🛑ማርክ ለመጨረሻ ጊዜ መልስ ሰጠ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@markkomedi3122‬

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Месяц назад +696

    የተረሳ ቁስል መቀስቀስ አያስፈልግም የምትሉ ላይክ ግጩ❤

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y Месяц назад +3

      ሊኖሩ ከለከሏቸው እኮ ይኑርበት ተውት በቃ በየሄዱበት በጠበጧቸው ምድረ አዝጎች

    • @livepage9237
      @livepage9237 Месяц назад +2

      ​0

    • @starcall9965
      @starcall9965 Месяц назад +3

      እውነትነው ምድርአሽቃባጭ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Месяц назад +2

      አወ ሰው በማያገባው ነገርጥልቅ ሳስጠሉ የሚዳሰዉች ሁሉምበኛ ውሳኔይሁንነውእምሉት ከባድነው

    • @XajituTube-j3r
      @XajituTube-j3r Месяц назад +1

      ❤️✝️🙏🏻🙏🏻

  • @በእምነት
    @በእምነት Месяц назад +350

    ማርኬ የኔ የዋህ ወንድም አይዞህ ሁሉም ያልፋል😢😢የምትሉ❤

    • @vishnuv3873
      @vishnuv3873 Месяц назад +1

      እውነት ነው ❤❤❤❤

    • @HfGi-z8c
      @HfGi-z8c Месяц назад

      @@vishnuv3873 💕💕💕💝💝💝🌹🌹🌹

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад

      ​@@vishnuv3873ደምረኛ

  • @sadamu
    @sadamu Месяц назад +560

    መልስ መስጠት አልነበረብህም ለሰው መልስ ተሰጦ አይዘለቅም ሰው ከማውራት አያቆምም 🎉ከጎህ ነን የምትሉ እስኪ በላይክ

    • @user-ev2su7vx4i
      @user-ev2su7vx4i Месяц назад +10

      ጡሩአርጓል እሷንእያስለቀሱ በውስጥእየሄዱ ጎዳሺውሰበርሽውእያሉ😢😢

    • @user-vx2lk2rh3o
      @user-vx2lk2rh3o Месяц назад

      እኮ

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 Месяц назад +1

      በመልካምነትእህቴደምርኝ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @user-gh2fq6mb3f
      @user-gh2fq6mb3f Месяц назад +2

      እሽ ዝም በሉ ወይኔ

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Месяц назад

      እኮ😢😢😢

  • @Ruta1love
    @Ruta1love Месяц назад +119

    ሰላምክ ይብዛ ማርክዬ እፍፍፍፍ አይዟችሁ ሂይወት ይቀጥላል የማርክ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ😢😢

    • @saedaymam
      @saedaymam Месяц назад +1

      ለማኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад

      ​@@saedaymamደምረኛ

  • @user-cj5ou5bc7t
    @user-cj5ou5bc7t Месяц назад +39

    ማርክዬ እግዚአብሔር እኮ ታሪክ ይቀይራል እናተ በአቃታቹ ነገር የእግዚአብሔር እጅ ጣልቃ ይግባላቸው

  • @Kidangaltewahdo
    @Kidangaltewahdo Месяц назад +305

    ኣደኛ ነኝ የማርኬ ብተሰብ የት ናቹ ላይክ

    • @user-qo8kv2uz9w
      @user-qo8kv2uz9w Месяц назад

      አለን❤❤

    • @user-qo4pr7iq3s
      @user-qo4pr7iq3s Месяц назад

      አለና በቸርነቱ

    • @HayaOmar-f6v
      @HayaOmar-f6v 16 дней назад

      አለን ብሩኬ የታላችሁ ጠፍችሁ አስተካክል የነማርኬን

    • @NoruaAtrkY
      @NoruaAtrkY День назад

      😘😘😘😘😘

  • @Mamayt6Ya
    @Mamayt6Ya Месяц назад +216

    ማሻ አላህ መልስ በመሥጠትት ደስ ብሎናል የምትሉ❤❤❤

    • @Zamzam111-jq7vh
      @Zamzam111-jq7vh Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-ev2su7vx4i
      @user-ev2su7vx4i Месяц назад

      እየጠበኩነበር ከምር ግንእኮሰቷልብዙግዜ ከኔም ከሷም ጥፋትየለብሎ ግንአዳድሰወች አይሰሙም

    • @user-fy9vc7bn8w
      @user-fy9vc7bn8w Месяц назад +8

      ማሸአለአሀ አይበልም

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Месяц назад +9

      ማሻአላህለምንእደሚባል እወቂ

    • @user-fy9vc7bn8w
      @user-fy9vc7bn8w Месяц назад +1

      አችም ለመንእደምበእዎቅ

  • @Bezu-u2y
    @Bezu-u2y Месяц назад +260

    ዛሬኮ ቀኑ 21 ነው እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ህዝቦች የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አይለያችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv Месяц назад +25

    ማርኬ ትልቅ ሰው ነህ በህይወታችን እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው የእግዚአብሔር ፈቃድ ካልሆነ ምንም አይሆንም እባካችሁ በማያገባችሁ ነገር አትግቡ ህይወታችሁን ኑሩ

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад +1

      ደምረኛውዴ❤

  • @KiduyeBarok
    @KiduyeBarok Месяц назад +21

    ሄሉ ላንተ ብላ የውጪ እድ ትታ ፍቅርን ብላ
    ምን ቢሆን ነው ያለያያቸው ፈጣሪ ይወቀው

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq Месяц назад +175

    ማርኬ የናቱ ምርኮኛ ጀግናው😊

  • @Channeln-q4k
    @Channeln-q4k Месяц назад +86

    ጎበዝ ማርክ መልስ መስጠትህ ትልቅ ሰው ነህ 🙏ተመልካች በሚዲያ ነው ያወቅናቸው ስለዚህ ፍርድ መስጠት አንችልም ከወደድን ሁለቱንም መውደድ አለብን

  • @gjggguih2161
    @gjggguih2161 Месяц назад +69

    ትክልል ማርኬ ሂወት ይቀጥላል የመዳም ቅመሞች ከቻላችሁ ማርኬን አበረታቱ ሄሌን የሄዳችሁ አትረብሹ😢😢😢

  • @betelihemtafese2811
    @betelihemtafese2811 Месяц назад +19

    ጎበዝ ማ ርክ ለሴት ልጅ ያለክን ክብር አሳይታ ሃል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @smretBelay
    @smretBelay Месяц назад +35

    ጎበዝ እንካን መልስ ሰጠህ እሳም አሁን ማንም ምንም አይላትም ጎበዝ ከዝህ ቡሀላ አዴስ ህይወት ማርክ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Месяц назад +91

    ማን ነው እንደ እኔ በጎፋ የሞቱት ወገኖቻችን ልቡ ስብር ያለ ለሞቱት ነፍሳቸውን ይማርልን በእውነት በጣም አዝኛለሁ አልቅሻለሁ
    ጌታ ሆይ የበደልንህን ይቅር በለን
    ማርክዪ ዝም በላቸው በቃ አሁን ብቻ መልስ ከሰጠህ ቀጣይ እነሱን አትከታተላቸው የኛ ሰው የተቀበር ጎርጉርው ለማውጣት ይሞክራሉ
    እኛማ በርታጠንክር አይዞህ
    ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

    • @MadinaMahamad-fy8qo
      @MadinaMahamad-fy8qo Месяц назад

      ጎፋ ምድነው

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Месяц назад

      ሀገር​@@MadinaMahamad-fy8qo

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu Месяц назад

      በጣም የኔእህት ግን ለዝች አጭርእድሜ

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад

      ደምረኛ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад

      ​@@MadinaMahamad-fy8qoደምረኛ

  • @user-dr2hk4kq6s
    @user-dr2hk4kq6s Месяц назад +78

    የእናቱ ልኡል አይዞን ሁሉም ያልፋል የወሬ ጥማት ያለባቸውን ሠወች አትሥማ ማርካችን

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp Месяц назад +93

    ሰው የራሱን ሳይኖር የሰውን አብኩቶ ይጋግራል ማርክየ ጠካራ ሁን ከአብርሽ ተማር የተሻለ ሂወት ይስጥህ ንፅህ ልብ ያለህ ልጂነው 🎉🎉

    • @LailaMuhammad-dg6rr
      @LailaMuhammad-dg6rr Месяц назад

      ሰህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-hi4mf5bu1x
      @user-hi4mf5bu1x Месяц назад

      ትክክል ውዴ ወላሂ አንድ አንዶቹ የራሳቸው ሳያቁ በበሰው ህይወት ወጥተው ይገባሉ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb Месяц назад

      @@FatumaAssen-qu3hp ትኽክል

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад

      ደምረኛውዴ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад

      ​@@LailaMuhammad-dg6rrደምረኛ

  • @seble6210
    @seble6210 Месяц назад +15

    ጎበዝ እንኳን መልስ ሰጠህላት🙏 ሁለታችሁም ያሳለፋችሁት ለሁለታችሁም ከባድ ነው እና ተዋቸው😢😢😢የምር ቁስላቸውን አትነካኳቸው የምር😢😢😢😢በፈጣሪ🙏

  • @AaAz-mb9sq
    @AaAz-mb9sq Месяц назад +17

    ማርቆሤ አተ ጀግናነህ ጠንካራ ሁን ሁን ፍጣሪ የተሻለ ህይወት ይሥጥህ ሁሉም በፍጣሪ ፍቃድ ነዉ የሚሆነዉ ጠካራ ሁንልን ወድማችን👌👌👌👌❤❤❤❤

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Месяц назад +47

    ሰው ስላተ ህይወት ምናገባው አርፈህ ወደፊት አተ ምርጥ አፍቃሪ ነህ አይተናል

  • @hassen093
    @hassen093 Месяц назад +404

    የፍቅርና የፉፉ ግንኙነት ልክ አይደለም የምትሉ ሰው ከልዕለ ሀያሉ ፈጣሪያችን አይበልጥም የምትሉ በላይክ አሳዩን❤❤😢😢😢😢🎉

    • @Senaytgonderwa
      @Senaytgonderwa Месяц назад +23

      በየሄደይበት ምን አገባሽ😮

    • @Tre-pu2ky
      @Tre-pu2ky Месяц назад +1

      ✊🤛🤛ነበር ማለት

    • @user-tv6wy5pf6n
      @user-tv6wy5pf6n Месяц назад +2

      Ewente new, i, m Cristian

    • @BirhamGizaw
      @BirhamGizaw Месяц назад +5

      ባልና ምስት ከአንድ ውሃ ይቃደል ትክክል ናቸው

    • @user-do3ht1wb6e
      @user-do3ht1wb6e Месяц назад +4

      ቆሾሾ😂😂😂😂

  • @user-cv3zk5uo1j
    @user-cv3zk5uo1j Месяц назад +76

    በማርያም ሁላችሁም በምታምኑበት ተዋቸው እሲ እነሱ የራሳቸው እመም አለባቸው አሁ ከቻላችሁ ሁላችሁም ፀሎት አርጉላቸው እንድበረቱ እንድጠነክሩ😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад +1

      ደምረኛ

    • @user-cv3zk5uo1j
      @user-cv3zk5uo1j Месяц назад

      @@fatumawase እሽ ውዴ

    • @user-id1ru5jt3s
      @user-id1ru5jt3s Месяц назад

      ትክክል ዝም ባሉት ባተላይ መርክን ተውት ይሉርባት ባአላህ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Месяц назад +10

    ዋዉ ደስ ብሎኛል መልስ ሰለሰጠህ ሄሉየ የኔ እናት በጣም ነበር ያሳዘነችኝ በስ እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ ላንተም መልካም ህይወት ለሷም መልካም ህይወት ደስ ባይለኝም😢😢😢😢😢

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Месяц назад +6

    ማርክ ወንድሜ ጠንካራ ሁን ሁሉም ለመልካም ነው ሁለታችሁም መልካም እና የተሻለውን የደስታ ጊዜ ከፊታችሁ አለ 🙏🙏❤❤

  • @fnfutfuta2374
    @fnfutfuta2374 Месяц назад +59

    በአለህ አተልቅስ ማርኬ ጠንከር በል😢😢የኔ ጀግና❤🎉🎉🎉

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Месяц назад +31

    የኔ ቢጤ ገረዶች ዝም ብላችሁ ሽት ቤታችሁን እጠቡ ምን አገባችሁ በሰው ህይወት እየገባችሁ እምበጠብጡ ደደቦች ናችሁ ስለነሱ የምትወሩ ምድረ ሰገጤወች
    ምን አይነት ፍጥረት ናችሁ ቡፈጣሪ አይዞክ ማርኬ ያልፍል ሁሉም ለበጎ ነው❤❤❤❤

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei Месяц назад

      ትክክልዉደ በጣምየተመቸኝኮሜንት በሠዉሂወትመዘባረቅይወዳሉ የራሣቸዉንሂወት ሳያሥተካክሉ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 29 дней назад

      😂😂እኮ

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f Месяц назад +117

    ትክክል መልስ እንደመትሰጥ ተስፋ አድርጌ ነበር❤ ሄሉን ልቀቋት😢አታስጨንቋት ሴት ናት ሳይኳዋን አትጉዱ😥አታሳዝናችሁም😥😥ፈጣሪ አገናኛቸው በድንገት ተለያዩ አለቀ ባሉበት ሰላም ይሁኑ🎉❤❤❤

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v Месяц назад +6

    እረ ተዉ ግን ሰዉ ይገናኛን ይለያን ማርክየ ደስ የሚል መልስ ነዉ ሄሉየ አይዞሽ የኔናት እንወድሽ አለን ሔወት ይቀጥላን❤❤❤

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Месяц назад +6

    አይዞህ ማርክዬ አተ ለማንም ቅነህ 😢😢😢❤❤❤ እባካቹ በቃቶዋቸው የማይሆን ነገር የተናገራቹ ልባቹ ምታቆስሉ ልቦናይስጣቹ ልክነህ ሄሉም ጡሩልጅ ነበረች ግን ደሞ ፈጣር አልፈቀደው

  • @ZayniyaDetamo
    @ZayniyaDetamo Месяц назад +26

    ዘሬ ማርክ በሰጣው መልስ በጠም ነው ደስ ያለኝ በባለፈው ሄለን ስተለቅስ በጣም አዝኜ ነበር አለሀ ሁለተቹም ያብርተቹ መልካሙን እመኝለቹ አለው ❤❤❤❤

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 Месяц назад +54

    ማርኬ የኔ ወንድም አብሸር ሁሉ ለበጎ ነውእግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤😭🙏

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i Месяц назад +30

    ትክክል ነክ ማርኬ የኔ አሰተዋይ እግዚአብሔር ሁለታቹውንም ያበርታቹው

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Месяц назад +6

    ማርክዬ ወንድማችን ጠካራ ነህ ለናትህ ደሞ ከዚህ በላይ ጀግነህ ነው ማየት የምፈልገው በርታ ማንንም አትስማ ወደፊት ብቻ

  • @ZemZem-zw3if
    @ZemZem-zw3if Месяц назад +6

    ያረቢ ሰዉ አብዶዋል የራሱ ሂወት መኖር ሲችል በሰዉ ሂወት ያሽቃብጣል ማርክዬ በትናገርከዉ ስለሄሉ መልካም ምኖት የተናገረከዉ በጣምደስይላል አብሽር ሁሉም ያልፋል😢

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Месяц назад +136

    አደኛነኝ ቅመሞች መልስ ተሰጣቹህ ከዛሬ ቡሀላ በቃቹህ የምር ማርክየ ስለመልስህ እናመሰግናለን

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 Месяц назад +2

      ደምሩኝ😓❤

    • @FjF-dj1km
      @FjF-dj1km Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤😢😢

    • @abcabc1705
      @abcabc1705 Месяц назад +1

      ሄሉየ የኔ ልእልት የኔ ወርቅ የኔ ውድ የተሻለ ሂወት እንዴሚሠጥሽ አምናለሁ በምድር ላይ የሚገኙ መልካም ነገሮች ሁሉ ይግጠሟችሁ ዊናየ ለአንተም ለእህትህም !!!!

  • @user-gf5rx9wy6q
    @user-gf5rx9wy6q Месяц назад +45

    ማርክየ የነ ኣስተዋይ ሄሉየ በጣም ነው ያሳዘነችኝ😢❤

    • @user-lj3bw5lf9q
      @user-lj3bw5lf9q Месяц назад +5

      ቤታ ሄደሽ ለምን አትፅፍላት ሱሞ ቤተይ ላይ አትፃፉ ብለዎል ጆሮ የለሽም እንዴ

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt Месяц назад

      ​@@user-lj3bw5lf9q😅😅😅😅😅

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z Месяц назад +23

    ማርኬ ይዋህ መልካም ልጂ ነው ሂሎ ጋራ አብራችሁ እድትሁኑ ፍልግው ይሁናል በክፉ አትዩት አይዞችሁ

  • @ሰብለቲዩብ
    @ሰብለቲዩብ Месяц назад +5

    ወንድሜ ማርክ በርታ አይዞህ ሰው ብዙ ነው የሚያወራው እና ወደፊት እኔ በበኩሌ ቢሆን አብራችሁ እግዚአብሔር ካልፈቀደው ሁለታችሁም ጠንካራ ሁናችሁ ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ ማየት ነው ምኞቴ ወደፊት ወደኋላ የለም ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ስለሆነው ነረር ሁሉ እግዚአብሔር ትክክል ነው

  • @user-gs1dm4tw1o
    @user-gs1dm4tw1o Месяц назад +6

    ማርኬ አይዛህ እግዚአብሔር ያአበርታህ ጠክር ጥሩው ጥሩው ካመት አብብ መጥፎውን ተወት አርጉት ሂሉየምን እግዚአብሔር ያአበርታሽ አብርታቷት

  • @user-tx5lc8yu8u
    @user-tx5lc8yu8u Месяц назад +17

    ማርክየ አከበርኩህ ጀግና ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @firwotgadabo1586
    @firwotgadabo1586 Месяц назад +84

    በጎፋ ላይ የደረሰ ሀዘን ልብ የምሰብር ነው እግዚአብሔር ያፀናችው

    • @Hebetam
      @Hebetam Месяц назад

      አሜን አሜን ❤❤🙏🙏

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Месяц назад

      Ameneeeee 😢😢

    • @user-om8zz5qi5k
      @user-om8zz5qi5k Месяц назад

      አሚን

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢አሜን😢😢😢😢አሜን

    • @SanitKalfa
      @SanitKalfa Месяц назад

      አሜን 😢😢😢😢😢

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Месяц назад +24

    መታገስ ብዙ ወገ አስከፍለል አይዞህ የማያልፍ ነገር ይለም ማርክዬ ጠንከር በል 😢😢😢😢

  • @kamilasherif-eg8nz
    @kamilasherif-eg8nz Месяц назад +11

    እስኪ አሁለታ ሄለንን አትጉዷት ብየ በፃፍኩት ኮሜንት እሱን ጎድታዋለች እሷ አታሽቃብጭ እያላችሁ ስትሠድቡኝ የነበራችሁ ኮሜተሮች ዛሬ ምን መልስ አላችሁ??????

  • @user-pk5bz9fg1w
    @user-pk5bz9fg1w Месяц назад +5

    ፈጣሪ ብሉ ያሰማማችሁ. ምርጥልጅ እግዚ አብሔር ይርዳችሁ እሳ ያሰማማችሁ

  • @fnfutfuta2374
    @fnfutfuta2374 Месяц назад +29

    ማርኬ የኔ ወንድም አብሽር ሁሉ ለበጎ ናው😢😢😢❤❤❤❤ሄሉዬ ፍጠር ይጠብቅሽ❤❤

    • @VrgyFs5gd
      @VrgyFs5gd Месяц назад +1

      መልካም ሰው ጥሩ መልስ ነው ላተም ለሷም እግዚ አብሔር አምላክ ይርዳችሁ ❤

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z Месяц назад +36

    እስኪ ተዋቸዉ ከሷ ሂዳቹ አች ከሱ መጥታቹህ አተ አትበሏቸዉ ይኑሩበት የራሳቹህን ኑሮ ኑሩ እነሸቃሊት😮 ማራኪየ ተባረክ የኔ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤

    • @user-rw4of3ky2p
      @user-rw4of3ky2p Месяц назад

      እናሸቃሊት አረ በኮት 😏🙄👊

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez Месяц назад +2

      ጠገቡኮሲጀመርምንአገባቸዉ አርሀሺትቤትቢያጥቡምንአለበት😂😂😂😂

    • @user-pu2on4lh4z
      @user-pu2on4lh4z Месяц назад

      አልተነበበኝምጅ አጥቤ ነበር የማሰጣሽ ሙድር ከሆንሽ ምን አስኮመተሽ አችን ትቦ😂😂👊

    • @user-pu2on4lh4z
      @user-pu2on4lh4z Месяц назад

      በጣም የኔዋየ😂😂😂😂

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez Месяц назад

      @@user-pu2on4lh4z ቱቦአቺነሺ ከቱ ስለራስሺኑሪ ዱቂታም

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Месяц назад +44

    ስጠብቅህ ነበር ጀግና ነህ ማርክየ እሷም አንተም በጣም ተጎድታችሗል እንድሁም እኛ ሁለታችሁን የምንወዳችሁ ተጎድተናል ሁን ያለው ሆኗል አላህ ለሁለታችሁን መልካሙን ነገር ይስጣችሁ ምኞቴ ነው

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw Месяц назад +2

    ማርኪ አነጋገር ይሄን ያህል የጠነከረ አልመሰለኝም አንድ
    ሰው አይቀይረውም ያልከዉ ትክክል ነህ እኔ ግን እግዚሐብሄር እሱ ያገናኛችው ሌላ ምንም አልልም ግን አንድ የምነግርህ እንደተናገርከው ለሁሉ ነገር አትቸኩል ልጄ አደራ ፈጣሪን ጠብቀው ማርኪ በጣም ነው የምወዳችሁ እመቤቴ ድንግል ማርያም እንደፈቀደች❤❤❤😊😊😊
    መልክቴ ከጀርመን አገር!!!

  • @user-py1ji9ek7l
    @user-py1ji9ek7l Месяц назад +5

    ተባረክ ወንድሜ ሠዉያልበላዉን ነዉ የሚያከዉ እናንተ ለተጎዳችሁ አብሽሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq Месяц назад +37

    ማርያምን አንተ ጀግና ነህ የሠው ወሬ እዳትሠማ ጉዞ ወድፊት ነው ጠንካራ ነህ በርታ ሁሌም እየሳቅህ ናልን ያለፈው አልፏል ሂወት ይቀጥላል🎉❤😊

  • @ida939
    @ida939 Месяц назад +11

    ትክክል ማርኬየ በሰው ህይወት እምገቡ ተጠቀቁ ይኑሩበት❤❤❤❤❤❤

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no Месяц назад +18

    ማርኬ በጣም ነዊ ደስ ያልከኝ የኔ የዋህ ❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai Месяц назад +4

    ማርክ የኔ ወድም በጣም ደስ ብሎናል መልስ በመስጠትክ ወድሜ አላህ ሁሉንም ያስተካክልልህ ❤❤🙏🙏🙏

  • @nomo6793
    @nomo6793 Месяц назад +6

    ተዋቸው ማርክየ የደነዚህ አይነት ሰው መልስ አትሥጥ 🌹🌹🌹🌹

  • @KedirAlemu-fp8lw
    @KedirAlemu-fp8lw Месяц назад +14

    እኔን አእደግፉኝ ይቅር እሷን ደግፏት ያልከው ነገር. ልቤን ሰብርታል. ፈጣሪ ሆይ የሆነ መልካም ነገር. አውርድ. በሁለታቸው መካከል

  • @Mame-c7d
    @Mame-c7d Месяц назад +19

    ማርክየ መልስ መስጠትህ ጥሩ ነው ግን እዳይደገም ዝም ብለህ ወደፊት❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 Месяц назад +127

    ይሄን የምታነቡ በሙል ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ

  • @SemeraBushra-wl4bj
    @SemeraBushra-wl4bj Месяц назад +4

    አይዞክ መርክዬ ህይወት ይቃጥላል የላፈዉን አተስብ በርተዉ ፈጠር የላ ይሆናል አብሽር ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AsterAermedo
    @AsterAermedo Месяц назад +4

    ማርክዬ የኔ ጀግና ዝም በላቸው ሰው ብዙ ያወራሉ ወደፊት የሩትዬ ወድም የኔ የዋ

  • @ksaaksaa1496
    @ksaaksaa1496 Месяц назад +16

    ፕሊስ በላቸው የኔ ወድም የኔ ፀባየ ስናይ የቡታ ጂራ ወዶች ለሴት ልጂ ትልቅ ክብር አላቸው እዳረብ አገር ወዶች ባሆን ያረብ አገር ወዶች ለሚስቶቻቸው እና ለልጆቻቸው ብቻ ነው ግን😮ቡታጂራ ወዶች ግን .....👍ይመቻችሁ ለሴት ልጂ ያላችሁ ክብር ሀሰንን ለኔ ስጡኝ❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Месяц назад +18

    እስኪ ተዋቸው የሰው ልጅ እንኮን ተፋቅሮ ወለደው ይለያያሉ ከነሱ በላይ እኛ እናቃለን አትበሉ እነሱ ወደው አልተለያዩ ሄወት ይቀጥላል ማርኬዬ አይዞህ 🥰🥰🥰🥰

    • @UmuEmane
      @UmuEmane Месяц назад

      እኮ አበዙትእኮ😊

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 Месяц назад +10

    የኔ አባት ወድሜ አይዞህ ደስ ብሎኛል ግን መልስ በመስጠትህ ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነው ፈጣሪ ካለ አይቀርም ትክር በርታ እንወዳችዋለን ሰው ያሰበው አይሆንም እሱ እጂ ማርኬ አብሺር

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Месяц назад +1

    አይዞህ ማርቆስ እግዚአብሔር ያበርታህ ተስፋህን በእግዚአብሔር ጣል ሁሉ ለበጎ ነው ክርስቲያን ብርቱ ነው ፀንናት ከቅዱሳን ተማር ሳቅ እያልህ ና

  • @user-us2rr8mx2x
    @user-us2rr8mx2x Месяц назад +5

    Marke ayizoh sewoch weregna nen egizabiher libona yisitachew yene wud wendim ayizoh beritalin ignam inwedihalen ❤❤❤

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Месяц назад +10

    ማርክዬ የኔ ጌታ አይዞህ አትክፏ እኛ የአንተን ደስታ ነው የምንፊልገው ፊጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ🤔🤔🤔🤔

  • @user-mt7tx5vn3c
    @user-mt7tx5vn3c Месяц назад +10

    ማርክ ልዩ ሰው አላህ ይባርክክ እሺ አላህ ሁለታችሁንም ከክፋ ነገር ይጠብቃቹ አይዞህ እሺ በርቱ አላህ የፈቀደው ነው የማሆነው ጀግና እሺ በርታ

  • @user-sy8ex6zl3s
    @user-sy8ex6zl3s Месяц назад +14

    አብሽር ወድሜ ያጋጥማል በርታ ምንም አትስማ ሰዉ ከማዉራት አያበቃም

  • @HappyAutumnTrees-ve5gb
    @HappyAutumnTrees-ve5gb Месяц назад +2

    ማርክየ አይዞህ ሁሉንም ሠምተህ እንዳልሰማህ እለፋቸው አንተ ጠንክረህ ማየት ነው የምንፈልገው

  • @wubegnen7793
    @wubegnen7793 Месяц назад +6

    የወነት በጣም ነዉ ያሚወዳት ኣስተዉሎ ላዳመጠዉ ለሷም ምክር ሰጣት ሰዉ ኩጎኔ የለም ስትል ሰምቶ ጓደኞቼ ኣጠገብም ተግዛለዉ ኣለ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልሰዉ እወነት በቃ ተዎቸዉ እባካችሁ ማርክ ሄሉ እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 Месяц назад +26

    ማራኬ አብሽር ሲለሳዉ አታሲቡ የኔ ሂዋ😢😢😢❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Месяц назад +6

    ማርኬ አብሺር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
    እባካችሁ እኒህን ልጆች ተዋቸው በማታውቁት ነገር ጣልቃ አትግቡ በቃ ይኑሩበት

  • @user-fg2dc2yg3w
    @user-fg2dc2yg3w Месяц назад +14

    ጎበዝ ጀግነ ፈጠሪ የተሸለውን ይስጥህ አይዞህ ወንድሜ

  • @user-vp6oe9vb9m
    @user-vp6oe9vb9m Месяц назад +1

    ጎበዝ እንኳን መልስ ሰጠሕ ፍቅር ማለት ተለያይቶም መተሣሠብ ነዉ አበረታቷት ደግፉት መልካምን ሥትመኝላት በጣም ደሥይላል ይሕነዉ ፍቅር ማለት ለሑላችሑም መልካሙን ይግጠማችሑ

  • @user-lu2pn3qd6g
    @user-lu2pn3qd6g Месяц назад +3

    ታዋቸውማርኬ ልቦና ይስጣቸው አተብቻ ጠካራሁን❤❤❤❤❤

  • @AsyaMohammad-gy7vi
    @AsyaMohammad-gy7vi Месяц назад +9

    አይዞን ማርክ አላህ ባለዉ መንገድ ተጎዙ ሂወት ይቀጥላል እወዳቺሆለሁ ❤❤❤❤ የሁላቹሁንም ደስታ ነው እምንፈልገዉ::!!!

  • @HayatYimam-nu3hr
    @HayatYimam-nu3hr Месяц назад +9

    አብሽሪ ማርኬ ሁሉም ያልፋል አታልቅስ ለእናትህ ስትል ጠከር በል የኔ ወድም❤❤❤❤❤

  • @RadzoI
    @RadzoI Месяц назад +11

    ማርክ በርትተህ ለዚህ መብቃትህ በጣም ደስ ብሎኛል ከዛ መከራውስጥ ወጥተህ የራሴን እይወት ጀመርኩ ማለትሆ በጣም ያስደስታል በርታልን

  • @user-bl4qv4wv1i
    @user-bl4qv4wv1i Месяц назад +6

    በትክክል ሁሉም ነገር ያልፋል አብሽር የኔ የዋህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz Месяц назад +2

    ማርክትክክልነህ ደግሞ አትዘን የኔጀግና 💪 ህይወትይቀጥላል የሰውወሬአትስማ የቧህነህመቸም አላህያስደስትህ ❤❤❤❤

  • @tube-mesi
    @tube-mesi Месяц назад +8

    እፍ እናመሰግናለን መልስ ስጥ ብዬ ፅፌ ነበር በቃ ሰማችሁ አደል ኮመታተሮች ዝም በሉ ከወደዳችኾቸው አበርታቷቸው ካልሆነ ተዋቸው አለቀ አግብቶ መፍታትም አለ እነሱ ደግሞ ጨዋ ነበሩ ምንም ቢዋደዱ ያጠፍት አልነበርም ተዋቸው ህመም አቀስቅሱ😢❤🎉

  • @ChxydNcgdhx
    @ChxydNcgdhx Месяц назад +5

    ማርክየ የኔ ጀግና ወንድም ለነገሮች ጠንካራ ሁንልን ሁሉም ነገር ለበጎነዉ😢❤

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ያበርታት እግዚአብሔር ያበረታኛል ያልከው ቃል የእውነት ልብ ይነካል ስለታሪኩ ባላውቅም ያንተ አመለካከት በጣም ያስደስታል

  • @user-un3jv8pg8v
    @user-un3jv8pg8v Месяц назад +3

    የሰውን ልብ ለመስበት አዳድ ደደቦች አሉ ። አይዞህ ወድሜ ወደፊት🙏🙏🙏

  • @user-el9pf3uf1k
    @user-el9pf3uf1k Месяц назад +2

    አዘሀ ወንዲም አቢሺሩ ሁለተቹም በየለቹበት ፈጠሪ ከጎነቹ ይሁን ሁለንም የደርስበት የቀል ሀሉም ለበጎነው ሁሉም የልፈል ኢንሸ አለሀ በሪቱ

  • @user-hz8pv3vo6n
    @user-hz8pv3vo6n Месяц назад +4

    ማርክ የናቱ ልዑል አይዞህ ጠክር ለመለወጥ ሞክር እግዚአቢሔር ከጎንህ ይሁን ሰዉ ብዙ ያወራል አተ ግን ቦታ አትስጥ አትስማ አተ ጀግና ነህ በሂወትህ መልካም ነገሮችን ብቻ አስብ ፈጣሪ ደሞ ላተ መልካም ነገር ይሠጥሀል በዚሪያህ ያሉ ሠዎች ሁሉ መልካም ናቸዉ እግዚአቢሔር ፍቅሩን ሠላሙን ጤናችሁን ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fgcf61979
    @fgcf61979 Месяц назад +12

    እስኪ ተዋቸው ይኑሩበት ያአላህ 😢😢ቢታረቁ ሁላችነም እነውዳለን ግን ምረጫቸውን መረጠው እየኖሩነው በቃ ተዋቸው

  • @rimeber669
    @rimeber669 Месяц назад +7

    አተ ጎበዝ ነህ እድትሰደብ አላረክም መልስም ስፈልግ መለስክ ጥሩ ነገር እደሚገጥምህ አልጠራጠርም

  • @Tsigetube1621
    @Tsigetube1621 Месяц назад +3

    አይዞክ ማርኬ ወንድማችን ሁሉም ነገር ያልፋል

  • @user-ih6bd6xp4s
    @user-ih6bd6xp4s Месяц назад +2

    የኔ ወንድም አይዞህ ያልፋል ሰዎች ታዋቸው
    ይወት ይቀጥላል የሰው ወሬ አትስማ ❤❤❤❤❤❤

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo Месяц назад +4

    ማሻአላሕ ማርክየ በርታ ሰወች ግን አረ ባካችሑ ሑለቱንም ተዎቸው ይኑሩበት ነገ ባኛም ይደርሳል በሉ ማርክየም ሔሉም መልካም ሰወች ናቸው ዱአ አርጉላቸው እንጂ የምን ዛቻ ነው አስቡ ማርኪ በርታ ወንድሜ የሰው ወሬ አትስሙ

  • @God-cr1cn7dr7u
    @God-cr1cn7dr7u Месяц назад +5

    ማርክ የኔ አስተዋይ በርታ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የኔ የዋህ 😥😥❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-wp4cj1ud8p
    @user-wp4cj1ud8p Месяц назад +10

    ትክክል ማርክየ አይዟችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g Месяц назад +1

    ማርኬ አይዞህ ሁሉንም የሚያቀው ፈጣሬ ብቻ ነው ።ሁለታችሁም ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Месяц назад +1

    ማርክ የኔ ወድም ትለያለ🙏❤

  • @Weynshet-c9o
    @Weynshet-c9o Месяц назад +25

    እናንተ የኔ ቢጤ ገረዶች አርፋቹ ተቀመጡ ምን አገባቹ በነሱ መሀል ለእናታቹ ቡና ገዝታቹሀል ስለ ቤተሰባቹ ተጨንቃቹ ታቃላቹ በሰው ሂወት ጣልቃ የምትገቡት

    • @user-pb5tq6ow1z
      @user-pb5tq6ow1z Месяц назад

      ትክክል❤❤

    • @UaeKfn-w6x
      @UaeKfn-w6x Месяц назад

      በትክክል ዋው

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m Месяц назад

      በትክክክል መች ይሰማሉ

    • @mekiyamohamned915
      @mekiyamohamned915 Месяц назад

      ወይ መች እንሰማለን የራሷ አሮባት የሰዉን ታማስላለች አሉ😢😢

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 Месяц назад +14

    ማርክየ አስተዋይ እኮነህ በርታ ለወሬ ቦታ አትስጥ ጉዞ ወደ ፊት

  • @user-nm9tl3jb1j
    @user-nm9tl3jb1j Месяц назад +45

    የኔ የዋህ የኔ አባት ምን ልሁንልህ አረባካቹ በፈጣሪ ተውት ግን🙏😥

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm Месяц назад

    ማርክ የኔ አሰተዋይ ወድም አይዞህ ማንም ከወደደው ሰው ጋ ኑሮ አያቅም ፈጣሬ ካልፈቀደ እኔ ሰባት አመት በፍቅር ቆይተን ልንጋባ ትንሺ ጊዜ ሲቀርን ተለየየን እየተዋደድን ወንድ ሲቀርበኝ እሱን ነበር እማሰበው ውሰጤ ተጎዳ ግን ዖሎት አደርግ ነበር ፈጣሬ ከዛ መከራ አወጣ ህይወት ይቀጥላል እሱም እየኖር ነው እንደዋወላለን እኔም እሚወከኝ ሰው ሰጠኝ አሁን ፈጣሬ ይመሰገን ጥሩ ላይ ነኝ የሰው ወሬ አትሰሙ ፈጣሪ መልካም ነገር እዲሰጣችሁ ተመኝውላችሁ❤❤❤

  • @swiz_good
    @swiz_good Месяц назад +1

    ጉበዝ ማርክ ጥሩ አድርገካል ታሳዝናች ሄሎ አይዟቹ ሰው አይደለም እግዛብሄር አንድ ቀን ታሪክ ይቀየራል