በሶፊያ ምክኒያት ቶፊቅ ተደባደበ 😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 июл 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @madenam830
    @madenam830 18 дней назад +526

    ሶፊና ቶፊቅ ሲጀምሩ ሰላም ዋአለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ይበሉ የምትሉ በላይክ 👍👍ሶፊ እደዚህ ያለ ፕራክ ይቅር 😢😢እደ

    • @user-yo9jj3no2e
      @user-yo9jj3no2e 18 дней назад +8

      አዎ ይበሉ በዚ አጋጣሚ አህሙ ይመቸኛል አሰላም ዓለይኩም ብሎ ነው ሚጀምረው

    • @user-vn4xm3zz5k
      @user-vn4xm3zz5k 18 дней назад +6

      መጀመሪያ አለባበሧን ባሥተካከለች

    • @user-hy5zi3hb7o
      @user-hy5zi3hb7o 18 дней назад +4

      ሁሌም እላለሁ አይሰሙም

    • @user-oz4bx1dl2p
      @user-oz4bx1dl2p 18 дней назад +2

      ታከተን እኮ አይሰሙም

    • @user-jq8pm2rw5j
      @user-jq8pm2rw5j 18 дней назад

      እና ሙስሊም ብቻ አይደለም የሚከታተላቸው ባይሉም ችግር የለውም ለካፊር ሰላም አለይኩም አይባልም

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 18 дней назад +325

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @cgf8399
      @cgf8399 18 дней назад +2

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉

    • @kayrakamal1596
      @kayrakamal1596 18 дней назад

      SAW

    • @AmariaA-ds8dg
      @AmariaA-ds8dg 18 дней назад

      ሰለሏወ አለህ ወሰለም ❤❤❤❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 18 дней назад

      @@kayrakamal1596 በዚህመልኩስለዋትአትበሉብለዉኡስታዞችፈተዋ ስተዋል ዉድእህቶችአስተካክሉ!?

    • @HhdjdHdhdh
      @HhdjdHdhdh 18 дней назад

      saw❤❤❤🎉😂❤

  • @ZeynebZeyneb-ce7il
    @ZeynebZeyneb-ce7il 18 дней назад +155

    እንደ ቤት ክራይ የምጠላዉ ነገር የለም የአላህ ለጥላት እራሱ አይድረስ

  • @user-hw2fb1xx3h
    @user-hw2fb1xx3h 18 дней назад +107

    ሦፊ ሂጃቧን ታሥተካክለው እምትሉ ሂጃብ ክብር ነው ለሤትልጅ 😢

    • @user-xh7xp4pd3w
      @user-xh7xp4pd3w 17 дней назад +1

    • @QerFfg-gk4kq
      @QerFfg-gk4kq 15 дней назад +2

      ትክክል

    • @user-gf7lg9ue5p
      @user-gf7lg9ue5p 15 дней назад +1

      ✔✔✔✔✔

    • @gjihbhhhb9876
      @gjihbhhhb9876 14 дней назад

      አላህ ህዳ ይሥጠሺ ሻኛ አሥመሥለሺ አግትሺ እድታይ የምታረጊው ምን ማለት ነው ባድፊትሺ አትገልጪውም

    • @DfyFty-un3ho
      @DfyFty-un3ho 13 дней назад

      ሳህ

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj 18 дней назад +74

    ሶፊያ እንድዚህ አይንት ፕራንክ ይቅር

  • @sofi8983
    @sofi8983 18 дней назад +95

    አረ ሶፊና ተውፊቅ እባካች ስጀምሩ በአላህ ሰላምታ ጀምሩ ሌላው ቢቀር ቅሞሞችየ ማነው የሚስማማ በዛው ደምሩኝ በቅንነት ❤🎉❤🎉❤🎉ሶፊ ደሞ ሂጃብሽን አስቲካክሊ ቢያስ እኳ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 18 дней назад

      ደመርኩሽ❤ደምሪኚ🎉አይሰሙምእህት 4:06

    • @sofi8983
      @sofi8983 18 дней назад

      ​@@ekramemohamad7392እሽ እማ መጣሁ

    • @user-cn2zw4iw3v
      @user-cn2zw4iw3v 18 дней назад +2

      የሰዉ ፎቶ ለጥፎ ምክር😂

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r 18 дней назад

      😂😂😂​@@user-cn2zw4iw3v

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 18 дней назад

      @@user-cn2zw4iw3v 🤣ደምሪኚውደ

  • @user-vd4et2bs9x
    @user-vd4et2bs9x 18 дней назад +34

    ቶፊቅ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ሶፊን ምንም አላልካትም ❤❤❤

  • @user-ni5il7kp7o
    @user-ni5il7kp7o 18 дней назад +36

    ሶፊዬ ምርጥ ፕራንክ ነበረ ግን ቶሎ መናገር ነበረብሽ ሰዉ ይጎዳዳል በዚህ አይነት ልጁ ግን ተርፈፏል😢 ምስኪን 😢 ደሞ በጣም ነዉ ምወዳቸው እሺ❤❤❤

  • @user-mb9df8pg3s
    @user-mb9df8pg3s 18 дней назад +94

    ሶፊና ቶፊቅ ሁሌ ሁሌ ቪዲዎ ይስሉን የምትሉ❤❤❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 18 дней назад +67

    ቶፊቅ እኮ ሚስኪን ልጂ ነው እሷ ማለት እኔ ነኝ አለ ሶፊ ምርጥ ልጂ አትጥፉ እስኪ😊😊

  • @user-ch8uy7vp2z
    @user-ch8uy7vp2z 18 дней назад +40

    ተፌቅግን በጣም ጡሩልጂነዉሚስኪን ተጨነቀእኮ😢

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 18 дней назад +39

    እህቶቸ ተክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 18 дней назад +30

    በማርያም 10k አስገብኝ የመዳም ምርኮኛ መሆን ስልችቶኛል በናታችሁ አግዙኘኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-ch8uy7vp2z
    @user-ch8uy7vp2z 18 дней назад +156

    ሶፌን አንደኔ የምወዳትላይክ አሳዩኝ❤❤

    • @user-ys2fy7oc5u
      @user-ys2fy7oc5u 18 дней назад +1

      እኔ ወላሂ ሁለታቸዉንም በጣም ነዉ የምወዳቼዉ ❤🎉

    • @user-uh3np9nv5m
      @user-uh3np9nv5m 18 дней назад

      metoo

    • @AsddSfffg
      @AsddSfffg 16 дней назад

      እኔም❤❤❤❤

    • @Z-qn5qr
      @Z-qn5qr 10 дней назад

      ❤❤❤❤❤

    • @ysakgemechu2058
      @ysakgemechu2058 2 часа назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlewuyaAli
    @AlewuyaAli 18 дней назад +22

    ማነው እንደኔ እሚወዳቸው እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👍

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 18 дней назад +56

    ግን እዩ ይህህህ ቪዶ ያስተምራል ማጣት ቢኖር ምን ሊኮን ነው አደራህ አላህ እንዳታሳጣኝ በሉ ወላሂ ቅመሞች ብር አትበትኑ ጨብጡ ወላሂ እንዳያሳጣን

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o 18 дней назад

      ደሚርኝማ ዉዶወ

    • @Hay-bv4dp
      @Hay-bv4dp 3 дня назад

      አሚን የኔዉድ እዉነትሺነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @a123-xu3mu
    @a123-xu3mu 18 дней назад +41

    ሶፊ ተዉፊቄ ምርጦቸ እኳን ደና መጡ🎉🎉❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 18 дней назад +43

    ዛሬ ደስ ብሎኛል እንኩዋን ደስ አለሽ በሉኝ❤

    • @HayaH-qj3vs
      @HayaH-qj3vs 18 дней назад +2

      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤❤

    • @BipBip-bh5do
      @BipBip-bh5do 18 дней назад

      እንኳን ደስ ያለሺ ሁሌ አላህ ያስደስትሺ

    • @sameraassen3690
      @sameraassen3690 18 дней назад

      እኮን ደሰ አለሺ

    • @user-ew7eh3tm6x
      @user-ew7eh3tm6x 18 дней назад

      ሁሌምተደሰሰችየኔውድ

    • @user-jw7ln1um5o
      @user-jw7ln1um5o 18 дней назад +1

      እኮን ደስ አለሽ

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q 18 дней назад +11

    ቶፊቅ ና ሶፊ አላህ ሰላማችሁን ያብዛልኝ 😍😍አህሙየ አሳዘነኝ ወላሂ የኔ የዋህ

  • @user-sv1jg5th6k
    @user-sv1jg5th6k 18 дней назад +22

    አህሙ አብሽር ወንድሜ ያጋጥማል ። ካሳ ያስፈልጋል ካሱት

  • @user-ow7bx1is1l
    @user-ow7bx1is1l 18 дней назад +18

    ሶፊዬ የኔቆጆ በርቱልኝ❤🎉

  • @sadisaeed991
    @sadisaeed991 18 дней назад +7

    እሄ ብራክ የሚባልነገር አይመቸኝም ብዙ ጣጣ ያመጣባቸኋል ሠው በድንጋጨ ስበብ ቢሞትባችሁስ መጥፎ አደገኛ ቦታ ላይ ብትማቱ ቢሞትባችሁስ ።ተውተውተው ይቅርባችሁ ትዳራችሁ እያይበላሽባችሁ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 18 дней назад +9

    ውይይ ሶፊየ በጣም ስተት ሰርተሻል እንደዚህ አይነት ፕራንክ ቢቀርስ 😢😢😢

  • @ቅምጥሎ
    @ቅምጥሎ 18 дней назад +12

    የኔ ማሮች ሌላም አይዞችሁ

  • @tube463
    @tube463 18 дней назад +27

    ቂም አለበት መሰለኝ ያዬ ተደራቢ የመጣው ኤጭ ስሜታዊ አትሁኑ

  • @user-yc5qv5sf7s
    @user-yc5qv5sf7s 18 дней назад +70

    ሶፊ ሃጃብሽኖ አስተካክይ።እባክሽ

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 18 дней назад +2

      አትስማም😢😢

    • @NeimaSeid-d4n
      @NeimaSeid-d4n 18 дней назад

      በፊትኮ በስነ ስርአት ትለብስ ነበር

    • @cgf8399
      @cgf8399 18 дней назад +3

      አረሙስሊሞችወደየትእያመሩነዉሱባሀንአሏህአሏህሂዳይስጣችዉ

    • @sada-or9gx
      @sada-or9gx 18 дней назад

      🎉🎉​@@cgf8399

    • @user-vn4xm3zz5k
      @user-vn4xm3zz5k 18 дней назад +1

      አወ ሥርአት ትያዝ

  • @user-we1rh4zk4z
    @user-we1rh4zk4z 18 дней назад +13

    ሰራሸለት ሶፊዬ ❤❤❤❤❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 18 дней назад +20

    የኔ እህት ሶፊ እረጋ ያለች ስወዳት ቶፋ ያደነኩህ ከልጅ ፊት ሶፍ አለመናገሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 18 дней назад +13

    ሶፊየ እደትንሽ ደናናችሁ

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8lt 18 дней назад +7

    ሶፍየየየየ ስወደሽ ❤❤❤

  • @user-xv1vz3sv2y
    @user-xv1vz3sv2y 18 дней назад +17

    አሠላሙአለይኩም በሉ ቀጥላችሁ ሠላላም ሠላም በሉ ሁሉም አይቀርባችሁ ነወይሥ ታፍራላችሁ

    • @user-us9zg7nz5r
      @user-us9zg7nz5r 18 дней назад

      ባለጌ ነሽ መናገር ነበረብሽ

    • @user-xv1vz3sv2y
      @user-xv1vz3sv2y 17 дней назад +1

      @@user-us9zg7nz5r ሙሥሊም እሥከሆነ ድረሥ ማንኛዉም ሙሥሊም አሠላሙአለይኩም ማለት አለበት መለያዉ ነዉ እኔ አልሀምዱሊላህ ባለጌ አይደለሁም ምን አልባት የተሳደብሽዉ ያንችን ምንነት ያሳያል የቅዱሳን ተማሪ ተብሎ ተሳዳቢ አይቼ አላቅም ልቦና ይሥጥሽ እንዳልሠድብሽ እምነቴ አይፈቅድም ያሠደጉኝም ጨዋ ቤተሠብናቸዉ ድጋይለወረወረ ብርቱካን ወርዉሩለት እዬተባልኩ ነዉ ያደኩት

  • @yusra-gd2oq
    @yusra-gd2oq 18 дней назад +6

    Sofii yanee wude ❤❤❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 18 дней назад +11

    ሁልጊዜ ከሻርፕሽ ስር ከኃላ የሚከመረው ነገር ምንድን ነው?

    • @zainabalsugeeh10
      @zainabalsugeeh10 15 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @ssa1323
      @ssa1323 14 дней назад

      ፀጉር ማነቂያ ነዉ 350 ብር ነዉ የሚገዛዉ ኢቶ

  • @user-uh5ot1jo5w
    @user-uh5ot1jo5w 18 дней назад +8

    ሶፊየ የኔዉድድድድድ ተይ አታናጀዉ እወዳችሀለሁ

  • @samritube645
    @samritube645 18 дней назад +5

    *አይ ሶፊ የሰዎ ሰው ልታስገድይ ነዎው እንዴ ፕራንኩ ጥሩ ነው ግን በጣም ዘገየሽ እንዴ ወንዶች እኮ ናቸው አጉል ቦታስ ቢመቱት*

  • @user-rv3ec6mt4r
    @user-rv3ec6mt4r 18 дней назад +24

    ዝም ልበል ዝም ያለ ነጃ ወጣ

  • @MdRana-lf2yn
    @MdRana-lf2yn 18 дней назад +11

    ሱፊየ የኔ ልዩዩ የኔ ውድ እኳን ደና መጣችሁ

  • @RFtube-r2f
    @RFtube-r2f 18 дней назад +6

    Yene gegna❤

  • @user-fr1kv3gl8x
    @user-fr1kv3gl8x 18 дней назад +1

    የኔዉድ ሶፊየ❤🥰🥰ኑሩልኝ አይለያችሁ🥰🥰🥰

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 18 дней назад +11

    ከአህሙ ቤት ነዉ ጨርሸየወጣሁ ሶፊየ ቶፋየ ዉዉዉዲዲዲ❤❤❤😂

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 18 дней назад +1

      እኔ ገና አሁን ነው የማየው የማዳም ስራ አሁን ጨረስኩ ጠዋት የጀመርኩ

  • @RehimaMohammed-yg1df
    @RehimaMohammed-yg1df 18 дней назад +7

    ወላሂግን ቤትየለለዉሰዉ ሰቃይነዉ😢 ሴፊየኔቆጆ

  • @mediyoutube4832
    @mediyoutube4832 17 дней назад +3

    ቶፍቅ wow ምርጥዬ ❤️🙏ለሶ ያለውን ክብር አየሁ

  • @SamiraSabir-sh6el
    @SamiraSabir-sh6el 18 дней назад +2

    ደሥታሽ ደሥታዬ ነዉ❤ የኔ ዉድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @حمديهامان
    @حمديهامان 18 дней назад +5

    ሴፊ ቆጆ ማሻአላህ

  • @_feriha-oro
    @_feriha-oro 18 дней назад +6

    Ahamu brother 🥰🥰🥰

  • @zenbzz4533
    @zenbzz4533 18 дней назад +2

    ሶፊየ ቆንጆ❤️🥰ምርጥ ፕራንክ ነው❤

  • @hasnaetpia7967
    @hasnaetpia7967 18 дней назад +1

    ትንሽ ይከብዳል ግን ያበደ ፕራንክ ነዉ ሶፊ ቆጆ

  • @user-yr5ps9mw9f
    @user-yr5ps9mw9f 18 дней назад +2

    የኔ ሴት ስወዳችሁኮ❤❤❤

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m 18 дней назад +4

    ❤❤🎉ማሽአላህአስደነገጥሽዉ❤❤🎉ተጫወትሽበትቶፊቅ❤

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 18 дней назад +9

    ለሰው ልጅ ትግስት አስፈላጊ ነው ወንድማችን ማረጋጋት ስገባው ወደ ጥቃት ሄደ አጉል ቦታ ቢመታ ህወቱ ባልፍስ 😢😢😢😢

  • @Nauma-gd2yw
    @Nauma-gd2yw 18 дней назад +2

    የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 18 дней назад +13

    ወየዉ ዛሬ ወሬ አመለጠህ ተዉፊቅ ጓደኛዬ እኮናት አለ ሚስትህ አደለችም😮

    • @user-lg9dd5ub8p
      @user-lg9dd5ub8p 18 дней назад +2

      😂😂😂

    • @ShamsiaShamsia-fu4rg
      @ShamsiaShamsia-fu4rg 18 дней назад

      አውን ወላሂ

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l 18 дней назад +1

      በንደት የሚባለው አይታወቅም እኮ ወዴ😂😂😂😂

    • @umueimran
      @umueimran 18 дней назад

      አቺዟሪ ግንአልተጋቡምእደ

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 18 дней назад

      @@umueimran ክክክ ዙረት ቀንሻለሁ ዉደ ጓደኛየኮናት አለ ሲጀመር ሁሉም ለስራ ነዉ ጥንድ እየሆኑ እሚመጡት

  • @rabiakebede8026
    @rabiakebede8026 18 дней назад +3

    ውይ ፕራክ ይህኛው ከየት መቱነው እድው እየዘለለ የሚማታው

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj 18 дней назад +3

    ሶፊየ የኔ ቅንጆ

  • @kakajqj1215mekedi
    @kakajqj1215mekedi 15 дней назад +2

    ውይ እደ ቤት ክራይ የምጠላው ነገር የለም😢😢

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 18 дней назад +5

    ውይ ኧረ ይቅርብሽ ባለጌ ነሽ ወንድና ወንድ ፕራክ

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 18 дней назад +20

    ልጁ ጎበዝ ነው በጣም ሚስቱን እሰው ፊት አላጋለጣትም ለሷ ሰጥቻታለሁ እንኳን አላለም

    • @user-uo2zj3ui3p
      @user-uo2zj3ui3p 18 дней назад +2

      እንዲ አልጠበኩም ቶፊቅን ጎበዝ❤😢

    • @mediyoutube4832
      @mediyoutube4832 17 дней назад +1

      ማርያምን አልተብቀውም neber

  • @hiUae-ni7rk
    @hiUae-ni7rk 18 дней назад +4

    Aremnd Newu ❤❤❤

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs 12 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣህ❤❤❤

  • @HargAbebaw
    @HargAbebaw 18 дней назад +2

    ❤❤❤ ሶፍየ የኔውድ

  • @UtDt-fv7cd
    @UtDt-fv7cd 18 дней назад +4

    ግን ሠላም ከምትይ አሰላም አሊኩም ብትይ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 18 дней назад +3

    እናተያልሆነፕረራክ አረተው ቢሞትስ አሁን ለፕራክ ብላቺሁ ደም አልገባቺሁም ሶፊ ትክክል አልሰራሺም

  • @semirahassenhassen8543
    @semirahassenhassen8543 18 дней назад +2

    Yesofi adinakiweche🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m 18 дней назад +2

    ወይቶፊቅየተጨናነቀወላሂምርጥልጅነዉለሰዉክብርያለዉ

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 18 дней назад +30

    ሶፊንና ቶፋን የሚወች በላይክ አሳዮቸው👍👍👍👍

  • @yeshiDejena
    @yeshiDejena 18 дней назад +4

    የተመቸኝ ኘራንክ በዛላይ ትደበድባታ ለአላለም

  • @user-qd5nm4fq7j
    @user-qd5nm4fq7j 18 дней назад +7

    ጎደኛየኮናት😅😂😂😂😂😂😂😂ሚስትህሳ

  • @ReidynaEbrahim
    @ReidynaEbrahim 18 дней назад +4

    ሶፊ ሹኩረን ፈታ አረግሸኝ

  • @ImanSaiid-jf9ks
    @ImanSaiid-jf9ks 18 дней назад +11

    _ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉዴ ነብዩ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም💦💦_

  • @tigisttigist2812
    @tigisttigist2812 18 дней назад

    Akereyu demo yeredeya lege new yemachike bro seladenkeke alelefim beya new❤

  • @jemi-ye
    @jemi-ye 18 дней назад +1

    የቤት አከራያቹ ምርጥዬ ነው ❤❤❤

  • @xaahirjamaal2681
    @xaahirjamaal2681 18 дней назад +7

    😢😢😢Hayii Mana Kiraa Wollaahi Manuma kiraa kana Kessatti Waan Ani Ta,ee😢😢

  • @hayattube8643
    @hayattube8643 18 дней назад +4

    አፈር ብይ ሸይጧን እነደዚህ አይነት ፕራንክታደርጊያለሽዴ ግልፍጥ

    • @user-hp3zq3gr3n
      @user-hp3zq3gr3n 18 дней назад +1

      Achimeko afer meblatshi aykerm 😅😅

    • @Tube-cr9st
      @Tube-cr9st 18 дней назад

      ትቀኒባታለሽደ 😂😂😂

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 18 дней назад +2

    ወንድከሆንክ፣ቶፌቅ፣ብቻህን፣ግጠመው፣ለሁለት፣ወንድነትአይደለም፣የምትሉ፣ይሄኛው፣መገላገልሲገባው፣አግዞ፣መማታትየለበትም፣የምትሉ😢😢😢

  • @NeimaMohammed-gm1de
    @NeimaMohammed-gm1de 18 дней назад +1

    ሶፊ እደዚህ እስከሚሆን መቆየት የለብሽም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n 18 дней назад +4

    ሶፍያ የኔ ማረ የኔ ቆንጆ የኔ ልዩ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HayatHayat-je4nz
    @HayatHayat-je4nz 18 дней назад +3

    ሦፊየ ሥወዲሺ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r 18 дней назад +2

    አህሙ ቲዩብ አይደልዴ ይሄ ልጅ ❤❤❤

  • @NeimaYimam-qn7ce
    @NeimaYimam-qn7ce 18 дней назад

    የኔ ውቦች❤❤❤❤ስታምሩ ግንኮ መታዉ ሚስኪን😢😢😅😅😅😊

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 18 дней назад +3

    ❤❤

  • @yusra-gd2oq
    @yusra-gd2oq 18 дней назад +3

    ❤❤❤❤

  • @MiheretTsegaye-gq3tt
    @MiheretTsegaye-gq3tt 13 дней назад

    Yane geta mesekin ya Wollo legi ❤️❤️❤️

  • @user-jz1yy3lr2y
    @user-jz1yy3lr2y 18 дней назад

    የኔ ምርጦች ጥዶች ሁሌም በርቱልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qx9xx7cc8l
    @user-qx9xx7cc8l 18 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @whiteold8577
    @whiteold8577 18 дней назад +4

    የኔውዶቸ ሱፋእ ና ትፈቅ

  • @taybahals3951
    @taybahals3951 18 дней назад

    ከአህሙ ቤት ነዉ ጨርሼ የመጣሁት አህሙ እና ፈኪያ❤❤🎉🎉

  • @SaadSq-yl6uo
    @SaadSq-yl6uo 18 дней назад +1

    አሁን ይህ ፕራክነውደ ወላሂ ቢሞትሥ አሁን ይህ ልጂ ኧር በአላህ በደዝህ አይነት አትቀልዱ 😢😢😢😊

  • @SoaadaSd
    @SoaadaSd 18 дней назад +3

    ሶፊ❤❤❤❤

  • @alamgir481
    @alamgir481 18 дней назад +5

    ጎደኛየ ናት አላለም ሚስት አይደለችምደ ክክክክክክ

    • @salzeyodi3946
      @salzeyodi3946 18 дней назад

      😂😂😂😂😂የገረመዉእደኔ

  • @user-py7jg5mt8k
    @user-py7jg5mt8k 18 дней назад

    ወለሂ ገደኝማለት ኢንደዚነዉ ቶፋቅ ምርጥ ገደኝ አለህ❤❤❤

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j 18 дней назад +1

    ያበደ ፕራንክ ሰማያዊ ቲሸርት የለበሰው ምርጥ ጓደኛ 😂😂

  • @user-kf6ym7sv4s
    @user-kf6ym7sv4s 18 дней назад +3

    😢ያአላሃ

  • @tayba1611
    @tayba1611 18 дней назад +10

    እጭ ደባሪፕራክ ነው የሠው ሂወት ቢያልፍስ😢😢😢😢አይ ፕራክይቅር

  • @user-nm7rs1wt6y
    @user-nm7rs1wt6y 18 дней назад +2

    የኔዉዶች ቶቶለ ስሩ ናፍቃችሁናል

  • @user-ge1qx8wm3d
    @user-ge1qx8wm3d 15 дней назад

    የኔ አባት ትግስቱ❤

  • @user-tb7ws8gb5u
    @user-tb7ws8gb5u 18 дней назад +3

    ይረ ይደብራል ቢሞትስ😢😢😢

  • @Halimetyimam
    @Halimetyimam 18 дней назад +3

    ቶፊቅ ጎደኛየናት ሲል ሰማሁ ልበል

    • @rtrt4566
      @rtrt4566 17 дней назад +2

      😂😂😂😂😂 አወ እኔም ጆሮየ ጨለፈ አረገኝ 🤔

    • @zainabalsugeeh10
      @zainabalsugeeh10 15 дней назад

      ወላሂ እኔም ሰምቼዋለው ምስቱ አይደለችም ወይ

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 11 дней назад

      ፡አወን።😂

  • @enanadelele4884
    @enanadelele4884 18 дней назад

    Wow sofa you did good job

  • @MubaarakAmaanaa-qc9rm
    @MubaarakAmaanaa-qc9rm 18 дней назад +2

    Wowow❤❤❤❤

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 18 дней назад +3

    አረ ሳታስገድይው ለማንኛውም ቶፊቅ ተረጋጋ ሚስኪን ተረፈካል😅😅