Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ሰላም መጣችሁ። ለቻኔሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የችኔሉ በተሰብ እንድትሆኑኝ እጋብዛችኋለሁ። ሼር፣ ላይክ ማድረግም አትርሱ!።
Thefelshalew hi
I wish yiu had books for new borns and infants
Thank you Sophie. ይህ የ#ወንዶች ጉዳይ ነው ። እግዜር ይርዳን።
Amen! Thank you so much for watching dear bethy!
የ2አመተ9ወር ነው ምንም አይሰማኝም አባቱን ነው የሚሰማው ብደበድበውም ምንም አይመስለውም ይስቃል በጣም ስመታው ተናድጄ አልቅሶ ወዲው ይረሳውና የመጀመሪያውን ነው የሚተገብረው በጄእነዳያልፍብኝ እፈራለው አምላኬ በሌላሰውላይ ምንም አይልም
ተባረኪ ሶፊ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thank u sophi, keep it up!
Thank you Samy!
ተባረኪ
አሜን አሜን!
Thank you very much. These are very enlightening ideas. Thanks again.
Thank you so much for watching!
Selkishen lakilghe
Langershe efelgalew
የት ነሽ የኔ እህት በሜሴንጀር መልዕክት ላኪልኝ Sophia Tsegaye ብለሽ።
Sofi endat nesh 2 wend lijoch alug ers bers ydbadbalu mne ladrge ediyakmu please meles sechge
ስለዘገየሁ ይቅርታ ይህ ቪዲዮ ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ። ruclips.net/video/iTHuOY_ubwQ/видео.htmlsi=A9-KzxNQ3VCdofXK
I have Five children we need yourideaa
ላይቭ ረቡዕ 11 am እና አርብ 7pm አለሁኝ።
ሰላም እህቴ እደምነሽ እባክሽ ጥያቄዬን መልሺልኝ ልጁ የእህቴ ልጅ ነው እና የስምንት ወር ህፃን ነው ትታው ወደ አረብ አገር የሄደችው አንድ አመት ቆይታ እኔንም ወሰደቺኝ ይሄ ልጅ ያደገው የባሏእናት ጋር ነው አባትም ልጁን ጥሎ ዘመተ ከአምስት አመት በኋላ ኢትዮጵያ ስትገባ ልጁ አይቀርበኝም አለቺኝ እሱ የታወቀ ነው ስለማያቃት ነው ብዬ ቀስ ብለሽ ቅረቢው አልኳት እና እኔም ትንሽ ቆይቼ ስገባ ልጁ ከነገረቺኝ በላይ ሰው አይቀርብም አያወራም ከልጆች ጋር አይጫወትም ከአንድ ሰአት በላይ ከቤት ኋላ ብቻውን ይቀመጣል እኔ ባየሁት ነገር በጣም ነው ያዘንኩት ሌላው ቀርቶ ምግብ እንኳን ስትሰጪው ጠግቦ መብላት እያቃተው አይናገርም ይሄ ሁሉ የሚከሰትበት ገና በስድስት አመቱ ነው
ሰላም የኔ እህት ልብሽ ምነኛ እንደተሰበረ መገመት እንኳን ያቅተኛል። አይዞሽ። እባክሽ ፌስቡክ ካለሽ በሜሰንጀር ዳይሬክት ሜሴጅ አድርጊኝ። Sophia Tsegaye ብልሽ ፈለጊኝ። ከሌለሽ ደግሞ አሳውቂኝ።
@@sophiatsegaye እሺ
አባት የሌላቸው ልጆችስ?
ጥሩ አርአያ የሚሆን አጎት፣ አያት፣ የእምነት ቦታ ሰው መፈለግ ይቻላል። ቪዲዮ መጨረሻ አካባቢ ስለዛ የምናገርበት ቦታ አለ የኔ እህት