Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ቤተሰቦቼ : ቪዲዮውን ከወደዳችሁት like subscribe share ማድረግን አይርሱ :: ፈጣሪ ዘመናችንን ይባርክ! አሜን!
አሜን
@eyesus geta new አሺ ችግር የለም
Sure 👍
ጄሪዬ እንዴ ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ❤️👍ሼር
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ቀለምዬ
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አዲስ ነገርእናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏😘
አሜን አመሰገናለሁ የኔ ውድ
Wow konjo በጣም ቆንጆ አዲስ ነገር ተማርኝ እጅሽ ይባረክ ጄሪየ ሼር🥰😋👌
በጣም አመሰገናለሁ የኔ ውድ
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው በተለይ ከማሸት ግልግል እስኪ እሞክረዋለሁ ጄሪየ 👏🏼🙏ሼር
አመሰገናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ
አሜን አሜን አሜን 🙏በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው እና ጥሩ ዘዴ ነውአዲስ ነገር ነው ጄሪዬ👌😋 እናመሰግናለን ሼር👍
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ
በጣም ያምራል ጀሪ እጅ ይባርክ ብለናል በርቺ እናት ቀጥይበትሼር ❤️🙏
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪልኝ
የኔ ባለሙያ ሁሌም ምርጥ ሰራ ነው ገላገልሽኝ አሁን ላገነፋ ነው ያስጎመጃል ዋው ተባረኪ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በጣም ትወጂዋለሽ አብሶ ሰራ ለምንውል ሰራችንን ያቀልልናል በርቺ
ጥሩ ዘዴ ነው አዲስ ነገር ጄሪዬ እጅ ይባርክ👌👌👍👍share
ጄሪዬ አስጎምጅተሽኝ ስርቼ በላሁ አታምኒኝም አያያዝሽ አቀራረብሽ ልዩ ነው እናመስግናለን🙏👍🏽👍🏽❤️❤️❤️
አመሰግናለሁ የኔ ማር እነኳን በላሽ ተባረኪ
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ጄሪዬ💕👍👏👏👏
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሀኒዬ
First time with instant pot thanks for sharing esti bek bey egna bet degemo
አመሰግናለሁ የኔ ውድ አሺ በርቺ
ልዩ ነው ጄሪዬ 👌🏾❤️🤗✔️
ጄሪዬ ምርጥ ነው አሁን ለቁርስ እሰራዋለው
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ትወጂዋለሽ
ዋው ያስጎመጃል በርቺልን እኝንም አዲሶችን አበረታቱን
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሺ
ምርጥ ገንፎ ሲያምር እጅሽ ይባረክ👍♥️♥️
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Kelal aserar ejish yibarek jerye
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሰላምዬ ጠፍተሻል በሰላም ነው?
watching.
Thank you for sharing Jerye! Like it 👍🏽
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሀኒ
ዋው ሚገርም ስራ ነው በርግጠኝነት በዚህ እሞክረዋለው በጣም እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Looks yummy 😋 thanks for sharing dear 🥰🥰
Thank you for watching yena mar
ወይ ጉድ ጄሪዬ ተአምር ነዉ ሲያስጎመጅ ገንፎ በጣም በጣም ነዉ የምወደዉ ግን ማገንፋት አልችልም የቀኝ እጄ ኢንጁሪ አለኝና ብዙ ስለተጎዳ ብዙ አይሰራምና ጥሩ መፍትሔ ነዉ ተባረኪልኝ ጄሪዬ በጣም ነዉ የምንወድሽ የምናከብርሽ ጥሩ ጥሩ ነገር እያመጣሽ ድካማችንን እያቀለልሽልን ነዉ ዉድድድድድድድድ ማሬ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ማር እኔም ውድድድድ
Excellent thank you for sharing jarya emokrwalw always the best!
በጣም ቆንጆ አሪፍ ዘዴ ነው
Never been a fan of Genfo but, i will try one soon. Thank you for sharing with us
Watching!
❤❤❤
Watching
ጅሪዬ እናመሰግናለን ሆዴ ቢጮክም ቡላ ውስጤ ነው ወላ 😂😂😂Bint Musa tube negne 🤔❤️
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ቻይው አይዞሽ ማር
Genfo bekelal zede! Thank you for sharing!
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ ሊሊዮ
😋👌
Wow it's a miracle Jerrye.Amazing job dear always Appreciate your work keep doing🙏
Thank you so much👌
I love it 🥰
Thank you mar
Hi good job
Betam konjo new! Share
That’s why I don’t like making Genfo Here we go Jerrya thank you for sharing this magic pot can make Genfo too.
Thank you for watching and yes, it's very easy to make now! It saves time and energy. I recommend it thank you mar
@@jerytubeEthiopianfood you make my day ❤️❤️❤️
Thank you Jeriye for sharing!
Thank you for watching yena wed
I love it
ለየት ያለ አሰራር
ዎው ማማሰል ቀረ ታምር ነው ጀሪዬ መልኩ እራሱ ሲያስጎመጅ ምራቄን ነው የዎጥኩት 🥰🥰
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በጣም ተገላገልን
ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ጄርዬ ማዳሜም እህሉ ይለያይ እንጂ በጣፋጭ ነገሮች ትሰራለች በርቺ ጎበዝ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እዉነት ነው የኔ እህት
ጂዬ ውድ በርችልኝ አቤት ምግቦችሽ ሆድ ያስጮካሉ
Enamesegnal yena melkam tebarki
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Jerry betam yimdenke sira new teru. Mela new yasayeshn egziabher yestlen
አሜን አመሰገናለሁ የኔ ማር
I never seen someone doing it like this 👍👍
Thank you for watching seble
Betam des ylal. Like
😘😍❤
Liyu new share👌
አመሰግናለሁ የኔ ማር ማሂዬ
👁👁😍
😍😍😍😍💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏
ሰላም ጀሪዬ አንች ተፈጠርሻል እጆችሸ ይበረክ
አመሰግናለሁ ጀርዬ ልቤትሽ አዲስ ነኚ ድስቱ የምን ከፓኒ ነው እስኪ ሹክ በይኝ ልገዛዉ ፍልጋልሁ አምሰግናለሁ እንደምትመልሺልኝ ተስፋ አርጋልሁ
አመሰግናለሁ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውድ instant pot Duo 8L የሚባለው ነው በርቺ ውዴ
@@jerytubeEthiopianfood አምሰግናለሁ የኔ ውድ
💥💥💥💥🇹🇯🇹🇯🇹🇯🇹🇯
Thank you
እጅሽ ይባረክ!!ግን የተጠቀምሽው porridge ቡሚለው ነው instant pot
በጣም እናመሠግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን ኢንስታን ፖት ኢትዮጵያ ውስጥ የት እናገኛለን
🖐❤🙏
pressur cooker ከ instant pot ይለያል፡ ወይ እስከ nPressure Cooker ስራልን ፅሁፋቸው ያለያያል።
If you add eggs in it it will be more nutritious that's my recipe .it's delicious try it and show to your followers 👍
አመሰግናለሁ የኔ ማር አሺ
Ye bula kemeshe erasu alakem setay gen arif yemeslal 👍🏼 gen ye sent sew new yehe bezatu 🤣🙈
ሚኪዬ በጣም አሪፍ ነው የቡላ ገንፎ ሞከረው ለወንዶች ቀላል ነው እየሰራህ መብላት ነው በርታ
በቡላ ብቻ መስራት አይቻልም የኔ እህት ?
@@jerytubeEthiopianfood 🥰❤️🙏
ሰላም ቤተሰቦቼ : ቪዲዮውን ከወደዳችሁት like subscribe share ማድረግን አይርሱ :: ፈጣሪ ዘመናችንን ይባርክ! አሜን!
አሜን
@eyesus geta new አሺ ችግር የለም
Sure 👍
ጄሪዬ እንዴ ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ❤️👍ሼር
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ቀለምዬ
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አዲስ ነገር
እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏😘
አሜን አመሰገናለሁ የኔ ውድ
Wow konjo በጣም ቆንጆ አዲስ ነገር ተማርኝ እጅሽ ይባረክ ጄሪየ ሼር🥰😋👌
በጣም አመሰገናለሁ የኔ ውድ
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው በተለይ ከማሸት ግልግል እስኪ እሞክረዋለሁ ጄሪየ 👏🏼🙏ሼር
አመሰገናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ
አሜን አሜን አሜን 🙏
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው እና ጥሩ ዘዴ ነው
አዲስ ነገር ነው ጄሪዬ👌😋 እናመሰግናለን ሼር👍
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ
በጣም ያምራል ጀሪ እጅ ይባርክ ብለናል
በርቺ እናት ቀጥይበት
ሼር ❤️🙏
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪልኝ
የኔ ባለሙያ ሁሌም ምርጥ ሰራ ነው ገላገልሽኝ አሁን ላገነፋ ነው ያስጎመጃል ዋው ተባረኪ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በጣም ትወጂዋለሽ አብሶ ሰራ ለምንውል ሰራችንን ያቀልልናል በርቺ
ጥሩ ዘዴ ነው አዲስ ነገር ጄሪዬ እጅ ይባርክ👌👌👍👍share
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ
ጄሪዬ አስጎምጅተሽኝ ስርቼ በላሁ አታምኒኝም አያያዝሽ አቀራረብሽ ልዩ ነው እናመስግናለን🙏👍🏽👍🏽❤️❤️❤️
አመሰግናለሁ የኔ ማር እነኳን በላሽ ተባረኪ
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ጄሪዬ
💕👍👏👏👏
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሀኒዬ
First time with instant pot
thanks for sharing esti bek bey egna bet degemo
አመሰግናለሁ የኔ ውድ አሺ በርቺ
ልዩ ነው ጄሪዬ 👌🏾❤️🤗✔️
ጄሪዬ ምርጥ ነው አሁን ለቁርስ እሰራዋለው
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ትወጂዋለሽ
ዋው ያስጎመጃል በርቺልን እኝንም አዲሶችን አበረታቱን
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሺ
ምርጥ ገንፎ ሲያምር እጅሽ ይባረክ👍♥️♥️
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Kelal aserar ejish yibarek jerye
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሰላምዬ ጠፍተሻል በሰላም ነው?
watching.
Thank you for sharing Jerye! Like it 👍🏽
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሀኒ
ዋው ሚገርም ስራ ነው በርግጠኝነት በዚህ እሞክረዋለው በጣም እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Looks yummy 😋 thanks for sharing dear 🥰🥰
Thank you for watching yena mar
ወይ ጉድ ጄሪዬ ተአምር ነዉ ሲያስጎመጅ ገንፎ በጣም በጣም ነዉ የምወደዉ ግን ማገንፋት አልችልም የቀኝ እጄ ኢንጁሪ አለኝና ብዙ ስለተጎዳ ብዙ አይሰራምና ጥሩ መፍትሔ ነዉ ተባረኪልኝ ጄሪዬ በጣም ነዉ የምንወድሽ የምናከብርሽ ጥሩ ጥሩ ነገር እያመጣሽ ድካማችንን እያቀለልሽልን ነዉ ዉድድድድድድድድ ማሬ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ማር እኔም ውድድድድ
Excellent thank you for sharing jarya emokrwalw always the best!
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
በጣም ቆንጆ አሪፍ ዘዴ ነው
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ
Never been a fan of Genfo but, i will try one soon. Thank you for sharing with us
Thank you for watching yena mar
Watching!
❤❤❤
Watching
❤❤❤
ጅሪዬ እናመሰግናለን ሆዴ ቢጮክም ቡላ ውስጤ ነው ወላ 😂😂😂Bint Musa tube negne 🤔❤️
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ቻይው አይዞሽ ማር
Genfo bekelal zede! Thank you for sharing!
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ ሊሊዮ
😋👌
❤❤❤
Wow it's a miracle Jerrye.
Amazing job dear always Appreciate your work keep doing🙏
Thank you so much👌
I love it 🥰
Thank you mar
Hi good job
Betam konjo new! Share
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
That’s why I don’t like making Genfo
Here we go Jerrya thank you for sharing this magic pot can make Genfo too.
Thank you for watching and yes, it's very easy to make now! It saves time and energy. I recommend it thank you mar
@@jerytubeEthiopianfood you make my day ❤️❤️❤️
Thank you Jeriye for sharing!
Thank you for watching yena wed
I love it
❤❤❤
ለየት ያለ አሰራር
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ዎው ማማሰል ቀረ ታምር ነው ጀሪዬ መልኩ እራሱ ሲያስጎመጅ ምራቄን ነው የዎጥኩት 🥰🥰
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በጣም ተገላገልን
ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ጄርዬ ማዳሜም እህሉ ይለያይ እንጂ በጣፋጭ ነገሮች ትሰራለች በርቺ ጎበዝ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እዉነት ነው የኔ እህት
ጂዬ ውድ በርችልኝ አቤት ምግቦችሽ ሆድ ያስጮካሉ
Enamesegnal yena melkam tebarki
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Jerry betam yimdenke sira new teru. Mela new yasayeshn egziabher yestlen
አሜን አመሰገናለሁ የኔ ማር
I never seen someone doing it like this 👍👍
Thank you for watching seble
Betam des ylal. Like
😘😍❤
❤❤❤
Liyu new share👌
አመሰግናለሁ የኔ ማር ማሂዬ
👁👁😍
❤❤❤
😍😍😍😍💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏
ሰላም ጀሪዬ አንች ተፈጠርሻል እጆችሸ ይበረክ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
አመሰግናለሁ ጀርዬ ልቤትሽ አዲስ ነኚ
ድስቱ የምን ከፓኒ ነው እስኪ ሹክ በይኝ ልገዛዉ ፍልጋልሁ
አምሰግናለሁ
እንደምትመልሺልኝ ተስፋ አርጋልሁ
አመሰግናለሁ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውድ instant pot Duo 8L የሚባለው ነው በርቺ ውዴ
@@jerytubeEthiopianfood
አምሰግናለሁ የኔ ውድ