እንዴት ልጆች እንዲያዳመጡና መመሪያ እንዲከተሉ ማድረግ እንደምንችል/HOW TO HELP CHILDREN LISTEN AND FOLLOW DIRECTIONS
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- I just rely on:- my experiences as a parent,
my Certificate of Completion on Parenting Skills and Techniques: Parent Project,
my Certificate of successful completion of "Building Personal Leadership Skills (Training organized by Chamber of Commerce, Ethiopia),
and from what I have read to speak to you today.
DISCLAIMER: I am not a counselor or professional of any kind.
እንኳን ሰላም መጣችሁ። ለቻኔሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የችኔሉ በተሰብ እንድትሆኑኝ እጋብዛችኋለሁ። ሼር፣ ላይክ ማድረግም አትርሱ!
ዛሬ የምናያቸው 5 ነጥቦች
1. ቀጥተኛ በሆነ መንገድና በቅርበት እናናግራቸው
2. ግልፅ የሆነ መመሪያ እንስጣቸው
3. መመሪያ ከሰጠናቸው በኋላ የሚያስቡበት ጊዜ እንስጣቸው
4. ለስላሳ ድምፅ እንጠቀም
5. የምንለውን እናድርግ
source: childmind.org/...
ከዚህ በታች ደግሞ ዮፍታሄ ሾው ( Yoftahe Show) ላይ ቀርቤ የተደረገልኝን ቃል ምልልስ የያዘ ሊንክ አስቀምጫለሁ።
• Sophia Tsegaye Book la...
Be sure to check out my website at
tsesophia.wixs...
To catch up on whats going on with my books:
She Is My Mommy!
Your Jokes Are Not Funny!
Your Third Eye Is Cool!
Prairie Grass and Giant Tree
The books are available on Amazon.
Follow my Twitter
@SophiaTsegaye
Follow my Facebook
/ sophia.tsegaye
Follow my Instagram
@sophia_tsegaye
አመሰግናለሁ!
What an informative session? thank you for the invaluable nuggets.
Thank you for watching dear Caroline!
ስላም ነው እህቴ በጣም አሪፍ ት/ት ነው
በጣም አመሰግናለሁ።
This is very helpful! Thank you for sharing.
Thank you so much for watching.
Thank you Sophie. I agree with you even though the practice is not easy. And I am a believer of keeping my word. We need to decide thoughtfully so that we do not back out.
Yes, that is correct Bethy. We all have to work on ourselves. Thank you for watching.
ምርጥ አነጋገገር
Thanks dear, very important point! May God bless you!
Thank you so much for watching!🙏
Thank you for sharing
Thank you so much for watching dear Wongel!
ጥሩ ግንዛቤ ነው በርቺ እህቴ
አመሰግናለሁ!
እግዛብሄር ይባርክሽ
አሜን አሜን
Very nice advice thank you for sharing with us...beteseb honenal beteseb hun
Thank you for watching. Beteseb hognalehu.
እናመሰግናለን
Thank you so much for watching dear Sofia!
ተባረኪ
wow amiseng
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትምህርትሽ ጠቅሞኛል በጣም አመሰግናለሁ!!! በርቺልን
ልጆችን ከቴክኖሎጂ ጋር እንዴት አብሮ ማስኬድ ይቻላል
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት። ልጆችን ከቴክኖሎጂ ጋር እንዴት አብሮ ማስኬድ እንደሚቻል ወደፊት አዘጋጅቼ አቀርባለሁ።
@@sophiatsegaye አሺ እጠብቃለሁ እህቴ! አመሰግናለሁ፡፡
Super cool video super like good luck❗❗❗❗❗❗❗
Warm greetings from Japan🔥🌹👍🤝🙏👉🔔
🎄🎅God Bless and Keep safe everyone🦌☃️👍🔔🔔👈
Thank you for watching.
Tebarek
አመሰግናለሁ!
❤❤❤❤❤❤
❤thanks dear
Thank you for watching Bethiye!
❤👍🙏
ሰላም እህቴ ልጄ 9 አመቱ ነው ግን በህመም ምክንያት እየተማረ ሲያቃርጥ ነው የደረሰው ምንም ሀሁ ሆነ ABC ሊይዝ አልቻለም ሚሶቹም ተሰላቹ እኛም ደከምን ዛሬ አወቀ ብለን ሲነጋ ይረሳዋል ከህመሙ አንፃር ተፅኖ ፈጥሮበት ይሆናል ብለን ዝም ብንልም እሱ ተጎዳ ከጋደኞቹ በታች ሆነ ምንም አይመስለውም ግን እኛ ምን እናድርግ እባክሽን???
የህክምና ባለሞያ ጋር ተነጋገሩ እህቴ። ፈጣሪ ካናንተ ጋር ይሁን።
አመሰግናለው እህቴ እሞክርና ለውጥ ካለው እነግርሻለው
እሺ የኔ እህት በርቺልኝ።
እርዳታሽን እፈልጋለው ልጄ አይሰማም እኔም ቀጥቅጬ ልገለው ነው😭😭😭
ሰላም የኔ እህት ልጅሽ ስንት አመቱ ነው።
ይህን ቪዲዩ ተመልከችው ruclips.net/video/usVj-NQbmf4/видео.html
@@sophiatsegaye ሰላምሽ ይብዛ የኔ እህት ልጄ ስድስት አመቱነው በጣም ተቸግራለው የምለውን አይሰማም ከኔ ይሁን ከእርሱ ችግር አልገባኝም
@@mahletderib5054 አይዞሽ አንዳንዴ ልጆች ይፈታተኑናል ነገር ግን እኛ ወላጅ ስለሆንን ራሳችንን መቆጣጠር መልመድ አለብን። ብዙ ቪዲዩዎች እዚህ ላይ ሰርቻለሁ ሊንኮች እሰጥሻለሁ። ሃሳቦቹን በአጭሩ ልስጥሽ።
- በመጀመሪያ የቤቱን ህግ ፅፈሽ ልጆቹ የሚያዩበት ቦታ ለጥፊው።
-የተባለውን ካላደረገ የሚያስከትለውን መዘዝ ንገሪው ዱላ ቅጽበታዊ ውጤት ያመጣል እንጅ ጠቀሜታ የለውም። አትምቺው (መተሽው ምንም ለውጥ ሲመጣ አላየሽም)
- ከዛ ካልሰሙ ታይም አውት እንደሚቀመጡ ንገሪ።
- ልጆች እኛን አንጀታችንን የሚያሳረንን ነገር ያውቃሉ፣ ያደርጋሉ። እንድ ቀን ሳይጮህ ልጁን ያሳደገ ሰው ያለ አይመስለኝም።
- ልክ ሲያበሳጩን ሰውንነታችን መጋል ሲጀምር በረጅሙ እንተንፍስ፣ እስከ አስር እንቁጠር፣ የቁጣ ስሜቱ ካልቀነሰ ሌላ ክፍል እንሂድ (ይገባኛል ያኔውኑ ያደረጉትን ነገር ነግረን መቅጣት ነው የምንፈልገው። ነገር ግን ልጆቹን ከተረጋጋን በኋላ ነው ማነጋገር ያለብን የትም አይሄዱብንም።)
- ራሳችንን እናረጋጋ። ልጆቼ በአሁን ሰአት ከምንም በላይ የሚያስፈልጋቸው ፍቅር ነው ብለሽ አስቢ። ልጆቼ ያለኔ ማን አላቸው። ስጮህ፣ ስናደድ አስፈራራቸዋለሁ ብለሽ አስቢ።
- ዛሬ ሌላ ያናደደኝ ነገር ነበር ወይ ልጆቼ ላይ እየተወጣሁ ነው ወይ?
- ራስሽን አረጋግተሽ ርህራሄ በተሞላው ቃል እንዲህ ማድረግ ልክ አይደለም ተባብለን ነበር አይደል? ለዛ በተባባልነው መሰረት ለ6 ደቂቃ ጥግ ላይ አስቀምጪው።
- ቀላል አይሆንም ግን በየቀኑ እየሞከርሽ የየእለቱን መሻሻልሽን እያየች ትበረቻለሽ።
መርሳት የሌለብሽ ነገር ልጅሽ አንድም ጥሩ ነገር ሲያደርግ ካገኘሽው አሞግሽው። እንዲህ የተባልከውን ስታደርግ ደስ ይለኛል፣ የሆነ ነገር ፈልገሽ አመስግኝው። አንዳንዴ አይ አታድርግ ተው ብቻ የምናበዛ ከሆነ ልጆች ልጆች ናቸው ያጠፋሉ። ሌላ ደግሞ ዱላ አቁሚ በመታሽው ቁጥር የዱላ ሃይልሽ እየጨመረ ይመጣል ዛሬ ልጅ ነው ይችለዋል ለወደፊት መራር እንዳይሆንብሽ። ትንሽ ጊዜ ሞክሪውና ንገሪኝ። ከታች ያሉትን ቪድዩዎች በሞላ ተመልከቻቸው ይረዱሻል።
ልጆችን ፍቅር ያሸፋቸዋል ከሃይል ይልቅ። እቀፊው ሳሚው እወድሃልሁ በይው። ሁለቱን ሊንኮችና ከላይ ያለውን ሊንክ ተመልከቺ። ruclips.net/video/h5hNzFRfYRo/видео.html ሌላ ደግሞ ይህንንም ተመልከቺ ruclips.net/video/CA2hpH91wQk/видео.html
እግዚአብሄር ይስጥሽ እኔ ብቻ የምጮህ ይመሥለኝ ነበር አንችን ሁሌ እያዳመጥኩሽ በዙ ለውጥ አግኝቻለሁ ፈጣሪ ይመሥገን
በጣም ደስ ይላል። በርቺ እህቴ።