🔴 ብዙዎችን ያነጋገረው የገኒ ቤተሰብ ፍቅር እና ጂጂ ኪያ አሁንም ያልተወቻት ሊያ ሾው ፋኒ እና ሳምሪ ገቡበት | B Squad React

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 46

  • @bsquadreact
    @bsquadreact  2 месяца назад +3

    ✅ስለተመለከታችሁት ከልብ አመሰግናለሁ🙏
    ❤Subscribe + Like + Share = አትርሱ❤
    🚨በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ይመቻችሁ..🔥

    • @Kalkdan278
      @Kalkdan278 2 месяца назад +1

      መአሰል እና ቡሪ ቃሉ አረቢኛ ነው (የሺሻ ፍሌቨር ነው)🤣

  • @neba2861
    @neba2861 2 месяца назад +2

    ወንድሜ እንኳን ደና መጣክ አሪፍ ስብስብ ነው ❤❤❤ ከ neba የመስከረም ልጅ የዩቲዩብ ቻናል ነው

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      🎉 ነባ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🔥

  • @Beza1514
    @Beza1514 2 месяца назад +1

    Liya is funny sweet entertaining woman and the voice of women power

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      🎉Thanks for joining this family & ur commenting beziye🥰🔥🙏

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 2 месяца назад +2

    ሊያ 100% ትክክል ናት ሰው ሾርት ሚሞሪ ነው ለዛ ነው

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      🎉ቤተሰባቾንን ስለተቀላቀልሽ እና ስለሰጠሺኝ አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🥰🔥🙏

  • @SalamGedamo
    @SalamGedamo 2 месяца назад +1

    ወድሜ እንኳን ደና መጣህ❤❤

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ! 🙏

  • @GirumErmias2024
    @GirumErmias2024 2 месяца назад +1

    🎉Welcome Back Besuye🎉I'm Ready To Laughi🥰❤

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      🔥 Okay Let's goo..🚀

  • @FurnoEmshaw
    @FurnoEmshaw 2 месяца назад +1

    በጣም ፈታ ከርጎናል ነገም አዲስ ከዚህ የበለጠ ፈታ የማያረግ ነገር እንጠብቃለን ይመችህ🎉❤🎉

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      አዳዲስ ነገሮች ሁሌም አሉ ለአስተያየትሽ ግን አመሰግናለሁ 🙏

  • @Kalkdan278
    @Kalkdan278 2 месяца назад +1

    🎉ሰላም ወንድማችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው የቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን🙏
    🔥ከዚህም በላይ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን!
    🌟ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድልልን🙏አሜን❤

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      🔥አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @neba1034
    @neba1034 2 месяца назад +1

    😍😍😍

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      ወንድሜ አመሰግናለሁ 🙏

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 2 месяца назад +2

    ክርስቶስን ሊያ በጣም ልክ ናት 😮

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      🎉ዮኒዬ ቤተሰባችንን ስለተቀላቀል እና ስለሰጠሺው ለአስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🙏

  • @Kalkdan-q6i
    @Kalkdan-q6i 2 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ በሱ❤🎉

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ ቃሉዬ.

  • @Beza1514
    @Beza1514 2 месяца назад +1

    Leee ❤

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 2 месяца назад +2

    ሊያን በፊት ሰድባት ነው ጂጂይ አሁን ብድሮን ነው የመለሰችው

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      🎉Welcome to this family and thanks for your comment🥰🔥🙏

  • @Liya-b9k
    @Liya-b9k 2 месяца назад +1

    Muasel Ena burii ahun ante atakem werae Gen like aregahalew 😂😂😂

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      Lichoye selemetash ena familywochen seletekelakelsh Amesegenalew!

    • @Liya-b9k
      @Liya-b9k 2 месяца назад +1

      @@bsquadreact it's okay

  • @Keriyebe
    @Keriyebe 2 месяца назад +1

    Aye liya😂

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      🎉Family+🥰🔥🙏

  • @Josefjosef28
    @Josefjosef28 2 месяца назад +1

    😂😂😂

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      👐 keep smiling my brother 🤣

  • @netsanetabera1936
    @netsanetabera1936 2 месяца назад +1

    ሙአሰል ሚባለው ሺሻው አፕል ነው ቡሪ ማለት ደግሞ ማጨሻ ምድጃዋ ናት

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ 🥰🔥🙏

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 2 месяца назад +1

    አይ ጂጂ ኪያ😂😂😂😂

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      😂ርዕስ የማታጣ በጥባጭ🤣

  • @abebutube
    @abebutube 2 месяца назад +1

    ሁለታቺሁም አንድ ናችሁ ሊያ ለሰው ልጅ ምንም ጣጣ የላችሁም በእውነት አቤት ሊያ አረ ይበቃቺኋል በእውነት ጂጂ ዛሬ ዝም ብላለች እናመሰግናለን በእውነት በጣም ያዝናናል በርታልን ወንዲማቺን❤❤

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      🎉አበቡዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ🔥🙏🥰

  • @tigistmitiku-qi9zu
    @tigistmitiku-qi9zu 2 месяца назад +1

    I LOVE Gigi ❤

  • @SarahTota-vg3gm
    @SarahTota-vg3gm 2 месяца назад +1

    Jiji yemetebal seteyo betam yemetelat setan erasu yemekenabat metefo sew nat 🤮🤮🤮🤮

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  2 месяца назад +1

      🎉Saraye welcome to the family and thanks for your comment🥰🔥🙏

  • @FilmStore2024
    @FilmStore2024 2 месяца назад +1

    ❤❤❤