ትልቅ ፀብ ተፈጠረ😱😱 ያልጠበኩት ነገር ተፈጠረ 😡😡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #mettyandaman #habesha #jamfamilyethiopia #jamfamily #abtube #habeshacuple #feker

Комментарии • 911

  • @abtube7318
    @abtube7318 Месяц назад +712

    መቲ አድንቄሻለው ተጫወትሽበት እኮ😂😂😂

    • @BarakaDf-eh3ef
      @BarakaDf-eh3ef Месяц назад +18

      50ከ አከበራያሉ ብለክ ነበር 🥰

    • @user-ew9hi9ri8p
      @user-ew9hi9ri8p Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-fq1ht2fo7t
      @user-fq1ht2fo7t Месяц назад +2

      Abrish Rutan magegnat falegalwu be geta ande ken fekedelegn

    • @RahmaRahma-tt7cn
      @RahmaRahma-tt7cn Месяц назад +5

      አብርሽነት በጉጉት እየጠበቅናችሁነዉ እትኑን😂😂❤❤❤

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt Месяц назад +5

      ቃልህን ጠባቅነው አብርሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад +367

    ሚስቱን የሚቆጣጠር ወድ ደስ ይለኛል ጀግና ነክ❤

  • @Werknes
    @Werknes Месяц назад +211

    ዛሬኮ የአመቱ ገብረኤል ነው
    የተዋህዶ ልጆች እንዃን አደረሣችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
    ቂርቆስ እየሉጣን ከፈላ ውሀ ያወጣ አብሳሪው መላክ እኛንም ከያለንበት ችግር ያውጣን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @masateta6700
      @masateta6700 Месяц назад +3

      አሜን ውዴ

    • @user-nn6vq7ed4r
      @user-nn6vq7ed4r Месяц назад +3

      Amen

    • @Beza-xn7td
      @Beza-xn7td Месяц назад +2

      Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤

    • @nmlkklkk
      @nmlkklkk Месяц назад +2

      አሜን ውዴ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Месяц назад +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @user-tc3yn4el8s
    @user-tc3yn4el8s Месяц назад +127

    ዋው አስተማሪ ፕራክ ነው በእውነት ሴቶች አለባበሳችሁን አስተካክሎ👌👌👌😘😘😘😍😍

  • @zaharakonjooo6145
    @zaharakonjooo6145 Месяц назад +136

    አቤት ባል ሚስቱ ለሌላ ሰው ገላዋን ማንም እንዲያይ አይፈልግም

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg Месяц назад +32

    😂😂😂😂ያሳቀኝ የክፍለሀገር ሰው በሚስቱ አይደራደርም ጀግና ነህ❤❤❤

    • @HhheHoo
      @HhheHoo 19 дней назад

      ትክክ

  • @user-ml4cv3rx4n
    @user-ml4cv3rx4n Месяц назад +56

    ጀግና ታቂያለሽ የኛን ቤት ህግ የክፍለ ሀገር ሰው እንዳገባሽ እንዳትረሺ ።።። አንደኛ ነህ አንተ

  • @rahelgudaye8698
    @rahelgudaye8698 Месяц назад +16

    እሱ ነው ፕ ንክ ያረገሸ ድብቅ ማንነቱን ነው ያሳየሽ 🚩🚩

    • @tsionchala9658
      @tsionchala9658 6 дней назад

      Yes that is definitely a mistreatment. It's better if you guys consider developing your way of communication. I hope you can see it positively

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l Месяц назад +23

    ጀግና ባል ጎበዝ እደዚህ ነው ወንድ ማለት ቆፍጠን ያለ ይመችሽ ❤❤❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Месяц назад +77

    የክፍለ ሀገር ሰው እንዳገባሽ ረሳሽ😅😅😅 እውነት ነው የክፍለ ሀገር ሰው እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ስለሚያመጣ ለ አንደበቱም ለእምነቱም ለባህሉም ክብር አለው ግን አስተማሪ ፖራንክ ነው❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 Месяц назад +60

    ዋው ሚሰቱን የሚቆጣጠር ወንድ ደሰ ሲለኝ ጀግና ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Месяц назад

      set.leje.kutetr..yasflgatal🎉.betsb.arguje

  • @taybaafrica
    @taybaafrica Месяц назад +47

    ጎበዝ ወንድ ልጅ እንደዚህ ቆፍጠን ሢል ነዉ አንበሣ

  • @merd24
    @merd24 Месяц назад +85

    ባልየው ተመችቶኛል የምር
    ምርጥና ቆፍጣና ባል ምስትዮዋ ደግሞ የመጽሐፍ ቅድሷ ሴት ነች_ ለባሏ ታዛዥ

    • @aass5403
      @aass5403 Месяц назад

      😂😂😂😂😂

    • @aass5403
      @aass5403 Месяц назад +1

      ያው ነው ስረ ትለቡሰለች ባሃይማኖት ስረ ይፍቀዳል

  • @amatube456
    @amatube456 Месяц назад +52

    ያረገችው ነገር ትክክል ባይሆንም እንደዚ ማመናጨቅ የለበትም በጣም አናዶኛል

    • @leulgirmay4129
      @leulgirmay4129 21 день назад

      እ ወላሂ? (ክብር ላክባሪ ብቻ ብቻ ነው ጨው ለራስህ...)

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v Месяц назад +26

    አረ ማርያምን የክፍለሀገር ሰዉ አላለም እዉነቱን ነዉ ምርጥ ጥዶች❤❤❤ስወዳቹሁ ❤❤❤❤

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 15 дней назад +2

    በአላህ ደስስትል አላህ ያክብርህ እናት አባትህን አላህ ሽአመትያኑርልህ አተን የወለደች እናት ዱንያአኬራዋን ያሳምርላትት❤❤❤❤

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Месяц назад +35

    ማርያምን ወንድ ልጅ እንድህ ቆፈጠን ሲል ደሰ ይላል ምን አለበት ሁሉም ወንድ እንደአንተ በሆነ ተመኜው ይመችክ ወንድሜ ጀግና ነህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Месяц назад +64

    ቅዱስ ገብርኤል ከክፍ ነገር ይጠብቃቹ የተዋህዶ ልጆች የአመት ሰው ይበለን❤❤❤❤😢😢😢

  • @MihretYilkal
    @MihretYilkal 29 дней назад +14

    ግን በጣም ተጠንቀቂ ከዚህ ትምህርት መውሰድ አለብሽ ሊመታሽ ነው የፈለገው ሌላ ቀን ማድረጉ አይቀርም

  • @BilenTsige
    @BilenTsige Месяц назад +28

    Pranku teru new gn ምንም ቢሆንም ለመምታት እንዳታስብ የምር እና ንግግርህንም አስተካክል በማንኛውም ጊዜ ተከባበሩ ግን እዚ ጋር ያልከው አይደለም ማመናጨቅ ስትል የሆነ አነጋገርህ ምትም ይከተልሻል እያልክ ነው

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee Месяц назад +13

      አልመሰልጠን እኮ ነው ደሞ እኮ comentateroch ቆፍጣና ይሉታል ሀሀ 😂😂

    • @user-te2go1mw3o
      @user-te2go1mw3o 26 дней назад +1

      እረ ጠልዛት ራቁት ሰለቸን

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee 26 дней назад +2

      @@user-te2go1mw3o ጠባሳ አለብሽ ወይስ ሴት ስትዘንጥ ትቀኛለሽ

  • @user-zy9xn7pk8k
    @user-zy9xn7pk8k Месяц назад +26

    ጀግና ነህ ወድ ቆፍጠን ሲል ነው እኛ ሴቶች እምንወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቲጂQueen
    @ቲጂQueen 12 дней назад +1

    እውነት ለመናገር የኔ ባል ጉርድ እነኳን ስለብስ አይወድም መቀስ ይዞ ነው የሚጠጋኝ እጅግ ያበዛዋል🙈😊❤🙏😂😂እናም ፈገግ አረጋችሁኝ

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Месяц назад +112

    ታቄለሽ የኛን ቤት ህግ ጀግና 😅😅😅😅

    • @user-ji6mo8lh6h
      @user-ji6mo8lh6h Месяц назад +4

      ደሞ የክፍለ ሀገር ልጅ ነው ያገባሽው ወላሂ እ አ ደት እንደ ሳኩኝ

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Месяц назад

      ​@@user-ji6mo8lh6hማለት ገለቴ

  • @MulukenMengawe
    @MulukenMengawe 4 дня назад

    ጀግና የክፍለ ሀገር ልጅ ነው ያገባሽው አላላም ተመቸህኝ እወነት ትክክለኛ ባለ ትዳር ተመቸህኝ እወነት ትክክለኛ ባለትዳር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-sm3xh
    @SaraSara-sm3xh Месяц назад +3

    በጣም ታምራላቹ እዲነው እጂ ሴት ልጅ ገላዋን ትሸፍን ነው የሚለው ቃሉ ❤❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Месяц назад +5

    ጎበዝነህ ግን የዳሌውነገር እኳን ለወንድ ለሴቶችን ያማልላል ኡኡኡኡኡኡ ዘሩቀለጠ ወዶች አይናችሁን ያዙ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Месяц назад +21

    ወንዶቻችን እንዲህ ቆፍጠን ቢሉ ሴቶቻችን መች እንዲ ቀብጥ ብለዉ ይቀሩ ነበር የዘመናችን ጀግና ባል።

  • @brookmengesha37
    @brookmengesha37 Месяц назад +14

    Is it how you treat her when your angry?I don't like the way you treat her even if its a prank !

  • @user-tu8fh3rv4x
    @user-tu8fh3rv4x Месяц назад +13

    ጀግና ወድ በጣም ደስየማል ወድ❤❤❤❤❤ ይመችህ

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt Месяц назад +48

    የኛ አብርሺ ቃሉን ያክብራል አብሺሩ እሩታየና አብርሺ ቀጣይ 50kን ለማክብር ይመጣሉ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Месяц назад

      🙆🫣🫣🥰🤸😂👉🤸💃🫄🧑‍🍼🤱🫄👉🫄🧑‍🍼🤱🫣🫣

  • @Toybi274
    @Toybi274 Месяц назад +21

    እሰይ አላህዋ የ ወደፊት ባሌን ቆፍጣና አርግልኝ ጀግና ነህ 🥰🥰

    • @Qp4109
      @Qp4109 Месяц назад

      😅😅😅😅

    • @bethelm747
      @bethelm747 Месяц назад

      You mean you want a walking red flag

  • @ቤተ-ገዮሪጊሰ
    @ቤተ-ገዮሪጊሰ Месяц назад +27

    እሰይ ወድ ማለት ይህ ነወ
    አባቴ ትዝ አለኝ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    የድሮ ሰዉ ማለት እናተ ናችሁ የእዉነት❤❤❤❤❤❤

  • @user-qu9ob2qt2h
    @user-qu9ob2qt2h Месяц назад +56

    የክፍር አገርሰዉ እዳገባሽ እረሳሽዉ አሳከኚ 😊😊😊

  • @user-zn7iu1pd3k
    @user-zn7iu1pd3k Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክ ፍቅራችሁ ይብዛ ደስ የምትሉ ጥንዶች ❤❤❤❤❤

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Месяц назад +4

    ሊያጋጫት ሲል ቶሎ ተናገረች አባውራው ተባረክ

  • @SaraSara-om6cf
    @SaraSara-om6cf Месяц назад +1

    ወዶች እዳተ ቢሆኑ ኑሮ ሴቱ እራቁቱን በልወጣነበሪ ትክከለኛ ወንድ ጎበዝ

  • @user-qu9ob2qt2h
    @user-qu9ob2qt2h Месяц назад +56

    በቃ ባል እዲህ ነዉ ቆፍጠን ሲል ቁጭ በይ አለኮ 😊😊 ስወዳችሁ ❤❤😂😊

  • @የማር
    @የማር Месяц назад +64

    አባውረው ይመችህ ሳትነጋገር ስትሰራ እደዚህ ነው👌👌

  • @tigesttgtube8502
    @tigesttgtube8502 Месяц назад +13

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ሙሉ ሴት ነሽ
    ባልየው ግን የእውነት ወንድ ነው ጎበዝ አስተማሪ ነው ወንዶችዬ ግን ከሱ ተማሩ

  • @EldaSolomon-p7b
    @EldaSolomon-p7b 24 дня назад +2

    He Is very abusive if he didn't respect you u have to divorce him

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Месяц назад +13

    በጥፊ አንዳያግልሽ ተነስተሽ እራት ብታቀርቢ አይመስልሽም እንደውም ትግስተኛ ነው ደስ ሲል እንዴት እንደሚያከብርሽ ጥሩ ባል ነው ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @user-kx3qx5xy6d
    @user-kx3qx5xy6d Месяц назад +13

    ዋዉዉዉዉዉ የክፍል ሀገር ልጂ እዳገባሽ አትርሽ ጀግና ውድ አየሁ

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 Месяц назад +5

    ትንሽ ብትቆይ ይመታሽ ነበር😂 ጀግና ነህ ቆፍጠን ያለ ወንድ ደስ ይለኛል

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 Месяц назад +12

    ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ደስ ይላል ይመችህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g Месяц назад +3

    ወድ እደዚህ ኮስተር ሲል አቤት ደስስስስስ ሲለኝ ዋዋዋውውውውውውነው ደሞ ትግስተኛነው የምር እኔ እደውም ሊማታነው እያልኩ ጠብቄነበር

  • @lidetytub
    @lidetytub Месяц назад +7

    እውነቱን ነው እኮ እየን ዳሌ እዘሽ😂 ዳሌ ያላት ሴት እኮ ለካፊ ብዙ ነው❤

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 Месяц назад +30

    ❤❤❤❤❤❤ሚስቱን የሚቆጣጠር ጀግና ነዉ

  • @hanaderese8945
    @hanaderese8945 Месяц назад +4

    የኔቆንጆ ይሄንን ድፍረት እራሱ ከየት እንዳመጣሽው😂😂 ጌታን

  • @Madina-hr5xy
    @Madina-hr5xy Месяц назад +14

    እኳን ደስ አላችሁ 50k🎉🎉🎉❤

  • @zinab8096
    @zinab8096 Месяц назад +30

    ጄግና አንዳንዶች አሉ እራቁታቼዉን ሲሄዱ ዝም ብለዉ ያያሉ ማሰጠላታቼዉን ባዩት

  • @user-mz8jy6mv7l
    @user-mz8jy6mv7l Месяц назад +7

    100k እናከገባቸው የምትሉ የማዳም ቅመሞች በላይክ አሳይኝ እናት ፍቅር ናቹ❤❤❤❤

    • @ReshanMikel
      @ReshanMikel Месяц назад

      Stastelu genkoroch fooo gered

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Месяц назад +10

    ኣብርሽ የኛ ጅግና ቃሉን ያክብራል ቀጣይ ኣብርሽ እና ሩታዬ 50k ለማክበር ይመጣሉ ❤❤❤

  • @Shegerlj7
    @Shegerlj7 Месяц назад +6

    ጀግና ባል አንተ ነህ💪💪💪 የምን መሽለጥለጥ ነው 😂

  • @user-sr2wn7lk8p
    @user-sr2wn7lk8p Месяц назад +6

    ወንድ ልጅ እንደዚህ ካልሆነ ይቅር 😮😂❤

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Месяц назад +7

    መቲዬ የኔ ፋዲሻ ❤❤❤ የኔ ፍልቅልቅ😂😂😂😂ቤቤ ደግሞ እመን ፕራንክ ተደርገካል ቆፍጣናዉ😂❤❤❤

  • @JAMELAKDER-vk8jp
    @JAMELAKDER-vk8jp Месяц назад +13

    የኔ ደርባባ የኔ ቆጆ አገኘሽዎ 😅😊😊❤

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 Месяц назад +10

    የቤቱን ህግ የምያስከብር ጀግና 💪💪ደግሞ ስወድሽ ጌታን💐

  • @ferdosahmad6828
    @ferdosahmad6828 Месяц назад +2

    ያ ክፍላ ሃገር ልጅ እንዳገባሽ ራስታሻል ማሰላኝ አላለትም ጀግነ

    • @UmuEmane
      @UmuEmane Месяц назад

      የክፍላ ሀገር ልጂ እኮ እራሡን አስከብሮ ነው የሚናርው

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz Месяц назад +3

    ጀግና ነዉ ባልየዉ ህህ መቲዬ ሰራሽለት

  • @user-ik5zn3xr8l
    @user-ik5zn3xr8l Месяц назад +1

    ብጣም ነው የምትምቹኝ ወላሂ ባል እንድዚህ ቆፍጥን ሲል ድስ ይላል አንቺም ባልሽን አክባሪ ነሽ ድስ ትላላቹ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Месяц назад +13

    ወንድ ነህ ማርያምን 💪💪አንችም አድናቂሽ ነኝ ብዙትምህርትት አለው❤😂😂

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 Месяц назад +1

    የኔ ባልም ቆፍጠን ያለነው😮ሰወድላት😮

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 Месяц назад +11

    ደስ ስሉ 😂🥰🥰🥰50k እንኩዋን ደስ አላችሁ 🎉💞

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 Месяц назад +2

    ቲም መቲ keep prank him ✊🏿🫵🏻
    ፕራንክ ነዉሲባል መናደድ እስኪያቆም ድረስ ደሞ በፀዴዉ ነዉ ያገኘሽዉ 😅😂

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 Месяц назад +6

    ጎበዝ ጀግና ነህ እንደዚህ አይነት ወንድ ነው የሚያስፈልገው

  • @hadiahadiaa
    @hadiahadiaa Месяц назад +1

    ወድልጅእድህነዉ የዘመኑ ጀግና ብዬሀለሁ💪❤❤❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Месяц назад +2

    የኢትዮጺያ ወንዶች በዚህ ቀልድ አያቁም ዛሬ ጥፊ መቅደስ ነበረብሽሆ ጠግበሻል😂😂😂😂😂

  • @user-fy4je9xx4i
    @user-fy4je9xx4i 12 дней назад

    ሆሆ እደኔባል ቀልድ አያቅም❤❤❤❤❤ጎበዝ ነክ💪💪💪

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Месяц назад +4

    ጎበዝነህ ካሁን አሁን በጥፊ ልትወለውላት ነው እያልኩ ስሳቀቅ ነበር በርቱ 😂😂

  • @user-zc5ik3gg8p
    @user-zc5ik3gg8p 29 дней назад +1

    ሴትን ማመናጨቁን ነው ወንድ ነህ ብላቹ ምታደንቁት ስህተት በስህተት አይታረምም

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 Месяц назад +18

    ሀሀሀሀ ምን አለበት ሁሉም ወድ እንዳተቢሆን

  • @strongppls
    @strongppls 29 дней назад +2

    'm sorry gn yemr this prank exposed his true color"lelam liketel yechelal" bruh😢

  • @Mame-c7d
    @Mame-c7d Месяц назад +30

    ባልየው ይመችህ😂😂😂ሚስትን ቆጠጥ ያስፈልጋን😅

  • @RuRu-p9n
    @RuRu-p9n Месяц назад +1

    ወላሂ ልክ እደኔ ባል ያለ ግን እደዚህ ያለ ወንድ ነው ደስ ነው የሚለኝ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Месяц назад +5

    ሚስቱን የሚቆጣጠር ጀግና ነው❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Месяц назад +4

    ዋው አስተማሪ ፕራክ ነው በእውነት ሴቶች አለባበሳችሁን አስተካክሎ🙏
    ባልየው ይመችህ ጄግና👍❤❤❤

    • @bethelm747
      @bethelm747 Месяц назад

      I just can't believe you're blind to his toxic reaction

  • @user-di4ur7sh1w
    @user-di4ur7sh1w Месяц назад

    ጀግና ውይ ደስ ሲል ወንድ ወንድ ሲሆን ደስ ይላል

  • @bemnetl7442
    @bemnetl7442 Месяц назад +2

    😡😡ፕራንክ መሆኑን ማመኔ ነው ይበልጥ ያበገነኝ የእውነት መልኩ ስለሆነ።

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on Месяц назад +1

    የክፍለ ሀገር ሠው አወ በቤታችን ህግ ነው እምንመራው😂

  • @AmetuAmetullah
    @AmetuAmetullah Месяц назад +4

    ዋዉ❤❤❤ ባል ብሎ ዝም😂😂❤❤❤

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Месяц назад +2

    ይመችህ ባል ብሎ ዝም👌👌

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g Месяц назад +7

    ጀግናየ ብየሀለሁ የሴት ልጂ ውበቷ አለባበሷ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና❤

  • @sadh5915
    @sadh5915 28 дней назад

    ጀግና የጀግና ልጅ አቦ ይመችህ ያኺይ

  • @SAaa-x9b
    @SAaa-x9b Месяц назад +2

    እማ ደሰ ይላል ❤❤የምወድሽ መሰቀል አድረጊ

  • @SjhbzhsJsjzhzhs
    @SjhbzhsJsjzhzhs 8 дней назад

    ለቤታችሁ አድስ ናኝ ደስ ትላላችሁ

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k Месяц назад +6

    ወንዲ ልጂ ቆፍጠን ሢል ደሥሥ ይለኛል ይመችህ

  • @mayahikmat5216
    @mayahikmat5216 20 дней назад

    ወድ አባቴ ይሙት እደው አላህየ እደዚህ አይነት ባል ስጠኝ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Месяц назад +3

    የመልስ ምቱን ጠብቂ እኛ የለንበትም 😅😅🙈🙈

  • @Sejah-st1uz
    @Sejah-st1uz Месяц назад +1

    Er beyesusm eventho biwdeshem it was so abusive no way that is not right

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 Месяц назад +3

    ሰላም እህቴ ይቅርታ ካንች አላቅም ግን በማሀተብሽ ባትደራደሪ ሲጀመር በቤቴክርስቲያን ያደግሽ ልድ ዛሬላ ባታወልቂው ደስ ይለኛል እና አድርጊው በአርሴማ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Месяц назад +3

      የፕሮቴስንታንት እምነትተከታዮች ናቸው እኮ

  • @tsionchala9658
    @tsionchala9658 6 дней назад +1

    Most of the commentors are womens and its funny how they're appreciating this. Why can't you see it as a mistreatment? Because it is the only treatment that you know
    I hope you all get to know the other side(good treatment)and be able to differentiate the good from the bad.

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 Месяц назад +6

    ጀግና ወድ ቆፍጠንያልክ ባል ማለት እድህ ነው የኔም ባል እደዚህ ነው

    • @bethelm747
      @bethelm747 Месяц назад

      You need help. Get treated

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 Месяц назад

    ይሄን ቪድዮ ሳይ መዳም ትዝ አለችን ከእርፎርም ወጭ ስለብስ ግልምጫዋ አያድርስ ነው አንዳዴማ ምነው እስር ቤት ነው ያስብለኛል😂

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Месяц назад +4

    አቤት ሠነሠረአት እግዚአብሔር ይቱብ ሠነ ሠረአት ያለዉ ሠዉ አየሁ ተመሠገን ተባረኩ በእዉነት❤❤❤❤

  • @JdbdNduh
    @JdbdNduh Месяц назад +1

    ዋው ወድየው. የምርከሆነ. ላይክብየሀለው. ማለቴ ታልተመካከራችሁ

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Месяц назад +5

    ጀግና ነዉ 😂😂😂😂

  • @user-rx5kl5ub7t
    @user-rx5kl5ub7t Месяц назад +1

    🇻🇳👌🥰አረ መሰቀል ልበሱ ብማርያም❤❤❤🙏🙏🙏

  • @FatimaSeid-e2w
    @FatimaSeid-e2w Месяц назад +2

    እንዴት ደስ ይላል ባል ሚስቱን እንደዚህ ሲቆጣ❤መስኪ ብድርሾን መልሰሻል😂😂🎉🎉

  • @WoynaZebrehan
    @WoynaZebrehan Месяц назад +1

    Not just a prank.... 🚩🚩 If n't a script....

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 Месяц назад +4

    50kእንኳን ደስ አለሽ