Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ አልፈርዲም የራሴ ሀጥያን ብዙ ነው 😭😭😭🤲🏻🤲🏻 እግዚአብሔር ልቦና ማስተዋል ይስጠን
እኔም ምንም ማለት አልፈልግም ምን አልባት ሰይጣን በውሸት ክስ ሊፈትናቸው ይችላል ብዬ ነው ዝም ያልኩት
ችግሩ ምን መሰለህ ሁላችንም ብዙ ሓጢአት ሰርተናል ነገር ግን እዚህ ሚድያ ከመድረሱ በፊት ቶሎ ስህተቱን አምኖ መቀበል ብቻ ነው ነበር የሚያዋጣው አሁን ግን በሚድያ ብቻ የሚያልቅ ጉዳይ ሳይሆን ወደ ዲኤንኤ ምርመራ ይሄዳል፣ ያኔ ነው አደገኛ የሚሆነው፣
😢😢😢በተክክል
God bless you
@@mebratmebrat9715 በዉሸትም ይሁን አይሁን ሀያሉ ይመርምር ግን እኔ ከቅዱሳን ገድል እንደምረዳዉ በሀሰት ተወንጅለዉ አሜን ብለዉ ልጁን ሲያሳድጉ እንጅ ለማስተባበል እኔ አላደረኩም ብለዉ ለማስረዳት ሲከራከሩ አላየሁም። ለምሳሌ ቅድስት እንባ መሪና ቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊዉ መመልከት ነዉ ቅዱሳን አባቶቻችን ሀሰት ሲከሰሱ ዝም ይሉና እግዚአብሔር እዉነቱን ሲገልፅላቸዉ እናያለን ፊልማቸዉን ገብቶ መመልከት ነዉ
ተክሌ ይሄን ነገር መጨረሻ ካላሳወከን በጣም ነው የምናዝንብህ
ሪስክ ነው እኮ ሆሆ ሰውየው DNA አይሰጥም ምክንያቱም እውነተኛ ልጁ ስለሆነ
Endezh setel yezehe gazetegna security menyahel kebad endehone gen awkwhal
ወሬኛ። እግዚአብሔር ስለሸፈነልህ እንጂ፤ ሰው አየኝ አላየኝ እያልክ የዘሞትከውን የሰረቅከውን የዋሸኸውን፤ ባጠቃላይ የአንተን ሃጥያት በግምባርህ ላይ ቢጻፍ ወይንም የሃጢያትህን ያክል ብትሸት ከክፍልህ አትወጣም ነበር። እራስህን ፈትሽ ክርስቲያን ከሆንክ። መናፍቅ ከሆንክ ደግሞ ጋዝ ማቀጣጠልህን ተው!
men yadergelehal yesew hatiyat.
መጨረሻውን ነገር አደራ ግን አነጋገራቸው ራሱ አስታውቅባቸዋል
እኔ ከሁሉ የከፋሁ ኃጢአተኛ ስለሆንኩ ምንም የማለት ወኔም ሆነ ድፍረት የለኝም እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጠው::
እዉነቱን መዳህኒዓለም ይግለጠው እኛን ሠምተን የተሠናከልነው ን ግን እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን 😂😂😂😂😂😂😂😂
@@lio1Lio⁷⁷ see
ደምሬኝ
በቅርብ ቀን ኡነቱን ማሳወቅ ይነርቦታል እሒ ከባድ ነው ለቤተ ክርስቲያናችን
ተቆጥሮ የማያልቅ ሃጥያት አለን እና እስክ ሁላችንም ልቦና ይስጠን ሁላችንም 😢😢😢
ምንም ሀጢእት ብንስራ ቄስ የቤተክርስቲያን እገልጋይ ሆኖ መለኩሴ ከመድፈር የበለጠ ሀጢእት የለም..... 😷👈🏽የተወለደችው ልጅታ ቁልጭ ይሄን ተኩላ ቄስ ተብዬ ነው......!!!
some should go to jail per the law! but Jesus already died for all the sin so priests commit the most heinous crimes
Amen Amen Amen😢😢
😭😭
በጣም አላህ እየሸፈነለን ነው እንጀ አላህ ሀጢያት ችን ግንባራችንን ላይ ቢፀፈ ኖሩ አንድም ነፃ የሚወጣ የሚኖረ አይመሰለኝም አላህ አዘነላቸው በቀረ
ተክሌ ወንድማችን የዚህን ነገር መጨረሻ አሳውቀን
ተክለሃይማኖት አንተን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እማይደፈር የምትደፍር ጀግና ነህ በርታልን ውጤቱን ለመስማት በጉጉት እንጠብቃለን እውነት የት ትሆን ።
ይቅር ይበለን
እግዚአብሔር ስለሸፈነልህ እንጂ፤ ሰው አየኝ አላየኝ እያልክ የዘሞትከውን የሰረቅከውን የዋሸኸውን፤ ባጠቃላይ የአንተን ሃጥያት በግምባርህ ላይ ቢጻፍ ወይንም የሃጢያትህን ያክል ብትሸት ከክፍልህ አትወጣም ነበር። እራስህን ፈትሽ ክርስቲያን ከሆንክ። መናፍቅ ከሆንክ ደግሞ ጋዝ ማቀጣጠልህን ተው!
ቢያጠፉም በውስጥ ነበር መጠየቅ እንድት አደባ ባይ የአባቶችን ስም የሃይማኖት ስም ማርከስ ነውር ነው
@@yeshidesalegn በጣም እንጂ። የውስጥ መርዞች ከውጭ መናፍቃን ጋር በመሆን ቤተክርስቲያናችንን አርብ ላይ ጣሏት። እርስ በእርሰ በአስተሳሰባቸው የማይገናኙት የመናፍቅ አባላቶች እንኳን ይከባበራሉ። ለኢትዮጵያ እና ለቤተክርስቲያናችን ሰላም ሲባል ዮቲዮብ ከኢትዮጵያ ቢጠፋ ምን ነበር?!
😢
ቤተክርስቲያናችነ ቅድሰትሆይ ብርታቱን ፅናቱን ያድልሽ
እግዛብሄር ይፈርዳል ሰዎች አስተያየታችን ላይ እንቆጠብ
እግዛብሄር ይፍዳል ስዋች አስተያየታችን ላይ እንቆጠብ!!!
ምን ህፃኑ ኮፒ ነው አትዋሽ ምን አይነት አይነ ድረቅ ነው
@@gaydigets7061 hide selemesele tadiya yesu leje new malet new 😂 woy chekelateh pa
@@gaydigets7061 እግዚአብሔር ስለሸፈነልህ እንጂ፤ ሰው አየኝ አላየኝ እያልክ የዘሞትከውን የሰረቅከውን የዋሸኸውን፤ ባጠቃላይ የአንተን ሃጥያት በግምባርህ ላይ ቢጻፍ ወይንም የሃጢያትህን ያክል ብትሸት ከክፍልህ አትወጣም ነበር። እራስህን ፈትሽ ክርስቲያን ከሆንክ። መናፍቅ ከሆንክ ደግሞ ጋዝ ማቀጣጠልህን ተው!
@@gaydigets7061እግዚእብሄርማ ፈርዶ ልጅቱ ቁርጥ ይሄን ይሁዳ👹⛏️
እውነት ክርስቶስ ነው! ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
እግዚአብሄር ይፈርዳል በችኩልነት አስተያየት ባንሰጥ የሴጣን ስራ ብዙ ነው ወገኖቼ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባ እግዛብሄር ይጠብቅወት❤❤❤❤❤❤❤❤
አባ እርስዎ ንፁህ ሰው ነኝ ካሉ ለቤተ ክርስቲያን ክብርና ለምዕመኑም ክብር ሲሉ የዲኤን ምርመራ ያድርጉና ከዚህ ጉዳይ ነጻነትዎን ያረጋግጡ ይህን አድርገው ዕውነቱ እስካልተጋግገጠ ድረስ ከተጠያቂነት አያመልጡምና ዕውነት ካለዎት ይህን ያድርጉ ።
እሽ ብለዋል
መልሱ እንጠብቃለን ???
ለመፍረድ አንቸኩል እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ ፈጣሪ ሁላችንንም ይቅር ይበለን
ፈጣሪ ልብ ይስጠን ህፃኗ አባቷን ትመስላለች የምትሉ👍😥
ምን ልብ ይስጥ ትያለሽ እህቴ ሰዉ እኮ ያየዉን የተመሳሰለበትን ነዉ የተናገረዉ ስለ እዉነት ህፃኗ ትመስላለች እሳቸዉን እዉነቱን ግን የሚያዉቀዉ መድሀኒዓለም ይግለጠዉ
ፍርዱን ለእግዚአብሔር ሆኖ ሳለ ስለእውነታውም አምላክ ያወጣዋል ግን ልጅትዋ አፍንጫዋ አይንዋ ቅንድቦ ህፃን በዚህ እድሜው ሰውን እንደዚህ አይመስልም ትመስላለች አዎ እዉነታው ይሄ ነው ድብን ትመስላለች አለቀ፡፡
ቁርጥጥጥ ነች
አዲስ ነገር አይደለም
DNA ይመርመር እንዲህማ ቤተክርስቲያን መቀለጃ አትህንም ።
ጎበዝ ጋዜጠኛነህ አጠያየቅህ ወድጄዋለ
አባታችን ይቅታ አሻንጉልት ትሁን ሰዉ ትሁን አላየሁም ማለት ምን ማለት ነዉ መድሃኔአለም ይቅር ይበላቸው አሜን 😭
አሜን(፫)
Alitesasatum besiraw kelelubet sew sinaded bizu yilal.
ትዕቢት ይዟቸው ነው
Megemerya ancen yeker endelesh egzabhiren lemegy
ልጅማ ልጁ ነው አሻንጉሊት ማለት ምን ማለት ነው?
እግዚኦ ይቅር ይበለን ህጻንዋ ፎቶው ላይ እሳቸውን ነው ምትመስለው
😂😂😂😂😂
ሁለቱን ነፃ የሚወጣ DNA ብቻነው፣
Exactlly
ጎቦ. እዳይሰጡ. እፈራለሁ
@@AdgSfhb ምንም አያስፈራም፣እውነቱ ይታወቃል።
@@AdgSfhbበትክክል
ትክክል ብለሻል ጉቦ ካልሰጡ DNA. ይለይለታል
ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም፤ልጆች የእግዚያብሔር ድንቅ ስጦታ ናቸው፤ከፈጣሪ ሲሰጡን በትዳር አለም ብቻ ሳይሆን በተለያየ መንገድ ነው፤ምድር የሞላችው በብዙ ምክንያት ተፈጥረን ነው። ይህ ቆንጅዬ ህጻን ምድር ላይ የመጣው በምክንያት ነው፤ ልጁ ያለማረጋገጫ የእናቱ ነው። እናትነት❤ እውነት ነው።
እናትነት እውነት ነው ታዲያ አባት ከካደ በዲኤንኤ ማረጋገጥ ደግሞ የሚደገፍ ነው::
ተክልዬ እንደጀመርከው ሁሉ ፈጣሪ ይርዳህ እና ፍጻሜውን በጉጉት እንጠብቃለን አደራ ጀግናው ወንድማችን
DANA ይመርመርና እርስዎም አላደረግሁም ካሉ ይመርመር የኦርቶዶክስ አገልጋዮች እንደዚህ ናቸው ከሚባሉ ምርመራው በአስቸኳይ አድርጉ
Ewente new DNA YEFETAWE
በትክክልል
እኔም ሀሳቤ ይሄ ነው ዲኤንኤ ይመርመር
ትክክል
ሱብሃን አላህ ህፃኑ ልብ ብላችሁ እዩት ይምሳስላሉ በተለይ ከንፈር እናቴ ያለ ፍላጎት ያለ ኒካ ወይም የሚወለድ ልጄ አባቱ ይመስላል 😂ትል ነበር
እግረኛው ሚዲያ እውነቱን እንደምታወጣው ሙሉ ተስፋ ነኝ ፍትህ ፍትህ ለተገፉ
ስውዪው ሲጀመር ሚደያላይ የመጡት ታሪኩ እንደሚታፈን ሲባል ነው DNA ቢሰራ እንኳ ይዋሻል
እግረኛው እጅግ ልትመሰ7ን ይገባሀል ግን አንተም በሱ ላይ ህጋዊ መንገዱን አዘጉት እንዳልከው አንተም ያለህበትን ሞያ ለማስደሰት እውነትን እንደማትሸጥ ሙሉ ተስፋ ስላለኝ መጨረሻውን የDNAውን ቦታ ሁሉ በገንዘብ ከሀዲነታቸውን እንዳይሽፍኑ አድርገህ እውነቱን አውጣው እሱ ዋና ቀጣፊ ለመሆነ ምራቁ ሲተናነቀው ሌላም ልጅ አቅፋ አይተሀታል ስትለው አሻንጉሊት ይሁን ልጅ አይቻለሁ ሲል የኦርቶዶክስ ቅሌት እጂግ ብዙ ነው
ህጻኑ እኮ ቁጭ ነው😢😢
እውነት ነው BDANእዉቱ ይውጣልን 😢😢😢😢
ህፃኑ ግን ቁጭ እርሶ ነው
አቤት የእግዚአብሔር ትእግስቱ!!ግን የዚህን ሰዉዬ ናሙና ሊቀይርላቸው የተዘጋጀ ሰው እንዳለ ይሰማኛል ይህንን ልታደርጉላቸው የተዘጋጃችሁ ሰዎች ነገ የዝች ልጅ እንባ ነገበልጆቻችሁ እንደሚደርስ መቶ ፐርሰንት እነግራችኋለሁ!!!
ምን ማለት ነወ?
አሀ ነብይ ልትሆን ይሆን ? ባንዳ ! ተላላኪ !
ተላላኪ ምናምን !
ተክለሀይማኖት በጣም አመሰግንሀለሁ በቂ የጋዜጠኝነትን ስነምግባር ታይቶብሀል ለእዉነት ቆመሀልና ደስ ብሎኛል
@@kukutilove Yiblagn Lagebash. Zitet asama
የዚህ ምርመራ ውጤት ለወደፊቱም ትልቅ ትምህርት ይሰጣል። እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነው። ከሆነም ንሰሀ ገብተው ይህችን ቆንጆ ህፃን ቢያሰድጉ መልካም ነው። በዚህ አጋጣሚ እግረኛው ጋዜጠኛ ለደንቅህ እወዳለሁ። ግን አንድ ላሰታውሰህ የምፈልገው ነገር DNA ው ለየት ባለ ጥንቃቄ መሆን አለበት።
በጣም እኔም እስማማለሁ የDNA ውጤቱን በጣም ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ መሆን መቻል አለበት እኔም እስማማለሁ በዚህ ሀሳብ
ልጅ ይሁን አሻንጉሊት አላውቅም ይዛለች ማለት ከአንድ ካህን አይጠበቅም እውነቱን DNA ያረጋግጠዋል እና ይመርመሩ
DNA kalu eko yaw genjunt aregwal malt nw batregez aytawwkm nebr ben bekul
መሰረታቸው ይመሰክራል እርሷ እሻንጉሊት ይዛ ሚዲያ ላይ ለምን ትቀርባለች ሰውየው የተጠየቁት ያደረጉትን ለማውራት እንጂ ያወሩት ኣያስመልጥም ስህተት ስህተት ነው
በጣም አነጋገሩ እራሱ ከአንድ አባት አይጠበቅም እንዴት አሻንጉሊት በጣም ያሳዝናል እግዛብሄር ይፍርድ ዲኤን ይመርመርና አሻንጉሊትም ሆነ ልጅ መሆኑን ማርጋገጥ አንደበት ማንነትን ይመሰክራል እናዝናለን ታሰድቡናላቹ የእግዛብሄርን ቤት አርከሳችውት ተክልዬ አንዳትላቀቀው ሳይመርመር እውነቱ ይውጣ
እዉነት ነዉ ወንድም አለም ይገርማል ሰዉን አሻንጉሊት መለየት ያቃታቸው አባት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መከራ ላይ ናት መድሃኔአለም ይጠብቅልን አሜን
ተክልየ ለምታቀርባቸው ጥያቄዎች ሳላደንቅህ አላልፍም ነጭ ነጯን በመጠየቅህ በተረፈ ከሙስና የፅዳ የDNA ምርመራ ቢደረግ ጥሩ ነበር
ተክሌ ይሄን ነገር መጨረሻ ካላሳወከን በጣም ነው የምናዝንብህ ዝግጅትህንም ለመከታተል እናፍራለን
እኔ ፈርቻለሁኝ አባታችን ላይ የሆነ ፍርሀት ይታያል እኔ ሀጢዓተኛው ይህን በማለቴ ድፍረት አይሁንብኝና
እውነት ነው ፍረሀት አለባቺውየማሆይ እንባ እውነቱን ያውጣቺግር አለ መዳሀኒ አለም ያወጣዋል
ልጅ በትክክል ነው የሚመስለውሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም ለማንኛዉም የምርመራዉ ነገረ እንዳይቀር የልጅታን ወንድም በጣም ነዉ የማደንቀው ሁልግዜ በሸማግሌ ይፈታ እየተባለ ሰንበት እሕቶች ተጉድተዋል እውነቱ ሳይወጣ እንዳይቀር እይዞሸ የኔ እህት እግዛብሔር ይርዳሸ
እምለው ግን የራሳችሁ አሮባችሁ የስው የምታማሳሉት በኛ ኀጢያትእንደሆነ አባቶቻችንን የሚሳቆቁትወገን እንተሳሰብ እራሳችሁሁኑ እንሁን
Are leteklehaymanotm ymeslalu ko
ላስተያየት ከመቸኮል መጠበቅ አይሻልም
ሰውዬውም እውነት ያሉትን ተናግረዋል። በግድ አባት መሆን አይቻልም። ምርመራ ተመርምረው ውጤቱን ነው መጠበቅ።ሴትየዋ ተሳስታስ ከሆነ?👺👺👺👺የመንጋ ፍርድ አትፍረዱ።
ተውአባ እመን ልጅ ጸጋነው ወልደዋል
ከባድ ነው እግዚአብሔር እውነትን ያውጣ እንጂ እኛ ማነን እና እንፍርዳለን ፍድ ይእግዚአብሄር ነው
እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣው ሀገራችን ላይ ምን እየሆነ እዳለ ግራ ያጋባል ጌታ ሆይ ማረን
እዉነቱን የእዉነት አምላክ ያዉጣልን 😢😢 የራሴ ሀጥያት ከሗላየ ገፍቶ ሊደፋኝ ደርሶ እኔ ምን ቤት ነኝ እምፈርድ 😢 ለማንኛዉን ነገር አባታችንንም ሆነ አማሆይን እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😢 የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ የደረሰን አሜን፫ ፆሙን የሀጥያታችን መደምሰሻ ያድርግልን አሜን፫
ሁሉም ዝሙተኛ ኣሁን ኣንቹ ስንት ወንድ ነክቶሻል😂😂😂 በጾም እግዚኣብሔር ለማታለል ነው
@@atranos2198 እግዚኣብሔር ይገስጽሕ ፡
ተክልሽ በርታ እውነቱን ለማውጣት እስከ መጨረሻው ግፋበት። የዲ ኤን ኤ ጉዳይ እጅግ ወሳኝ ነው። ትልቁ ነገር የቤተክርስቲያን ገመናም ስለሆነ።
ወንድማችን የነዚህን አባት መጨረሻ መስማትእንፈልጋለን
ጥሩና ሚዛናዊ ጥያቄ አቅርበሃልና ለሁሉም በዝሁ ቀጥል ተባረክ።
ምርመራው በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል።ተክሌ እውነት በፈጣሪ ነው ።ከሱ ቀጥለህ ከአንተ እውነቱን እንጠብቃለን። የቤተክሮስትያን አምላክ ይርዳህ!!!!!
DNA እራሱ አጣሞ ሲነግራቹ ትሰማላችሁ 😢
አሜን
እውነት ነው
Ar yifxani
አወ በትክክል ምርመራዉ ሲመጣ መስማት እፈልጋለን እኛም ሀፃት እዳንገባ 😳🙏
ጋዜጠኛ ተ/ሀይማኖት በጣም እናመሰግናለን እባክህን እኛንም ከመጠራጠር ሀጢያት አድነን DNA !!!!!!
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ልጁ እርስወትን ቁርጥ ነው በእውነቱ እግዚአብሔር ይፍረድ😢😢
DNA አባታችንንም እህታችንንም ነፃ ያወጣል በዚህ ላይ እግዚአብሔር ስራውን ይሰራል ተክሌ በርታ ጥሩ ሰራ ለሁም እወነት ስወጣ መልካም ነው እኔ አልፈርድም እግዚአብሔር ይፈረድ የበደለም ቢኖር እርሱ ይቅር ይበል
የራሴ ሀጥያት በጣም በዝቶብኝ ሰላም አጥቻለሁ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ምንም መፍርድ አልችልም 😢😢😢😢😢😢😢
Me too😢
Ewunet newu
Be tikekel endenferdem altefekedlem feraj egziabher naw
ተመሳሳይ ችግር ውስጥ ነሽ❓ ተቆጠቢ‼️
ሸክማቹ የከበዳቹ ወደኔ ኑ ብሎናል ፈጣርያችን ክርስትያን ከሆንክ ንስሃ ግባ ፈጣሪ ሸክምህ ያቀልሃል
ጅግና ነህ! እንደዚህ መረጃ ማውጣት መቻልህ እግረኛው
እኔከምድር አሸዋ የበዛ አጢያት ነዉ ያለብኝ 😭😭😭😭😭ሰዉበሰዉላይ አይፈርድም ፈራጁ ልኡል እግዚአብሄር ነዉ አቤቱ አምላካችን ሆይ ማስተዋሉን ስጠን ልቦናችንን አብራልን😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭
በመጀመሪያ ጋዜጤና ተክለሐይማኖት ይህንን ጉዳይ ትኩረት ሰተህ ለሚዴያ ማቅረብህ እጅግ ልትመሰገን ይገባሐል: በመቀጠል ማናቸውን ለማመን ይከብዳል እውነቱ በDNA እንፈልጋለን : በርታ ወንድሜ እውነትን እንዴህ ተጋፍጠህ መጠየቅህ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነህ.👍
የእናትየውን እና ሕጻንዋ ድህነት ምን ነው የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበር ደህንነትዋ ይጠይቅ መነኩሴው ልበ ደንዳና ይመስላል
100% yimesaselalu gin yigermal
Am proud Journalist, am proud of you Dear Journalist, best media
አምላካችን እባክህ ልቦና ስጠን
ፈጣሪ በሀራም የሚመጣልጅ እንዳይክድ ራሡን አስመስሎ ይሠጣል ብዙ ግዜ አያለሁ ሀቁን ድኤን።ኤ ያውጣው
ቁርጥ አባቱን መሳይ
ምናገባሽ አንቺ አሁን እዚህ ውስጥ?ውዳቂ
Anchi nesh wedaki lesemu set nesh demo le ewnet kumi mehaym🤮@@senaitnegash4523
Anchi donkoro yemn haram nw lju ye egziabiher kbur stota nw eseyy deg arege mn agebash sdd
ሚዲያ እስከወጣ ድረስ ሁሉም ያገባዋል ዉርደታም ካሀን ቱ
ተክልዬ በእውነት ቃል የለኝም ብቻ የእውነት አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን እውነታውን ከባሌበቱ ነው ማድመጥ እምትፈልገው ክበርልኝ አባቴ❤
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማረን ለእውነት እንድንነኖር እረዳን ይቅር በለን😢
እድግ በል።ጋዜጠኛው የልብ ያደርሳል አጠያይቁ እራሱ ደስ ሲል እስከ መጨረሻው መሄድ አለብህ
አላብድ አልናችሁ አይደል የኢትዮጵያ ህዝብ ስንት ጉድ ሰማ ጆሯችን መስማት የተሳናቸው ወይም የሞቱ ምን ያህል እድለኛ እንደሆኑ ነው አሁን የተሰማኝ
በኔ አመለካከት ሰውዬው ልጁ የሳቸው ነው ለክብራቸው ሲሉ በህግ አካባቢ ያለውን ፀጥ አስብለው እሳቸው ወደ ሚድያው መጡ መሆን የነበረበት በቁጥጥር ስር ውለው ለህግ ነበረ ቃላቸው መስጠት የነበረባቸው ድኤንኤውንም በጉቦ ለቤተክርስቲያን ክብር ሲባል ሊያስቀይሩት ይችላሉ
Texekzek manim tenesito bale kutir abiyie hulunim menekuse yasasirut be wushet propaganda.
አልጋ አንጥፈሽ ያስተኛሽ መሠለሽ እኮ
Mene,hege,Ale😊
@@HumanHair123 ወንድ ነው ተፈጥሮን ተጋፎጦ የተቀመጠ ሰው ነው ይሳሳታል በጉቦ አፋቸውን አዘግቶ እንጅ ሴት ልጅ ተደፈርሬ ወለድኩ ብላ ባደባባይ ወጥታ እየተናገረች ጭራሽ በሚድያ መጥተው ይፈላሰፋሉ እኔ ግን እንደ ዜጋ የምለወት ነገር ቢኖር ልጁ እረሰዎን ይመስላል እና እመኑ መሳሳት በርሰዎ አልተጀመረም ደሞ ጎልማሳ ነዎት እና ያጋጥማል እንጅ መሸፍፈን ለቤተክርስቲያን ም ሆነ ለእምነቱ ለከታዮች አይጠቅምም
በትክክል እኔም እንደዛ ነው የምገምተው።
እኛን ማን ፈራጅ አደረገን ትክክለው ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው DNA እንጠብቅ
እግዚአብሔር ልብን ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ነዉና እንደሰዉ ለፍርድ አትቸኩሉ ፍርድ ከላይ ነዉና እዉነተኛዉን ፍርድ ያሰማን ።
በትክክል እሜን🤲
በስመአብ ልብና ኩላሊት የሚመረምር ጌታ ይፍረድ
እሳቸው ግን ልብና ኩላሊት የሚመረምረው "መሳሪያ ነው "ብለዋል
የሰዉን ልብ እና ኩላሊት የሚመረምር እግዚአብሔር ነው እኔ ምንም ክፉ ነገር መናገር አልፈልግም 😢እግዚአብሔር እዉነትን ያዉጣ ኮመቶ 🤔ግን በእዉነት እኛ በ እግዚአብሔር የተሸፈነ ስንት ክፉ ሥራ አለን ማን ሆነን ነው እሰዎች ላይ የምፈርደው እግዚአብሔር ብቻ ነው እኛ ለራሳችን እናልቅስ
ትክክል👍👏
እውነት ነው😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እኔም እግዚአብሔር የኛን ሓጥያት እንደሸፈነ ይሸፍናቸው ያስፈራል ይቅር ይበለን🙏
በጣም ይሄ ጉዳይ ለአንድጋዜጠኛ ወሬ ሆኖ ቤተ ክርስቲያንንማስደፈርያ መሆኑ ያበሳጫል። ዘመድኩንና ሳሙኤል ትዝታውን የሚያስተወስ የወሬ ቋት።
እውነት ነው ሁላችንም ሀጥያታችን ብዙ ነው። ግን እኒህ አባት የወከሉት ታላቅ ሀይማኖትን ነው እሳቸውን ሳይሆን ቤተክርስቲያናችን አሰደቡ መሳለቂያ አደረጉን
ከባድ ነው የየራሳችን ሀጥያት ብዙ ነው እግዚአብሔር ያውቃል ሁሉንም እሱ እውነትን ይግለፅ
ሰዉየዉ ያልተጠየቀዉን ዝም ብሎ ይዘከዝካል
ምርመራዉ በጣም በጣም ጥንቃቄ ይደረግ በእዝጊአብሔር።
Betekekel 🙏🏻
Exactly
ይገርማል እ/ር መልካም አባት ነው ፈረደ የማያወላውል መልክ በእይታ እንኳን ዲ ኤ ንኤ ማንን ነው ሚዋሹት
እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን።የሰጠንን እድሜ ለንስሀ እንድንጠቀምበት ጌታ ይርዳን መጨረሻችንን ያሳምርልን
እግዛብሔር ይጠብቀወት አንደበተወ ደስ ይላል ምቀኛወትን ከእግረወት ስር ጥሎ ያስገዛልወት
ወይኔ አባታችን ህፃን ትሁን አሻንጉሊት እንዴት ይላሉ የሚንቀሳቀስ አሻንጉሊት አለ ወይ ህፃንዋ እኮ ነፍስ አላት
Enem garmognale abbate endazey yelale😢
እራሣቸውን እኮነው ደሞየምትመሥል ካሁኑ
ልጅቷ በዚህ ልክ ድራማ ትሰራለች ወይ የሚለው አጠያያቂ ነው ??? የ DNA ምርመራው እንዳይጠለፍ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል።
እግዚአብሔር በሚያውቀው ከአንድ አባት ይሄን ስሰማ በጣም ነው የሰቀጠጠኝ የእግዚአብሔር ብላቴና ፍጡር ነች እንጅ አሻንኩሊት እንዴት ተረግዞ ይወለዳል?? ሲቀጥል እውነት ቢመርም እውነታውን ማወቅ እንፈልጋለን::ህፃኗ እርስዎን ነው የምትመስለው ይሄን ስል ግን በጣም እያዘንኩ ነው😢DNA ያስፈልጋል ግን እማ ሆይ እጁ ረጅም ነው ሊያስገድሉኝም ነው በለዋል ያሳዝናል እንደዛ ከሆነ ለምን ያጠምዷቸዋል እማሆይን😢😢😢
ይቅር ይበለው ዱሩየ
ህፃኟ እሳቸውን ነው የምትመስለው የሚል እስቲ በላይክ አሳዩኝ
100%
ኧረ በስማአም በሉ:: አትፍረዱ ይፈረድባችኋል::
exactly
100/100
Weyne ine rasu betam iyayehu neber betam yimesaselalu
የኒሕ አባት እዉነታ አዉጥተሕ ለሕዝብ መልሰሕ እዲታቀርብልን፣በፈጣሪስም እንለምናለን ጀግናዉ ጋዜጠኛችን😢😢😢😢😢😢😢
Ewniet new ❤❤❤
እውነት የት እንዳለ የሚያውቀው ሥላሴ ብቻ ነው።
ልጁ እሳቸውን ነው የሚመስለዉ
ጋዘጠኛ ተክለሀይማኖት ተባረክ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ የDAN ውጤቱን እንጠብቃለን በቀጣይ ተደፋፍኖ እንዳይቀር አደራ
እኔ ለማመን ከብዶኛል ከሆነም መድኀኒዓለም ያውቀዋል ፍርዱን ለክርስቶስ ምክንያቲቱም ማንም ሰው በማንም ላይ አይፍረድ ይላል ጌታ
በጣም አዝናለው ፍትህ ፍትህ እንፈልጋለን DANA ይመርመርልን
እረ ጎበዝ ሰውየው ደንግጠዋል ኢንተርቪውን ሲጀምሩ ረጋ ብለው ነበር ስለልማት የሚያወሩት አሁን ወደ እማሆይ ጉዳይ ሲመጣ ምራቃቸውን በተደጋጋሚ ይውጣሉ ከውስጣቸው ድንጋጤው ምራቃቸውን በተደጋጋሚ ያስውጣቸው ጀመር ሌላው ለትንሽ ደቂቃ እኛጋ ይሰሩ ነበር አያሉ መልአክ አብሳሪው መልአክ የራማው መልአክ ለእማሆይ እህታችን ይፍረድላቸው እውነቱን ጥርት ያለ ውሸት አለ እዚህ ጋር ከአነጋገሮት የተረዳሁት የሚዋሹ እንኩዋን ቢሆን አስተዳደር ላይ አይላክኩም ምክንያቱም ከገዳምም ሊያባርሩዋቸው ስለሚችሉ ሀሰት እኮ ቢሆን ተራ መለኩሴን መወንጀል ይችሉ ነበር ይህ ግን እውነት ነው ስልጣኖት ተጠቅመው እንዲ የቆሸሸ ተግባር ፈፅመው ሰው ይሁን አሻንጉሊት ይሁን አልሰቀጠጠህም ያስወለድከውን ህፃን አሻንጉሊት ትላለህ የጎጃምን ዳግም አረቄ ጠጥተህ የጎጃም ጅኒ ሰፍሮብህ ነው ይህን አስፀያፊ ወንጀል የፈፀምክ ዲኤንኤ በአስቸኩዋይ ይደረግ በራስ ወጪ ውጭ አገር ይሰራ ዲኤንኤው ታማኝነት ስላለው ልጅቱዋ ቁጭ አንተን ነው ምትመስለው የትም አታመልጥም ይለያል ዘንድሮ እናንተ የተረገማችሁ በሀይማኖት ሽፋን ስንቱን ህይወታቸውን አጨለማችሁ አሳበዳችሁ በመተት እየተበተባችሁ አገራችን በብሄር እኛነን እንጀራ መጋገር ልብስ መልበስ ያስተማርናችሁ እያላችሁ ይህው ሸለፈታችሁ ወይም ጭንብላችሁ በአደባባይ ተገለፀላችሁ ያዋርዳችሁ አያሉ መልአክ የዘብሩ ገብርኤል አምን ፆም ገባ ብለው ዲኤንኤ አላደርግም እንዳይሉ አደራ ወንድማችን ይህን ጉዳይ እንዳትለቅ አደራ አደራ ኢትዮጲያ አገራችንን ከቀበሮ ባህታዊ ጠብቅልን ፆሙን የሰላም አገራችንን ከጦርነት ቀጠና ውስጥ አውጣልን ህዝቡ በየፈለገበት ተንቀሳቅሶ በነፃነትወጥቶ እንዲገባ ያድርግልን ሁላችንም ከብሄርተኝነት ወጥተን በኢትዮጲያዊነት መንፈስ እንድንኖር ያድርገን ወንድማችን በምትሰራው የተባረከ ስራ እግዚአብሄር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ አሜን።
@@demekechgonfa ሹሹሹ ምላስ ብቻ። በDNA ይረጋገጥ ፈቃደኛ ነኝ ማለቱ ትክክለኛ አሰራር ነው። ከዛ በተረፈ ባልተረጋገጠ ነገር ሰውን መዝለፉ መልካም አይደለም። ሰውዬው እንኳ ቢያደርግ ሰውዬው እንደግለሰብ ይጠየቃል። በዳዊት ስህተት የአይሁድ እምነት ሳይሆን ዳዊት ነው የተጠየቀው።
😂😂😂 እዉነት ነዉ በደንብ ነው ያየሽዉ አስር ጊዜነው ምራቁን የሚዉጠዉ በደንብ ነው የሚያስታዉቀዉ ደግጠዋልሰዉየዉማ ተተባተበ እኮ 😂😂😂@@demekechgonfa
@@dailyfullHDmovies borko ignorant none of ur businesses to about that creepy Komeche
@@ማህሌትዩቱብ yes he can't hide the truth you can see his facial expressions liying trying to cover up by talking nonsense stuff 😡😡
ሁላችንም ሀጥያት ሰርተናልና የእግዚአብሔር ክብር ጎሎናል ወገን እንፀልይ እንጂ የሌላውን ጉድፍ አንይ እወዳችኋለሁ
ሌቦች አመንዝራ ትውልድ እ/ር ይፍረድብህ
Set medfer hatyat bcha aydelem wenjelm nw mdre defari
ተክልዬ እግረኛው ሚዲያን በጣም ነው የምከታተለው እናም ተክሌ ይህንን ቃለ ምልልስ የመጨረሻውን ውጤት ለማወቅ በጣም ጓጉቻለሁኝ ,,,,ሲቀጥል የDNA ምርመራው እጅግ ጥንቃቄ የተሞላበት መሆን አለበት የሚል ሀሳብ አለኝ።
በጣም እኔም በዚህ ሀሳብ እስማማለሁኝ የDNA ውጤቱ በጣም ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ መሆን አለበት ባይ ነኝ
እግረኛው አመቻቻለሁ ያልከው የተጠርጣሪው መነኩሴ ዘረመል ምርመራ ጉዳይ ከምን ደረሰ? ብታሳካው በምድርም ሠው ያደንቅሀል በሠማይም ለዕውነት የከፈልከው ዋጋ አታጣውም እናም በርታ እግዚዓብሔር ይርዳህ
እግረኛዉ እስከመጨረሻ እንደምትከታተለዉ ተስፋ ኣለኝ ፍትህ ለህፃንዋ ልጅ
‼️‼️‼️‼️ ምን አሉ ???? ልጅ ይሁን አሻንጉሊት ስትሉ እንደው አያፍሩም ??? አቤቱ ይቅር ይበለን ሀጢያታችንን አታስብብን ይቅር ይበለን 🤲🤲🤲
ህፃን ይሁን አሻንጉሊት አላየሁም አሉ so What ?ካላዩስ ወሬኞች
Tilik sew honew lezawum Abat honew endezih yeworeda kalat metekem alineberem.Fetar gn zim sew ewunetun afino bayawotam Egiziabher yawotal.
ለማንኛዉም አለቀበት ዘመን ላይ ነው የደረስንዉ በርትተን እንፀልይ
አምነነዉ
ፈጣሪ ልቦና ይስጠወት
ማንም ሆንክ ማን የራስክን ጉድፍ ሳታይ የሰውን አትመልከት አትፍረድ ይፈረድብሀል ፈራጅ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ብቻ ነው ልቦና ይስጠን
ewenetehen newe wendeme lebonahen ayekeyerew
Betekekel wandeme swoch kee sw godolo yelk yerasachenen enmalkt 😢
አምላኬ ፍርድ ያንተ ይሁን!
እግረኛው ሚዲያ ጀግና ያጠያየቅ ስነ ምግባር ያለው አጀት አርስ ነው። መጨረሻውን ለመስማት እግዚአብሔር ይርዳን
ቯቨቨቨቯ
p0000000000ooo
99999999999999999999999999999oooooooooooooooooooooooo
I love egargaw.he stranding with the true out
ልጄ ተባረክ ጥሩ ጥያቄ ይሄ ነው ጋዜጠኛ ምን ጥር አርጎ የሚጠይቅ መጨረሳውን ሣናውቅ አንፈርድም አሳውቀን ጸጋ ይብዛልህ
እግዚአብሔር አምላክ እውነቱ ይግለጥ! ምርመራው ጥንቃቄ ይፈልጋል!! ቤተክርስቲያንን ለማጠልሸት ብዙ ሴራ ሊሰራ ስለሚችል ጥንቃቄ ይደረግ!
Betikikl yenem hasab new betekirstiyan wust ageligay nen bayachi mejemerta meftesh yasfeligal
መልሣቸው እራሱ አያሣምንም ተክለሀይማኖትግን ሣላደቅህ አላልፍም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
አባቴ የኔ አባት ፈጣሪ ከእረሶ ጋር ይሁን አይዞት ጠቅላላ ሌቦች ናቸው
ተክለየ በጣም እናመስግናለን
ወገኖቼ እንኳን ራሳችን ላይ ብዙ ሀጢያት እያለብን ንፁህ ብንሆን እንኳን ልባም ሰው አይፈርድም፡፡ ሁሉንም እግዚዓብሔር ይርዳቸው እውነቱን እሱ ያወጣል
ልጂቷ ግን እሳቸውን ነው የምመስለው እግዚአብሔር ያውቃል እግድህ
Ya esachewn new yemimeslew
ጋዜጠኛው በጣም የሚደነቅ ለፍትህና ለእውነት ይቆመ መልካም ሰው ስለሆነ በጣም ነው እማደንቀው። እግዝአብሄር ዘወትር ካንተ ጋ ይሁን፡ ፀጋውን ያብዛልህ!❤❤❤
Aybalim litmesasel techelalech,gin metarat alebet
ውይ ተክለሀይማኖት የልቤን ነው ምትጠይቅልኝ በርታ ጀግና ነህ !!!
እኔ የማዝነው ምን አይነት ጊዜ ላይ እንደደረስን ነው ሁሉንም እግዚአብሔር ይፍታው😢
በፊትም ያለ ነዉ
እማሆይን ምነዉ አንቺ አልዋት አንቱ አደል እንዴ የሚባለዉ ??????????
እንደተናገሩት እንዲሆን እውነቱ ጸሎቴ ነው።ቤክን ያለባት ፈተና በቂዋ ነዉና።
ልጅቱ እሳቸዉን ቁጭ ነች እዉነትን የምናቀዉ ከመርምረዉ ዉጤት ስናይ ነዉ
እስኪይ እንረጋአጋአእናስታዉል ወጤቱን ያየትጥሩነዉ😢😢😢
አትፍረድ አባታችን ፈጣሪ ያግዛቹ ፈተና ከባድ ነው 😮
ፍርድ ለመዳኒ አለም እኔግን አላምንም ዙሮ ሰው ሁኖ እማይሳሳት የለም እውነት ተናግሮ መመለሰ ይሻላን DANይመርመር እና እውነቱይውጣ😢😢
ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት እጅግ ግሩም ውይይት ነው ያደረከተው እውነትን ለማውጣጣት የምታደርገውን ጥረት ሳላደንቅ አላላልፍም በረተልን
እግዚአብሔር ይፍርድ ግን እማሆይ ትክክል ይመስሉኛል መላከ ምናምን የሚባሉት ግን ምናቸውም አልጣመኝ 😢ጌታ ሆይ ፍርድ
kkkkkkk
ine gin liju ishun mimeslenh lemndnew woysi linantem yimesilal❤❤ ara lijuma yeshu new biyalewu❤
ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ምርመራዉ dna ዉ እንዳይጠለፍ የእማሆይን በደል አለ ግዚአብሔር ይየዉ አሜን 🙏
ውጪ ሀገር ካልሆነ መደረጉ አይቀርም
TKUKUL.AYTWKMU
ወንጀልን ማዳፈን ወንጀል ነው ። እውነት ጋህድ ነውና
እውነት ለመናገር ልጁ ይመስላቸዋል ቁጭ እራሳቸውን ነው
😢😢😢😢😢እግዚኦ
Eski zim belu fetari new ewunetawun miakew
ደጋረገ
Yaaaa
የእማሆይ እንባ, ደም በሰማይ ይጮሃል::ፍትህ ለእማሆይ::::
አይቶ ይማረን እግዚአብሔር 😢አይይይይይ እውነት ክርስቶስ ነው እውነትም እውነት ነው እና ጤና ይስጠን ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን
አባታችን በሐጣት ወድቃለሁ ብሎ ማልቀስ ይሻላል ሌላ ሐጥያት ከመጨመር ምርመራው ላይ ጥንቃቄ አደራ

ልጅ በትክክል ነው የሚመስለው
ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም ለማንኛዉም
የምርመራዉ ነገረ እንዳይቀር የልጅታን ወንድም በጣም ነዉ የማደንቀው ሁልግዜ በሸማግሌ ይፈታ እየተባለ ሰንበት እሕቶች ተጉድተዋል እውነቱ ሳይወጣ እንዳይቀር
እይዞሸ የኔ እህት እግዛብሔር ይርዳሸ
እምለው ግን የራሳችሁ አሮባችሁ የስው የምታማሳሉት በኛ ኀጢያትእንደሆነ አባቶቻችንን የሚሳቆቁትወገን እንተሳሰብ እራሳችሁሁኑ እንሁን
Are leteklehaymanotm ymeslalu ko
ላስተያየት ከመቸኮል መጠበቅ አይሻልም
ሰውዬውም እውነት ያሉትን ተናግረዋል። በግድ አባት መሆን አይቻልም። ምርመራ ተመርምረው ውጤቱን ነው መጠበቅ።
ሴትየዋ ተሳስታስ ከሆነ?
👺👺👺👺
የመንጋ ፍርድ አትፍረዱ።

እስኪይ እንረጋአጋአ
እናስታዉል ወጤቱን ያየት
ጥሩነዉ😢😢😢
አትፍረድ አባታችን ፈጣሪ ያግዛቹ ፈተና ከባድ ነው 😮
ፍርድ ለመዳኒ አለም እኔግን አላምንም ዙሮ ሰው ሁኖ እማይሳሳት የለም እውነት ተናግሮ መመለሰ ይሻላን DANይመርመር እና እውነቱይውጣ😢😢
ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት እጅግ ግሩም ውይይት ነው ያደረከተው እውነትን ለማውጣጣት የምታደርገውን ጥረት ሳላደንቅ አላላልፍም በረተልን
እግዚአብሔር ይፍርድ ግን እማሆይ ትክክል ይመስሉኛል መላከ ምናምን የሚባሉት ግን ምናቸውም አልጣመኝ 😢ጌታ ሆይ ፍርድ
kkkkkkk
ine gin liju ishun mimeslenh lemndnew woysi linantem yimesilal❤❤ ara lijuma yeshu new biyalewu❤
ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ምርመራዉ dna ዉ እንዳይጠለፍ የእማሆይን በደል አለ ግዚአብሔር ይየዉ አሜን 🙏
ውጪ ሀገር ካልሆነ መደረጉ አይቀርም
TKUKUL.AYTWKMU
ወንጀልን ማዳፈን ወንጀል ነው ። እውነት ጋህድ ነውና
እውነት ለመናገር ልጁ ይመስላቸዋል ቁጭ እራሳቸውን ነው
😢😢😢😢😢እግዚኦ
Eski zim belu fetari new ewunetawun miakew
ትክክል
ደጋረገ
Yaaaa
የእማሆይ እንባ, ደም በሰማይ ይጮሃል::
ፍትህ ለእማሆይ::::