7 ልጆችን ማለት የሌለብን ነገሮች/ 7 THINGS YOU SHOULD NEVER SAY TO YOUR CHILD

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 42

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 8 месяцев назад +1

    የምር ታላቅ እናት ነሽ በጣም ጠቃሚ ለናቶች የሚመጥን ነው ትሞርትሺ😊😊 እስኪ ከቻልሺ የጨቅላ ህፃናት አስተዳደግ አሳይን

  • @AminatMohammed-s7y
    @AminatMohammed-s7y 2 дня назад

    ውድድ ነው ያደረኩሽ ❤❤❤❤

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 3 года назад +3

    Thank you for sharing! ትክክል ነሽ እህቴ ቃል ያንፃልም ይሰብራልም

    • @sophiatsegaye
      @sophiatsegaye  3 года назад

      አዎ ቃላት ሃይል አላቸው። አመሰግናለሁ የኔ እህት🙏

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 3 года назад +4

    አሪፍ ትምህርት ነው የምታስተምሪው ተባረኪልኝ በርቺ እህቴ

  • @MMm-ty1wv
    @MMm-ty1wv 2 года назад +2

    በርችልን. እማ ጥሩ. ትምህርት. ነው

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Месяц назад

    Thank you so much for sharing this helpful information ❤❤❤❤

  • @umutofiktube
    @umutofiktube Год назад +1

    እንአመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 3 года назад +2

    #እናመሰግናለን በርቺ እህቴ ትክክል ነሽ
    #ብዙ ተመልካች ሊኖረው ይገባል ሁላችንም ወልደናል እና ለወደፊትም ስለምንወልድ
    #ብዙዎቻችን የፓለቲካ ፔጆችንን ነው ምንከታተለው

    • @sophiatsegaye
      @sophiatsegaye  3 года назад +1

      ልክ ነሽ የኔ እህት እንዲህ ስንማማር ነው ልጆቻችንን በተሻለ መንገድ የምናሳድገው። ስላበረታታሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 3 года назад +2

      @@sophiatsegaye እውነት ነው የኔ እህት በርቺልኝ ብችል ከአንድም በላይ ላይክክ 1000 ባደርግ ደስ ይለኝ ነበር
      እኔም ለምትሰጭው ትምህርት በጣም አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ዕውቀቱን ይጨምርሺ 🙏😍

  • @Mesafnt-kt6ip
    @Mesafnt-kt6ip Год назад +1

    በጣም ነዉ ምናመስግን ሥለምትስጭን ትምርት በርችልን

  • @howtoguidesamharic5071
    @howtoguidesamharic5071 3 года назад +2

    Thank you Sophie. When you go into the details it is kind of scary. You make it real. ደግነቱ ውጭ ያለነው በፈረንጅ አፍ ቃላቱንም ስለማናውቃቸው ፣ ሊቀልልን ይችላል።

    • @sophiatsegaye
      @sophiatsegaye  3 года назад

      ልክ ነው ። ከኛ የሚጠበቀው የቻልነውን ማድረግ ነው። Thank you for watching dear Bethy!

  • @selamhunde
    @selamhunde Год назад +2

    Thank you yean enat

  • @mahtsentashebr7663
    @mahtsentashebr7663 3 года назад +3

    Thanks alot sister I don't have kids but my all friend they have kids so I am lering from you I will tell them thank you God bless you and your family 🙏🙏🙏🙏

    • @sophiatsegaye
      @sophiatsegaye  3 года назад

      My dear Mahtsenteye, thank you for sharing it with your friends. Thank you for watching! May God bless you!🙏

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 года назад +2

    Very informative, thankyou🙏🏼 I need this advice as a mother of 3
    Beteseb hognalehu💗

    • @sophiatsegaye
      @sophiatsegaye  3 года назад +1

      Thank you so much for watching dear Sister. I am also a mother of three. 💕

  • @ruthtekle9139
    @ruthtekle9139 Год назад +2

    Thanks

  • @kalkidannadew9073
    @kalkidannadew9073 Год назад

    እናመሰግለን❤

  • @rah5847
    @rah5847 8 месяцев назад +1

    Thank U !!

    • @sophiatsegaye
      @sophiatsegaye  7 месяцев назад

      Thank you so much for watching!

  • @tesfaneshmekonene5073
    @tesfaneshmekonene5073 8 месяцев назад +1

    Thanks sofia

  • @Brizeryer
    @Brizeryer 3 года назад +3

    Thank you for the informative session.

    • @sophiatsegaye
      @sophiatsegaye  3 года назад +1

      Thank you so much for sharing dear Caroline!

  • @goodthings7828
    @goodthings7828 Год назад

    Thank you for beautiful message.

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 9 месяцев назад +1

    ሙሉ ለሙሉ ከጥፋቴ ተምሬያለሁ

  • @martakassa3089
    @martakassa3089 Год назад +1

    በጣም መልካም ሰው ነሽ

    • @sophiatsegaye
      @sophiatsegaye  Год назад

      አመሰግናለሁ። ክብረት ይስጥልኝ።

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 3 года назад +2

    😍😍😍👋

  • @gizeworkaniley3234
    @gizeworkaniley3234 3 года назад +3

    👌👌👌👌

    • @sophiatsegaye
      @sophiatsegaye  3 года назад +1

      Thank you for watching dear Gizework!

  • @MisginaMehari
    @MisginaMehari 8 месяцев назад +1

    Thanks