев назад +4

      exactly...መስመሩን እያለፈ ነው በጣም..

    • @wonderfulnature2070
      @wonderfulnature2070 9 месяцев назад

      enem yih gazexegnya asaznognyal, balafewu Monaksewun asqemixo defrewal wayis aldeferum silachewu nebere! wayi gize!

    • @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
      @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 9 месяцев назад

      እኚ ግን አልደፈሩም ያስታውቃሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @brigerzher
      @brigerzher 9 месяцев назад

      Tkkil

  • @gezahagntolossa7481
    @gezahagntolossa7481 9 месяцев назад +15

    ወንድሜ ተ/ሃይማኖት በጣም ትገርማለህ እስከዚህ አባቶችን ትፈታተናለህ።ዜማ ፈታኝም ሆንክ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ልቦና ይስጥህ ያሌቀለትን ነገር ውድቅ የሆነን ነገር ሜልስህ ሜልስህ በጠዬቅ ለማሽማቀቅ ሞክረሃል።

  • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
    @ወለተመድህን-ደ1ጐ 9 месяцев назад +4

    እኝህ አባት ፍርድ ይሰጣቸው ጉልበተኞች ከቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ያንሳልን አሜን 😢😢😢😢😢

  • @alemem764
    @alemem764 9 месяцев назад +7

    ላም ወንድሜ በጣም የምናከብርህና እግረኛውንም ሚድያ የምንከታተል ነን አሁን ግን በጣም ከስረአት ውጪ ብዙ ድፍረት የሞላበት አካሄድና ጥያቄህም አንተን ዳኝ አንተ ፈራጅ ህግ እንተ ብቻ አዋቂ እጅግ አሳፋሪ እነጋገርህ አባቶችን የማሸማቀቅ ንግግርና ጥያቄ በመጥየቅና ለመናገር እንኳን ፋታ ማትስጥ ጋጠ ወጥ አካሄድ ነው የምታሳየው ወንድሜ እዩኝ ያለ ገላ ነገ ደብቁኝ ማለቱ ስለማይቀር ለራስህ እርምት ብትወስድ መልካም ነው ካፍህ አትቅደም

  • @cedricsonic19
    @cedricsonic19 9 месяцев назад +46

    እንደዚህ አይነት የወረደ ቃለመጠይቅ በዚህ ፕሮግራም አይቼ አላውቅም
    አቶ ተክለሀይማኖት አዳነ ልቦና ይስጥህ

    • @LemlemBelete-u3k
      @LemlemBelete-u3k 9 месяцев назад +2

      እንዴ ሌላ በእምነት ካባ ተንኳሾች ካሉ ይማሩበታል በሚል ነው ጋዜጠኛው ትክክል ነው! ስንት እኮ ተደፉረውና ወልደው ያልተናገሩትን ቤት ይቁጠረው ከዚህ ቨኃላ እነደውም ይሄን ከሠሙ ተኮልኩለው እንዳይወጡ ያስፈራቸዋል!!!

    • @mengeshamereb3668
      @mengeshamereb3668 9 месяцев назад +2

      Gztyaw betam weradnew kosasa

    • @mengeshamereb3668
      @mengeshamereb3668 9 месяцев назад +1

      Senserat yelewm askabat lhaftam new yemtrda werad gztya

    • @mengeshamereb3668
      @mengeshamereb3668 9 месяцев назад +1

      Lematbha ferd weradnha geztyew😮

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 9 месяцев назад

      @@LemlemBelete-u3k
      ትክክል ቤተወ ይቁጠረው። እውነቱነወ ደግሞ የወቆይ እንጄ እግዚአብሔር ያወጣዋል እርኣቸው በከንቱ ስማቸው ጠፍቶመወ ከሆን የሚታይ ነገር ነው። ቃለመጠየቁ ትክክል ነው።

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 9 месяцев назад +3

    Confident and ጨዋ......well represented....this is part of orthodox በተክርሥቲያንን and አባቶቿን ማዋረድ የሥርዐቱ መገለጫ. ዐባ እራሦን ይጠብቊ ከዐምላክ ጋር ዐይዞት!

  • @dehab2127
    @dehab2127 9 месяцев назад +15

    ተ\ሃይማኖት ዛሬ በጤናህነው ምናይነት ንግግር ነው ያደረከው?በድጋሚ ሚድያህ ላይ ጠርተህ ይቅርታ ጠይቃቸው😢

  • @Mastewal-p6q
    @Mastewal-p6q 7 месяцев назад +1

    አባቴ የሁሉም ድምፅ ነዎት የመላው የምስራቅ ጎዣም አባቶች ድምፅ ያፅናዎት አባቴ

  • @Welela-f5y
    @Welela-f5y 9 месяцев назад +83

    በጣም አዝኛለሁ ተሳቀው ከማገልገል እግዚአብሔር አምላክ በኪነጥበብ እውነቱን ያውጣሎት !! በቤተክርስቲያናችን መሳደድ ሆነ ማሳደድ ይቁም !! ሃይልም ስልጣንም የእግዚአብሔር ነው ።

    • @abrahatedros4984
      @abrahatedros4984 9 месяцев назад

      ተው ባክህ፡ ሞኝህን ፈልግ ... ጡጦውን የማያጠባ ወንድ የለም፡ የመነኵሴ ነኝ ባይ ደግሞ ጣዕሙ ልዩ ነው ይባላል፡ ለዚሁ ነው ባላቸው አላጠግብ ቢላቸው ለመረጨት ይየሚሮጡ፡ የእነ ናሁዘማይ ሽጉጥ ደግሞ ... አቤት መርጨት ...

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 9 месяцев назад

      ​@@abrahatedros4984መናፍቅ ውጣ ከዚህ

    • @NelomaNeloma
      @NelomaNeloma 9 месяцев назад

      ሌባ ውሸታም የውሸታም ልጅ!
      ምንን ከምን ጋር ታገናኛለህ? ቤተክርስቲያን ማለት ምስክኖች የነፍስ እና የስጋ ድነት የሚያገኙትበት የቅድስናና የፈውስ ያንተ አይነት አታላይ ዘረኛ እና በስመ ቤተክርስቲያን የሴራ ፓላቲካ የሚሰራባት ተቋም አይደለችም።
      የፍትህ እና የጽድቅ ቦታ ነች።
      የእውነት ቤት እንጂ እውነትን የሚጠሉ የናንተ መሰል መደበቂያ አይደለችም። ጀግና ከሆንክ በስመ ቤተክርስቲያን ሳይሆን በምትደግፈው ታጣቂ ስም ራስህን ገልጠህ ታገል።
      ይሄ ሌላ ወሬ ነው ፓላቲካ አይደለም።
      ችግር ካለ እውነቱን መግለጥ ነው።

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 9 месяцев назад +9

    አባታችን በጣም የበሰሉ ናቸው ምክንያቱም የሚጠየቁትን ጥያቄ ይፅፋሉ

  • @woynishettegegne7653
    @woynishettegegne7653 9 месяцев назад +15

    በጣም ጠገብክ አወኩ አወኩ አበዛህ በ አባትነታቸው ብቻ ልታከብራቸው ይገባል ይሄ ያከበረህ ህዝብም መልሶ ያወርድሀል

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 9 месяцев назад +8

    አቤቶ እየሆነብን ያለውን አስበን እውነት ያለው እግዚአብሔር ጋር ብቻነው ምን አይነት ዘመን መጣብን ያልስራቸው ከሆን አባቶችን ለማሸማቀቅ በጣም አዝናለሁ

  • @SelamAbiy-t9u
    @SelamAbiy-t9u 9 месяцев назад +22

    እባክህ እግረኛው አባቶችን ሰታናግር ፈጣሪ በሚወደው ትህትና በተሞላበት ይሁን

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 9 месяцев назад +16

    ተክልዬ የምወድህን ያክል ልታሴጠላኘ ነው ክብር የሚባል ነገር አለ የአጠያየቁ ስርአት። ወንጀል መርማሪው ምን ሰርቶ ይብላ ረሳህውሳ የመንፈስ አባት መሆናቸውን😮😮😮😮

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr 9 месяцев назад +83

    ተክለ ሀይማኖት ደስየምትለኝ ጋዜጠኛ ነሕ አሁን ግን የወጀል መርማሪ እንጂ የጋዜጠኛ ስራ አላሳየሔኝም፣በጣአም አጠበክባቸዉ ፣ምክኒያቱም ፍርድቤት ነፃ ብሎ ያሰናበታቸዉ አባት ናቸዉ😢😢😢

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 9 месяцев назад +1

      አይ አሁንስ ይህ ጋዜጠኛ አበዛው/ሌላ ነገር ሊያሰጠረጥረን ነው ሐይማኖታችንን ለማሰወቀስ ወዘተ

    • @addisneger1356
      @addisneger1356 9 месяцев назад

      ምን ማለት ነዉ ይሄ ጋዜጠኛ ካህን ለምን አይጠመቅ ።አሁንስ እንድነጠረጥርህ ሆንክ ።ሰዉን ማመን ተቸገርን።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 9 месяцев назад

      ልክ ወስጠ መናፍቅ የበቀል ልብ ያለው ይመስላል 🥹🥹🥹🥹እግዚአብሔር ልብ ይስጠው

    • @abbanahusenay
      @abbanahusenay 9 месяцев назад

      0918-47-30-47 Abba Nahu Senay

    • @abbanahusenay
      @abbanahusenay 5 месяцев назад

      በትክክል ነው የተረዳኸው ጋዜጠኛውን ​@@tequentes

  • @ZewduAbate-t4c
    @ZewduAbate-t4c 9 месяцев назад +26

    ጋዜጤኛ ተክሌ ስንት ጉዳይ መመለስ የነበረባትን የማህሙድ የቀድሞ ባለቤት እየተሽቆጠቆጥክ ስታነጋግር እንዳልተመለከትን ሁሉ አሁን ደግሞ በተቃራኒ እኒህን መንፈሳዊ አባት በእንዲህ ያለ ድፍረት ማፋ ጠጥ መልካም አይደለምና ይቅርታ ብትጠይቅ ጥሩ ።

  • @AyalnehBinega
    @AyalnehBinega 9 месяцев назад +18

    ተክልዬ በጣም የማከብርህ የማደንቅህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነበርክ
    ዛሬ ግን ምን ነክቶህ ነው አንድን የተከበሩ አባት እንደዚህ እያንጓጠጥክ እየገላመጥክ ፆመድጓ ተምሪያለሁ ቅኔም አውቃለሁ ቅዳሴም እንደዚሁ
    ሲሉህ አንተ ግን እሳቸውን ያሸማቀቅሁ መስሎህ ግማሽ ግማሽ ነው ሁሉንም የተማሩት ትላለህ እንዴ?
    የምትጠይቃቸው ጥያቄ በራሱ ፍፁም ንቀት ትቢት በማስፈራራት ነው
    አስተውል !
    የሚዲያህን ቤተሰብ መናቅ ነው
    አስተውል !!!

    • @wazmak9255
      @wazmak9255 9 месяцев назад

      ትክክል

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 9 месяцев назад

      እዉነት ነዉ ዛሬ እንኳንስ መነኩሤ አንድ ግለሰብ እንኳን እንደዚህ ማናገር ከባድ
      ነዉ😢😢😢😢😢

    • @DtvfGddd-mr3gp
      @DtvfGddd-mr3gp 9 месяцев назад

      ትክክል ነዉ ምንም ቢያጠፋም ጥያቄዉ በስነስረአት መሆን አለበት

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 9 месяцев назад +2

    አገልግሎትህን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልህ እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳልን

  • @Alltube6
    @Alltube6 9 месяцев назад +29

    አማርኛ ካልገባህ ቁጭ ብለህ ተማር❌
    እንጂ ለመነኩሴ የሚሰጥ እና የማይሰጥ መልስ ለይተህ እወቅ ባከበርንህ ልክ እናወርድሃለን ተጠንቀቅ❌

  • @emanuelageorge2494
    @emanuelageorge2494 9 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣሎት አባቴ። በእውነት አሳዘኑኝ።

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 9 месяцев назад +16

    እግዚያብሔር ፈራጅ ነዉ እንኳን በሰላም ተፈቱ ቤቤተክርስቲያን ይህንን ያህል ፈተና 😢

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 9 месяцев назад +22

    ማርያምን ተናድጃለው ያንተ አጠያየቅ ያስተዳደር ጭቆና ለዚ እኮነው መንጋው የሚበተነው ወደ ሌላ እምነት የሚሄዱት ፈጣሪ ሆይ ርዳን

  • @linaetipopia4736
    @linaetipopia4736 9 месяцев назад +40

    እግረኛው እባክህ አባቶችን ቃለመጠይቅ ስታረግ በስርአቱ በአክብሮት ይሁን!

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 9 месяцев назад +1

      ያየ ይመስላል አግዚአብሔር ሴጣንን ይሠርልን

    • @fasiltefera6439
      @fasiltefera6439 9 месяцев назад +1

      ሰራውን የሚያውቅ ነው ።እሚደነቅ ጋዜጠኛ 👏👏👏👏👏

    • @sisaymengesha4419
      @sisaymengesha4419 9 месяцев назад

      ሁሉም ሰው እኩል ነው። ሀሉ ኃጢያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሏቸዋል።

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 9 месяцев назад

      በጣም በዛ ቁጥት ፍጥጥ አድሮ መጠየቅ ሌላ መሼማቀቅ

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 9 месяцев назад +9

    የኔ አባት አይዞት ሀቆዎን ያውጣለዎት😢😢😢

  • @Thetruthsshallsetyoufree
    @Thetruthsshallsetyoufree 9 месяцев назад +42

    ተክሌ እኝህን አባት በዚህ ልክ ለማቅለልህ ፍርድ እንዳያገኝህ ጸልይ ወንድሜ

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 9 месяцев назад +12

    ሙስሊም ነኝ ነገር ግን የዚህ አባት ሀቅ ፊቻቸዉ ላይ ይታያል በዛ ላይ አጠያየቅህ ጋጠወጥነት ይታይበታል እምናከብርህ ብዙ ሰዎች አለን በኛ ባህል እምነት ደግሞ የሀይማኖት አባትና ትልቅ ሰዎችን ዝቅ ብለን ስናከብር ነዉ የኖርነዉ የምንኖረዉም እባክህ ለነዚህ አባቶች ክብርን አትንፈጋቸዉ ተክሌ😢

    • @konjamkonjam2190
      @konjamkonjam2190 3 месяца назад

      አሽቀበጭ😂😂

    • @danielmengesha5873
      @danielmengesha5873 2 месяца назад

      Yes

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 2 месяца назад

      ምነው እውነት መነገር እንዴ ያስብላል ምን ትበስያለሽ አመዳም​@@konjamkonjam2190

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 2 месяца назад

      ትክክል እህቴ

    • @tube-cf5zv
      @tube-cf5zv 2 дня назад

      Ahun yihe menu abat yimeslal ashkabach

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 9 месяцев назад +142

    የአባቶቻችንን ሞገስ ለማጥፋት የተያዘ ዘመቻ
    እግዚአብሔር ይገስፀው
    ምንኩስናን ለማጥላላት የተያዘ ዘመቻ ነው 😢

    • @rozayallou5348
      @rozayallou5348 9 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
      @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ 9 месяцев назад +5

      ትክክል

    • @biniyamberhe8530
      @biniyamberhe8530 9 месяцев назад +2

      በትግራይ ጦርነት የተደፈረም የተገደለም የለም ሲሉነበርኮ ቀሳውስት ተብዬውም ጳጳስ ተብዬውም። ስለዚ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል እነደሚለው ቅዱስ ቃሉ በጦርነት ሜዳውም በቤተክርስቲያኗም በከተማ ኑሮውም ክርስቶስ የዘሩትን እያሳጨደ ነው። እግዚያብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል የሰውልጅ ግን አያስተውልም ነው ነገሩ ወገን። ስለዚ በአንድም በሌላም መንገድ እግዚያብሔር ም እየተናገረ ነው። ገና ማንሰማው ነገር የለም።

    • @lizethio6061
      @lizethio6061 9 месяцев назад +3

      ትክክል እግዚአብሔር ይገስፃቸው

    • @AlemTesema-yz2wl
      @AlemTesema-yz2wl 9 месяцев назад +8

      እግር ኛው ረጋ በል ስነስርዓት ይጎድልሀል።እግዚያብሔር ነህ ማነህ እንድህ መነኩሴ እምታፋጥጥ ።ከሆነም ደግሞ ረጋ ብለህ ንግግራቸው እሳቸው ረጋብለው ነው እሚያናግሩህ ምን ውጭፍ ውጭፍ ትላለህ ከእሳቸው በላይ ማን ያውቃል መደረጉን አለመደረጉን እሚያውቁት።እግርህን ከገልበትህ አውርድ መጀመሪያ።

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 9 месяцев назад +32

    በእዉነት ባላወከዉ ነገር እደዚ ሠላሸማቀካቸዉ ይቅርታ ለጠይቃቸዉ ይገባል

    • @serkalemnigusse-je4kl
      @serkalemnigusse-je4kl 9 месяцев назад +1

      Awo yekerta teyke aleza abatochen ezhe eyametahe atasehemake mekeneyatum ante endemanegawem gazetega neh serat yaze yakeberhe hezbe aweredo yetelihale yene abate e/r simoten yatesdalot 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Amen-47
    @Amen-47 9 месяцев назад +6

    አባቴ አይዞት እውነት ተደብቃ አትኖርም እውነት እግዚአብሔር ሰለሆነ እግዚአብሔር ደሞ ተደብቆ ኖሮ አያውቅም አይዞዎት

  • @tteklu
    @tteklu 9 месяцев назад +10

    I appreciate the dignity, honor respect this Holly Father has.

  • @kebero1908
    @kebero1908 9 месяцев назад +21

    ጋዜጠኛ ሆይ ድርጊቱ እውነት ቢሆን እኳን የምታሳየው ያልተገባ ጫና እና ንቀት ያበሳጫል ።

    • @SadamAlmajub
      @SadamAlmajub 9 месяцев назад

      ሀቁ መውጣት አለበት

  • @NetsiAbebe-p1n
    @NetsiAbebe-p1n 9 месяцев назад +32

    በጌታ ስም እንደው ምን ነካህ ተክሌ???😡😡😡አባ እኮ መንፈሳዊ አባት ናቸው አጠያየቅህ ልክ እንደ..አንድ ወንበዴ በጣም አሸማቀቅካቸው 😭የኔ አባት ለኔ ያርገው😭😭😭እግዚአብሔር ሁሌም ከተበዳይ ጋር ናቸው እግዚአብሔርነው ነፃ ያወጣቸው አለቀ
    አባ ይፎቱን ይባርኩኝ🤲

    • @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
      @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 9 месяцев назад +4

      እውነት በጣም ትክክል እያወዛገበ ነው የሚጠይቃቸው ስተትም ከሰሩ እዛው ፈጣሪ በምህረቱ ይማራቸው እኔን ጨነቀኝ የኔ አባት

    • @abbanahusenay
      @abbanahusenay 9 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይፍታ !

  • @tigestbelaye9544
    @tigestbelaye9544 9 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር የሚፈቲነው የሚወደውን ሰው ነው አባታችን በረከተወ ይድረሰን ጋዜጠኛው ግን ቅል እራስ ነህ መጀመሪያ ሰላባት ኬቤር ይኑርህ አተቤሎ ጋዜጠኛ እኮን እግዚአብሔር የሾማቸው መለኩሴን ተራ ሰውም ክቤር አለው ለራስህ ክቤር የለህም ጅል

    • @habtamashagrie206
      @habtamashagrie206 9 месяцев назад

      ewunet new ante maneh ena new endezih emitinagerachew bakih tinish le abatoch kibir yelehim eshi libona yistih ewunet

    • @habtamashagrie206
      @habtamashagrie206 9 месяцев назад

      anten bilo tekilye tisss.....lehulum egziabher firdun yist lela min yibalal

    • @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
      @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 9 месяцев назад

      የኔ አባት ቅስማቸው እኮ ተሰብሯል ደክሞአቸዋል አድርገውትም ከሆነ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም በምህረት ይጎብኛቸው እኔ በጣም ነው ያሳዘኑኝ ጭራሽ ጋዜጤኛው ደግሞ እንደጋዜጠኛ አይደለም የሚጠይቃቸው

  • @ksaksa5257
    @ksaksa5257 9 месяцев назад +2

    በእውነት ስምህ እንጅ ተግባር የለህም በፍጹም አተ አንደበትህን ሞልተህ እኒህን አባት በድፍረት እምታቃልለው በስነ ስርአት አትጠይቅም ረ ስርአት ይኑርህ 😢😢😢😢😢

  • @helenmelkamw8375
    @helenmelkamw8375 9 месяцев назад +20

    አባታችን ይፍቱኝ የኛስ ሀጥያት በዛ አባቶችን ማሳደድ

  • @danielbekele3295
    @danielbekele3295 9 месяцев назад +9

    አትፍረድ ይፈረድብሀል ከናንተ መሀል ሀጢያት የሌለባት ይዉገራት አሳፋሪ አጠያየቅ አባታችን የንጽህናዎት በረከት ዛሬ በኔ ቤት ይግባ

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 9 месяцев назад +23

    ተክልዬ እንዴትአለህ እባክህ አባቶችን ስትጠይቅ በድፍረት አይሁን እኛ ያላከበርናቸውን ሌሎች ቢሳለቁባቸው እኮ አይገርምም ደግሞም ወንጀለኛ ከሆኑም ፍትህ የማያጓድለው አምላክ ይጠይቃቸው እንጂ እኛ እንደአባትነታቸው በፍፁም ትህትና እና አክብሮት ነው ማናገር ያለብን እባክህ አባቶችን ስትጠይቅ ከአክብሮት ጋር ይሁን🙏🙏

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 9 месяцев назад

      They’re Korma hodame I don’t trust them anymore they’re human they eat 🥩 🥚 🐓 🧈 🥛 🍺🥃 so they will do anything

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 9 месяцев назад +10

    አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የባሏን መፅሃፍ አጠበች አሉ በብር የተገዛህ ትመስላለህ

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 9 месяцев назад +12

    ከሳሾቹን ታውቃቸዎለህ አባታችንን እኮ ተጫንካቸው መጀመሪያ ስርዓት ይኑርህ ታወቅን ብላችሁ መስመር ትለቃላችሁ ጠላሁክ እኔ በገሌ በጣም ነው ያዘንኩት

  • @NatiTina-o1d
    @NatiTina-o1d 9 месяцев назад +22

    የዚህን ያህል ትህትና እፁብ ድንቅ ነው።

  • @Dege-hk4ps
    @Dege-hk4ps 9 месяцев назад +18

    እኔ ግን ይቅርታ እኝህ አባት ትህትናቸው ይገርማል ስም አታጥፉ

  • @smartcell9056
    @smartcell9056 9 месяцев назад +15

    አቤት አቤት እርጋታቸው ቅዱስ ሚካኤል እውነታውን ያውጣልዎት አባታችን

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 9 месяцев назад +1

    ለአባቶቻችን ክብር ይኑርህ ወንድማችን

  • @kewawegerihomu-di2ty
    @kewawegerihomu-di2ty 9 месяцев назад +11

    ተክልየ በጣም እወድሃለሁ ላንተ ልዩ ክብርና ምስጋና አለኝ። ወደ አስተያየቴ ሳልፍ ደግሞ መአርገ ክህነትን መስጠትም ሆነ መያዝ የሚችለው አካሄዱና ሂደቱ እንደ ተጠበቀ ሆኖ ሊቀ ጳጳስ ነው ። ካህን ለካህን ላይ ግዝት ብቻ ነው የሚቻለው ።እናም አባ ላይ የተደረገው ሂደቱና ስርአቱን ያልተከተለ ነገር ነው።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 9 месяцев назад +2

    ይቅርታ ተክልዬ በጣም ነው ማከብርህ አንተ ስጠይቃቸው እኔ ጨነቀኝ በጣም አንጀቴን ነው የበሉኝ ማንም ያጠፋል ምድርለይ እስካለ ፍርዱ የእግዚአብሔር ነው ግን አጠያየቅህ አልተመቸኝም ካጠፋው ይቅርታ አባቴ እመቤቴ በምልጃዋ አትለዮ አይዞት የማያልፍ የለም

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 9 месяцев назад +10

    ሲያሳዝኑ!እመቤቴ እውነቱን ታውጣልዎ!!

  • @woynishettegegne7653
    @woynishettegegne7653 9 месяцев назад +11

    ስርአት ይዘህ ጠይቃቸው

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 9 месяцев назад +72

    አባቴ ከርሶ ባላቅም ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደሙሉ ደስታ ቁጠሩት ተመስገን ብቻ ነው የሚባለው❤

    • @LebeAmlak_Tube
      @LebeAmlak_Tube 9 месяцев назад

      ante/anchi endeza tadeergalesh besw kusel enchet mesded tru adelm

  • @frehiwotseleshi7500
    @frehiwotseleshi7500 9 месяцев назад +1

    ተክልዬ ስለንቀትህ አንተንም እ/ር ይፍረድብህ

  • @abuyetube
    @abuyetube 9 месяцев назад +24

    አለማዊ ትምህርት የተማረውን ቢገልጽ ምን ችግር አለው😢😢😢😢😢😢 ስርዓት ያዙ ክብር የሚባልም አለ እኮ

  • @amsalwrk
    @amsalwrk 9 месяцев назад +4

    የኔ አባት እግዚአብሔር ልብና ኩላሊትን ይመረምራል 😢😢😢😢 እግር ኛው ግን ይቅርይበልህ

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 9 месяцев назад +24

    አባቶች ፈተና ሊገቡ ይችላሉ ነገር ግን ስትጠይቅ እሳቸውን ልክ እንደጥፋተኛ እየቆጠርክ ስለዳኛዋ ግን ቆመህ ትከራከራለህ ዳኞች ሁሉ ትክክለኛ የህሊና ዳኞች አይደሉም በሙስናም ሊፈርዱ ይችላሉ ስር ፍርድ ቤት ላይ ማለት ነው

  • @yesewlij6838
    @yesewlij6838 9 месяцев назад +1

    አባታችን ቅባትና ተዋህዶ "አንድ ናቸው" እያሉን ነው! ስህተት ትልቅ ስህተት! በፍጹም አንድ አይደሉም! እንኳን አንድ ሊሆኑ አይቀራረቡም! የክርስቶችን ፍጹም ሰው መሆን አይቀበሉም ቅባቶች! ከድንግል ተወለደ አይሉም! ተቀባ እንጅ!

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 9 месяцев назад

      ቅብአቶች ተመሳስለው ነው ቤተከርስቲያናችንን በስውር ሚበጠብጡት ስርማሽ ቅጠልበጣሽም እነሱናቸው

  • @TsigeredaNegassi
    @TsigeredaNegassi 9 месяцев назад +10

    የኔ አባት እውነት አላቸው ያስታውቃል

  • @kinfebeshada2372
    @kinfebeshada2372 9 месяцев назад +41

    የዚህ ሚድያ (youtube) አላማ ምንድነው በደረቅ ጥያቄ (hard talk) አባቶችን መሸማቀቅ ነው ወይስ እውነት መጠራት ነው ።
    እውነት ደግሞ እግዚአብሔር ጋር ነው ያውም በዚህ ዘመን ፣ ጌታ ደግሞ አንዱ ስለሌለው ይፀልህ ነው እንጂ ይፍረድ አላለንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ።

    • @serkalemnigusse-je4kl
      @serkalemnigusse-je4kl 9 месяцев назад

      Ye gazetega sinemigbar yegodelwe ateyayek new yezarew atefum alatefum eneh abat bizhe lik mashemakek aygebam endzh silashemakek demo jegena ayasbelhem

  • @Winta-pc5ey
    @Winta-pc5ey 9 месяцев назад +1

    ትክክል የኔ አባት ክርስቶስ ይፈታው በጣም ያዛዝናል ጋዜጠኛው

  • @BlenTareku
    @BlenTareku 9 месяцев назад +18

    አጠያየቅህ ግን ሰድበህ ለሰዳቢ አትስጠን

  • @HabtamGedf
    @HabtamGedf 9 месяцев назад

    በጣም ነው የምታሳፍረው ጋዜጠኛ ስላላወቅኸው ነገር ጠይቅ እንጅ በግድ ልታሳምን አትሞክር አባ እንኳን በግልጽ በግድ አታሳምነኝነው ያሉህ !!!!

  • @lusi9494
    @lusi9494 9 месяцев назад +15

    በጣም ነው የምወድህ ግን አባቶችን አክብር ቢያንስ በአለባበሣቸው አክብር እነሱ እግዝያብሄር የእጃጀው ይስጣቸው

  • @lidyadema8538
    @lidyadema8538 9 месяцев назад +2

    ተክለ ሀይማኖት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አሁን ግን በጣም አባቶችን ስትጠይቅ መዳፈር ጀምረሀል እባክህ ደግመህ የቀረፅከውን ለማየት ሞክር

  • @wm3959
    @wm3959 9 месяцев назад +12

    እጅግ ነውር ነው የምንናገረው መነኩሴው ልክ ነው የሚናገሩት ሃቀኛም ናቸው ያሳዝናል !! 1:24:11

  • @getiyetadesse8827
    @getiyetadesse8827 9 месяцев назад +1

    ተክለሃይማኖት በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ በርታልን

  • @ayelechhhwd
    @ayelechhhwd 9 месяцев назад +21

    አባታችን በረከቶት ይደርብን ፈተናችን በዛ ምነው አባቶች ለምን በዚ መጠን ማሸማቀቅ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 9 месяцев назад +14

    በጣም ያሳዝናል ሰምቼ ለመውጣት ነበር የገባሁ ኮሜንት ያለመጻፍ ወስኜ ግን አልቻልኩም ተክለ ሀይማኖት በጣም ትጫናለህ ስትጠይቅ ሀሰተኛ እኮ በቀላል ይታወቃል ቤተክርስቲያን 😭 ልጆቾ ፈተና

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ 9 месяцев назад +10

    ወንድም ተክለ ሀይማኖት ስናከብርህ ነበር ግን በጣም እየተናደድኩና እያዘንኩ እየተሸማቀቅኩ ነው የሰማሁን አጠያየቅህ ስነስርአት ቢሆኖርህ አባት እኮናየው እዴ ክብር ይኑርህ መጨረስ አልቻልኩም😥ለምን ነገርሩ ይሁንም አይሁን ለምን በዚህ ልክ ትጠይቃነዋለህ የተማሩት ላተ መዘርዘር ይጠበቃል ባየዋል ወይ?ሲያወሩስ ሰለምን ታቋርጣቸዋለህ እደልጅ ስርአት የለህም ወይ?ወይንድሜ እደዚህ ባትዳፈር